"ስጦታ የሚሰጡ ሰዎች ከጭንቀት ነፃ ናቸዉ" ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነ በቡና ሰዓት በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 135,321

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 294
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ዶ ወዳጄ ነህ ጠፍተህ ነበር ምርጥ ሙሁር ኢትዮጵያወ ስወድህ
@aragawkassa820
@aragawkassa820 3 жыл бұрын
የምታወራቸው ንግግሮች በራሱ አክመው ያድናሉ ይመችህ ዶክተር!
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪለው እስቲ አዩት አና አስተያየት ስጡ💖
@tztatzta1596
@tztatzta1596 3 жыл бұрын
Aragaw kassa በትክክል ወንድሜ
@tztatzta1596
@tztatzta1596 3 жыл бұрын
ግን ካንተ ባላውቅም
@aragawkassa820
@aragawkassa820 3 жыл бұрын
@@tztatzta1596 እውነት ብለሻል በትክክል አስተካክላለሁ
@fekaduadam
@fekaduadam 3 жыл бұрын
"የምታወራቸው ወሬዎች"የምትለዋን ስንኝ ከአንደበትህ የሚፈልቁ ቃላቶች በሚል ብተካው ደስ ይላል ሌላ አገላለፅህ ይመቻል
@hanawondafrashboge2949
@hanawondafrashboge2949 3 жыл бұрын
ዶ./ር ወዳጄነህ በጣም የሚገርም መልካም አስተዋይ ድንቅ ሰው ክብር ይስጥህ
@ለእናቴጌጥነኝ
@ለእናቴጌጥነኝ 3 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው እምወደው !!!!! ደኩተር ወዳጀነህ ኑርልኝ
@hibretrit6933
@hibretrit6933 3 жыл бұрын
ከሚቀበሉ ይልቅ የሚሰጡ ብፁዐን ናቸው። .............ይላል መፅሐፋ....... እናመስግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ስለሰጠኸን🙏
@yourcool
@yourcool 3 жыл бұрын
1
@further8735
@further8735 Жыл бұрын
ይህ ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ የምህረት መልእክተኛ በመሆኑ በግል ህይወቴና በተደጋጋሚ አግብቼ ላልተሳካው የግል ሕይወቴ ታላቅ ትምህርት ሆኖኛልና ለመረጋጋቴ አንደበቱ ታላቅ ምድራዊ መልአክ ስለሆነልኝ በርታልኝ እልሀለሁ!!!፥
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰው ምርጥ ዶክተር ወዳጅነህ እውነተኛ ግልፅ የ ኢትዮጵያ ለጅ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 3 жыл бұрын
ስጦታ ስንሰጥ አጠፌታውን መጠበቅ የለብንም አንዳንዱ ውድ ስጦታ ይሰጥና ተመሳሳይ ውድ ስጦታ ምላሹን ይፈልጋል ፡፡
@dawittekeste6798
@dawittekeste6798 3 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ወንድሞቼ ኢትዩጵያን ትልቅ ትምህር ነው ያስተማረን ወንድማችን የበታቻችንን እናስብ እባካችሁ ህይወት ኣጭር ናት
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 3 жыл бұрын
ሁሌም ስጦታ ስንሰጥ ከምንወደው ነገር ነው መስጠት ያለብን ፡፡
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ መሀርነ ዋዉ እጅግ ድንቅ ሰዉ አወደዋለሁ አከብረዋለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ አቦቦቦ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌💚💛❤👌
@helenmulugeta6799
@helenmulugeta6799 3 жыл бұрын
A
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ወደ ቀልቤ መለስከኝ ተባረክልኝ😍
@ebox735
@ebox735 3 жыл бұрын
Wow semitesh yemaytegeb new Eko ebakachu hule endih aynet megibun
@asmradessie6134
@asmradessie6134 Жыл бұрын
ይህ ሰው በጣም ጠቃሚ ሀሳቦችን ለሰው ስለሚያካፍል አከብረዋለሁ። ጌታ ብርክ ያርግህ።
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
በእውነት ብሠመው ብሠመው የማልሠለቸውሠው ዶክተር ወዳጀነሕ እግዚአብሔር እድ ሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪ እውነት ነው መስጠት ያስደሥታል
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ መሃረና እንዴት እንደምወድህ የኛ ሙህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምወድህ !!!
@ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ
@ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ 3 жыл бұрын
እውነት እጅግ በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል የሌለን እግዚአብሔር ይሥጠን
@carksonic1237
@carksonic1237 3 жыл бұрын
ዶክተርዬ ሙሉ ቀን ንግግርህን ብሰማ አይሰለችኝም እግዚአብሔር ይባርክህ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
ዱክተር ወዳጂነህ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያሰተላለፍክልን አከብረሀለሁ
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
You are a treasure for our people Dr Wedajeneh! We need you! Please do your inspiration speeches on your own youtube or channel and teach the generation!
@almazmalu6956
@almazmalu6956 3 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር በጣም ልክነህ
@srgutgrma3241
@srgutgrma3241 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ ከስምህ ይጀምራል ዩየተሰጠህ ፀጋ እኔ እንደውም ምን በሐይማኖት እምንላያይም አይመስለኝም ጥሩ ምግባር ማስተዋል መልካምነት በደንብ አሉብህ እግዚአብሔር አሁንም ይሄ ፀጋ ያብዛልህ ከልብ አከብርሃለሁ ኑርልኝ ሰላምህ ከነ መላው ቤተሰቦችህ ብዝዝዝዝዝትትትት ይበልልኝ
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል እዉነቴን ነዉ አተ ስትናገር እኔ ካተ የሚወጣዉን መልክት እንደ ምግብ ነው የሚያጠግበኝ እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው እና በጣም እወድሃለዉ ከምትለዉ በላይ ወንድሜ እድሜና ጤና እመኛለዉ
@ቶምቶም-ተ9ሰ
@ቶምቶም-ተ9ሰ 3 жыл бұрын
ወዳጄነህ ማከብርህ ሰው አወ ሰጦታ ሚሰጡ ደሰተኛ ናቸው ሰግብግብ ሰው ደሰተኛ ሆኖም አያቅም
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ድንቅ ሰው ዶክተር ወዳጄ ነህ ውስጤን የሚቀይር ሁሌም ቢናገር አልጠግበውም ያስተምረኛል💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏
@tiberihtsaeda8632
@tiberihtsaeda8632 3 жыл бұрын
My favorite Person Dr Wedajeneh. May God bless u
@melkamtemesgen2134
@melkamtemesgen2134 3 жыл бұрын
በድጋሚ በሌላ ርእስ ይቅረብልን ዶክተር እናመሰግናለን።
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 3 жыл бұрын
አቤት ንግግር እማይሰለች ዶክተር ወዳጀነህ ዘመንህ ይባረክ ።የኢትዮጵያ ልዬ ልጅ ነክ።
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ ምርጥ ሰው ንግግሮችህ በጣም ደስ ይላሉ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Thanku Doctor 🙏👌👌
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ዶ/ር ወዳጄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@asteryesuf6879
@asteryesuf6879 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ፈጣሬ ይባርክህ
@yeshijoffe
@yeshijoffe 3 жыл бұрын
Besemaw besemaw yemaltgbew Doctor! Abo tebarek!!!!!!!
@tirhashabtemariam7204
@tirhashabtemariam7204 3 жыл бұрын
Dr. you are blessed . Sofi demo Egzabher gefto gefto gefto wede ekifu ymelsi👍🏿💕sh
@لتانل-ر7ك
@لتانل-ر7ك 3 жыл бұрын
እውነት ነው መስጠት ያስደስታል ዶ/ር ebs እናመሰግናለን
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ 3 жыл бұрын
አቤት ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት እውነቷን ነው እኮ የምትናገረው 🙏🙏🙏
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 3 жыл бұрын
ዴክተርዬ ተባረክልኝ መስጠት ረስቼው የነበረ ላይፍ ስታይል ነበር;;;; I promise you I will start giving since today!!!!
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 3 жыл бұрын
God blessed you!
@ameyoutube6762
@ameyoutube6762 3 жыл бұрын
ማነው ለኔ ስጦታ የሚሰጠኝ
@zen777
@zen777 3 жыл бұрын
On point. በመሰጠት ያለው በረከት ሲገባን ልማድ እናረገዋለን። Compliment is the BEST gift ever!!!
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 3 жыл бұрын
መቅዲየ ቆንጆ ፕሮግራም ነው። ዶር ወዳጄ ቡናውን እንዲጠጣ ጊዜ ብትሰጪው ጥሩ ነበር። ምናልባት ከጊዜ ጋር እየሮጥሽ ካልሆነ በጥያቄዎቹ መካከል ትንሽ ትንፋሽ ብትወስጂ ጥሩ ነው። የሆነች ቀልድ መሳይ መጨመር፣ ልክ የናንተን ቤት ሶፋ እንዳነሳሽው እውነተኛም ነገር ወይም ደግሞ ከሁነቱ ጋር የተመሳሰለ ነገር ቢሆን ለማለት ነው። ዶር ወዳጄ እንደስሙ ተወዳጅ ሰው ነው። መቅዲና ኢቢኤሶች አክባሪያችሁ ነኝ።
@Etubersethiopia26
@Etubersethiopia26 3 жыл бұрын
ውይ ዶ/ር ንግግርህ እራሱ ፖናዶል በለው ቀላል ይፈውሳል😍 እናመሰግናለን😘🙏 ገፅታህ ግም እኔን ብቻ ነው አህመድ ተሾመ(ዲቢ)ን የምትመስለኝ🙂 ደሞ 2የዘመኔ ምርጥ ሰዎች ናቹ😘✊
@shewitefrem744
@shewitefrem744 3 жыл бұрын
You are right bless you 🙏🏽
@wywy4082
@wywy4082 3 жыл бұрын
ወንድሞቻችን በሳኡድ አረቢያ እየሞቶ ነው እስቲ አይከፍልበትም ድምፃ ሁኗቸው ብዙ ተመልካች አላችሁ እደው በፍጣሪ ለአንድ ደቂቃ. ትንሺ. ቦታ ስጧቸው. እባካችሁ እባካችሁ ወገን ለወገን ደራሺ ነውና
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ 3 жыл бұрын
ዛሬ ባሌ ተያዘብኝ ብቾኝነት ዋጠኝ ኡፍፍፍፍ
@wagayealemu8755
@wagayealemu8755 3 жыл бұрын
Fetari..yiderslachewu
@mimimiri5952
@mimimiri5952 3 жыл бұрын
እያየሁት አላዳመጥኩትም ነበር የኢትዮጲያ ምሁር ጀግና ሁሉም ሰው እንደ ዶኩተር ወዳጀነህ ማሀረነ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጲያ አንድም ሸረኛ ተንኮለኛ ቀማኛ ባልነበረ እድሜ ከጤና ከልጆችህ ሳይነጥልህ ፈጣሬ በሰላም ያኑርህ
@AD-gv2fw
@AD-gv2fw 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ በጣምም አከብርሀለሁ ።እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልህ ።
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ከመቀበል መስጠት ያስደስታል ሰጭዎች ያድርገን
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@tigid9886
@tigid9886 3 жыл бұрын
He is just an amazing person....
@maryameenate1873
@maryameenate1873 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን የፕሮግራሙ አቅራቢዎች እባካችሁ እንግዶች ስኒውን የሚያስቀምጡበት ቴብል አዘጋጁ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 жыл бұрын
ትክክል አንዳዶቹ ሲኒውን መሬት ላይ ሲያስቀምጡ አይቻለሁ በጣም ያስፈልጋል
@alemzewd3178
@alemzewd3178 3 жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ መልእክት እድሜ ጤና ይስጥህ
@belaabay8903
@belaabay8903 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት እናመሠግናለን
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 жыл бұрын
የሚገርም ምክር ነዉ እዉነት ከዛሬ ጀምሮ ለመስጠት ልቤን አነሣሣህዉ ዶ/ር ወዳጄነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ ቤተሠቦችህ ከልቤ❤❤❤🙏🙏🙏
@nunualemu8183
@nunualemu8183 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ምክሮችህ አወራርህ በጣም ይመቸኛል 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@genetmessey2038
@genetmessey2038 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ መልካም ምክር ወደ ሰው ጆሮ እንዲደርስ ስላደረጋችሁ። ዶር በጣም የማደንቅህና የመከብርህ ሁሌም የምታስተላልፈው መልእክት አይመሮ ውስጥ የሚቀመጥ ለበጎ ስራ የሚያነሳሳ ለጤናም ጠቃሚ በመሆኑ አመሰግንሀለሁ። የመስተማሪያ ቻናል ካለህ አባክህ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ማሀረነ በጣም ማደቅህ ማከብርህ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ንግግርህ አይሰለችም!!!
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 3 жыл бұрын
ሁሌም ተወዳጅ ዶክተር ወዳጄነህ::
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዳጄ ኢቤስዎችም ጥሩ እርስ ነው ያቀረባቹ
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት ኢንተርቪው ትልቅ ስብከት ቃለ እግዚአብሔርን ነው ያስተማረን እማ አምላክ ትጠብቅልኝ ዶክተር ወዳጄ ✝️⛪❤🤲
@hanaemeshawtube4668
@hanaemeshawtube4668 3 жыл бұрын
Betam konjo temhert nw thank you tebarek
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ 3 жыл бұрын
አስደሳችና አስተማሪ ነው፣ እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄነህ።
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 жыл бұрын
❤ love you guys! ዶ/ር ወዳጄነህን ከልብ እናመሰግናለን።
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
Dr. Wodajeneh Thank you ✅ for teaching our children to uplift each other and we need to be nurtured THE POWER OF GIVING ✅
@feventessema4057
@feventessema4057 3 жыл бұрын
Thank you very much for inviting Dr.Wodageneh......he is our hero specially for positive thinkjing..wish you long live Dr.
@tefelalinegash890
@tefelalinegash890 3 жыл бұрын
መልካም አንደበት አንተም ስለሰጠከን መልካም ነገር እግዚአብሔር ይስጥህ
@aliatala1942
@aliatala1942 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ስጦታ መስጠት ማሪያምን እኛ ስንሰጥ እግዚአብሔር የጎደለንን ይሞላልናል እኔም በራሴ አይቸዋለሁ የሁልግዜ ምኞቴ ነው መስጠት!
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
እስይ ዶክተርን እንኳን ጋበዛችሁት , ዶክተር ዘመንህ ይባረክ
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
ውዲቷ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ ዶክተር ወዳጀነህ ትልቅ ሰው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ፈውስን የሚሰጥ መልእክት ነው ያስተላለፍክልን ሰጥተው ደስታን ካገኙ ሰዎች መሀል እንዷ ነኝ .. ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ሁላችሁም ሞክሩት 😍😍
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 жыл бұрын
😒
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 жыл бұрын
🔼
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 жыл бұрын
👍❤️❤️❤️❤️
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 жыл бұрын
እንዲት የተባረክ ነህ ።እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ቢኖረን ኖሮ ድህነት ይቀንስ ነበር። መድሀኚአለም ቅን ልቡና ይስጠን።
@meletsega6255
@meletsega6255 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ናህ እግዚአብሔር ይባርክህ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት አንተ ጥሩ ማህበራዊ ኑሮ አስተማሪ ነህ ! Keep up !
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 жыл бұрын
ዶ./ር ወዳጄነህ በጣም የሚገርም ድንቅ ሰው!
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ ስትናገር በደንብ መደመጥ ነው ታድለህ
@elfiteamanuel5035
@elfiteamanuel5035 3 жыл бұрын
Dr. Hulem biblically nachew I respect you my favourite Man
@teusewteketel2323
@teusewteketel2323 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄ ነህ ድንቅ መካሪ ነህ እናመሰግናለን
@yemwodish8642
@yemwodish8642 3 жыл бұрын
Thank You for your time
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 3 жыл бұрын
when i see Dr,i feel peaceful.
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 3 жыл бұрын
Wow what is a good lesson? ጊታ ይባርክክ ዳ/ር ማሃረና :: ብዙ ውስጣዊ ጥያቂዉቼን መለስክልኝ ::
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 3 жыл бұрын
Dr. Wedagenhe, thanks for the wonderful advice.
@mmg5475
@mmg5475 3 жыл бұрын
Thank you Dr. WM! Be blessed!!!
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 3 жыл бұрын
ዋው ዶክተር ወዳጂነህ አመሰግናለው
@lema9174
@lema9174 3 жыл бұрын
ወዳጄነህ፣ስወድህ፣ሁሌም፣የመድረክ፣መሪ፣ብትሆንልን፣ምግርህ፣በጣም፣ይጥማል፣ሰላማችሁ፣ይብዛ፣ሁላችሁም
@zgxd02
@zgxd02 3 жыл бұрын
Thank you Dr. We should Practice kindness and gratitude everyday 🙏🏿
@destalehulumyoutube7670
@destalehulumyoutube7670 3 жыл бұрын
ወረክ ሁሉ ሙሥሊሞችን ትመሥለኝ አለህ እሥላማውይ ትምህርቶች ናቼው አፍህ ላይ ያሉት ለአሥተምሮትህ እናመሠግናለን መልካም ሠው አላህ መንገዱንም ይምራህ
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 3 жыл бұрын
ኧርባክሸ
@abi8547
@abi8547 3 жыл бұрын
Dr. You are right thanks God bless you more and more 🙏 🙏🙏
@Ruti439
@Ruti439 3 жыл бұрын
My very favorite person ❤️❤️❤️GOD bless you my brother
@tigistnega6221
@tigistnega6221 3 жыл бұрын
ዶክተር።ወዳጄነህ ምርጥ ምሁር እግዛብሄር ይጠብቅህ
@sarasaid5419
@sarasaid5419 3 жыл бұрын
ዶክተር ዘመን ይባርክ
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 3 жыл бұрын
Dr wedajeneh maharene semeh erasu des yelal you are so humble , genius Neh asetemare
@anuuyusufe3318
@anuuyusufe3318 3 жыл бұрын
Absolutely tnx dr
@yohannesmulualem2988
@yohannesmulualem2988 3 жыл бұрын
Dr you are one of the best Ethiopian. Thank you for your advice.
@birukwolde3690
@birukwolde3690 3 жыл бұрын
Thanks dr.
@mamiemamie5830
@mamiemamie5830 3 жыл бұрын
እባክህን ከልጆችህ እናት ጋር ታረቁና አብራችሁ ኑር። በሚዲያ ሁለታችሁም መልካም ስዎች ትመስላላችሁ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።አሜን
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Dr wdajene thank you wonderful Man thank you Ebs.
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ። ዶ/ር ወዳጄነህ ጸጋውን ያበዛልህ !
@geletawadank8391
@geletawadank8391 3 жыл бұрын
True DOCTOR!
@melkamucord9880
@melkamucord9880 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው። ዋናው ስንሰጥ ከሌላው እናገኛለን ብለን ከምንሰጠው ይልቅ በመስጠት ላይ ያለው ደስታ ትልቅ ነው። መሆንም ያለበት እንደዝያ ነው።
@kibreworkierago4736
@kibreworkierago4736 3 жыл бұрын
God bless you D/r wdajenh
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
Big respect Dr pleases come in extended time
@hannafirdawoke6576
@hannafirdawoke6576 3 жыл бұрын
Dr. Wedagen Thank You for gave us excellent
@mercy9108
@mercy9108 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው !!
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 3 жыл бұрын
Great mind!!!Thank you very much Dr!!!God bless you and your family!!!
@yasinhasen9364
@yasinhasen9364 3 жыл бұрын
Dr አንተን ባዳምጥክ አልጠግብም እጅግ የተረጋጋ ና የበለፀገአእምሮ ባለቤት ነክ ከሚዲያ ለይ በጠፋ ደስ ይለኛል ለኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት ታስፈልጋታለክ
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 65 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 25 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 21 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 65 МЛН