እስቲ እናንተ ፍረዱኝ! ሚስቴ ደበደ'በ'ችኝ ላለው ባሌ ምላሽ አለኝ! ለሁለት ልጆቼ ስል ብዙ ጉድ ችያለሁ! Eyoha |Ethiopia | online

  Рет қаралды 464,357

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 3 100
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራም ይስጣችሁ አሜን
@meserethome3415
@meserethome3415 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@barkotbebete9744
@barkotbebete9744 Жыл бұрын
Ameen! D same to u
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
@@barkotbebete9744 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@kassalisa746
@kassalisa746 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 Жыл бұрын
በቅዱስ ቁርባን የተመሰረተ ትዳር ምንጊዜም ውጊያ ስለሚበዛበት በእናንተ ፍቅር ያልተደሰተ ክፉ መናፍስት ስለሚኖር አንቺ በመበርታት ወደ ፀሎት እና ጠበል በመሄድ ትዳራችሁን ለማትረፍ ከእግዚአብሔር ጋር ጥረት ብታደርጉ የተሻለ ነው፡፡ እንደሰው ብዙ ፈተናዎች ይኖራሉ እንደእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል እና እባክሽ እህቴ ለድንግል ማርያም ንገሪያት መልስ ታገኛለሽ ይህ ትዳር እንዲድን የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን፡፡
@mulugetmulu9970
@mulugetmulu9970 Жыл бұрын
ስታስፈራ ተቃጠለ
@helenberaki6941
@helenberaki6941 Жыл бұрын
Amen
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emebetbenti5162
@emebetbenti5162 Жыл бұрын
አሜን አሜን የሽዬ ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳቸው አሜን
@faranak67111
@faranak67111 8 ай бұрын
እውነት ነው
@endaleayenew5356
@endaleayenew5356 Жыл бұрын
ሶሲ እንደዚህ ፈገግታዋ ጠፍቶ ማየቴ በጣም አሳዝኔኛል:: ሶሲን በደንብ አውቃታለው: ከ7 አመት በላይ አቃታለው:: ከ9ኛ ክፍል እስከ university. ሲበዛ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነበረች:: ሁሌም ከሰንበት ትምህርት ቤት ቀርታ አታውቅም:: ብትምህርታም ቢሆን በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ ተማሪ እንደነበረች አስታውሳለው: በውስጣ የታመቀ የትወና ጥበብ አላት:: መንፈሳዊ ድራማዎችን በብቃት የምትወጣ እንቁ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርች: ከዚህ ሁሉ ግን እርሳን ለየት የሚያደርጋት ፈገግታ እና ሳቅ አይለያትም:: ሁሌ የምትስቅ እና የምትጫወት ልጅ እደነረች አቃለው:: ሲበዛ ትሁት እና እንስፍስፍ ልብ የነበራት የትምህርት ቤት ጋደኛየ ነበረች:: ዛሬ ግን እንደዚህ ከፍታት ሳይ በጣም ውስጤ አዝናል:: በእናትሽ ሞት እንዴት እንደተጎዳሽ ሳይ ደግሞ በጣም ተሰማኝ:: አይዞሽ ሁሉም ነገ ይስተካከላል:: አንች ከብርት የጠነከርሽ ሴት ነሽ:: የምታምኝው አምላክ ደግሞ ካንች ጋር ነው::
@libamenatyoutubechannel1550
@libamenatyoutubechannel1550 Жыл бұрын
አመሰግናለው! ልጆቼን በጥሩ ስነምግባር አባትም እናትም ሁኜ እያሳደኩ አዲስ ህይወቴን ሀ ብየ እጀምራለው።
@lizabellalulu1546
@lizabellalulu1546 Жыл бұрын
ሴይጣኑ ተዋህዶ ቤት ነዋ መጨረሻችሁ ይህ ኑው
@user-sd3ll3bm1n
@user-sd3ll3bm1n Жыл бұрын
@@lizabellalulu1546 አርዮስን አምላኪዎች እዛው አዳራሽሽ አፍሽን ክፈች እንደፈለግሽ ዝለይ ኦርቶዶክስ አለመሆን አለመመረጥ አለመታደል ነው
@lizabellalulu1546
@lizabellalulu1546 Жыл бұрын
@@user-sd3ll3bm1n አርዩስማ እናንተ ገና ጌታ እየሱስ ሲባል የምትደነግጡ አፍሽን ማላቀቅ ትተሽ ወደጌታ ወደተሰቀለልሽ ብቻ እይ እዛ ፈረንጅ ስል ከምታስመልክ ሃይማኖት ወጠሽ
@kidistgetu4757
@kidistgetu4757 Жыл бұрын
@lizabela lulu... ዶንቆሮ የሰማ ቀን ያብዳል የተባለ ለናተ እኮ ነው:: ክብር ይግባውና ኢኛማ ኢየሱስን ካወቅን 2000 ዓመት ሆነን እኮ አልሰማሽም እንዴ? ... አርዮስ እኮ ሊተር ነው ኢሔን እንኳን ሳታቂ ነው አፍሽን የምከፍችው... በአባቶቼ መንገድ የጠበቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!!
@hilinaendris7547
@hilinaendris7547 Жыл бұрын
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም በጣም አስተዋይና ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት ይሄን ያህል አመት ችለሽ መኖርሽ እራሱ ከባድ ነው የኔ እህት ከላይ የተሰጠሽ ፀጋ ነው በርትተሽ ፀልይ የሰላሙ የፍቅሩ ባለቤት እግዚአብሔር ቤታቹህ ይግባ
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 Жыл бұрын
እሷን አቅርባችሁ ሃሳቧን እንድንሰማ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን. እህቴ በጣም ተረድቼሻለሁ አንዳንድ ባሎች የኔንም ባል ጨምሮ በሰው ፊት ጥሩ መስለው በመታየት ቤታቸውን ወይም ትዳራቸውን የሚበድሉ አሉ. እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው. ልጆች ደግሞ እናታቸውን መጥላት ሳይሆን ለአባታቸው የተለየ ፍቅር ያሳያሉ . በአብዛኛው እናት ደግሞ ከልጆቿ ጉዳት ይልቅ የራሷን ስቃይ ትመርጣለች. እግዚአብሔር በቤታችሁ ሰላም ያውርድላችሁ ነው ፀሎቴ በዚህ እድሜያቸው ልጆቹ ህሊናቸው ባይጎዳ ደስ ይለኛል.
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n Жыл бұрын
በትክክል ፣
@malakuamadeamadegichamo450
@malakuamadeamadegichamo450 Жыл бұрын
አሁን እሱ ወይስ እሱዋ ተበዳይ የልጅ ፊት ጠበሰ በጠበሰ ነው ያአንቺ ግን በጣም ስሙዝ ነው አንቺ ምስቱ ሆነሽ እንዴት ወንድ ልጅ ትደበድብያለሽ ?
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@lea677
@lea677 Жыл бұрын
Ewnet new, ye bet qega ye wichi alga mibalut aynet new
@saedali8912
@saedali8912 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል ያንዱን ብቻ ሰምቶ ስው ለፍርድ ይቸኩላል ጎመን በጤና
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
እንቁ ሴት ናት እግዚአብሔር የድካሟንና የእውነተኝነቷን ይክፈላት።
@asfawbeshahwured1719
@asfawbeshahwured1719 Жыл бұрын
Betam gelese ena ketetegna set
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
I agreed 👍
@user-cw2ip7mb2g
@user-cw2ip7mb2g 6 ай бұрын
amen
@hiwotbelguda7016
@hiwotbelguda7016 Жыл бұрын
ምን አይነት ብልህ እና አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
ሠዉዬዉግን አይመጥናትም ለምን በእወቀት ትበልጠዋለች በጣም smart ነች
@realityshow1713
@realityshow1713 Жыл бұрын
ዉስጧን ኑሮዋን እሷ ራሷ ታዉቀዋለች ደጅ ሆነን መፍረድ በጣም ከባድ ነዉ እሷ ጫማ ዉስጥ የገባ ስለሌለ ፍርዱን ለ ላይኛዉ ጌታ መተዉ ነዉ። እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ትክክል
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በትክክል
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
ቅመሞችየ ከስደት መልስ ጭቅጭቅ ንዝንዝ የሌለበት ፏአ ያለ ትዳር ይስጠን አቦ
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
Agbign please, tidar felagi negn ❤💍💍💍💍💍💍💍
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
@@weyzendero እኮ ኮሜንት ላይ ትዳር ፍለጋ ሀሀሀሀ
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
Men larg chenekegn
@tgbulcha3381
@tgbulcha3381 Жыл бұрын
አሜን
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Жыл бұрын
❤ ስለ እውናት በህይወቴ እንደዚህች አይናት እህት አንደበተ ርቱዕ እህት በዘመኔ አይቼም ሰሚቼም አለውቅም ። ልቅም ጥንቁቅ የሆናች ልዩ ዕይታ ሰፊ ልብ ያለት እህት ሚስት እናት የሆናች እራሷንም ሆና ሀሳቧን በትክክል የሚትገልፅ በቃ የመጀመሪያዬ ናት ። ለምን ቢትሉኝ በጋዜጣኝናት ለ 30 አመታት በመንግሥት ሚዲያ አገልግያለሁ ! ብዙውን ህብራተሰባችንን በተላያዩ ጉደዮች የመነጋገር እድሎች አግቻለሁ ። ስለዚህ ይህችን እህተችንን አንደበት የሚመጥን አለያሁም ። ስለዚህ የሚላው ቢኖራኝ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ልቧ መሻት የልቧን ይስጣት ከማለት ያለፈ የሚላው የለኝም ። ወንድማችን ጋዜጣኛ አለምሰገድ አንተንም አለመማስገን ከበድ ነው ከልብ አማሰግናለሁ ። የጋዜጣኝናት ድርሻህን በትክክል ታወተሀዋልና በርታ ።
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይጎብኝ ልጆቻችሁን ቤታችሁን አትበትኑ በጸሎት በፆም በስግደት ቀንበሩን ስበሩት ክፉ መንፈስን ቅዱስ እግዚአብሔር በዱር በገደል ይስደድላችሁ አይዞሽ እህቴ ሁሉንም እግዚአብሔር ያዉቃል በርቺ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሁሌም ሰዉ አዳማጭ ነህ እርጋታህ በጣም ልዩ ነዉ ታድለህ ❤
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድን አለማመስገን ንፉግነት ነው👍👍
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
በጣም የምር የሠወችን ሞላር ይጠብቃል
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 Жыл бұрын
ውሸታም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-dd9dl6ye1r ውዶቼ ደምሩኝ
@wendesengetaneh5971
@wendesengetaneh5971 Жыл бұрын
Ewnet new
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Жыл бұрын
Weyne America bemetach 10 amet tikefededalech
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Жыл бұрын
ከኔ ተሞክሮ ሚስጥረ ትዳር ለናንተ 💝💝💝 እኔ እና ባለቤቴ በሳምነት ቢያንስ አንድ ወይም ሁለት ጊዜ እንኮራረፍ ወይም እንጣላ ነበር። እህቴ በትዳር አለም ውስጥ አንድ ትልቅ ቁም ነገር ልንገርሽ። የኔ ትዳር ቅዱስ ነው የሚልሽ ባለ ትዳር ወንድም ሆነ ሴት ካለ እውነት እውነት እልሻለሁ እጅግ በጣም ውሸት ነው። በእርግጥ የተጋቡ ሰሞን እስከ አንድ ሁለት አመት ጥል ላይከሰት ይችላል። ከዚያ በኋላ ግን አንዳ አንድ በጣም ጥሩ ትዳር ነው የተባለ ትዳር ቢያንስ በሳምንት አንዴ ወይም ሁለቴ መኮራረፍ ወይም መጣላት አለ።ጥሉ በእናንተ ትዳር ላይ ብቻ የተከሰተ መስሎሽ እንዳትሸወጂ። አንዳንድ ቦታ ደግሞ እስከ መደባደብም እስከ መደማማትም ሊኖር ይችላል እና በትዳር ወስጥ ያለ ጥል ደግሞ ቂም አይያዝም ። በተለይ በተለይ በመሃላችሁ ልጅ ካለ ደግሞ መቻል የሌለበት በደል እንኳን ተችሎ ማለፍ ግድ ነው። በመሃል ልጅ የነበራቸው የአብዛኛው ትዳር ተፋቺዎች ፍቺው ከተፈፀመ በኋላ በጣም የሚቆጫቸው ነገር ቢኖር በጥል ምክንያት ፍቺ መፈፀማቸው ነው።በጣም የሚገርመው ደግሞ ይህ ሁሉ የጥል ዘመን ያልፍእና ምንም ነገር እንዳልተከሰተ ዳግም ቅልጥ ወዳለ ፍቅር እና ፍፁም መተሳሳብ የሚመጣበት ዘመን አለ። እሱም ልጆቻችሁ ይደርሱ ጥፋተኛውን ለይተው በፍፁም ሚዛናዊነት ዳኝነት እማዬ አንቺ ጥፋተኛ ነሽ አባዬ አንተ ጥፋተኛ ነህ ተብላችሁ በልጆቻችሁ የምትዳኙበት ዘመን አለ ።ያን ዘመን እንደምንም በትዕግስት ችላችሁ ከደረሳችሁበት ቤታችሁ ዳግም ሰላም ፍቅር እና መተሳሰብ እንደ አዲስ ይነግስበታል። ድንገት እንኳን አንዳችሁ ቤት በጊዜ ካልገባችሁ ምን ገጠመው ምን ገጠማት የምትባሉበት ዘመን ተመልሶ ይመጣል። ችግሩ መከራው እና ጭቅጭቁ ይረሳእና ስለ ልጆቻችሁ ወግ ማዕረግ ማየት ነው የምታስቡት።ይህ አለም ላይ ያለ ትዳር ሁሉ እንዲህ ሆነው ለዚህ የበቃው። የትዳር አለም ሂወት የተባረከ እና ስኬታማ ሊሆን የሚችለው በመጀመሪያ ቤታችሁ ውስጥ ፈሪሃ እግዝሃቤር ሲነግስ ብቻ ነው እንጂ ፍፁም ፍቅር ስላለ ወይም ብዙ ገንዘብ እና ሃብት ስላለ ወይም ለትዳርህ ጥንቃቄ ስለምታደርግ አይደለም።
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Жыл бұрын
የኔ እህት ይሄ የአንቺ አሳብ ነው እሷ ግን በጣም ሀይለኛ ነት እግዜርን የሚያቅ ስው እንዴት ስድብ ትሳደባለች አልፈነክትኩም ብላለች አሁን እሷ መሆኖ እኳን ቢታወቅ አይገማትም
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 Жыл бұрын
እውነት ነው🙏❤
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ምርጥ ምክር
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 Жыл бұрын
በትክክል ስለ ትዳር ገልጸሽዋል አንድ ነገር ብቻ ልጨምር በየሚድያው እውነት የማይመስል መሞጋገስ ውሎ እያሉ የሚለቁ ዩቲዩበሮች አሉ እሱን እያዩ የሚሸወዱ ብዙ ጥንዶች ይኖራሉ እኳን ሰው ለሰው እግርም ይጋጫል በትዳር ብዙ አለመስማማቶች ኩርፊያዎች አሉ። ትዳር ነው የሚባለው እነዚህ ችግሮች አልፎ አብሮ መዝለቅ የቻለውን ነው። ፊልም የሚመስል ነገር እየተመለከትን እውነተኛው አለም እንደዚህ አይደለም ።ችግሮች አሉ እና በትዕግስትና በብልሃት እንለፈው።
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Жыл бұрын
አቦ ነፍስ ሴት ነሽ እኛ ሴቶች ለልጆቻችን ስንል መወሰን አቅቶን ለፍተንም ከባል ዘለፋ ነው ምላሹ ጀግና ነሽ በናትሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ፡፡
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ጀግና አቅምሳዋለች
@lamritube8297
@lamritube8297 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን መወስለት የለመደ ወንድ መቼም አይስተካከልም ውሸቱን እዬደራረበ ሠላምሽን ነው የሚነሣሽ አንቺ ጠንካራ ሆነሽ ልጆችሽን አሣድጊ
@anubana
@anubana Жыл бұрын
ሰውየው ድንቅ የንግግር ክህሎት እንዳለው ያስታውቃል፡እሷ ብዙ ጉዳት እንዳሳለፈች ግን እሙን ነው።🥺
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Жыл бұрын
She is much smarter than him. Very humble and intelligent woman. She need her peace. She struggled so long for her marriage. But this guy is not deserving this outstanding woman. She's articulated and she's really amazing. She didn't expose everything in public. Decent woman. God bless here and her children.
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@daginar1915
@daginar1915 Жыл бұрын
Exactly she wonderful she is not like her she was clothed her personality
@haimibogale4451
@haimibogale4451 Жыл бұрын
Exactly my thought
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
True true true 💞🙏
@elenigemechu3994
@elenigemechu3994 Жыл бұрын
Exactly 💯
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
ብዙሀኑ ሴት እንድህ ነዉ አይዞሽ አንድ ቀን ሂወትሽ ይስተካከላል ይሄ የ እባብ ምላስ እኛን ሊያታልል ብዙ አልፈናል ስንት ወንድ አለ ግን
@alemayehusisay4598
@alemayehusisay4598 Жыл бұрын
ወንድሜ ፍቃዱ በዜ ውስጥ ሁነክ በማየቴ አዝኛለሁ ሁኖም ግን የድሮው ፍቃዱን ቲያኒሲ ወስዶታል ብየ አምኛለሁ ምንም ሰው የማያስፈልገው በአምላክ የሚታመነው ፍቃዱ የት ሂዶ እንደሆነ ባይገባኝም ግን ከሁለቱ ቃለ ምልልስ እንደተረዳሁት ባለቤቱን አደንቃለሁ ፍቄ ግን የወንድምክን ጉዳይ እንደምክንያት ባትጠቀምበት ደስ ይለኛል ይበቃል ። አየክ አንዳንዴ ነገሮችን የስንፍናችን መልካም አጋጣሚ አድርገን መጠቀም ጥሩ አይመስለኝም አሁንም እንደ ወንድም የምልክ ጭንቅላትክን አሳምነክ ወደ ቋሚ ስራ ግባ ሊላው ይበቃል ፍቼ ፍቼ ነው ምንም አስተማሪ ፍቼ የሚባል ነገር የለም አታሽሞንሙነው እሽ።
@rahelmulatu3048
@rahelmulatu3048 Жыл бұрын
እንደኔ ግን አንቺን ነው የተማርሽ ብዬ መናገር የምፈልገው 🙏🙏🙏ላመስግንሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ላንቺ ያድርግ እግዚአብሄር ያጽናሽ የወላጆችሽን ፍቅር ሳላመሰግን አላልፍም 🙏🙏🙏ነብስ ይማር 😍😍😍
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ካሉት ጋዜጤኞች ጋዜጠኛ አለምሰገድ የተረጋጋ፣ እና መልካም ሰው ስለሆነ ሚችት ብላቹህ ምትሰሙት እስኪ አሳይኝ🙌🙌🙌🙌
@bekelechwoude8062
@bekelechwoude8062 Жыл бұрын
She is soooooo buitifull.
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
Mist felagi negn, agbign please 💍❤
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
@@weyzendero እሽ፣ ግን እንደሱ መልካም ሰው ነው ምፈልግ
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
@@Kiku-Kiki kesu yeteshalku negn, memesadek ayhunebegn enji, misten kerase yebelete yemewedat aynet sew negn
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
@@Kiku-Kiki anchin kagebahu, beka lela men efelegalew
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j Жыл бұрын
እኛ ሴቶች ለልጆቻችን ስንል ለትዳራችን ስንል ብዙ ነገር እንችላለን🤗
@derebaebdorssisa3915
@derebaebdorssisa3915 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔጨዋ እህት 🥰🥰🥰 እንኳን መጥተሽ ሀቅሽን ተናገርሽ! አንዳንድ ሰነፍ ባሎች የፈሲታ ተቆጢታ ናቸው።
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ❤❤ ከእሱ እንደሰማነው አይለኛ ሴት መስለሽን ነበር ግን ሁኔታሽ ሁሉ ያስታውቃል መልካም ሴት እንደሆንሽ ስነምግባርሽ ❤❤ አሁን አንዴ እይወት ነው ገብተሽበታል ልጆች አሉ እና እንደአንድ ክርስቲያን ሁሉን ለማሸነፍ መበርታት አለብሽ ችግሩን ፈሊጊና ታገይ ባለቤትሽንም ቤትሽንም አትርፊ ያም የሚሆነው በእግዚአብኤር እርዳታ ነው መፀለይ ስለመናፍስት ትምህርቶችን መከታተል ወንድሙም የታመመው እሱም እንዲህ የተወዛገበው የቤተሰብ ጣጣ ይኖር ይሆናል ስለዚህ በፀበል በሱባይ ስለመናፍስት የሚያስተምሩ አባቶችን ወንድሞችን ትምህርት ሳትነቅፊ እስቲ ተከታተይ አሁን ሁላችን ቤት ያልተረዳነው ብዙ ችግር እንደዚው ነው እና አይዞሽ ይህን ጥንካሬሽን ከእመብርአን ጋር ተጠቀሚበት ይቅርታ ግን 🙏🙏 እግዚአብኤር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤😭😭😭😭
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 Жыл бұрын
@Marta Ethipian እውነት ነው የኔ እህት 100% እስማማለሁ እጅግ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸው ይሄ የክፉ መንፈስ ስራ ነው ይገርምሻል የኔም ታሪክ ከሷ ጋር በጣም ይመሳሰል ያለፈበት ብቻ ነው የሚያውቀው እግዚያብሔር ለሁላችንም ልቦናውን ያድለን
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
በትክክል
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
👍👍👍
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
እኔ ለጋዜጠኛ አለም ሰገድ ታደሰ ትልቅ ክቡር አለኝ እናተስ🙏🙏🙏
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ
@alyabeshir8203
@alyabeshir8203 Жыл бұрын
እኔም በጣም
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ትዳር ፍቅርን ይስጥልን እውነት ሰላም አውርዳቹህ ልጆቻቹህን አሳድጉ ልጆቹ በጣም ይጎዳል
@3shumanitymoralityandtruth135
@3shumanitymoralityandtruth135 Жыл бұрын
What a brave wise woman! I didn't finish the interview with him for I see him trying to act as a philosopher
@fikerkebede3264
@fikerkebede3264 Жыл бұрын
Ene erasu mayetm mesmatem asteletogn never afe chole new
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ወገኖቼ አትፍረዱ በሁሉም ትዳር እንከን አይጠፋም ማን ፈራጅ አደረገን ፀልዩላቸው
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
Tebareki
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ይመልስላቸው
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ትክክል
@king_maker9285
@king_maker9285 Жыл бұрын
Is the pray of Idiot Tigrie is goes to Deviel or God 😂😂😂😂?
@user-km4we8rf2q
@user-km4we8rf2q Жыл бұрын
ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ይላል የሃገሬ ሰው እንኳን ተገላገልሽው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ቀረሽበት አመለጥሽው ሺ አመት አይኖርም እያቃጠለ የአንቺን እድሜ ነው የሚያሳጥረው አምላክሽን እያመሰገንሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ።
@semuyazeru1220
@semuyazeru1220 Жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ነሽ ተረድቼሻለሁ
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እውነታውን ሚያቅ አንድዬ ፈጣሪ ነው ባሁን ሳአት ወዶቹ ጥቅም ብቻ ሆኑ የሰው ሃቅ ለያንድ አንዱ በምድርም በሳይ ቤትም አደጋ ነው ለግዜው ቢበላ ቢጠገብ መጨረሻው የከፋ ነው እህቴ ከዚህ ውስጥ ምንም ማያቁ ልጆችሽን አንችንም አውጪ
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉን አለማደንቅ አይቻልም በጣም ጎበዝነዉ
@alyabeshir8203
@alyabeshir8203 Жыл бұрын
ya
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@alyabeshir8203 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@asenakubelete51 ውዴ ደምሪኝ
@lilibeza
@lilibeza Жыл бұрын
@user-iI2ks3wy4I I added you thank you
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
ከሁለት ወገን መስማትን የመሰለ ነገር የለም። ሴትየዋ አንደበተ ርቱእ ፣ጨዋ፣ ተጠንቅቃ የምትናገር ምርጥ ሴት👍ጋዜጠኛው 1ኛ ነህ👌ሰውየው ድሮም አላማረኝ ምላስ እና መፈላሰፍ አብዝቶ ነበር።ከሱም ብሶ ደግሞ ሌላ👩።የእርዳታ ብር የትም አያደርስም።ሰርተህ ግባ ወንድሜ እኛ ሴቶች ሰነፍ ወንድ አንወድም።የገንዘብ እጥረት እያለ ተፍ ተፍ ብለህ ብር እንደማምጣት ቤት ቁጭ ብለህ አብሲት ብትጥል ጎበዝ የኔ ባል አትባልም።"የቅቤ ቅል" አለች😂
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 Жыл бұрын
Enem alamir bilogn hula alichereskutim neber mefelasef abizto neber 😂
@fayzafayz9816
@fayzafayz9816 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ እውነት ነው ወንድ ልጅ አንዱ ባይሳካለት ሌላ ስራ ተፍ ተፍ ብሎ መስራት አለበት ቤት መቀመጥ የሚየበዘ ወንድ ሴታ ሴት ነው የሚሆነው መከባበር አይኖርም
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
😂😂😂
@fkadugiru9956
@fkadugiru9956 Жыл бұрын
ልጅቷ ስታወራ ህግ በማይነካት ሰው እንዳይፈርድባት የመስለኛል ልጁላይ ችግር የለም ማለት አይደለም
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ለምትናገረው ነገር ተጠንቅቃ ነው የምር አድናቂዋ ነኝ እርግት ያለች ሴት ሀይማኖትን ጠንቅቃ የተረዳች ሴት ናት
@dinkineshbeyene5971
@dinkineshbeyene5971 Жыл бұрын
እውነት ነው ሶሲዬ ፍቅር በአንደበት ብቻ ሲሆን ሽንገላ ነው የሚመስለው ለማነኛውም በፀሎት በርቺ!!
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
ልጅቷ በእምነቷ ጠንካራ ናት እየፈተናት ይመስለኛል ፀልይ በርች ትዳርሽን አስተካክሊ ፈጣሪ ይርዳሽ
@sosenawolde5421
@sosenawolde5421 Жыл бұрын
She is very matured. I like how she selects her words carefully. Being dragged to a media with accusations of an assault and hold an interview with such calmness, is a matured women’s business. May the Good Lord lead your way according to His will.
@samizina7045
@samizina7045 Жыл бұрын
Definitely agree with ur view
@genetaddisu531
@genetaddisu531 Жыл бұрын
Perfectly said.
@fatimahfatimah3642
@fatimahfatimah3642 Жыл бұрын
👍👍👍👍👌
@emu3288
@emu3288 Жыл бұрын
Exactly!
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከውጭ አልጋ ከቤት ቀጋ ከሆና ትዳር ይሰውራቹሁ ሲቀጥል ከሱ ይልቅ እሳ በጣም ጀግና ናት ምክንያቱም እናትና አባት ያልስታመመውን አቹ እሺ ብለሺ መቀበልሺን ለዛውም ከልጅቹ ጋ በጣም አድናቂሺ ነኝ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
@@hasefah3808 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል በቅንነት ኑ በእናታቹ
@haimanotaletah9447
@haimanotaletah9447 Жыл бұрын
I agree with you
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
የአለም ሰገድ ወዳጆችክ በዝቶአል ይጨምርልክ አንደኛ ነክ በርታ ኮመንታተሮች ደስ ይላሉ ላንተ ያላቸው አክብሮት ለዚ ውሉ የአንተ ሚዛንነውና በርታ ወንድማችን ምርጥ ምርጡ ይገባካል
@fekertcherent3986
@fekertcherent3986 Жыл бұрын
የኔ ናት አንዳድ ባሎች እንዲ ናቸው የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ እኔ ተረድቼሻለሁ ልጇችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ነሽ ብዙ ባትናገሪም ውስጥሽ ያለው እውነት ከቃል በላይ ነው የምር ደግሞ አንቺን ያቀረበውን ጋዜጠኛውን አመሰግናለሁ እኛ የኢትዮጵያ ሴቶች ብዙ መከራን የምንሸከም ደግሞም በአደባባይ ማውራት የማንፈልግ ነን ግን ግድ ሆኖ በአደባባይ ወጣሽ እንጅ እጅግ ሀይማኖትሽን የምታከብሪ ሴት መሆኔሽ ያስታውቃል ተባረኪ አይዞሽ ሁሉም ይፋ ይወጣል ግን እስከዛው በአምላክሽ ፊት ሁኚ አይዞሽ
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
በትክክል ተባረኪ
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil new
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ናት ታስታውቃለች በእግዚአብሔር ቃል የታነፀቺ ትመስላለች
@hillinagirma1422
@hillinagirma1422 Жыл бұрын
በቤት ሞገስ: ቅመም ናት ። she is an exemplary wise woman. Her choice of words, the way she behaves, her calmness is amazing. She can be a role model to many.
@ethiopiaethiopiawi5503
@ethiopiaethiopiawi5503 Жыл бұрын
I agree 100%
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
I agree she is very honest
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@jemalaliyegendo5441
@jemalaliyegendo5441 Жыл бұрын
ከዱሪዬ ጋር መኖር ከበድ ነው። እቺ ልጅ በጣም የተጎዳች ይመስለኛል ።
@fitsumk9592
@fitsumk9592 Жыл бұрын
She is so matured and humble may God help her with her life 🙏🏽
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እውነቱን የት እንዳለ የአለማቱ ጌታ ይወቅ እኛ ምንም አንልም ብቻ አላህ በትዳር ተሳስረው ለሚኖሩ ሰዎች ፍቅርና መተዛዘኑን ይጨምርላቸው ፀብ የለለበት የደስታ ትዳር ይስጠን
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ዝም ማለቱ ይሻላል እነሱ ጋር ችግር አለ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
አሜን እህት
@tigistgebeyehu1965
@tigistgebeyehu1965 Жыл бұрын
@@gfg4073 ........
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h Жыл бұрын
አሚን ውድ
@yafetabel2474
@yafetabel2474 Жыл бұрын
ብርቱ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ !ባልሽ ፈላስፋ ቢሆን ያዋጣዋል!
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Жыл бұрын
ፈላስፋ 😅😅
@yafetabel2474
@yafetabel2474 Жыл бұрын
@@user-bz9ly1fs8k አድርጌሻለሁ!
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
@@yafetabel2474 አሰግናለው
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@ethiopiabetiezemenu4960
@ethiopiabetiezemenu4960 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ጠንካራና አስተዋይ ፣መካሪና ታጋሽ፣ታማኝና ታታሪ፣ሩህሩህና ሳቂታ ከሆኑት ውብ ከሚባሉት እናቶች መካካል አንች ነሽ፡፡ትዳርሽ በፈተና የተመሰቃቀለ ሁኖብሻል፡፡እግዚአብሔር ሰላሙን ሁሉ ያምጣልሽ እህቴ፡፡ የግቢ ጉባኤ ሰብሳቢ ሁኖ ሰዎችን ሲያስተምር ጉባኤውን ሲመራ የነበረው አራሱን ሳያውቅ ነው ; ደግሞ በጣም ይወድሻል፡፡ ሱባኤ ግቡ በርትታችሁ ጸልዩ ፡፡ ልጆቻችሁ እንዳይበተኑ የወላጅ ፍቅር ተለይቷቸው እንዳያድጉ ፡፡የሽንገላ ቃላት ን አስወግዱ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን፡፡
@baneyasegene1921
@baneyasegene1921 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነች በንግግሯ ጠንቃቃ ነች
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
እዉነታዉ ከሚስትየዉ ነዉ ያለዉ እሷ የምትፈልገዉ ቋሚ ስራ ኖሮት ለልጆቻቸዉ ዋስትና ያለዉ ኑሮ ነዉ ፍላጎቷ ።ሰዉየዉ ጭራሽ አሑንም ተጨማሪ እርዳታ ቢያገኝ ነዉ ፍላጎቱ የገንዘብ እርዳታ ባገኝ ትዳሬን እመራ ነበር ብሎ ነበር ሰዉየዉ ሰርቶ ማግኘትን ሳይሆን በእርዳታ መልኩ ገንዘብን ማግኘት ይፈልጋል ።ይህ ደግሞ የትኛዋም ሚስት አትመርጠዉም ወንድ ልጅ ሰርቶ ሲገባ ነዉ ማእረጉ ሰዉየዉ ፈላስፋ ነዉ። ለማንኛዉም ለማንኛዉም ይችን የመሰለች ትሑትና በአስተዋይ ሴት እንዳይከስር ልቦና ይስጠዉ አስተማሪ ፍቺ ምናምን እያለ ሰዉን ከሚያወዛግብ ይሔዉ ነዉ በቃ።
@amarechhiruy1300
@amarechhiruy1300 Жыл бұрын
ትክክል በባልየው በጣም ነው ቅር ያለኝ ደሞ ፃድቅ መስሎ መቅረቡ ለማንኛውም እግዚአብሔር በቤታቸው ጣልቃ ይግባ
@weyniande3214
@weyniande3214 Жыл бұрын
የእውነት አስተዋይ ብቻ አይገልጻትም በዛሬ ግዜ የትኛዋ ሚስት ናት የባል ዘመድን የምትቀበል።እግዚአብሄር ያክብርሽ.።
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
ሰውየው አሁንም በውስጥ እየገባ የሆነ ካባኒ አለ ኑ እንስራ አሰያለ የመዳም ቅመሞችን እያጭበረበረ ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አገኘሽዉ በትክክል ሴት ወጣ ብሎ የራሱን ስራ ሲሰራ ደስ ይላታል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
eko yha weslta be ethiopiya hzbe cemer yeqeldewe qeldena
@ziy7130
@ziy7130 Жыл бұрын
አስተማሪ ፍቺ ብሎ ይህችን ውብ እና አስተዋይ በሳል ሴት አጥተሀል…አንዳንድ ወንዶች በመጡበት ማንነታቸው ሚስቶቻችሁ እንዲሸከሙአችሁ ትፈልጋላችሁ….አላስፈላጊ ባህሪአችንን እናስተካክል
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Жыл бұрын
ውበት ብቻ ምን ጥቅም አለው ይውስጥ አይበልጥም
@ziy7130
@ziy7130 Жыл бұрын
@@tigeadam1992 ውበት የሚለው ብቻ ነው የተነበበልሽ🤔?
@mrvip2706
@mrvip2706 4 ай бұрын
ውበት ማለትኮ የውስጣንም ማንነት ይገልፃል😊​@@tigeadam1992
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ አለምየ ስወድህ ሺህ አመት ኑረልን!!
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በሁለቱም መፍረድ አይቻልም ይሄ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነዉ በንስሐ ወደፈጣሪ ቅረቡ መልሱን ከሱ ታገኛላችሁ ለኛ ትዳር ላልጀመርን ትልቅ ትምህርት ነዉ 👍
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ትክክል ወደ ፀበል ይግብ
@ewekassa5522
@ewekassa5522 Жыл бұрын
እውነት እሷ ጋ ያለ ይመስለኛል።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ደም የለመደው መንፈስ ነው የሚስፈነክታት እንጀ እጀራ እየጋገረ ?ባልዋን ትጠረጥራለች
@parrot_7889
@parrot_7889 Жыл бұрын
እኔ አንብቤዋለው ተባብሩኝ ውድ ያአገሬ ልጆች ሥ____በማድርግ እባካችው!!!🙏💕🌻💫🕊
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😁😁😁ምን ትምርት ነው 😁😁እያስፍራሩን እንጂ 😳😳😳አረ ውድያ ትዳር 😂😂እያል ነው እንኩን ልንማር
@great8824
@great8824 Жыл бұрын
እኔ ግን መጀመሪያም እሱ ሲያወራ ውሸት እንደሚያወራ ገብቶኝ ነበር እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እንድህ አይነቱን ልብ ሰባሪ ሰው እግዚአብሔር ያስታግስልሽ
@user-ms5hl1ll3l
@user-ms5hl1ll3l Жыл бұрын
እኔ እራሴ እየፈጠረ እንደሚወራ ተረድቼ አልጨረስኩትም ቪዶዉን
@lemlemkebede8622
@lemlemkebede8622 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያጽናሽ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ጥሩ አስተሳሰብ ያለሽ ጨዋ ንግግርዋ ቁጥብ እውነትን ይዛ አምትናገረው እሚያሳዝነው እንደዚች አይነት አስተዋይ ሚስት ሊያጣ ነው ልብ ገዝቶ ትዳሩን ቢጠብቅ እና ልጆቻቸውን በጋራ ቢያሳድጉ ልቦና ይስጠው እርዳታ ለምዶ ስራ መሠለው መሠለኝ
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 Жыл бұрын
Mashiallah she is such a wise woman! I'm so proud of her the way she talk! Wish u the best life in your future! Mogni new baluwa enji echin yemeselech mist ket yigegnal! Gin chigiru beka endegena hanymoon mehed alebachew !tinish Zena bilu yistekakelal tidaru yimeslegnal!
@ddesiy6325
@ddesiy6325 Жыл бұрын
ይህ መንፈስ ነው በፀሎት እና በጠበል በንስሐ በርቱ
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
በትክክል
@meazawondsen2841
@meazawondsen2841 Жыл бұрын
የእውነት ለካ ትዳር እንደዚህ ከባድ ነው ውጪውና ውስጡ ይለያያል እጅግ በጣም ያስፈራል
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
አትፍሪ ለትዳር መስረቱ ግልፅነት ነው:: ድብብቆሽ ካለ ነገር ተበላሽ ማለት ነው::
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 Жыл бұрын
እኔ ይቅርብሽ ነው የምለው 😢
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 Жыл бұрын
እኔስ ጦርነት ነው የሚማስለኝ ትዳርን በተለይ በዚህ ዘመን
@haregewoinhailu5906
@haregewoinhailu5906 Жыл бұрын
Wow! I can read your internal pain without telling us publicly. What a blessed woman you are! You know what you will be blessed million times through your kids! You will never go away from my head for the rest of my life!
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e Жыл бұрын
ሰላምህ ብዝዝት ይበልልን ወንድማችን አለም ሰገድ❗❗🔷🇪🇹🕊
@marudesta4658
@marudesta4658 Жыл бұрын
she is million times matured and reserved than he is. She is also exactly right when she said how on earth would a divorce like this watched on national tv serve as a lesson for others.
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@Litta107
@Litta107 Жыл бұрын
@@asenakubelete51 ደምሪን ልደምርሽ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
ልጂቱ ሰታሳዝን 🤔🤔🤔🤔😍😍😍ይሄ ቀጣፊ ጮሌ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
eko yeha werda edma lkun eylmene libela tu
@masataweshmasatawesh449
@masataweshmasatawesh449 Жыл бұрын
ትክክል
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
ትክክል እውነት አላት ልጅትዋ ብዙ ጫና ውስጥ እንዳአለች ከንግግርዋ መረዳት ይቻላል
@user-yf4ni8bh6e
@user-yf4ni8bh6e Жыл бұрын
ተስማምተው ለማየት ያብቃን ግን ትልቅ መንፈስ አለ ተያይዛቹ ፀበል ግቦ አንች በጣም ጠንካራ ነሽ ትልቁን አልፈሻል አይዞሽ አስተማሪ ፍች ሳይሆን አስተማሪ ትዳር ያድርግላችሁ
@yeromaguadie195
@yeromaguadie195 Жыл бұрын
አንች ብርክት ሴት ነሽ የጋብቻ አማካሪ እንደመሆኔ መጠን ስመዝንሽ ታላቅ ሴት ነሽ በርች ጠንካራ ሁኚ አይዞሽ
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
እዚቤት የገባ መንፈስ የተወጋ ይሁን አሜን
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
አሜን haaaa
@aburash6947
@aburash6947 Жыл бұрын
አሜን ወጋ ሁት😅
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
@@aburash6947 ውግት አድርጊልኝ እማ ይሄንን የሰይጣን የመለያየት መንፈስ!
@sarasa1576
@sarasa1576 Жыл бұрын
አይ መናፍቅ ውጊው በደንብ 😂
@gxggsyd991
@gxggsyd991 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጆችሽ መኖር አለብሽ እውነት ለመናገር ልጅቷ በጣም ቁጥብ ናት
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 Жыл бұрын
What a smart and strong 💪 lady you are I hope and pray all goes well with you 🙏🙏🙏
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
Wow Sosina is so intelligent and smart woman! I wish her and her children good luck!🍀🍀🍀🍀🍀💐💐🏆🏆🙏🏽🌻🏆🏆🏆🏆
@genet4431
@genet4431 Жыл бұрын
በመብርሃን ሱባኤ ያዙ እና እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቁ ምንም ከባድ ችግር የለባችሁም በቀላሉ የሚፈታ ነው ፀልዩ
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Жыл бұрын
Ere benatesh, sekay yebekatal. Lesua kalalew beziya yeker kemigelat ende.
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@abdibme4429
@abdibme4429 Жыл бұрын
የኔ እናት!!!!ሴት ነኝ እና እረዳሻለሁ ህመምሽን በዚህ ደረጃ ዋጥ ማድረግሽ በጣምምምምም ታጋሽ.ጨዋ. ለትዳርሽ.ከነብስሽ በቀር ሁሉን ሙጥጥ አርገሽ እንደከፈልሽ ገምቻለሁና!!!አላህ በልጆችሽ ይካስሽ!!!!!አቤት አያርገውና እኔ ብሆን እንባዬና ጩኸቴ ብዛቱ !!!!!!!
@umselma2977
@umselma2977 Жыл бұрын
እኔምኑሬበታለሁእረዳታለሁ አንዳንድ ወንዶች ሁልግዜ አስተያየት እንኳ ሲሰጣቸው ሰደበችኝ በደለችኝ እያሉያወራሉ የተበዳይስሜት ነውውስጻቸውያለው
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
የኔ እህት ልብሽ ተስብራል አይ የሴት መከራ አበዛዙ
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Жыл бұрын
Very true leben new yenekachegn ... He is looser !!!!!
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏😏ፍርድ ግምድል ባንቺ ቤት እውንቱን 100 አርጋገጥሽ 😏😏😏እስዋ ንጽ አደረግሽ 😏😏
@abdibme4429
@abdibme4429 Жыл бұрын
@@user-kp2vl5fc3c መጀመሪያ ፍርድ የፈጣሪ ነው 2 ፅሁፉ 100% አረጋግጫለሁ አይልም😉 ጫና እንደነበረባት እራሡ ስለተናገረ ! እሡዋ ግን ያስረዳችበትን መንገድ ነው ያደነኩት !
@animalworld9462
@animalworld9462 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ሚዛናዊ ነው። እንደዚህ አይነት ዕንቁ ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልም።
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
አለህ ለሁላችንም እዉነተኛ ትደርን ይወፍቃን የረብ ጉሉ አሚን
@user-tj1ru8rj9w
@user-tj1ru8rj9w Жыл бұрын
አሚን
@degukebede3094
@degukebede3094 Жыл бұрын
በትዳር ባይቀጥሉ እመርጣለሁ። ምክንያቱም ታማኝነትን በባሏ በኩል ጎድሎዋል ፣ ሲቀጥል ከ9 አመት የትዳር ህይወት 1 አመት ብቻ ነው በሰላም ያሳለፉት። 8 አመት ያለ ደስታ በሀዘን ትዳርን ማሳለፍ በህይወት መገኘታቸው እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ይበቃቸዋል። ጥሩ ባልና ሚስት ባይሆኑ እንኩዋን ጥሩ ወንድምና እህት መሆን ይችላሉ። ሲጀምር በእምነታቸውም ፍቺ አይፈቀድም። ስለሆነም በምንም አይነት አስተማሪነቱ ሳይሆን ለባለጉዳዮቹም ሆነ ከውጪ ለምንመለከታቸው የጋብቻን ክቡርነት የሚያጎድልብን ፣ሀጥያተኝነታችንን የሚያበዛብን ፣የሞራልም ሆነ ማህበራዊ እንቅስቃሴያችን ፣ ታማኝነታችንን የሚያጎድልብን ሆኖ ነው ያገኘሁት።
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ባል ወይም ሚስት ከወሰለተ ፍቺ ይፈቀዳል። ባል በእውነት ታማኝነት ከሌለው በጣም አስቸጋሪ ነው በሽታ ይዞባት ሊመጣም ይችላል።አንዴ የሰረቀ ሁለተኛ አይታመንም ግን ፈራጅ እግዚያብሄር ነው
@libamenatyoutubechannel1550
@libamenatyoutubechannel1550 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@ruthmime73
@ruthmime73 Жыл бұрын
እስቲ የባልሽ ቤተሰብ ከታማሚው ወንድሙ ጨምሮ ከቤታችሁ ይራቁ ከቤተሰቦቹ ቤት ተቀምጦ ይርዳቸው። አሁን በክራንች መሄድ ጀምሯል ብላችኋል እና ከቤተሰቡ ጋር ሆኖ በውጭ ይርዳው። ማንም ሰው ከቤታችሁ ለጊዜው ይራቅ ሁለታችሁ ከልጆቻችሁ ጋር ለተወሰነ ጊዜ በቤታችሁ መኖር ጀምሩ የጸሎት ቤት ይኑራችሁ የአምልኮ ስግደት አታቋርጡ በጸሎት በርቱ ሁለተኛው እርምጃ ወደ ጸበል ይሁን። ከዚያም ለውጥ በሕይወታችሁ ማየት ትጀምራላችሁ። አይዞሽ እህቴ።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚100%ትክክል እርዳታው በባለቤቷ በኩል ባያልፍና በተረጂው በኩል በቀጥታ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ ፍርዱን መድኃኒዓለም ይስጥ🎚
@azariatemesegen4263
@azariatemesegen4263 Жыл бұрын
betekekel
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 Жыл бұрын
Ruth mine ምክራሽ ደስ ይላል በእናትሽ በውስጥ ላናግራሽ?
@workneshmersha7734
@workneshmersha7734 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ዓለምሰገድን በጣም አድናቂህ ነኝ ትህትናህ አነጋገርህ የምትጠቀመዉ ቃላቶችህ ጎበዝ በርታ ወንድሜ።
@nuaiyaajman4313
@nuaiyaajman4313 Жыл бұрын
እህታቸን በርች እግዚአብሔር በቤቱ ያፃናሺ ፀሎት አድጊ ዳቢሎስ ነው የምፈጥናችሁ
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
ውይ እህቴ ያንቺ ያለሽበት እመም እኔም ያለሁበት ነው ኡፍፍፍ አይዞሽ 😭😭😭😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አብሸሮ።ባሊማርኚ።ይኒቀላሳ
@fkr834
@fkr834 Жыл бұрын
ቅድምያ ለራስሽ ቦታ ስጪ የኔ ውድ ትዳሬ እንዳይበተን እያሉ ብዙ እህቶች ራሳቸውን ይጎዳሉ በሰላም መለያየትን የመሰለ ነገር የለም
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የመዳም ቀመም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን አሜን በሉ ንፁህ ትዳረ ፍቅ ይሰጠን☝️🤲🤲🤲🙏🙏
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
አሜን እናትዋ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bazumeshamo3239
@bazumeshamo3239 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🥰🥰
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesarathmesu8462
@mesarathmesu8462 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው.በጣም.ጎበዘ.ነው.እግዚአቤሔር.አምላክ.ሰላምን.ያውረድላችሁ.
@Sw-jz6kq
@Sw-jz6kq Жыл бұрын
ወይኔ የእኔ ቆንጆ፣ ሳላውቅ ፈርጄብሽ ነበር የእሱን ብቻ በመስማት፣ ጠንካራ ሴት ነሽ፣ መጥተሽ ስለተናገርሽ አመሰግንሻለሁ፣ እግዚአብሄር ይርዳሽ፣
@user-jx2jc5qn2x
@user-jx2jc5qn2x Жыл бұрын
ወይ ዘድሮ እሱ ደበደበችይ አለ እስዋ አልደበደብኩም አለች ማንን እንመን ዘጠይና አስር ድምፃቹ ሳይሰማ የወለዳቹ እናቶቼ የት ናቹ የቤት ገበና ባደባባይ ሆነ😭😭
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 Жыл бұрын
ቡቅዬ የሳቱዬ ፍቅር: ታዲያ ግንባሩ ላይ ያለው ማርያም የሳመችው ምልክት ነው??
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 Жыл бұрын
ሰይጣን በመሀል ገብቷል‼
@mimishu690
@mimishu690 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኮ አደባባይ የትዳር ጉዳይ አለም አይቶ ሁሉም በራሡ ልክ አፍን የከፈተበት ምክር እኛንም አያስተምርም ለነሱም እግዛብሄር ይሁንላቸው
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
Poleticawum lay endihu Eko new yemiawezagibun.
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
እፍ ፈጣሪ ሆይ አደራህን ከስደት ስገባ ትዳሬን የአብርሀምና የሳራ አድርግልኝ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Жыл бұрын
በ አብርሐምና ሳራ መንገድ ከጀመርሽው ይሆንልሻል
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@user-ei3ny8lm7d
@user-ei3ny8lm7d Жыл бұрын
አሜን በእውነት እኔ ማርያምን ማግባት ፈራሁ
@yetigirma6156
@yetigirma6156 Жыл бұрын
እሱ የተናገረውን ሰምቼዋለሁ ግን ብዙ ቅጽፈት አለበት እሳንም የተናገረችውን ሰማሁ ልባም ሴት አጣህ ንግግራ በራሱ በጣም ደስ ይላል እሱ ቀጣፊ ቢጤ ነው ለአፈ ግም አፍንጫ ድፍን ያዝለታል ለሳ እሱን አዘዘባት
@haniemayu2239
@haniemayu2239 Жыл бұрын
እዮሀ ሚድያ አንደኛ እኮ ነው ለምታቀርቡልን ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቴ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያትርፍላችሁ
@zeritu7052
@zeritu7052 Жыл бұрын
ብዙ ቀጣፊ ወንዶች አሉ የዚህ ደሞ ልዩ ነው
@brookebekele612
@brookebekele612 Жыл бұрын
Omg she is amazing, my sister you are the symbol for all women. I wish you the happiest life you and your kids
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
እረ የኔ እህት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የተከበረሽ ራስሽንማ አንደዚ አታስቢ 10ቢወድቅ ቢነሳ አንቺን የመሰለ አያገኝም ቆራጥ ሁኝ !!!
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@adanechgetu1117
@adanechgetu1117 Жыл бұрын
ውይ እህቴ ምን ያህል ብትቆስል ነው በጣም ጎበዝና አስተዋይ ሴት ነሽ አይዞሽ ይህ ታሪክ ያንቺ ብቻ አይደልም የብዙ ኢትዩጵያዊ ሴቶች ነው ወደ ሚዲያ ስላልወጣ ነው እንጂ ብዙ ጉድ ችለው የሚኖሩ አሉ ለልጆቻቸው ሲሉ እኔ እንደ እህት የምነግርሽ የቻልሽውን ሁሉ አድርጊ የቤተክርስትያን ሴት ነሽና ፈጣሪን ተስፋ ሳትቆርጪ ለምኜው እሱም ያለበትን ችግር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲያስተካክል እድል ስጪው አንቺም አለብኝ ያልሽውን ችግር ለማስተካከል ሞክሪ በተረፈ ፈጣሪ በነገራችሁ ሁሉ ጣልቃ ይግባ
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
That guy made her feel so unworthy and unwanted, he played her dumb. She must protect herself and her mental health at any cost and strive to lead a peaceful life with her kids.
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Yes yes yes 👏👏🙏
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
Not only that he chose a national media to belittle her. Narcissistic behaviour is not much understood in Ethiopia. This guy is a classic example of playing victim and presenting his wife as the evil witch. Nasty peace.of work, he is!
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ አንድ ነገር የምለው ነገር ቢኖር በመጀመሪያ ትዳር ላይ የእቤቱን ገበና አወቶ የሚሰጥ ወይም የምትሰጥ ለኔ ሚሰትም ባልም አይሆንም በትዳር ወሰጥ አንቺ ትባሸ አንተ ይባሰ ተብሎ ካልተባለ ኑሮ ዋጋ የለውም እና ሰውች ሰትባሉ ከመጀመሪያ አላህን መፍራት ነው ሌላው ሰው ወልዶ መለያየት ልጆች መበተን ይህ እራሰ ወዳድነትን ብቻ የሚያሳይ ነው ለምን ተሰማምቱ ተከባብሮ መኖር አቃተ በየቤቱ በገንዘብ በንብረት ማድቤት ካልገባ ካላገዘኝ እየተባለ የሰንቱ ቤት ፈረሰ ይቅርታ አድርጎልኝ በኢወቴ ምንም ነገር አድርጌ አላውቅም ያለፍላጎቴ አላህ የተባረከች ባለቤትና ልጆች ሰለሰጠኝ ሁሌም ተከባብረን እንኖራለን ወንድ የቤት አውራ ነው ሁሌም ሃይማኖቱን ያወቀ ይገበዋል እኔ በ30አመት ትዳሬ ላይ ምንም ቢፈጠር እኛው መፍታት ወይም ሸማግሌወች ለ ልጅ ጥሩ አሪያ ማሰተማር ሲጀመር ሴት መሰራት የለባትም ያገባት ሊያሰተዳድራት እንጂ ሰርታ ልታበላኝ አላገብሁዋትም የሴት ብር አይወሰድም ምናልባት ችግር ካለ ሴትም አትመታም አረብ ይላል ሴት የመታ መክለፍ ይሉታል ማለት ሴት ሴት እህትእና እናትህ ነች ተንከባከባት የተባለ እና እሰቲ እዬ የአረብ ሴት ተማሩ ከነሱ ወንድ ወንድ ሲሆን ደሰ ይላል የድሮዎቹ የእናት አባት መከባበር ሌላው አሁንም ይሁን በ ባልና በሚሰት ያለውን እመኑኝ ማንም አያውቅም እውነቱን አንድ የፈጠረን አላህ ብቻ ነው ማሃከላቸው ያለውን የሚያውቀው አይን ካላየን መፍረድ አንችልም ለምን መሃከላቸው ማንም ያለውን አያውቅም አላህ ብቻ ነው መቼም አላህ በሰላም ልጆቻችሁ ሰትሉ ይመልሳችሁ ግን ሁሉ ሰው መ ማር ያለበት ባልና ሚሰት ችግራችሁን እራሳችሁ መፍታት ሌላው ሚሰት የምትሆንክ ቤተሰቤን የምታከብር ቤተሰቦችሁዋን የሚያከብር የአላህ ሰው ለባልዋ ታዛዥ እና ቤትዋን የምታከብር የድሃ ልጅ እንደኔ ድህነቴን የምትቀበል የአላህ ሰው አይማኖትዋን የምትፈራ እናተም አላህ ማሃላችሁ ይግባ ጋዜጠኛው ሁሌም አድናቂህ ነኝ ሰለብሮግራምህ ጥሩ ዝግጅት እናመሰግናለን
@alemtsehaymamo8721
@alemtsehaymamo8721 Жыл бұрын
የኔ እናት, የቃላት አጣጣሉዋ እንኩዋን ለዛ አለው ያንችን ትግስት, ትህትና, አነጋገርሽንና ግብረ ገብነትሽን በትንሹ ለኔ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ, እኔ የዩቱብ ተከታታይ አይደለሁም ያው ግዜዉም የለን በተለይ እኔ ያለሁበት ቦታ . አልፎ አልፎ ሀይ ላይቱን ገርፍ ገረፍ አድርጌ አልፋለሁ,ዛሬም እንደተለምደው ሃይላይት" ባሉዋን የምትደበድብ" መጣች ደግሞ ብዬ ያው ለመገረም ያክል እንዲሆንኝ ቢበዛ 2 or 3 ደቂቃ ለማየት ነበር የከፈትኩት, የሱዋን ንግግር ግን ሳልጠግበው አለቀ የ ኢትዮጵያ ሴት ተምሳሌት, እሱ ጠይቆ እስኪጨርስ ይረዝምብኝ ንበር, በንግግሯ ዉስጥ ስብከት አለው, የኔ እናት በሕመምሽ ዉስጥ ፈውስ አለው ይሄ ነው የሰዉነት ጥግ ለኔ እኔን አስተምረሽኛል ለ አንቺ ደግሞ አምላክ ቅዱስ ሚካኤልን ይላክልሽ የባለበትሽ በሺታው ስለገባኝ መላኩ ይርዳው ጠላቱን ከላዩ ላይ ያላቅለት ላችም ፈተናዉን በድል እንድትወችው አምላክ ይርዳሽ 🙏.
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል በእናትሽ
@otttad3874
@otttad3874 Жыл бұрын
Amen!
@sema5489
@sema5489 Жыл бұрын
I understand your pain 😂😂😂 በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ;; ከባድ ህይወት ነው ያሳለፍሽው ; እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ; እደኔ መለያየት የሚመከር ባይሆንም አማራጭ ከሌለ ግን ምንም ማድረግ አትችይም እህቴ ::
@emmanueltefera9268
@emmanueltefera9268 Жыл бұрын
The story is a heart breaking, I see that you are a resilient one,,,,May God intervened in all your situation.
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ልጀቱ ጥሩ ሴት ትመሰላለች እምነት ጠንካራ ትመሰላለች የኔ ቆንጀ አብሸሪ ማማየ ደሞ ሰታምሪ አላህ ይረዳሸ የውሰጥሸን አላህ ያውቃል እሱንም ልብና ይሰጥህ ግን ሚዲያ ላይ የግል ሂወት ማውራት አይቻልም እኮ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
የኔ እህት ስንጠብቅ ነበር። እስኪ አሁን ጉዱን ዘርዝሪልን የሱን ሰምቻለው ግን ግን አንቺ ጋር ትልቅ በደል እንዳለ ይሰማኛል ለምን ወንድ ልጅ አፉ ቅቤ ነው።
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝእህት
@azmerawgelaw8701
@azmerawgelaw8701 Жыл бұрын
ግልፅነቷ ደሰ ይላል። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@hafdika7779
@hafdika7779 Жыл бұрын
አንች ጎበዝ ነሽ ንግግርሽ ራሱ የረቀቀ ነው እኔ ስረዳሽ ወጣት ነሽ ብዙ ነገሮችን ችለሽ አልፈሻል አድናቂሽ ነኝ በእውነት መቸስ ፍች መፍትሄ አይሆንም ተስማሙ ካስተካከለ አንች የተቻለሽን አድርገሻል አይጸጽትሽም ጀግና ነሽ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እዚ ትዳር ላይ ጣልቃ ግባ 🙏🙏🙏እህቴ ተይ እኛ ሴቶች ከወንዶች በትዳራችን ላይ የሚበልጨውን እኛ ን መቻል ያለብን በቃሉ ተሳስራቹ አትለያዩ ሴጣን ደስ አይበለው አለምሰገድ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ስለ ሁሉ ነገር 🙏🙏
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@fozitube7802
@fozitube7802 Жыл бұрын
ልጅቷ ግን ወሬዋም አስተያየቷም ያስፈራራል ሀቅ አላህ ጋ ነውና
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
@@fozitube7802 እውነት ነው
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ምን ያስጠላኛል ከወለዱ በሗላ መጣላት መለያየት ፈጣሪ አምላክ አድ ያርጋችሁ🙏
@b.n4135
@b.n4135 Жыл бұрын
Tiru argeshal siyametaw gin minyideregal ihit alem kebad new
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
ማንም ወዶ አይለያይም አታድርግብኝ ነው
@sewasewu
@sewasewu 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሁለቱንም በማቅረብ እናመሰገናለን ብዙ ነገር የተማረኩኝ ነው ከዚህ ሚዲያ💖🙏
@serkalemtsegaye7634
@serkalemtsegaye7634 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በመጀመሪያ ጋዜጠኛ አለምሰገድን እንዲሁም የዕርቅ ማዕድ ላይ ያላችትን ሁሉ በጣም ነው የምወዳችሁ !!!በመቀጠል የዚችን ሴት ህመም እኔም ታም ሜዋለለው !!!!!የሚለየው በትንሽ ንግሥት ብቻ ነው ፡፡ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ልጆቻችንን ይጠብቅልን!የተሻለ ህይወት ይስጣቸው!!!!! እኔም መወሰን አቅቶኝ በሽተኛ ሆኛለሁ እህቴ መፍትሄውን የፈጠረን አምላክ ያውቃል!!!!!!
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
ሲጀመር ችግሩ የሚስቱ አይደለም ተበደልኩኝ ብሎ አስተዛዝኖ ገንዘብ ነው የፈለገው ብዙ ቦታ ቀርቧል እኮ
Что будет с кроссовком?
00:35
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
НЕОБЫЧНЫЙ ЛЕДЕНЕЦ
00:49
Sveta Sollar
Рет қаралды 6 МЛН
Каха с волосами
01:00
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
Что будет с кроссовком?
00:35
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН