ነፍስ ይማር! አሳዛኝ ነው ሌላኛው ዋርካ ወደቀ .. ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

  Рет қаралды 28,560

SHEGER INFO

SHEGER INFO

5 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 160
@negashtersit7630
@negashtersit7630 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ! እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነቱ ያሳርፋት ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጣቸው።
@samrawitadefres1639
@samrawitadefres1639 5 ай бұрын
ኦ እውነት ነው ሌላኛው ዋርካ ወደቀ!!! ምናለ እውቀትን እንዳለ ማውረስ ቢኖር!!! ነብስ ይማር!!!
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 ай бұрын
ነብሰ ይማር 🙏🙏🙏ለቤተሰቡም ሰናትን ይሰጣቸዉ 🙏🙏🙏ኢትዩጵያ ጥሩ ሰዎችን እያጣች ነዉ 😭😭😭😭💚💛❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራሙ እራሱ ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ሀዘኑ በዛ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰቡ😭😭😭😭😭
@cphonetastic8429
@cphonetastic8429 5 ай бұрын
ውድ የስደት ጋደኞቼ በያለንበት ሰላማችን ይብዛ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 ай бұрын
አሜን.እህቴ🙏🙏🙏
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 5 ай бұрын
Betam yasezinal nebs yimar 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 5 ай бұрын
Amen 🙏
@jacobselasie7246
@jacobselasie7246 5 ай бұрын
God Blessed Genene one of the Best Football junarlist
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናት ለቤተሰቡ ይስጥ ። እኔ ግን የት ነበርኩ የማላውቀው ይህንን የአገር ሀብት 😊😊😊
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር።
@alexyewentu9828
@alexyewentu9828 5 ай бұрын
Nefeshen yimarew abate
@JESUSISLORD-xc8es
@JESUSISLORD-xc8es 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 5 ай бұрын
ልብ.ይነካ.ያማል.ነብስክ.በሰላም.ትረፍ😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭
@birtukan120
@birtukan120 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ነበስህን በአፀደገነት ያኑር
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 5 ай бұрын
ነፍሱን ይማር🙏
@fjfbkgcvchrcjufcv
@fjfbkgcvchrcjufcv 5 ай бұрын
Nefse yimar
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ለቤተሰቦቹም መጽናናትን ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢
@user-ff3vv6xs9y
@user-ff3vv6xs9y 5 ай бұрын
ነብስ ይማር ለቤተስቡ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥልን 🙏
@user-hz3ph6qs8q
@user-hz3ph6qs8q 5 ай бұрын
rip good brother nice man RIP Daniel Admassu from Manchester
@zeemengasha1658
@zeemengasha1658 5 ай бұрын
እጅግ የተለየ የማሰታወሰ ብቃት አለምንም ማሰታወሻ ወረቀት ሀ እሰከ ፐ ተንትኖ መገለፅ የሚችል ታላቅ ሰው ገነነ መኩሪያ ነፍሰ ይማር እግዚአብሔር ለቤተሰቦችህ መፀናናቱን ይሰጣችው !!
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 5 ай бұрын
ገነነ የሰው ውሃ ልክ ነው።😭😭😭😭😭😭 እሱን ማጣት ከፍተኛ ክሳራ ና ጉዳት ነው። አዋቂ ሰው ነው። ተንቀሳቃሽ ቤተመጻሕፍት መባል ያንሰዋል እንጅ አይብዛበትም።😭😭😭😭። ነፍሱን በገነት ያኑርልን።😭😭😭😭
@user-hq7ky3mr6m
@user-hq7ky3mr6m 5 ай бұрын
😭😭😢😭😢😭😢😭😢😭🙏🙏🙏🙏
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 5 ай бұрын
ነብስ ይማር 🖤 ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለው
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 5 ай бұрын
ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ሊብሮ ዘ ግሬት ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 ай бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል ነፍሱን ይማርልን ለቤተስብም መፅናናትን ይስጣቸው
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 5 ай бұрын
ነፍሰ ይማር !!!!
@user-od1wy3wo9d
@user-od1wy3wo9d 5 ай бұрын
Nefes yemar 😭😭
@RGChannel520
@RGChannel520 5 ай бұрын
Nebes yimar
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር፣ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን፣ እንደ አስፊቲ የቀብር ስነስርዓቱንም ኢቢኤስ ስፖንሰር ያደርገዋል??? ኢቢኤስ በፍፁም አደራ እንዳታዳላ፣ አስፊቲም ለገነነም ሀገረ እማማ ኢትዮጵያ እኩል እንድትመለከተው እመኛለሁ። ነፍስ ይማር።
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 5 ай бұрын
ገኔ በማለዳ በሰማው መርዶ በጣም አዝኛለው እንግዲህ ነብስህ በገነት ትረፍ
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
ነፍስ ይማርልን ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@TigistTadesse-fx4el
@TigistTadesse-fx4el 5 ай бұрын
ውይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበር ነብስ ይማር
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 5 ай бұрын
ነብሰ ይማር
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 5 ай бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጣቸው
@helenberta2012
@helenberta2012 5 ай бұрын
Betam yasazinal tarik awakinetu migerm neber Nebs yimar
@dgdbf6423
@dgdbf6423 5 ай бұрын
ነብስ ይማር
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 5 ай бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅ ናናት ይሁን
@user-yb7zx4rn4l
@user-yb7zx4rn4l 5 ай бұрын
Siyametaw endezih new..beka belen amlak hoyyyy 😭😭😭😭😭😭😭
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዛአብሔር ለቤተሰቦቹ መፅናት ይስጥልን
@user-is2mf2jk6f
@user-is2mf2jk6f 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርልን ነፍስህን
@mesimes3427
@mesimes3427 5 ай бұрын
Nebis yimarr betam yasazinal yene abeta 😭😭😭😭
@dadcool1199
@dadcool1199 5 ай бұрын
Egzhaber Nebskin be asede genet yanurew🤲🙏😭
@tigistwezde167
@tigistwezde167 5 ай бұрын
ንፍስ ይማር
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 5 ай бұрын
Nebsi ymhar🙏🏾💐🕯
@hannahanna6519
@hannahanna6519 5 ай бұрын
ነብስ ይማርበቅዱሳን እቅፍ ውስጥ ያስቀምጥል ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 5 ай бұрын
እግዚያብሔረ ነፍሱን ይማረልን
@lusimkk4494
@lusimkk4494 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@eyobworku8689
@eyobworku8689 5 ай бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ዜና ነው! ገነነ ሊብሮ ጋዜጣን ማሳተም ከጀመረ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ፕሮግራሞቹን ሁሉ በጉጉት ነበር የምከታተለው!! ለወዳጅ ዘመዶቹ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው!!
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 5 ай бұрын
ወይኔ ሊብሮ ቤተመዛግብቱ ተናደ😢😢😢 ነፍስ ይማር
@mulubirara7956
@mulubirara7956 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍስ ይማር
@alaincity4548
@alaincity4548 5 ай бұрын
Uffff😢😢😢 nefse yemare😢😢😢😢😢😢
@userenter2635
@userenter2635 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር😭😭ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው
@mememeskerem8299
@mememeskerem8299 5 ай бұрын
😭😭😭😭 nebse ይማር
@rozalovetube
@rozalovetube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማር😢😢😢😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን በስመአብ ሞት ኢትዮጵያ ውስጥ ሲመጣ ተከታዬችንም ይዞብን ነው የሚሄድ። አስፍው ሞተ ገነነ ተከተለው። በሬዲዬ ታሪኮችን ሲያወራ ደስ ይላል ። እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ።እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 5 ай бұрын
ወይኔ ሊብሮ፡ነብስ ይማር
@aronbrhane374
@aronbrhane374 5 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው ለቤተሰብ ጽናቱን ይስጣቸው 😭😭😭
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 5 ай бұрын
Nabsee yemar faxar 😢😢😢😢😢
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 5 ай бұрын
ውይ ገኔ እ/ ር ነፍስህን በአፅደገነት ያሳርፍልን
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 5 ай бұрын
ነብስ ይማር ለመላው ኢትዮጵያውያንና ቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን
@hanaalemayehu8057
@hanaalemayehu8057 5 ай бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 5 ай бұрын
ነቡስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸዉ።
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 5 ай бұрын
Nefese yemare
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 5 ай бұрын
Egzhabhir nefshen begenet yanurlin 😢
@fruitgamie1581
@fruitgamie1581 5 ай бұрын
እግዝአብሄር ነፍስህን ይማረው!
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 5 ай бұрын
አይዱኒያ😢😢😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 5 ай бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ስጥልን ። ይ
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 5 ай бұрын
Nefes yemar
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 5 ай бұрын
Nebse yemare
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
Nefes Yemar
@serkeasefa
@serkeasefa 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ነፍሱን ይማረው 😥😥
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 5 ай бұрын
ይህስ ይማር😢😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
ዘድሮ ደሞ በጋዜጠኞች ተደራረበ አምና በሙዚቀኞች ነበር ማዲንጎ ዳዊት ነጋ እና ሌሎችም
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 5 ай бұрын
ፈጣሪ ነፍሱንበአጸደ ገነት ያሳርፋት😢
@jihgyh9645
@jihgyh9645 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር.
@woinewoine5413
@woinewoine5413 5 ай бұрын
ገነነ መኩሪያ ብዙ የማናውቀውን በአገራችን አሻም ቲቪ ላይ የምንያው ታላቅ ሰው ነበር 😭😭😭
@jambarj273
@jambarj273 5 ай бұрын
ነፍስይማር😢😢😢
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 ай бұрын
This is by far hit me hard. He was exceptionally intelligent dude. Nebse yemare my old friend
@bettyjaerso3491
@bettyjaerso3491 5 ай бұрын
Nafese yemaere libero😢😢😢😢
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢 Rip
@guzeguzasefaw3733
@guzeguzasefaw3733 5 ай бұрын
ነፍስ፣ይማር
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 ай бұрын
ነፍሰ ይማር😢😢😢😢😢😢😢
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 5 ай бұрын
ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 5 ай бұрын
Ufffff yasfiten hazene sacherse edgena lala hazene lala telke sew atane nbese yimare 💔😭💔😭
@girmaabdi182
@girmaabdi182 5 ай бұрын
ቀብሩ አደራ ከአስፋው እንዳያንስ።
@aahmed6426
@aahmed6426 5 ай бұрын
ነፍስ። ይማር
@zewdhabte6585
@zewdhabte6585 5 ай бұрын
ዋርካዉ ወደቀ ነብስ ይማር
@derejekitaw8766
@derejekitaw8766 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር ገኔ !!!!!..…
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 5 ай бұрын
ነብስ.ይማር😭😭😭
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 5 ай бұрын
Nebsik tiref abetu wetetu ayilek ye geta maren 😢😢😢😢
@user-yd7pv5ky9p
@user-yd7pv5ky9p 5 ай бұрын
Nefse yemre😢
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f 5 ай бұрын
Nefse yemre
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 5 ай бұрын
ምን ይደረግ ከአንዱ ሀዘን ሳናገግም ወደ አንዱ የሃዘን ዳርቻ ያለ ግልን😭
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 5 ай бұрын
Nerfs yimar💔
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር ምን ማድረግ ይቻላል በጣም ያሳዝናል
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 5 ай бұрын
Nebs yimar
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kb5pe9gr8g
@user-kb5pe9gr8g 5 ай бұрын
So sad!! 😢😢
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 5 ай бұрын
እነዚህ በህይወታቸው ቁምነገር ሰርተው የሚያልፉ ሰዎች እኮ ሞቱ አይባልም ከዚህች ዓለም ድካም አረፉ ነው የሚባል ።እንደኛ አይነቱ ዕድሜውን ሙሉ አንድም ቁምነገር ሳንሰራ ብንሞት ምድር ሸክም ቀለለላት ይሆን የኛ ዕጣ ።ለራሴ አዝናለሁ ሳልሞት ለራሴ ላልቅስለት እንጅ እንደኔ ዓይነቱን ሰውስ ማን ያስታውሰውና 😢😢😢😢
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
ህ እውነት ብለሀል
@azebabraha5116
@azebabraha5116 5 ай бұрын
Fetari nebsun yimar😭😭
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 90 МЛН
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 12 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 15 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 938 М.