ሰዎች ጥፍተኛ ሲያደርጏችሁ የሚፈጠርባችሁን ስሜት ማሸነፍ የምትችሉበት ዘዴ || ክፍል 16 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 38,536

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 363
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤️🤲🤲🤲 መምህራችን ካለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
@hanaabanash3429
@hanaabanash3429 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሠማልን መመመህራችን ❤❤❤❤❤❤ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏽
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@demulove6243
@demulove6243 11 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜንመምህር እድሜ ከጤና ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@senitkwt4567
@senitkwt4567 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜንመምህር አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 2 жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 2 жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@ዘካርያስብርሐኑ
@ዘካርያስብርሐኑ 2 жыл бұрын
የዘላለም ሕይወት ሊቀ ማዕምራን መምህር ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማዎት።...ውብ ትምህርት ነው። ሁሉም ክርስቲያን በነፍስ ወከፍ መስማት ያለበት ነው። ♥️♥️♥️
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 12 сағат бұрын
እሜን እሜን እባታችን ፀልዪልን ለቤተስቤ ወለተ መድህን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 5 ай бұрын
ተተተ አባታችን! ልመናዎ ረድኤትዎ በረከትዎ........ በእኛ በቤታችን ይደርብን። 🎉🎉🎉እርስዎን የሰጠንን አምላክ እስራኤል እግዚአብሔርን እናመስግነዋለን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን:: በፀሎትዎ ያስቡን::🌿🌿🌿❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አሜን ! እሜን ! አሜን ! ❤ ❤ ❤
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@kalab7235
@kalab7235 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 2 жыл бұрын
እባቴ አመሰግናለው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ምን ልበል በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️ ቃል ሕወት ያሰማልኝ 🙌🙌🙌♥️♥️
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 መምህራችን እንኳን ደህና መጣይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤🙏
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 2 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ ቃለ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤፤፤
@EsayasEsayas-jr5mk
@EsayasEsayas-jr5mk 4 ай бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 3 ай бұрын
ሰላም ሙምራችሁን . አንድምአድሩ አንካን በስላም ማጥ አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ቃለ ህኦውት . ያስምአልን 🙏🙏🙏💞♥️ 🤲🤲 አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዜአብሔር ያቆይልን
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማሥግን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@yeshim6594
@yeshim6594 2 жыл бұрын
መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 😍👍🙏🤲😍👍👍🤲🥰
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤m
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤m
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘመኖቶን ይባርክልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ዳ/ር ዘበነ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን
@irukdubale2549
@irukdubale2549 2 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡የእግዛብሔርመልዕክተኛ፡መዳኔቴ፡መምህሬ፡አባቴ፡ከእግዜር፡መመረጥእኮነወ፡የሰውን፡ስሜት፡መረዳት፡ረጅም፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥልን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡፡
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@liltya3613
@liltya3613 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱ ያስማልን አባታቸውን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጉሩም ትምህርት ነው እንድጠነክር ይረዳኛል የርሶን ትምህርት ስሰማል ደስስ ይለኛል ከብዙ ነገር እየተላቀቅሁ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልኝ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@tig.ssemeneh7836
@tig.ssemeneh7836 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ትምሕርት ሁሌ እኛም የምለውጥ እኛን የምቀይር ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የስመነውን በልበችን ያስድርብን
@tseltsel9476
@tseltsel9476 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመሰገን አበተችን እግዚአብር እድሜና ጤነ አብዚቶይሰጥልን
@meselufeleke70
@meselufeleke70 2 жыл бұрын
መምህር ረጅም ዕድሜ መድሀኒያለም ይስጥልን!!! እመብርሃን ሁሌም ድግፍ ታድርግልን!!!
@hdjid988
@hdjid988 2 жыл бұрын
አባቴ የተዋህዶ እንቁ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሥጥልኚ
@አስቴርገመቹ
@አስቴርገመቹ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የኔ አባት
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@tsehayhabtemedhane6519
@tsehayhabtemedhane6519 2 жыл бұрын
Temesgen Amlak Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን💚💛❤🙏
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
Welcome selam. AMEN. AMEN
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:: እንደእናንተ አይነቶች አባቶችን ያብዛልን:: ወስብሃት ለእግዚአብሔር::
@honeysaba4890
@honeysaba4890 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን!! ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን!! ከማር የሚጣፍጥ ትምሕርት ነዉ!!
@gorefehemecha8649
@gorefehemecha8649 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እዱሜቱን ያረዝምልን!!!
@zhrazz7910
@zhrazz7910 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺
@anonymous-wj5mk
@anonymous-wj5mk 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባቴ አውነት በዚህ ተምህርት ሂወቴን ለውጠዋል በረጅም እድሜና ጤና ይጠብቅልን አሜን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን
@mdanis282
@mdanis282 2 жыл бұрын
Amn amn amn
@zahranane4990
@zahranane4990 2 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan baxam inamasaganalan idimem xenam yisixilan 👏🏼👏🏼👏🏼🇨🇬⛪
@HanaHana-zz6cl
@HanaHana-zz6cl 7 ай бұрын
አባአታአችን እድሜ ይስጥህ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ 2 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ክርስቲያኖች በሙሉ ለሌላው በማደረስ የመምህራችንን ትምርት አድማሱን እናስፈው አብሶ በፌስቡክ በማጋራት ሀላፊነታችንን እንወጣ የመምህራችንንም ፌስቡክ የሚያስተዳድሩ ሰዎች በፌስቡክ ቀጥታ ከዚህ ከለቀቃችሁ በኋላ እዛም እንድሁ ብታደርጉ ብዙ ሰው ይደርሰዋል።
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
ጊዮርጊስ የክብር ስግደት✝️ 🌼🌻🌸💐🎋🏵️ 🤲😇🙏💚💛❤️ የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ስግደትየቅዱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንዌዴስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ስብሐት ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንሴብሖ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቑ ባህርይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋድሎ አርአያ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን በድምፅ አብረው ይስገዱ!! kzbin.info/www/bejne/eaGvc4WLaM2gbbc
@MariaMaria-wj1zc
@MariaMaria-wj1zc 2 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen
@tsionmaru6750
@tsionmaru6750 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ አባት ትምህርታቸዉ እስከሚለቀቅ ድረስ ለማየት እቸኩላለሁ እረዥም እድሜና ጤናን ያድልልን❤❤❤❤❤❤
@gfyf6139
@gfyf6139 2 жыл бұрын
መምህር በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት መምህራን ባይኖሩን በስንቱ ተስፋ ቆርጠን ነበር ። ክብር ምስጋና ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን እናንተን የሰጠን አምላክ 🙏
@MyYou-f8d
@MyYou-f8d 4 сағат бұрын
መምህር.እኔ.በሰዉ.አገር.ነው.ያለሁት.ያሁም.ሙሰሊም.ያለበት.ሀገር.ነወ.ሣውዲ.አረበያ.ነው.የምኖረው.እግዚያብሄር.ይመሠገን.እምነት.ተሥፋ.አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zebib3563
@zebib3563 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@aberamamo3718
@aberamamo3718 7 ай бұрын
ካለ ሂዎት ያሰማልን
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ብዙ ትምሕርት አስተምረውኛል ሁሌም በጉጉት እጠብቃለሁ በጸሎት አስቡኝ የልጄንም እሕተማርያምን ነፍስ እንዲምርልን እኔን አጽናኝ መንፈስን እንዲልክልኝ ጸልዩልኝ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ የሚያፅናና ጭንቀትን የሚያስወግድ የሚቀንስ ሌላ ምንም የለም ጥሩ አድርገው ከሳይንሱም ከመፃፍህ ቅዱስ ጋራ ፈትፍተው አንክረው አስተምረውናል እና እግዚአብሔርበዚህ መንፈስ ውስጥ ን የቃሉ ባለቤት እሱ ይፈውስን ፍፅሞከላያችን ላይ ይጣለው ለመ ምህራችንም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🙏🌹🙏🌺🙏🌸🙏🌹💐
@tseltsel9476
@tseltsel9476 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን
@haymanohayma501
@haymanohayma501 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር የተናቁትን ያነሳል ሣልማር አዷም እኔ ነኝ ከፍ ያደረገኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@monaleshm1218
@monaleshm1218 2 жыл бұрын
ትክክልነው መ ምህርችንቃለህይወትያሰማልን👍👍👍👏👏👏
@MariaMaria-wj1zc
@MariaMaria-wj1zc 2 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርልን
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
@thebesistersever
@thebesistersever 2 жыл бұрын
በማርያም በጸሎታቹ አስቡኝ ጭንቀት ውስጥ ነኝ 2 አመት ሆነኝ በማርያም ጸሉይልኝእህተስላሴ
@tigisittilahun1131
@tigisittilahun1131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@Tesfa66
@Tesfa66 2 жыл бұрын
መምህር ሁሌም የርስዎ ትምህርት ያረጋጋኛል መንፈሴን ያድሰዋል፡፡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሁሌም ሲፀልዮ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ልጆችዎ በፀሎትዎ ያስቡን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 2 жыл бұрын
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN. Memhre betseloth yasbugn. Egziabher ymesgen Egziabher ymesgen Egziabher ymesgen ❤️❤️❤️
@sarkeaberasarkeabera6888
@sarkeaberasarkeabera6888 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalhiwot Yasamaln Amen Mamerachn
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@christytomas1631
@christytomas1631 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@shetayabuzunshelege1070
@shetayabuzunshelege1070 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን
@rackygalerey
@rackygalerey 2 жыл бұрын
አንካን በሰላም መጣህ መምህር 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አምላከ አንድ አድርገን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይስማሽ አይዞሽ ያደርጋል
@asres2602
@asres2602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarafantaye9613
@sarafantaye9613 2 жыл бұрын
Thank you
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen Enmsgenalen Sel Denek Temaret Badamet Badamet Destan Yemyabzalegn Yersu Temaret New Klba Amsgenalew
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን በትምህርቶት ሰላም እና ደስታን እየስጡን ነው ልኡል እግዚአብሔር የሁላችንም ጭንቀት ያሶግድልን አሜን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
መምህራችንቃለይሆትያሰማልንፀጋሁንያብዛልን
@maheltmmm635
@maheltmmm635 2 жыл бұрын
አሜን (፫) ቃል ሕይወት ያሰማልን ሙምህር
@demekezewude5958
@demekezewude5958 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መመህር!!!
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@martabogale9698
@martabogale9698 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤🤲🤲🤲
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ፈጣሪ ይመስገን በርሶ ትምህርት ተለውቻለው yየናቱን ድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን ሀገር ይጠብቅልን 💚💛❤
@MelakuBezabeh
@MelakuBezabeh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@monaleshm1218
@monaleshm1218 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏👏😘
@shigeretube-chefroma5019
@shigeretube-chefroma5019 2 жыл бұрын
Amen lasetemerune lemekerune memerechen qele heyete yesamalene amen amen amen 🤲
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 5 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 811 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН