ሰበር"ሰራዊቱ በቅርቡ ወደ ማዕከል ይሰበሰባል"ኢታማዦሩ/የህወሓት ኃይል በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ!ለማ መገርሳ ላይ የኢምባሲው ወታደራዊ አታሼ!

  Рет қаралды 32,123

Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ

Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ

Күн бұрын

ሰበር"ሰራዊቱ በቅርቡ ወደ ማዕከል ይሰበሰባል"ኢታማዦሩ /የህወሓት ኃይል በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ!/ለማ መገርሳ ላይ የኢምባሲው ወታደራዊ አታሼ!
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
Anchor Media
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Feta daily
EMS( Ethiopia Media Service)
getachew reda
@ethiofocusnewsፎከስ
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
abiy ahmed

Пікірлер: 87
@adanezeru7118
@adanezeru7118 7 күн бұрын
እውነት ነው ወታደሩ መድፈር አለ።እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።
@AlemneshDemeke-z8e
@AlemneshDemeke-z8e 7 күн бұрын
ፋኖኖኖኖኖ ያሸንፋልልልልልል ❤❤❤❤ፋኖኖኖኖኖ ይችላልልልልልል ❤❤❤❤❤ ድልልልልልልልልል ለፋኖኖኖኖ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HagereEthiopia-y9j
@HagereEthiopia-y9j 7 күн бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ! ድል ለፋኖ!
@mequannenttilahoun
@mequannenttilahoun 7 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 7 күн бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪ድል ለአማራ ህዝብ 💪ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@muluenuew1924
@muluenuew1924 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤ፋኖ ፋኖ ❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
@legal7279
@legal7279 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 күн бұрын
አምሐራ አንድ ሁን አንድ ሁን አንድ ሁን!!
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለእውነተኞቹ ፋኖዎች❤❤❤❤
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 7 күн бұрын
Berta bro❤❤❤❤
@BeniTiLh
@BeniTiLh 7 күн бұрын
መረጃ ህን በጽሁፍ አስደግፈው
@fentateshome5598
@fentateshome5598 7 күн бұрын
በርታ በልጤ አንተ ብቻ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 күн бұрын
እናመሰግናለን በለጠ!
@AsmamawAbat
@AsmamawAbat 7 күн бұрын
Great news, berta
@misganawbirara5774
@misganawbirara5774 7 күн бұрын
Selam bele
@yaleletgetaneh8719
@yaleletgetaneh8719 7 күн бұрын
good
@SurafelMengist-q6b
@SurafelMengist-q6b 7 күн бұрын
አኔ የአማራ ፋኖ እንዲሁም የአማራ ህዝባዊ ሀይል ለሁለቱም ክብር አለኝ 99% አንድ አይነት አላማ ይዛችሁ እየታገላችሁ ነው። 1% አንድ አንዳትሆኑ ያደረጋችሁ በእኔ እይታ 1 ውጭ የሚገኙ ጋዜጠኞች 2 ራስን የመጀመሪያ መሪ ካልሆንኩ የሚል አስተሳሰብ ይመስለኛል። keep going forward .......
@מנגשההאתיופי
@מנגשההאתיופי 7 күн бұрын
ኑርልን ወንድማቺን በልጤ ጋዘጠኛ ኡመር ዘግተውበትነወ ምነው የጠፋ አንተንና እሱን
@adanezeru7118
@adanezeru7118 7 күн бұрын
የአማራ ሕዝብ ይህን ሁሉ ሰቆቃና መከራ እያስተናገደ የፋኖ አንድ አለመሆንና ኢጎ ያሳዝናል ።ሰከን ብሎ አለማሰብ አለማስተዋል ያሳዝናል ።
@timharmon10
@timharmon10 7 күн бұрын
ብአዴን የሚባል ውርዴ ለ ሀገራችን መፍረስ ዋናው ተጠያቂ ሃይል ነው!! ብአዴን ካልጠፋ ሃገር ይጠፋል
@yewomirtwubneh8090
@yewomirtwubneh8090 7 күн бұрын
👋👍👍👍👍
@enanu7590
@enanu7590 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖኖኖ የነጁላ እቅድ አያልቅም ይህን ሁሉኮ ሞክረውታል አልተሳካላቸውም እንጅ
@ዘመኑታየ
@ዘመኑታየ 7 күн бұрын
አስጨንቅ ፋኖ ፋኖያሸንፋል
@lieku2
@lieku2 7 күн бұрын
ጎንደር አይንባም ሰንበት ደርር የመከላከያ ብዙ እናቶች እና ወጣቶች ገበሬዎች ታስረዉ ነዉ ያሉት😢
@wonderdenasnake5714
@wonderdenasnake5714 7 күн бұрын
💚💛❤💪💪💪✔✔✔
@GiyonAbbay
@GiyonAbbay 7 күн бұрын
ደግ አደረገ መከላከያ እስክንድር የስመልስለት
@getiemucheye791
@getiemucheye791 7 күн бұрын
የሌሎቹ ነው ችግሩ እንጅ የደረጀ እንኳ እስክንድር(ስኳድና አፋህዴን) ያስመልስለታል
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 7 күн бұрын
የአማራው ቀነደኛው ጥላት ብአዴን ነው ይሁሉ መከራ በአማራ ህዝበ እንገደል ዋናው ሴቴችእንደፈሩ ያደረገው ብአዴንነውብአዴን በህወት እያለ አማራነፃአይወጣም መጀመሪያ ማጣፋት ብአዴን ነው ሌላው ቀላል
@samia6358
@samia6358 7 күн бұрын
ቀድሞ የታጠቀ ነፍጠኛ የታሪክ በደል ፈፅሞብናል ... 👌🏼
@asmailasmail295
@asmailasmail295 7 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@ashenafihailemariam-y3p
@ashenafihailemariam-y3p 7 күн бұрын
Hi Bele teftehal beselam new
@AshuTemire
@AshuTemire 7 күн бұрын
በሌ
@timket.begetabegeta-ly6sp
@timket.begetabegeta-ly6sp 7 күн бұрын
መከላከያውን አስጨርሰውታልኮ የደንቆሮ ስብስብ ምኑ ነው እሚሰበስበው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 7 күн бұрын
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
@Auiopui
@Auiopui 7 күн бұрын
ግን ፋኖ አንድ የሚሆነው መቼ ነው
@Sole-m4m
@Sole-m4m 7 күн бұрын
በበልጤ አቀራረብህ ጥሩ ነው ነገር ግን አታራዝም ወደዋናው አጀንዳ ፈጥነህ ብትገባ ጥሩ ነው ጊዜ ሚባል ነገር አለ።
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u 7 күн бұрын
መከላከያ ከክልሉ ወጥቶ ፋኖ ብአዴንን አንድ ሳምንት ያቆየዋል?
@GetachewMulatu-wo7gk
@GetachewMulatu-wo7gk 7 күн бұрын
ደረጀ ወደ ጎንደር አንድነት ግባ : እስክንድር አይጠቅምም
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 7 күн бұрын
😂😂😂😂 አሸባሪው ጋላ የፈለገውን ቢደርግ ፋኖ ማሸነፍ አይቻልም ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
@ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ 7 күн бұрын
❤❤❤😂
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 7 күн бұрын
ቁጥር አያቁም ማለት ነውን?
@amaamm-ho1
@amaamm-ho1 7 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ምንም ጥርጥር የለዉም
@lya8367
@lya8367 7 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@FikrteYebru
@FikrteYebru 7 күн бұрын
ጀነራል አበባው እና ጀነራል መሀመድ ተሳማ ሁሉም የሚያውቀው የዕድሜ ማራዘሚያ መድሀኒት ተጠቃሚ ናቸው ፡
@ዘመኑታየ
@ዘመኑታየ 7 күн бұрын
የኦሮሚ ሕዝብና የአማራ ሕዝብ ንቃ የደደብ ፖለቲካ ነጋዴዎችን በጥንቃቄ አስተዉለሕ ፈትሽ እርስ በርስ ሊያጫርሱሕ ነዉ እባካችሁ አብሮ የኖረን ሕዝብ ታጫርሱ ብላችሁ አስቁሙ ኢትዮጵያዉያን እንደዚሕ አይነት ባሕል የለንም እባካችሁ ፍቅራችን ይበልጣል ከችግሮቻችን እባካችሁ ንቁ
@SamiSami-h9n
@SamiSami-h9n 7 күн бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ሰልጥኖና ታጥቆ እራሱን መጠበቅ መቻል አለበት ግዴታ ነው
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity 7 күн бұрын
ከጦርት ሁሉ ከባዱ የዘር ጭፍጨፋ በበሽታ መበከል ነው! አንድ ሰው (ሴት) በኤድስ ከተያዘች አስቡት ስንት ሰው እንደ ምትበክል! እያለ ይዛመታል ከዚያ በበሽታ የተበከለ ተስፋ የሌለው ሞቱን ብቻ የሚጠብቅ ህዝብ ይሆናል!!!!
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 7 күн бұрын
በሌ የሰጡት ሀሳብ ይጣረሳል ሁሌ እናስወጣለን እያሉ የሚሸውዱ ናቸው። በየሶስት ወሩ እቅድ በማውጣት ነው የሚኖሩት ስለዚህ በምንም ታምን ከክልሉ አይወጡም ቢወጡ በአንድ ቀን ነው ፋኖ የሚረከበው።
@TakibaK-x2z
@TakibaK-x2z 6 күн бұрын
ሰላም በሌ እኔ አንድ መረጃ ልንገርሕ በ ባለፈው በወለጋ የተቋቋመው ፋኖ ትክክልም ነው ዘገየጅ።ነገርግን በደቡብ ፋኖ ተመሠረተ ብለው የዘመነ ነጋ የሚድያ ሠራዊት የሚባሉት የሚአሠራጩት ግን አርሦ ና ነግደው የሚበሉትን በአንፃሩ ከሌላው ክልል እፎይታ የተገኘበትን ለመፈናቀል ለግድያ ለእሥርም የሚአጋልጥ ነው ጊዜውም አደለምና ይታረም።
@KebedeMulugeta-e4d
@KebedeMulugeta-e4d 7 күн бұрын
ህወሀት እዛው በመንደሩ በተጠንቀቅ ሳይሆን ቁሞ ቢያድሮ አያገባንም ።ነገር ግን ምእራብ ትግራይ ራያ ጠለምት የሚል የማይሆን ቅዠት እየቃዠ ወደ ነዚህ የአማራ ርስት ሰክሮ ከመጣ መላ የአማራ ህዝብ ዋጋውን እንደሚሰጠው አውቆ ደጋግሞ ማሰብ ይገባዋል።
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 7 күн бұрын
የኔወንድም፣ ዜናዎችህን እንዴት እንዳገኘሃቸውና እንዳጠናቀርካቸው ስለምታቀርብ ዩቱብህን አሰልችና የማይስብ አድርጎታል። አቀራረብህን ብታሻሽል ይጠቅምሃል።
@SabitaAli-u9c
@SabitaAli-u9c 7 күн бұрын
ወላሂ ምርጥ አቀራረብ የተረጋጋ እሽ ከዚህ የተሻለ እንደት ያቅርብ
@kassa4882
@kassa4882 7 күн бұрын
አማራ ሁሉም አቅም አለው ፣ችግሩ ለአንድነት ይዘገያል፣አይናበብም ።በጣም ጥቂት የፋኖ የሥራ ድርሻ ያላቸው ፣በሳል ፖለቲከኛ አይደሉም ።ፋኖ ጠላቱና አላማው አንድ ሆኖ ሳለ ፣እኔ ባልሁት ካልፈሰስህ ብሎ መሳደብ ፋኖን አይመጥንም ።ነገን ለመቀላቀል መከባበርና ዝቅ ብሎ መቅረብና መሳብን ይጠይቃል ።ለአማራ ትግል እንኳን ቡድን ግለሰብም ዋጋ አለው።( not include Ethio foucs
@lieku2
@lieku2 7 күн бұрын
የእዉነተኛ ዘገባ ምንጭ ነህ ከምር👏🏻👏🏻👏🏻
@MotumaGuma
@MotumaGuma 7 күн бұрын
ሰራዊቱ ይወጣል ይሰበሰባል ቱልቱላ ማዘናጊያ ነው
@JosefBelay
@JosefBelay 7 күн бұрын
Aywetam siyadenagru newu ,yemikedawun swrawit lemekenes newu
@seraseku-t4e
@seraseku-t4e 7 күн бұрын
አቶ በለጠ ። ሆን ተብሎ እንዲወራ የሚሰራጨውን አጀንዳ እንደ ጠቃሚ ነገር ባታወራው ። ጠቀሜታውን ለመመርመር ብትችል ።
@seidadem3940
@seidadem3940 7 күн бұрын
Especially anti viral (prophylaxis rx for Rvi) are not distributed in amhara region ! Even also for the future usa never to help for 90days so very hard time for ethiopia
@timharmon10
@timharmon10 7 күн бұрын
አንድ ነገር ግልፅ መሆን ያለበት፣ የ ኦህዴድ ሰራዊት ተሸንፎ እና ተቀጥቅጦ ብቻ ነው ከ ክልሉ የሚወጣው!!
@calmmindA
@calmmindA 7 күн бұрын
Belete, did you lose weight ? Take care of yourself
@BnmBnm-z1k
@BnmBnm-z1k 7 күн бұрын
በሌ ዛሬ መረጃ የለህም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 7 күн бұрын
የከንቲባ አብይ አቅም 4 ኪሎ ብቻ ነው 😂😂😂 የትግራይን ችግር መፍታት አይችልም😂😂😂😂
@Kalkdanmanamew
@Kalkdanmanamew 7 күн бұрын
በወልቃይት ያለውን የብልፅግና መዋቅር እናፈርሰዋለን የአማራ ፋኖ በጎንደር የህዝብ ግንኙነት ፋኖ ዮሃንስ ምዕራብ ትግራይን በሃይል እናስመልሣለን ህወሃት መከላከያ ወደ ማዕከል ይሰበሰባል ፊ/ማን ብርሃኑ ጁላ የዚህን ስሌት መጨረሻ ስታየው ወልቃይትን ከሰሜን ህወሀት ከደቡብ የአማራ ፋኖ በጎንደር ወረራ የሚፈፀም ሲሆን በመሃል መከላከያ ከዳር ሆኖ ይመለከታል ስለዚህ ጦርነቱ አቅጣጫው ይቀየራልኝ
@simachewtesfaye8761
@simachewtesfaye8761 7 күн бұрын
አንተ ግን ከማን ነህ?
@keburanmedia1484
@keburanmedia1484 7 күн бұрын
ቀደም ተከተል የጠበቀ ዘና አቀረቡ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 7 күн бұрын
ኦሮሞ እንኳን ክላሽና ጥቂት የቡድን መሣሪያ ቀርቶ ኑክለር ቢታጠቅ ምንም አያመጣም!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንደውም ጉዳቱ ለራሱ ለኦሮሞ ነው።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 7 күн бұрын
ትግሬዎቹ ጦርነት ጭፈራ መሰላቸዉ እንዴ 1 ሚሊየን የትግሬ ወጣቶች ካስጨረሱ ቦሀላ ሌላ ጦርነት 😡
@Samfood-u7d
@Samfood-u7d 7 күн бұрын
መከላከያው በምን ቅድመ ሁኔታ ነው ክልሉን ለፋኖ አስረክቦ የሚቀጣው
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@KenawAbathun
@KenawAbathun 7 күн бұрын
በለጠ ምን ሆንህ?አሁን ምንግስት የፖለቲካ መፍቴ እሰጣለሁ እንንጋገር ቢል ማነው እሺ ሚለው?የሰሞኑ እንኳን እንስክንድር ከአለም አቀፍ ተወካዮች ጋር ለምን ተወያየ ተብሎ የተነሳውን አቧራ እያየን እኮ ነው።
@KerealemMenuy
@KerealemMenuy 6 күн бұрын
Betita
@derejeabegaz7051
@derejeabegaz7051 7 күн бұрын
አስቸኳይ መረጃ ለበለጠ ሞላ በደቡብ ወሎ በግሸን ማረያም እና በኩታበረ አከባቢ ያሉ የፈኖ አባላት ሁለቱም ህብረተሰቡን እየዘረፉ እያገቱ እያሰቃዩት ነወ ለህዝብ አድስልን
@asher3849
@asher3849 7 күн бұрын
Prosperity gospel destruction in ethiopia
@Adi-p7b
@Adi-p7b 7 күн бұрын
🔻አብይ አህመድ የጨፍጫፊ ጴንጤ ሰራዊቱን የአማራ ሚልሽያ ልብስ አልብሶ እዚያው ይከትማል ቀሪው ወታደር ወደ ኤርትራ ለዳግም ውጊያ ይንቀሳቀሳል ይኸው ነው!
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
EMS ጥብቅ ሚስጢር፤ የሜካናይዝዱ ግምገማ በመኮድ Jan 2025
10:17
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 148 М.