KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴LIVE #ቀጥታ_ከቦሌ_መድኃኔዓለም‼️👉🏾ነነዌ 2ኛ ቀን ቅዳሴ
2:11:34
ሰራተኛዬ የባሌን ጉድ ዘርዝራ ነገረችኝ! የሁለት ጠላቶቼን ልጅ ለማሳደግ ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
46:45
I Spent 100 Hours Inside The Pyramids!
21:43
Don’t try this trick with a Squid Game Soldier 😉 #squidgame
00:15
Cute dog Won Squid Game 😱💸 #dog # funny #cartoon
00:33
🦑🎮 Round two! Will he make it? #PuffSurvives #SquidGameSequel #thatlittlepuff #Mesucalife
00:40
🔴ሰበር ዜና‼️👉🏾ፓትርያርኩና ሊቃነ ጳጳሳቱ በፍኖተ ጽድቅ የተደረገላቸው አቀባበል
Рет қаралды 14,187
Facebook
Twitter
Жүктеу
341
Жазылу 407 М.
Rama Media ራማ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер
@FelekechWelkema-e7t
4 күн бұрын
ምስጋና ለአብርሃሙ ሥላሴዎች ይሁን እጅግ እጅግ በጣም ደስ የሚል ክብር ለፈጣሪ ሠላማችንን ያብዛልን። እልልልልልልልልል
@NardiNardos-fs7pr
5 күн бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏❤😘❤😘❤😍😘❤😍😘❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘😘❤😘❤😘❤❤❤❤❤❤😍❤😍😍❤😍😍😍😍😍😍❤😍❤😍😍❤😍❤😍😍❤❤😍❤❤😍😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤❤😍❤😍❤😍❤😍😍❤❤😍❤😘😘❤😘❤😘❤😘❤❤😘❤😘❤😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍❤😍😍❤😍😍😍❤❤😍😍❤❤😍❤😍❤😍😍❤😍❤😍
@Amen-xm3wj
4 күн бұрын
Ameyn..!!!
@Xsa-k7f
5 күн бұрын
ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስላረገኝ⛪🌹❤❤️❤⛪🌹❤❤️❤⛪🌹❤❤❤🌹❤❤️⛪🌹❤❤❤️⛪❤❤️❤🌹አሜን አሜንአሜን
@ወይኗ
5 күн бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ❤ ራማ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን በየጊዜዉና በየሰአቱ ሳትሰለቹ ለምታሳዩን ክብር እግዚአብሄር አምላክ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ምን ይዉጠን ነበረ በስደት ያለነዉ በናተ ነዉ የምንፅናነዉ ክበሩልን❤
@EyobAetakilt
4 күн бұрын
ወይኔ ያሳዝናል ይህን የመናፍቃን ስብስብ ማገዝ ምን ያህል ከባድ መሆኑን አለመረዳት ዋጋ ያስከፍላል
@rahellove7588
5 күн бұрын
አባቴ ሰወዶት እግዚያብሄር አምላክ ጉልበት ❤እድሜ ❤ጤና ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ የድንግል ማሮያም ልጅ ለአባቶቻችን ይሰጥልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@HaileTsige-s1k
4 күн бұрын
አባቶቻችን እረ ምንድ ነው ማሕበር ማብዛት እረ ንቁ ደነዘዛችው እሳ ፈተና እንዳይሆንባችው
@ad1187
5 күн бұрын
ቁጭ ብለው የሰቀሉት ቆሞ ማውረድ ይቸራል ሊቀ አእላፍ ነው የሉት ። ወይ ፈጣሪ ሊቃውን መጨረሻችን ግራ እያጋባን ነው የፍኖተ ጽድቅ ሁኔታ
@samiabera9766
5 күн бұрын
ለም እና ምን በተመለከተ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው ይህን የሚያስረዳን???
@ermatube4359
5 күн бұрын
enim
@TinaMalako
4 күн бұрын
Amnamnamn
@firesenbetbersunega4864
5 күн бұрын
የዳንኪራ ቡድን መሆኑን እንጂ የኦርቶዶክሳዊት ቅ/ቤተክርስቲያን ማኅበር መሆኑን መቀበል ቤተክርስቲያኒቱ አሁን ያለችበትን ሁኔታ አለመገንዘብ ይመስለኛል። አባቶቻችን እዚያ የተገኙበት ጉዳይ ላይ የማውቀው፣ የምገምተው፣ የምደግፈው፣ የምቃወመው፣ የምደግፈውም ሆነ የምሰጠው አስተያየት የለም። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ዘመኔ ባንቺ እቅፍ ውስጥ ሆኜ ይፈጸም የሲዖል ደጆች አይችሉሽም ለዘላለም ኑሪ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@MitikuKantiba
4 күн бұрын
አይ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያን ስታዛዝን ርቱዕ ለቤተ ክርሰቲያን አጥታ እየተንገዳገደች ትገኛሌች ።ቸሩ መድኃኔ ዓለም ብቻ ይሁንሸ ። አሜን ። (፫)
@dessiebahiru
5 күн бұрын
የማህበራት መብዛት ግን ለቤተክርስቲያን አንድነት ወደፊት ፈተና ሊሆን ይችላል። በተለይ ከቤተክርስቲያን እውቅና ውጭ እንደ ማህበረ ቅዱሳን ከምዕመናን ቀጥታ አስራትና በኩራት ሚሰበስቡ ከሆነ በርግጠኝነት ማህበራቱ እየገነኑ ቤተክርስቲያን ወይም ሲኖዶሱ መኮስመኑ አይቀርም ስለዚህ ማህበራት በሲኖዶስ አይንና እጅ ስር ሁሌም መሆን አለባቸው።
@ad1187
5 күн бұрын
ትክክል ለኛ ሀሳብ ነው በአሁን ሰአት ቤተክርስቲያን ያለችበት ሁኔታ መታሰብ አለብህ ። እንደ ፍኖተ ፅድ አይነት ሌሎች ባለሀብቶችም በድትታቸው የመሰረቱት ማህበራት ይበዚና እራሳቸውን በገንዘብ የሲኖዶስ የበላይ እንሁን እንዳይሉ !!!! አባት ልጆቹን መባረክ መጎብኘት መልካም ነው ።የማህበራት ጉዳይ ግን የራሳቸው ሰንበት ት/ቤት ድረስ መስርተው ባሉለት ሁኔታ !!!
@firesenbetbersunega4864
5 күн бұрын
አዎ ከማህበራትም ደግሞ "ፍኖተ..." የተባለው የቤተክርስቲያንን ሥርዓት እየጣሰ ያለ ማኅበር ከስጋትነት አልፎ የለየለት የምንፍቅና መንገድ እየሮጠ ያለ ነው። ለዚህ ደሞ በየአዳራሹ የሚረገጠው ዳንኪራ በቂ ማሳያ ነው። ዛሬ ለአቀባበል ሲባል እንደሆነ ባላውቅም በስርዓቱ ሲዘምሩ ይታያሉ
@danielsiyumaregawi
4 күн бұрын
@@dessiebahiru ማኅበረ ቅዱሳን የት ነው አስራት በኩራት ሲሰበስብ ያየኸው? ገንዘብ ከሰበሰበስ ለአብነት ት/ቤቶች እና ለገዳማት መርጃ የሚሰበስበውን ነው? እርሱም በቤተክርስቲያን እውቅና አይደል እንዴ?
@dessiebahiru
4 күн бұрын
@danielsiyumaregawi ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ ነው አባቶች የተናገሩት እኔ አላየሁም። ቪዲዮም አለ የሆነ ጊዜ ላይ ሳየው ነበር በ eotc tv ላይ ሰብሰባው ላይ የተለያዩ ሊቃውንትና አባቶች የተናገሩትን የያዘ ነው ቪድዮው ግን 2013 ወይ 2014 ዓ.ም አካባቢ ነው።
@yaredmulat6603
5 күн бұрын
ፍኖተ ወድቅ ተወግዘው አልነበረም እንዴ???
@tawabomansour9647
4 күн бұрын
Ena Alegabageime Aseldege????
@dessiebahiru
5 күн бұрын
ቆይ ፈኖተ ጽድቅ ምንድን ነው?
@beruklema1323
4 күн бұрын
ፍኖት ማለት መንገድ ጽድቅ ማለት በጎ ምግባር(ተግባር)
@tigistayele8806
5 күн бұрын
ቆይ ምን ሊሰሩ ነው የሚሄዱት
@rahellove7588
5 күн бұрын
ማለት
2:11:34
🔴LIVE #ቀጥታ_ከቦሌ_መድኃኔዓለም‼️👉🏾ነነዌ 2ኛ ቀን ቅዳሴ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 М.
46:45
ሰራተኛዬ የባሌን ጉድ ዘርዝራ ነገረችኝ! የሁለት ጠላቶቼን ልጅ ለማሳደግ ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 11 М.
21:43
I Spent 100 Hours Inside The Pyramids!
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН
00:15
Don’t try this trick with a Squid Game Soldier 😉 #squidgame
Andrey Grechka
Рет қаралды 178 МЛН
00:33
Cute dog Won Squid Game 😱💸 #dog # funny #cartoon
Wooffey
Рет қаралды 21 МЛН
00:40
🦑🎮 Round two! Will he make it? #PuffSurvives #SquidGameSequel #thatlittlepuff #Mesucalife
That Little Puff
Рет қаралды 220 МЛН
2:55:15
🔴 የፒያሳ እናቶች አለቀሱ‼️👉🏾#ነነዌ_ጸሎተ_ምህላ‼️ በእንባ የቀረበ‼️
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
1:23:57
MK TV || እጣን እንኳን እንዳያጥኑ ይከለከሉ የነበሩት ታላቅ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ባለቤት ሆኑ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 33 М.
18:36
የልደቱ ''አውሮፕላን ውስጥ ጥገኝነት?''፣ ሕወሓት ላይ የተፃፈው ደብዳቤ፣ የኮማንዶ ውጊያና ምክር ቤቱ፣ ብልፅግና ያመነው የርሃብ ሞት፣ የጨፌው ሪፖርት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 143 М.
38:32
ጣሊያናዊ ቤተሰቦቼን ለምን ተዋጋቹ እላቸዋለው!! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetu #comedy #losangeles #italian
Donkey Tube
Рет қаралды 318 М.
2:09:06
🔴LIVE #ነነዌ‼️👉🏾#2ኛ_ቀን_ጸሎተ_ኪዳን‼️👉🏾ቀጥታ ከፒያሳ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጏድ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 М.
29:49
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
ebstv worldwide
Рет қаралды 429 М.
3:36:51
🔴LIVE #ነነዌ‼️ተጀመረ‼️👉🏾1ኛ ቀን ጸሎት ምሕላ‼️👉🏾ቀጥታ ከአዲስ አበባ አየርጤና ቅዱስ ሩፋኤል የካቲት 3/2017
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
1:08:31
ጠንቋዮች እየወጡ ነው......መጨረሻቸው ፕሮቴስታንትነት ነው……እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ...መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ D/r Zebene Lema
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
1:10:51
bermel Georgis የሰማዕቱ ቤት ክብሩ እየተገለጠ ደምቆ እየተሰራ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
1:12:05
#new🔴የምግባር እንጂ የሃይማኖት ችግር የለብንም||መጋቤ ሐዲስ የኔታ እሸቱ ዓለማየሁ #ቀንዲል_ፖድካስት #kedametsega #kendil_media
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 141 М.
21:43
I Spent 100 Hours Inside The Pyramids!
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН