ሳኡድ የተገደለው እህቱ መጣች፤ሌሎቹም እራሳችሁን ጠብቁ

  Рет қаралды 43,240

መርከዝ Tube

መርከዝ Tube

Күн бұрын

#ሰብስክራይብ

Пікірлер: 588
@SahidSahid-tk1vu
@SahidSahid-tk1vu 3 ай бұрын
የኔ ውድ. እህት አላህ ሙሉ ፅናቱን ይስጣችሁ እሱም ሙስሊም ከሆነ አላህ ለጀነት ይበለው ከባድ ነው ተው ዘረኝነት ጥብ ናት ብለዋል የአላህ መልእክተኛ
@Emuisa64
@Emuisa64 3 ай бұрын
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም
@الله-خ4م
@الله-خ4م 3 ай бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ሰለም 😢😢😢
@عبدوالحبشي-م9ظ
@عبدوالحبشي-م9ظ 3 ай бұрын
የሳኡድ አረቢያ መንግሥት በጣም እናመሠግናለን እነዚህን አውሪወች እሡ ባልያዘልን ከዚህም በላይ እሣት ልበላን ነበር
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 3 ай бұрын
ሳኡድ ቀልድ የለም እነዚህ የቀን ጂቦች እንደሀገራችን መስሎቸዉ ነዉ እኔማ ባጥቃለይ (ንጡሃኖችንም ኦሮሞዎች ጥላኋቸዉ የአላህ በደሎኞችን ያንሳልን ዱዓ አድርጉ እስኪ
@seadahusin634
@seadahusin634 3 ай бұрын
​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልእኔምእህህህህ
@MedinayimerAli
@MedinayimerAli 3 ай бұрын
ወላሂ የሳኡድ መግት አህ ያክብርልን. በጣም ክብር ይገባዋል እላሀምዱሊናህ ባይይያዙም .ኑሮ። ክዚበላይ እሳት ይኔር .ነበርመያዛቸው እነዚህ አርመኔወቺእነ.ሱንም እደበግ ነው ማርድ እነዚህን
@NaimaMohammed-q9w
@NaimaMohammed-q9w 3 ай бұрын
ወላሒ ምን እንደምል ጠፍቶብኛል😢😢😢😢😢
@Hayat-p8s
@Hayat-p8s 3 ай бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ በበዳዮች ላይ ፍረዱ ከባድ ነው የዘላለም ጀሀነም ስቃይ ዉስጥ ዘዉታሪ ያረጋቸዋል
@ZainabSuliman-v8b
@ZainabSuliman-v8b 3 ай бұрын
ልባችን ደምቷል ቆስሏል ውስጣችን ታሟል በቃ ተቃጠልን ወድሞቻችን ታረዱ ተቀጥቅጠው ተገደሉ ሳያልፍላቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 3 ай бұрын
በጣም
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@MedinaMohamed-q2h
@MedinaMohamed-q2h 3 ай бұрын
የእኔ ከርታታ በበረሀው ቀሩ
@heweXx
@heweXx 3 ай бұрын
😭😭😭😭
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw 3 ай бұрын
😭😭😭😭ከሞቱ ቡሀላ ለምኑ ነዉ በህይወት እንዲሉ የኛ ልጆይ ማርያምን በሰደትም ባገርም ያሉት ጀልነቱን ያበዙታል ከነስጋ ለምን ይደባለቃሉ ወለጋ የሰሩት ግፍ አጣየ ያንን የመሰለ ልጂ ገመግደላቸዉ መጎተታቸዉ ታድያ የኛልጆይ ለምን አነቁም ሁሉም ልንደሰሞን ነዉ ግን ልጀ እያለይ የምትጠብቅ እናት ሞቱን ስትሰማ ከባድ ነዉ አይ 😢😢
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እኳን ላቺ ለእህቱ ለኛም ከብዶናል እደት ልቤ እዳቃተው እይኑ እየተከራተተ ኡፍፍፍፍ ምናል ባይቀርፁ 😢
@ሙሉየልጀናፋቂ
@ሙሉየልጀናፋቂ 3 ай бұрын
የኔ እህትዋ አዘንኩልሽ ላች ለቆምሽው አይንሽ ጉድ ላየው እህህህህ እግዚአቡሔር ያበርታሽ 😢😢😢😢😢😢
@የፉአድእናት
@የፉአድእናት 3 ай бұрын
ሁላችንም ልባችን ቆስሏል አላህ የአጽናሽ አላህ በምድር በሰይፍ በሰማይ ደግሞ በፈጣሪ ቁጣ ሊቀጣቸዋል እነሱ ሜዲካቸውን 😢😢😢😢
@LikeLike-s4o
@LikeLike-s4o 3 ай бұрын
በጣም ያማል እኳን ለቤሰቦቹ እኛንም አስለቅሶኖል ከሞቱ አሟሟቱ አይ ጭካኔ የጃቸውን አላህ ይስጣቸው
@HadiahM-et5vm
@HadiahM-et5vm 3 ай бұрын
ወይኔ እህቶዋ አላህ ለቤተሰቦቹ የሶብሩን ውሃ ያጠጣቸው የሁሉንም ልብይሰብራል
@Alhamdulilah-e3q
@Alhamdulilah-e3q 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔውድ እህት ፅናቱን ይስጥሽ ወላሂ የዚህ ልጅ ሞት ሁሉንም ሰው ልብ ስብሯል ሰው መሆን ያስጠላል
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 3 ай бұрын
አሏህ ያጥናሺ በቀን ድምፃቸዉን ሳንሰማ ሥንቀረ እዴት ነዉ እምንሆነዉ ወድሞቻቺን ያረብ ህይሩን አምጣልን እባካቺህ ሸር አታርጓቸዉ ይበቃል ቤተሠቦቻቸዉ ሳዋቸዉ
@Zehara244
@Zehara244 3 ай бұрын
የኔ ከርታታ በበርሀዉ አስቀሩህ ተስፋህን አጨለሙት እነዚህ አዉሬ ሰዉ በላጨካኞች አላህ ይረህምህ ወንድም አለም የመጨረሻዉን ያሳምርልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@userasnakech
@userasnakech 3 ай бұрын
በጣም ያማል😭😭😭የሀገር ቤቱ አልበቃም ብሏተዉ በሰዉ ሀገርም አዉረነታቸዉን አሳዩ 😭😭😭እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል እንድህ የሰዉ ደም አፍስሰዉ በሰላም አይኖሩም አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭
@MedinaMohamed-q2h
@MedinaMohamed-q2h 3 ай бұрын
ያአላህ በጣም ያማል በጣም ከባደነው አይይይይይ እኔ አልቻልኩም ግን ወንደሜ የተያዙት ምን ተደርጉ ከቻልክ መልስልኝ ወንደሜ እኔ አልቻልኩም ከሰማህ ካወክ ንገርኝ በአለህ በጣም ከብዶኝል
@SEID-dh2de
@SEID-dh2de 3 ай бұрын
እኛ አማራ ባለንበት እንደራጂ እኛም እዳንታረድ የወድሞቻቺንን ደም እንደትነው እምንበቀለው
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ 3 ай бұрын
ኧረ ወድዛ በናተምክኒያት ነው እያለቁ ያሉት ዘረኝነት ጥብ ነው እያላችሁ ነው እየተገደላችሁ ያላችሁት ኡፍፍፍፍፍ ቆይ የናተልብ ግን አይጨክንም እደ
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ 3 ай бұрын
@Aaaa-so5fi እደዚህ እያሉ እያወሩ እኮ ነው እኔ የምቃጠለው ምንም የማያውቁት ወድሞቻችን አለቁ
@aledwake
@aledwake 3 ай бұрын
Oromo 🌳 Emilew Kal Erasu Araji GALLA Sew emibela Galla nw emitayegnu kalunsesema. BE Alem lay ende Oromo 🌳 Sewun zum Belo Emiared Chekagni Sew yelem.Bokuharam , Al Shabia , Alkahida erasuuu Netsuhan Sew Zimbelew ayaredum..Oromo 🌳 Gin Erguz Set 🤰🤰 Emitaredu , Besew Ager tesedo emisera Miskin emiaredu Sew Bela Arajoch nachew. Ke Agerebet Ethiopia eske sedet Ager Sew emiaredu , Gin Ahun Ahun Oromo Sew nachew Gin ❓❓
@EeXx-c7d
@EeXx-c7d 3 ай бұрын
እፍ የኔናት ያማን ፅናቱን ለቤተሰቦቹ😢😢 ያአላህ ሰላም ያተነው ሰላሙን አውርድል
@ሰአዳሰይድ-ነ4ገ
@ሰአዳሰይድ-ነ4ገ 3 ай бұрын
የኔ ናት አይዞሺ ላች አዘኩ አይንሺ ጉድ ላየዉ ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥሺ ምን ልሻለሁ እህቴ እኛም ተቃጠልንኮ በሠዉ ሀገር ስራ መስራት አልቻልነም
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 3 ай бұрын
ቀላል ተሰዝናለች እህት እንደ እናት ናች ሆዷ ይበባል
@zinatzinat2166
@zinatzinat2166 3 ай бұрын
አላህ ያጥናሽ በዚህ በልጅ እንቅል አጥቻለሁኝ እንቅልፍ ተኝቸ አይኑ የመጣብኛ አላህ ሶብሩን ይሰጠን ለቤተሰባቹ ለዮት ሁሉ😭😭😭😭
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ የሟች ቤተሰቦች እንኳን ለተወለዳችሁ ይቅርና ላያቸው በጣም ያማል 😢😢
@yarab4997
@yarab4997 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭ኦሮሞ ሰው ሳይሆን አውሬ ሰው በላ ናችው አላህ ይበቀላቸው
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 3 ай бұрын
ሀሥቢን አላህ ወኒእመል ወኪል 😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 3 ай бұрын
እህቴ ዘር ውስጥ አትግቢ ኦሮሞም ሁኖ ቀና አሳቢ ጥሩም ሰዌች ሞልተዋል
@hadiaha3001
@hadiaha3001 3 ай бұрын
​@@zahareahmad7812ሀሀሀሀሀ ኦሮሞአህያነዉየሰዉሀሳብየለዉም
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 3 ай бұрын
ምንም የለ ጭራቅ ናቸው ወላሂ😭😭😭😭😭
@SSemenawit
@SSemenawit 3 ай бұрын
በዘር መሰለኝ ለይተው የገደሏቸው ​@@zahareahmad7812
@SlaioAlgyfy
@SlaioAlgyfy 3 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ኦሮሞ እሚባሉ አረመኔ ሰዎች አላህ መላ ይፍጠርባቸው እኔ ልቤ ደምቷል አልቻልኩም
@RabeaaSyt
@RabeaaSyt 3 ай бұрын
ያረብ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ እኳን አች እኔም አልቻልኩም መተኛትም መስራትም አልቻልኩ በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢
@MesertWalo
@MesertWalo 3 ай бұрын
ለአማራ መገደል አደስ አይደለም አብይ ስልጣንላይ ከመጣቧላ ግን ያሁኑ ከፋ ጭራሽ በስደትም መጡብን አረዱን ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@BdbbBehhh
@BdbbBehhh 3 ай бұрын
ምንእንሁንፈጣሪየጃቸውንይስጣቸውጋላጭንቅላትየለውምድሮምግንዩኛአማራችግርአለበትወሎ፡ጎጃሜ፡ጎንደሬአትበልሁሉምአማራነውስለዚከቀንጅብተጠንቀቁበብርድበፁሀይበሙቀትሚቃጠሉትአነሳቸውየስለትእራትይሁኑአማራምንባልሁሉሙያበልብነውእንቃበቃከንቅልፋችንእንነሳበጋላከመሞትእራስንማጥፋትይሻላልጋላቀንወቶለትአያውቅምዛርወጣለትግምሁሉአንጄቴተቃጠለበማርያም😢😥😥😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕😱😱😱😱😱ፍትለወንድሞቻችኝ
@TesdbVqsr
@TesdbVqsr 3 ай бұрын
ፈጣሪ ልብሽን ያጠንክርልሽ እህት እለም ለማወቸቹ ወንድሞቻችን ዶሞ ፈጣሪ ነብሳቾው ይማር ለመላው ቤተስቦች ፅናቱ ይስጣቹ 😢😢😢
@HiwiLove-u1q
@HiwiLove-u1q 3 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም ኦሮሞን የሚባል ከነዜጋዉ ማእበል አዉርድባቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatumamohammed1592
@fatumamohammed1592 3 ай бұрын
እነሱም ይገደሉ ለቤተሰቡም ፅናቱን ይስጣቸው
@JfJd-db2kl
@JfJd-db2kl 3 ай бұрын
የኔ ናት አይዞሽ አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@GtFt-ch5um
@GtFt-ch5um 3 ай бұрын
እህቴ ፈጣሪ ያፅናችሁ ሰዉ ያልፍልኛል ብሎ ወቶ እደዚህ መሆን ያሳዝናል
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader 3 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡው፡ያማልያማል፡እንኳን፡ላቺእህቱ፡ለኛም፡ልብደምቶዋል፡አላህ፡ፅናቱይስጣቹ፡እናት፡ሆድሽምናለ፡አላህ፡ፅናቱ፡ይስጣቹ
@Tamar-pl5xx
@Tamar-pl5xx 3 ай бұрын
ወዲሞቻችንንአላህይርሀማቸዉ,ግንወደየትእንሒድበሀገራችንምበሰዉሀገርምታርድን,ቤተሠቦቻቸዉአላህይሶብራችሁ,የመጣዉንበላአላህያብርድልን
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 ай бұрын
ያማል፡እህቴ፡አላህ፡ሶብር፡ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢አላህ፡የጃቸውን፡ይስጣቸው፡እነሱ፡ታልጠፉ፡አማራ፡ሰላም፡የለንም፡አላህ፡ያጥፋቸው
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 3 ай бұрын
እኔ ወላሂ እንድህ አይነት ነገር ስለሚያመኝ አላይም ግን እንደሰማሁት ዘግናኝ ነው ይብላኝ ለቤተሰቦቻቼው ይህን ሲያዩ ስቃዩን ያረብ ፀረኝነትን አጥፋልን እፍፍፍፍ
@UeHeh-y1w
@UeHeh-y1w 3 ай бұрын
ወላሂእኔምአላይየደዚህአይነትቪዲወ፡😢😢😢😢😢ግንበጣምከባዲነዉ😢😢😢
@ዜድነኝያቀስታቅመም
@ዜድነኝያቀስታቅመም 3 ай бұрын
😢😢ወላሂ እኔም አላይም ያመኛል😢😢
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 3 ай бұрын
አላህ ይሶብርሽ እህቴ. ከነቤተሠቦችሽ. ያላዘነ የለም በጣም ያማል😢😢😢😢😢
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 3 ай бұрын
የኔእህት አላህ ያበርታሽ መላ ቤተሰብሽን ያፅናችሁ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
@FaA-v2y
@FaA-v2y 3 ай бұрын
ያርቢ አውሬወች ኦሮሞ በጣም ያሳዝናል
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 3 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته እሰሳ ስለሆኑነው የሰው ሰው የሚገሉት ሁኔም አላህ እራሱ ሃያሉ ጌታ የስራቸውን ይስጣቸው ሳይውል ሳያድር ያረብ
@Hela259
@Hela259 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እንዴት ይሄን ያህል ዘመን ከነዚህ አውሬውች ጋር አብረን ኖርን።
@aledwake
@aledwake 3 ай бұрын
Oromo 🌳 Eko Dero Menegest hono Tigray 💊 woye Amhara 🟢🟡🔴 Siastedader let belew Selemigezu enji Galla seletan siyez Arajinetachew tegelete. Oromo Araji Sew Bela Chekagni nachew betarikachewum.eski Erguz Set 🤰🤰🤰 EmiaRedu Eko nachew😢
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ 3 ай бұрын
ኧረ ያረቢ እኔኳን አላቻልኩም እንኳን እህቱ ያአላህ አላህ የሶብሩን ውሃ ያጠጣሽ እህቴ የአላህ እርግማን ይውረድባቼው አሰቃይተው እንደገደሏቼው በቁማቼው ስቅይት ብለው ይሙቱ ያረብ ኡፍፍፍ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
ያረቢ ያረቢ እረ ወደት እንጩህ ያአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔእህት ከቶምኑነው የሜፅናናሽ አይእናት መከረኛዋ 😢😢😢😢
@Ryfghbjjj
@Ryfghbjjj 3 ай бұрын
የኔእህት እግዚአብሄር ያፅናሽ የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማርለረኖ😢😢😢😢😢
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 ай бұрын
ኦሮሞን ለምደነው ሰው ብለው የኛውች የሚያቀርቧቸው የኛውች መቸ ነው ካውሬውች መራቅ የሚጀምሩት😢😢😢😢😢
@zumera-y5p
@zumera-y5p 3 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ልብችን ተሰብርዋል ከባድ ነው
@SsMerah
@SsMerah 3 ай бұрын
አላህ ነብሱን ይማረው ለናንተም ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም እዝኛለሁ ወላሂ
@HAHA_17_A
@HAHA_17_A 3 ай бұрын
አላህ ሆይ ሰዉ በላ. አዉሬዎችን ከምድረ ገፅ. አጥፋልን. ከክፋታቸዉም. ጠብቀን
@RahemaRahema-e5g
@RahemaRahema-e5g 3 ай бұрын
😭😭😭😭አላህ ሥብርን ይሥጣችሁ በጣም ያመል እነዝህ የሠው ደም መጣት ለምደው ነው እኮ
@uaeuae3539
@uaeuae3539 3 ай бұрын
እነዝህ አውሬጋ ተደምረን አውሬየራሡን ጎደኛ ይበላል አሏህያጥፋልን😢😢
@bmbm5564
@bmbm5564 3 ай бұрын
እኛም ልባችን ታሟል ጽናቱን ይስጥሽ የኔ እህት ጭካኔን እያሥተማሩን ነው ግን እኛ ደርሶ አዛኝ ነው አማራ ነፈዞች
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 3 ай бұрын
እንኳን አንች ልባችን ደምቶል አላህ ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢
@HiraHira-h7z
@HiraHira-h7z 3 ай бұрын
ወላሂ ልብ ያማል ሁላችንም አዝነናል ኢላሂይ የጃቸውን ይስጣቸው ያረብ ያረብ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህትዬ
@NewVip-dt2rc
@NewVip-dt2rc 3 ай бұрын
አላህመፅናናትንይስጥሽእህቴ"ኧረዉላሂያአማራህዝብፈተናችንበዝያረብፍትህ😢😢😢😢
@MmN-mk7yf
@MmN-mk7yf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው ግን ሰው ናቸው እንደት እንሰሳት እንኳ ብዙ ያውቃሉ የስራ ቸው😢😢😢😢😢😢
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 3 ай бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አይዞሽ ሀገራችን ቢሆን ፍትህ የለም ግን የሳኡዲመግስት አገታቸዉን ይቀላቸዋልበሰይፍ እስከሚገደሉ ድረስ ያላቸዉ ስቃየ እስርቤት እሚታረዱበትን ቀን እየቆጠሩ በጭቀት ያብዳሉ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 3 ай бұрын
ገዳዮች ግን ቢገደሉ ደስታዉን አልችለዉ አሏህ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ ንፍጣም ሁላ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ኧረዳው ወዳ ምን ልሁን የኔም ጉደን አልሠማሁ በብሀር ጠምቆ ከገባ በላይ ምን ደሚያረጉት
@AminatEndris-b6z
@AminatEndris-b6z 3 ай бұрын
የኔዉድ አቃጠሉን ምን አችን ብቻሰዉ የሆነንሰዉሁሉ❤❤❤❤❤❤
@እህተሚካኤል
@እህተሚካኤል 3 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር መልሥአለው መከራንየሚቀበልሁሉ የታደለነው ቤቱበሠማይ ይበራል ሀይላችንእሡነው
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ እሕቴ እኳንአችእኛምአጀታችንአልቻለ ሶቦብሩንጨይስጥሽ😢😢😢😢😢
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp 3 ай бұрын
የኔህት አላህ ፅናቱን ይስጣቺሁ ያልፍል
@SaraSema-h5i
@SaraSema-h5i 3 ай бұрын
የኔእህቴ እግዚአብሔር ያፅናሺ
@لبابهل-ش4ن
@لبابهل-ش4ن 3 ай бұрын
ብርታቱን አላህ ይስጣችሁ ያረበና እቅልፍ አልወስደኚ አለ ወላሂ በጣም ከባዲ ነዉ
@Meyimun
@Meyimun 3 ай бұрын
Rabbin jazza issani rabbi haa debisu uuuuuufffff ya rabbii
@Meyimun
@Meyimun 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sነኝስዴተኛዋእማየንናፋቂ
@Sነኝስዴተኛዋእማየንናፋቂ 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢 የኔ ከርታታ በበረሀው አስቀሩህ እኔስ ማየት አልቻልኩም ይብላኝ ለናትህ 💔💔💔💔 አረመኔወች አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@menteyochu
@menteyochu 3 ай бұрын
የኔ እናት አይዞን እኔ ለራሱ እንዲህ ነው ያለቀስኩት
@Tigyyabatalig
@Tigyyabatalig 3 ай бұрын
ወይኔ እኔም በዚህ ልጅደምነው ያለቀስኩት ውስጤ ርር ነው ያለው አይኑ ሲቅለሰለስ እየደገምኩ ነው ያየሁት ምን ቃል ያፅናናሻል አህቴ አላቅም በቃ እመብርሀን ጉልበትም መፅናኛውነ ትላክልሽ ምን ልበልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 3 ай бұрын
እንዴ ቺለሺ አየሺ እኔስ አልቺልም ምን ጉድ ነው በኛ ኢትዮጵያኖቺ ላይ የመጣው አቤት ጭካኔ እንዴት ቻሉ ሰው መግደል ያለ ምንም ጥፋት
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 3 ай бұрын
አላህ ያከራታቸዉአቦ እህ
@NeimaAbrar
@NeimaAbrar 3 ай бұрын
አብሽር ውዴ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ስብሪ ለዛኛውም ለዚኛውም አገረሽ 💔💔💔💔💔💔 አላህ ይህራመው
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt 3 ай бұрын
አውሬወች ናቸው እሮሞወች ወላሂ ወላሂ እኔ ስው መስለው አይታዩኝም በቃ እኔ ዘረኛ ሁኔ አይደለም በስራቸው ነው ስም የምሰጠው አውሬ ይሻላል ከነሱ።
@متت-د2ك
@متت-د2ك 3 ай бұрын
አይዱኒያ ፈተና ብዛቱ የኔከርታቶች እደወጣችሁቀራችሁ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 3 ай бұрын
አይይይይ የኔእህት አይዟችሁ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ መላዉን ቤተሰብ የኔእናት እህህህ ገዳዮች አላህ ደም ያስለቅሳችሁ ያረብ
@HhdHud-ut3zj
@HhdHud-ut3zj 3 ай бұрын
yenaata milaas nawu inaata qoshaashaa ALLAH yinalukum
@zeritu-c7h
@zeritu-c7h 3 ай бұрын
ያአላህ ያረብ መጨረሻየን አሳምረልኝ ያአላህ በጣም ያማል. ጀነት ፌረደዉስን ይወፉቃቸዉ 😭😭😭😭😭
@MebratuBerhie
@MebratuBerhie 3 ай бұрын
ምን አይነት ጥላቻ ነው ጎበዝ አማራ ግፍ በዛበት አር ይበቃል ኤጭጭጭጭ
@Sara-hg4cd
@Sara-hg4cd 3 ай бұрын
ፍጣሪ ሆይኦሮሞ የሚባል ፍጥርት አጥፍልን 😢😢😢😢
@fhxh2270
@fhxh2270 3 ай бұрын
አሚንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 3 ай бұрын
አሚን ያረብ ከምድር ገፅ ላይ ያጥፋልን መንግስት ተብየውን አውሬ እድሜውን ያሳጥረው
@ZdZd-d4f
@ZdZd-d4f 3 ай бұрын
አሚን
@seadesalih8344
@seadesalih8344 3 ай бұрын
አናተ ምደረ ሰግጤ ወራዶች እናተ በምትተፉት መርዝ ነዉ ንፁሃን የሚገዳደሉት አሁን ላይ በየአረብ ሃገሩ መዳም ቤት ተቀምጣችሁ በመዳም ዋይፋይ የምትላላጡ አላማ ኢላማ የሌላችሁ የናት ያባታችሁን ከብት ሽጣችሁ በስንት ዱአ የገባችሁ የናተ ዉጤት ነዉ አሁንም ከፋችሁ አያርፍም ኦኮ
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 3 ай бұрын
​@seadesalih8344 n
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 3 ай бұрын
ሱብሀንአላህ አላህይይላቹሁእናተገዳይወቺ ወላሂ በጣም በጣም ልብይሰብራል ሰብሮልም ሱብሀንአላህ የሰዉአዉሬ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥ልቤ ነው የተሰበረው አላህ የኦሮሞን ስው በላ ያጥፋልን ያረብ አገታችውን ለስይፍ በልልን
@LubabaMuhaammed
@LubabaMuhaammed 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂራጅኡን ያሳዝናል እኒህሠውናቸው ማለትይከብዳል አውሬኳን ይተዛዘናል አኡዙቢላ 💔💔💔
@HayatTadese
@HayatTadese 3 ай бұрын
አላህለጀነትይበላቸውአይጭካኔ አይሠው ነገበራሤምንይደርሣልማለትየለም
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 3 ай бұрын
ወገን ሟቾቹ ን ፈጣሪ ይማራቸዉ ገዳዮቹንም ፈጣሪ የጃቸዉን ያሰጣቸዉ። ሲቀጥል እኛ የአማራ ተወላጂ ሰዉ ልናስገድል የተነሳነዉ ብዙ ዘረኛ አማራ በቲክቶክ እየወጣን ነገር እየቆሰቆስን ምስኪን ልናስገድል የተነሳነዉ እኛ አማራ ነን ማልቀስ መጀመሪያ ነዉ ስት አለ በስደት ሁኖ ዘረኝነትን ስራየ ብሎ የያዘ አቁሙ ይቅርብን ተዉ
@aledwake
@aledwake 3 ай бұрын
Koshasha nesh , ENA Araji GALLA 🌳👹 tesedebku Belo Sew mared Amharan mared alebachew ende ? BE Agerebet Ethiopia Wollega Emitaredun ansoacheW?
@sameraedress8288
@sameraedress8288 3 ай бұрын
ያረብ ያሀዩ ያቀዩም የዙልጀላሊከሪም የሆከውጌታሆይ ኦሮሞ የሚባልን የሰይጣን ቁራጭ አተ ጠጠር የያዘችንንፋስ አምጣባቸው ከዚህምድር አጥፋቸው ያረብብብብብብብ
@NebiWude
@NebiWude 3 ай бұрын
አሏህ ይሶብራችሁ እሱንም አሏህ ጀነትን ይወፍቀው
@ConfusedHikingTrail-du2kx
@ConfusedHikingTrail-du2kx 3 ай бұрын
ያረብ ፅናቱን ይስጣቹ እህህህህህህህህህ የኔ እህት
@SelamMedi
@SelamMedi 3 ай бұрын
ፈጣሪ ከምድረገፅ ያ ጥፋቹ የጃቹን አት ጡ😢😢😢
@Medins-bs2gf
@Medins-bs2gf 3 ай бұрын
አላህ ጄነት ፍርዷሥን ይወፍቀው አላህ ያፅናናሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigtigyoutube1956
@tigtigyoutube1956 3 ай бұрын
አይኑ ከርተት እያለ የሚያድነው የመጠብቅ ይመስላል መቸም ከአይምሮ አይወጣም እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
አይይይ ያሳዝናል ወላሂ በዚህ ልክ ጪቃኔ አላህ ዱኒያ አሄራቺሁን ስቃይ መከራ ያድርገዉ አላህ😢😢😢😢😢😢
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 3 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ያፅናሽ ምን ይባላል የሰዉ ጂብ
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 3 ай бұрын
አብሽሪሪ የኔ አህትትት ይሄ ኢትዮ አይደለም እሱም ነገ በማሽን ይከረከመታል
@HayathHawulet
@HayathHawulet 3 ай бұрын
እፍፍፍፍ😢ያማል ዬሠወልጂ በዝህ ጭቃኔ ፍረዱን ላላህ ይብላኝለት ለናቱ 😢
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህህህህ
@nuru7490
@nuru7490 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ያአላህ
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና 3 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ መቼም ከቅጣት አይድኑም የጃቸውንሳያገኙ አይቀሩም
@seadagetent4798
@seadagetent4798 3 ай бұрын
እር ኡኡኡኡ ምን አይነት ጭካኔ ነው ኢነአሊላሂ ወኢናአሊሂ እራጂኡ ልባችን ደምቶል ያልፍልኛል ብለው ክርትት ብለው ቀሩ ያሳዝናል
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 3 ай бұрын
አላህየሆይከሰውላጭረቆችጠብቀን
@ራህማየመርሳዋቀበጥ
@ራህማየመርሳዋቀበጥ 3 ай бұрын
የንየ ከርታታ ምነው ጨከኑ በት የበረሀ ሙቀት አሶት የናት የዘመድ ናፍቆት አሶት 😢😢😢😢
@GhFf-x9i
@GhFf-x9i 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ የኛ ነገር አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣችሁ ከባድ ነው ወላሂ አይይይይይይ ጭካኔ 😢😢
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 3 ай бұрын
አደለም እህቱ እኔ የማላቀው ሳየው ደዝዣለሁ እደት ቻልሽው እህት አለሜ ወድምሽ እደዛ ሴታይው ምኑ ዋጠሽ የኔ ከርታታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የትንሹእህት
@የትንሹእህት 3 ай бұрын
ልቤን በጣም ነው የሰበረኝ አይን አላይም አይልም ቪድዮውን አይቸ ከአይኔ መቸም አይጠፋ የዚህ ልጂ አይን ወከክ ማለት ድርብ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 51 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,3 МЛН
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 244 М.
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 199 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН