No video

ሰዎች ለመማር እድሜያቸውን ሙሉ የሚፈጅባቸው 6 ነገሮች

  Рет қаралды 58,672

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

9 ай бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ዳጊስ ላይፍ ክላስ በሰላም መጣችሁ። በዛሬው ቪዲዮ ሰዎች ለመማር እድሜያቸውን ሙሉ የሚፈጂባቸውን 6 ነገሮች ይዘንላችሁ መተናል ፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ 3ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል። ለመመዝገብ በ 0977774422/0977772288 በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 186
@user-zs8pj4ox9i
@user-zs8pj4ox9i 9 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ እናት ሽ አመት ንሩሉን ባንች ምክንያት ህይወቴ ወደ ትክክለኛ መንገድ እየሀደች ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rebkiyib543
@rebkiyib543 9 ай бұрын
❤እኔ በአንቺ ብዙ ትቅይራልው እግዚአብሔር በፀጋ ይቆይሽ❤ ብዙ ብዙ ነገር ትምራልው እግዚአብሔር ይስጥሽ
@Liya97468
@Liya97468 9 ай бұрын
ሰወች ለመማር ክፉ ሰወች ናቸው የሚያስፈልጓቸው ዳጊየ
@gafat
@gafat 9 ай бұрын
😂😂😂
@fekrtealemu4589
@fekrtealemu4589 7 ай бұрын
ዳጊ በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ከጎኔ ያለሽኝ ብቸኛ መካሪዬ ነሽ❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 ай бұрын
አድቀን እንሻአላህ የመዳም ቅመሞች ባካል ተገኝተን ምሥጋነችን የምነቀረብ ያረገን ወላሂ በዳጊ ምክሮች ማነው ሂወቱውን የቀየረለት እኔ ያረብ በይሉውታነ ምን ይሉውኘል ያለኝ የዘቀጠ አሥተሣሠብ ነበረኝ ከዛ ወጥቸ ሥኬታማነ እራሤን እድወድ አረጎኘል ብቻ አላህ ከነሙሉው ቤተሠብሸ እድሜነ ጤነ ይሥጥሸ ዲጊየ
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
ሰላም ዳጊሻ ። ለዚ ጠቃሚ የሕይወት ትምህርት እናመሰግናለን። ✌️✌️✌️
@fikiramare1482
@fikiramare1482 9 ай бұрын
ሰዎች ህይወት እንዴት መመራት እንዳለብን አይነግሩንም ለኛ አዲስ የሚመስል ነገር ግን ደግሞ ሌላውን ሊገጥም ይችላል ዳጊ ቀድመሽ በምን መንገድ ሰዎች ራሳቸውን መለወጥ እንደሚችሉ ስለምታበረታቸ አሪፍ ነው ❤
@HayatHayat-vw3nh
@HayatHayat-vw3nh 9 ай бұрын
ተባረኪ 😊 ቆንጆ❤
@selamburuk
@selamburuk 9 ай бұрын
እዉነትሽ ነዉ ዳግዬ ጠቃሚ ምክር ላካፍልሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ዉዷ እህቴ💚
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ዳጊዬ ስወድሽ ወላሂ ስለኔ ምታወሪ ይመስለኛል❤❤❤ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው አቺ ምትናገሪው ሁሉ አኔ ጋ አለ እየወደድኩት እራኩት እራሴን ስለምወደው ቆም ብዬ እዳስብ ሆንኩ
@Kidst-py4jn
@Kidst-py4jn 9 ай бұрын
ዳጊ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር አሁን ስደት ላይ ነኝ የተናገርሺውን ነው ያሳለፍኩት ለ2ወር፡ሙሉ፡አልቅሼ፡ነበር፡አሁን፡ግን፡አልተቆጨውበትም፡አጠነከረኝ፡ትምህርት፡ሆነኝ፡እግዚሐብሔር፡ይመስገን
@user-qq8gv8ps5n
@user-qq8gv8ps5n Ай бұрын
ዳጊ አስተሳሴቤን ነው የቀየርሽው የኔ ጀግና ነሽ
@MuluAbreha
@MuluAbreha 4 ай бұрын
ዳጊዬ ምርጥ መምህር ነሽ❤❤❤
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 9 ай бұрын
Short and Precise! Thank You.
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 3 ай бұрын
ዳጊዬ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ
@muluayelign5744
@muluayelign5744 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 9 ай бұрын
ውዳ እህታችን ስለምትሰጪን ምክር ሁሉ ክበሪልን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናን ይስጥልን እናመሰግናለን
@terusahale6549
@terusahale6549 8 ай бұрын
ተባረኪ ዳጊ ብዙ ተምራለው እራሴ እዳይ አደረግሽን
@HaniHani-qr5qi
@HaniHani-qr5qi 4 ай бұрын
ዳጊዪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 8 ай бұрын
የኔ መጽናኛ መኪናዬን እየነዳሁ ረጅም ርቀት ስጓዝ ሀዘኔን ረስቼ የምበረታብሽ የኔ እንቁ መምህር❤❤❤❤
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 9 ай бұрын
Dagi, excellent personal development teacher.
@user-jg8yb4me5e
@user-jg8yb4me5e 9 ай бұрын
Tnx more
@rahmaayahya6472
@rahmaayahya6472 9 ай бұрын
Daggiye yene konjo betam new yemiwodish.Rabbi umri kee nuuf ha dhereessu sababaa keetin jiruun kiyya naf jijjiraamee jira Alhmdullih ❤Anchi hulem wuste nesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayuti4060
@hayuti4060 9 ай бұрын
ዳግዬ ያኔ ልዩ ያንቺ ተምርቶቺ በጣም ደስ የሚል ኑርለን ቶሎ ቶሎ ለቀከለን ❤❤❤
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 9 ай бұрын
አመሠግናለሁ❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 9 ай бұрын
እወድሻለው❤
@buentertainment5807
@buentertainment5807 9 ай бұрын
Dagiye , I just wanna give you a big thank you for the lessons. keep teaching.
@BanchiBa
@BanchiBa 8 күн бұрын
Dagiye betam new yemwedshi
@emutube6233
@emutube6233 9 ай бұрын
ዳጊዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ በምሰሪልን ቪዲዮ ብዙ ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ በሂወቴም ተግባር ላይ አወዬ በብዙ ወጤታማ ሁኘበታለሁ እናመሠግናለን ጀግና ሤት ነሽ😘😘❤❤❤
@user-dm8sb2rj8e
@user-dm8sb2rj8e 9 ай бұрын
የኔ እናት 🥰
@lemlem1588
@lemlem1588 9 ай бұрын
እኔ በፍቅር ነው የምወድሽ ትክክለኛ ነገር ነው የምትነግሪን ልዩዋ እንስት እድሜ ይስጥሽ የኔ ቆንጀ ❤❤❤❤❤❤
@elsaurga6454
@elsaurga6454 8 ай бұрын
Teru meker new leke hiwot ende new 3gnaw yene telku setete new wyeee endat Awekeshelgn❤❤❤❤tebareke 4 ewent new......
@EldanaDaniel-tr8vr
@EldanaDaniel-tr8vr 5 ай бұрын
ዳጊዪበጣምአመሠግናለሁ
@edense467
@edense467 9 ай бұрын
የኔ ወርቅ በርች ጀግኒት💪💪
@Succ.981
@Succ.981 Ай бұрын
Dagiye betammm tru sew nesh..
@user-po7kh2qz6i
@user-po7kh2qz6i 5 ай бұрын
በትክክክል🎉
@FatumaAhmed-kq5dc
@FatumaAhmed-kq5dc 9 ай бұрын
ዳጊየ አችን በመከታተሌ ብዙ ለዉጥ አምጥቻለሁ በሂወቴ ላይ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ስድስተኛዋ ነጥብሽ ልቤን ገዛው እውነት ነው የማያልፍ የመስለው ማእበል ሲያልፍ ትልቅ ትምህርት ተምረንበት እናልፋልን ❤
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx 9 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤
@tinawa56
@tinawa56 9 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ምን ልበልሽ ስወድሽ እኮ ሁለ ነገርሽ ውብ አንድቀን ባገኛሽ ደስ ይለኛል የኔ እህት
@gantgant6451
@gantgant6451 9 ай бұрын
ቶሎ ለሚነቃ ሰዉ ያ ግን አን አንድ ሰዎች በኩፉ ሰዉች እሚወድቁና ኩፉ እሚሆኑ አሉና❤
@abayennesh
@abayennesh 9 ай бұрын
❤❤❤ ዳጊትልቅ ትምርትነው ተምረንበታል
@hayat.712
@hayat.712 9 ай бұрын
ላመሠግንሽ ወደዲኩ ስለጊዜ አጠቃቀም ካቺ ሠምቸ የንባብ ልምደን ጨመረኩ አልሀምዱሊላህ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ለምወደዉ ሰዉ የምወደዉን ነዉ እምመኝለት የእዉቀት መጀመሪያ አላህን ማወቅ ነዉ በዚህ እዉቀትሽ አላህን እወቂና ዱኒያሽ እንዳመረልሽ አኼሬሽም እዲያምርልሽ አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን
@nardos71
@nardos71 9 ай бұрын
አንብባ የሚመቻትን መርጣለች አንቺንም እግዚአብሔር ከጨለማ መንገድ ያውጣሽ አሜን
@emusarah7132
@emusarah7132 9 ай бұрын
ዳጊዬ እናመሰግናለን ስለመልካም ትምህርትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdhdjndndn2806
@hdhdjndndn2806 9 ай бұрын
ቆራጥነት አስተምረሽኛል ዳጊየ እወድሻለው❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ❤❤❤❤🎉😮😮😮😮
@zeynbeshafi4010
@zeynbeshafi4010 9 ай бұрын
ዳጊዬ ሆዴ የአንቺ እንግዳ አንድ ቀን እሆናለው በጣም ነው የምወድሸ 🎉🎉🎉
@kalkidan3769
@kalkidan3769 9 ай бұрын
Keza ene eketilalehu
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 9 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤
@user-hd2ko7yj5r
@user-hd2ko7yj5r 3 ай бұрын
Thankyou daggy
@medinaabdu-zk4xl
@medinaabdu-zk4xl 5 ай бұрын
እባክሽ ዳጊየ የስነ ልቦና ህክምና እፈልጋለሁ ከተባበርሽኝ
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 9 ай бұрын
እናመሰግንአለን !🙏🏾🙌
@azmeraraye5289
@azmeraraye5289 9 ай бұрын
በጣም እንደምወድሽ ግን ማወቅ አለብሽ የኔ ሸጋ ሴት❤❤
@soofiykadir
@soofiykadir 9 ай бұрын
❤እወድሻለሁ ያገሬ ልጅ ወሎየዎ በጣም ነው እምኮራብሽ የኔ ቆንጆ
@user-pi5ii3qb2s
@user-pi5ii3qb2s 9 ай бұрын
Mrtachn u are great
@MahletAwoke-wm9xz
@MahletAwoke-wm9xz 9 ай бұрын
I like you and I am proud of you
@mesertwhubayhu3037
@mesertwhubayhu3037 5 ай бұрын
በጣም ነው የምቀድሰው አዳጊ እኔ ከፈጣሪ በስተቀር ዘመድ የለኝም በሰውኛግን እዳችያለ መካሪአለኝ እድሜይስጥሽ❤እወድሻለሁ
@hbbing9830
@hbbing9830 9 ай бұрын
daggy you're Ethiopia legend i respect that!!
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 9 ай бұрын
ዳጊዬ አመሠግናለሁ የኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-st1wf5cy6v
@user-st1wf5cy6v 5 ай бұрын
Dage yena wese ewnate beta me new banshe negegere yetelawetekwet beta me new yemwedeshe egezabehare rehem edema yesetesh
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 9 ай бұрын
❤ዳጊየ ❤ስወድሽ የኔማር ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
@keya3927
@keya3927 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ my home lady proud hard work god blessed all mother 🎉
@ghenwaawar4245
@ghenwaawar4245 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሺ ውዴ የሴት አርበኛ
@masiyye.2933
@masiyye.2933 9 ай бұрын
Thank you dagi❤❤❤❤❤❤❤
@user-pg8ze7if5v
@user-pg8ze7if5v 9 ай бұрын
ዳጊዬ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ
@dirbe1474
@dirbe1474 9 ай бұрын
ye zarewu milktish dagmo yemi garmi nawu dagiyye baxam enamasaginishallen yene qonjo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdebebelimetameseretdebe
@meseretdebebelimetameseretdebe 6 ай бұрын
ዳጊዬ እኔ በጣም ትምርትሽን እከታተላለው ግን ምንም ከወስጤ ላወጣው አልቻልኩም እልህ ይዘኛል ይባስ ስልክ አላነሳ ሲለኝ የልጆቼ አባት ነወ እባክሽ አሁን ላይ ሰደት ላይነኝ ገዘቤ አልቋል ግን እኤን እኳን እያው ምንም ሊቆርጥልኝ አልቻልኩም😢😢😢
@gantgant6451
@gantgant6451 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ወይኔ ዳግየ ምልን ልበልሽ በቃ እግዝአብሄር ይባርክሽ ከፈጣሪ በታች ባለ ዉለታየ ነሽ በጣም ነዉ እምወድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Habeshwit
@Habeshwit 9 ай бұрын
Yewnet Daggiy yene hewot 3gawna 6 gaw new ena btam yasetelal……….. Mekershin ken saladenk alalfem btam tekamiy new❤❤❤❤❤❤❤
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 9 ай бұрын
Masha Allah Perfect said
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 9 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@user-nm2qj3sw1l
@user-nm2qj3sw1l 9 ай бұрын
sewedeshi yene wede bemekeri des yelegale chigere wesete negi
@misraknegash499
@misraknegash499 9 ай бұрын
ዳጊዬ thank you so much! The 3rd, 4th & the 6th concepts that you mentioned are very powerful. I myself learned from many things regarding the 3rd , 4th & 6th concepts 😂
@michaelyehdego6691
@michaelyehdego6691 9 ай бұрын
Very interesting you are an amazing girl God bless you😍🇪🇷
@HassanIdris-jj2wd
@HassanIdris-jj2wd 9 ай бұрын
ጀግና
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 9 ай бұрын
Dagiy sewodesh Thanks so mach
@user-gg8uj8ot1g
@user-gg8uj8ot1g 9 ай бұрын
Betame new mewdish dageye hulenem metyew negeroche tekkel new yene konjo
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 9 ай бұрын
❤❤❤❤ዳግዬ ሰወድሸ አሰፍላግ ነገር ነው ያምትሞክርው እውነት ነው ባሌን ሰፍታ አልቅሻለው ግን በውሳኔዬ አልተፀፀትኩም ተሰማምቻለው በምክርሸ
@ghenwaawar4245
@ghenwaawar4245 9 ай бұрын
የኔ ዉብ ስውድሽ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@FitsumGetachew-fr3oo
@FitsumGetachew-fr3oo 9 ай бұрын
Thanks dagi
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 9 ай бұрын
አመሰግናለው❤
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 9 ай бұрын
Thank you dear our sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
ዳጊ እምወድሽ በርችልኝ ያገሪ ልጅ ከ አንች ብዙ ተምሪያለሑ❤ ❤ ❤ መልካሙን ሑሉ እመንልሻለሑ
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf 9 ай бұрын
Thank you so muach
@MebratLegesse-cu7bd
@MebratLegesse-cu7bd 9 ай бұрын
Swedat digi nef amet niri
@sintayehumamo1771
@sintayehumamo1771 9 ай бұрын
Dagy you don't know how much I love you
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
ደ ዳ ጊ ዬ LOVE YOU ❤❤❤❤❤ Fore ever
@esayastefera7937
@esayastefera7937 8 ай бұрын
Welcome
@tigistfikade892
@tigistfikade892 9 ай бұрын
Thank you you are so smart ❤
@workhuagold8146
@workhuagold8146 9 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤
@merongebru9359
@merongebru9359 9 ай бұрын
Dagiye betam felgesh neber ebaksh tsafilgn ena lawrash
@Orthodoxtewahdo19
@Orthodoxtewahdo19 9 ай бұрын
thanks dagi
@user-lw8zn7hc5y
@user-lw8zn7hc5y 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢yene wed yeleban new yenegereshgn god bless you 🙏 ❤️ ❤❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 9 ай бұрын
ልክ እደኔ😢😢😢
@user-dl9wo5xy4c
@user-dl9wo5xy4c 9 ай бұрын
Dagi konjo
@mretrobel459
@mretrobel459 9 ай бұрын
Wow enamesgenaleni dagiye❤❤❤❤
@user-rm3kp7ym9b
@user-rm3kp7ym9b 4 ай бұрын
Love you
@goteytomasefa1948
@goteytomasefa1948 9 ай бұрын
👸❤ዳጊዬ አመሰግናለው
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 9 ай бұрын
❤❤❤❤ዳጊዬ
@oromiahailee4491
@oromiahailee4491 9 ай бұрын
Bareduu kooooo❤❤❤❤❤❤❤
@yirgalemyw4961
@yirgalemyw4961 9 ай бұрын
thanks 4u GBU
@user-um2dj7bx1i
@user-um2dj7bx1i 9 ай бұрын
Dagi bzu negeren lewteshlga betam new mwedesh
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
የምስጋና ተአምራዊ ሃይል/the power of gratitude @dawit dreams
19:13
የስኬት መንደር
Рет қаралды 2,6 М.
የተሻለ ሰው ለመሆን የሚረዱ ልማዶች
12:04
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 22 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ማስረዳት አቁሙ!!
7:20
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 36 М.
ከአእምሮ እስራት መፈታት
12:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН