አሳ ጥብስ Fried Whole Fish, Ethiopian Food

  Рет қаралды 83,221

Mama's Majet

Mama's Majet

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም የሚገርም የሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት እጅሽን ይባረከው 😋👌
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 3 жыл бұрын
በመጀመርያ የኢትዮጵያን ምግቦዎች እስራት ለስተማሩሽ እናትሽ ምስጋና እያቀረብኩ አንቺ ደግሞ የናታ ጥሩ ተማሪ ሆነሽ እነሆ አሁን መማር ለሚፈልጉ በቅተሻል። የምግብ አስራርሽና ንጽህናሽን በጣም ነው የማደንቀው። የኢትዮጵያን ምግብ አስራር ለማናውቀው ኢትዮጵያዊያኖችና ትውልድ ኢትዮጵያውያኖች ጥሩ አስተማሪ ስላገኘን ዕድሉን እንጠቀምበት እላለሁ። በዚህ አጋጣሚ ፈጣሪ እጆችሽን ይባርክ። ን
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 Жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ ያስጎመጃል ቤተሰብሽ ሆኛለሁ
@hiledwond2147
@hiledwond2147 Жыл бұрын
በስማም ሲያምር እጅሽን ይባርከው😍
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር አሳ አይቺ ማለፍ አልቻልኩም ምክንያቱም በጣም ነው ነው እምወደው ሲያምረኝ ሚክሲኮ ሪስቶራት ነው እማገኝው አመሰግንሻለሁ 😍👌
@SNNDNBNSM
@SNNDNBNSM 9 ай бұрын
በጣም አሪፊ አሠራር ነው
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ዘይት ጠባሾች ልትጨርሱን ነው ወይ እስቲም፣ አሉሙኒዬም ፎይል፣ግሪል ምናምን አሳይን ይኸ አደገኛ ነው።
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
Bexami desi yilali axebabesu ijshi yibareki
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 Жыл бұрын
ነጪ ሺኩርት እና ቀይ ሺኩርት ባዉደሩን ነዉ ወይስ እርጥቡን ተፈጭቶ ነዉ እህቴ ቤታስረጂኝ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን የኔቆንጆ
@yazewtesfayewolle1735
@yazewtesfayewolle1735 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ግን እንደ አስተያየት ዶርስል ፊኑን ከመጥበስሽ በፊት ብታወጪው ለመብላት ቀላል ነው
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 жыл бұрын
ዛሬ አንቺን አይቸ ጠበስኩ በጣም አሪፍ ነው ባለሙያ🥰
@madina0955
@madina0955 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርችልኝ እናመስግናለን
@derejeabebe5182
@derejeabebe5182 3 жыл бұрын
I like the idea of adding corn starch to make it crunchy. It looks 👌
@cadiejajoseph8443
@cadiejajoseph8443 3 жыл бұрын
Could you please translate the ingredients?
@yeswezer9398
@yeswezer9398 3 жыл бұрын
ዋው ያስታውቃል በጣም አሪፍ ነው ጠፋሽ
@MamasMajet
@MamasMajet 3 жыл бұрын
አለሁ አልጠፋም።
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርች እህቴ
@demisalamirew7636
@demisalamirew7636 2 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም አናሳ ነው በተረረፈ ቆንጆ ነው
@Ummizemzem
@Ummizemzem 8 ай бұрын
ምን አይነት ዘይት ነው የተጠቀምሽው አሪፍ ነው በጣም
@MamasMajet
@MamasMajet 7 ай бұрын
olive oil new
@selamtamru7771
@selamtamru7771 10 ай бұрын
Ehen Asa keyet magnet echilalehu please?
@shaikhaalameri1625
@shaikhaalameri1625 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አጠባበስ ነው
@zainabzenu9557
@zainabzenu9557 Ай бұрын
ቅመሙ ምድነው
@صوفياال-ل8ج
@صوفياال-ل8ج 2 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ምን አይነት አሳ ልብላ ብዙ አይነት አሳ አለ ማንኛውም ልብላ መልሱልኝ እምታውቁ ትፀድቃላችሁ
@ramaadinew6151
@ramaadinew6151 2 жыл бұрын
salmon betam konjo nw enea esun nbr yemetekemew
@lanteTV1
@lanteTV1 3 жыл бұрын
አሳ በጣም እወዳለሁ በተለይ ቆሮሶ Tilapia fish. ስለጋበዝሽን አመሰግናለሁ አንቺም ብቅ በይ ቤተሰብ ሆኛለሁ
@uaquqa685
@uaquqa685 3 жыл бұрын
ጉበዝባለሞያነሺ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ያንችን አይቼ ሰርቼ ተወደደልኝ ጎበዝ
@አድናየድንግልልጅእመቤታች
@አድናየድንግልልጅእመቤታች 3 жыл бұрын
እህቴ እጅሽ ይባርክ የኔ እናት በርቺ 🌹
@MamasMajet
@MamasMajet 3 жыл бұрын
አሜን።
@simonmuday
@simonmuday 3 жыл бұрын
Looks yummy could you please tell me what type of fish do you use?
@MamasMajet
@MamasMajet 3 жыл бұрын
It is tilapia fish.
@trust504
@trust504 11 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን👍👍👍
@cadiejajoseph8443
@cadiejajoseph8443 3 жыл бұрын
Hi could you share the ingredients in English
@AmriyaHussein
@AmriyaHussein 11 ай бұрын
Garlic powder, onion powder, rozmery piwder,kemun and corn starch
@eyayu_manyazewal
@eyayu_manyazewal Жыл бұрын
መጀመርያ ቆሻሻው ስትቆራርጪ ስለቸኮልሽ አልገባኝም
@SaadaMohammed-z3f
@SaadaMohammed-z3f 5 ай бұрын
I Like it wow
@tadessebiru3476
@tadessebiru3476 3 жыл бұрын
ያላገባች ባለሙያ ጓደኛ ካለችሽ በእናተሸ፣ አሳ ነፍሴ ነው፣
@Mwa584
@Mwa584 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ 🙋 ምክር የእንደ እህት ለሰው ለማስረዳት አና ገንዘብ ለማገኘት መሰለኝ ሚዲያ ላይ የወጣሽው እህቴ ነገር ግን የምታ ወሪው ወሬ ምንም አይሰማም በተለይ ቀመመምሞችን 👈👈👈በምትጨመሪሪበት ወቅት ምንም አይሰማም በምትጠብሽበት ወቅት ጥሩ👈 ነው ይሰማል። ሰዎች በደንብ ካልሰሙ ትርጉሞ የለውም
@زهره-ج9ت4ظ
@زهره-ج9ت4ظ 4 ай бұрын
በርች እህት ዋው ነው❤❤❤❤❤
@samsonberhanu3572
@samsonberhanu3572 2 жыл бұрын
Very clean preapered the fish
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 5 ай бұрын
ሙዚቃዉ. ቢቀር. ወይም. ብትቀንሽዉ. ድምፅሸንዋጠዊ
@Emuyyee
@Emuyyee Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ሲታይ በጣም ደስ ይላል
@mekdestaye9623
@mekdestaye9623 Жыл бұрын
እኔ ምለው ዘይቱ አይነድብንም ማረግ እፈልጋለሁ ግን በጣም ነዉ ምፈራ ዘይቱን
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 5 ай бұрын
አመሰግንሻለሁ
@HH-mz5bz
@HH-mz5bz 2 жыл бұрын
Were to buy fish in addis dear
@MamasMajet
@MamasMajet 2 жыл бұрын
I am not in Addis, sorry.
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እናመሰግናለን
@TaimarAaa
@TaimarAaa 5 ай бұрын
እኔ አለሁ በደንብ ነው የምችል😂
@SaadaMohammed-z3f
@SaadaMohammed-z3f 5 ай бұрын
ሰርተሽ አሳይና 😂
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
ዋው በርቺ ጎበዝ
@Kadija-p6y
@Kadija-p6y 7 ай бұрын
ጎበዝ፡በርቺ❤❤❤❤
@feventeklu1458
@feventeklu1458 3 жыл бұрын
wow
@TegsteAyalwu
@TegsteAyalwu 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ
@sonofthenile6223
@sonofthenile6223 3 жыл бұрын
ትችያለሽ አንደኛ👍👍👍👍🤝
@belayyegnanew
@belayyegnanew 2 ай бұрын
አየሁ ልሞክር ነው
@dagimanlove
@dagimanlove Жыл бұрын
nice done sister
@MunaYasin-r2w
@MunaYasin-r2w 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emumubarekk
@emumubarekk Жыл бұрын
ሰላም እጅሽን ይባርከዉ
@alemashmeles6630
@alemashmeles6630 3 жыл бұрын
እናመስገናለን
@pandafamilytube
@pandafamilytube Жыл бұрын
wow
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
😋😋😋👌
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
በርች ማር
@tube6627
@tube6627 Жыл бұрын
ማሻአላህ እህት
@DaveTesfaye-ut5rk
@DaveTesfaye-ut5rk 3 ай бұрын
ቤታው
@feventeklu1458
@feventeklu1458 3 жыл бұрын
wow
@Hibutub
@Hibutub 2 жыл бұрын
በርች ማማ ብቅ በሉ ወደኔም ቤት
@uuuu2264
@uuuu2264 9 ай бұрын
@belayyegnanew
@belayyegnanew 2 ай бұрын
ሎሚውስ
@Aammaa-f8s
@Aammaa-f8s 8 ай бұрын
the kn
@selammiki4590
@selammiki4590 9 ай бұрын
❤❤❤
@ክድናነምረትጠቢቂኝ
@ክድናነምረትጠቢቂኝ 18 күн бұрын
❤❤❤😂
@toydamhmmeddubai9846
@toydamhmmeddubai9846 3 жыл бұрын
👍👍👍
@yusurahusen8510
@yusurahusen8510 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@ethiopianbeautysecrete6883
@ethiopianbeautysecrete6883 2 жыл бұрын
Zeget
@shmaaehassen9537
@shmaaehassen9537 3 жыл бұрын
👍🇪🇹🇪🇹👍👍👍👌
@yengetnet6920
@yengetnet6920 2 жыл бұрын
Betam balmuya ken awerar lzashe
@medinamohamef6833
@medinamohamef6833 Жыл бұрын
Fried Tilapia Fish - Ethiopia food
10:37
Bahlie Tube
Рет қаралды 75 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
የተጠበሰ አሳ/Double Coated Fried Fish
17:30
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 41 М.
Ethiopian Fish Recipe በሽሮ የተጠበሰ ዓሳ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,3 М.
Fish Goulash -Ethiopian Food - Asa
15:00
Bahlie Tube
Рет қаралды 163 М.
ቀላልና ፍጣንአሳ ጥብስ fish recipe ethiopian food @zedkitchen
10:14
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 14 М.
የአሣ ጥብስ አሰራር በኦቭን Oven Grilled Fish
10:13
ዓሳ ጥብስ( ስመክ/ምግለ) fhis fray
16:15
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 17 М.
I don't fry anymore! The best fish recipe my Korean friends taught me
8:08
አሳ ጥብስ አሰራር በኦቨን Grill Tilapia fishi
10:11
አሳ ጥብስ በኦቨን /Grilled Tilapia fish
5:07
Rittaa
Рет қаралды 9 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17