አሳዛኙ ክስተት በታዋቂው ሆስፒታል! - "በሐኪሞች ስህተት የእህቴ ህይወት ማለፍ ሳያንስ የተወለደችው ህፃን ሁኔታ ይረብሻል" - ኤፌሶን በየነ (ክፍል 2)

  Рет қаралды 22,680

EthiopikaLink Videos

EthiopikaLink Videos

Күн бұрын

#ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

Пікірлер: 192
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 7 ай бұрын
ፍሰሐ ተብዬው ለዚህች እህት ህልፈት የመጀመሪያ ተጠያቂ ነው።ከዚህ በፊት ያዋለዳትን ደምበኛቸውን ብቃት ለሌላት ተራ ሰው አሳልፎ መስጠቱ ብልግና ነው።
@quralewtube9806
@quralewtube9806 7 ай бұрын
ዶ/ር ፍስሀ በጣም መልካም ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው፣ ጎበዝ ዶ/ር ነው የኔን ሁለት ልጆች እሱ ነው ያዋለዳቸው በጣም ቅን የተመሰከረለት ጎበዝ ዶ/ር ነወ፣ በሰአቱ የተባለው እሱ ተረኛ አልነበረም ፣ተረኛዋ ሴቷ ነች ፣ተጠርቶ ቢመጣ እንኳን፣ ሴቷ ዶክተር እኔ ሞያተኛ አይደለሁም ወይ ፣በሞያዋ የማነስ ሰሜት ስለሚሰማት እሷ እያለች እሱ አንዲሰራ አትፈቅድም ፣ መጠየቅ ያለባቸው ሴቷ ዶክተር፣ ነርሷና ሆስፒታሉ ናቸው፣ ዛሬ ዶ/ር ፍስሀ በህይወት የለም ቅን ነበረ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው!!!
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 7 ай бұрын
@@quralewtube9806 ere ye wenjelegna tebeka.
@GenetBerhane-w6w
@GenetBerhane-w6w 8 ай бұрын
መታሰር ያለበት ይከታተላት የነበረው ዶክተር ነው ዶክተር ፍስሀ የተባለው ነው በቸልተኝነት የተዋት እሱ ነው መታሰር አለበት።በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ያፅናችሁ💔💔💔💔💔
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 7 ай бұрын
ዛሬ ላይ ዶ/ር ፍሰሃ ራሱ በህይወት የለም - ነፍስ ይማር ( ፍርጃ ሆኖበት ነው እንጂ መልካም ሰው ነበር) ይልቅስ የሰው ህይወት ጠፍቶ ይባስ ብሎ በመቶሺህ ብሮች ቀርጥፎ የበላውን ሆስፒታል መከሰስ ነበረባቸው
@quralewtube9806
@quralewtube9806 7 ай бұрын
ዶ/ር ፍስሀ በጣም መልካም ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው፣ ጎበዝ ዶ/ር ነው የኔን ሁለት ልጆች እሱ ነው ያዋለዳቸው በጣም ቅን የተመሰከረለት ጎበዝ ዶ/ር ነወ፣ በሰአቱ የተባለው እሱ ተረኛ አልነበረም ፣ተረኛዋ ሴቷ ነች ፣ተጠርቶ ቢመጣ እንኳን፣ ሴቷ ዶክተር እኔ ሞያተኛ አይደለሁም ወይ ፣በሞያዋ የማነስ ሰሜት ስለሚሰማት እሷ እያለች እሱ አንዲሰራ አትፈቅድም ፣ መጠየቅ ያለባቸው ሴቷ ዶክተር፣ ነርሷና ሆስፒታሉ ናቸው፣ ዛሬ ዶ/ር ፍስሀ በህይወት የለም ቅን ነበረ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው!!!
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
​​@@quralewtube9806ere? Esu Kuwami doctor, yemiketatelat eyale, high risk pregnancy lay yalech enat, be engida doctor enditawalidat maregu betam deg new adel?
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
​@@belayzerihunmekonen3841esu minim alaregem adel? Tirunetu enkwan mote.
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 7 ай бұрын
@@quralewtube9806 leza newa ye wishet report yetsafew. leza newa sihtetun abro yeshefafenew. tirunetu afer beltwal rasum.
@mhaletworkneh5324
@mhaletworkneh5324 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው በንዝህላልነት የሰውን ህይወት ማጥፋት እንዲህ በቀላሉ ሲጠፋ ያቃጥላል ። እህቴ እግዚአብሔር ያጽናናችሁ ።
@marthatekle8764
@marthatekle8764 7 ай бұрын
ጠያቂዉ፡ምንነክቶታል፡እንደዚህ፡አይነት፡አሳዛኝ፡ታሪክ፡እየሰማ፡በጣም፡አሪፍ፡ይላል፡አንዲ፡ሳያስበዉ፡ነዉ ብዬ፡እንደገና፡ደግሞ፡በጣም፡አሪፍ፡ይላል፡ጋዜጠኛነት፡ሥፍራህ፡አይመስለኝም፡
@peace8494
@peace8494 8 ай бұрын
የዶክተሩዋን ፎቶ ለጥፉልን በሄደችበት እንድታደን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የሰው ደም እስከ ጉድጓድ ያሳድዳል እግዚአብሔር ልባችሁን ያፅናና
@lovelet0124
@lovelet0124 7 ай бұрын
ስሚ እኔ መንታ ልጆች 32 ሳምንት ላይ ነው የመንግሥት ሆስፒታል የወለድኩት እኔም ልጆቼም በእግዚአብሔር ቸርነት ነው የተርፍነው፣ ይሄ ታሪክ ለብዙወች ትምህርት ነው። የግል ሆስፒታል ስለሄዳችሁ ደህንነት ያለ ይመስላችኋል።
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 7 ай бұрын
ምንድነው ሰው ላለፈበት ሰው ስሚ ምናምን እኔም 4 ልጆቼን በግል ሀኪም ቤት ከሙሉ እንክብካቤ ጋር ነው የወለድኩት የተመቸን እና የመረጥነው ቦታ ነው የምንወልደው...እኛ ሰፈር ያለው ጤና ጣቢያ ብትመጪ በየሳምንቱ መርዶ ትሰሚያለሽ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው??
@lovelet0124
@lovelet0124 7 ай бұрын
ይመችሽ
@BETELHEMASEFFABetelhemAseffa
@BETELHEMASEFFABetelhemAseffa 7 ай бұрын
10q u exactly
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 6 ай бұрын
@@lovelet0124፦ሰአ አኘመአነረአካአኘሰሐረሠረሠስነረሠራሬኘነቨነበሠሠ
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 6 ай бұрын
@@lovelet0124 frytruyttu3jjllthudcnvhbxrl639mzccnvKvivuryutyy4yy5ttyyyty^tty46yi
@W-yh9uk
@W-yh9uk 2 күн бұрын
ጎበዞች ናችሁ በእኛ ሀገር ህግ ታግላችሁ ለዚህ መድረሳችሁ
@merontesfaye9716
@merontesfaye9716 8 ай бұрын
ይህቺ አረመኔ ዶክተር ትዝታ አብርሃም ህይወቴን ትዳሬን ነጥቃኝ ልጄን ያለ አባት አስቀርታታለች ለሷ መሰደድ ሲያንሳት ነው !!!! ለእናንተ ግን አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ይምጣላችሁ 😭😭😭😭😭
@selambeyene-ch2mx
@selambeyene-ch2mx 8 ай бұрын
አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው እሷም የምትከራ ተትበት ቀን መጣ ለኛም ህግ ፈረደልን ተመስገን
@merontesfaye9716
@merontesfaye9716 8 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ​@@selambeyene-ch2mx
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 7 ай бұрын
​@@selambeyene-ch2mxሰላምዬ የኔ እህት እግዚአብሄር ያፃናችሁ የእታችንን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን
@bona2318
@bona2318 6 күн бұрын
Banishin netka new? Egziyabher firdun yist yezih hulu sew enba lesuwa melkam ayidelem
@tigetad5649
@tigetad5649 8 ай бұрын
አቤት የሰው ጭካኔ ካልቻሉ አንችልም ቢሉ ምን አለበት ድጋሚ የማይገኝ ክቡር የሆነው የሰው ህይወት ከሚያጠፉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እኔ ብሆን ብሎ በሟች ቤቴሰብ ሲያስቡት በጣም ያማል!!!
@RamnonTeshome
@RamnonTeshome 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ልጆቿን ያለእናት አስቀሯቸዉ በያሉበት የሷ ቤተሰቦች የደረሰባቸዉ ሰቀቀን ይድረሳቸዉ
@MedinaMohammed-xz7cu
@MedinaMohammed-xz7cu 7 ай бұрын
ዶክተር ፍሰሀ ተጠያቂ መሆን አለበት ምክንያቱም በዶክተርዋ ተማምኖ ነው እስዋ ታዋልዳት ያለው ለዛ ብቁ ባለሞያ ባልሆነ ሰው ጥልዋታል እሱም መከሰስ አለበት ሆስቢታሉ ራሱ የሰራተኞችን ጥራት ሳያረጋግጥ መቅጠሩ ተጠያቂ ያረገዋል ትዝታን በተገኝችበት መድፋት ነበር አላህ ከደዛይነት በላ ይጠብቅ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 8 ай бұрын
ፎቶዋን ፈልጋችሁ አውጡባት ለሌላው መማሪያ ሆና ተሸማቃ እንድትኖር!!!
@redietwondafrash2087
@redietwondafrash2087 8 ай бұрын
Anchi endefelegsh adelem eshi hig ayfekedem
@Frita379
@Frita379 8 ай бұрын
የትኛው ህግ 😂​@@redietwondafrash2087
@FrehiwetTeshom
@FrehiwetTeshom 7 ай бұрын
የትኛው ሕግ አንቺ የማን ጠበቃ ነሽ ሴጣን.....
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
​@@redietwondafrash2087 zemedwa nesh meselegn.
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
​@@redietwondafrash2087zemedwa nesh meselegn
@libamset
@libamset 7 ай бұрын
እኔም መተኪያ የሌላት አንድ እህቴን አሳጥተውኛል::በግዴለሽነትም ይሁን በእውቀት ማነስ ይህን ስህተት እየሠሩ የብዙ ቤተሰቦችን ህይወት የሀዘን ረመጥ ያስታቀፉ ሰዎችን እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው::ከዚህ ሥራም ያርቃቸው::
@mimishajohn1540
@mimishajohn1540 7 ай бұрын
ኤፊዬ በአካል ባላውቅሽም ግን የኔ ቆንጆ ሀዘንሽ ጥልቅ ነው እህቴ ተፅናኚ ከእግዚአብሔር ፍርድ ማንም አያመልጥም በምድር ፍትህ ቢዛባም በሰማይ ዘላለማዊ ቅጣት አለ አይዞሽ የኔ ውድ በሀዘን ብዛት እንዳያምሽ።
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው! በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድ!!!
@emuemuti1105
@emuemuti1105 7 ай бұрын
ህመምሽ አመመኝ እግዚአብሔር ከእንደዚህ ዓይነት ክፍ እጆች ትውልዳችሁን ይጠብቅልን።
@ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
@ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 8 ай бұрын
እግዛብሔር ያበርታችሁ በጣም ያሳዝናል ፎቶዋን ፖስት ማድረግ ባለችበት እድትያዝ ሚዲያ ሃይል አለው ነብሳን በገነት ያኑራት
@MaryoMichael
@MaryoMichael 3 ай бұрын
ልክነሽ እህቴ ከግዜር ያበርታሽ😢😢
@neimacool6507
@neimacool6507 7 ай бұрын
የጤና ባለሙያዎች በግድየለሽነት የናት እና ልጅ ሒወት ነጥቀዋል ! ለፍርድ ይቅረቡ
@Tigraywina
@Tigraywina 3 ай бұрын
ዘላለምሽ እየተሰቃየሽ እያለቅሽ ኑሪ የዛች እናት ሂወት ዘላለምሽ በቁም እየተሰቃየሽ ኑሪ እህታችን እንደጎጎች ልጅዋ ሳታቅፍ ሳታይ በሂወት ተቀጨች እንቺም ወልደሽ እጭው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BirtukanMasho
@BirtukanMasho 7 ай бұрын
አረመኔ ነች በሒወትዋ የማያልፍ ስቃይ ይስጣት
@amytk6095
@amytk6095 8 ай бұрын
ህሊናቸው እስኪሞቱ ሰላም አይሰጣቸውም ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
Hilina sijemer alachew ende?
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 8 ай бұрын
ኡጋናዳ ሰዉ ቀጥሮ ማስደፋት!! ከህግ ብትሸሽ ከህሊናዋ አትሸሽም!የምታዝንበት ህይወት ይስጣት ጨካኝ!!! ልጆቾን ያለ እናት አስቀርታ!! ይሄ ቤተሰብ አልተፅናናም!!! እግዚአብሄር ያፅናቹ።
@selamselina1321
@selamselina1321 8 ай бұрын
እምሻዬ እውነት ነው ለሁላችንም ህልም ነው ወይ ሰርክዬ የእውነት ያሳዝናል እንኳን ህዝብ እንዲያውቅ አደረግሽ ደሞ እዮሀ ሚዲያ ላይ ቅረቢ አይ ግሩም ሆስፒታል ይሄ ነው ስማቸውና ስራቸው ግሩም ሆስፒታል ሸገር ኢንፎ ላይ ቅረቢ በናትሽ
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 8 ай бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ህፃኗ የሽርት ዉሀ ቀነሰ የተባለ ሳአት ይመስለኛል የተጎዳቹ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 7 ай бұрын
አይይይ በጣም አዘሳዛኝ ታሪክ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ህግ የለም ምን ይደረግ መቀጣጫ ማድረግ ነበር እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 8 ай бұрын
እናቶ እግዚአብሔር ነብስ ያማ ልጅ ምና ቅድስ ጊዬርጊ ፀበል ለምን አታስጠምቆትም እግዚአብሔር ድንቅ ያፈውሳት ያሆ እርግጥ ልጅ ስትወለድ መሬት ወድቃ ወያ እናት ሆዶ ስበዋት አውጥተ ያሆ ለዛ እስፓናል ኮርዶ የተጎዳው ኢትዮጵያ ምን ህግ አለ እግዚአብሔር ያፍረድላቹ
@getdani
@getdani 8 ай бұрын
ግሩም ሆስፒታል ለምን ሰው እንደሚሄድ አይገባኝም የሆስፒታሉ ባሌቤቶች ዶክቶሮቹ ከየት እንደሚያመጣቸው በጣም ያሳዝናል
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 ай бұрын
ጀግና ሴትነሽ ልጆጆን አላህያሳድግላት ይሆንያህል ዋጋመክፈልሽ ህፃኖንም አላህ ጤናዋን ይስጣት ለገዳዮችም አላህፍርድ ይስጥ 😢😢😢😢😢
@mombaryar
@mombaryar 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት እናትየውም ነፍሷን ይማረው ህመም ብቻ...😓🙏
@zenebutadesewoldetsadik5683
@zenebutadesewoldetsadik5683 8 ай бұрын
በኢንተርፖል ለምን አትያዝም
@hanna21samuel
@hanna21samuel 7 ай бұрын
በመጀመሪያ የእህታችንን ነፍስ ይማር😂😂😂 ለቤተሰቡም መፅናናትን ፈጣሪ ይስጣችሁ, በጣም ከባድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ባለጌ ሀላፊነት የጎደላቸው ሰወች አሉ ህክምና ቦታ ይሄ ደግሞ ቀጥሮ የሚያሰራቸው ሆስፒታል የዲሲፒሊን ቁጥጥር ሊያደርግ ግድ ይለዋል,ብዙ ጉድ እኮ ነው ያለው ሚዲያ ያልወጣ,የኢትዮጵያ መንግስት ይቺን ሰትዮ ከኡጋንዳ መንግስት ጋር ተነጋግሮ ለህግ መቅረብ እና ቅጣትዋን ማግኘት አለባት,
@danielbekele4689
@danielbekele4689 7 ай бұрын
እግዛብሔር ያፅናቹ
@pace2443
@pace2443 8 ай бұрын
እንዴት ወንጀለኛን ፈልጎ መያዝ አይችሉም ቤተሰብን እናንተ ፈልጓት ማለት ሴትየዋ ከሀገር እሰክትወጣ ድረስ አሳዛኝ ምድር ኢትዮጵያ አናትና ልጅን አበላሽተው የነሱ ህይወት የሚቀጥልበት ብዙ የግል ሆሰፒታሎች መፈተሽ አለባቸዉ አሁን ደግሞ ያመጡት ዘዴ ገንዘብ መሰብሰቢያ ታማሚዉ ወደ ቤቱ ሲገባ የነረስ ኬር እያሉ በቀን ከ 1000 ብር በላይ እያሰከፈሉ በወር ከ70 ሺሀ ብር በላይ እያሰከፈሉ ህዝቡን እየነሉት ነው መንግሰት ይህንን መከታተል አለበት የመንግሰት ሆሰፒታሎችን ድጋፍ እየሰጠ ከሁሉም በላይ ቅድሚያ ሰቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ከነዚህ ሰዉ በላዎች ማዉጣት አለበት አንቺ ግን የኔ እህት የእህትሽን ገዳዮች ፈልገሽ ህግ ካለ ለህግ ይቅረቡ የሰዉን ነፍሰ በቀላሉ ማጥፋት አይቻልም ፍርርርርርድ እገዚአብሄር ያፅናቸረሁ😭
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@semiraregassa9191
@semiraregassa9191 7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች
@RebekaAdisu-y6t
@RebekaAdisu-y6t 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ያማል! እኔ 3 ልጆችን እዛ ሆስፒታል ነው የወለድኳቸው ። እግዚአብሔር ረድቶኛል። የመጨረሻ ስወልድ ግን ዶ/ር ዮሴፍ የምባለው ከዚህ በኃላ ልጅ ትፈልጊያለሽ አለኝ ። ለምን ጠየከኝ ስለው ማህፀንሽ በዚሁ ይቋጠር ስለኝ ደነገጥኩ ። አይ አልፈልግም አልኩት ። ከወለድኩ በኃላ እወልዳለሁ ስላልሽ በጥንቃቄ ነው የሰራሁሽ አለኝ ። ምን እንዳደረገኝ አላውቅም አሁን መውለድ ብፈልግ የለም።ምርመራ አድርጎልኝ ውጤቱን እንኳን በስርዓት ልያስረዳኝ አልፈለገም
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
Sile Dr. Fisiha new yawerachiw.
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 7 ай бұрын
ፅንስ መፈጠር አልቻለም ወይስ ያስወርድሻል::እኔም ሁለት ጤናማ ልጆችንም ብወልድም ሉፕ አስገብቼ ባስወጣም ማህፀኔ ዉስጥ ምን መርዝ እንደጨመሩብኝ አላዉቅም እርግዝናዬ ከ 3 ወር በላይ አያልፍም ያስወርደኛል::​@@shalom744
@emebetgirma9836
@emebetgirma9836 7 ай бұрын
Esua demo hospitalu wust silalu hakimoch new yetenagerechiwu..Hospitalu Mefetesh alebet MN aynet balemoyawoch New yemiketrew.
@Tigraywina
@Tigraywina 3 ай бұрын
@@shalom744እስዋ👆ደሞ ስለ ዶ/ር ዮሴፍ ሌቦች ከማንም ወረቀት እየመጡ ዶ/ርነን ባዬች የስንት እህቶች ሂወት አለፈ ምድረ ደንቆሮ😢😢😢😢
@W-yh9uk
@W-yh9uk 2 күн бұрын
ፍርድን እግዚአብሄር ይስጣቸው
@DagmawitGNE
@DagmawitGNE 8 ай бұрын
wey gin yemengist hospitaln yemesele man ale ewnet ...betam yemote demoz eyetekefelachew gin kelibachew behalafinet yemiseru nachew beteley zewditu referal hospital egziabher ejajchewn aemruachewn yibark
@abbtetho9372
@abbtetho9372 6 ай бұрын
Weee yene enat Betam new mitasezenut hulachuhim tsenatun yesetachuh 🥹
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 ай бұрын
Tezeta afer koshasha anchin belo doctor
@MaryoMichael
@MaryoMichael 3 ай бұрын
የተማሩትን የማይተገብሩ በሰው።ሂወት የሚቀልዱ ባለጌዋች😢😢ተገቢውን ፍርድ ይስጥ እግዜር ያፅናችሁ 😢😢
@Tigraywina
@Tigraywina 3 ай бұрын
ፎቶዎ ይለጠፍ Uganda 🇺🇬 ትያዛለች እባካቹ ፎቶዋ ይሄ ጉዳይ የሁላችን Ethiopia 🇪🇹 ጉዳይ ነው እባካቹ ፎቶዋ ይለጠፍ ምትሉ😢😢😢😢😢😢😢
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 7 ай бұрын
የ ኢትዮጵያውያን ልጅ ፍቅር ናቸውየውጪ ሀገር ልጅ ግን እራስ ወዳ ድ ናቸው
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 7 ай бұрын
ባለሙያዎቹን ብቻ ሳይሆን ሆስፒታሉ መከሰስ ነበረበት
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 7 ай бұрын
Egziabher ytsnachu lehulum yesrawn yemiset fetari ale ayzosh ehte
@geberu899
@geberu899 7 ай бұрын
ዶር ፍስሐም ተጠያቂ መሆን ነበረበት ምክንያቱም ስትደውልለት ምንም ችግር የለም እነሱ ሁሉን ማድረግ ይችላሉ ብሏል። ሆስፒታሉም ብቁ ያልሆኑትን በትንሽ ብር ለማሰራት የሰው ሕይወት እያስቀጠፈ እስከመቼ በስራ ላይ ይሆናል?? ፍርድ???
@quralewtube9806
@quralewtube9806 7 ай бұрын
ዶ/ር ፍስሀ በጣም መልካም ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው፣ ጎበዝ ዶ/ር ነው የኔን ሁለት ልጆች እሱ ነው ያዋለዳቸው በጣም ቅን የተመሰከረለት ጎበዝ ዶ/ር ነወ፣ በሰአቱ የተባለው እሱ ተረኛ አልነበረም ፣ተረኛዋ ሴቷ ነች ፣ተጠርቶ ቢመጣ እንኳን፣ ሴቷ ዶክተር እኔ ሞያተኛ አይደለሁም ወይ ፣በሞያዋ የማነስ ሰሜት ስለሚሰማት እሷ እያለች እሱ አንዲሰራ አትፈቅድም ፣ መጠየቅ ያለባቸው ሴቷ ዶክተር፣ ነርሷና ሆስፒታሉ ናቸው፣ ዛሬ ዶ/ር ፍስሀ በህይወት የለም ቅን ነበረ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው!!!
@quralewtube9806
@quralewtube9806 7 ай бұрын
ዶ/ር ፍስሀ በጣም መልካም ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው፣ ጎበዝ ዶ/ር ነው የኔን ሁለት ልጆች እሱ ነው ያዋለዳቸው በጣም ቅን የተመሰከረለት ጎበዝ ዶ/ር ነወ፣ በሰአቱ የተባለው እሱ ተረኛ አልነበረም ፣ተረኛዋ ሴቷ ነች ፣ተጠርቶ ቢመጣ እንኳን፣ ሴቷ ዶክተር እኔ ሞያተኛ አይደለሁም ወይ ፣በሞያዋ የማነስ ሰሜት ስለሚሰማት እሷ እያለች እሱ አንዲሰራ አትፈቅድም ፣ መጠየቅ ያለባቸው ሴቷ ዶክተር፣ ነርሷና ሆስፒታሉ ናቸው፣ ዛሬ ዶ/ር ፍስሀ በህይወት የለም ቅን ነበረ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው!!!
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 7 ай бұрын
አይ እች ነብስ ገዳይ ናት ምን ዶክተር 😢😢😢 በናታችሁ ፎቶዋን ልጥፉ እየዞረች እንዳትገድል ቢያንስ ሌሎች ያምልጡ በናታችሁ እቺ የለመደች ናት😢😢😢
@K1L2W3
@K1L2W3 7 ай бұрын
አምላክ ነብሷን ይማረው እናንተንም ብርታትን, መፅናናቱን ይላክላችሁ 🙏🏽🖤 የዛሬ የኢትዬጵያ ዶክተሮች አብዛኛው መቸ በቅጡ ተማረ ??? እውነተኛ ዶክተር ብታገኝ ትድን ነበር😢😢😢ወይ አገሬ 😡😡
@Tigraywina
@Tigraywina 3 ай бұрын
እመብርሃን በነዚ እጁ እንዳታወድቂኝ😢😢😢😢
@tsigeredademssie7779
@tsigeredademssie7779 4 ай бұрын
የሽንት ውሀ ቀድሞ ከፈሰሰ በዛ ላይ ያለቀኗ ከተወለደች በፅንሱ ላይ እንደዚህ አይነት የጤና እክል ሊገጥም ይችላል
@tsinat777
@tsinat777 8 ай бұрын
ኤፊዬ እግዚአብሔር ያበርታችሁ። በጣም ያማል ልብ ያቆስላል። ምንም ቃል አጣሁ እህቴ😢እኔም እናቴን ኮርያ ሆስፒታል በነሱ ስህተት ካለግዜዋ ወሰዱብኝ። እነሱ ብር አምላኪ እጅ ላይ ወድቀን ምን እናድርግ። የጤና ክፍል የሚሰሩ አካሎች በትኩረት እንዲከታተሉት ድምጻችንን ማሰማት አለብን። አይዞአችሁ ኡፍፍፍ አመመኝ😢😢😢
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 7 ай бұрын
ኡጋንዳም ብትኖር ፎቶዋ ተለጥፎ ባለችበት መያዝ አለባት ሌሎቹም ቢሆን መያዝ አለባቸው የሷ ታወቀ እንጂ ስንቱን ጨርሰወት ይሆን ? ጌታ ይወቀው 😢 ዋናው ገዳይዋ የሷን ኬዝ የሚያውቀው አሳልፎ ለለማጅ ማስተላለፉ እባካችሁ በሰው ነፍስ አትለማመዱ ካላወቃችሁ በእውቀትም በልምድም ተማሩ ነፍስ በስህተት አታጥፉ ።
@W-yh9uk
@W-yh9uk 2 күн бұрын
ፎቶዋን ለጥፋ መኖሪያ ነው ማሳጣት
@yade716
@yade716 7 ай бұрын
ግሩም ሆስፒታል እንደ ሆስፒታል ችግር ያለበት ነው። CT Scan ማሽናቸው የተሳሳተ መረጃ በመስጠት ሰዎችን ለተሳሳተ ህክምና የሚዳርግ ነው።
@solomonduressa3087
@solomonduressa3087 7 ай бұрын
Very sad to hear this story, regarding responsibility, 1) the hospital owner for staffing incompetent MDs, plus understaffing, how was the qualification and practicing license given to the anesthesiologist from China? Is there any government organization that is responsible and controlling this type of practice? 2) Dr Tizita for malpractice, not fully but to some degree Dr Fisha who could do a close follow-up, especially when he said Dr Tizita is there she can do the Labor and Delivery process, he also said “ if need I will be there” but he didn’t.
@TsiyonTsion-s5w
@TsiyonTsion-s5w 8 ай бұрын
የ8 አመት ልጅ በቶኖሲል ምክንያት የሰጡት መርፌ ሞተ እሱም ክስ ላይ ነው እነዚህ ነፍሰገዳዮች ደምም ገንዘብም ነው የሚመጡት
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 7 ай бұрын
ኧረ ስለመድሀኒያለም የሚመለከተው አካል እነዚህን ሀኪም ተብየ መሀይም ደንቆሮዎችን ወረቀታቸውን ነጥቃችሁ አባሩልንእና እንደለመድነው የባህል ህክምናችንን እንከታተል።
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 7 ай бұрын
ፎቶግራፋቸውን ለጥፉ ስለሚግዱ እናቶች ብለን ፍትህ ብለን እንጩህ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ደሟን ይወጣላት
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 7 ай бұрын
እኔ ሁሌ የህክምና ስህተት ሲፈጠር የሚገርመኝ የሚዋሹት የሚደባበቁት እርስ በእርሱ የሚደጋገፉት ነገር ይገርመኛል
@ZenuTeka-l4x
@ZenuTeka-l4x 8 ай бұрын
ጤና ጣበያዋች ❤❤❤❤❤
@senaitgetu383
@senaitgetu383 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ። ነገር ግን ሆስፒታሉ ለተጎጂ የቅርብ ቤተሰቦች ጠቀም ያለ የገንዘብ ካሳ ክፍያ እንዲከፍል ክቡር ፍርድቤቱ ሊያዝ ይገባል።
@Tigraywina
@Tigraywina 3 ай бұрын
ገንዘብ የተጎዳው ልብ አይጠግንም የሞተችው ኣይመልስም እነሱም ኣይፈልጉም😅😅😅😅😅
@solomonduressa3087
@solomonduressa3087 7 ай бұрын
የእኔ አመለካከት ማሰር ጊዜያዊ ድል እንጂ ዘለቀታዊ መፍትሄ አይደለም እንደዚህ አይነት ስህተት ብዙ ቦታዎች ይፈጠራል እና ምን የመንግስት አቋም የሚቆጣጠር የህክምና ባለሙያዎች በወቅቱ በአዳዲስ የህክምና ስልትና እውቀት የድሮውን እዉቀታቸውን የሚያድሱበት (continues education units) በየአመቱ የሚያደርጉ መሆናቸውን ሌላው ደግሞ የህክምና ባለሙያዎችን ክሊኒኮችን ሆስፒታሎችን ምን ስህተት እንደሰሩ የሚከታተል በነገራችን ላይ ነርሶችም መጠኑ ትክክል ይያልሆነ መድሀኒት ወይንም ተለየ በሽተኛ የመስጠት ስህተት ይሰራሉ የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ስራው ምንድነው?
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 7 ай бұрын
Allah ysbrhu ehthnm nbse ymare mnawe kbtubwldh atmotem nbare
@elinekelemawork8336
@elinekelemawork8336 7 ай бұрын
ሆስፒታሉ የሚጠየቅበት አግባብ እንዴት የለውም
@elsabethberhanu8941
@elsabethberhanu8941 7 ай бұрын
Yene enat fetary yabertachihu lijochiwam Le Tilik dereje yidresu mechem ke midru fird binamelit yesemayu fird yibeltal..
@bontuephrem655
@bontuephrem655 7 ай бұрын
Ugandaa laminnotewm yehenee iyasarachi yehonal photowan asayoun
@SentayehuMelisse
@SentayehuMelisse 7 ай бұрын
Uganda laminotewm yehenee iyasarachi yehonal photo hasayeni
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 8 ай бұрын
Yihe Hospital sayhone yesew kera new. Megdelachew Sayans askrenun lemstet yihin hulu birr maskefelachew betam yemigermi new.
@seyuomtadesse5654
@seyuomtadesse5654 8 ай бұрын
በህግ ካልተያዘች ምትደበቅ ከሆነ ካገኘሻት በሽጉጥ ወይም አሲድ ማቃጠል ነው ምሳ።
@Tigraywina
@Tigraywina 3 ай бұрын
በትክክል
@mombaryar
@mombaryar 8 ай бұрын
አይ ህግ የቱ ህግ ..🥺 እግዚአብሔር ይፍረድ
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቹ የተረገሙ😢😢
@lovelet0124
@lovelet0124 7 ай бұрын
ሲጀመር ብዙ ሰው ችግር አለበት የግል ህክምና ለምን እንደምትሄዱ ነው።
@SALABAY-eg2px
@SALABAY-eg2px 7 ай бұрын
Ufff fetari yatsenachu!!!
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 7 ай бұрын
They will never learn. I am so scared to see a doctor now. I am so sorry 😢 It's very painful 😒 God be with you and your family 😢 Offffffff 😢😢
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
ካገር ብቶጣ ያለም ጫፍ ብትሄድ ህሊና ሚባለው ነገር አብሯት አለ ይወቅሳታል የሰቀቀን ሂወት ነው ምትኖረው እረፍት የላትም እስከ እስትፋውሳ መጨረሻ የህሊናዋ እስረኛ ናት እግዚአብሔር ይፍረድባት
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
Hilina alat ende?
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 8 ай бұрын
ፎቶዋ ሚድያላ አጋልጡት
@MeseretAbera-x7z
@MeseretAbera-x7z 7 ай бұрын
Egizer yasinachihu. 🎉🎉❤❤
@kidistafework7982
@kidistafework7982 8 ай бұрын
ኡፍ የኔእናት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
@TG-44
@TG-44 8 ай бұрын
Ye Ethiopia doctors 🤮🤮🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬sew bela
@RuthHayile
@RuthHayile 7 ай бұрын
እንጅት የሚበላ እሳዛኝ ታሪክ ነው እይዞሽ እግዚአብሔር የመፀናናት አምላክ ያፅናናችሁ
@ELSABETHKEBEDE-fz9rc
@ELSABETHKEBEDE-fz9rc 7 ай бұрын
Fetari yatsenachew Girum hospital betam tebelashtewal en Dr fisehan awkewalew ebe 2 lijochen welijalew even siwelde mite lay hogne sile film yaweralu en ere doctor lije metwal a yazut beye nw ayrebum fous only money azoshi fetari yabertashi.
@LiyaGossay
@LiyaGossay 7 ай бұрын
ቆይ እኔ የምለው የሽንት ውሀ ገና መፍሰስ ሲጀምር አደል እንዴ ማማጫ መርፌ ወይ ኦፕሬሽን መሆን ያለባት ምንድነው ጉዱ
@OGBELETE
@OGBELETE 5 ай бұрын
እህታለም, ወሩ የሞላ እርግዝና ሲሆን ነው እንደዛ ምናደርገው። ይሄ እርግዝና 7ወር ላይ ነው ለዛ ምጥ ማምጫ መርፌ አንሰጥም።
@Esrombereket1
@Esrombereket1 7 ай бұрын
enam yemwdatn ehten yatawat edachi new torhayeloch behkmena stet 2011 yenam ehet 5 amet moltotale gen behkemna setet sihone kebad new feth yelem ezi hager
@DebreBishaw
@DebreBishaw 7 ай бұрын
Eswm setglagel yeskrte
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o 8 ай бұрын
የህግ አካላት እንዴት ከ እናንተአምልጣ ከ ሀገር ልትወጣ ቻለች? አለም አቀፋ የህክምና ህግ የለም እንዴ? የሄደችበት ብትሄድ በየስደቱ ኢትዪጲያዊ ስላለ ፎቶዋን ልቀቁ እኔም አባቴን ሌላ የግል ሆስፒታ ል በሚያሳዝን ሁኔታ በህክምና ስህተት አርፎዋል ክስ ላይ ነን የአንዲት ምስኪን እናት ነብስ አጥፋታ በቸልተኝነት እንዴት ትኖራለች?
@SelamMitu-kq6hc
@SelamMitu-kq6hc 8 ай бұрын
Very disappointed 😢am so sorry for your loose 😢
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 7 ай бұрын
Way picture የማያወጣም ለትውልድ መተላለፍ አለበት ህስፒታሉስ ካሳም ይሁን ቅጣቱን ማግኘት አለበት
@hayatmehammed1732
@hayatmehammed1732 7 ай бұрын
Endet bsw nfes ychawtalu yhe hospital nw blachu atmtu bewent hule nw eresa miwotaw kza bet
@LinaAsnake
@LinaAsnake 7 ай бұрын
Egzbher yetsnachu yemer anchi tezeta metbayew set gen zer ayewtaleshe yemer egzbher yefredbeshe
@MekonnenWoldeyohannes
@MekonnenWoldeyohannes 7 ай бұрын
ወጪያቸውን ሆስፒታል ሉን መጠየቅ አለባቸዉ
@MistakSisay
@MistakSisay 7 ай бұрын
እዚህ ሆስፒታል ከዚህ በፊት የሰፈራችን ልጅ ልትወልድ ገብታ ሞታለች
@ethiopiahagere2675
@ethiopiahagere2675 7 ай бұрын
Very sad
@zufangebrekidan220
@zufangebrekidan220 7 ай бұрын
3 ansthesia Wegtewubin gorebetachin arefechibign lela hospital
@AbebaMengiste-dd7pp
@AbebaMengiste-dd7pp 7 ай бұрын
Min hospital new negerun semun
@ayelegugssa5215
@ayelegugssa5215 7 ай бұрын
If you have money you can buy the law in Ethiopia
@arsemaworkenh7831
@arsemaworkenh7831 8 ай бұрын
ውይ ልብ ያማል እኔን አመመኝ
@mekdestaye1674
@mekdestaye1674 7 ай бұрын
Lehteshi nebse yemare bewnatua yaszenale gine doctro home bela ategelatem yawe mehonawe metfo agtami nawe ena damo yetfatochua hulam tetyaki doctor fesha nawe ayezoshi egzabher yetamemech lojone yemarelat
@YaniyaniYaniyani-x9h
@YaniyaniYaniyani-x9h 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ😢😢😢😢
@SelamTagelo
@SelamTagelo 8 ай бұрын
Tikikil ultrasound enkwan besratu ayanesum lelaw kerto
@MessiLekitu
@MessiLekitu 8 ай бұрын
ፎቶዋን ልቀቂ
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Berera EthiopikaLink May 18 2016.
1:00:06
EthiopikaLink
Рет қаралды 6 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН