KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በቀን ከ15 እስከ 16 ሰዓት ስክሪን ላይ አሳልፋለሁ…ባትሪዬ ሁሌ እንደተሰካ ነው…መረጃን በትኩሱ ከሙሴ || Seifu on EBS
13:45
Seifu on EBS: ከጋዜጠኛ ብሩክ እና ከሄለን ጋር አዝናኝ ጨዋታ ሰይፉ በኢቢኤስ
12:51
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
ሰይፉ ጉድ ተሰራ !!!! ተወዳጅዎቹ ተዋንያን ፍቃዱ ፣ ይገረም እና ቅድስት … ከመጋረጃ ጀርባ ቲያትር… በአለም ሲኒማ | Seifu on EBS
Рет қаралды 456,697
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 306
@SaraSara-oe5wg
2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ጎበዝ በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አለ😢😢😢
@ሩሐማዮቲብ
2 жыл бұрын
ሰይፍሻ የእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ አቤት ድንጋጤ በስመ አቡ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ ዓምላክ 💙💙💙💙💙💙💙💙🙌
@marmaryeheyabenat1796
2 жыл бұрын
ሁላችሁም ጎበዝ ተዋንያን ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሰይፍሻ የምወድህ ኑሩልን
@fantafanta6047
2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ጎበዝ በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አለ☝👍👍🙏🙏😢😢😘
@elsabetteshome2870
2 жыл бұрын
ጎበዝ ሠይፉ ስመ እግዚአብሔርን ጠራ!
@Sara-wi8on
2 жыл бұрын
ስይፉ ደንግጦል በጌታ ስንት ልብ ድካም ያለበት ስው አለ 😢
@biskutkonjo2295
2 жыл бұрын
ሰፉ ጎበዝ በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አለ የኔ በለማህተም🥺🥺🙏😂
@betiwendimu6040
2 жыл бұрын
Vxdjc
@leleyimer8783
2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ድንጋጤህ አሰለቀሰኝ መልካምነትህን ያብዛልህ ፈጣሪ❤❤🙏🙏
@Zemicha88
2 жыл бұрын
ሁሌ ሳየው ይገርመኛል ሴፊሻዬረረ የኔ ጎበዝ በስማም በስማም ማለትህ አባቴ እመብርሃን ትጠብቅህ።።
@beckydd8865
2 жыл бұрын
ሰይፋ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@etu819
2 жыл бұрын
ምሥኪን ሠይፉ ለካ የዋህ ሠው ነህ አሣዘንከኝ😘😘😘😘😘
@rukyadawud745
2 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ፕራክ
@nemanema1902
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሀገር ውዳዱ ለአማራ ህዝብ ፍትህ በማነነታችው ለሙስቃዩ ለአማራ ህዝብ ፍትህ በኦነግ ሼኔ ለሚግደሉት ለአማራ ህዝብ ፍርህ በጨካኝ በሼኔ ለሚስቃዩት
@degis9636
2 жыл бұрын
ፍቀዱዬ ስወድህ ይጋራም የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድህ ኑሩልን
@tegetgezahg2462
2 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ ግን በጣም ነው የደነገጠው ተው ግን እንኳን ጠርተነው ሞት እንደውም ብዙዎችን በድንገት እየነጠቀን ነው
@athsaraable
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት ሰይፍ እደዝህ የዋ አመሰለኝም ነበር we love you
@mariamawittekelemariam1662
2 жыл бұрын
ሰይፍሻ የኔ ብሩክ የኔ ጌታ አስደነገጡክ የእውነት ክርስቲያን አምቡላነስክ (first aid) የእግዚያብሔር ሰም አምላክ ይጠብቅክ ከነ ቤተሰብክ። 🙏
@meserettesfu85
2 жыл бұрын
ሰይፉዬ እውነት እሩህሩህ ነህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ🙏🙏
@meskeram8786
2 жыл бұрын
ጐበዝ ነዉ የእግዚአብሔ ስም መጥራቱ ሰይፍሻ ይመችህ
@mariyambekele2595
2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ይገረም ዋው ተመስገን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፍቅር ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን ።
@meseretbeweket832
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጣቹ እናተ 4 ዳመድ ናቹሁ
@selam5099
2 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ አሳዘነኝ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአሃዱ አምላክ አለ ደስ አለ 🥰💞🤣
@aynitakale2378
2 жыл бұрын
ኦ ሴይፋ ጎበዝ ለክፋም ለደጉሞ ማማተብና ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል በርታ
@blatob8799
2 жыл бұрын
ሰይፍሻ የማዲንጎ ሞት ማመን አቅቶት እድህ አይነት ፕራክ ጥሩአይደለም
@ሎዛ
2 жыл бұрын
ሰይፋ ጎበዝ ማማተብህ ጥሩ ነው !😀
@dinatube6757
2 жыл бұрын
ሰይፉ ጎበዝ ነህ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ማለትህ ደስ ይላል።
@ሪቾአማራዋ
2 жыл бұрын
ሰይፉ ለመጀመሪያ ጊዜ ደንግጦ ክው ሲል አየሁ😂
@123be33078
2 жыл бұрын
የምር ምርጥ ሰው ነህ ሴይፍሻ!!!! አዛኝ ነህ ።!!!
@melitube1216
2 жыл бұрын
ሰይፍየ ስታሳዝን በጣም ደግጧል እኮ
@janatmmm6876
2 жыл бұрын
ኢትዮ ሁነሽ ዳታ ከፋለሽ ለጪዋታ ስትኮምች ለምን መፈሳዊ ቻናል አትኮምችም የተዋህዶ ኢትበሮች በጣም ነው እምትገርሙኝ እስኪ መፈሳዊ ቻናልም እየገባችሁ እዩ
@behailuabebe4868
2 жыл бұрын
በሰይፍ ቤት ሰይፍ ገባ😅😅😅😅
@TefeshiDingle-np6wt
10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@እናትናልጅ-በ1ረ
2 жыл бұрын
wow I was so shakedown fike kedest yege love you guys you guys are real something and Sefusha they got you today .
@geminimars7704
2 жыл бұрын
I admire Seifu for keeping it cool. I would have been as mad as hell and probably cancel the whole show! Wow
@hyme7165
2 жыл бұрын
ሰይፉ የኔ የዋህ በስማም በወልድ ኦፈንፈስ ቅዱስ አለ ሥታማትም በጣም ተሠማኝ የዋህ እኮነህ እመብረሀን ትጠብቅህ በደዚህ አይነት ነገር ብራክ ይቅርባቹህ በጣም ደነገጥኩኝ እኔም
@suleymanali3431
6 ай бұрын
በጣም አስደንጋጭ ነው። በህይዎቴ እንደዚህ ደንግጨ አላውቅም።
@zelalem1602
2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ምርጥ
@yirgeduchekole5106
2 жыл бұрын
ወይኔ ምን በደልናችሁ? የውነት የሞተ መስሎኝ ፈጣሪ ሆይ ፈጣሪ ሆይ በማለት ጮህኩኝ!!!!
@temenetmebratu8088
2 жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ነው ጥሩ ነገር ብታስቡ ይሻላል ስይፍ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ😂
@አዱፍቅር
2 жыл бұрын
ወይኔ ሰይፉዬ😘😘😘😘😘😅😅😅😅😄😄😄😄
@tube-nr3ch
2 жыл бұрын
ትልልቅ ሚዲያ ያላችሁ እረ ስለፈጠራችሁ ለንፁሀን ድምፃ ሁኑ ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
2 жыл бұрын
አሁን ሁሉም እየጠበቁነዉ ላማራ አድ ድምጥ የሆነ የለም
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዐ7ኸ
2 жыл бұрын
ወይኔ ሴፍሻ ከመደንገጡ የተነሳ ሊቆረስ እንደተዘጋጀ ደጋግሞ ባረከው🤣🤣🤣🤣🤣
@kamilahyrdin7098
2 жыл бұрын
ውይይት ምን ሴፉ ብቻ እኛም እኮ ነን ድንግጥ ያልነው ሴፉሻ አብሽር ውይይይ
@firdowsabdlla2114
2 жыл бұрын
ደም ግፊት ቢኖርበት ብሎም ማሠብ ነው የሠው ልጅ በድንጋጤም ይሞታል ሥለዚህ ጥንቃቄ ያሻል
@ayelechabreham3603
Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም ይሁን በእውነት ወገኖች በጣም ያሳዝናል 🙏🙏😢😢ትክክል ነክ አቶ ሰፉ🇪🇹🇪🇷ወንድም 💚💛❤እነደዝህ😘አይነት ቀልድ ያስጠላል 💚💛❤ተባረኩ👍
@emebetweldeselassie1
2 жыл бұрын
Wow OMG you guys pranked me as well, I'm still in shock they did so good it was so believable!
@tadelechtasew727
2 жыл бұрын
መቼም አይረሳም ሰው መሆን ይበቃል ደነገጠ ከልቡ ፍቅራቹ ድስ ይላል
@amenatnoor1240
2 жыл бұрын
እብዶች ናችሁ የማትረቡ አሁን በዚህ ይቀለዳል ይገርማል
@HayatQueen12
2 жыл бұрын
ኤጭ ምንም አያስቅም😏 ይሄ ፍራክ የሚባል ነገር እድሜህ ይለቅ🤗
@merriam6681
2 жыл бұрын
የኛ ጀግኖቺ በርቶልኚ❤💛💚❤💛💚
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@hirutyadeta4254
2 жыл бұрын
ሰይፋዬ ምሰኪን
@tesfuteshoma6649
2 жыл бұрын
yemwdachu enkuan bedna mtachu ❤❤❤
@selamawitwassie9758
2 жыл бұрын
ሰይፍዬ አይዞህ
@yalkewyihune7189
2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቀልድ በእውነት ለኢትዮጵያዊያን የሚሆን አይደለም፡፡ ምን ማለት ነው ከየትም ሀገር እየቃረማችሁ የምታመጡትን ፕራንክ ሲጀመር ምን ማለት ነው፡፡ የት ነው የምታውቁት ወገኞች በጣም ነው የምታናዱት ለወደፊቱ ሀገረኛ ሀገረኛ ሽተቱ በጣም ነው የተናደድኩት
@bonne.annee.2023
2 жыл бұрын
ሴፉ ጌታ አንተንም ቤተሰብህን በእምነት የጠራኸው አምላክ ይጠብቃችሁ
@fatumamohammed4712
2 жыл бұрын
ዋው ሚስኪን ሴፉሻ
@tigistofficial1574
2 жыл бұрын
ስፉየ አይዞህ የእኔ ወንደም
@solomontekle60
2 жыл бұрын
ሴፍዬ እውነትም የውሃና ሩህሩህ ነህ
@tsigeredalove1055
2 жыл бұрын
አይ ሴፍሾ ተገኝሽ😂😂😂😂😂
@በዉነትተስፋ
2 жыл бұрын
Omg they did a good job!! God bless you guys
@asnakechtsegaye699
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅሪ ይበልህ በጣም ደነገጥኩ
@zelalem1602
2 жыл бұрын
ምርጥ ቴአትር ነው
@Anonymous-sb9lp
2 жыл бұрын
ውይይይይ🙆♀️ምነው ቆሌየን ገፈፋችሁት ...ደሞኮ አድናቂው ነኝ😮
@temesgenhunegnaw8594
2 жыл бұрын
የመጀመርያ ድግሪ ሳይዙ ሁለተኛ ድግሪ እንዴት መማር ይቻላል ወይስ ዩኒቨርስቲ እያለ ሌላ ድግሪ ተምሮ ነው??
@milkybekele4640
Жыл бұрын
Wayi gud seffu fantahun is the 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@UbUbt
14 күн бұрын
አይዞን ሰይፍሻ ደነገጥክ የኔ ጌታ
@seadaseid72
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቀልድ ባትቀልዱ ይሻላል
@lemlemwoldeselasse2909
2 жыл бұрын
ደስ የማይል ቀልድ ነው በድንጋጤ ስንት ሰው ይሞታል
@gigishibabaw6561
2 жыл бұрын
Lseyfu yeheaygebaweme
@dinamoh2879
2 жыл бұрын
ለምንድ ነው ሙሉ ኢንተርቪው ያልተላለፈው
@نبياتادم
2 жыл бұрын
አይ ሰይፉ ከመደገጥህ የተነሳ ምን ላርግልህ አላለም ክክክክክክክክ
@sirakrobele4466
2 жыл бұрын
Seifu will grow hair today, overnight.And he has to thank Fikadu and friends for that
@abebamuche186youtube
2 жыл бұрын
ወይ ሰይፉ❤❤❤
@gabelavebast
2 жыл бұрын
ውይ ክፍ ናቹ
@samira7639
2 жыл бұрын
ሰይፉዬ የኔ ወርቅ😭🙏🇪🇹💝
@Demenamorke2146
2 жыл бұрын
ሰፍሽዬ❤️🌷🌷🌷🌷♥️♥️
@tesfahunwassie7574
2 жыл бұрын
ይህ አይነት ቀልድ አያምርም።
@አርሴማየወሴፎ
2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ምርጥ ሰው
@nunumesfin656
2 жыл бұрын
Prank 🇦🇺 benelew men yemeselehal Seyefu?
@anwatmohamed9178
2 жыл бұрын
ሁሉንም መቻል
@Solomon.A272
2 жыл бұрын
ትልቁ አክተር በራሱ ሰይፍ ፣ ብድር በምድር ማለት እንዲህ ነው ፣ ሰይፍሻ እንግዲህ ቻለው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fdyfdy1392
2 жыл бұрын
ሰይፉ አሳዘነኝ ግን ጎበዝ የአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ጠራ።ሰይፉ አሸንፉል።
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
2 жыл бұрын
ሰይፍየ😀❤
@dinamoh2879
2 жыл бұрын
ለምንድ ነው ሙሉ ያልቀረበው
@asnakech1destwi1
10 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ ሰይፍ ተገኝህ ዛሬ😂😂😂😂😂😂
@nunu2408
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ😂😂🤣🤣😅
@vivaviva4164
2 жыл бұрын
Yege ❤❤❤❤❤❤❤❤
@getnettesfaye3387
2 жыл бұрын
ሰይፉ ሰሩልህ ለማንኛውም ፍቄ አድናቂህ ነኝ ግን ሁሌ ብቻህን ሁን ከይገረም ጋር ከምትሆን ብቻህን ይሻልሃል ያስገምትሃል
@ayinukadebebe460
2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@mulemulu3436
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት prank ባሰሩ ጥሩነው እንደዚሁም ሰው ድንገት እየሞተ ነው 🥹🥹🥹😭
@gideyhi
2 жыл бұрын
May be one more chance to make the theater at day time please 12:00 to let. Majrat mechi enferalen
@aychiluhimdesisa3733
2 жыл бұрын
Seifu... yemtamatibew 3 gize mehonun atrsa
@bertukanyebabe4080
2 жыл бұрын
እኔ ለሰይፉ ነብሴ ወጣ እንደዚህ አይነት ነገር ባይደገም ?
@werkneshsahela3819
2 жыл бұрын
በስመአብ እኔ እራሱ የእውነት መስሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩ
@tiruworkwoldamlak8625
2 жыл бұрын
Try when it start warm one Garlic put il on that place.
@ሰናይሰላም
2 жыл бұрын
በእንዲ አይነት ነገር አይሾፍም!!! 😏😏
@መሳይእህተገብርኤል
2 жыл бұрын
Wayne seyfu betam dengetuwal asazenegn
@amsunga1341
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገርም
@nattynhatty8163
2 жыл бұрын
This man makes me laugh aye Sayfu!!
@gabrielhaileyesus3026
10 ай бұрын
ተገኘህ
@richtamru9697
2 жыл бұрын
ምን ሆናችሁ ነው የሰውን ቆሌ የምትገፉት አረ አላህን ፍሩ🙏🙏🙏
@richtamru9697
2 жыл бұрын
ሰይፉ ግን በጣም ነው ያሳዘንከኝ
@ፍቅር-ወ2ቐ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ሰይፉ በሰይፍ ተመታ
@zainasied615
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tigstdriba6879
2 жыл бұрын
Egzaber ymesgen seyfu mskin
@muluw4250
2 жыл бұрын
Minew seyfu asdenegetachun min ayinet prank new ? sanasibew be dingate wedeqin minew Fiqe yalekifiya?
13:45
በቀን ከ15 እስከ 16 ሰዓት ስክሪን ላይ አሳልፋለሁ…ባትሪዬ ሁሌ እንደተሰካ ነው…መረጃን በትኩሱ ከሙሴ || Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 143 М.
12:51
Seifu on EBS: ከጋዜጠኛ ብሩክ እና ከሄለን ጋር አዝናኝ ጨዋታ ሰይፉ በኢቢኤስ
Seifu Show
Рет қаралды 525 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,4 МЛН
12:20
“እንተዋወቅ” ሹክ ልበላችሁ ከአርቲስት ወለላ አሰፋ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 74 М.
23:41
የአንካራው ስምምነት ትልቅ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 22 М.
20:22
የሰሞኑ አስናኝ እና አስቂኝ ቪዲዮዎች#ethiopia #makitube #subscribe #ethiotiktok #habesha #eritrea #abiyahmed
MAKI TUBE
Рет қаралды 38
29:59
የዩንቨርስቲ ትምህርቴን ስጨርስ የአባቴን በጎ ሀሳብ ማገዝ እፈልጋለሁ...ማርያማዊት ሰለሞን ቦጋለ አባቴ አልቃሻ ብቻ አይደለም...Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,3 МЛН
22:51
የሚያስፈራን ነብር የሚበላን ጉንዳን 😂 ! | ታዳሚውን በሳቅ. . . | ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ 36 | ጦቢያ | Tobiya @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 1,4 МЛН
27:51
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 165 М.
8:03
የ EBS ቃልኪዳን አሜሪካ ስትገባ የተደረገላት አቀባበል | ትንሳኤ ምን ጀመረ? | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ
ETHIO TRUTH / ኢትዮ ትሩዝ
Рет қаралды 184 М.
17:50
እጹብ ድንቅ ልጆችን የእኔም ልጅ ተቀላቅሏል!! #ethiopia #etsubdinklijoch #news
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
25:30
🔴የልጅ ፍቅር ይለያል እሼ እና ሜሊ ያልጠበቁት ነገር ምንድን ነው??? comedian aman bisetegn aman sew አማን ሰው
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 1 МЛН
44:57
...ውሳኔዬ አልተቀየረም ... ከ3አመት በኋላ ሚስቴን ይዤ ጠቅልዬ ገጠር ነኝ.. ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከተወዳጁ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ጋር Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН