ሰላጣ ሲዘር አሰራር 28 June 2022

  Рет қаралды 137

zyneb Tube

zyneb Tube

Күн бұрын

ሰላጣ ዚዘር አሰራር

Пікірлер: 36
@birkeybizu12
@birkeybizu12 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዋው በጣም አሪፍ ሠላጣ አሠራር 👍👍👍👍ወድጅዋለው
@meskerem.7002
@meskerem.7002 2 жыл бұрын
አሠላሙ ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላምሽ ይብዛ ዘይነብዬ ማሻላህ በጣም አሪፍ ሠላጣ ነው በርችልኝ እኔ ሥሙ ራሱ ለየት ያለ ነው ማሻላህ😍😍😍👍👌
@halimayube9426
@halimayube9426 2 жыл бұрын
አሠላምዋሊኩም ወረህመቱላሂወበረካትሁ በጣም አሪፍነው የዚህ አይነት አሠራር
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዘይነባዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ማሻላህ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽን ይባር
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ደስ የሚል የሰላጣ አሰራር ነው የሰራሽው ማሻ አላህ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው እናመሠግናለን ሀገራችንንንን ሰላም ያርግልን ያረብ
@S-Shushu
@S-Shushu 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አለህ አሪፋ የሰላጣ አሰራር እጅሽ ይባረክ ሰላጣ ዉስጤ ነዉ ስላሳዬሽን እጅግ አመሰግናለዉ 🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐 ሰለም ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን💚💛♥👈
@hawlitube9071
@hawlitube9071 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ናችሁ ያጀማአ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን በርች ዉዴ ጥሩ አሰራር ነው
@selamlove7d
@selamlove7d 2 жыл бұрын
አሪፍ አሰራር ነው ውደ እጂሽ ይባረክ
@ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ
@ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ በለሞ ያነሽ❤👍
@zuzutube1346
@zuzutube1346 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ሰላጣ ነው የኔ ጎበዝ ቀጥይበት እጅሽ ይባረክ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 жыл бұрын
ስላምሽን ይብዛ ውድ እህታችን ዋው አቤት አስራር እጅሽን ይባረክ በርቺልን አሪፍ ቆይታ ነበር
@Sewlese
@Sewlese 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል በተለይ መቀነስ የምትፈልጉ እራት ላይ ይህንን ብሉ በጣም አሪፍና ጣፍጭ ነው
@Emu-tube
@Emu-tube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ቀጥይበት
@makidestube7514
@makidestube7514 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ዋው የኔ ባለሙያ ቆንጆ ነው ሰላጣ መመገብ ቪታሚን ነው
@ሀሲናቱዩብ
@ሀሲናቱዩብ 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ እንኳንን ደና መጣሸ ማሻላህ ደሠ በሚል መልኩ ነዉ የሠራሸዉ
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 2 жыл бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ጤና ይሰጥለን ውዴ እህታች ንእንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ቆይታነበር
@dibooraaabaatee5577
@dibooraaabaatee5577 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰለም ለአንቺ የሁንልሽ እህቴ እንዴት ነሽ አምን አምን አምን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰለም የድሪግልን 🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 ወውዋው ስራሽ በጠም ደስይለል በሪች ተበራክ 🍇🙏
@hayethussentube
@hayethussentube 2 жыл бұрын
ሰላምለዝህቤት ማሻአላህ ማሻአላህ ጥሩቆይታነበር
@jamilahadi2552
@jamilahadi2552 2 жыл бұрын
አሰለሙይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ፀደያ ሰለጣ ነው ሰለጣ በጠም እውደለሁ ሹክራን
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ የኔ ውድ እኳን በሠላም መጣሽ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ እውነት በጣም ተጠፋፋን እኮ 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Awo aju Enam Algebagem Gin Eko Ache Neshi Yzegasheg Leza Enam Zem Alkug
@nesihayoutube4151
@nesihayoutube4151 2 жыл бұрын
አሰላምዋለይኩምወራህመቱሏህወበርካቱ አትክልት በጣምሃሪፍነዉሁላችንም መመገብአለብ
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላችሁ ዉዶ እንዲሁ ዜንብዬ ሰላምሽ ቨእጥፍ ይብዛ ቨጣም ምርጥ አሰራር ነዉ ደሞም በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን በረቺ የሰሩ እጆች ይባረኩ
@ኡምሠኢዲዜድዩቱብ
@ኡምሠኢዲዜድዩቱብ 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الرحمن اختي حبيبتي الله يسعدك تسلمي يدك ما شاء الله ما شاء الله عليك يا عمري انت👍👍👍👍👍
@zedmurad551
@zedmurad551 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ጀሚኢን አህለን ወዷ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 2 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ሰላጣ ነው እጅሽ ይባረክ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ ነው ዘንድሮ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች እንኳን ደህና ቆያችሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮጎራም ነበር በዚሁ ቀጥሉበት ከዚህም በላይ በአንድነት በመተባበር እጂ ለእጂ በመያያዝ በመድጋገፍ ውጤታማ እንሆናለን አንድኛችን ለአንድኛችን እጂጉን አስፈላጊ ስለሆንንን ግደታ መተባበርን መለማመድ ይኑ
@tgsityutbe8554
@tgsityutbe8554 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ውንድሞች እንዴት ናችሁ ሰላምችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት በርቺልን እህታቾን
@umomohamad
@umomohamad 2 жыл бұрын
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ማሻአሏህ አሏሁአክበር ስጋ🙇ሰላጣላይ አይ የሀብታምነገር እኔ ምሰራዉ የሀብታም ድሀ ወይም የልብደሀቤትነዉ እና አሰራሩ ራሱጥሩነዉ ማሻአሏህ እጀሸ ይባርክ
@umomohamad
@umomohamad 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ሰላም ለዚቤት እዴት ናቹሁ ከኔ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ሰላም ነዉ በያልነበት አላህ ለሁላችንም ሰላም ያድርግልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰዉ ሀገር የሚሰቃዩት ፈትሁን አላህ ይስጣቸዉ ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ እኛም አላህ ለሀገራቸን በሰላም የአላምነዉ ያሰብነዉ አላህ ያሳካልን ለሀገራቸን ያብቃንን አሚንን
@mamiyoutube8338
@mamiyoutube8338 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዘቤት ውው አራፋ አሰሪሪኖ የምሪል አሪፋቆይተ ነበረን እነመሰጊነሌን
@emufahadtube
@emufahadtube 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🌹ውዷ እህቴ🌹 "ለምን ትሸፈኛለሽ ብለው ከተየቁሽ እንድህ በያቸው ውድ ስለሆንኩኝ።"ምክንያቱም ወድ ነገር ይደበቃል እርካሽ ነገር ግን በየበታው ተገላልጦ ያታያል።አቺ ግን እህቴ ወድ ነሽ ለዚያም ነው አላህ እንድትሸፈኝ ያዘዘሽ ክብርሽን ከፍ ሊያደርገው።" እናም እህቴ ድግሪሽም ማስተርሽም ኒቃብሽ ነው ሞት እስኪመጣ ድረስ የፈለጉ ፈተናዎች ቢበዙብሽም ፅኚ በኒቃብሽ አቺ እኮ ውድ ነሽ እህቴ "የአላህንና የረሱልን ትግዛዝ ሀይ ያደረግሽ ብሎም ወጣትነት ያልበገረሽ ጀግና!!" ብጥስጥስ ያለ ልብስ በበዛበት አለም በኒቃብ በጅልባብ መሰተር ምንኛ መታደል ነው !!ኒቃብ የለበሰች እህት ስሜቷን አሸንፍ ለሸይጦን እጅ ሳትሰጥ ለጌታዋ ትዕዛዝ ቀጥ ያለች እቁ ነች!!🌹 ኒቃብ የለበሳችሁ እህትቼ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቃችሁ ያለበሳችሁም አላህ እንድትለብሱ ይወፍቃችሁ!!
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
walekum Selam Werahmetulahi Webrkatu Betkikil Emu
@HuuThoTV
@HuuThoTV 2 жыл бұрын
Chuẩn bị cho bữa ăn
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
kkkkk Ys
@sw9jm3tc7w
@sw9jm3tc7w 2 жыл бұрын
በቃ ብዬ አርቄ እንዳልገፋሁሽ ዳግም ጠረንሽን እናፍቃለሁ። ልክ ልጅነቱን እንደውሀ እንደማጠማ አዛውንት... በወየበ በርጩማ ተቀምጦ ስለጎልማሳነቱ እንደሚመንብ... በዛሬው እንደሚያነባ.... ላይለውጥ ላይመልስ ጸደይ ትናንቱን እንደሚናፍቅ.....
አሳ  ጥብስ አሠራር
14:03
zyneb Tube
Рет қаралды 220
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 337 М.
መውደድ አሰራር
17:00
zyneb Tube
Рет қаралды 141
Forex Trading Full Course in Amharic (Complete Guide)
2:10:03
Etubers
Рет қаралды 610 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.