በዛው ቢቀርስ ባልታረቀው😔

  Рет қаралды 27,190

Zuzu Family

Zuzu Family

Күн бұрын

Пікірлер: 503
@zuzufamily2012
@zuzufamily2012 2 ай бұрын
ፍርዱን ለናንተው ውዶቼ😌😌
@rahmabentmangstu8411
@rahmabentmangstu8411 2 ай бұрын
@@zuzufamily2012 ሰው ያለውን ሰምቶ ነው እሱም ደሞ መልቀቅ የለበትም ነበር ግን አሁን ብዙ ሰው አይቶታል ቢጠፍም ትርጉም የለውም ግን አብሽሪ ዋናው ነገር እራስሽ ንፀህነትሽን ታውቃለሽ እሱም ስህተቱን አውቆል አብሽሩ ይቅር በይው
@aminatomer9165
@aminatomer9165 2 ай бұрын
አብሽሪ የኔውድ አንች እራስሽንጠብቂ ብዙ ሰውአትቅረቢ ለስራምቢሆን ሀጂ ነብይእና ውሻ አንድና ቸው ከመነጀስ ውጭ ሌላአያውቁም
@FatumAli-k4w
@FatumAli-k4w 2 ай бұрын
አውፍ በይው አስቦበት አይመስለኝም
@samutube8551
@samutube8551 2 ай бұрын
ገና ቡዙ ትፈተኛለሺ ግን ተስፋ አትቁረጭ ታልፊዋለሺ እኔም ባች መስመር አልፊያለሁ
@meram123
@meram123 2 ай бұрын
😂😂😂ዝም ብለሽ ሰሪ
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 2 ай бұрын
እሙ ዙዙን አብሽሪ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ የኔ እናት አይዞሽ😢
@እሙአብደላ-ዠ3ረ
@እሙአብደላ-ዠ3ረ 2 ай бұрын
❤❤
@እሙሙአዝሰ
@እሙሙአዝሰ 2 ай бұрын
አብሽሪእማ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 2 ай бұрын
❤❤
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@rewa1001
@rewa1001 2 ай бұрын
ሴትልጅ የውንድ ጓዴኛ በጭራሽ ሊኖራት. አይገባም 😊
@Pnice-m4i
@Pnice-m4i 2 ай бұрын
ትክክል ድናችንም አይፈቅድ
@HayatAdise
@HayatAdise 2 ай бұрын
በትክክክልልልል
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 2 ай бұрын
👍👍
@Zibiba-v3s
@Zibiba-v3s Ай бұрын
ትክክል ወላሂ😢
@سميرهمحمد-ح2ه
@سميرهمحمد-ح2ه Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn 2 ай бұрын
ባአላህ የመዳም ቅመሞች እሙ ዙዙን 100 k እናስገባት
@youtub4690
@youtub4690 Ай бұрын
እሺ ሸር አረጉ 👏👏
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
@@MdRana-lf2yn አኪድ ምን ጥያቄ አለው
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
ዙዙዬን 100k እናስጋባት😢😢😢🎉🎉🎉
@merin7556
@merin7556 2 ай бұрын
🎉እሸ❤❤❤❤
@MubarikAdisse
@MubarikAdisse 2 ай бұрын
☞በዚች ምድር ላይ እንደ ረሱል ﷺ ያፈቀረ እንደሳቸውም የተፈቀረ የለም። ወፊትም አይኖርም!🌹 ☞ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
@ኢልሀም9135
@ኢልሀም9135 Ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@ZnitRaya
@ZnitRaya Ай бұрын
በርች ያገሬ ልጅ እህቴ እኔም እዳች ሠለምቴ ነኝ በሀይማኖትሺ ጠክሪ አላህ ስለሚወደን ነው ሂድያ የሰጠን ድናችነም የወድ ጓደኛ እድንይዝ አያዘነም ወበሺሪ ሳብሪን የለናል አላህ የታገሰ በከይር ነገር አመነዳው አለሁ ይለናል አላህ በርች ከጎንሺ ነን
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
❤❤❤🌹
@كملا-ح2ب
@كملا-ح2ب Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያጠክርሽ
@Welloyewa-123
@Welloyewa-123 2 ай бұрын
ወላሂ ጀግናና ምርጥ ሴትነሽ በመጣነገር የማትደናገጭ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤💪
@AhammedAhammed-p8u
@AhammedAhammed-p8u 2 ай бұрын
አይዞሽ ዙዙዬ አቺ ንጡህ ሰው ነሽ ❤❤❤❤❤❤የምትሉ በላይክ
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ Ай бұрын
የጣፋጯ እናት ሳትቀባቢ አላህ ሲፈጥርሽ ውብ ነሽ እና አህመድ ወሎ ዩቱብ ላይ አልተቀባሽም አለባበስሽ ማሻ አሏህ በዚሁ ቀጥይ የኔ ደርባባ ሴት ልጅ ሸፈንፈን ስትል ነው ውብ የምትሆነው
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Ай бұрын
ደምሩኝ
@ቅመሞችዬ
@ቅመሞችዬ 2 ай бұрын
አለህ ብቻኛ አምለክነው አሎለደም አልታዎለደም ሱብሀንአለህ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 2 ай бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FafiEbrahim-t2r
@FafiEbrahim-t2r Ай бұрын
አንች በጣም ክብር ያለሽ ሴት ነሽ
@saada5858
@saada5858 2 ай бұрын
የኔቆጆ አችኮ ጀግናነሽ የኔልእልት አላህ ያሰብሽዉን ሁሉያሳካልሽ❤❤❤❤😢
@seadamohamed495
@seadamohamed495 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤መቶሽ እናስገባት ይችን ልጅ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ሰአዲ ደምሪኝ❤
@AhH-jw3lc
@AhH-jw3lc 2 ай бұрын
ጀግና በርች የሱፍ ደግሞ እንደዛ አይደረግም ተሳስተሀል ሴትን ልጅ በአደባባይ አይደረግም እንዃን የስራ አጋርህን ሚስትህን እንዃን ቢሆን በአደባባይ እንድህ አይደረግም ሙስሊም አይደለህ እንደ ይደብራል
@FufuMuha
@FufuMuha 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ❤️❤️❤️በርቺ የዙዙ እናት 💪💪🥰🥰🥰
@MedinaAhmed-q4i
@MedinaAhmed-q4i Ай бұрын
የኔ ውድ አች ምንም ጥፋት የለብሽም በጣም አስተዋይ ነሽ ይቅር ብለሽ እድል ሰተሽው ነበር አሁንም ቢሆን ለአላህ ብለሽ አወፍ በይው ተልኮ ነው እርቀትሽን ጠብቀሽ ስራሽን ስሪ ያሉትን ይበሉ ውደ ወንጀልሽን ያጥቡልሻል ንቀሽ ተያቼው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ የዙዙየ እናት የኔ ውድ ጥፍርሽን አሳጥሪው አይፈቀድም
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Ай бұрын
ደምሩኝ
@habeshatube1258
@habeshatube1258 Ай бұрын
እኔ በህይወቴ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ከተቃራኒ ፆታጋ ምንም ጥሩ ሰዎች ቢሆኑ መቀራረብ እንደለሌብን ነው ። 😢 ዲናችንም የሚያወግዘው ጉዳይ ነው አጅነቢ ወንዶች ጋ መቀራረብን ኡሙ ዙዙ ከወንድ ጓደኛና ከሸረኛ የሴት ጓደኞች ራስሽን ጠብቂ❤ በተረፈ በርቺ አላህ ጠካራ ሴት ያድርግሽ
@Samial-r8m2o
@Samial-r8m2o 2 ай бұрын
እሙ ዙዝ ተጠቀቅ ደካም ጎንሽ እዳታሳይ ጠንካራ ሀኝ የሰው ወሬ እዳትሰም❤❤
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 2 ай бұрын
ሰው ሁኑ የማይሳሳት የለም ይቅር በይው
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
ይቅር በይው እሙ ዙዙ የሰውልጅ ይሳሳታል
@Hibetullah23
@Hibetullah23 2 ай бұрын
ያጋጥማል ኡሙ ዙዙየ እደዚህ አይነት ነገሮችን ቦታ አትስጫቼው
@ጁትሰለፊያቻናል
@ጁትሰለፊያቻናል 2 ай бұрын
ከዚህ በፊት አልከታተልሽ በጣም ነው ያሳዘዝንሽ ከባልሽ መለያየት አልጠበኩ ለትዳር አታስብ ባል ሞልቶዋል ግን መልካም ባል ይስጥሽ ደግሞ አትጨናነቅ በአላህ የመነሽ ልብ ትፈተናለሽ ከፈተና ቡሀላ ውጤታማ ቀን ይመጣል ሶብር አድረግ አብሽሪ ዱአ አድረጊ የቻልሹን ቁርአን ቅሪ ጭንቀት ሀዘን ያሶግድልሻል إنما مع العسر اليسرا ከችግር ሁላ ጋር ምቾት አልለህ ይላል አላህ ጌታችን የአላህ መልክተኛ እንዲህ ይላሉ واعلم أن النصر مع الصبر وأن فرج مع كرب እውቅ እረዳታ ድል ከትእግስት ጋር ነው ከጭንቀት ጋር ፈረጅ እረዳታ ግልግል ነው ይህን ልብ በይ አትጎሳቀይ ዋና አፊያ ካለሽ በቅ ነው
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Ай бұрын
ደምሩኝ
@امينا8-س2ف
@امينا8-س2ف 2 ай бұрын
አይዞሺ ማማየ ጠንካራ ሁኚ ለማንም እዳትጨነቂ ያችንንፁህነት እራስሺ ስለምታቄ በሂወትሺውስጥ ብዙ አይነት ሰወች ሊመጡይችላሉ አችግን. እዳትሰበሬ ጠካራሁኚ❤❤ ሙስሊሞ እህቴ
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 2 ай бұрын
የኔ ማር አብሽሪ ሁላችንም እናበረታታት ፕሊስ👍👍👍👍👍👍
@yaseen5272
@yaseen5272 2 ай бұрын
ጀግናነሽ ወለሂ እራሰሽን አሰከበረሽ ሁሉም ሴቶች እዳች በሆን ወንድች አይጨወቱብንም ❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 ай бұрын
አትቀባቢ አህመድ ወሎ ጋ ሳትቀቢ ስታምሪ ወርቅ ነሽ አትቀቢ
@luluTube-f9p
@luluTube-f9p 2 ай бұрын
ዙዙየ የኔ ጀግና የኔ እህት አይዞሽ አዳደ ሂወት እደዚህ ናት ያሰብሽዉ ሳይሆን ያላሰብሽዉ ነገር ይፈጠራል አብሽሪ እህቴ 😢❤❤
@hawawoloyewa
@hawawoloyewa 2 ай бұрын
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እሙ ዙዙ አህለን እንዃን ደህና መጣሽ የኔ እናት አብሽሪ አይዞሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Elham-z7x
@Elham-z7x 2 ай бұрын
Walkumselam warhmtullhe wabrktbu የእኔ ውድ እሙ ዙዙ በርች ጠንካራ እና ጀግና ነሽ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 ай бұрын
የዙዙዬ ማሚ የኔ ልዕልት አብሽሪ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ በርችልኝ ማንንም አትስሚ
@hawawoloyewa
@hawawoloyewa 2 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ ጠንክረሽ ስራሽን ስሪ የኔ ቆንጆ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
ሲጀመር ሰወች የሚያደርጉት ነገር ወደ ሰዉ እያደረሰሽ ነው ከፍ እያደረገሽ ነው አብሽሪ መልካም ጎኑን እዪ❤
@SeidShifa-dz4ng
@SeidShifa-dz4ng Ай бұрын
አላህ ምትሰተሪበት ሷሊህ ባል አላህ ይስጥሽ የምትብቃቂበት ከዚስራ የምቶጪበት ሪዝቅ ይወፍቅሽ በርቺልን ኡሙ ዙዙዬ
@ተወከልአለላህተወከልአላህ
@ተወከልአለላህተወከልአላህ 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እህቴዋ
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch Ай бұрын
የተፈጠረውን ነገር ባላይም አብሽሪ ኡሙ ዙዙ በርቺልኝ አይዞሽ አሏህ ካንቺ ጋር ይሁን ሁሉም አልፎ ታወሪዋለሽ❤
@samutube8551
@samutube8551 2 ай бұрын
የዙዙ ማሚ አይዞሺ በርች የኔ ጀግና ባቸ3 መገድ ተጉዘዣለሁ ለጊዜው ነው እጂ ያልፋል
@HayatEdres
@HayatEdres 2 ай бұрын
የኔቆጆ የዙዙጀግና እናት እንወድሻለን
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa 2 ай бұрын
አይዞሺ ዉዴ አንቺ እኮ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@حليمهااا-ج7ل
@حليمهااا-ج7ل 2 ай бұрын
የኔ ቆንጅዬ እኔ በጣም ነው ምወድሽ የዑነት🩵
@HikmaHikma-rz2ij
@HikmaHikma-rz2ij Ай бұрын
አብሽር ውዴ ለህይር ነው ቢሆንም አውፍ በይው ተረጂው ፍቅር ነው አትፍረጅበት ዙዙየ ❤❤❤❤❤❤ ይቅርታ አርጊለት ያጋጥማል
@SumyaAbdulhdehdye
@SumyaAbdulhdehdye Ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል መማዬ ዱኣ አርጊ አዎ አጥፍቶዋል ያላ ነጋር በዉጥ መጭራስ ነበራበት ሚዲያ መዉጣት አናበራበትም እንዳበፍቱ ዳስታኛ ቶኛሌሽ አንድ ቃን እንሻ አላሀ❤😢
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد 2 ай бұрын
በጣም ተሳስቷን ልጁ ሀጅ ነብይን ሴት እደት ይስማን ለዛውው ባደባባይ ደሞ መልቀቁ እኛኮ ሙስሊሞች ነን እደት ይህን አላገናዘበም የሰው ምክር ከመስማቱ በፊት በርቺ ወደ አንቺ
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq 2 ай бұрын
መጀመሪያ ለራሱ ክብረው ቢስ ነው ለዲኑም ክብር የለውም እሷ አመነችው እህቴ ብትሆን ብሉ አይስብም 😢 እንደዚህ ሙስሊም ሆኖ መግባባት አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ክብሩንናው ዝቅ ያደረገው የሷ አይደለም አይዞሽ ማማዬ
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 2 ай бұрын
ጄግናነሺ እሙ ዙዙ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@erebiyaendris5681
@erebiyaendris5681 2 ай бұрын
አብሸሩ የኔ ወደ እህት እሰም አጠፍቶል አወፍ በይወ ማር❤❤❤❤
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ Ай бұрын
ቢቲየ ትክክል ነሽ ዩሱፍ በጣም ተሳስቷል የዚህ ሁሉ ድፍረት ምክኒያት ከድን መራቅ ነው የማትፈቀድለትን ሴት እጃን መጨበጥኳ ምን ያክል ከባድ ወንጀል መሆኑን ነብያችን ሲናገሩ በወስፎ እጁ ቢወጋ ይሻላል ብለዋል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን የምናየው ሁሉ በጣም ነው የሚያሳዝነው ቆይ እኔ የሚገርመኝና ጥያቄ የሚሆንብኝ ዩቱብ ሲሰራ ግደታ ወንድና ሴት ካይጠጋጉ ካይጨባበጡ ሳይተቃቀፉ እርቀታቸውን ጠብቀው መስራት አይችሉምደ መችም ባሁን ዘመን እውቀት የድን ትምርት በተስፋፋት ጊዜ ሀራም መሆኑን የማያውቅ እንደሌሌለ እርግጠኛ ነኝ ገጠር ያሉት ካልሆኑ በስተቀር እረ ተው ለመተው ቀላል የሆነውንኳ እንጠንቀቅ !!
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 2 ай бұрын
አይዞሽ ያጋጥማል ቤታዬ በርች ❤❤❤❤
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Ай бұрын
እሙ ዙዙዬ የኔ ወርቅ ይቅር በይው በቃ አችግን ጀግና ነሽ ወላሂ ቪዶ በመለቀቁ አትናደጂ ኮስታራነትሽን ሁላችንሜ ወደነዋል ❤❤❤❤❤❤
@FawziaHassen
@FawziaHassen Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ በርች እሡም አልተረዳሽም ይመሥለኛል ሢቀጥል የሡፍ ጥፋተኛ ነህ ያለፍላጎቷ እንደዚህ አይደረግም ወላሂ ብልግና ነው ቪዶውን አሁንም አጥፋ 😢😢
@amiseid6687
@amiseid6687 Ай бұрын
የኔ ፍቅር ምርት ነሽ የሴቶች በላይ ያርጉትን ያርጉ ስርአት ያደለሽ ሴት ነሽ የፈልጉትን ቢለቁ አንች አንች ነሽ ኩሩ ሴት አሞልቶ የሰተሽ እሙ ዙዙ ወላሂ ዝርክርክ አልወድም አልሀምዲሊላ በታም ነው የምታኮሪው ለማንም ሰዉ ሴት ማለት አንች ነሽ በዚህ በተቃተለ ዘመን ጎበዝ ነሽ የኔ ጀግና
@sofiaali4999
@sofiaali4999 2 ай бұрын
አይዞሽ ጠካራሁኝ የኔቆጆ ❤😘😘😘😘
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እስኪ 100% እናስገባት
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 2 ай бұрын
አብሺሪ የኔ ዉብ❤❤❤❤❤ ሰላም ፈጥራቺሁ ስራቺሁን ስሩ እኔ በወሎ ልጆቺ አልዴራዴርም ጥፋት አለበት የሱፍ ይቅርታ ጠይቅ
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 2 ай бұрын
አብሽሪ ጥፊውን ጨምረሽው በነበር ቲቀጥል ብዙ ሰው ማመን አያስፈልግም በተለይ ወዶችን በምታስቢው መገድ ታይሆን በሚያስቡት ነው የሚሄዱት ሁሉም ማለት አይደለም ጠካራሁኒ
@rahmabentmangstu8411
@rahmabentmangstu8411 2 ай бұрын
አብሽሪ ሰው ነውእና ይሳሳታል ስህተቱን አውቆል አንቺም ደግሞ በሰአቱ ተገቢውን መልስ መልሻል
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 2 ай бұрын
ዙዙየ. ይቅርበይው እማይሳሳትየለም
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn 2 ай бұрын
እሙ ዙዙ የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሺ ከነ ልጂሺ
@neimatube1005
@neimatube1005 2 ай бұрын
ኑሪልን የኔ ልዩ እህት ጠንካራ ሆነሽ ኑሪ
@SaraSara-gq3kd
@SaraSara-gq3kd 2 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እሙ ዙዙ በርቺ
@SamiraShemelse
@SamiraShemelse Ай бұрын
እኔ100k ገብታ ማየት ናፈቀኝ አይዞሽ በርች
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
ኡሙ ዙዙ በርቺ አላህ ከንቺጋ ይሁን ውዴ ለይክ ሼር እያደራግን ነው ❤❤❤
@zumiy2173
@zumiy2173 2 ай бұрын
የኔቆጆ አይዞሽ ጠካራሁኔ ከሱ ሰዉየ እራቂዉ አይዞሽ በርች
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 Ай бұрын
Auzon weda ❤❤ Dege aregshew Enkanem fefe atetashew 😘❤️
@ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም
@ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም 2 ай бұрын
አብሽሪ አንቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek Ай бұрын
ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ አዞሽ ያሱፉ አረገጋዉ እዴ ያምን ስግብግብነት ነዉ ሆ አይዞሽ ኡሙ ዙዙ
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n Ай бұрын
ዙዙየ በርችየ ያጋጥማል ፍቅር ነዉ
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Ай бұрын
Wa wr wb መሻአላህ As wr wb ብለሺ ስጀምሪ በጣም ታምሪያለሺ አላህ ይጨምርልሺ በዚሁ በርች የኔ ጀግና
@HaykelMuhamed-c7f
@HaykelMuhamed-c7f 2 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እሙዙዙየ አብሺሪ ዩሱፍ በጣም አጥፍቷል ብልግና ነው ደሞ መልቀቅ አልነበረበትም በጣም ነው ሚያናድደው 😣
@YasminTube-u8o
@YasminTube-u8o Ай бұрын
አላህ ካንች ጋር ይሁን እህትዋ አንችን ለማበረታታት ስል ቢደክመኝም ቢድወሽን ጨርሸ ነው የማይልሽ💝😘💐
@LuluWelo
@LuluWelo 2 ай бұрын
የሰው ወሬ ትርፉ ይሄነው አንዳንደየ ሥሥማት ከዚያ ወደደችኝ ሢሉ ሠምቶነው አላህ ሒድያ ይስጠን ለሁላችንም
@milonbd6824
@milonbd6824 2 ай бұрын
አብሽር እሙ ዙዙ ያልፊል እህቴ❤🎉😢😢😢😢
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Ай бұрын
ኡሙ ዙዙ አብሺሪልኝ❤
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉😢ኣባሽርየኔዴ😊😊
@merimtube5408
@merimtube5408 2 ай бұрын
የኔውድ አች ጀግና ሴት ነሽ በርች በተልካሻ ነገር አት ከፊ ውደ
@hayat227
@hayat227 2 ай бұрын
ያጋጥማል እሙዙዙየ አብሽሪ የኔማር ግንመለቀቅየለበትምነበር
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@ኡምአብዳላ
@ኡምአብዳላ 2 ай бұрын
ትክክል
@ኡምአብዳላ
@ኡምአብዳላ 2 ай бұрын
አብሽሪ
@ኡምአብዳላ
@ኡምአብዳላ 2 ай бұрын
አይዞሽለበጎነውአንቺጠካራነሽ ስራሽንጠክረሽእየሰራሽልጅሽንአሳድጊውደ
@EmuBilal-yj1ly
@EmuBilal-yj1ly 2 ай бұрын
አሙ ዙዙ አይዞሺ የኔ ወድድድድ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 2 ай бұрын
የኔእቁ ሴት😢 ❤እሙየ አብሽሪ እስኪ እፍ
@foziyaali5123
@foziyaali5123 Ай бұрын
አይዞሽ እህት አንች ምንም አላጠፋሽ
@FatumaMohammed-t5u
@FatumaMohammed-t5u 2 ай бұрын
በሀራምነገር ተዳፍሮሽ ሀራምነው አፉበይው በሩቁ ማሬ የወድጎዴኛ ይሄውነው😢😢😢
@LUbaba-o7f
@LUbaba-o7f Ай бұрын
አብሽር እህቴ አታልቅሽ የኔውድ 👍💐💐💐
@TutJrgy6g
@TutJrgy6g Ай бұрын
አብሺሪ ውድ በርግጥ ያርገው ነገር ፍጡም ስተት ነው ሀራምም ነው ግን አች ታገሺ ውድ❤❤❤
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 2 ай бұрын
ይቅር በይው ዙዙቲየ
@semirayoutube1791
@semirayoutube1791 2 ай бұрын
አብሽሪ ጎበዝነሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@VgN-x1j
@VgN-x1j Ай бұрын
አይዞሽ ማርየ
@kerya649
@kerya649 Ай бұрын
ደግሞ ማነዉ የሱፍ አይ የኛ ሰዉ አች ሰዉን አትመኝ ዉዴ ♥️🥰🥰በርች ጠንካራ መሆን አለብሽ
@Fato-oi1no
@Fato-oi1no 2 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ ሁሉም ቁስል አለን ጠንክሪ😢😢😢❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 ай бұрын
እሙ,ዙዙዬ,አይዞሽ,,ታገሽ,🎉🎉🎉🎉🎉
@sameranaser2015
@sameranaser2015 Ай бұрын
Allah yexabeqesh yene konjo rasesh xabeqi x❤❤❤❤
@toybiTube12
@toybiTube12 2 ай бұрын
አይዞሽ ዙዙየ❤
@ዙዙየወሎዋ244
@ዙዙየወሎዋ244 2 ай бұрын
Yene adegna yene jegna berch allah kef kalew dereja yadrsish lijshin allah yasadglsh❤❤❤❤❤
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ Ай бұрын
አብሽሪ የኔውዲለኸይረነው አችብቻ ጠካራሁኝ ሁሉነም አትስሚ ❤❤❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 2 ай бұрын
please 100 k እናስገባት የዙዙ ሸጋ ማም አብሽሪ 🦋👑🌹
@meremYouTube2420
@meremYouTube2420 Ай бұрын
ማነው በጥፊ ስታጮለው የተመቸችው😅😅 ከሰውስተት ከብረት ዝገድ አይጠፋም ይቅር በይው ግን ሁለተኛ ከወንድ ጓደኛ መራቅነው ያለብሽ ባይነኝ የኔ ውድ እህት አብሽሪ ዙዙየ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤
@ህልሜ
@ህልሜ 2 ай бұрын
ምንም ነገር አትጠቀሚውዴ ሮጂም ሆነ ኩል አሏህ ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል በተረፈ በርቻ ራሱን ነው ያወረደው
@HayatAbate-x1s
@HayatAbate-x1s 2 ай бұрын
ለሞን ተለቀቀ ቋይ ቢቀርስ ባዮለቀቅ አደዝብ ዝብሎይቸከላልደ😊😊😊😊😊
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv Ай бұрын
መሺ አላህ እሙ ዙዙ አማረብሺ ወላሄ
@medi-f9y
@medi-f9y Ай бұрын
የኔ ውብ የኔ ማር እወዲሻለሁ❤❤❤❤ የኔ ልዩ
@Lubaba574
@Lubaba574 Ай бұрын
ቢታኒያየ ሀቢቢቲ የሱፍን አግቢው አብራችሁ እደጉ ምርጥ ባል ይሆንሻል
ሚፍታህን ከአፍቃሪው ጋር አገናኘሁት
21:51
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН