KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴በህይወቴ አዲስ ነገር ተፈጠረ ልንገራችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀበሻ ቀሚስ ተሰርቶ አልቆላቼው 15,000-32,000 ተመልከቱ
22:47
Habesha kemis /ethiopia traditional clothes መርቁልን 2ተኛ ሱቃችን የእጂ ጥልፍ ቦታ ኢትዬ ሳባ ጥበብ +251969066071
10:02
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:22
Players vs Pitch 🤯
00:26
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
00:27
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
ለቤተሰቦቼ ከዱባይ ያመጠውላቼው ስጦታ ሰርፕራይዝ ምን ይሉ ይሁን
Рет қаралды 60,732
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 314 М.
Saba Ethio Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 320
@SabaEthiotube
9 ай бұрын
ዱባይ ያላችህይ የሀበሻ ቀሚስ እዘዙ በቀጣይ ዱባይ ስመጣ እንዳመጣላችሁ ስልክ 0969066071📞📲
@SabaEthiotube
9 ай бұрын
እሽ እህቴ ይቻላል
@tinabezabh2330
9 ай бұрын
😮😢😢😢😊😊😊😊😊😊@TaybaMohammed-gt6iy
@emuhuzeyfaYoutub270
9 ай бұрын
ሸፎኑ በጣም ነው የሚምረው ካለሽ ለእናቴ
@የኤርሚያስልጆች
9 ай бұрын
ሽፎኑን ወድድኩት ቁጥር ስጭኝ ልጥለብ ላቺም አመጣልሻለሁ ተፈለግሽ ከሮመዳን በኋላ እመጣለሁ ❤
@hasanzebara3496
9 ай бұрын
ኦከ😂❤❤❤
@RutaTube31
9 ай бұрын
ጀግና ሴት አዉርተሽ ሳይሆን ሰርተሽ የምታሳይ ጎበዝ ነሽ በርች 🌹🌹🌹🌹 በቅንነት ደምሩኝ💋🙏
@meronealmo2877
9 ай бұрын
Mubiye melikami SEWU🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪🙏🙏🙏
@salihatube8511
9 ай бұрын
ሙቤ አይደለም ለምንድነው በሰው የምትነግዱት
@እናትያላህስጣታናት
9 ай бұрын
ጀግና ናሽ ለቤትሰብሽ ያለሽ ክብር ሁሉም ነው ምወድልሽ አላህ ይጠብቅሽ የሴት ጀግና ናሽ ❤
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
9 ай бұрын
የእውነት ሳባ እና ለምለም ለቤተስቦቻቸው ያላችው ክብር ይለያሉ እድሜ ይስጣችሁ ❤
@Samera-kd5nz
9 ай бұрын
ሁላችንም ያው ነን አንቺው ወተን ስለማንናገር እንጅ ደግም ያርብ አገር ሴት
@የአረህማንባሪያ
9 ай бұрын
ትክክል ለራሳችን ያልኖርነዉን ለነሡ ደስታ አይደል የምንጨነቀዉ@@Samera-kd5nz
@dollygatatg2328
9 ай бұрын
@@Samera-kd5nzአንቺ የምን ሀገር ሴት ገረድ ነሽ ።
@Samera-kd5nz
9 ай бұрын
ማለት እኔ ያርብ አገር ሴት አይደለሁ
@dollygatatg2328
9 ай бұрын
@@Samera-kd5nz 💪💪
@abdrzakdino4131
9 ай бұрын
ጀግኒት ለብዙዎች ምሳሌ ምትሆኚ ነሽ በርቺ ስብስክራይብ ገጨውሽ👍
@tube-ef6sr
9 ай бұрын
ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ አች መቸ ነው አግብተሽ እምትወልጅው❤❤
@genetgebrewold5420
9 ай бұрын
ሳብዬ ቤተሰብሽን በመውደድሽ በጣም ነው የምወድሽ ከሞላ ቤተሰብሽ ጋር ነው የምንወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@yyss333
9 ай бұрын
ሲጀመርሳባና ለምለም ትዳር የሚባል ነገር አያስቡም ቅድሚያ የሚሰጡት አንድና አንድ ለቤተሰብ ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@selamtilahun9404
9 ай бұрын
ለምለምና አንች ለቤተሠቦቻች ያላችሁ ክብር ጎበዞች
@miranasrallah1106
9 ай бұрын
ብር ለሶ ሱሬ ባታውጪ ለተቀዳደደ ጥሩ ነበር ሳባዬ በተረፈ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል
@Nawal-g7v
9 ай бұрын
ሰቢየ የኔ ማር ፈጣሪ ጨምራ ይሰጥሸ❤❤❤❤❤
@amnhwwduw5258
9 ай бұрын
እኳን ሰላም መጣሽ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይስጥሽ በወጣ ይተካ የኔ ውድ እዴት እደምወድሽ 💗💗💗👍👍🙏🙏
@tmd2310
9 ай бұрын
ሳባ ግን ጥሩ ልጅ ነበርሽ ብር ስታገኝ እራስሽን ፈጣሪን እረሳስ ጡትሽን ጣልሽው እኮ በሚዲያ😮😮
@alamdebalkek841
9 ай бұрын
Betame yemigereme newe sewe bire seyagege yebelaketale yasazenale aye sewe
@agsgaxyaydaudb5880
9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን ቤተሰቦችሽን ትወጂያለሽ ተባረኪ❤
@HeluTube940
9 ай бұрын
ብቼኛዋ ጀግና ሰርግሽን አሳይን አግቢ እና❤❤❤ደምሩኝ ቤተሰብ
@HAYATOUMER-bh8sh
9 ай бұрын
እንደመር
@SaraAhmed-e5w
9 ай бұрын
ሳባየ የኔ አስተዋይ❤
@Susu-gq9dg
9 ай бұрын
መልካም ሰው ለጎረቢትሸም 😘😘😘
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
9 ай бұрын
ጀግናሴትነሽ ሳቢቲ በርች❤❤❤❤ልብስእፈልጋለሁየኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@kemilatube6042
9 ай бұрын
ሳባ ኤርፖርትላይ ስንት ሽቶ መያዝ ይቻላል
@ትብለጥአዱኛ
4 ай бұрын
ሳቢ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በጣም መልካም ልጅ ነሽ
@SabaEthiotube
4 ай бұрын
አሜን የኔው ውድ እህት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
9 ай бұрын
እኔም ለቤተሰቦቼ ማድረግ ነው ደስ የሚለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር❤❤
@WorkeGelana-sv5if
9 ай бұрын
ልብስሽን ገላሽን ብትሸፍኝው ማርየ 😢😢😢
@tsehayfikertube
9 ай бұрын
ሳባዬ ሰላምሽ ይብዛ ደስ ይላል ዱባይ ደርሰሽ ሂድሽ በስደት ያላችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ
@hiwothiwot-pl5si
9 ай бұрын
በፀጉርሽ በጣም ነዉ የምታምሪ
@Zana-vj5dq
9 ай бұрын
አላህ ይሰጥሺ ነኢክራም ሰጦታ ያምራል🤲
@ARITi01
9 ай бұрын
ሳባየ የኔ እህት ለቤቲ ባል እህት አንድ ነገር ግዥላት ብዙ ግዜ አንድ ላይ አያችኀለሁ አንድ ሽፈን ግዝላት የኔ ጀግና ሴት
@fatenmolly5613
9 ай бұрын
ብሩን ላኪላትና ትገዛላታለች
@nborenamekanselam4395
9 ай бұрын
የመጀመሪያ ልጆች ስንሆን ላራሴ አንልም እኮ ወላሂ
@RabyaA-o5v
9 ай бұрын
አወ ወላሂ ❤❤❤❤❤እኔም የመጀመረያነኝ ስደት ተመጣሁ ለቤተስብነው ያረኩት❤❤❤
@nborenamekanselam4395
9 ай бұрын
@@RabyaA-o5v በጣም አብሶ ሴት ሁነን የመጀመሪያ ስንሆን እኔ እንጃ ሁለተኛ ቤተሰብ ነን ሁሉ ነገር ለኔ ሳይሆን ለእህት ለወንድሜ ለቤተሰቤ ነው ጤና ይስጥልን ለቤተሰቦቻችን
@የአላህ-መ1ሸ
9 ай бұрын
በጣም👍👍
@Elham-gw7gm
9 ай бұрын
በጣም 😢
@የአላህ-መ1ሸ
9 ай бұрын
ለቤተሠብም መኖረ አንዳንደየም ሠላም አለወ
@masaratmasarat5240
9 ай бұрын
በስላም ገባሽ ሳባ
@fatimaomabdulrahman2904
6 ай бұрын
ማሻ አላህ ሳባዬ በርቺልኝ ውዴ
@መርየምየአሏህባሪያ
9 ай бұрын
ማሻአላህ ግን ላንቺ የገዛሽዉ ሱሪ የተቦጫጨቀ ነዉ አንድ ቀሚስ ብትገዥበት
@seadaayalo1162
9 ай бұрын
አባያው ሲያምር አላህ ይስጥሽ ደሞ ውድ ነው አባያ ዱባይ
@tsedallove
9 ай бұрын
ኧር ተይ እህታለም ክብርሽን አትጣይ ልብስ በስርዓት ልበሽ ዝናም ባለጠግነትም ያልፋሉ የማያልፈውን ፈጣሪሽን አስቢ❤
@Biba-y9z
9 ай бұрын
ትክክል
@aynutube7552
9 ай бұрын
ስልጠናኮ ነው😂😂😂😂😂 ጡት ማሳየት
@Biba-y9z
9 ай бұрын
@@aynutube7552 እችማ ቅሌታም ናት አሶግት
@Hasen-l2s
9 ай бұрын
እረ ሳራ ወተት እቃው ይታይብሻል ምንሁነሽነው
@k.d6135
9 ай бұрын
😂
@DjdjUdud-r7f
9 ай бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂
@SAMEERATUBe-xb7qu
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@እሙሂራ
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እድመረቅነውክክክ
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Mareyam21
9 ай бұрын
ሳባየየ ቆንጇ አንችኮ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤
@agsgaxyaydaudb5880
9 ай бұрын
ይሄ ስልክ እኔ ሁለት ልኬለው ግን ብዙም አልወደዱትም ካሜራው እስከዚህም ነው
@madeenamadeena7413
9 ай бұрын
በርች ሳባየ
@munafetena4472
9 ай бұрын
ሳቢቲ ፕሬከር ወይም መቆጣጠርያ ያልሽውን አሳይን በ እግዚአብሔር እዳታልፊኝ
@Habeshwit
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ wow anbeshebezhachew gobize Sabiy kimem birich!!!!
@Seadayemam-dr7ln
9 ай бұрын
ሳባዬ የመጋረጃውን ቦታና ዋጋ በፈጠረሽ
@romantup9195
9 ай бұрын
ሻርጃ ሮላ
@ኤፍታህወለተሃና
9 ай бұрын
@@romantup9195 ምኑጋ ስቆቹ ጋር ነዉ ወይስ ከፎቁ
@WaleedMahbub-kk9oq
9 ай бұрын
መጋረጃው ያምራል በጣም
@TinsaeGetaneh-vb2bb
9 ай бұрын
ሳባ የኔ ጀግና❤❤❤
@ስደተኛዋሻማyouTube
9 ай бұрын
ወይ እኔ ደሞ ኦንደዛ ሲዘናፈል ፁጉር ሽ መሰሎኝ ነበር ከከከ ወይ የፈረስ ጭራ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
9 ай бұрын
ስልክ ስንት ማሳለፍ ይቻላል
@zenashhamzeh
6 ай бұрын
ሁሎን ነገር ሚዲያላይ መዘርገፉ አሰፈላጊ ነዉ ግን ወይ ዘንድሮ ጢና ካለ ብሱ ታሳዬናላችሁ
@ሀገሬትሳዬሽንያሳየኝ
9 ай бұрын
እረ በእግዚአብሔር የኔ ማር እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ግን ሽፉን ለመጋረጃ ያልሽውን የት ነው የገዛሽሁ
@hanansultan4
9 ай бұрын
ስልክ እንደታሸገ አገር መግባት ይችላል???
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
9 ай бұрын
ሳብዩ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሄር ይመስገን ግን በጣም ጠፍሽ🎉🎉
@AyatMensur
9 ай бұрын
ሀብታም ቤተሠው እንሁን❤
@gjyvng738
9 ай бұрын
ደስይላልጎበዝ አሽበሻቸው🎉🎉
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
9 ай бұрын
ያንን ሹሩባ ዊግ ከምረሽ ተሰርተሽ የራስሽን ፀጉር እንደ ላሽ በላብሽ እባክሽ አትሰሪ እራስሽን ጠብቂ
@welotube463
9 ай бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤ ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤😢
@ኡሙሰልማን-ጐ7ፐ
9 ай бұрын
እንዲህ ይዞ መግባት ይቻላል እንዴ አይቀርጡም wy?
@abceqwer-qd7jh
9 ай бұрын
ሳባዬ ስልኩን ስንት ገዛሽው ጊፍት ልገዛው ፈልጌ ነው በቅርቡ እገባለሁ ኢንሻ አላህ ኮሜንት መልሽልኝ
@hayattube8821
9 ай бұрын
የምጣድ መቆጣጠሪው ምንድን ነው ስሙ በአረበኛ
@tsegaelias4373
9 ай бұрын
Saba Lemesi setegeji selk Huletena ehteches Atekenam ???
@SassFsdd-ko4xu
9 ай бұрын
ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bizuayehu-l2w
9 ай бұрын
ወርቁ በእጃቸው ጋዙ በጃቸው ገና ይንቆጠቆጣሉ ...😂 በነገራችን ላይ የመጋረጃው ጨርቅ ጥበቡ ያምራል :: በተረፈ ጎበዝ ነሽ ዱባይ እቃ ለማድረስ ስትሯሯጪ አይቼሻለሁ ልጄ በርቺ ደሞ ለናቴ ላባቴ የሚል ልጅ የተባረከ ነው ጨምሮ ይስጥሽ:: 🙏
@ሰላምሀበሻ
9 ай бұрын
ሳባየ ጎበዝ ነሽ አንደኛ ነሽ ግን አለባባስ የኔ እህት
@እናቴኑሪልኝእናቴኑሪልኝ
9 ай бұрын
ሳቢ እኔ እን ድት ነግሪኝ እም ፈልገዉ ለመጋረ ጃ የገዛሽዉ ን የት ቦታ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት ስሞትልሽ
@hawaahmed9072
9 ай бұрын
ነገ እናጎቴ የቤትፍተሻወረቀት ወረቀት ይዘዉ እዳይመጡ 😂😂😂😂 የቶንደን ባለቤት አላየሽም
@selamekongo4441
9 ай бұрын
በቅድሚያ አች ልበሽ ተራቁተሻል😢😢😢😢
@selamekongo4441
9 ай бұрын
ስራሽን አደቃለሁ ጀግና ነሽ ግን አለባበስ እፉፉፉ
@agsgaxyaydaudb5880
9 ай бұрын
ዱባይ ነው ያለነው እናውቀዋለን ልጅ ለእናቶ ምጥ አስተማረቻት አሉ እኛው ጋ መተሽ ለእኛው ታሳይናለሽ
@የጠፋውልጅ
9 ай бұрын
የለምኮ አላለችም ስጦታ ገዛሁላቸው አለችጂ
@SaraTesfaMichaelAbreham
9 ай бұрын
የቅርታ gen ጡ ት ሽ comente ሊጽ ፍ ነው የውጣ ወይ?
@asmashafi6372
9 ай бұрын
ማሻ አለህ አበያዉ ደስ ሰል
@hayathayattadese9518
9 ай бұрын
ግንትገረምለሸወላሂወንደሞሸንትፈረረቀለሸ
@bintawoke570
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንኳን ደናገባሽ ውዴ
@ሰናይትየተዋህዶልጅ
9 ай бұрын
ጀግና ነሽ❤❤❤❤
@TsiTsi1111-h8u
9 ай бұрын
አናንተ ልጆች በሚድያ ታሳዩ ታሳዩ አና በሃላ አንዳትዘረፉ😮😮😮😮
@saragoytom5543
9 ай бұрын
ቢረከር ምን ማለት ነው
@የኤርሚያስልጆች
9 ай бұрын
ሺፎኖን የገዛሽበትን ጠቁሚኝ ወይ ቁጥር ታለሽ ስጭኝ እዳታልፊኝ
@zahraimove2560
9 ай бұрын
መጋረጃ ያልሺዉ ያምራል የት አከባቢ ነዉ ንገርኚ
@onelove1703
9 ай бұрын
እረ እናትሽን ከመጋረጃ ጋር ማች ልታረጊያቸው ነው እንዴ መጋረጃ ካሰራሽላለው ከትራስ እና ከአልጋ ልብስ ጋር ማች አርጊላቸው ወይ ደሞ ሽፎን ብቻ አሰሪላቸው እንጂ ማች እቃ ከሚለብስ ነገር ጋር አታርጊያቸው
@BishalegnFekede
9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
9 ай бұрын
ለዛኛው ወንድምሽስ
@hasanzebara3496
9 ай бұрын
ሳባ ቱ በዱባይ እኮ ይህ ሁሉ እቃዎች በመቶ ድራሃም ብቻ እኮ ነው አንድ ጫማ በአሥሪ ድራሃም ነው እሽ። ሰው። አይስማሽ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😳😳😳😳😳😳😳
@icjdjhfjjdkdro1453
9 ай бұрын
ኧረ መጀመሪያ ራሺን ሸፍኝ ዉጭ ሂደሺ አጋቡብሺ😢😢😢
@Aynalove3382
9 ай бұрын
ሳባግን ከፈርሽን አሰርተሽ ነውዴ
@Aynalove3382
9 ай бұрын
መጋረጃው ስት ነው የትነው የገዛሽው ?
@yashikonju8805
9 ай бұрын
መጋረጃዉ ኢትዮጵያ ይኖሯል ወይ ዉይይ ስያምር ኢትዮጵያ ካለ ንገርኝ ዱባይ ብቻ ከሆነ ግን የት አከባብ ገዛሽዉ ስልክ ቁጥራቸዉን ካለሽ ስጭኝ ዱባይ ነኝ ያለሁት ስያምር
@najata.medeyanajatamedeya2069
9 ай бұрын
Ara molatowali charaja rola mola
@matramatta8167
9 ай бұрын
ለይላ.ምትባል.አለች.ቲክቶክ.ቆጆ.አላት
@yashikonju8805
9 ай бұрын
@@matramatta8167 ኢትዮጵያ አይኖርም ይሆን ማማየ
@yashikonju8805
9 ай бұрын
@@najata.medeyanajatamedeya2069 እኔ ከቤት ስለ ማያስወጡኝ አይቼ አላዉቅም በጣም ወደድኩት ኢትዮጵያ ካለ እንደት ደስ ባለኝ ራሴን አይቼ እገዛዉ ነበር
@naomigetachew7214
9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያለውም እኮ ከዱባይ እንደሷ ያሉት ያመጡት ነው ነጋዴ ሰብስቦ ይገዛና ከአስመጣው ጋር ቀላቅሎ ይሸጣል የተለየ አደለም@@najata.medeyanajatamedeya2069
@GebrielaFessahaye
9 ай бұрын
Balefew saysh wig new tfr new Atargi ahun betam des blogal
@user-rr1ld8dy1f
9 ай бұрын
❤❤ ስልኩ በኢትዮጵያ ብርዐ ስንት ነው ሳቢ
@abrarabualshawareb5990
9 ай бұрын
Wowwwww❤❤❤
@KalYouTube-h4x
9 ай бұрын
ወይ ገላና ሴት
@NewNew-dw4hy
9 ай бұрын
አላህ የልብሽን ይሙላልሽ
@ቅምሞችነንየመዳም
9 ай бұрын
መጋርጃው የት ነው የጥበብ መጋርጃዉ ባህርዳር የት ነው ቀበሌ ሰንት ነው! የጥበብ መጋርጃ የመምኝው ነው
@SabaEthiotube
9 ай бұрын
0969066071 ደውይ
@eshetubeyene9557
9 ай бұрын
ወዝሽ መለሰ አለ ኢትዮጲያም ዉስጥም ጥሩ ጥሩ ምግብ ብይ ከሀገር ስቶጪ ብቻ ሳዬሆን
@hayasana9468
9 ай бұрын
😂😂😂
@JmSherefa-rf4xn
9 ай бұрын
ማሻአላህ
@ሶሲማር
9 ай бұрын
ለአባትሽና ለናትሽ ሽቶ መግዛት ነበረብሽ
@fetikebede4805
9 ай бұрын
ለአባትሽስ ስአት ምነው የሚገባቸው ስው ናቸው ትንሽ አልተሳሳትሽም
@rahma6779
9 ай бұрын
ተባረክ ሰላምሽ ይብዛ
@ሁለገብTube-c8b
9 ай бұрын
የሳባ ተከታታዮች ኑ አብረ እንደግ እስኪ እርስ በርሳችን❤❤
@GuGu-qj4rh
9 ай бұрын
Masha. Allah
@agsgaxyaydaudb5880
9 ай бұрын
ልብስ ለማዘዝ ስናናግርሽ አትመልሽም የጎንደር ልብስ እረልጋለው
@fatmah1744
9 ай бұрын
ግን ሙስሊም ቤት የሆናል መጋርጃው ሀባይቤ ያው መስቀለ ስለለዎ አመርኝ ለፊርጂ ዶር በር ፈልጌው ነበር
@najata.medeyanajatamedeya2069
9 ай бұрын
Are awo misakila yaliwamki melabisawa shefonawako
@matramatta8167
9 ай бұрын
ዱባይ.ከሆንሽ.ቲክቶክ.ላይ.ለይላ.የምትባል..አለች.በጣም.ቆጆ.አላት
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
9 ай бұрын
ስንት ድርሀም ነዉ@@matramatta8167
@romantup9195
9 ай бұрын
መስቅለ የሉሁም
@tuba6802
9 ай бұрын
አባትሽ አልገዛሽም ለምን 😢😢😢😢
@ሰሚሰይድ
9 ай бұрын
ጀግና
@naomigetachew7214
9 ай бұрын
አባትሽ ሳባ
@cuanrisa901
9 ай бұрын
Lerasish yegezashiwu ye ebd libs nw
@zemzem-vn1hx
9 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤ዋወወወ🎉
@alemneshwondie4451
9 ай бұрын
Sabay huln atasay laba endaymetabesh
@sofiaah3038
9 ай бұрын
ልብሥ ድባይ እርካሽ ነው
@medinatube5989
9 ай бұрын
አረ አንች ወተትሺን ደብቂ እጭ😢
@tube9850
9 ай бұрын
አንች አግብተሽ አወልጅምደ
22:47
🔴በህይወቴ አዲስ ነገር ተፈጠረ ልንገራችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀበሻ ቀሚስ ተሰርቶ አልቆላቼው 15,000-32,000 ተመልከቱ
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 27 М.
10:02
Habesha kemis /ethiopia traditional clothes መርቁልን 2ተኛ ሱቃችን የእጂ ጥልፍ ቦታ ኢትዬ ሳባ ጥበብ +251969066071
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 8 М.
00:22
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 12 МЛН
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 120 МЛН
00:27
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
CTVBY
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 22 МЛН
11:44
በዛው ቢቀርስ ባልታረቀው😔
Zuzu Family
Рет қаралды 23 М.
23:13
ለሰርግ ወደ ምንጃር
Leyu & Mahi
Рет қаралды 89 М.
7:54
ለማዘዝ ይደውሉ ባሉበት እንልካለን 0912759950#fashion #ethiofashion
ሪች ጥበብ እና ሹፎን
Рет қаралды 7 М.
22:30
ትላንት በጣና መንፈሳዊ ጉዞ ላይ ታላቅ ነገር ተፈጠር ሁሉም ሰው ይመልከተው#ortodox church
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 9 М.
17:22
🧣አተ እንደ እህት ብታየኝም እኔ አፈቅርህ ነበር / ማሪና አመረረች 🥹
Lij Tofik
Рет қаралды 142 М.
16:13
የሁሉም ሰው ጥያቄ እንዴት ወደ ዱባይ መሄድ ይቻላል እነዚህን ነገሮች ካላሟላችሁ ኤርፖርት ትመለሳላችሁ ለምን እንዴት ቤተሰቦቻችንን መውሰድ እንችላለን
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 30 М.
27:42
የ400 ሴቶች ጉድ በቪዲዬ የያዘው ባለሰልጣን መጨረሻ ምን ሆነ ይሄ አለምን ጉድ ነው ያሰኘው
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 13 М.
25:38
የልጆችህን እናት ብቻ ሳይሆ እኛንም ይቅርታ ጠይቅ!
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 102 М.
49:26
🛑ዱባይ ለመሄድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ምን ምን ናቸው ❓ብዙ ወጪ ሳታወጡ በትንሽ ብር ዱባይ መግባት የምትችሉበት ቀላል መንገድ
Brex Habeshawi
Рет қаралды 119 М.
33:14
ሳባ ተሸለመች በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ አብራችሁኝ ዋሉ habesha kemis new style ስልክ 0969066071 ይዘዙ
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 29 М.
00:22
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 12 МЛН