በኔ ምክንያት የሆነውን ሳይ መኖር ያጓጓኛል! በይቅርታ ልቡ ሀገር ያደነቀው ወጣት!

  Рет қаралды 44,864

SHEGER INFO

SHEGER INFO

6 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 127
@shegerinfo
@shegerinfo 6 ай бұрын
ወጣት ዳግማዊ አሰፋን ለማገዝ 👉gofund.me/d93d0840
@tisi3500
@tisi3500 6 ай бұрын
ወንድሜ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ የእግዚአብሔር መልዕክት በአንተ አስተላልፎል። ካንተ ኢትዮጵያውያን ብንማር ሃገራችን ሰላም በሆነች፣ ያንተን ልብ ሁላችን ያድለን እላለሁ።
@zufnea2955
@zufnea2955 6 ай бұрын
የኔ አባት ሁለም ሳይህ እውላለው ይገርመኛል ካንተ ብዙ ብዙ ተማርኩ አበት ትግስትህ ❤❤❤❤❤
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 6 ай бұрын
እንተ በወሬህ መካከል እግዛብሄርን ታመሰግናለክ እኛ እራሳችንን ሲያመን እግዛብሄርን እናማርራለን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከን ተባረክ የኔ ጌታ
@kidanemeheret7502
@kidanemeheret7502 6 ай бұрын
እኔ ይሕን ልጅ ሳየዉ ማርያም ምስክሪ ነች ያስቀየመኝን በሕይወተ የቀለደዉን ይቅር አልኩት
@memberekidane9096
@memberekidane9096 6 ай бұрын
Egzybhre helame kanta gare yehene tabarake emabata tetabekeke
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-vf9nf2wt8e
@user-vf9nf2wt8e 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-uo5tc1kc5i
@user-uo5tc1kc5i 6 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው ያየንበት እግዚአብሔር መቼም አይሳሳትም እግዚአብሔር ይመስገን
@saratube7626
@saratube7626 5 ай бұрын
ግን ጉዳት የደረሰበት በምን ነበር?
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 6 ай бұрын
የኔ ጌታ ስወድህ ኮ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤ መሲዬ እግዚአብሄር ይስጥሽ ተባረክ የኔ ጌታ በድጋምህ ስወድህ ኮ❤❤❤❤❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 6 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ትልቅ ልብ ሰቶሃል የአንተን ልብ ለኛ ለሁላችንም ያድርግልን እግዚአብሔር ሰላምን ለሀገራችን ያምጣ ተባረክ ወንድሜ
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 6 ай бұрын
ወንድም.ዳግም.አንተ.በጣም.ጠንካራነክ.ለኛም.ብርታት.ሆነህናል.እናመሰግናለን.❤❤❤❤❤መሲ.ምልካም.ሰው🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@hareggebre
@hareggebre 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ባጠቃላይ ልብ ይስጠን አምላክ ጨርሶ ይማርህ ፣🙏
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ሁሌም ሳይህ ውስጤ ያዝን ነበር አሁን ደስ አለኝ መኖር እፈልጋለሁ ስትል ፈጣሪ ቀን አለው
@fatmah6936
@fatmah6936 6 ай бұрын
እኔም እስፍስፍ ያደርገኛል
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 6 ай бұрын
የኔ ጀግና እግዜአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል በሰወች ላይ አድሮ ከትክክለኛዉ ዶክተረ አገናኝቶህ ድነህ ቁመህ ለማመስገን ያብቃህ ወድማለም
@sindugessesse6290
@sindugessesse6290 6 ай бұрын
ዳግምዬ ያገሬ ልጅ ደህና ነህ አውነትም ዳግማዊ ኑርልኝ ከድሬዳዋ
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው እውነት ቆመሕ የምትራመድበት ግዜ ቅርብ ነዉ በርታ ወንድሜ.
@tsehayarega848
@tsehayarega848 6 ай бұрын
Amen amen amen
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ😢መጨረሻህን ያሳምረው በደንብ ለውጥ ታገኛለህ አባቴ ፀበልም ያፀብሎህ ጓደኞችህ
@angaroemebet527
@angaroemebet527 6 ай бұрын
እውነት ነው መሲ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው አንችንም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 6 ай бұрын
እግዚያብር ሲወስድ ምክንያት አለው ደግሞም በሰውኛ አይምሮ ከዚማ መትረፍ አይቻልም ከሚባልበት ሁኔታ አትርፎ ሲያኖር ደግሞ ምክንያት አለው እግዚያብሄር ሁሌም ትክክል ነው ዳጊ ገና ገና ለብዙዎች ትተርፋለህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ይሙላልህ መሲም ስላንቺ የምገልጽበት ቃል የለኝም ለብዙዎች የምትተርፊ ያርግሽ።
@angaroemebet527
@angaroemebet527 6 ай бұрын
እውነትክን ነው ይቅርታ ከምንም ይበልጣል አሁንም ብዙ እንድትሰራ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ToybaSaid-es7bh
@ToybaSaid-es7bh 6 ай бұрын
የዚህ የልጅ ፅናት በጣም ብዙ ትምህርት አለው
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 6 ай бұрын
አሁንም እግዚያቤሔረ ግረማ ሞገሶይሁንህ❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
ወንድማለም ጎበዝ ልጅ ነህ ድነህ ቆመህ ሄደህ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ሞልቶልህ ዳግም እንድናይህ ይሁን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🙏🏾❤️
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 6 ай бұрын
አሜን
@angaroemebet527
@angaroemebet527 6 ай бұрын
ዋው ተአምር ነው አግዚአብሔር በዝህ ያሳለፈክ ይህንን ተአምር እንድትሰራ ነው የመረጠክ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትሰራለህ አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤናአብዝቶ ይስጥህ በእግዚአብሔር ስራ መግባት ነውር ነው አንተ ሐዋሪያዊ ስራ ላይ ነህ ወንድሜ ኮርቼ ብሐለው በርታ እግዚአብሔር መልካም ነው ድንግል ምስጋና ይግባት
@bahrainds8221
@bahrainds8221 6 ай бұрын
ዳጊዬ ዳከባዱም ጊዜ አልፈዋል አይዞህ እግዚአብሔር ያግዝሃል ተሳክቶ ታክሜ እንድናይ እመብርሃን ትርዳህ
@angaroemebet527
@angaroemebet527 6 ай бұрын
በጣም እንደዝህ አይባልም አንተ ጀግና ነህ አእንዃን እግዚአብሔር አተረፈክ ጎበዝ እግዚአብሔር ይቅር ስትሎ ይቅር ትባላላችሁ ይላል ወንድሜ እግዚአብሔር የቀረው ሕይወትህን ያሳምርልክ ጤናና እድሜ ይስጥህ ጎበዝበርታ
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 6 ай бұрын
እራሴን እድታዝብ የሚያደርገኝ የሀገሬ ጀግና ልጅ ጌታ ደጋግሞ ለበረከት ያድርግህ❤❤
@mame.f3798
@mame.f3798 6 ай бұрын
ዳጊዪ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የመታህን ሰዉ ግን እሱ ገሎህ ይቅር ማለትህ ለሱ የሚያስብ ከሆነ የጭንቅላት ቁስል ነዉ
@warkwark6096
@warkwark6096 6 ай бұрын
አኔም ብዙ ተማርኩኝ ከአንተ ሂዉት
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 6 ай бұрын
ኡፍ እንዴት እንደወደድኩህ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 6 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር በአንተ ገና ብዙ ያስተምረናል መስዬ ፍቅር መልካም ሰው ተባረኪልን❤
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 6 ай бұрын
ይሄንን ልጅ ስወደው ካንደበቱ የሚወጡት ቃላቶች ሲጣፍጡ 🥰🥰
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 6 ай бұрын
ውይኔ ምን አይነት የታደልክ ሰው ነህ አንተ እግዛቢህር የመረጠህ ሰው ነህ እድሜ ይሥጥህ በጣም በጣም
@milenetecha59
@milenetecha59 6 ай бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው ምወድክ አንተ ለሰው ልጆች ትልቅ ትምህርት ቤት ነህ
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 6 ай бұрын
ደግነት እናተርፍበታለን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 6 ай бұрын
ዳግማዊዬ እግዚአብሔር ይመስገን ድጋሚ ስላየሁክ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ይፈፅምልክ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 6 ай бұрын
መልካም ሰው በእውነት
@user-vy1bx7sl5t
@user-vy1bx7sl5t 6 ай бұрын
እግዝአብሄር ሁሉም ነገር ሚረገው በምክንያት ነውአይሳሳትም ለብዙ ሰው እንድታተርፍ ነው ወንድሜ ዳጊ ጸጋውን ያብዛልክ ተባረክልኝ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እሚሳነው የለምና ቆመህ ለማየት ያብቃን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መኖርህ በቂ ነዉ ብቻህን አልተወክም😢😢
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ፡፡ ለእኛም የይቅርታ ልብ ይስጠን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
አንተ መልካም ስው ክአንተ ብዙ ነገር ተምራላው
@angaroemebet527
@angaroemebet527 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣቸው
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 6 ай бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ነው ደስ ይበልህ ከንተ የአገር ትውልድ ብዙ ይማራል እኔም ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ በርታ!!!
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 6 ай бұрын
ክፍል 1 አልስማሆትም: ሙሉ ታሪኩን የሆነዉን የት ላይ ይገኛል? እንኮን በህይወት ተረፍህ! ሁሉም ነገር ለ በጎነዉ!!!
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 6 ай бұрын
ሸገር ኢንፎ ላይ አለ
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 6 ай бұрын
የተባለው ወጪ በላይ ነው የሜያስወጡት ተጠንቀቅ ታይላንድ ቱርክ ሁለ2 ሀገራት በተለይ ማፊያ ሀገር ናቸው
@jamilehhome1237
@jamilehhome1237 6 ай бұрын
ፈጣሪ የልብሕንመሻት ያማላልሕ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
@tadelakidane101
@tadelakidane101 6 ай бұрын
True friend is a madicen of life
@user-yc1zn7fe4y
@user-yc1zn7fe4y 6 ай бұрын
እስኪ ከዚህ በፊት የተላለፈውን መልእክቱን ድጋሚ ልቀቁት እኔም ለብዙ ሰዎች ይቅርታ አደርግላቸዋለው
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 6 ай бұрын
KZbin lay feligut besimu
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 6 ай бұрын
በርቱ ቅን ልቦች like share subscribe don’t forget my beautiful people
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 6 ай бұрын
ሸር እና ሰብስክራይብ አንርሳ ወገናቸ ቅን ሰው ያተርፍበታ እንደእናንተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AregashWoro
@AregashWoro 6 ай бұрын
❤❤አንተ ብርቱ ባርያ ተባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳገኝ በእግሮቺ እንድትቆም ምኞቴ ከልቤ ነው ተበርክ ❤❤❤❤
@romantakel1326
@romantakel1326 6 ай бұрын
መልካምነት ከእግዚያብሔር ነው! መልካም ሰው ስለነበርህ ጏደኛህን ሉማዳን ስትሮጥ ተመታህ ! ግን እግዚአብሔር ባንተ ብዙ ሊሰራ ስለፈለገ ነብስህን አትርፎታል:: መድሃኒያለም ህመምህን ሁሉ በደሙ ይማርህ❤
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 6 ай бұрын
ዳግማዊ በጣም የማደንቀው ወጣት ነው ከእርሱ በጣም በዙ መልካም ነገሮቾን አስተምሮናል ይበልጥ ሰፊ የይቅርታ ልብ አለው
@Akielsa
@Akielsa 6 ай бұрын
በርታልን ጀግናዬ❤ አንተን ሳይ ብዙ ይቅር እላለሁ❤
@lulatadese5445
@lulatadese5445 6 ай бұрын
ዳግማዊ ❤
@bshsh2074
@bshsh2074 6 ай бұрын
ዳግም ብቻ ምንም አይባል ይሕ ሁሉ የአምላክ ስራ ነው በዚሕ ዘመን እንዲሕ ሰው ሰው ሆኖ መገኘት ረቂቅ ነው የአምላክ ስራ የሱ ስራ ድንቅ ነው አምላክ ያበርታክ የአለማችን ጀግና ኩሩ ትውልድ ነክ ከምር አምላክ ያሩርክ ከምር የእውነት እንኑር እባካቹሁ ትውልድ ሁሉ ዳጊ በጣም ብርቱ ነክ ነገም ሌላ ቀን ነው ታሪክ ይቀየራል አምላክ ይጠብቅቅ እሺ🎉🎉🎉❤❤❤
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 6 ай бұрын
እግዚሀብሔር.ጨርሶይሜርክ .ጀግና❤❤❤
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 6 ай бұрын
እመቤቴ.ትጠብቅክ.የኛ.ምሳሌ.ነክ❤❤
@Gombet25
@Gombet25 6 ай бұрын
የድንግ ልጅ ይማርህ ቃላት ያጥረኛል የይቅርታ ልብህ:: እሱ ይራራልህ ቆሞ ለመሄድ ያብቃህ ለሱ ምንም የሚሳነው ነገር የለም
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 6 ай бұрын
ትክክል ይቅርታ ማድረግ በመጀመሪያ የራሥን ጤንነት ነዉ የሚጠብቀዉ። በራሤ ተሞክሮ አይቸዋለሁ የሆነ ሊገለፅ የማይችል የዉሥጥ ረፍት ሠላም አለዉ። ወገናችን ህክምናህ ተሣክቶ ጤንነትህ ተመልሦ ቁጪ ብለህ ያመሠገንካቸዉን በድጋሜ ቆመህ ለማመሥገን ያብቃህ። እደጓደኞችህ በመልካም ትዳር ተደሥተህ የእዉነት ሣቅህን ለማየት ያብቃን
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲባርክ ሰው ነው የሚሰጠው❤❤❤
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 6 ай бұрын
እውነት ነው እኛ ሰዎች ግብዞች ነን በዓይን አይተንም የማንለወጥ ነን ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሙሉ አካል ኖሮን ፈጣሪ እናማርራለን ይቅር ይበለን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 6 ай бұрын
U R Blessing Of Of This Generation!!!
@tw4926
@tw4926 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ !!! ድንግል የጌታችን እናት በምልጃዋ አማልዳ ጨርሶ ይማርህ!!!
@genetnegussie1077
@genetnegussie1077 6 ай бұрын
I learned
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 6 ай бұрын
በርታልን መሲዬም ለስንት ምድርሺ ነሽ በደብ ነው የምከታተልሽ በርቺልን ለሱም በደብ ሚድያዎች ቢሰሩለት ይታከማል እደአምላክ ፍቃድ እንተባበር ወገን ሁላችን አመሰግናለው።
@abeymusse6048
@abeymusse6048 6 ай бұрын
Egzabhare amlak yelebhen meshate hulu yefesemelehe Wendmae🙏
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 6 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን ነን
@Anumma572
@Anumma572 6 ай бұрын
Egziabeher chreso Meroh Denk Srawn Serto Yasayen.
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 6 ай бұрын
ግን ግርም የሚለኝ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔር እምናይባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነክ እግዚአብሔር ይመስገን
@nitart4949
@nitart4949 6 ай бұрын
Mesi emebet kasan engeda aderegat tenkara nech ,bememare becha enjera yemebela yimselachewal❤
@aser8048
@aser8048 6 ай бұрын
Mewedew sew
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 6 ай бұрын
Egzabher cherso yemarhe
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 6 ай бұрын
ብርቱው ወድማችን
@rozakebede2610
@rozakebede2610 6 ай бұрын
Dagiye yene asiteway yewah message enkuan telekoleh dekika ayifejibehim tinshu enkuan bitkiy yikirta temelesaleh ayizoh berta gzaber hulun yichelal hulu kesu betache new 🙏🙏
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 6 ай бұрын
አኔሞ በአንተ ምክንያት አረብ አገር ልለወጥ ሔጂ በአሰተካከልኩት ቤቴ በላይ ላይ አግብቶ በፈርድቤት ተካሰን አኔ ከሰው አገር በሰደት ሆኜ ልጅቼና ጠበቃ ገዘቼ ተከራክሬ አላውቃት ሁሉ ብለኝ አኔም ፈረድቤት ተወሰኖልኝ አኔም የተወሰነው በላየ ላይ ሰላገባ ብርም የምራል ካሳ አሰራ አምሰትሺ ብር ተወሰነልኝ ብቱም ለሁለት ተወሰልኝ አኔም ከወጣሁ18አመት ቆይታ አገሬ ገብቼ ብሮ የሙራል ካሳ አልፈልግም ብይ ያንን ሁሉ ትቼ ከአንተ ሰለተማርኩ ይቅርታ አድሬጌ አንደወንድም ሁነን በችግሮ አጠገቡ ነኝ አሁን ልክ እንደወንድም ሁነን አንጠየቃለን ተመሰጌን ፈጣሬ አንተም ተባረኮ
@hirutdarge9986
@hirutdarge9986 6 ай бұрын
Dagi Equan Egziabhar atrfhe Bizu mlkam qumngeroch alhu lena ante jgna brtu wetate ❤❤❤
@genetgenet9408
@genetgenet9408 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለምክኝ ነው ያተረፈኸ አሁንም ኑረልን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 ай бұрын
❤❤❤የኔ የዋህ ወንድም ፈጣሪ ይማርህ❤🎉
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 6 ай бұрын
Fetari Rejim Edime na Tena yistik
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 6 ай бұрын
inshaallha komeh tehadaleh ye mote yemkesekes yena geta anten makom ayketewem inshalla
@senaitteshale6835
@senaitteshale6835 6 ай бұрын
Thx brother for your dedication ❤it’s amazing testimony እንዃን እግዚኣብሄርን እዚህ ኣደረስህ ግን ጥያቄ ኣለብኝ ያ መጀመርያ got accident, did he survive just ስለ እሱ ምንም ነገር ሰላልሰማሆት ነው። thx 🙏
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 6 ай бұрын
Sewedew mekam nh long life for u £ Family❤❤❤❤
@alaincity4548
@alaincity4548 6 ай бұрын
yene abti bexame tekara sew neki ate betame ❤❤❤❤❤❤
@user-no3ey9xv3k
@user-no3ey9xv3k 6 ай бұрын
ወንድም ዳግም በየግዜው አንተን ሣይ፤ የእኔ ባዶነት ይሠማኛል። አሥተዎይነትህ፣ ለላይፍና ለነገሮች ሁሉ ያለህ ግንዛቤ፤ ፖዘቲቭነትህ እሚገርም ነው።
@RGChannel520
@RGChannel520 6 ай бұрын
Ahunem egezabehar be edeme ke mullu tena gare yanurek🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 6 ай бұрын
ይሳካ ዳግም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁ ን 🙏🙏🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 6 ай бұрын
ዳግም እንኳን አደረሰህ 🙏🙏🙏
@hanamarkos5225
@hanamarkos5225 6 ай бұрын
Egziabher yntn mchrsha kth bly stoh ysyegn
@solomontessema9176
@solomontessema9176 6 ай бұрын
Egzeabhre chareso yemarehe
@MuluGermay
@MuluGermay 6 ай бұрын
ቡዙ ተምረናል❤❤❤❤❤
@tigistbrileyemaryamleje4777
@tigistbrileyemaryamleje4777 6 ай бұрын
Dagye bedgami slayeneh dese blonal egzabher ymesgen bewnet ❤❤❤❤
@ayni751
@ayni751 6 ай бұрын
Dagiye my favourite human ❤😊
@NitsuhMakonen-mf3es
@NitsuhMakonen-mf3es 6 ай бұрын
❤❤❤
@dibotube253
@dibotube253 6 ай бұрын
መልካም ሰዉ ማለት ይህ ነዉ። 27:19
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 6 ай бұрын
Dagmye aebet swedh geta eko endante LB yalew sew eko yata.
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 6 ай бұрын
ወላሂ እለሀለሁ ጀግናነህ በርታ እኔ በጣም ከባድ በዉሸት ቤተሰቤንም ለይተዉኝ በጣም ቡዙ ፈተና ደርሶብኛል ከ6አመታት ብሆላ እዉነቱ ሲወጣ ከቤተሰቦች ጋር ተገናኝሁ ግን እነዛን በዉሸት ከቤተሰቦች ጋር እኔንም ልቤን ሰብረዉት የቤተሰቦች ድምፅ ናፋቆኝ እያለቀስኩ አሳልፊያለሁ እንዚህን ሰወች እዴት ብየ ይቅር ልበላችዉ እስካሁን ይቅርታ ማለት ተችግሬያለሁ አተ ግን በጣም የምትገርም ነህ ይሄ ሁሉ ደርሶብህ ይቅርታ ማለትህ መታደል ነዉ እኔም እመኮራለሁ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 6 ай бұрын
Enkuwan Dena mexachu 😍😍😍
@RGChannel520
@RGChannel520 6 ай бұрын
Teleyalek wedema 👍
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 6 ай бұрын
ወንድሜ ኢትዮጵያውስጥ ያለው ሰው ሁሉ ምን አለ የይቅርታ ልብ ቢኖራችሁ ከወንድሜ ተማሩ እኔ ተቻቻሉ ተፍቀሩ❤❤❤
@edenhailes754
@edenhailes754 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 17 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 28 МЛН
GiGaMoN! 5 🗿 #gigachad #sigma
0:53
The Logan Chitwood
Рет қаралды 11 МЛН
23 июля 2024 г.
0:11
Tszb🌸🫐
Рет қаралды 2,4 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 4,7 МЛН