ስዬ ምስጥር ዘረገፈ! ታፋኞቹ ተማሪዎች!

  Рет қаралды 20,530

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mehalmedia
የጎፈንድ ሚ አካውንት
gofund.me/1419...
PayPal https:@DesalegnMehal
Zelle +16156026096 Desalegn Elias
cash.app/$Desa...
የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
“Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s KZbin channel and/or its website and comment section

Пікірлер: 174
@GjHalima
@GjHalima 2 ай бұрын
ለይቨ አመለጠኝ ደሱ ጀግናችን በርታ ኢትዮጵያ ተመሰግንሃች
@0000-t9t
@0000-t9t 2 ай бұрын
Sometimes you tubers are desperate to out talk each other! If you don't have patience stop saying you support Dr. Abby. Respect your government
@spiritsandorbs2666
@spiritsandorbs2666 2 ай бұрын
መነገሩ በታጋቾች ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ግምት ውስጥ በማስገባት ፈጥነው በመናገር የሚፈጠርን ችግር ለማስቀረት ቢሆንስ? መንግሥት ካልተናገረ፣ ለአምባሳደሩ ዜናውን ያደረሰው ማነው? ታጋቾቹ ማን እንዳገታቸው፣ ያገተው በእርግጥ ሸኔ መሆኑ በእርግጠኝነት እንዴት ሊታወቅ ቻለ??? ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ አለህ???
@demissietigist
@demissietigist 2 ай бұрын
ፋትህ ለታገቱ እህትና ወንድሞቻችን
@katyoli4378
@katyoli4378 2 ай бұрын
Totally agree with you 👍 ❤ keep a great job!
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 2 ай бұрын
Selamehi yebeza dsu
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 2 ай бұрын
❓🚩ደሱ፥ እንዴት ገዱ ከጻድቃን ጋር ምን አገናኘው ነው ያልከው❓ 🚩ገዱ ከ-11ክፍል አቋርጦ እኮ ህዋትን ተቀላቅሎ ኢትዮጵያን ሲወጋና ሲያደማ የነበረ ወያኔ መሆኑን አታውቅም ነበር❓ 🚩ወለዬዎቹ የገበታ ተልባ ከሀዲዎች አሳምነው፣ ተፈራና ገዱ ዋና የህዋት መንገድ ጠራጊዎች እንደነበሩ አታውቅምን❓
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 2 ай бұрын
ምን 'ሱ ብቻ ትላንት በርስታችን ወልቃይት ጠገዴን ፀ እና ጸ ጠ እያለ ከህውኻቱ አባይ ተባይ ጋር ሲፈተፍት እና ሲያላግጥብን የከረመ ዋንኛ ባዳ አውሬ (ብኣዴን) ማን ናቸው ❓❓❓ አሁን ላይ ዳኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው 4.
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 2 ай бұрын
❤❤❤
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 2 ай бұрын
EBC ይመርመር ጋዜጠኞቹ ወሎ አበል ከሆነ ሥራቸውን ስለሰሩ ሊከፈል አይገባም:: ለነገሩ 'ስለአገር ' እንዲዘጋ ተደርጎ የለም
@mimimulu2295
@mimimulu2295 2 ай бұрын
መየክ ሀመር ሰለመጣ የታገቱት ከጉዳይ ጋር የተያያዘ ነው አውነት ነገ ይሰማል?????
@mulugetakelecha3662
@mulugetakelecha3662 2 ай бұрын
በጣም ዝም ብለህ ከመናገር በፊት አስብ ከእውቀት ከፍለህ ነው የምትናገረው ያለህበትን የረሳህ ትመስላለህ እያረክ ያለው ጠብና አለመስማማትን አትዝራ ትንሽ ስሜታዊ ሆነሃል
@ZekariasTekaligne-p9m
@ZekariasTekaligne-p9m 2 ай бұрын
የተናቀ ብልት ያስረግዛ ተረት አለ ህግ ከለለ መንግስት የለም ወንድሜ ሸኔ ፋኖ አትበል መንግስት ራሱን እየበላ ነው
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 2 ай бұрын
ብራቦ ደሱ እውነትህን ነው
@ashukevegas6868
@ashukevegas6868 2 ай бұрын
ላይክ እያረጋችሁ ግቡ ቤተሰብ!
@Endaledeneke
@Endaledeneke 2 ай бұрын
እንደምንም የአንደኛን ቦታ አገኘሁ
@shenkorsoser
@shenkorsoser 2 ай бұрын
ኮንደሚኒየም እንዳይወሰድ!!!
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 2 ай бұрын
😊ሴራ ነው የተሰራው አንተ ኘፍህን ዝጋ አንተ ሰውዬ አረጋግጥ
@0000-t9t
@0000-t9t 2 ай бұрын
Sene 30 they were trying to get to Addis!!
@abelmekonnen9745
@abelmekonnen9745 2 ай бұрын
ገና ይዞርብሀል
@birituwoltaji561
@birituwoltaji561 2 ай бұрын
መታገስ ጥሩ ነው ልጆቹ ያሉት ራሳቸውን መከላከል በማይችሉቤት ደረጃ ወሬ አይጠቅምም ።
@belaymahlet1876
@belaymahlet1876 2 ай бұрын
Ante erasu yet neberk zare tazachu new hahahah ayii sew endawu zim new
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 2 ай бұрын
አንተ ደግሞ ከቆሻሻ የበለጥህ ነህ።
@temesgenberhane
@temesgenberhane 2 ай бұрын
አንት ውሻ እጃቹ ላይ ደም አለ ጊዜ ይፋረድሀል እስከዛው ቀልድ
@AdeneJeto
@AdeneJeto 2 ай бұрын
አሁን ወደሰውነትህ እየተመለስክ ነው።
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 2 ай бұрын
ሸኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ የአማራና የትግሬ ወለጋ የተወለዱ ና አንዳንድ ሆዳም ቅይጥ ኦሮሞ መሳይ ናቸው አብዛኛ ዎቹ ጎጃሜ ናቸው ለዚነው የወሎ ሙስሊሞች ላይ ነው በወለጋ ታርጌት ሚያደርጉት፣እኔ እዛው ወለጋ ነው ምኖረው ሁሉም አቃለሁ ፋንዶ ፋንዲያና ሸኔ ሽታሙ አንድ ናቸው
@abelmekonnen9745
@abelmekonnen9745 2 ай бұрын
ዉሸት
@MengistuYayenie
@MengistuYayenie 2 ай бұрын
ደሱ እስኪ ትንሽ ታገስ መንግስት ዝም ያለበት ምክንያት ሊኖረው ይችላል ሁሉም ነግር በአንድ ጊዜ ሜዳላይ ማስጣት እይቻልም
@Samygena
@Samygena 2 ай бұрын
መታገስ ጥሩ ነው:: ዩትዩበርች ብዙ ጊዜ ዛሬ የተናገሩት በነጋታው ካልተከወነ የሚል አመለካከት አላቸው:: ሁሉንም ስራህን ሚዲያ ላይ ማስጣት ያልተፈለገ ትኩረትና ሆን ተብሎ ነገሮችን ለማበላቨት መንገድ ይፈጥራል::
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 2 ай бұрын
ወንጀለኞች በቂ ቅጣት ስለማይበየንባቸው ችግሩ እየሰፋ መጥቷል።ወንጀለኞች ደግሞ ቡዙ ጠበቃ ኣላቸው።ኣንድ ንፁህ ሰው ሲገደል ያልተናገሩ ሰበኣዊ መብት ጠባቂዎች፣ ገዳዩ ሲያዝና ሲታሰር ጩሀታቸው ኣለምን ያዳርሳል።
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 2 ай бұрын
101%True!!!
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 2 ай бұрын
ደሱ እውነት ነው መንስት ተንቋል።በእገታ ዙሪያ ከባድ ማፋያ ነው ያለው ከፖሊስ:ከወረዳ:ከቀበሌ የተወጣጣ ኃይለኛ ማፍያ ነው ያለው ለዚህ ነው መንግስት ያልቻለው።
@danielmezemr309
@danielmezemr309 2 ай бұрын
እውነትህን ነው ደሱ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ጣቢያ ሲጓጓዙ ለምን ጥበቃ እንዳማይደርግላቸው አይገባኝም !!!
@rorororo7967
@rorororo7967 2 ай бұрын
ደሱ ሰላምህ ይብዛ እኔ እንደሚመሰለኝ Etv ena fana እንዳሉ ፋኖ እና ሸኔ ናቸው ውስጡ የተሰገሰጉት እንደገና በየባንኩ በየቦታው ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ ፍኖ እና ሸኔ አሉበት ማጣራት አለበት።
@terefe99-wt9um
@terefe99-wt9um 2 ай бұрын
100 ሰው ሲታገት ና ገንዘብ ሲዘዋወር ባለስልጥናቱ ያዉቃሉ ዝም ብለው ነው የሚያሳግቱት.።
@legessedebele936
@legessedebele936 2 ай бұрын
ደሱ እኔም አዝናለሁ። ደርግ ባቡር እንዲሁም ሌላውንም እጀባ ያደርግ እንደነበረ ይታወቃልና መንግሥት ምን እንዴ ተቸገረ አልገባኝም ። አዝናለሁ ለሁሉም!!
@GjHalima
@GjHalima 2 ай бұрын
ደሱ አትሳሳት ብዙ ስራ ይጠይቃል ዝምሎ ማዉራት አንደንዴ ዝም በለቹህ አተዉሩ ለፅንፈኛ በር መክፋት
@TameneTiye
@TameneTiye 2 ай бұрын
ፍትህ ለታገቱ ልጆች
@berukkg7877
@berukkg7877 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ህንፃ እንጂ ህንፃው ውስጥ የሚሠራላት ቴሌቭዥን ጣቢያ የላትም ቅድሚያ ይህን እንወቅ ኢቲቪ ምንም አድማጭ የሌለው ባዶ ቆርቆሮ ነው
@dawittekestekidane503
@dawittekestekidane503 2 ай бұрын
አኢትዮጵያ ግንብ እንጂ ቡህዝን አልተሰራን. ኢትዮጵያ ላ በ ስልጣን የሚመታ ሰው አንድ አስተሳሰብ አለው . " ህዝቡን ለመግዛት በቢሀር እና ዘር መከፋፈል. እሄን ችገር ለመቅረፍ ከኤርትራ መማር ነው
@GjHalima
@GjHalima 2 ай бұрын
ደሱ ኢትዮጵያ ከአሜርካ አተወደደር ሰማይነይነ ምድር መንግስት ሁሉንም ነገር አዉጥቶ መዉረት አይጠበቅበትም ስራዉን በዉስጥ ነው
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 2 ай бұрын
ደሱ አንተም የተሰማህን መናገርህ መብትህ ነው እኔም የተሰማኝን ለመናገር አቢይ በፓርላማ ሲናገር በየቀኑ ስንት ወንጀል እንደሚይዙ ነግሮናል እንዲህም ሲሰራ ፐርፌክሽን አይኖርም ግን ለምን ሁሉ ነገር ንገሩን አይባልም የመንግስት ሚዲያ ካልተናገረ እናንተ ንገሩን እየሰማን ነው መንግስት የራሱ አሰራር አለው ስንት መልካም ነገር እየተሰራ ስህተትን አንናገር ሳይሆን ግን ልክ እንደ ትልቅ ጥፋት ማጯጯህ ትክክል አይደለም ሃሰቤን ነው ወንድሜ ኳስ በመሬት ቢሆን መልካም ነው
@derejeuguma3786
@derejeuguma3786 2 ай бұрын
Please stop such comments. The government should not officially tell what would happen. But you have to comment if they totally ignore the issue.
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 2 ай бұрын
ያካባቢውም ሕዝብ ም እንዲሁ ከረጂም ጊዜ ጅምሮ እስካሁን እየተዘረፈና እየተገደለ ሲሆን በከፍተኛ ስደት ላይ ይገኛል። ነገሩ ተወራ አልተወራ ሳይሆን እንደ ህብረተሰብ ባስቸኳይፈታት ያለበት መሰረታዊ ችግር መሆኑ ነው።
@biskut6932
@biskut6932 2 ай бұрын
እየሰፋ ከሄደ ያሰጋል ባጭር መቅጨት ነው ተማሪ የወደፊት ሀገር የሚገነባ ትውልድ ነው ልጅን ለማስለቀቅ ልመና ወይ ሀገሬ ያ ሩህ ሩህ ሩህ ህዝብ የት አለ ዘረኝነትን እንፀየፍ
@habtamuayenew6229
@habtamuayenew6229 2 ай бұрын
ዛሬ ገና የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባህ ይመስላል። ቀጥልበት። በአማራ ጠልነት ብዙ ግዜህን በከንቱ እሳለፍክ። የአማራ ዋና መለየው በቋንቋው ነው ። አንተም አማርኛ ከማንም ያላነሰ ትችላለህ ም፣ ተጠቃሚም ነሀ።
@biskut6932
@biskut6932 2 ай бұрын
መከላከያን ወጠሩት ፖሊስ ለምን አይጠናከርም ስርአት አልበኝነት ከሰፈነ ማንም ወጥቶ መግባት ሊያቅት ይችላል ባለሀብት ለመስራት ይቸገራል ታዲያ ከዚህ የበለጠ ሀገር ማፍረስ ምን አለ አብይን መጣል ቀላል ነው ሀገርን መጣል ከባድ ነው
@MengistuYayenie
@MengistuYayenie 2 ай бұрын
ደሱ እስኪ ትንሽ ታገስ መንግስት ዝም ያለበት ምክንያት ሊኖረው ይችላል ሁሉም ነግር በአንድ ጊዜ ሜዳላይ ማስጣት እይቻልም
@MengistuYayenie
@MengistuYayenie 2 ай бұрын
ደሱ እስኪ ትንሽ ታገስ መንግስት ዝም ያለበት ምክንያት ሊኖረው ይችላል ሁሉም ነግር በአንድ ጊዜ ሜዳላይ ማስጣት እይቻልም
@yohannisyibass2575
@yohannisyibass2575 2 ай бұрын
ወገኖች በታጣቂ ሽፍቶች ሲታገቱ ለህዝብ በይፋ ተነግሮ ይህን ወንጀል እንዲቆም ሰዉ ከመንግሥት ጋር እንዲተባበር ጥሪ ማድረግ ችግሩን ይቀርፋል እንጂ የሚጎዳ አይሆንም! ደሱ በዚህ ላይ የሰጠኸው አስተያየት ትክክል ነዉ::
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 2 ай бұрын
አንተ ሆን ተብሎ ነው አንተ አረጋግጥ ተንኮል ነው. ይሄ ሰውዬ አረጋግጥ ዝበል ለምን አቴድም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 2 ай бұрын
ደሱ መፍትሄ ብዬው የሚያስበው መንግሥት መቆጣጠር ከልቻለ ቀላል መፍትሔ አለኝ ? ያም የሽፍታ አመራር ቤተሰቦችን አድነው ልክ እንደ እነርሱም ማገት ነው ። እነርሱም ቤተሰብ አላቸው ?
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 2 ай бұрын
ለማንኛውም እነዚህን ምስኪኖች እግዚአብሔር ያስፈታቸው፤ ወንጀሎችንም እግዚአብሔር ያጋልጣቸው።
@ኢትዮጵያሃገሬ-ዘ7ጨ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ዘ7ጨ 2 ай бұрын
ሸኔና ፋኖ ተመካክረው ይመስለኛል ዛኣሬ 3 መኪና ይንቀሳቀሳል እና ሸኔዬ ተቀበል የሚል ነው የሚመስለኝ ፋኖ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 2 ай бұрын
ደሱ የታገቱት ሰዎች ጉዳይ በመንግስት ሚዲያ መገለፁ አለመገለፁ ይበልጥ ሶስት አውቶቡስ ተማሪዎች ሲጓዙ የሚያሰጉ ቦታዎች እንዴት አጀብ አይደረግም?እነዚያ ቦታዎች ለምን መከላከያ ጥበቃ ኬላ የለም?
@Endaledeneke
@Endaledeneke 2 ай бұрын
ሰላም ደስዬ ከአዲስ አበባ
@jomama151
@jomama151 2 ай бұрын
Desu mengist zim yemilew lijochu sayigodu lemaskek asibo yimeslegnal antem teregaga.
@MesfinBeleteDebele
@MesfinBeleteDebele 2 ай бұрын
ደሱ ለመንግስነት። የነሰው ቲሊቅ ጢየቄ ነው እኔ የምሰመው ከአእ ትዮጵያ ነው በሪታ ወንድመችን
@yordanosgirmay569
@yordanosgirmay569 2 ай бұрын
አይ ያንተ ጉራ መለኪያ የሌለው የበረሐ አይጥ
@denbech4624
@denbech4624 2 ай бұрын
ደሱ እባክህን የምትሰጠውን 'ትንተና' አጠር አድርገው:: ስታስረዝመው አሰልቺ ነው የሚሆነው
@Ahmed-ud3rh
@Ahmed-ud3rh 2 ай бұрын
ደስ ከልዩ ኦሮምያ ዞን ከሚሴ አንድነጋዴ ተግቶ 30 ሚልዮን መጠየቁን አልስማህም
@DejeneZeleke-n8l
@DejeneZeleke-n8l 2 ай бұрын
ደሱ አሁን ተማሪዎች የታገቱበት አካባቢ ተደጋጋሚ እገታ የሚደረግበት ቦታ ስለሆነ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ይቻል ነበር። ግን አጋቹና የአካባቢው ጥበቃ ሀይል የጥቅም ትስስር ይኖር ይሆን?
@MuhaAbdu-q2h
@MuhaAbdu-q2h 2 ай бұрын
ቆሻሻሕዋመትንያሸንፍል እጂአይሸነፍም የምንፈልገው መሪየታችን ነበረ መሬየታች እየወሰድንነው አስተካክል አልተሸነፍን
@Abraham7528
@Abraham7528 2 ай бұрын
የመንግሥትና የሚዲያዎች ድክመት ነው ይህ መወገዝ አለበት!!! የሚዘዋወረው ለአጋቾች የሚሰጠው ገንዘብ በባንክ ነው!!! ያሣፍራል እጅግ በጣም!!!
@abaynehadmikew5130
@abaynehadmikew5130 2 ай бұрын
የነ ማሲንጋ ሴራ እነዳለበት መረሳት የለበትም ለዚህ ነዉ አየዞረ ቡድኖቹን የሚየናግዉ????????በወያኔ ጦርነት ጊዜ ኤመባሲዎችን ከአዲሰ አበባ ዉጡ ብሎ የዉሸት ፕሮፓገዳ የሰራዉ ይኸዉ ኤመባሲ መሆኑ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነዉ አንረሳም??????
@Abraham7528
@Abraham7528 2 ай бұрын
የዜጎችን ደህንነት የማይጠብቅ መንግሥት ከንቱ ነው!!! ብልጽግናዎች ውስጣችሁን አጽዱ!!!????
@lovenature4241
@lovenature4241 2 ай бұрын
YOU HAVE A GOOD POINT. GOD BLESS YOUL. MAY THE ALMIGHTY GOD HELP ETHIOPIA. BANKS SHOULD BE CLOSED IF THEY ARE INVOLVED DOING TRANSACTIONS FOR THIS KIND OF CRIMES
@aberashiferaw5976
@aberashiferaw5976 2 ай бұрын
Harsh punishment menore alebet decoy bus run madreg malet temary yechane bus asmeselo be special force yemolu busochen run madreg...etc..
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 2 ай бұрын
ተማሪ የሚታገተው በዐብይ አሕመድ ትዕዛዝ ነው። ለምን የዐብይ ሚዲያዎች እንደማይዘግቡ ጠይቁ እስቲ
@DeribaBegna
@DeribaBegna 2 ай бұрын
መንግሥት ያውቃል ኦሮምኛ ስለተናገሩ ኦነግ ማለት አይቻልም መንግሥት ሣያረጋግጥ ይነግርሀል አትቸኩል አንድ አይነት mass እገታ የኦሮሞ ሣይሆን የአማራ ሸኔ ይሆናል
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 2 ай бұрын
ደሱ፣ አንድ አርዕስት ስትይዝ ከሚገባው በላይ ታወራለህ፣ አሻሻል!!
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 2 ай бұрын
100 አይደለም ከ500 በላይ በናይጀረርያ እየታገቱ አይደለም እንደ? ህዝቡ ለምን አይናገርም? ታግተው ስወሱዱ ህዝብ እያዬ ለምን ዝም ይላል? ለምን የመንግስት እና የመከላከያ ስራ ብቻ ተደርጎ ይወሰዳል?
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 2 ай бұрын
ደሱ ተረጋጋ ምን እየሆነ እንዳለ ገና አላወቅህም ምን እየሰራ እንደሆነ ለሚዲያ አይወራም ትንሽ ጠብቅና እንተቻለን የደህንነት ጉዳይ የሚዲያ ጉዳይ አይደለም እገታው ድራማው ተውኔት እስኪጠናቀቅ ጠብቅ
@tesfaye6881
@tesfaye6881 2 ай бұрын
You are absolutely wrright
@geremewsahle8611
@geremewsahle8611 2 ай бұрын
ደሱ ከተበላሸ ቆየ እኳ ሁለት ጊዜ ገንዘብ የሥከፈለ ሸኔ ነው፡፡ መንግሥት ሁሉ ነገሩ ዝም ጭጭ ሚስጢር አትለው ብቻ ምን እንደሆነ አይታወቅም ፡፡ እኔ ሸኔ ብቻውን አይደለም ይኸው ሁሌ ከጎጃም ይመላለሳል፡፡
@selamta492
@selamta492 2 ай бұрын
ተናግረን ነበር ሁሉም ፅንፈኛ የወያኔ ቅጥረኛ ናቸዉ ብለን ።ሸኔ ኦሮሞን፣ ፋኖ አማራን ከገደለ ዓላማዉና ተልኮዉ ግልፅ ነዉ ።ወያኔን አዝሎ ስልጣን እርካብ ላይ ማስቀመጥ።
@MemeAlazar
@MemeAlazar 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ጌታ ይባርክህ
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 2 ай бұрын
አይኔነው ጆሮዬነው ደሱ ነው ወድሙ ነው አሁን ወደ ማይቀረው የመረረው እውነት እየመጣሽ ነው ብታምንም ባተምንም ይሄ የዘር ፓለቲካ ኢትዮጵያን ይበትናል እናተም ተባባሪ ናችሁ 100 ፐርሰት ሆዳም ለሆዳችሁ ብላችሁ ሀገራችንን የማፊየ መጫወቻ የደሀ ማልቀሻና መታገቻ አረጋችሃት አንድ ቀን የናንተም ቤተሰብ እጣው መድረሱ አይቀርም
@endale2533
@endale2533 2 ай бұрын
ደካማ መንግስት ነው information ላይ ሚዲያዎች ብቻ አይደሉም እናንተ በርቱ ደስ ቢቻል እንደምንም የሚመለከተውን ክፍል ቃለ መጠይቅ ብታደርቅ እንደ አይጥ ጉርጓድ ውስጥ ናቸው አይገኙም ዋጋ ክፈል ይቀልዳሉ ይሄ ሁሉ ተማሪ እንዳልከው ነዉ የት ያስገቡታል በርታ ወንድሜ እንደ አብርሽ ስሜታዊ ያደርጋል
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 2 ай бұрын
ደሱ ዝም ብለህ አታዉራ ሁሉንም መንግሰት ላንተ ማማከር አለበት።
@AzebKetemaTabor
@AzebKetemaTabor 2 ай бұрын
Desu egnan yemegremn esu eko new ethiopia wust almost 85% even yemngist siltan lay yalew enkuam yelwutun sestanbility Almnubtem.
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 2 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ገዱ ከ ፋኖ እንደሚሰራ ከ ገባህ ጳድቃን ይንን ማወቅ ይሳነዋል ብለህ ነው? እንካን ጳድቃን የ ትግራይ ህዝብ ያልተማረውን እንካን ሰለ እነ ገዱ ጠንቅቀው ያውቃሉ።መተማመን ድሮ ቀረ።እነ ጳድቃን ስለ ህዝባቸው ሰላም ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምና ሰላም ነው የሚፈልጉ።አትጠራጠር ወንድሜ።ፋኖ ትግራይ ውስጥ ገብቶ ምን እንደሰራ ህጳን ልጅ እንካን በደንብ አድርጎ ያውቃል።የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም። ሰላምና ሰላም ነው የምንፈልገው።ከመንግስት የሚያገናኘን ምንም ችግር የለብንም።አትንኩን ሰርተን እንብላ እንኑር ሁላችን በፍቅር እንኑር ነው ጥያቅያችን።ይህች ዓለም ትርፍ ናት።የምንሄድበት ቀን አናውቅም ስለ ነገ ተጠያቅነት እናስብ።ማን ነው ስለ ራሳችን ውክልና የምቆምልን ይንን ታሳቢ አድርገን በሰላም ተባብረን እንኑር። እግዛብሄር 100 ዓመት እድሜ እንካን ቢሰጠን ከ 60 ዓመት ብሃላ የማስታውስ ችግር ይመጣል በሽታ ይመጣል ባጠቃላይ ብዙ ነገር ይመጣል።እኔ ሁሉ ግዜ የምገርመኝ ለውርስ የምንጣላው ራሱ ቤቱ እንካን ካገኘን ስንሞት ዝግተን ያች ቁልፍ እንካን ይዘናት አንሄድም ያሳዝናል።ባለን ግዜ የዛረ እያሰብን እያመሰግንን ይች ዓለም ከንቱ እናጣጥማት እላለሁ።መድሃኔ ዓለም ሰላሙ ይስጠን ልቦና ይስጠን እላለሁ።ቸሩ ያሰማን❤
@peter-f7z
@peter-f7z 2 ай бұрын
This is a task of. special police Force. Police should explain this .
@እውነት-ጐ1ነ
@እውነት-ጐ1ነ 2 ай бұрын
ደሱ ረጋ በል የልጆቹን ህይወት አደጋ ላይ ላለመጣል በዝምታ ይሰራል🙏🙏 ሌላው ደግሞ በመንግስት ሜዲያ ሁሉንም ነገር ካቀረብክ ለነዚህ ቡድኖች ትልቅ ድል ነው የባሰ እንደፕሮፓጋንዳ ይጠቀሙበታል
@hope52052
@hope52052 2 ай бұрын
Kebt neger nk
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 2 ай бұрын
ደሱ መናገርና ማድረግ ለየቅል ነው አንዳንዴም ኳስ በመሬት ወንድሜ
@modinali3987
@modinali3987 2 ай бұрын
Madan kaltechale mezegebu fayidaw mindin new?
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 2 ай бұрын
እቺ፣ሰዉዬ፣ሸፈፍ፣ማለት፣ጀምራለች፣ተጠንቀቁ።
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 2 ай бұрын
መቆም ያለበት ተማሪዎችን ከቦታ ቦታ አለማንቀሣቀስ
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 2 ай бұрын
ወሬ አያስፈልግም እናንተ እንጀራችሁ ነው
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 2 ай бұрын
Mengist iko gemtwal
@tsehayabraha8845
@tsehayabraha8845 2 ай бұрын
እንዴት ትንሽ ታገስ እንጂ፣። መንግሥት ዝም ብሎ እየሰራ ይሆናል፣ ሁሉንም አደባባይ ማውጣት ለጠላት ፣(ላልስማው) መንገድ የክፍት ይመስለኛል። በዝምታ action መውስደ ሻይሻል አይቀርም።
@hope52052
@hope52052 2 ай бұрын
Just like Shaebiya supporters are douplicated in Ethiopia, no logical reasoning, no morality, what a shame
@samri1215
@samri1215 2 ай бұрын
ፍትህ ለታገቱት ወንድም እህቶቻቺን 😢😢
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 2 ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🎉
@TarikYimeles
@TarikYimeles 2 ай бұрын
አንተ የአብይ ተከፋይ ቂጥ ላሽ ነህ ፋኖ እንደዚህ አያደርግም
@tesfayecongratsgbremedhin8845
@tesfayecongratsgbremedhin8845 2 ай бұрын
❤thanks again
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 ай бұрын
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@hanamenetesnote2900
@hanamenetesnote2900 2 ай бұрын
ደሱ ምነው ተናድህ አሜሪካም አገታ አለ
@widadkemal8929
@widadkemal8929 2 ай бұрын
እንዴት ነህ ደሱ ዊዳድ ጅማ
@workigudissa2926
@workigudissa2926 2 ай бұрын
Hi bro we are with Dr. Abiy , but rule only in Addi Ababa even in sheger city people crying gang just call you on your mobike ask you any amount of money speciaky suluta city now on denger. Gov. work only in Addis
@DB-ci9lp
@DB-ci9lp 2 ай бұрын
That denez former elementary school teacher is what always comes to my mind when I hear Neway's "agere sew atash wey" verse with teary eyes. It is easier to trust someone who is effortlessly fluent like Abichu and mistrust denzuzans like Gedu but this dude was obviously channelling unwelcomed hosts to have that inflated aura of confidence.
@negedegugssa2911
@negedegugssa2911 2 ай бұрын
Selam le ethiopiya keber lejegnaw meklakeya serawetachen le meriyachen❤❤❤❤❤
@aberashiferaw5976
@aberashiferaw5976 2 ай бұрын
Rescue madrege risky new..
@TarikYimeles
@TarikYimeles 2 ай бұрын
እስኪ አንተ ናና ተዋጋ አማራ ክልል ቅዘናም
@AzebAbate-o7b
@AzebAbate-o7b 2 ай бұрын
ደሱ ተከሰትክ በሰዓቱ
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
ሸኔ ለሁለት ተሰነጠቀ! ቀይ ባሕር ኢትዮጵያን ያሳስባታል!
31:44
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН