አይችልም ሙሉ አማርኛ ፊልም 2023 Aychelem Ethiopian Movie 2023

  Рет қаралды 505,562

Aurora Media

Aurora Media

Жыл бұрын

አይችልም ሙሉ አማርኛ ፊልም 2023 Aychelem Ethiopian Movie 2023
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Aurora Media
Aurora Meida is an ultimate destination for extraordinary entertainment, informative and educational videos. Aurora Media works with talented entertainers and artists, in all proficiency coming together creating unique entertainment performances. The performances extend beyond the show creating an interactive experience.
Aurora Meida is a dynamic company established with the objective of producing music, films, Comedy, TV shows, radio programs etc. We are adding our channel content on regular basis to cover a broad spectrum of topics. All audio visual contents on our channel are done solely by the Aurora Media. Thank you for stopping by and subscribe to our channel if you enjoyed the videos.

Пікірлер: 281
@titiseidtitiseid1033
@titiseidtitiseid1033 Жыл бұрын
በጣም የመወደው ያሳደገኚ የናቴልጂ ወድሜ ሁለነገሬ ሞተብኚ በስት ሀዘን ከባድነው እና በሰው ሀገር የምትኖሩ እህትወድሞች ከክፉነገር በኔየደረሰ እዳይደርስባችሁ
@rihanajamalabamilki4226
@rihanajamalabamilki4226 Жыл бұрын
Ayzoshe fexari yatsenash
@titiseidtitiseid1033
@titiseidtitiseid1033 Жыл бұрын
​@@rihanajamalabamilki4226 አሚን ህቴ
@abeluk3064
@abeluk3064 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
አላህ ያፅናሽ ቆጆ
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 Жыл бұрын
አሜን 🙏ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ 💔
@alifmidia
@alifmidia Жыл бұрын
ዉይ ልጅቷ በሁሉም ፊልሟ ላይ ገፀ ባህሪዋና ሥነ ስርአቷ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በጣም እወዳታለሁ
@yordanosmulue4442
@yordanosmulue4442 Жыл бұрын
Me too Mer❤️❤️
@hanahanicho3545
@hanahanicho3545 Жыл бұрын
Yes she is the best artist 💖
@bilentube6478
@bilentube6478 Жыл бұрын
​@@yordanosmulue4442 😊😊😊
@jerrytube1
@jerrytube1 9 ай бұрын
በጣም እኔማ በቃ እሷ ያለችበትን ፊልም ብቻ ማየት ጀመርኩ❤❤🎉
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 9 ай бұрын
❤❤እኔም
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Жыл бұрын
ወይኔ ፀይሟ ልጅ ስወዳት እስኪ እንደኔ የምትወዷት በላይክ አሳዬኝ 💖
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 11 ай бұрын
@zemenupilto2953
@zemenupilto2953 Жыл бұрын
ጥሎብኝ ልጅቷ ያለቺበት ፊልም እየዎደድኩት ነዉ👌👌👌👌
@NibretAdmasu-wu8bi
@NibretAdmasu-wu8bi 8 ай бұрын
@ababaababa6043
@ababaababa6043 4 ай бұрын
እኔ ራሱ ለኬና ብየ እያየሁት ነው ግን አያምርም ኬናየ ኑርልን ብዙ አፍቃሪ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz Жыл бұрын
ለብሯ ነዉ አላለም በነገራችን ላይ የዚህ ልጂ ፊልሞች በጣም ይመቸኛል ❤❤😜😂😂😜😜😜
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እሚመቼኝ🥰🥰
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 7 ай бұрын
ወይ አቤል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ፊልሙን አውቀዋለሁ ግን በጣም ነው የምወደው
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ህይወትም እንደ ፊልም ቀላል ብትሆን 😢
@user-tu8bk3nu1h
@user-tu8bk3nu1h 10 ай бұрын
ልጅታ ስነስርኣታ ኣለባበሳ በሁሉም ፊልም ላይ ሳያት በጣም ምትመች ልጅ ናት ኣቦ ይመችሽ
@danieltamirat2584
@danieltamirat2584 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ተዋናይ ብቻ ነዉ የሚቀየረው እንጂ ፊልሙ አንድ አይነት ።አዛ የሆኑ ወይ አያስለቅስ ወይ አያስቅ ከሁሉ የወጣ ።
@rhm1903
@rhm1903 Жыл бұрын
ልጅቷግን ማሻአላህ አለባበሳ ዋዉ🥰👌
@user-ei9hp8xy9g
@user-ei9hp8xy9g Жыл бұрын
ልጅትዋ በጣም ደስ ትላለች ስርኣትዋ ኣለባበስዋ በሁሉም ፍልምችዋ
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Жыл бұрын
አቤላ ያለበት ፊልም ያምራል እጂግ በጣም
@haleemahaleema8452
@haleemahaleema8452 9 ай бұрын
ዋው የልጅቱ አለባበስ ስነስረአቷ የሚደንቅነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሥተማሪ ፊልምነዉ❤❤❤❤❤
@kidimengs5134
@kidimengs5134 Жыл бұрын
ኮመንት ሳላነብ ማየት አልወድም ደስ አይለኝም
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Жыл бұрын
እውይይይ እቺን ውብ ልጅ ስል ነው ፊልሞችን እያየው ያለሁት ውዴ ስረአትሽ ያምራል ጎብዝ ልጅ
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v Жыл бұрын
ይህ ኮመት የምታነቡ ውድ 🇪🇹👈 በያላቹበት እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ 🙏❤ የመዳም ቅመማች በሠላም በፍቅር ለሀገራቹ ለሀገራችን ያብቃን ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለ🇪🇹👈 ያ❤️❤️
@sarahalso708
@sarahalso708 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 8 ай бұрын
❤❤
@sadalasadala5852
@sadalasadala5852 Жыл бұрын
ደሰሰየምል ፊልም
@user-xg1ir5zg8w
@user-xg1ir5zg8w 7 ай бұрын
ኬናዬ ያለበትፊልም በሙሉ ውስጤናቼው
@user-sb8rt7or7j
@user-sb8rt7or7j Жыл бұрын
2ኛ ሹፌር ተመቼኝ ደግናት ለረስ ነዉ መጨራሸዉ ደስ ይላል የአቤል ብትሆን አሪፍ ነበር ልጅቷ
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ዋዉ ደሥ ይላል❤
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
በፈጠራችሁ እንደዚህ ፊልም እንክዋን ስትሰሩ መጠጥ መጠጣታችሁን አቁሙ ለትውልድ ከቻላችሁ መልካም ኤግዛፕል ሁኔ ካልቻላችሁ ደሞ ለትውልዱ መጠጥ መጠጣት አታስተምሩ ❤
@Amria134
@Amria134 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ❤
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q Жыл бұрын
ደስየሚል ፊልም ሻሩክየ ስወድክ በርቱ👌👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላም ችሁ ይብዛ ሂወት አጋጣሚ ናት ለሌላው የተባለው ያላሰበው ያገኛታል
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
አሜን እህቴ አዎ ሂወት አጋጣሚ ናት❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Wa,oo yee lejitu mateb astasaser desel🙏👍👍👍
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው 🥰🥰 እጅግ በጣም 🙏🇪🇹
@osmanyonis-ls2qq
@osmanyonis-ls2qq Жыл бұрын
Mkjyvbh
@tibilaxtemasgen1855
@tibilaxtemasgen1855 Жыл бұрын
Konjo durama new bartu ya family ❤❤❤❤❤
@user-jf6dd1hr1n
@user-jf6dd1hr1n Жыл бұрын
Deve mexe sew ♥️♥️
@samsunggood8450
@samsunggood8450 Жыл бұрын
dev wawwww new dimistik
@adesen-xf3ni
@adesen-xf3ni Жыл бұрын
Nice movie 👍👍👍👍👍👍
@user-bf5tn9ug9i
@user-bf5tn9ug9i 4 ай бұрын
ዋው ደስ እሚል ፊልም
@user-us6nw9zz8y
@user-us6nw9zz8y Жыл бұрын
የእውነት ቃል አይገልፀውም ደስ ይላል ዋው ነው
@osmanadam5315
@osmanadam5315 Жыл бұрын
ጭምልቅልቅ ያለ ፊልም ጭራሽ ይኸንን ፊልም ብዬ ማየቴ ይህ እኮ ትምህርት ቤት ያለ ደራሲ ያለ ዳይሬክተር የሚሰራ ነው ። አንድ ሳላደቅ የማላልፈው ነገር ቢኖር የልጅቷ ውበት ብቻ ነው
@roroed9946
@roroed9946 Жыл бұрын
ክክክክ ከማየት አልፋ አስተያየት እየሰጠሽ አደል
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
​@@roroed9946እኮ😅ከደበረት አታቋርጠውም ነበር ትምህርት እማ አለው በልጅነት ፍቅር እንደ ቀልድ የምንጥለው ቃል አድጎ ለምንወደው ሰው ጦስ ይሆናል የእናቷ እዳ ለልጅ ሆኖ ነበር ጠንቀቅ ማለት ነው ስንናገር
@tezeatez4809
@tezeatez4809 Жыл бұрын
ዋውው🎉🎉🎉
@DiroBekele-jf3jr
@DiroBekele-jf3jr Жыл бұрын
አስተማሪ ፍልም ነው
@Masaratgirmaa-iq9iz
@Masaratgirmaa-iq9iz 4 ай бұрын
Wawo.kenayee.filmii.mayat.alwodim.nabaree.gin.antee.silahii.iyayawuu.bAdam.wadadkut.sirayeen.huluu.irrasawut.kenayee❤❤❤❤❤❤❤
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 4 ай бұрын
አሰተማሪ ነው ደሰይላል
@user_habeshawit
@user_habeshawit Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@shemskurazi8774
@shemskurazi8774 Жыл бұрын
ልጅቷ ያለቺበት ፈልም ዋውው👌👌👌
@ringoringo6827
@ringoringo6827 Жыл бұрын
wow
@user-er8sr4kj9d
@user-er8sr4kj9d Жыл бұрын
ምርጥ ፍልም ነው
@AbebeZewdie-jj9yb
@AbebeZewdie-jj9yb Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም
@hussenmahmoud6123
@hussenmahmoud6123 Жыл бұрын
Very very good
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t Жыл бұрын
ባለማህተቦች በጣም ደስ ይላል
@user-jm6lz1so4p
@user-jm6lz1so4p 2 ай бұрын
የኢቲጲያ ፊልምኮ የማይመቸኝ ነገረ ዲምፅ ታበዛላቺሁ 😳😳እኝኮ
@BetiAndualem-wo4ue
@BetiAndualem-wo4ue Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@genetdesaleng8969
@genetdesaleng8969 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@meryemendris5981
@meryemendris5981 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 7 ай бұрын
Lijitua alebabesuan sinisratuan betam new imiwedilat❤❤❤❤
@tellitellit7565
@tellitellit7565 Жыл бұрын
Deve💯♥️♥️♥️♥️
@destayemariyamlij7298
@destayemariyamlij7298 Жыл бұрын
Dave bexam new yemiwedik ❤
@Sara2127
@Sara2127 Жыл бұрын
እጮኛዬ እረ ጋሼ ደስ አይልም ቱ አይዞሽ ሃገሬ በሚለው
@amabasamabas1716
@amabasamabas1716 Жыл бұрын
@sebleseble998
@sebleseble998 Жыл бұрын
ለብሮ ብየ ነው አላለም አይ ወንዶች ብር ብር
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Жыл бұрын
የምውድው ፈልም እጅግ በጣም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ወይኔ ዴቭ (ሻሩኬ ) my love💝👄 አቤል 💝💝💝👌 ልጅቷ 💝ሹፌሩ 😁
@tibilaxtemasgen1855
@tibilaxtemasgen1855 Жыл бұрын
❤❤❤
@maremare234
@maremare234 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-wo9gd8tq5b
@user-wo9gd8tq5b 6 ай бұрын
Yemr betam new miyastelawu
@AhmadAhmad-ny6dn
@AhmadAhmad-ny6dn Жыл бұрын
ይሄን እኛ ትምህርት ቤት በደንብ አርገን እንሰራው ነበር
@daniabera5810
@daniabera5810 Жыл бұрын
ላታመሠግኑ ነገር ህድ ፊልሜን ልይ😮
@weynshetabey3588
@weynshetabey3588 Жыл бұрын
😂ህንዶቹም አመስግነውን መሞታቸው ነው
@daniabera5810
@daniabera5810 Жыл бұрын
@@weynshetabey3588 ታመሠገኚኚልሺ አቺ ሰብ-ስክራይብ ላረግሺ😁
@emuy438
@emuy438 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ😂😂 እሡ ይሻላል
@JanatHawa-lb4og
@JanatHawa-lb4og Жыл бұрын
ደስል
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
🎉
@abrahamabraham5600
@abrahamabraham5600 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 Жыл бұрын
👍👍💚💛❤
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
Did anyone noticed at 36:11 inside the hospital? You can hear the director saying "cut"
@molomolo1828
@molomolo1828 Жыл бұрын
በጣም ትምርት ሰጪ ድራማ ነውዋዉ
@tofikeahemedtofikeahemed5422
@tofikeahemedtofikeahemed5422 Жыл бұрын
😂
@user-tu8bk3nu1h
@user-tu8bk3nu1h 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም
@user-tu8bk3nu1h
@user-tu8bk3nu1h 10 ай бұрын
እቺልጅ ስነስርኣታ ኣለባበሳ በሁሉም ፊልም ኣይቻለው ደስ የምትል ከዱቄት ነፃ ስትመች ይመችሽ ኣቦ
@kidisti8089
@kidisti8089 Жыл бұрын
👍
@user-tk2tq6ev9x
@user-tk2tq6ev9x Жыл бұрын
🥰🥰🥰😭😭😭😭💘💘
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 11 ай бұрын
ይገርማል
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w 9 ай бұрын
Hulashihum ewodashihualehu bertu❤❤❤
@WessLalaza
@WessLalaza 10 ай бұрын
🎉🎉🎉❤
@liverpool9633
@liverpool9633 11 ай бұрын
💞💞💞💞
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
አይ ወንዶች ኡፍፍፍ
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Жыл бұрын
ከት ሲሉ ሰማው ልበል😂
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Жыл бұрын
ብዙም አያምር ፊልሙ
@user-rq4ru5dd4m
@user-rq4ru5dd4m 9 ай бұрын
💯💜
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ኤዲተሮች ምን ሁነዉነዉ ሆስፒታል ዉስጥ ከት ሲሉ የሰማ አለ
@fatimawriekat4491
@fatimawriekat4491 Жыл бұрын
Devyee wudidddd sheyamet nurelgn
@zebib123
@zebib123 Жыл бұрын
እናስተካክላለን
@habtutesera6814
@habtutesera6814 Жыл бұрын
36:06 ከት 😂😂 ለእኔ ብቻ ነው የታየኝ?
@herutitemesgene8583
@herutitemesgene8583 10 ай бұрын
ጥሎብኝ ዉድድድድድ ማራጋችሁ ❤
@destayemariyamlij7298
@destayemariyamlij7298 Жыл бұрын
Bertulin konjo film new
@hannagebre7637
@hannagebre7637 Жыл бұрын
Netam konjo nek gen men ale wend honk betetwen
@SmilingHoneyBee-ul6kn
@SmilingHoneyBee-ul6kn 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonfantu1451
@solomonfantu1451 Жыл бұрын
ምንም ማይመስጥ ተራ ፊልም ነው ጊዜዬን አሳዘነኝ ሁለቱ ተዋናይ እወዳቸው ነበር በዚህ ግን ምንም አልመሠጡኝም
@user-kz9sr7rl1g
@user-kz9sr7rl1g 10 ай бұрын
ቅድስትን በጣም ነው የምወዳት 😢❤
@user-xj8ji6bg4z
@user-xj8ji6bg4z 11 ай бұрын
ኬና ካለ ባይመችም ይመቸኛል
@user-ht1hl9xb5k
@user-ht1hl9xb5k Жыл бұрын
ደራሲተብየው ታሳፍራለህ ብዙስህተት አይቻለሁ ለመዘርዘር ይከብደኛል ትሩአክተር ነበር ግን ከልባቺሁ አልሰራቺሁትም ለምሳሌ አቤልን ከመኪና አሶርደው ሲደበድቢት እውነት እየመቱት ነው ወይስ እየኮረኮሩት ከሰራቺሁ አይቀር ጊዜወስዳቺው አስባቺሁ ስሩ ❤
@user-nv8el3ps4r
@user-nv8el3ps4r 10 ай бұрын
😢😊
@ruqia2274
@ruqia2274 Жыл бұрын
አንደኛ ነው ዝም ብለሕ ትደበደባለሕ በየፊልሙ ሚሲኪን ነፈር 😅
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም👌
@rabiyat8832
@rabiyat8832 Жыл бұрын
አረ አቤላ ይሄ ፊልም ላንተ አይመጥንክም ሁሉም ፊልሞችክ ይመቻሉ ይሄ ግን ❌️❌️❌️❌️
@DiSt-mu9vm
@DiSt-mu9vm Ай бұрын
👍😭😭😭😭😭👌
@drr3972
@drr3972 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ልጁን ሳላፈቅረው አልቀረም አረ አገናኙኝ😅😅😅😅😅😅
@user-fg7yg6yo9p
@user-fg7yg6yo9p Ай бұрын
የትኛውን
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
አይ ወንዶች ብርብር ስትወዱ አይጣልነዉ
@mullannajeeb
@mullannajeeb Жыл бұрын
ኮሜትሳላነብማየትደስአይለኝም
@hulum955beersuhone
@hulum955beersuhone Жыл бұрын
ደባሪ ፊልም
@hananzanaba
@hananzanaba Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@user-xm2lz6si6h
@user-xm2lz6si6h 10 ай бұрын
ምንም ደስ አላለኝም ክክክ ሰው ካገተው ሰው መኪና ውስጥ እደት ይገባል ኤጭ የተጃጃለ ፊልም ነው
ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
1:33:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 419 М.
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 308 М.
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
የኛ ላይፍ ክፍል 1 ተለቀቀ #schoollife
12:59
መልህቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
አቦሰም ሙሉ ፊልም :  abosem- New Amharic movie - addis film
1:28:56
ደስ ሲል   DES SIL Ethiopian Movie 2018
1:48:39
Arada Movies
Рет қаралды 2,5 МЛН
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Blata Media
Рет қаралды 579 М.
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН