ሳዑዲ መካ ያለው ተአምራዊው የሙስሊሞች ዘምዘም ውሀ ሚስጥራት

  Рет қаралды 61,547

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

6 күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 616
@fatiseya8382
@fatiseya8382 5 күн бұрын
ያ አላህ እንደው በወጣትነታችን ሀጅን ወፍቀን እናት እና አባታችንንም እምናስደርግ ያድርገን ኢላሂ
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b 5 күн бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@woyay2095
@woyay2095 5 күн бұрын
አሚን
@oumahmed965
@oumahmed965 5 күн бұрын
አሚን
@Befike_React
@Befike_React 4 күн бұрын
@@oumahmed965 ❤️
@user-di2ox4yn7e
@user-di2ox4yn7e 4 күн бұрын
አሚን ያ ረብ
@khalidmj2639
@khalidmj2639 5 күн бұрын
በእምነትህ ጠንካራ ኦርቶዶክስ ብትሆንም እውነት ነው ብለህ ያመንክበትን ከእምነትህ ውጭ የሆኑ ሃይማኖቶችን እውነታ መዘገብህ ልዩ ያደርግሀል
@Befike_React
@Befike_React 5 күн бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
@Kamsina224
@Kamsina224 5 күн бұрын
Yeah wllah👍👍👍
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 5 күн бұрын
​@Befiደምረኝ ወንድሜ🥰ke_React
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 5 күн бұрын
​@@Kamsina224ደምርኝ🥰
@hilug5007
@hilug5007 5 күн бұрын
@@Befike_React እኔም
@Ame-story.ኢትዩ
@Ame-story.ኢትዩ 5 күн бұрын
ጥሩ አቀራረብ. ባታምንበትም እውነትን ስለምታወራ እናመሰግል 👍👍👍👌👌
@biniyamfekadu6839
@biniyamfekadu6839 5 күн бұрын
አቤላ የወንድሞቻችንን የሙስሊሞችን የተቀደሰ ውሃ 'ዘምዘም'ን ደስ በሚል መልኩ ታሪኩን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 5 күн бұрын
በቅርቡ ጠጥቼው ነበር አልሀምዱሊላህ ❤
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 5 күн бұрын
ደምርኝ ወንድሜ🥰
@user-nz6uy2mt2q
@user-nz6uy2mt2q 5 күн бұрын
ጠበል ነው
@emann7734
@emann7734 3 күн бұрын
الحمد لله እኛ ቅርብ የምንገዛበት ሱቅ አለ
@emann7734
@emann7734 3 күн бұрын
الحمد لله እኛ ቅርብ የምንገዛበት ሱቅ አለ
@user-cq6yp3qe1l
@user-cq6yp3qe1l 3 күн бұрын
İdilanya nak tawqalaka
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 5 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 2 күн бұрын
አላሁመ ሀጅን ወፍቀን መካና መዲና ውሰደን😢😢
@semiraredwan1476
@semiraredwan1476 5 күн бұрын
አላህ ልብህን ለ ኢስላም ይክፈትልህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እኔ ሙስሊሟ ዘምዘም መድሀኒት ከመሆኑ በቀር ይሄን ያህል ጠለቅ ያለ እውቀት አልነበረኝም እናመሰግናለን❤
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 5 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን በቀን ሁለት ብርጭቆ ሁሌ እጠጣለሁ ብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ ተመሥገን ጠጡ ሁሉም ከፈጣሪ የተሠጠ ፀጋ ነው
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 5 күн бұрын
ወላሂ አንድት ክርስቲያን ጔደኛየ ጨጔራ አለባት እናም አፈላልጋ ዘምዘም ትጠጣት ያሽርሻል ወይ ስላት አወ እሱን ስጠጣ ህመሙ ይድናል አለችኝ ገረመኝ በእርግጥ እኔም አይንናስ ነበረብኝ ና ቁርአን ቀርቸ እሱን ጠጣሁት ወዳውኑ ተሻለኝ እናም በሳይንስ ሳይቀር ውሃው ተአምረኛ እንደሆነ ስለተረጋገጠ ተጠቀሙበት።
@user-ek9rr5bq7q
@user-ek9rr5bq7q 5 күн бұрын
ቄደር መጠመቅ ያስፈልግሻል
@The-lj7yh
@The-lj7yh 5 күн бұрын
​@user-ek9rr5bኧረውሀውኮ ለአጋር ለአብረሀም ሚስት የፈለቀነው አይእናንተq7q
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 5 күн бұрын
ቂቂቂቂቂ😂ቱ
@elukaya9653
@elukaya9653 4 күн бұрын
yemebetachen tebel new ensum yemeriyem zemezem new milut
@hawi5630
@hawi5630 5 күн бұрын
የአላህ ታምራት❤
@emann7734
@emann7734 3 күн бұрын
سبحان الله
@user-eh4ii3ik3k
@user-eh4ii3ik3k 5 күн бұрын
ያረቢ የኔ ምኞት መስጂደል አላቅሳን መጎብኘት ነው አንተው አሳካልኝ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 5 күн бұрын
እኔስ😢
@najatabdalalm5749
@najatabdalalm5749 Күн бұрын
Yallh enem nedza elalwu
@user-wp5em4qs7c
@user-wp5em4qs7c 5 күн бұрын
ኡልሀምዱሊላህ ዘምዘም ውሀን የመጠጣት እድል ኣግኝቻለሁ❤❤
@user-cq6yp3qe1l
@user-cq6yp3qe1l 3 күн бұрын
Alhamdu lilah
@Amiralhabeshi
@Amiralhabeshi 4 күн бұрын
አላህ ኢብራሂምንም እየሱስንም ሙሀመድንም የቀሩትን መልእክተኞች የምታምንበትን እስልምና ይወፍቅህ/ይግጠምህ ኣሚን ጌታዬ ጌታችን የአላህ😭😭
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 күн бұрын
ደንቆሮ አብራሀም እየሱስ አይሁድ እንጂ ሙስሊም አልነበሩም ፡፡ የናንተ ተረት እድሜ ዘመናቹን አያልቅም፡፡
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 2 күн бұрын
​​አብራሃም አይሁድ ለመሆኑ መረጃ አምጣ ከአዳም ጀምሮ እስከ እየሱስ እስከ ሞሀመድ ሰለአላሁ አለይ ወሰለም ለፈጣሪ ታዛዦች ሁሉም ነቢያት ሙስሊሞች ነበሩ።​@@hayatmohamed801
@zinab8199
@zinab8199 Күн бұрын
​@@hayatmohamed801ስምሽ ሀያት ሙሀመድ ነው ታዲያ ኢሳም ሆነ ኢብራሂም ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አይሁድ ናቸው የምትይው አለማወቅኮ ወንጀል አይደለም😊 በሰው ስም አትነግድ በማንነታቹህ አትፈሩ
@hawahabeshi9153
@hawahabeshi9153 5 күн бұрын
ያረብ እኛንም አላህ ይወፋቀን 🤲🤲🤲
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 күн бұрын
ያረብ
@emurashd-cx6wd
@emurashd-cx6wd 5 күн бұрын
እንድህ በሁሉም ሀይማኖት ታሪክ የሚያስተምር ን ያበዛልን 👍👍👍
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 5 күн бұрын
አላህ እኔንም መካ መዲና እድሄድ አርገኝ❤
@ekrumohemed7619
@ekrumohemed7619 5 күн бұрын
❤❤እናመሰግናለን አቤላየወይኗልጂ አላህ ሂድያ ይወፍቅህ ከትልቅአክብሮትጋ ምኞቴነው
@hawi5630
@hawi5630 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህዋ አቅሙን ስጠኝ እና ለዚህ ቦታ አብቃኝ በርግጥ ከቦታዉ ሂጃለሁ ግን አሰሪዎቼ ጋር ነዉ የምመኘዉ ከዉዱ ባሌ ጋር አላህ ያሳካልኝ
@MeyrmaBeshir
@MeyrmaBeshir 4 күн бұрын
Allah yasklish wde ❤
@hawi5630
@hawi5630 3 күн бұрын
@@MeyrmaBeshir amen ahit
@seyawadem
@seyawadem 5 күн бұрын
አቤሎ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ
@habibagh
@habibagh 5 күн бұрын
ሱበሀነክ ያረብ ከሁሉምነገር የጠራህ ጌታ ምስጋና ይገባህ አቤል የውነት ከልቤነው ያዳመጥኩህ ሆሌም እከታተልሀለው ወላሂ እና በጣም አመሰግናለው እኛንም አላህ ይወፍቀን ሀጅ ለማረግ ሁላችንም በቀጥተኛው መገድ ላይ ያጠክረን ያፅናን ላአላህ የሚገባውን አምልኮት ሁሉ የምንፈፅም ያድርገን
@AbdullahAleyLoveAllah
@AbdullahAleyLoveAllah 5 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዓመተል ኢስላም ሡመ አልሀምዱሊላህ🌹❤
@user-et1lx2pc8k
@user-et1lx2pc8k 5 күн бұрын
ለምታደርሰን መረጃ ሁሉ እናመሰግናለን ❤🌹 ➝ሀጀር ዘምዘም ውሀውን ቁሚ ቁሚ /ዙሚ ዙሚ ያለችው ውሀው አለምን እዳያጥለቀልቅ ሳይሆን ያልቅብኛል ብላ ስላሰበች ነው ። ➝ረሱል ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሀጀረል አስወድ ከጀነት ሲወርድ ከወተት ከነፃ ነበር ጥቁር እንድሆን ያደረገው የሰው ልጆች ወንጀል /ሀጢያት ነው ብለዋል ።
@woyay2095
@woyay2095 5 күн бұрын
ሱብሀነላህ ✅
@user-tn1rf4wr8t
@user-tn1rf4wr8t 10 сағат бұрын
አላህአክበር
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 2 күн бұрын
አቤል አላህ ብዙ ተፈጥሮዎች አሳይቶሀል አሁን ማስተዋል ያንተ ፋንታ ነው አላህ ይምራህ
@Kamsina224
@Kamsina224 5 күн бұрын
አላሁአክበር🎉🎉😍😍💖❤
@HaveedHaveed
@HaveedHaveed 3 күн бұрын
አላህ ኢስላምን ይወፍቅህ ወድሜ እናመሰግናለን እኛ ሙስሊሞች ለምንወደዉ እስላምን እንመኝለታለን ❤❤❤
@Bintmohammed-mf7mg
@Bintmohammed-mf7mg 5 күн бұрын
ማሻ አሏህ ወድማች አቦአላህ ሂድያውን ይስጥህ ያረብ ዘምዘምንም ቤቱንም አላህ አድሎኝ ለማየት አብቅቶኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ደስ የሚል የማይጠገብ ቦታ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@InvisibleMan-hs6bj
@InvisibleMan-hs6bj 5 күн бұрын
ካዕባ የመሬት ወገብ መሆኑን በማስረጃ ልንገርህ በሳይንስም ሆነ በቁርአን የምድር ወገብ ብረት ነዉ ይላል፣ እናም በተጨማሪ የተከበረዉ የአላህ ቃል 114 ምዕራፎች ሲኖሩን የ114 አጋማሹ 57 ይህ ደግሞ የሚያመላክተን በቁርአን 57ተኛዉ ምዕራፍ ሱረቱል አል ሀዲድ ወይም የብረት ምዕራም በመባል ይታወቃል። ጀዛ ኩሙላህ ኸይር😊
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 күн бұрын
😂😂😂😅
@HabibaAhmed-jw5zw
@HabibaAhmed-jw5zw Күн бұрын
mnabash yasgelwftshal jil​@@hayatmohamed801
@user-ci3dk7cw3j
@user-ci3dk7cw3j 3 сағат бұрын
በማንንነትሽ የማትተማመኚ በሙስሊም ስም ትነግጃለሽ እስኪ ጀግና ከሆንሽ በእምነትሽ የማታፍሪ ከሆነ ስምሽን ቀይሪ 😅​@@hayatmohamed801
@emann7734
@emann7734 3 күн бұрын
ፆመኛ ሆኜ የፍጥር ሰአት ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት ያደመኩህ የምታውቀውን ሳትሰስት እንዳሳወቅከን አላህ የብዙ ኢልም ባለቤት ያድርግህ ሀዲስህ ለጆሮ ቀለል ያለ የሚደመጥ ነው መልካምና ሰው
@Koki-zu1dh
@Koki-zu1dh 19 сағат бұрын
የዘምዘም ውሀ ጥልቅ ሚስጥር ብዙነው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን አቤል ❤
@nejatmohamed4148
@nejatmohamed4148 10 сағат бұрын
ምስጋናና ጥራት ለአለማቱ ጌታ ያ ለባሪያዎቹ በምድር ላይ ፀጋውን ላበዛልን አላህ ከሰማይም ውሀን ለበቃዮች ላረገልን አላህ سبحان الله والحمد الله والله اكبر አቤሎ እናመሰግናለን ለዘገባህ
@abuimanamantube7958
@abuimanamantube7958 5 күн бұрын
ማሻአላህ አቤላ እናመሰግናለን
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 5 күн бұрын
ደምረኝ🥰
@user-gy7pn5uq5c
@user-gy7pn5uq5c 3 күн бұрын
አ ቤ ላ ዬ ቡዙ ሰርቻለሁ ብለህ እንዳትኩራራ ገና ከዚህ በላይ መስራት ትችላክ በርታልን አላህ ይጠብቅህ (ምትፈልገውን ሁሉ በቅርብ ማትፈልገውን ሁሉ በሩቅ አላህ ያርግልክ)
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር /አላህ/ የባረከውን ነገር በደስታ ተቀበሉት ዋናው ማዳኑ ነው።ስትከራከሩበት ስላየሁ ነው ኮሜንት ሰጭዎች። አቤል Thank You
@FifTemam-ly9oy
@FifTemam-ly9oy Күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@Hanan3ahmed
@Hanan3ahmed 5 күн бұрын
አቤላ አንተን አለማድነቅ አልችልም ❤ ውብ አገላለፅ ❤
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 5 күн бұрын
እውነትን ስለተናገርክ እናከብርሀለን አዳዶች ጥላቻን ስለተናገሩ ያሸነፍን ይመስላቸውዋል እውነትን መናገር እራስን ማክበር ነው
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 күн бұрын
አቤል ይለያል
@Kamsina224
@Kamsina224 5 күн бұрын
ዋው😍😍😍 ወላሂ መሸአላህ አቤላ❤❤❤💖💖💖 ልክ ብለሀል👍👌
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 5 күн бұрын
ደምረኝ🥰
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Күн бұрын
አሏሁ አክበር ደስ ይላል አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራህ ልቦናህን ለኢስላም አሏህ ይክፈትልህ
@user-sr8dr3ss8v
@user-sr8dr3ss8v 5 күн бұрын
አንተርቪ የተደረከውን አይቸ በተናገርከው ነገር በየቀኑ እገረማለሁ ስንሞት ዝንኛ እንኳ ብንሆን ከወር በኋላ ሁሉም ይረሰሀል
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 4 сағат бұрын
ለአመታት በስራ አጋጣሚ እዚያው እየኖርኩ አጠገቤ ሆኖ የዚን ያህል እንኳ ጥልቅ እውቀቱ አልነበረኝም እየሰማሁ እየጠጣሁ ነው ሹክረን ቢልአፊያ
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 5 күн бұрын
አቤል ትማቻኘለህ እንደው አለህ ሰለም ያሆነውን እስልምነን ይወፍቅህ
@tube3507
@tube3507 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይወፍቀን ያረብ ለሀጅ ወል ኡምራ🤲🤲🤲🤲 እናሠግናል አቤሎ እውነታውን በማቅረብህ አላህ ሂዳያ እዲሠጥህ ሞኞቴ ነው ወገኔ
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 3 күн бұрын
በጣም የሚገርም እውነታን መሰረት ያደረገ Fact ነው ያቀረብክልን ። Thanks .
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s 5 күн бұрын
ማሻኣላህ ኣቤላ❤❤❤
@HumedMohammed-jb1ot
@HumedMohammed-jb1ot 5 күн бұрын
ይሄን ቴክት ያየ ሁሉ አላህ ለሀጅ ይውሰደው
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 күн бұрын
አሚን
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Күн бұрын
አሚን
@rabiaadam7068
@rabiaadam7068 Күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 3 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሠማይና ምድርን የፈጠረው አላህ ሱበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው ✅✅✅✅✅✅😢😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-re1dc6kg9i
@user-re1dc6kg9i 4 күн бұрын
ይህንንርዕስ በመምረጥህ ልዩክብር በመስጠት ላደንቅህ ግድ ይላል
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 4 күн бұрын
አቤል እጅግ አከበርንህ ወላሂ ድሮም ትመቸኛልምህ ሀሉንም በእኩልነት ሽለምታቀርብልን አላህ እውነተኛውንና ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 күн бұрын
ትክክለኛ መንገድ😂😂
@ekruhabeshawit3233
@ekruhabeshawit3233 5 күн бұрын
አላህየ እኔንም ለዚህ ቀን ወፈቀኝ
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 5 күн бұрын
አቤላ ትለያለህ ትክክለኛመረጃ ስለምታቀርብለን እናመሰግናል ክበርልን
@HasiaAbdulkadir
@HasiaAbdulkadir 5 күн бұрын
Mashallah Allah ketetgnawn menged yemrak jegna👍🏻👌🏻
@user-qe9hb9zy5q
@user-qe9hb9zy5q 5 күн бұрын
አገላለፅህ እጅግ በጣም ያምራል ከፖለቲካም ከሀይማኖትም ነፃ ነህ ትክክለኛ ዩቱበር ነህ 10Q
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 күн бұрын
በጣም
@user-dz9tv4yw9w
@user-dz9tv4yw9w 3 күн бұрын
አቤሉያልከውሁሉእውነትነው በራሴተሞክሮ ብዙውጤትአግኝቻለው አልሀምዱሊላ
@aqsaanes9414
@aqsaanes9414 5 күн бұрын
Allah endanta tiru ena yawah saw wada qatitegnaw manged yimrachu ❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopians539
@Ethiopians539 4 күн бұрын
❤❤እውነታው በደን ገብቶሃል አብዛኛው ቢገባቸውም የምቀና ሰፈር ልጆች በተለይ ትንፍሽ አይሉም አቤሎ አንቺ ይመችሽ ድንቅ አቀረረብ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 күн бұрын
ወገኖቼ አታሱቅን እስኪ እስኪ እንጠይቃቹህ ለምሳሌ ሙስሊም ዩቱበር የሆነ ኢትዮጵያዊ ስለ ኦርቶዶክስ ያለን ተአምራዊ ገዳማት እና ፀበላችን ስለ እውነት ብለው በአደባባይ ወጥተው ይናገራሉ ወይ ? በፍጹም ለምን ሐይማኖታቹህ እ አይፈቅድምም አትፈሉግምም ስለዚህ ልክ እንደዛው ነው እውነቱ የማይናገሩት እንጂ በሌላ አይደለም ስለዚህ አመዛዝኑ
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 3 күн бұрын
የትኛው እውነታ
@badrea36
@badrea36 5 күн бұрын
አቤልሻ ስወድህ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 5 күн бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن ❤❤❤❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 5 күн бұрын
ሱበሀንአላህ አላህ ሁሉንቻይነዉ አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም አድርጎለፈጠረኝ ጌታ
@user-uo4no3tv8c
@user-uo4no3tv8c 5 күн бұрын
አላሁ አክበር❤❤❤❤
@Al_habisha
@Al_habisha 3 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ አለም የመሠከረለት ዘምዘም ውሀ ልዬነው እኔም ጠጥቻለሁ ጤናየ ጥሩላይነኝ
@badrea36
@badrea36 5 күн бұрын
አቤላ እናመሰግናለን ❤
@GalRayaRayuma
@GalRayaRayuma 5 күн бұрын
ደምረኝ🤲
@badrea36
@badrea36 5 күн бұрын
እሺ ዉዴ ​@@GalRayaRayuma
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 5 күн бұрын
የዘምዘም ውሀ ስቱ ተነግሮ ይገለጣል እርቦህ ብጠጣ እራብ የማስወግድ የታመመ የሚፈውስ ምግዜም ብጠጣው አልጠግበውም
@elhamworku198
@elhamworku198 5 күн бұрын
እኔበራሴ ኦምራ አርጌ 2014 እስካሁን ዘምዘም ያመጣሁት እንደዛዉ አለ ሳይቀየር።
@user-fw7tt6tl4x
@user-fw7tt6tl4x Күн бұрын
ኢስላም እውነት ነው አላህ የጠመሙ ልቦችን ይመልሣቸው እኛን በሱላይ ኑረን በሡላይ እዲንማት ያረግን ያረብ
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 5 күн бұрын
አቤሎ በጣም እንወድሀለን ሁለገብ የሆንክ ድንቅ የስራ ሰዉ አቤሎ
@jemilaebrahim7125
@jemilaebrahim7125 5 күн бұрын
አቀራረብህ ደስ ይላል አቤላ እናመሰግናለን ❤
@user-wz3qs6vo6y
@user-wz3qs6vo6y 8 сағат бұрын
ሱብሀን አላህ.
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 5 күн бұрын
ማሽአላህ🎉🎉🎉🎉
@HumedMohammed-jb1ot
@HumedMohammed-jb1ot 5 күн бұрын
አቤል አላህ ወደ እስልምና ያስገባህ እስልምናን ተቀበል በዱንያ ስኬትን ታገኛለህ በዛኛው አለም ገነትን ታገኛለህ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 10 сағат бұрын
😂😂😂😂 ለድጋይ ለመስገድ ነው
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w 7 сағат бұрын
@@user-qm6pc7km5u የኔእህትእኛለፈጣሪለአላህእንጂለዲንጋይአንስግዲም
@Nuratube826
@Nuratube826 4 күн бұрын
አቤ ስለ ዘመምዘም ዉሃ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@Sadikfereju
@Sadikfereju 5 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ LABAK ALLAHU MALABAK LABAYK LASHARIKLA ENAL HAMDA WANIEMATA LAKAWAL MULK LA SHARIKALAK 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@ttww9470
@ttww9470 5 күн бұрын
አልሀምዱልላ እረቢና አለሚን ሱመ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም ላተም አላህ ሂድሀ ይሥጥህ
@elubiya2083
@elubiya2083 5 күн бұрын
Thanks abela
@alweyaamir7960
@alweyaamir7960 Күн бұрын
አቤላ እውነት ስለምዘግብ ደስ ብሎኝ ሁሉም እከታተልሀለሁ
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 5 күн бұрын
እኔ ተጠቃሚ ነኝ ጠአሙ ከኖርማል ውሀ ይለያል ሆድ የመሙላት አቅም አለው ከበሽታ ይፈውሳል ለብዙ ነገር ጠቅሞኛል
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl 5 күн бұрын
Bereha layi wuha yafelqal yene geta Allah ❤❤❤inem aminye xaxiche ye xote ibxet xeftolinyal Allhamdulilah
@user-vi5kk1yq6r
@user-vi5kk1yq6r 5 күн бұрын
አሌሀምዱሊላህአላኒአመተልኢስላም❤
@rayantowfik4012
@rayantowfik4012 4 күн бұрын
❤❤❤Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar Allaahu-akbar ❤😊
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 5 күн бұрын
الحمد لله رب العالمين ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muzatech1997
@muzatech1997 4 күн бұрын
Thank you bro, balance veiw it shows the beginig of Justice of report
@hayatqassim6104
@hayatqassim6104 5 күн бұрын
አጂብ ያሰኛል አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን
@SabaRedwan-cw7gn
@SabaRedwan-cw7gn 5 күн бұрын
Anetenem lemetetatat ena msker lemhon yabekak progeramu yesemahut ezaw meka hogne yzemzem wehan eytetehu new alehamdulillah gen sel zemzem weha kezih belay mazegajet yechalal anedaned agelaletsoch lek aydelum gn y emenetu tekatay aydelem yekrebew abela kezih belay bedeb del botaw mreja sbsbena yetshal sera yehe yemibretata new❤
@Befike_React
@Befike_React 5 күн бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
@ebbaftube
@ebbaftube 5 күн бұрын
አጋር ልጇን እስማኤልን ይዛ በኮበለለች ጊዜ እስሜል ዉኋ በጣማው ጊዜ በምድረ በዳ የፈለቀለት ውኋ ነው::
@hanutube1921
@hanutube1921 5 күн бұрын
ኮበለለች ማለት ምን ማለት ነው?
@ebbaftube
@ebbaftube 5 күн бұрын
@@hanutube1921 ከቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ቦታ መጥፋት መኮብለል ይባላል::
@ktube8920
@ktube8920 4 күн бұрын
​@@ebbaftube እሱ በእናንተ ሊሆን ይችላል በእኛ ዘንድ ራሱ ኢብራሂም ነወሰ ይዟት የመጣው
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 2 күн бұрын
ኢብራህም ነው የጣልት ሳራ ቅናት ይዛዋት አላህ አዞት
@user-dz9tv4yw9w
@user-dz9tv4yw9w 3 күн бұрын
አላህየ ሳውዲቁጭ ብየ ዘምዘምን በፈለኩት ሰአት አግኝቼእንድጠጣ ስላረከኝ ምንግዜምአመሰግንሀለሁ
@AmierMeik
@AmierMeik 5 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ😊ማሻአላህ
@LuLuBintEbrahim
@LuLuBintEbrahim 4 күн бұрын
እስኪ አቤሎ ስለ ካእባው ድንጋይ አቅርብልን ብዙሌላ እምነትተከታዬች የተሳሳተ አመለካከት አላቸው❤
@belety718
@belety718 Күн бұрын
Mesha alah wendim alah wede islam yamitah eiwnetawn eidawerh yarbbb❤❤
@abdulwahidabadir8122
@abdulwahidabadir8122 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ላንተም ቅኑን መንገድ ይምራህ
@seidjemal4320
@seidjemal4320 4 күн бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Abel b የዘወትር ተከታታይህ እና አድናቂህ ነኝ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@Muradaliyi-ne3ex
@Muradaliyi-ne3ex 4 күн бұрын
Abbel birhanu 🎉ba ante ikorabahalaw yaane wandim iwadalaw insha'Allah Allah hidaya isxii insha'Allah
@saaa9448
@saaa9448 5 күн бұрын
አላህ እስልምናን ይወፍቅህ ያረብ
@ummunir6187
@ummunir6187 4 күн бұрын
MashaAllah Abella!!! May Allah guide you the straight way🤲 Allah bless you 🤲
@hawa7349
@hawa7349 12 сағат бұрын
ማሸአሏህ ለቤትክ አዲሥ ነኝ ምርጥ አገላለፅ👌👌👌
@TofikChereka-fy2dc
@TofikChereka-fy2dc 4 күн бұрын
Wendima Abeli Allah Melikam Sirakign yikebelikh Betam Betam Bemigerim Meliku new Videowini yeserakew Tikikilena Sew likh I indante Ayinetu new Hulunim Be Ikulineth Mayeth Allah yixebikhi wendima
@Sah826
@Sah826 5 күн бұрын
Masha Allah Allah yiwefken lezeyarawu
@user-dt5yd4cp7
@user-dt5yd4cp7 5 күн бұрын
ሱበሀን አላህ አልአዚም
@tube-mw7me
@tube-mw7me 5 күн бұрын
እናመሠግናለን
@user-ui1qf7eu9y
@user-ui1qf7eu9y 3 сағат бұрын
Masha allah dase yamelel akararabe nawu jagenachen allah serahen yawudadelehe macharashahe yasamareleh
@nuredingirma4054
@nuredingirma4054 4 күн бұрын
ጀዛህ አላህ ይክፈልህ የደረስክበትን እውነታ ለተከታዮችህ በማድረስህ ።
@msultan4802
@msultan4802 4 сағат бұрын
አላህ ሆይ እባክህን መካና መድናን ከእናቴጋ ለመዘየር አብቃኝ እባክህን አንተ ምን ይሳነዋል
@ZDTub
@ZDTub 4 күн бұрын
እናመሰግናለን አቤላ አተንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ!!
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 40 М.
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 10 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 113 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 765 М.
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 7 МЛН