እሰይ ተቃጥዬ ነበር !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 120,476

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 615
@shegerinfo
@shegerinfo Жыл бұрын
ፋና ወይባ ጢስ ስልከ 091 122 6321 አድራሻ ቦሌ ራማዳ ሆቴል አጠገብ
@haymidebele3955
@haymidebele3955 Жыл бұрын
መስየዋ በጣም አመሰግናለሁ ስልኳን ስፈልግ ነበር
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
አምልሰት ጋር አይቼ ስወጣ አንቺን አገኘሁ እና ጓጓሁ ሀገር በሆንኩኝ ብዬ ተመኘሁ 😍😍😍😍
@aishaaisha2606
@aishaaisha2606 Жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
@@fetihajilalutube6339 እኔም ወላሂ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
ዉይ መስዬ እናመሰግናለን ተባረኪልን 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@nigistmsadmasu8296
@nigistmsadmasu8296 Жыл бұрын
መሲዬ አንች ጥሩ ነው ካልሽ እኝም አገራችን ስንገባ ይሄ የሰው አገር ኑሮ ያደረቀውን ሰውነት እንጠቀማለን
@ሊሊጓልራያአላማጣ
@ሊሊጓልራያአላማጣ Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ዉድ ሴትዮዋ ያላት ትህትና ፈጣሪ ያክብርሽ በያት እናትዬ 🙏🙏🙏
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ እሄ ለእኛ ሳይጠቅም አይቀርም ለዎገባችን አገር ስንገባ
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
በጣምአስፈላጊነውለኛ
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
አወ አገር ስገባ እንሞቃለን በቤታችን
@mamaumengesh9991
@mamaumengesh9991 Жыл бұрын
ለኛ አስፈላጊ ነው
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 Жыл бұрын
በጣም ይጠቅመናል
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
@@fatumaseid2251 ደምሪኝ የማዳም ቅመም ነኝ
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ይሄንን እምትሰሩት ሴቶች በጣም ክብር አለኝ።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እውነት. ነው
@m.g5367
@m.g5367 Жыл бұрын
Bayblas sew ashtu
@alexanderedwinstrele7235
@alexanderedwinstrele7235 Жыл бұрын
Yeha tefenakel medalyi ywedekwen yemyalkeswen snayi ,enante bale matebochu?be mare bekib ststaschu endwe swe enkwn bynor merat layi kelayi gen yemyai ale . Menwe weta blachu bale mdiya yhonachu yahen kba mengede layi lweldkute Bedenkwan yalute btekbu ya mahtbu layi yetsekelwe terba alablschjem eyalesch nwe ehte ,eyalkesen nwe keba senbla wegen ayalen ,yenante bza mare bkeba,tlate amlsete stlateben zara mssi ytalgetebn ayi agera ,yamale gzawe nwe mssi?......eserbat hospial endwe baterku ezwa adiss bzu yeityke ale eferu eferu yemen mdalyi merakote nwe enante ayto zara sente swe alkese keba mblate amrote bcha yale yayal yemyaywe
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ። ሀይሉን ፣ብርታቱን፣ ጥበቡን፣ ጸጋውን አብዝቶ ያድልሽ።
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
ሴትየዋት ትህትናዋ ይበቃል በሰማም አትሰሰትም ሰትቀባ እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃንና እንመጣለን❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
ውይ ቀናው እሰይ የሚሰሩ እጆች ይባረኩ የኔ ባለሙያ።ለሁለታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ።
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ መጥቼ ተጠቅሜያለው የተወለወለ ቅል መስዬ ወጣው አገልግሎትሽ ሰው አክባሪነትሽ ደስ ይላል ተባረኪ እጆችሽ ይባረኩ መሲዬ ይገባሻል እርፍ ትያለሽ !!!!!
@tsihonegebregziyabher5164
@tsihonegebregziyabher5164 Жыл бұрын
Yene konjo ebakish wagaw sint nw enat enditegeba efeligalew
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
ኖርማሉ 1000 ብር ነው የተልባ ጁስ ወይም እርጎ ከጠጣሽ 1300 ነው እኔ ግን የምመክርሽ ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው አገልግሎታቸው ምንም ልዩነት የለውም ለጁሱ ብቻ ነው የሚጨምረው ስለዚህ ውሀሽን እራስሽ ይዘሽ ገብተሽ እየጠጣሽ መጠቀም ነው ሁለቱንም አይቼዋለው 1000 ቆንጆ ነው ተባረኪ !!!!
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
መስዬ ሀገር ስገባ ትወስጅኛለች😊😘 በጣም ደስ የሚል ነው ክብር ይገባታል 🙏
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
መሲዬ ሁሌ ስራ ላይ ነሽ ሰዉ ስትረጂ ስታስረጂ የጠፋን ሰዉ ስታገናኚ የታመመን ስትጠይቂ ሌላም በጎ ስራ ስትሰሪ ነዉ የምትዉይዉ ምስክሮችሽ ስራዎችሽ ናቸው እናም መስዬ የኔ ቆንጆ እንዲህ ዘና ስትይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ መስዬ የወይባዉ ቤት አድራሻና ዋጋዉን ብታሰቀምጭልን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የወሎ ሴት የቁንጅና መጠበቂችን ነበር እናቶቻችን ቅቤውን በአደስ አሽኩቲና ናትራ ጨስ እያደረጉ በወይራ በሊባኖስ ዛፍ ነበር የሚታጠኑት ቀዝቀዝ ያለ አኋት እርጎ እየጠጡ ድካማቸው ሁሉ ይጠፋል እናቴን አስታወሳችሁኝ መሲየ ይገባሻል ።
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
Yes your right...
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
ሰሜን ወሎ ቆንጆ የሆናችሁት ወይባ ስለምሞቁ ነው ፊታችሁ መሸአላህ ጥርት ያለ ነው፣👍👍👍👍
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ Жыл бұрын
​@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ አወ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ Жыл бұрын
​@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ግን ሰሜኖች ብቻ ሳንሆን ሁላችንም ወሎየወች ውብ ነን
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ አወ እሱስ ወሎ የቆንጆወች አገር መሆኑ ይታወቃል
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
መሲ ከእኔ አይን ይጠብቅሽ መሲ ለተቀባቸው የእኔ እራስ እራስ ለሀገሬ አብቃኝ
@meridworkagegnhu6912
@meridworkagegnhu6912 Жыл бұрын
መሲ ይገባሻል ለስራሽ እና ለህዝብሽ ክብር ስላለሽ በጣም ነው የምትደክሚው እና አስባ እንዲህ ላሳመረችሽ በግሌ አመሰግናታለሁ ።መርዕድ
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Жыл бұрын
እሰይ እንኳ አማረብሽ ይገባሻል መሲ። ዋጋውንም ብትነግሪን ለሰዎች ስጦታ ለማድረግ ጥሩ ነው። መጠቀም የሚችልና የማይችለውንም ነገሪን እባክሽ አምለሰት የሄደችበት ስኳርና የልብ ችግር ያለበት አይሆንም ስትል ስለሰማሁ። የማዳም ቅመሞች አይዟችሁ እንደወጣችሁ አትቀሩም አገራችሁ ገብታችሁ ደስ ብሏችሁ እንድትኖሩ እግዚአብሔር ይረዳችጏል።
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ደስይላል በባህል መዋብ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ያሰላም ድሮ እናቶቻችን የሚዋቡበት አሁንም በዘመናዊመገድ መጣ ደስይላል መሲ ዛሬ ቀኑ ያችነው ፏበይ ሀገሬ።ገብቸ እስከምሞቅ ቸኩየ አለሁ ኢንሻአላህ
@dottube74
@dottube74 Жыл бұрын
ሁለቱም ፋና ነው ግን አንድ አይደለም
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
እህት አለም ጀግና ሰራተኛ ነሽ ጎንበስ ቀና ስትዪ ልቤ አዘነልሽ ስራ ቢሆንም ቀላል አይመስልም እግዚአብሔር ጉልበት ይጨምርልሽ እንዲሁም ትእግስት በጣም አድናቂሽ ነኝ እጆችሽ ይባረኩ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
መች ነው ከመዳም ኩሽና ወጥቼ እሄን ነገር ምሞክረው የመዳም ቅመሞች በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ wddddd🥰
@haymidebele3955
@haymidebele3955 Жыл бұрын
አሜን ሀገራችን ስንገባ አይቀርም በጣም ተመኝቼዋለሁ በማዳም ስራ የደቀቀውን ወገባችንን ቻርጅ መደረግ አለብን
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
አሳቅሽኝ ቶሎ ሀገርሽ ሂጅና እረፍት አድርጊ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
ኢንሸአላህ አንድቀን ይሞላልናል እህት
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን እንጠቀማለን
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ካገር ሥንገባ ይሄ ነገር ሣይጠቅመነ አይቀርም በጣም ደሥ ይላን መሢየ ሥታምሩ ሤትዩዋ ትህትናዋ በሥመአም የሥራ ሠዉ ነት ትለያለች
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መስዬ ይኼ ይገባታል የመሲ ጭንቅላት ሲርስ የኔ ጭንቅላት እንደራሰ ነው የተሰማኝ አገራችንን ሰላም ያርግልንና እኛም ስንመጣ እንጎበኘዋለን!!
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
መሲየ የኔ ደግ እራስሽንም ተንከባከቢ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ።እዚህ አሜሪካን አገር ይሄንን ብናገኝ እንደት ደስ ባለኝ።ታድላችሁ እናንተ ።
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህንን ውብ የሆነ ባህላቾን ስላሳየሽን እህታችን
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
ቀናሁ ! እንዴት ደስ እንደሚል እኮ .መሲ ፏ ብለሻል ።እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም እወድሻለሁ♥
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Жыл бұрын
ዉይ ሴትዮዋ ለራሱ ትህትናዋ ደስ ሲል ።❤❤❤
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Жыл бұрын
Gin sint yehon yemikefelew
@hellentefera993
@hellentefera993 Жыл бұрын
ውይ ታድለሽ መሲ እኔ ላንቺ ተደሰትኩ ከድካምሽ አንፃር ሲያንስሽ ነው የኔ ቀና ሰው❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
መስዬ ይሄ ላንቺ ይገባሻል:: እህታችንም እግዚአብሄር ስራሽን ድካምሽን ይባርክልሽ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️💐🇪🇹
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
ወይኔ ለርሴ እንደ ተቀባው ነው የመስላኝ መስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የሀገርችን በሀል ያስያሽን እህታችንም እግዚአብሔር ሀይሉን ይስጥሽ በእውነት ትትነሽን ስለድቅ አልቀርም
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
መሲየ ይገባሻል የኔ መልካም ስላንቺ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርካት መልካም ሴት ነች ሲሳይሽ እንጀራሽ መልሶ ይፍላ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መሲዬ መልክ ከፀባይ አማልቶ ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥሽ ። ባህሌ ባህሌን። ሰላም ለምየ ሃገሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Жыл бұрын
ዋጋውን አብረሽ ብታስተዋውቂው ጥሩ ነበር በተረፈው ቅቤው massage መደረጉ mask ማድረጉ ጥሩ ነው ግን የጭሱ ነገር ብዙም አልጣመኝም በጭስ ከመታፈን steam ማድረግ ይመረጣል መቼም ከዚህ ጭስና ቂቤ በሁዋላ hot shower በጣም አስፈላጊ ነው
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉዉ
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
You deserve it 👍👍👍💚💛❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
የእዉነት ግዜዉ ልመለስነዉ እንዴ የእናቶቻችን አቤቱ ጌታ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን እን የም አከስደት መልስ ይሄንንነዉ እምመኘዉ የቻይና ደቄት አንፈልግም
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын
መጠጥ ቤት ጭፈራ ቤት እየከፈቱ ህዝቡን ከሚገሉት፣ እንደዚህ አይነት ቢቢዛ በደንብ፣ በጣም ደስ ይላል በርቱ፣ ሰውን የሚፈውስ ነገር አርጎ ገንዘብ ማግኘት ይጣፍጣል
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን የሰላም የበርከት ፆም ያርግልን አሜን ፫
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
በመጀመሪያ መሲ በጣም ቆንጆ ነሽ ማሻላ ሲቀጥል በጣም ነው ሚያስቀናው ታድለሽ ለኛ ለስደተኞች በጣም ያስፈልገናል በተለይ ለማዳም ቅመሞች
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል አገልግሎት የምትሰጠው እናት ደግሞ ትትናዋ በጣም ነው ደስ የሚለው
@zizi-y1f
@zizi-y1f Жыл бұрын
ዋውውው እናቴን አስታወሽኝ ሀገር ስገባ አንድ ወር ሙሉ ወይባ ነው የምታጠነው እንዴት ደስ እንደሚል በተለይ ወሎ ላይ የተለመደ ነው የተወለወለ ጠመጃ ነው የሚያስመስለው
@Seada4756
@Seada4756 Жыл бұрын
ክክክክክክኮኮኮኮ
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Жыл бұрын
@@Seada4756 ኧረ በሳቅ የተወለወለ ጠመንጃ 👍
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ Жыл бұрын
ስሙ ወይራ ነው ወይባ
@zizi-y1f
@zizi-y1f Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ ወይባ ነው ስሙ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ ወይባ ወይራ አይደለም
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
የሚገርመው አንድ ቀን ከአመለሰት ጋር አይቸ ፍናን ጋ የነበራትን ቆይታ ስመለከት ነበር አሁንም መሲ ከፍና ጋር ይገርማል
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
እኔ እራሶ ቀን እሚ አይች ስቀና መሲ ደገመቸው ቅቤ አለውድም ግን ይህን እሞክርዋለሁ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
እኔም አይቼ አሁን ደሞ እዚ ሲያስቀና ማርያምን መች ነው አልፎልኝ ከመዳም ኩሽና ወጥቼ ምሞክረው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
እኔም አይቼ የቂቤ ቀን ነው ወይ አልኩኝ
@selenatamene8161
@selenatamene8161 Жыл бұрын
ሁለቱም የተለያየቦታነው
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
@@selenatamene8161 ኧረ አይደለም
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ዋው መስዬ እንዴት እዳሳመረሽ ኢትዮጵያ እኮ እናት ናት
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 Жыл бұрын
አምለሰት ሙጬም ሄዳ አይቻለው ቪዲዮ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም እኛን ጤና ያድርግልን እንጂ ከስደት ስመለስ ይሄን ቤት አየዋለሁ ሄጄ!!! ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ🙏🙏🙏🙏💚💛❤➕➕➕➕
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Жыл бұрын
ይመችሽ መሲ አድራሻ ይቀመጥልን
@-nt5np
@-nt5np Жыл бұрын
እሰይ እኔ የረሰረስኩ ያህል ነው የተሰማኝ የእኔ ውድ ። ሲያንስሽ ነው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ወይኔ መሲዬ ስታስቀኑ እናቴን አስታወሳቹኝ ምነው ሀገር በሆንኩ ነው ያስባለኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገር ከገባሁ የመጀመርያ ተግባሬ የወይባ ጭስ መሞቅ ነው መሲዬ ድሮም ቆንጆ ነሽ ምንም አይወጣልሽም የኔ ደርባባ የወይባ ጭስ ደሞ ይበልጥ ውበት ያሳምራል
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Жыл бұрын
መሲዬ ለአንች ከዚህም የበለጠ ያስፈልግሻል። ትላንት ኤሚም ላይ ተመልክቸዋለሁ በጣም ነው የቀናሁት እውነት በሀገረ አሜሪካ በቅጡ እንኳን አራሽ በሌለበት ወገባችን ከጥቅም ውጭ ሆኗል እግዜአብሄር ለሀገሬ ሲያበቃኝ አልቀርም።
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 Жыл бұрын
ወይኔ መስዬ እንኳን አቀረብሻት ቸኩያለሁ ሰደት ገብቼ እሰከማየው እጠቀመኅለሁ ያረብ አገር ሰራ የጨረሰው ሰውነቴን እንዲጠግነው
@paulton1234
@paulton1234 Жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ የአገልግሎቱ ዋጋ ለምን ሚስጥር እንደሚሆን ነው።
@sennymarie8959
@sennymarie8959 Жыл бұрын
May be it is expensive they will not tell us
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
እኮ
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
ኖርማሉ 1000ብር ነው ወተት ከተልባ ጁስ 1300 ብር ነው ብዙ ነው ጥቅሙ ግን በጣም ደስ ይላል እውነት !!!
@sihamjemal9430
@sihamjemal9430 Жыл бұрын
​@@linaenuofficial9919 እርግጠኛ ነሽ እዚህ ቤት አገልግሎቱን ተጠቅመሽ ታውቂያለሽ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 Жыл бұрын
​@@linaenuofficial9919 ላድ ጊዜ ነዉ🙄?
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 Жыл бұрын
ዋውውው እንዴት ደሥ ይላል አንድጊዜ ሞክሬዋለው ኢትዬጵያ የሔድኩ ጊዜ በጣም አሪፍ ነው መሢዬ መልካም እንጆይ ይሁንልሽ🙏🙏
@kasswolde9565
@kasswolde9565 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ጂግኔት ኮራውብሽ በርቼ!!
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
በስመአብ ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
መሲየ የኔ ቆጆ ስታምሪ እደትእደቀናሁ በተለይ የሴትዮዋ እርጋታ ትህትና ደስሲል በዚህ እሚያምር እጃቸው የማዳም ኩሺና ያደርቀውን ወገቤን ቢዳብሱኘ ብየ ተመኘሁ ወይኔ ወገቤ ተላቆልኮ የምር 😥😥
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መስዬ ዛሬ መቼም ታየኝ የሚወስድሽ እንቅልፍ የመችሽ አቦ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
መስዬ እንዳው ለመዝናናት ነው እንጂ አንች በጣም ተፈጥሮአዊ ቆንጆ ነሽ!!
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
የራያ ያገሬ ባህል እንኳን ሞከርሺው መሲዬ🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Mesiyee wow that is what we need, i can't wait to use weiba tis love it. Thank you for sharing.
@amareamare5690
@amareamare5690 Жыл бұрын
መሲየ አምሮብሻል እድሜና ጤና ይስጥሺ የኔ ሃበሻ ውቧ ኢትዮጵያዊ
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
መሲዬ አስቀናሽኝ አይይይ የናቴ ጓዳ ትዝ አለኝ ያሁኑን አያድርገው እና እህህህ😭😭😭
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 Жыл бұрын
እውነት ነው ደስ የሚል ነገር ነው
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Жыл бұрын
እረ በጣም ደሰ ይላለ ከረሜላ መሰለሸ ወጣሽ መስዬ 💗💗💗🙏🙏🙏
@setefayisa
@setefayisa Жыл бұрын
👍👍💚💛❤👌
@toybaali4704
@toybaali4704 Жыл бұрын
ቀልል ሱመችኮ ለሞከረው
@dimatube4847
@dimatube4847 Жыл бұрын
መሲ በጣም ደስ ሲል ባህላችን ለየት ይላል እኮ ፊትሽን ፅድት አለ. ለጤና ወሳኝ ነው እኔ ስመጣ. ደሞ እኔም ልቀባ ነው. ፋና ደሞ በርችልን. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇧🇪
@dimatube4847
@dimatube4847 Жыл бұрын
መሲ በዛ አጋጣሚ አባቴን ፍለጋ ልገባ ነው እና እንዴት ንገኛኝ አባቴን አላውቀውም እና መተባበር በናንተ ሚድያ ነው ምፈልገው እስቲ በእዝጋብሄር ፍቃድ ነው.
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 Жыл бұрын
ፋንዩ ጉረቤቴ እግዛብሄር ይእጠብቅሽ
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 Жыл бұрын
መስዬ. በጣም. ደስ. ይላል. አሁን. አሁን. ያሰኝል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
ውይ ሴትዬዋ ተመቸችኝ የምር ከልቧ ነው የምትሰራው በርቺ!!
@geni2791
@geni2791 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ባለ ማህተብ በጣም ነው የምወድሽ የእህቴ ሞክሼ❤🥰
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
መስዬ በጣም ቆንጆ ነሽ የበለጠ ደሞ ድምቅ ሽብርቅ አልሽ የኔ ውድ ❤😘😘😍 አምሮብሻል በጣም ደስ ይላል ወይኔ ለኛ ለማዳም ሸቃሎች ነበር የሚስፈልገን ሂጂ ነይ ስትለን ማዳዬ ስትውል ወገባችን ደርቋል 😁😁😁😁😁 ወይኔ ቅቤቱ በሚሴጅ በላክሽልኝ መስዬ😁😁😁
@rahmabasheer7902
@rahmabasheer7902 Жыл бұрын
ዋውውውውው የናቶቻችን ውበት በዚህ አይነት እደነበር ነግረውኝ ነበር እውነትም ውበት ነው ዋውውውው መሲ ይመችሽ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
መሻአላ ደስ ሲል እምየ ሀገሬ ሁሉ የሞላብሽ ሰላምሽ ይብዛልን መስየ አምሮብሻል ውልውል ነው እኮ ያደረገሽ
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 Жыл бұрын
ወይ መታደል በሀገር ላይ ብቻ ስላም ና ጤና ይስጠን ብቻ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል እውነት በሠላም ከማዳም ኪችን ልላቀቅእና እሔዳለሁ መሲዬ ድሮም ቆንጆ ነሽ አሑን ደግሞ ውብ የበለጠ ❤😘
@rahelgetachew1037
@rahelgetachew1037 Жыл бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት።
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
@@rahelgetachew1037 አሜን 🙏
@ሂራየሂባእህት
@ሂራየሂባእህት Жыл бұрын
ውይ እኔም ሄዳለው በዛላይ ሙሽራ ነኝ ሃሃሃሃሃሃ
@Elham-z7x
@Elham-z7x Жыл бұрын
ማሻ አላህ ባለ ሙያ የእኔ እናት ሰፊ እጂ ስትቀባ ራሱ አላህ አብዝቶ ይስጥሽ እኔ በፊት ልጂ አይሞቅም ስለሚሉ አልሞኩም አሁን ግን ሀገሬ ስገባ የመዳን ስራ ያደከመው ወገቤን
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
መሠረት በዙ ለካ የኦቶዶክስ እምነት ተከታይ ነሽ እጅግ ደስ በማህተብሽ አለኝ ኮራሁኝ !
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
መሲዬ ድሮም ቆንጆዬ ነሽ የዛሬው ግን ለየት ያለ ነው! ካሁን ወዲያ ለራስሽ ጊዜ መስጠት እንዳለብሽ እወቂ!
@mekiamekia459
@mekiamekia459 Жыл бұрын
እንዴት አባቱነው ደስ የሚለው ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ
@menayelma2439
@menayelma2439 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲዬ ውዴ ቂቤ አሎድም ግን እሞክረዋለው
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 Жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ ይላል መሲ ስወድሽ የሆንሽ ድንቡሸ
@fikiremedia3703
@fikiremedia3703 Жыл бұрын
ጎበዝ የሀገርሽን ባህል ወዳጅ ነሽ
@miri8656
@miri8656 Жыл бұрын
ወይባ ጭስ የኛ የወሎየወች መዋቢያነው ይህ ጭስ የሚገኘው ወሎ ብቻነው አዳድ ሰውች የወሎን ባህል ወደታች ያወርዱታል እድታወቅ አይፈልጉም በተለይ ትገሬ የኛነው ብለው ነው የሚያስታውቁት ወይም ከሱዳን ነው የምናመጣው ይላሉ የወሎ እና የሱዳን ጭስ በጣም ልዩነት አለው ወሎ የኢትዮ ድምቀት።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
አገሬ ሰገባእጠቀማለው በጣም ይሰቀናል ደሰሲል ዎውውው😘
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
መሲዬ በጣም ደሰ ዪላለ በጣም አምሮብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
እሰይ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ እህቴ
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው Жыл бұрын
መሻአላ መሲየ አሪፍ ነው
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير Жыл бұрын
በማየት በጣሚ ቀናው መስየ የነ ቆጆ ሁለሚ እሚር በይ ፈጣር ስፈጥርሽሚ በሁሉ ነገር አሳሚሮሽ ነው የፈጠረሽ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
በስማም ያስቀናል
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ዋዉ መስዬ እንዴት እንዴሳመረሽ
@enataleme375
@enataleme375 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 Жыл бұрын
መስዬን በመቀባትሽ ተባረኪ
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 Жыл бұрын
ሤትዮዋ ያላት ክብርበቂነዉ ባይሞቅእሪሡ. መሺአላህ መሺአላህ
@jessiy7296
@jessiy7296 Жыл бұрын
Balemuya ena tekara set yena konjo gobez berchilgne 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@muluabara8782
@muluabara8782 Жыл бұрын
መሻአላህ ዱሮ በተሰቦቻችን ገጠር እዚህ ነበር በርግጥ ማር አያረጉም ቅቤም እደዝህ አይበዛም ለዉበት ጥሩ ነዉ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
ይሄን ባህላዊ መዋቢያ የሚሰሩ እናቶቼ ክበሩልኝ እጃችሁን አይቆርጥማችሁ
@konjobelete8746
@konjobelete8746 Жыл бұрын
መሲዬ ይገባሻል የኔ መልካም ድሮም ቆንጆ ነሽ በአንድ ቀን መልክ መለወጥ አይቻልም ሆኖም ዘና እንድትዬ ቆዳሽ የተቀባሽውን ቅቤ አርሶት ጥሩ ሆኖ ይታያል ተደጋግሞ ቢደረግ ጥሩ ይሆናል በርቺ 💚💛❤️
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Bexam gerami behale new demome bezu bota ale welo , tigray (xush),Sudan,b sumaliyam
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
መሲ በጣም ነው የቀናሁት ገዚህ በኋላ ሳጠሪኝ እንዳትሄጂ joen ያረገሽንም አንዳንዴ ጋብዥኝ🙏🙏🙏
@almazabera5700
@almazabera5700 Жыл бұрын
አዚህ ያሉ red indian native people የዚህ ሀገር ይህንን የመሰለ ይጠቀማሉ sweatdom ይሉታል በጣም relax ከማድረጉ በላይ የተለያየ ሸታ ያለው hearp ጭስ የታጠናሉ ይሀውም for a renewal of soul ለመንፈሰ ማደሻና መጥፎን መንፈሰ ለማባረ ር የምኑበታል በጣም realxing ነው
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
እምርርርር ብሎብሻል መሲዬዬዬዬዬ ዋውውውው ከአይን ያውጣሽ እማ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የባህል ነገር ጥሩ ነው ድሮም ቆንጆ ነሽ❤
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 54 МЛН
ሀይሚ መልስ ሰጠች ❤️💔
8:27
kalye ቃልዬ ቲዩብ
Рет қаралды 1,5 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН