የጥምቀት በአልን ጴንጤዎች ማክበር አለብን ሀይሉ ዩሀንስ በምኩራብ ሾው የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል አንድ Hailu Yohannes

  Рет қаралды 23,302

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

2 жыл бұрын

#Hailu_Yohannes #interview #mukrab_media

Пікірлер: 125
@fikruwondafrash4300
@fikruwondafrash4300 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠያቂ በርታ።ሀይልሻ ምንም ብትባል በእርጋታና በጨዋነት የምትመልሰዉ ብስለትህን ያሳያል።
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ሀይልሻ እማከብረው እምወደው አገልጋይ ነው እሚገርም እውቀት በውስጡ አለ ሰሰማው ብውል ባድር አይሰለቸኝም አክሊለ ግን ጥያቄ አትችልም ተደብቀህ በክርስቲያን ቲዩብ አሉ ሆነ ብትል ይሻልሀል ኢንተርቪው የማድረግ ብቃት የለህም ወይ ቆም ብለህ ተምረህ ሰልጥነህ ና አለበለዚያ አቁም ሀይልሻ አክብሮህ መምጣቱ በራሱ ሊመሰገን ይገባል ሀይልሻ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ያንተን አይነቶች ያብዛልን አንተ አንደኛ ነህ።
@astertekle4781
@astertekle4781 2 жыл бұрын
ሀይለየ ብሩክ እወደሀለዉ ትምህትህን በጣም ይባርከኛል አይዞህ በርታህ
@fasikarena4562
@fasikarena4562 15 күн бұрын
አንተ ትክክል:ነህ።አይዞህ :በርታ😊
@ayadawit390
@ayadawit390 2 жыл бұрын
የኔ እና የኢየሱ ክስቶስ ልጅነት እንድነው:: እኔ ና እግዚአብሔር አድ ነን የሚለው ሐይሉ ዮሕንስ ምንጩ ትእቢት እንጅ ልዩ የመፈስ ቅዱስ መረዳት ያልበት ምፅሀፍቅዱሳዊ እውቀት ስላለው ወይም በእግዚአብሔር ማንነት ያረፈ ህይወት ስላለው አይደለም:: በአጭሩ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ የሚሆነው በክርስቶስ በኩል ሲሆን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ነው :: ሉሲፈር እንደ እግዚአብሔር እሆናለሁ ብሎ በልቡ አሰበ ከዚህም የተነሳ እንደተጣል አይዘንጋ:: ሐይሉ ዮሐንስ ሲኦል አፋፍ ላይ ነውና ብርቱ ፀሎት ያስፈልገዋል ::
@amanuel2087
@amanuel2087 2 жыл бұрын
አቀራረብህ ደስ ይላል በርታ ተባረክ❤👍
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 2 жыл бұрын
Excellent Hailusha!
@tiglutumato
@tiglutumato 2 жыл бұрын
Thank you. God bless You.
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 11 ай бұрын
Halisha ትምህርት ባይገባኝም I love how friendly you are
@selamu7655
@selamu7655 Жыл бұрын
ወንድሞቼን ስለ ድስፕሊናችሁ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው ይቀጥሉበት። ሀይሉ ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ ማንነት እና ምንነት ስትገልጽ አንዱን ገጽ ጋብቻ ነው የገለጽከው ኢየሱስን ልዩ የሚያደርገው ፍጹም ሰው እና ፍጹም አምላክ መሆኑ ስለሆነ የሰውነቱን ገጽ ገልጸሕ የዓምላክነቱን በሚገባ ጠንከር አድርገህ አልገለጽክም ሰው እና መለኮት መሆኑ የሚነጣጠል አይደለም አጣቃቀም ቦታው ይለያል እንጂ።
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 2 жыл бұрын
እኔ እና አብ አንድ ነን ማለት ምን ማለት ነው??ይሄ ኢየሱስ የተናገረበት መንፈስ እና አንተ የምትገልፅበት መንፈስ ሊገባኝ አልቻለም
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
ወንድም ሀይልሻ የስህተት ሆነ አልሆነ ውስጤ ስለ ሀይልሻ ሰላም ነው ። ፍሬውም የክርስትያን ነው።
@israelmimi5906
@israelmimi5906 2 жыл бұрын
The best and humble personality u have haliusha full of wisdom 🙏❤️❤️❤️❤️
@israeldesta8359
@israeldesta8359 2 жыл бұрын
What do that meaan that ''we are identical with Jesus, and exactly like God"
@aronmelak4176
@aronmelak4176 2 жыл бұрын
የሥላሴን ማንነት እና ምንነት ያልተማረ ሰው ጥያቄና መልስ። ይህን ጥያቄ መልሱ እስኪ፦“ከምድር ዳር ደመናትን ያወጣል፤ በዝናብ ጊዜ መብረቅን አደረገ፤ ነፋሳትንም ከመዛግብቱ ያወጣል።” - መዝሙር 135፥7 “እርሱም፦ እምነታችሁ የት ነው? አላቸው። ፈርተውም ተደነቁ፥ እርስ በርሳቸውም፦ እንዲህ ነፋሳትንና ውኃን እንኳ የሚያዝ ለእርሱም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው? አሉ።” - ሉቃስ 8፥25
@meseretbiru7041
@meseretbiru7041 2 жыл бұрын
ሀይልሽ የምወደዉ ወንድም❤️ …በተለየ መልኩ ስለሀጢአት ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረኝ እና ሀጢአትን እንደአባቴ እንድጠላ ፣እንድተዉ አግዞኛል። ሀይሉ በትክክል misunderstood ተደርጓል። ሲጀመር ሙሉዉን ቪዲዮ በደንብ በማስተዋል የሚሰማ የለም ሲቀጥል መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ጊዜ ወስዶ በአዉዱ የሚያነብ ጥቂት ነዉ። 3ኛ ስራየ ብለዉ ጉድፍ ለማዉጣት ብቻ በክፋት ጆሮ ቃላትን የሚሰነጥቁ ለእ/ር ጠበቃ የሆኑ ፣..ወንድማቸዉን አዉጥተዉ ለመጣል ቋሚ ሰራተኞች አሉ። ከዚህ የተነሳ misunderstood ተደርጓል። ብቻ መረዳቱ የሚገርም ነዉ፣ወንድሞቹን ይወዳል። እኔ ብዙ ተጠቅሜአለሁ። ❤️❤️❤️❤️
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 2 жыл бұрын
ጥምቀት ስለ ሀጢአት ብቻ አይደለም ጥምቀት መልዕክት አለው ለምሳሌ የመከራ ጥምቀት የአካል ጥምቀት ይላል
@birukmulugeta6925
@birukmulugeta6925 2 жыл бұрын
I'm exactly like god. Ene ena ab and nen bleh misunderstood tederigyalew tlaleh!!!!!
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Жыл бұрын
ሀይሉ ትህትናው አንደበቱ እውቀቱ ይገርመኛል ሀይሉ ወንጌል ሲሰብክና እነ ትዝታው ተብዬ ሲያወሩ ያለውን ልዩነት ሳዳምጥ ግርም ነው ሚለኝ ሀይሉ የወንጌል አርበኛ አመንዝራው ትዝታው የወንጌል እንቅፋት
@kinfegabrielmatthewos7737
@kinfegabrielmatthewos7737 2 жыл бұрын
God bless you Pastor Hailu for your humble and candid approach in this interview! You have powerful arguments though I don't accept some of them. Some of your insights in this interview have blessed me indeed!
@sisaybook75
@sisaybook75 2 жыл бұрын
shameful interview , and such kind of KZbinr in advocacy of heresy ,specifically this workless youtuber are dangerous for evangelical . ዶሮን ሲያታልሏት .......እንዲል የሀገሬ ሰው የኑፋቄ አስተማሪዎች አንዱ መለያቸው ለራሳቸው ያላቸው የተንሻፈፈ አመለካከት ሲሆን ፣ እንዲሁ አይነት ጋዜጠኛ ደግሞ አራጋቢ ይሆናሉ ገንዘብ ወይም ዝና ከመፈለግ የተነሳ ።ይሄም አደገኛ አሻሻጭነት ነወ።
@yonaszewoldi6071
@yonaszewoldi6071 2 жыл бұрын
Hailsha we love you ❤️❤️❤️
@afrahnayyesus2481
@afrahnayyesus2481 2 жыл бұрын
Even though I don't believe in your teaching I really love you personality, you such humble and patient and the host is smart guy.
@medhaniefitsum8880
@medhaniefitsum8880 2 жыл бұрын
ፍቅር እና ትምህርት መለያየት ኣለበት ብጣም እወደዋለው ሃይልሻ ትምርትህ ግን?
@truthfulliving
@truthfulliving 2 жыл бұрын
I respect you, Hailu. what you preach is all biblical. It takes a revelation to understand the truth that you preach. The more I listen to you, the more I understand you.
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
እውቀት በጣም ያለው ስው ነው ግን ምን ችግር እንዳለው አላውቅም
@hannahnegasi6459
@hannahnegasi6459 2 жыл бұрын
ሃይሉ ዮሐንስ የተባረክ የተወደድክ እግዚአብሔር ቃሉ በመንፈስ ቅዱስ ያበራልህ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ሆኖ አይኖቸ ከፍቶልኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@DawitEmu
@DawitEmu Жыл бұрын
Seytanawi tmrt new miyastemrew
@goitomdicha2636
@goitomdicha2636 2 жыл бұрын
Kooye kalwashachu atinorum Woysi tirfachu min yhhunni???
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
ቀልድበት ወንጌልን ስንቱ የህይወት ዋጋ የከፈሉበትን ምናለ እራስቸሁ ብትደብቁ ይሄ ከጌታ አይደልም አለማዊ ሽታ ነው የምትሽቱት ።
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
Kalu Yalalwn Ayballl Ebakachu...Thmertu Demo Ye Kerestos Thmert Nw, Manm Esu Yalastemarwn Byastemerr be tebet teneftwal andach Aywekm...Neshaa Megbat Yhunleh, Wengaelun Betastemer Le Sentachn Betekmkn, Betetkmnbh...
@selamasgodam3153
@selamasgodam3153 2 жыл бұрын
Betam tegrmaleh ante endet beleh new keab ande metehanew yene temeret telaleh ende
@tube4545
@tube4545 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ተባረኩ እኔ ሰውን በጅምላ አልጠላም ወንድሜ ዮሀንስ እግዚአብሔር ይባርክህ። ትምህርቶች በእግዚአብሔር ቃል በራሱ ተመርምረው ይፈተሻሉ እናም አንተን ትምህርትህን ለመቀበል በደንብ መረዳትን ይጠይቃልና እኔ ትምህርቶችህ እሁን እየተረዳው ስመጣ ጭፍን ጥላቻ ላንተ የለኝም እናም ወንድማችንን ለመጥላት አልተጠራንም። ተባረክ
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 2 жыл бұрын
የኛ በት መንፈስ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 жыл бұрын
What a blessing is this man of God who knows his identity and is free from false humility: We are born thru the Holy Spirit from the Incoreptable Seed, Jesus. The One who sanctifies us and those who are sanctified are from one Spirit. John 1:1-3 In the begining was the Word The Ward was God and He was with God. All things were made by Him/ the Word. In Him was LiFE. His Life was the Light of men Good Job Hailu. We in the Winner's church of David Otedepo ,believed this. All the blessings Mekurab for such an interview.
@peaceforalljohn3165
@peaceforalljohn3165 2 жыл бұрын
ሃይሉ ጃይንት ሆነህ አይደለም ደግሞም አይደለህም...ምታጠፋው ሰው..ግን ስለሚበዛ..ትምህርትህን..በእግዚአብሔር ቃል ሊታረም ሊስተካከል..ስለሚገባ...ማንም ኃላፊነት የሚሰማው..ሰው ሊፅፍ ይችላል ..ደግሞም ለኔ ነው .የተፃፈው ካልክ...ትንሽ ነክቶሃል malet ነው ::. በዛ ላይ ደግሞ በፊት ስትናገር ማንም ሰው ትምህርታችንን በመቃወም አፈር ደሜ ማብላት ይችላል ብለሃል : ስለዚህ ለምን ቅር አለህ? ጳውሎስ ባንተ አይን ወይም እውቀት ሲመዘን እውቀት የለውም ብለሃል....ምናልባት አንተስ ከሆንክ እውቀት ያነሰህ? አንድንዴ ለብዙ ዘመን ልክ ነኝ ያለ ሰው ሲነገረው ልክ አይደለህም ሲባል መቀበል ይከብዳልና...እስኪ ትንሽ ጊዜ ወሥደህ አስብበት :: በነገራችን ላይ ጳውሎስ ጎበዝ ፀሐፊ ነው :: እየሱስ በኩር ወንድሜ ነው ብለሃል እኔ ደግሞ ታናሽ ወንደሙ ብለሃል : ስለዚህ አንተ ታናሹ እየሱስ ነህ ማለት ነው? እየሱስ በኩር ነው ሲል ታናናሽ ወንደሞች አሉት ማለት ነው? የእኛ ልጅነት እንዴት ነው የመጣው? እየሱስ እኮ ልጅ ነው ያንተና የኔ ልጅነት የጀመርው ቦታ አለ....እስኪ ይሄን አብራራው ኃይልሻ
@biniyamdagne2629
@biniyamdagne2629 2 жыл бұрын
Be blessed.We love you Hailsha.
@senaitnegash6113
@senaitnegash6113 2 жыл бұрын
Identical like Jesus exactly like God wey gud
@tarikuhundure6825
@tarikuhundure6825 2 жыл бұрын
Migerm new
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
ለእውነት ምትኖሩት መቼ ነው?
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 жыл бұрын
Any ways , we are the images not the original : we are the vessels to contain His Glorious Nature, Himself! But He works in us according to His power deposited in us! He is God ALMIGHTY! We are CREATED after His IMAGE,: We are His Hand craft not Himself! He is our MAKER and we can do all things through Him! "You can do nothing without Him" We live, we move and we have our being in HIM! God uses me to Work through me doesn't make Me God! I Am His point of contact with this physical world : this makes Me co-worker with God. Pls .pass this to Brother Hailu.
@israeldesta8359
@israeldesta8359 2 жыл бұрын
Eshi kerestos en ena ante ande endehonen blo sil egnan alakatetem ye bahri andenetachewun sigelts ena yegnan andenet lematsnat siyaweras endet yitayal
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 Жыл бұрын
እቅበተ እምነት የሚባል ስምቼም ትርጉሙንም አላውቅም ነበር ስለ ሁሉም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ሃይሉሻ!
@belimeku5630
@belimeku5630 Жыл бұрын
ከማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዝን ፕሮግራም ኮርጀዉ ::
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
Wow የገንዘብ ስካር አለው ትምህርትህ ማለት ነው
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 Жыл бұрын
የት ነው ጌታ የተጠመቀበትን ቀን እንደመታሰቢያ እንድናከብር መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የሚያዘን ?? ወይስ እንደ ባህል እናክብረው እያልክ ነው?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
የተጠመቀበትን ቀን መባረክ ሀጥያት ነው? እንደው ልዩነት ለማስፋት የምታረጉት ጥረት ይገርማል ። ማክበር ሀጥያት ሊሆን አይችልም 😅
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Geraaa yegebaw pentay Le helewenaheee naw masebbb yalebeheee temqatinnn Le makbere teweweee atechegerrr
@eljh2585
@eljh2585 2 жыл бұрын
esu yewngal astemari adelem endesu aynt astemarywoch seme alachew betchil lala sem setew lelala giza
@israeldesta8359
@israeldesta8359 2 жыл бұрын
ዮሐ 1:1 endet yitayal
@birukmulugeta6925
@birukmulugeta6925 2 жыл бұрын
Metsaf mashashacha eyale yisheshal. Kahunu interview yilik pawlos gar mitaregew debate yibeltal
@mastewalize
@mastewalize 2 жыл бұрын
በአል ማክበር አለብን? ቀንን የፈለገ ያክብር ያልፈለገ አያክብር እንጂ ምንም ግዴታ የለውም።
@senaitnegash6113
@senaitnegash6113 2 жыл бұрын
It is biblical to baptise every year ????
@ethioinfotainment7528
@ethioinfotainment7528 Жыл бұрын
ጥምቀት አንዴ ነው። ነገር ግን ልክ እንደ ገና እና ትንሳኤ በየአመቱ የጌታን ጥምቀት አስበን እናከብራለን በቀኑም ወንጌል ይሰበካል። ከዛ ውጪ ጸበል እንረጫለን ምክንያቱም የተጸለበየት ውሃ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል አለበት ብለን ስለምናምን። በሌላ ቋንቋ እናንተ የተጸለየበት ዘይትን ለመባረክና ለፈውስ እንደምትጠቀሙበት ማለት ነው።
@genetaytaged4504
@genetaytaged4504 2 жыл бұрын
Enat maferiawoch nigigrachu hulu maferia new anid yeegzihabher menifes yelebetim
@dabalabefikadu6476
@dabalabefikadu6476 Жыл бұрын
Beloved Hailu what about Collosians 2:16;Let no one Judge You about feasts....However your teaching is almost Bi biblical all in all!!!
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 2 жыл бұрын
ትልቅና ትንሽ መሆን ሳይሆን ህዝብን የሚያስተምሩ ሰዎች ህዝብን ግራ ሲያጋቡ ስለ እንደ ወንጌሉ እውነት ያልሆነውን ስህተት ማረምና ማቅናት ሲብስም ማውገዝ ኅላፊነትም ነው:: የግል ጠብ ነው ብሎ መፈራገጥ ከንቱ ማሳበብ ነው:: ("ሰበቡ ያለችው አንተን ነበር እንዴ?" አታስብለን!)
@wondebasazenew8464
@wondebasazenew8464 2 жыл бұрын
Kastate yamtmre temrthe tebtgha argohale ante swenhe.
@bullobedasso7347
@bullobedasso7347 Жыл бұрын
ሃልዬ ትንሽ ፈንገጥ ለመለት ፈልገህ እንጅ የክርስትየን ጥምቀት ስንቴ ነዉ ?ኤሽ እየሱሲስ ስንቴ ተጠምቆል ? አንተስ ስንቴ ተጠምቀሃል ? ይህ ልስተከካል ይገበልእነዝህ አጥመቅዎቹ በየዓመቱ ስየጠምቁ ልክ ነቸዉ ከልክ ይህ ከእየሱስ ጥምቀት ዉጭ ነዉ ብሌህ መስረደት ይጠበቅብሃል ። አመሰግነለሁ ሻሎም
@mikiyasmelaku9910
@mikiyasmelaku9910 2 жыл бұрын
Hailsha the man with amazing biblical knowledge and teaching, love u so much.
@kalkidankassaye7488
@kalkidankassaye7488 2 жыл бұрын
Ortodox kes eyalech tigebachualech.
@wisescholarships
@wisescholarships 2 жыл бұрын
Ene eko yemaygebagn Ye Orthodox tabot eko eyesus kirstost new.gulbet hulu lebeyesus ysged new milew tabot lay yetetsafew. Protestant kes eyalachu Orthodox tehonalachu. Hulum negeruan eko wedachehut kes eyalachu eyewesedachehubat new.egziabher ymesgen and ken tmelesalachu.
@goitomdicha2636
@goitomdicha2636 2 жыл бұрын
Egiziabiher wudeduti enji atifirti bemili bestam tsenakiyebetallewu Yene sintu tesankillo yhuni Silezi ssilemasenaki yetekanebbeti silehone waganawunim yawwukkali Mechena endeti nw kallachu EBc TV laye yerasuni shawu bemyakeribibeti Egezebihrni mefirta bemilewu ersi berketi Bemilewu agelgaye basesteewu asitemar nw Ymeyaworawu neger ewuneti kehone Lemin aysimesikirm Degimo bezi midir lay huleti gora menoru ayasterassterm silezi tsiyaakiyachi degifiyachin enemanachewu nw?
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ትህትና ሰጥቶታል ትምህርቶቹን መረዳት ከብዶብን ይሆናል እንጂ ተሳስቶ አይመስለኝም
@israeldesta8359
@israeldesta8359 2 жыл бұрын
Bezu sew tekblotal malt weyim telelek sewoch yikebelutal malet ewnet nw malet adelem. Ewnet be ewnetenetu enji be bezat ewnet ewnet hono ayawkem
@DawitEmu
@DawitEmu Жыл бұрын
Haylu seytanawi yehone tmrt new miyastemrew wede tibit yemiwesd diabilosawi new hasabu
@bornagain2024
@bornagain2024 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሰው ጠፍቶ ነው እንዴ የስህተት አስተማሪ የምታቀርበው ለነገሩ አንተም ያው ነህ። የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ኑሮአችሁ ሀሰትን በእውነት challenge የማታደርግ ከሆነ ነጋዴ ነህ ። ተመለሱና ወንጌልን ስበኩ ውንበዴ ሁላ።
@sisaybook75
@sisaybook75 2 жыл бұрын
True this guy is merchant like sales man he advocate heretical thought and matched with all no personal stand. ሁሉ አገርሕ፣ ሁሉ ዘመድሕ ።ይሔ ፍጻሜው ጥፋት ነወ።
@senaitnegash6113
@senaitnegash6113 2 жыл бұрын
No I disagree we don’t write because we want to fight but we don’t want you to mislead generations
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ትምህርት ሰው አምላክ ነው የሚለው ስህተት ነው ሌላው የስለሴ ትምህርት ግልፅ አይደለም በርግጥ ስለ ስላሴ ከኦርቶዶክስ መማር ይሻላል የፕሮቴስታንት ቸርች ዝብርቅርቅ ያለ ነው
@bikutube6868
@bikutube6868 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ከኛ ተማሩ
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ የስላሴ ትምህርትን አንተም አታውቀውም::በየጊዜው የተነሱት ንጉሶች የጨመሩትንተረተረቱን አላልኩህም
@amuyezegeyeleje3386
@amuyezegeyeleje3386 2 жыл бұрын
ብዙ ትማራለክ ጠይቅ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
ልጁ (ጋዜጠኛው) መጠየቅ አልቻለም ወይም መጠየቅ የነበረበትን አልጠየቀውም። ይሄ አሁን ያስተማረው ይሄን የማያቅ ክርስቲያን በጣም ይገርመኛል ።ስተቶ ሌላ ነው
@barconab2678
@barconab2678 2 жыл бұрын
የስህተት በተባለ ስም ትምህርትህን አልሰማውም ነበር በዚች አጭር መጠይቅ መልካም መንፈሳዊ መገለጦች ሰምቻለው:ያብዛልህ:ደግሞም መፅሀፍ እንደሚል ....አንዳች ልዩነት በመካከላችሁ ቢኖር ያን መንፈስ ቅዱስ ይግለጥላቹ :በተቻለ መጠን ልዩነትን ይዞ በእኔ አውቃለሁ መንገድ ሳይሆን በእርሱ(ጌታ)ያውቃል መንገድ ብትሄዱ:ብዙዎችን ከጥፋት ለመታደግ ጌታ ይጠቀምባችሆል:-በመሰራት ላይ ያለን ህንፃዎች ነን እና እራሳችንን በጌታ ፊት ዝቅ እናርግ:የእርሱም ሀሳብ የልቡም ፈቃድ በመንፈሱ ሙላት ይገለጥብን;ወንድማዊ ምክሬ ነች;የጌታ ፀጋ ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን::
@marshalom3257
@marshalom3257 2 жыл бұрын
L
@jesuslove1707
@jesuslove1707 2 жыл бұрын
ከአንተ ትም ሀሰቱ ሰው መንፈስ ነው የሚለው ነው። ለዚህም ነው ሀሰተኛ አስተማሪ የተባልከው። በአንዲት ብልቃጥ ሽት ውስጥ አንዲት ዝንብ ብትሞት የሽቶው ማንነት ይቀየራል። የአንተማንነት እንዲሁ
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 2 жыл бұрын
ሰው ታዲያ ስጋ ነው??
@kasecheabatedannaa1191
@kasecheabatedannaa1191 2 жыл бұрын
ahunemi setate albe tamote isu egzabher now yesante matsafeni gata abebo kkkk
@sosina65
@sosina65 2 жыл бұрын
ጥምቀት በአል ተደርጎ ሲከበር የተፃፈ የለም:: ጥምቀት አምነን ለመዳን የምንጠመቀው እንጅ እውቅና መስጫ አይደለም:: ሐዋ. ሥራ 10 (Acts) 43፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል። 1 ጴጥሮስ 3 (1 Peter) 21፤ ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤ ዮሐንስ 3 (John) 5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ሐዋ. ሥራ 2 (Acts) 38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።
@powerentertainment719
@powerentertainment719 2 жыл бұрын
አዎ ጥምቀት ሲከበር አልተፃፈም። ግን ገና ወይም የክርስቶስ ልደት ተፅፏል? እንዲያውም ትክክለኛው የክርስቶስ ውልደት ቀን እንደማታወቅ ታቂያለሽ?
@sosina65
@sosina65 2 жыл бұрын
@@powerentertainment719ታላው የምስራች ተብሎ መወለዱ ብቻ ነው የተፃፈው ስለዚህ እኛ መወለዱና መዳኒት መሆኑን ማመን እንጅ ገናና ልደት ማክበር አይጠበቅብንም::
@powerentertainment719
@powerentertainment719 2 жыл бұрын
@@sosina65 ስለዚህ ገና አታከብሪም ማለት ነዋ?
@sosina65
@sosina65 2 жыл бұрын
@@powerentertainment719 ትክክለኛው የክርስቶስ ውልደት አልተፃፈም አላልክም ታድያ ካልተፃፈ ሰውም ገና ብለው የሚያመልኩት ምንድነው?
@powerentertainment719
@powerentertainment719 2 жыл бұрын
@@sosina65 አዎ አልተፃፈም። ማለት የፈለኩት ገናን አክብሮ ጥምቀት አይከበርም ማለት ልክ አደለም ነው።ምክንያቱም ሁለቱም የሉም። ግን የሰው ልጅ መወለዱን ለማስታወስ ያክል ማንንም ሆነ ጥምቀትን ያከብራል።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ጴንጤ ገንዘብ አምላኪ መሆን የለባቸውም ። እንደውም የገንዘብዋ ጉዳይ ነች እንጂ ጴንጤ ከኦርቶዶክስ በምን እንደሚለይ አይገባኝም ። ጴንጤዎች የምመክራችሁ ከኦርቶዶክስ ተዋህዳችሁ ሠላም እንዲወርድ ፣ ጭቅጭቅ እንዲጠፋ ነው። ሀገር እና ህዝብ ከገንዘብ እና ንብረት በላይ ናቸው ።
@elnatanbubu9759
@elnatanbubu9759 2 жыл бұрын
ጎንደር ድረስ ሄደህ ጸሎተ ሐይማኖት ሳትማር መምጣጥህ ያሳዝናል። አንድ ኣምላክ በሚሆን በእግዝአብሔር ኣብ ፣ሰማይና ምድር በፈጠረ የሚታየውም የማይታየውም በፈጠረ እናምናለን ይላል። እንዲሁም በዮሐ፣ ም 1 ቁ1-5 የተፈጠረው ሁሉ በወልድ እንደሆነ ይናገራል። አንተ ግን ዓለም የተፈጠረ በቃል ብቻ ነው ብለሃል። ኦርቶዶክስ ግን ኣብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ኣንድ ኣምላክ። በመፍጠር በፈቃድ በመግዛት በህልውና በመለኮት ኣንድ ናቸው ብላ ነው የምታምነው። ፀሎተ ሃይማኖትም ወንጌለ ዮሐንስም ይሄን ያስተምራል። ሩቅ ሳትሔዱ በኣባቶች እግር ብትማሩ ቀላል ነበር።
@senaitnegash6113
@senaitnegash6113 2 жыл бұрын
Eslams knew that Jesus is man because they believe he is a prophet just like other prophet but the don’t believe that Jesus is the son of God .
@shimelishabte1288
@shimelishabte1288 2 жыл бұрын
ሀይሉ ዮሐንስን ጴንጤ ነው ያለው ማነው? እሱም አይደለሁም ባይ ነው።
@rebeccatadesse4024
@rebeccatadesse4024 2 жыл бұрын
I can’t believe this dude at all. Most of doing it for money. He just told us he make good money by doing this. This is very much business
@adaneraji3241
@adaneraji3241 Жыл бұрын
the Mirror Bible is not an accurate translation or paraphrase. Far worse than being simply inaccurate at some points, the Mirror Bible attempts to promote teaching that is actually contrary to the New Testament gospel. The Mirror Bible will not help anyone come to a better understanding of the meaning of the original text; rather, it represents a twisting of Scripture (see 2 Peter 3:16).
@adaneraji3241
@adaneraji3241 Жыл бұрын
Quoted from internate search , it written by single person???
@abeloabebaw2990
@abeloabebaw2990 2 жыл бұрын
view lemaggnet mtaregut tret orthodox attention hhhhh
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 2 жыл бұрын
እናንተ ዝባዝከ እያመጣቹ አታቅርቡ ስጀመር ዪሰዉ እኛን አይወክልም ስቀጥል ጥምቀት አንደ ነዉ ለባ መንፈስ አነበረምን እዝ በሰጋ ምን የሰራል
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
ደግሞ ወንገላዊ ነው?...
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 5 ай бұрын
ሎሚን በኪስህ ሞልተህ የኮረዶችን ለመደብደብ ካልሆነ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ጴንጤ ጥምቀት አያከብርም እንዴ ? ጴንጤ በቃ መብላት ነዉ የሚያውቀው ።ካላከበሩ ሠይጣን ናቸው ማለት ነው።
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 2 жыл бұрын
አንተ አሜሪካ የአሜሪካንን በዓል ታከብር የለ እንዴ?
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 2 жыл бұрын
Ante tokula hayle yohannes atichirst sprit eyetechawetbh endale hulu ysma, getachn yesus yemoteln pente,, pente endnchawet ymeslhal ??? Yegzabger metagesu astewul Ebrawuyan 6 and yuhuda 1 le defaroch mn aynet ktat endederesachew benbe mayet alebh, Yegzabher kel yemiyawukt lante mesmat jero yelacewum, bibl yemayawkut gn merz eyeketek new,
@bk7202
@bk7202 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ጥምቀት ከክርስቶስ ጥምቀት ጋር አይገናኝም ያ ጥምቀት የደብተራዎች ጣኦት ነው ሀይሉ 44 ታቦት ብለህ ስታውራ አታፍርም የት ቦታ ነው በወንጌል ላይ ስለ 44ታቦት የተጻፈው?
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
አንቺ ታቦቱ የንጉሱ እየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው ወደ ዬርዳኖስ መውረዱን ነው : ትህትናውን ሲያሳይ ዬሃንስን ናና አጥምቀኝ ማለት ሲችል ግን እርሱ ወረደ
@ethioinfotainment7528
@ethioinfotainment7528 Жыл бұрын
ድንቁርና ለስድብ አፍን ይከፍታል
@bk7202
@bk7202 Жыл бұрын
@@ethioinfotainment7528 ዶንቆርዉማ የለለን ነገር እየፈበረከ የምያወራ ነው እስቲ የቱ ጋ ነው የተሳደብኩት?
@bk7202
@bk7202 Жыл бұрын
@@selamleethiopia5675 እኛ ደስ ስለ አለን አናደርገዉማ የእግዚአብሔር ቃል የማይደግፈውን ታቦት በአድስ ክዳን ቀርቶዋል ታቦታቺን ክርስቶስ ነው
@ethioinfotainment7528
@ethioinfotainment7528 Жыл бұрын
@@bk7202 ማነው ጣኦት እንድትዪ የፈቀደልሽ? የሃይማኖቱ ተከታይ እስካልሆንሽ ድረስ ደሞ በድንጋይም ይመለክ ምን አስጨነቀሽ? አንቺ እውቀቱ ከኖረሽ ለምን የራስሽን እውነት አትሰብኪም? የሌላውን ዝምብሎ ያለእውቀት ማጣጣል ምን የሚሉት ድንቁርና ነው
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
የጥምቀት በዓልን ጴንጤዎች ማክበር አለባቸው አልክ ?ወዴት? ወዴት?በእንዲህ አይነት ፊልም መጣቹ ደግሞ ?ከዛ ወዴት....ወዴት...ጠጋ ጠጋ?አሁን ነው የገባቹ ኢየሱስ ክርስቶስ መጠመቁን?የውሀ ገንዳ አሰሩና ደግሞ ቢዝነስ ጀምሩና ህዝቡን አጭበርብሩ በዚህ መንገድ ደግሞ ቢዝነስ አሰባቹ ሌላ ሀሳብ የላችሁም
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 2 жыл бұрын
ጠባብ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
@@loveGodforever1998ከዚህ በላይ አስብ አልላችሁም ያስተሳሰባችሁን ደረጃ ነው ከዚህ በላይ የማሰብ አይምሮ የላችሁም ያው የታወቃቹ ናቹ ሁልጊዜ ጥቅማቹ ሲነካ ማጭበርበራቹ ሲታወቅ ከእምነት ወደ ቢዝነስ ሩጫ ,,,,,ሩጫቹ አብቅቶላቹሀል
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 2 жыл бұрын
ሁሉ ሰው በአንተ ልክ እንደተሰፋ አድርገህ አታስብ ነጋዴው
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
@@loveGodforever1998 አንተ ጮማ ራስ ከዚህ በላይ አስብ ማለት አልችልም ያስተሳሰባቹ ደረጃ ነውጴንጤዎች ከዚህ በላይ የማሰብም አይምሮ የላችሁም አሁን ቢዝነሳቹ ታውቆዋልolive oil እየሸጣቹ አሁን ደግሞ የውሀ ገንዳ አሰሩና ሌላ የስራ እድል ፍጠሩ ያልተበላ ፊልም ቂ,,,ቂ,,,,,,ቂ,,,,
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 2 жыл бұрын
@@samyhabte2821 ሚስኪን አናሳ ነው እውቀትህ
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 19 МЛН
ሰይጣን ተዋጋኝ : - ሀላፊነት የጎደለው ሀይማኖታዊ ቀልድ መተው
26:50
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 20 М.
ሀይሉ ዮሃንስ እና ጳውሎስ ፈቃዱን ምን አጋጫቸው ?
58:57
ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media
Рет қаралды 19 М.
Difference of girls and boys when eating sweets 😂😬
0:35
VovaLika Family
Рет қаралды 12 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,2 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
0:21
FASH
Рет қаралды 15 МЛН
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
小路飞跟姐姐去哪里了#海贼王#路飞
0:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 14 МЛН