No video

ሰዎች ስለኔ ምን እያሰቡ ነው ብላችሁ መጨነቅ አቁሙ - Stop Caring What People Think - Marcus Aurelius

  Рет қаралды 127

ኢትዮፒክስ Ethiopix

ኢትዮፒክስ Ethiopix

8 ай бұрын

ሰዎች ስለኔ ምን እያሰቡ ነው ብላችሁ መጨነቅ ካላቆማችሁ ሂወታችሁን እስርቤት ታደርጉታላችሁ። በዚህ ቪድዮ ከዚህ እስርቤት ውስጥ እንድትወጡ ወይም እንዳትገቡ የሚረዷችሁን ጥበቦች የማካፍላችሁ ይሆናል። የሚገርመው ነገር እነዚህ ጥበቦች ብቻ መጨነቅ እንድታቆሙ ብቻ አይደለም የሚጠቅማችሁ ጠቃሚ ሰው እንድትሆኑ የሚረዷችሁ በዚህ ቪድዮ ላይ የተጠቀሱ ጥበቦች አሉ ሁሌም እንደምላችሁ መተግበር እንዳትረሱ።በሂወታችሁ ከሰው ጫና ወታችሁ ነጻ እንድትሆኑ እመኝላችኋለው።
የተለያዩ ራሳችሁ የምታሻሽሉበት ቪድዮዎች መመልከት ከፈለጋችሁ፡www.youtube.co...

Пікірлер: 3
@Roba-vg1kg
@Roba-vg1kg 6 ай бұрын
Ebach letemariwoch tolo tolo video likek
@user-ny5uv9kg5e
@user-ny5uv9kg5e 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምጨነቀው ስለ ሰው አሁንም ድረስ ምን እንደማደርግ አላወቅም ከዓላማዬ እያራቀኝ ነው
@ethiopix
@ethiopix 7 ай бұрын
ሰዎች ሁሌም ስለራሳቸው በመጨነቅ እና በማሰብ ተጠምደዋል። በዛ ከተባለ ለጥቂት ሰከንዶች ስላንቺ ወይም ስላንተ ቢያስቡ ነው ከዛ ወዲያው ይረሳል። ስለዚህ ምረጥ/ጭ አላማሽ/ህ ወይም ክብርህ/ሽ? አስታውስ አንተ/ቺ ከክብርህ/ሽ በላይ ነህ።
Ask God Before You Act | A Blessed Morning Prayer To Start Your Day With God
11:28
Grace For Purpose Prayers
Рет қаралды 88 М.
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Let God Take Over Your Situation | A Powerful Blessed Morning Prayer To Uplift You
14:47