ሰበር-ሌሎችም አገራት ማባረር ጀምረዋል።ኢትዮጵያን በአሜሪካ ሕገ ወጥ የተባሉት ቁጥራቸውና መጠንቀቅ ያለባቸው እስቴት ነዋሪዎች።Immigration affairs.

  Рет қаралды 25,012

YFF official Channel  (Yonas Fikadu Fole)

YFF official Channel (Yonas Fikadu Fole)

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@Thtruth22512
@Thtruth22512 Күн бұрын
ተወዳጆች ጠቃሚ መረጃ ነው ላይክ ማድረግ አትርሱ ።አመሠግናለሁ
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt Күн бұрын
እንግዲህ ለሁሉም ዘመን መጣ አገሬ ኢትዮጵያንም ጌታ እግዚአብሔር ሰላሟን ያብዛ ከፍ ትበልልን ከተዋደድን ለብዙዎች እንተርፋለን !! እናመሠግናለን
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Күн бұрын
Exactly 💯❤
@Informationtube09
@Informationtube09 Күн бұрын
ይሄው ጀርመንም ጀምረውታል ጎበዝ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@almaayala4768
@almaayala4768 Күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ወጀል ተበራክቷል አገራቸውን ትተው ይሰደዱና ለሰው አገር ጠንቅ ይሆናሉ አገራቸውን ያልሙ አገራቸውን በማልማት ይጠመዱ ከለማ አገር ሄደው ሽብር እናልማ እንዳይሉ አገራቸው አይደለም ከለማ አገር ላይ ሆነው ማሸበር ነው አላማቸው ይህ ፖሊሲ ሁሉም አገራት ተፈፃሚ ይሁን አለማችን ሰላም ትሆናለች
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Күн бұрын
ውጭ ሀገር ሆነው ሀገርን ያስለቀሱትን ፈጣሪ ይበቀላቸው ።
@Chnbfxzs65
@Chnbfxzs65 7 сағат бұрын
ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@MelosEthiopia
@MelosEthiopia Күн бұрын
ጥሩ ነው ኢትዮጵያውያን እሄን መጠቀም አለባቸው ነገ ለመምጣት ብርቅ ይሆንባቸዋል በቅርቡ ነገሩ ይቀየራል
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st Күн бұрын
ስራ ለአገራችን ዜጎች መባረር ለህገወጦች
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 Күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም Күн бұрын
ምንም አይደለም ወገን ብንመለስም አፊጋኒስታን አይደለም እናት ሀገር ኢትዮጵያ ነው ምንም ማጋነን አያስፈልግም አለቀቀቀቀ😃
@Azebebssa
@Azebebssa Күн бұрын
ኢትዮጵያስ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Күн бұрын
merci❤❤❤❤
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 Күн бұрын
👏👏👏👏👏🎉🎉🎉
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 Күн бұрын
ህይወታቸውን ለማትረፍ የሚሰደዱት መብት አላቸው። ሕገ ወጦቹ ግን በውስጥም በውጪ መጠቀም የሚፈልጉ የባለሥልጣናት ቤተሰቦች ናቸው።
@Informationtube09
@Informationtube09 Күн бұрын
ጀርመን ጀምረውታል አልኳችሁ እዚህ ያላችሁ ተጠንቀቁ
@Yayeshe
@Yayeshe Күн бұрын
ኢትዮጵያውያን ከዛ ከበረዶ ከዛ ከሙቀት እንክዋን ገላገላችሁ ሽምራ በልታችሁ አገራችሁ ይሻላችኋል የሠው ሀገር የሠው ነው ለበጎነው ማን ያቃል አሜሪካ ልትጠፋ ይሆናል
@TGTg-n2u
@TGTg-n2u Күн бұрын
💔ካባድ ነው 😢
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Күн бұрын
How About Canada
@arditube7340
@arditube7340 16 сағат бұрын
በነገራችን ላይ ለምን አሁን እንደምታራግቡት ዮህንን ወሬ በዲሞክራት ጊዜ ህጋዊ ያልሆኑ በድራግ እና በተለያዩ ወንጀሎች የሚፈለጉ ወንጀለኞች ዲፖርት ሲደረጉ ሚዲያ ለምን ሽፍን አልሰጠም?
@messya7125
@messya7125 Күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ስለዉጪ ታወራላችሁ በአገራችን ዉስጥ ሌላ ከተማ ሄደን እንዳንሰራ እርስ በርስ የሚፋለጠዉን በዘር የት አርጋችሁት ነዉ ስለአሜሪካ የምታወሩት አገር አለን እንደነሱ ተስማምተን አገራችንን ማበልጰግ ነዉ ምድራችን እኮ ከአዉሮፓ እጥፍ ነዉ አንሰራበትም ሕግ መከበር አለበት ሌባ ወንጀለኛ መዘጣት አለበት አፍሪካ ራሳችሁን አሻሽሉ።
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Күн бұрын
አሁን 2000000
@WoldeAlemu
@WoldeAlemu Күн бұрын
እንኳን አባረሩ ዉጭ ሀገር ተደብቀዉ ሀገር ዉስጥ ሽፍታ ፈጥረዉ ሀገራችንን ሠላም የሚነሱ በመሆናቸዉ ተባረዉ ይምጡና የእጃቸዉን ያግኙ
@Versthen4848
@Versthen4848 Күн бұрын
ብሄራዊ ጃሂል ውሸትና ባርነት አምላኪ አንተ ሽፍታ የምትለው ሀይል ለነፃነትና ለእውነት ነው እየታገለ ያለው !! አምርረህ ብጠላውም ምድር ከፍ ሰማይ ዝቅ ቢል ከአላማው አይነቃነቅም!!! እንኳን ህዝብ በነቂሥ የሚደግፈው ሀይል ቀርቶ እውነተኛ አላማ ይዞ የተነሳና በፅናት የቆመ የትኛውም ቡድን በተራዘመ መንገድ ማሸነፉና ህዝባዊ ቅቡልነት ማግኘቱ ታሪክ ምስክር ነው!! ሲጀመር አሜሪካ የሚኖረው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ህጋዊ ነው ስለዚህ ምንም ሊሆን አይችልም!!
@milkilion696
@milkilion696 Күн бұрын
Leke nw 😂
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA Күн бұрын
🥰🥰🥰🥰
@meisimeisi7855
@meisimeisi7855 Күн бұрын
Europe መን አፍ አላቸው እስከዛሬ አፍሪካን እየዘረፉ ነው !!!
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 Күн бұрын
እነሰሱ ቢያሰዎጡ ሰንት አመት ይህንን ሁሉ ሰው ተሸክመው ኑረዎል የኛሰ ኢትዮጵያዊያን ምን እየተሰራነው እርሰ በርሰ ጦርነቱ አማራ የሆነ አዲሰ አበባ ገብቶ እንዳይሰራ አዲሰ አበባ ኬኞ እያላችው አማራን እያሸማቀቃችው ሰንቱ አማራ በየሰርቤቱ አበሰብሳችውታል እረሰንቱ ብቻ መዳኒያለም ይፍረድ እግዚያብሄር አምላክ ኢትዮጵያን ህዝቦቿን እንደቀድሞ አንድነትን ፍቅርንጰሰጥልን
@milkilion696
@milkilion696 Күн бұрын
Ezi politician men Ametaw dukate 😂
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Күн бұрын
Okay 😏
@amienyemam7327
@amienyemam7327 Күн бұрын
ሳኡድማ ሁለየ አይደል ደ። እሚያሳዱንመች አርፈው አላልቅላቸው ብለውጅ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Күн бұрын
ነብይ josi ፕሌን አጥሮ በባህር ሁሉ ኢትዮጵያ መመለስ ይመጣል ያለው መጣ? 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😂🤔😂🤔
@AbabaweJadopago
@AbabaweJadopago Күн бұрын
Like adregakawe katelebate
@Fasika-jn5ym
@Fasika-jn5ym Күн бұрын
ከአዲስ አበባ ክልል ሄዶ መስራት ቀላላል አይደለም መንግስት ያስብበት ለዚህ ነዉ ስደት የተመጠዉ
@meisimeisi7855
@meisimeisi7855 Күн бұрын
ቱርክ የሰው አገር እያፈረሰች ልታባርር ተነሳች????
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Күн бұрын
ወንድሜ ስዊድንን ረስተሃትታል አዲስ ህግ አውጠተዋል ህገወጥ ስደተኞችና ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ኖሯቸውም ወንጀላ ወይንም በስርቆት , እንዲሁም በተለያየ ህገወጥ ፈቃድ ያገኙትንም ጭምር ወደ ሃገራቸው መመለስ 2025 ጀምረለች
@Thtruth22512
@Thtruth22512 Күн бұрын
Thank you so much .
@DanielDaniso-k7b
@DanielDaniso-k7b Күн бұрын
ከኣፍካ
@AschalechAboya
@AschalechAboya Күн бұрын
አሜሪካ አመጣናቹ ብለዉ ለሚሉ ሰዎች እግዚአብሔር ይመስገን የሰዉ ሀገር እንደማያኮራ አሳየልኝ ለጉረኞች ያሳያቸዉ እንደራሳቸዉ ሀገር ሲመጻደቁበን ነበር እኛስ ሀገራችን የሚያኖር ንብረት አለን ይብላኝ በጉራ አምጥቼ እያለ ለሚወቅሰን ሰዉዬ ገና ቡዙ እናያለን ምድረ ጉረኛ😂😂😂
@zahraahmed2365
@zahraahmed2365 Күн бұрын
😂😂😂😂😊
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 Күн бұрын
Neftegna Tibareralachihu
@addiszemen1485
@addiszemen1485 Күн бұрын
Dedeb
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 Күн бұрын
@addiszemen1485 Minew Buda. Debtera and Sew Belita
@Nunubirh
@Nunubirh Күн бұрын
@addis zemen minew mindu stuck adrgo keker sew gar taweralew 😂🧠🤣
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Күн бұрын
Ekekam denzzz
@getachewasfaw8013
@getachewasfaw8013 Күн бұрын
Ethiopian in turkey arawed 3454
@yidnekachewatnafu5298
@yidnekachewatnafu5298 Күн бұрын
😅
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Күн бұрын
ትራፕ ልጅ ይውጣለት ጥርግ አድርጎ ባባረራቸው ኢትዮጵያውያን ጥርግ አድርጎ ባባራራቸው
@milkilion696
@milkilion696 Күн бұрын
Enda 😂😂😂
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН