የፍቅር ጥግ ሙሉ ፊልም - Yefikir Tig Full Amharic Movie 2022

  Рет қаралды 4,600,286

Salkan Tube

Salkan Tube

2 жыл бұрын

New Ethiopian Movie 2021 - የፍቅር ጥግ ሙሉ ፊልም - Yefikir Tig Full Amharic Movie 2022 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#Yefikir Tig
#SalkanTube

Пікірлер: 3 500
@user-ko6tx2pm8h
@user-ko6tx2pm8h 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልም መስመራቸውን ስተው ለሽርፍራፊ ደስታ ብለው እማይተካውን የቤተሰብ ፍቅር ትተው ባለማስተዋል ለሚጎዙ ወጣቶች ትልቅ ትምርት ነው በእውነት በጣም እናመሰግናለን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በትክክክክክልልልልልል
@beatworld5670
@beatworld5670 2 жыл бұрын
ewnet new ehen movie ayito emayimar wetat bimot new mishalew
@user-cm7pl9bd8i
@user-cm7pl9bd8i 2 жыл бұрын
የምር በጣም እንጂ ።።።።።።።
@maryamaethiopia2199
@maryamaethiopia2199 2 жыл бұрын
Wawwww
@birtukan8977
@birtukan8977 2 жыл бұрын
አባት ለዘላለም ይኑር አባት ያላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልላቹ የሌላችሁ ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማር አባቴ እስከ ትግ ወድሃለው ❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየየ
@user-gd6fj3nf6v
@user-gd6fj3nf6v 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረቢ
@sebliyemariamlij7616
@sebliyemariamlij7616 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@netsanetdesta527
@netsanetdesta527 2 жыл бұрын
የኔን አባት ነው ያስታወሰኝ የአባቴን ነብስ ይማር
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 2 жыл бұрын
አሜን ፫ አባቴ እወድሃለሁ ናፍቀኽኛል
@melattilahun7894
@melattilahun7894 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እኔ አባቴን አላውቀውም በልጅነቴ ነው የሞተው አባት ቢኖረኝ ግን እንዲ ሊወደኝ ይችል ነበር ብዬ እንዳስብ ያረገኝ ፊልም ነው ከእንባ ጋር ነው ያየሁት ይመቻችሁ ክብር ይገባችሁላል
@mekoytube8968
@mekoytube8968 Жыл бұрын
እእእ ፍፍፍ እኔም አባቴን አላውቅውም ህፃን እያለሁኝ ነው የሞተው ሰላባቴ ቤተሰብም ሆን የሰፍር ሰው ሳውራኝ ድግ እና መልካም ከራሱ በላይ ለሰው እንድሚያሰብ 😭ብቻ ነፍሰህን ይማርው አባቴ የማላቅህ ልጅህ ዛሬ ምን እንዳክልኩኝ ያን ህፃን እንዳለች የተለየሀት ልጅክ 💔💔💔😭😭😭በእንባ ጭርሰኩትይ ይመቻችሁ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትወና ነው ልጅቶን አለማድነቅ አይቻልም ደጋግማችሁ አሰሮት ምርጥ ብቃት አላት ደስ የሚል ፊልም ነው
@kedijaebrahime4437
@kedijaebrahime4437 2 жыл бұрын
ፊልም መሆኑን እያወኩ የሚያንፍርቀኝ ነገር ስ🙄በጣም ምርጥ ፊልም ነው❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@djkare3619
@djkare3619 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ፣ደ🤣🤣
@djkare3619
@djkare3619 2 жыл бұрын
ቸመሐመ
@ajmnm9378
@ajmnm9378 2 жыл бұрын
😀😀😀😀 Ms to
@tadutata8410
@tadutata8410 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 በስንት
@ashea5893
@ashea5893 2 жыл бұрын
እኔ እንደዚ አይነት ፊልም ከኢትዮጵያ የጠፋ መስሎኝ ነበር በጣም ምርጥ ፊልም ነው እንባ በእንባ አደረገኝ እኮ ኦኦ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍የመጨረሻ ሰርተዉታል አብሶ ብርሃን ሆና የሰራቺዉ መደነቅ አለባት
@user-eq8xf3vd1u
@user-eq8xf3vd1u 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔም አልቅሸ ልሞት😥
@biniyamworku5745
@biniyamworku5745 2 жыл бұрын
😙💛👄💎
@nnhhnffds1148
@nnhhnffds1148 Жыл бұрын
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 2 жыл бұрын
ከዚህ ምርጥ ፊልም የተረዳሁት ከምንም በላይ ቤተሰብ አስፈላጊ እንደሆነ ነዉ
@gebyansheendhinew5753
@gebyansheendhinew5753 2 жыл бұрын
በትክክል እንደ ቤተሰብ ማን አለ
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 2 жыл бұрын
ሸመልስ አበራ ጆሮ የተዋጣለት ምርጥ ሸመልስ ያለበት ፊልም እንዴት ልብ ያንጠለጥላል ሁሉ ቦታ ምሰል ይችላል ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ!
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 Жыл бұрын
Amnee
@user-qr5kn7ux1v
@user-qr5kn7ux1v 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ካቅሜ በላይ ስላለቀስኩኝ ፍትህ ለእንባየ እናመሰግናለን በርቱልን
@kf4113
@kf4113 2 жыл бұрын
ገና ኣላየሁትም ካሁን ባንች እንባይ ቀደመኝ
@sura8533
@sura8533 2 жыл бұрын
@@kf4113 የ ሆድ ብሶት ስላለብሽ ይሆናል😂😂
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ይሄማ ልማዳችን ሁኖል የሀገር ጭቀት በዚህ ፊልሙ ብቻ እደዉ ዝም ብለን ማልቀስ ነዉ
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 enas bety
@oneday4126
@oneday4126 2 жыл бұрын
I can’t stop to cry
@relax2543
@relax2543 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ፊልም አሁን ይሄም sodere ላይ ከሚለቀቁ ፊልሞች ጋር እኩል የ አማረኛ ፊልም ይባላል ብቻ እናመሰግናለን የአማርኛ ፊልም እያገገመ ነው🥰🥰🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@user-zr5qf9vp7x
@user-zr5qf9vp7x 2 жыл бұрын
ልየው ደስ ይላል እኔ ግን የህንዲና የቱርክ ፊልም እና ዲራማ ለምጀ የአማረኛ ፊልም ዘግቶኛል ግን ላችስል ልየው 💚💛❤️📢📢📢📢💪
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 2 жыл бұрын
💯💯👌👌👌
@dagidan4524
@dagidan4524 2 жыл бұрын
beka techalechu gerami new 1 gna
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 Жыл бұрын
እንዲህም አይነት አባት አለ ልጆቻቸውን ሳይጥሉ በብቃት ለሚያሳድጉ አባቶች ሁሉ ክብር ይሁን
@nebilnur9064
@nebilnur9064 2 жыл бұрын
100% acting 💕 100% Soundtracks 🌸 100% Director💕 Thanks so much betam temechitognal
@meselearegay6209
@meselearegay6209 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ፊልም ነው የሽመልስ አበራ የአለምሰገድ ብቃት እና የህፃኗ ብቃት ልክ የለውም እግዚእብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ!
@yosef5988
@yosef5988 2 жыл бұрын
አሜን ልዩዩዩዩ ናቸው ይባረኩ
@SamsungAs-bw5ou
@SamsungAs-bw5ou Жыл бұрын
@redataberam6980
@redataberam6980 2 жыл бұрын
ውይ አባ አባቴንኮ ስወደው እስቲ አባቱን የሚወድ በዚህ ምድር ላይ ያልተነገረለት ቢኖር አባት ብቻ ነው አባዬ ናፍቀህኛል
@mesaymesaymesymesay6043
@mesaymesaymesymesay6043 2 жыл бұрын
ሁሉ አባት አንድ አይደለም
@redataberam6980
@redataberam6980 2 жыл бұрын
@@mesaymesaymesymesay6043 እሱልክነሽ ግን አባ ለኔ ልዩ ነው
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 жыл бұрын
የኔ እባት የ አለም ቆሻሻ ነው ።
@semamuleta5535
@semamuleta5535 2 жыл бұрын
Aygermeshm alwedwun
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 жыл бұрын
አባየ ብየ ስሙ ስጣራ እባየ ተቀዳድሞ ነው እሚመጣብኝ አባየ የህይወት ሙሉ ብረሀኔ ነው
@enu539
@enu539 2 жыл бұрын
በሚገርማቹ በህፃኗ (በብርሃን) ውስጥ እድለወርቅን ነው ያየሁት።ጀግና ልጅ ነች የእውነት አንደኛ
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
ቅንነት ካለ በተንኮል አንሸነፍም ምንም በአፍላ ጎረምስነት የሚከሰቱ ባህሪያት ቢላበስም ፍፁም በድህነት ውስጥ ሆኖ ልጅን የማሳደግ የኢትዬጲያዊ አባትነትን የተላበሰ ድንቅ ፊልም እና ትወና ነው። ጤናና እድሜውን ይስጣቹህ እናመሰግናለን በርቱልን
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው ልጅቷ በጣም ድንቅ ነች አስለቀሰችኝ😥 ሽመልስ አበራ አለም ሰገድ ተስፋየ ትወና አደኛ👌👌😍😍❤❤
@user-bk3sr5dg4e
@user-bk3sr5dg4e 2 жыл бұрын
በጣም እውነት
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
ሽሜ ይችላል🙏
@user-pg3pz6lv1k
@user-pg3pz6lv1k Жыл бұрын
ዋው💞💞💞💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥😥😥😥😥ደሥ ይላል ቀጥሉበት
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ዋወውውውውው ቃላት አጣሁለት ለዚህ ፍልም 👍👍👍 እዲህ ኘው ፍልም👍👍👍👍
@fanafana6524
@fanafana6524 2 жыл бұрын
አሚንን
@abelgetnet370
@abelgetnet370 2 жыл бұрын
አሜንንን
@tdiesawahusenabshe6230
@tdiesawahusenabshe6230 Жыл бұрын
አሚንንንንን
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 жыл бұрын
የፍቅር ጥግ ፍቅር ሁሉን ያሸንፍል በጣም አስተማሪ አሳዛኝ ማጥፋታችን ሳይሆን ጥፋታችንን አምነን መፀፀታችን ዋጋ አለው
@mahletmarew6135
@mahletmarew6135 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል
@mekdes5013
@mekdes5013 2 жыл бұрын
ወይኔ ፊልም ማየት ካቆምኩ ቆይቸ ነበረ ዛሬ እርሚን ባይ በእንባ ጨረስኩት ህይወት እንደዚህ ናት በጣም ቆንጆ ፊልም እስኪ እንደነዚህ አይነት ፊልሞች ይብዙልን ዝብላችህ የሰፈር ወሬ ፊልም እያላች ፊልምን እንድንጠላ አታድርጉን አለም ሰገድና ሽሜ አደንቃችሀለሁ ክበሩልኝ 🙏💚💛❤ ሰላም ለኢትዮጵያ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኚ ከ ኢስራኤል ፊልም መስራት ላንተ እና ለ ግሩም ኤርምያስ የተፈጠረ ይመስለኛል ኣንድም ቀን ባገኚህ ደስ ይለኚ ነበር ፊልም ከመውደድ የተነሳ ነው ኣማርኛው የቻልኩት እንጂ ኣስመራ ተወልውጀ ኣስመራ ነው ያደኩት ኢትዮያ ኣልውቃትም ኣሁን ግን ኢትዮጵያዊት ዝርያ ያላት ቤት ኢስራኤል ኣግብቸ ኣንድ ሊጅ ውልጀ እዩነርኩ ነው እማየ 2ኛ ሊጀ ከ 3 ወር ቦሃላ ልታሳቅፈኚ ናት በ ኢግዝቢሀር እርዳታ እመቤታቺን የ ኣማኑኤል እናት በሰላም ትምጣት በሉኚ ሰላም ለ መላ ኣፍሪቃ ያርግክን ወዳቹ ኣለዉ እናታች 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኣሜን
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹ድንግል ማርያም ብሰላም ትምጻኣያ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቃችሁ በሰላም ትገላገልልህ❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ማርያም በሰላም ትገላግላት
@adiamberhane5059
@adiamberhane5059 2 жыл бұрын
100% acting 💕 100% Soundtracks 🌸 100% Director💕 Thanks so much ❤️I love it from 🇪🇷
@prince__amanu8398
@prince__amanu8398 2 жыл бұрын
@Default are u Kidding me 🤭
@adiamberhane5059
@adiamberhane5059 2 жыл бұрын
@Haile Adugna 100% soundtrack perfect 😍
@adiamberhane5059
@adiamberhane5059 2 жыл бұрын
@@prince__amanu8398 for sure 100% sounds great
@yokavedsaron4144
@yokavedsaron4144 2 жыл бұрын
እኔ አባት አለኝ ግን በቅጡ ማንነቱን ሁላ አላውቀውም😢 ያባት ፍቅር ምን እንደሆነ😓 አላውቅም😰 ።ግን አምላክ ይመስገን እናት አባት ጓደኛ ብቻ ብዙ የሆነችልኝ እናቴ አለችልኝ ለሷ ለጥንካሬዋ ብቻ ለምንኗም ነገር ቃል የለኝም የኔ ልእልት እናት ትኑርልሽ በሉኝ እስኪ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍💓
@FeruzGebremeskel
@FeruzGebremeskel 9 ай бұрын
I.m to❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 2 жыл бұрын
አባት ልጅን ደፈረ አባት ልጅን ገደለ እየተባለ በየሚዲያው ጉድ በሚባልበት ጊዜ እሄንን የመሰለ አባት ለልጁ ነብሱን አሳልፎ የሚሰጥበትን የፍቅሩን ጥግ የሚያሳይበትን ምርጥ ድርሰት የፃፈ እጅ እግዚአብሔር ይባርከዉ ለልጆቻቸዉ ሲሉ እራሳቸዉን አሳልፈዉ ለሚሰጡ እግዚአብሔር ከማያልቀዉ በረከቱ ይስጣቸዉ ክብር ለአባቶች አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🟢🟡🔴
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@mairymairy917
@mairymairy917 2 жыл бұрын
እውነትም የፍቅር ጥግ ሰው ካልሞተ ሁሌም አዳዲስ ነገር ማየቱንና መኖሩን የሚያስተምር ፊልምነው ሰላማችው ይብዛ ❤🙏
@fekadumengistu9122
@fekadumengistu9122 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ይችላሉ ነገርግን የ ሽመልስ አበራ የ ትወና ብቃት በጣም ልዩ ነዉ፡፡ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ሽሜ ትችላልህ
@elsinadinberu4653
@elsinadinberu4653 2 жыл бұрын
ላለማልቀስ ታግዬ አልቻልኩም ለዚህ ፊልም የፈሰሰን እንባ ሁሉ ፈጣሪ ቀይሮ ለሀገራችን ለጸሎት ያድርግልን ሀገሬ ኑሪልን
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 2 жыл бұрын
አሜን እውነትሽን ነው እህት
@hzlife4014
@hzlife4014 2 жыл бұрын
😄😄
@EyuelYegebawal
@EyuelYegebawal 6 ай бұрын
ፍቅር አይበሳጭም ፍቅር አይቀየምም ፍቅር አይቀናም! መልካም አባት ለልጁ ጀግና አርበኛ ነው!!!! ሁሉም አባቶች በልጆቻቸው ውስጥ ጥሩም መጥፎም ዘር ይዘራሉ! መልካሞቹ የፈጣሪ ክፉዎቹ የሰይጣን ምሳሌ ናቸው! ግን ግን መልካም ገበሬ ዘሩን በመልካም እርሻ ላይ ይዘራል!!! ምርጥ ፊልም
@davedking4485
@davedking4485 2 жыл бұрын
daved nuguse እባላለዉ ኢትዮጵያዊ ነኝ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ በ አገሬ እያለዉ ሲነማ አገባ ነበር ግን ያኔ ረቡኒ ነበር አንደኛ ፊልም ካየሁት ሁሉ ምርጥ ታሪክ አሁን ግን ይሄ ሰዉ ነዉ የጋበዘኝ አሪፍ ነዉ አመሰግናለዉ ለሁሉም በዚህ ፊልም ላሉ ተዋናዮች 🇫🇷🇫🇷🇫🇷franchise
@johngech2170
@johngech2170 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን አመሰግናለሁ።
@isman1344
@isman1344 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልምነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@user-xx7hp9vp1d
@user-xx7hp9vp1d 2 жыл бұрын
😭😭😭😭በምን ቃል ልግለፀው በቃ ይሄ ፊልም ይለያል አለማልቅ አልቻልኩም😭😭 ብዙ ትምህርት አለው / ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን😢😢😢
@eishi503
@eishi503 Жыл бұрын
እውነትም ፍቅር እስከ ጥግ ዋው 💞💞💞😢😢😢አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህ ይማር በመንግስተ ሰማያት ያኑር አሜን
@ankesebirhantesfaeyesuse7673
@ankesebirhantesfaeyesuse7673 27 күн бұрын
ነፍስ ይማር😢😢😢
@teddyyimam9475
@teddyyimam9475 2 жыл бұрын
ከ አመታት በዋላ በጣምም ምርጥ ፊልም አየው የፍቅር ጥግ 👏👏👏👏👏😍😍😘❤️❤🇪🇹🇪🇹
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 2 жыл бұрын
ያገራችንን ፊልም ህይወት የዘራችሁበት እስኪመስለኝ ድረስ እስከመጨሻው በጉጉት ነበር ያየሁት ብጣም ደስ ብሎኛል አመስግናለው በርቱልን
@gojjamtimes4014
@gojjamtimes4014 2 жыл бұрын
አማረኛ ፊልም ካየሁ ቆይቻለሁ ይህን ፊልም እንዳጋጣሚ ነበር የጀመርኩት በጣም ግሩም ፊልም ነው ያስለቅሳል ስሜትን ይነካል እውነት የሆነ እንጅ ፊልም መሆኑ ራሱ ትዝ አይልም :: በርቱ አመሰግናለሁ
@jemulamohamed9109
@jemulamohamed9109 2 жыл бұрын
እኔም
@AAa-hv9gy
@AAa-hv9gy 2 жыл бұрын
አባ መሞትህ ብዙ አጎዳኝ ብዙ ፍቅር አሳጣኝ💔 ምርጥ ፊልም ነበር
@useruse6250
@useruse6250 2 жыл бұрын
ሽመልስ አበራ በጣም ጠፍተሃል እንደ አንተ አይነት ተዋናይ ቢፈለግ በቁጥር ነው ስላየውህ ደስብሎኛል በጣም ቆንጆ ፊልም ነው አለምይ ውድድ
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
ከድርስቱ እስከ ተዋናዮቹ ከርፃው ሁሉም የተሟላ ደስ የሚል ፊልም ህፃኗን ደጋግማችሁ አሰሩልን በጣም ትችላለች አለምሰገድ እና ሽመልስ አበራ እባካችሁ ደጋግማችሁ ኑልን የጥበቡን አለም የምታፈኩት እኮ እናንተ ናችሁ አትጥፉብን ❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በናታችሁ 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏ብርአን ሆና የሰራቺዉ በጣም ጎበዝ ነች ደግማ በሌላ ፊልም እንያት የሚል የምር በጣም ነዉ የሰራቺዉ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
በጣም የኔ ዉድ ልክ ብለሻል በቃ ችሎታ አለምዬና ሼሜ ጋ ነዉ ብርአንን ሆና የሰራቺዉ አሜንን ቦንሳታለች አይደል እዉነት ተናገሩ
@user-ge8eh5eh4e
@user-ge8eh5eh4e 2 жыл бұрын
ምነው ደራሲና ዳይሬክተር ነኝ አልሽ
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
@@user-ge8eh5eh4e ምን ያገናኘዋል 🤒😲
@amantsegaye9735
@amantsegaye9735 2 жыл бұрын
ብሩህ የኔ ቅመም በጣም ውስጤን የነካኝ ፊልም ያው ስለ ሽሜና አለምሰገድ ምንም ማለት አይጠበቅብኝም በኢትዮጵያ የፊልምና ትያትር ታሪክ ውስጥ ቀዳሚው ሰው ነህ ሽሜ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ።
@hayuborana6923
@hayuborana6923 2 жыл бұрын
የአባትነት ፍቅርን አላየሁም አላቅም በስቀቀን እና ሀሳብ ጭንቀት ነው ያደኩት አባቴ በሂወት አለ ግን የማላቀዉ ሰዉ እንጂ አባቴ አይመስለኝም 😭ዋጋ ከፋይ እናቴ ❤❤❤❤
@mufekamil1304
@mufekamil1304 2 жыл бұрын
Komenteshen saneb ehite yehonsh Ena 1nd bet yadegin meselegn😭😭erejem edme le enatochachen
@nejatademmehamed6459
@nejatademmehamed6459 2 жыл бұрын
me too
@user-fg5og2ox2s
@user-fg5og2ox2s 10 ай бұрын
እኔ ራሱ ሰዎች አባት ልዩ ነው ባሉ ቁጥር ስለ አባት ፍቅር ባወሩ ቁጥር ይበልጥ አባቴን እጠላዋለሁ. አያቴ ናት እናትም አባትም ሁና ያሳደገችኝ እናቴም ለኔ ብዙ ዋጋ ከፍላለች አላህ ይጠብቅልኝ ብቻ አባት የሚለው ቃል ውሸት ነው የሚመስለኝ😢😢😢😢😢😢
@kddjsj222
@kddjsj222 10 ай бұрын
እኔም 😥😥😥
@user-fd8ng8xr5k
@user-fd8ng8xr5k 5 ай бұрын
የኔን ህዎት ነዉ የኮመትሽዉ😢😢
@tsegayealex3
@tsegayealex3 2 жыл бұрын
የስንቱ መጫወቻ ሆነን ነበር እድሜ ይስጣቹ የፊልም አምሮታችንን ስላወጣቹሁልን እናመሰግናለን ከናንተ ቢማሩ ጥሩ ነው ፊልም ሰራን እያሉ ከሚያለምጡ አርቲስት ነን ባዮች
@dagmawitube
@dagmawitube 2 жыл бұрын
ያንተ ፊልም መቼ ነው የሚወጣው Malburg የሚለው
@abugudeta2880
@abugudeta2880 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ። መስጂድ እና ቤተክርስቲያን በበዙባት ሃገር እና ሃይማኖተኛ ህዝብ በቀፈች ሃገረ ኢትዮጵያ ውስጥ ይቅር መባባል አቅቶን በጦርነት እርስ በርስ እንገዳደላለን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል!!
@semamuleta5535
@semamuleta5535 2 жыл бұрын
Amen
@zulfashareef1139
@zulfashareef1139 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
ቱ 😎ቲክቶክ ላይ በሀይማኖት የምትባሉ ሰወች ኑና የፍቅር ጥግን እዩ
@fasilyimam8648
@fasilyimam8648 2 жыл бұрын
አማረኛ ፊልም ገደል ገብቶ ከነበረበት ያወጣ ምርጥ አስተማሪና መሳጭ ታሪክ ከደራሲው ጀምሮ ሁላቹንም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን
@getsi21entertainment
@getsi21entertainment 2 жыл бұрын
ይቅር የሚል ልብ ይስጠን !!! ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!🙏🙏🙏
@tinaye964
@tinaye964 2 жыл бұрын
😭😭እውነትም የፍቅር ጥግ በጣም ደስ የሚል ጅማሬና ፍጻሜ በጣም እናመሰግናለን ሁለት አንጋፋ አርቲስቶች በጥምርት ሰርታቹ ፊልሙን ነብስ ዘራቹበት 😍😍👌👌👌ይቆያል እንጂ ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል መልካም መሆን ባንችል ክፉ ግን አንሁን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏
@fikduniguse457
@fikduniguse457 7 ай бұрын
ከልብ እጅግ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ ጥበብን በአግባቡ ተጠቅማችኃል በርቱ 👏👏👏
@KmkKnjg-xd4yh
@KmkKnjg-xd4yh Жыл бұрын
ሰሉ አለ ረሱል እረሱል አለሂ ሰላት ወሰላም የኛ ውድ ነብይ
@fedilakedir5430
@fedilakedir5430 2 жыл бұрын
አንዳንዴ ፊልም ስናይ ከልብ ብናይ እላለሁ ፊልም ሲሰራ አስተማሪ ይሆናል ተብሎ ብዙ ነው ዝም ብሎ ማልቀስ ብቻ አይደለም እዚህ ፊልም ላይ ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ 1. አንዳንድ ወላጆች ለልጆቻችው ሲሉ አፈር ዲሜ የሚበሉ ወላጆች አሉ እኛ ግን ባልባሌ ምክንያት ትምህርታችን እናስተጓጉላለን 2. የወላጅ ምክር ምንም ይሁን ምንም ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙ ይበዛል እናም ወላጅ ያላችሁ ለወላጆቻሁ ክብር ስጡ 3. አንዳንድ እህቶቼ ከወንድ ጋር ስትተኙ የምታረግዙ አይመስላችሁም የሚደርስባችሁ አሚን ብላችሁ ከመቀበል ይልቅ ትል የወለዳችሁ ይመስል ትጥሉና ትሄዳላችሁ ላይፍችሁን ቅርጥፍ አድርጋችሁ በልታችሁ ስታበቁ ልጅ ብላችሁ ፍለጋ ትጀምራላችሁ በርቱ ጥሩ ነው ህፃንዋን በሌላ ቦታ ብናያት መልካም ነው ጎበዝ ነች
@milove1617
@milove1617 2 жыл бұрын
ልክነው
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 2 жыл бұрын
የልጂቷን የትወና ብቃት አለማዲነቅ ንፉግነት ነዉ በእምባ ነዉ የጨረስኩት እደኔ ኮሜት አይታችሁ ፊልም የምታዩ እዳያልፋችሁ በጣም ሀሪፋ ፊልም ነዉ ሁሉም ተዉነዉታል ከምንም በላይ ተመችቶኛል እናመሰግናለን አላህ ሀገራችንንና ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን በሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን እወዳችሁ አለሁ የሀገሬ ልጆች 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
ጩጬዋ ትችላለች
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@hanahosaye9480 ደምሪኝእሕትዎየ
@mulebeli2243
@mulebeli2243 2 жыл бұрын
አለምዬ ያለበት ሁሉ መሬት ጠብ ብሎ ስለማያውቅ ከስንት አመት በኋላ የአማረኛ ፊልም አየሁ perfect ነው👌😍
@dmk6381
@dmk6381 2 жыл бұрын
ሚገርም ድርሰት ግን የሚያረካ ትወና አያት እና አባት ህይወት ሰጥተውታል📽️👏👏👏
@user-xc3jk4uj3j
@user-xc3jk4uj3j 2 жыл бұрын
በቃ የተባለለት ምርጥ ፊልም ሽመልስና አለም ሰገድ ያሉበት ሁሉ ይጥማል❤️😍
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@user-cc5dq8hs5r
@user-cc5dq8hs5r 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እየሰሱ ክርስቶስ ያብርርልን እህት ወንድሞቻችነን
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 2 жыл бұрын
አይኔ ብቻ ሳይሆን ልቤም ነው ያነባው ምክንያቱም አባዬ ያለ እናት ነው ስቃዩን አይቶ ያሳደገኝ አባ ኑርልኝ
@natnaeleshetu2808
@natnaeleshetu2808 2 жыл бұрын
በሀዘን ውስጥ ደስታ በደስታ ውስጥ ጭልማ በጭልማ ውስጥ ብርሃን ያየንበት ድንቅ ፊልም ነው
@kalkidanyohannes592
@kalkidanyohannes592 2 жыл бұрын
For sure
@ingidaworkwasihun2813
@ingidaworkwasihun2813 7 ай бұрын
አቦ ይምችህ ውስጤን ንክት ያደረገ ሀሳብ ነው የፃፍከው thank you!
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
💕💕💕ፅድት ያለ የሀበሻ ፊልም በቃ እንዲህ ያለ ያልተቀላቀለ ሰውን ወደ ሀጢያት የሚወስድሳይሆን ከሀጢያት የሚመልስ ፊልም ስሩልን ከሰራችኹ የነጮቹን ግብረ ሰዶም አታጋቡብን ባይ ነኝ👍 💕💕
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 Жыл бұрын
Tikil
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 Жыл бұрын
100% very true
@Absalat700
@Absalat700 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏 ውዶች❤
@emann7734
@emann7734 Жыл бұрын
እህህ 😭 እንዳለቀስኩ ተጠናቀቀ ምርጥ አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን 🙏
@SamsungAs-bw5ou
@SamsungAs-bw5ou Жыл бұрын
እደኔ.እያለቀሰ.የጨረሰው.ማነው.አባቴን.ነው.ያስታወሰኘ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 жыл бұрын
ሽመልስ ሰርቶበት አደለም አይቶት የማያምር ፊልም የለም 🙏🙏🙏❤️❤️ምርጥ ፊልም በስንት ጊዜዬ አየሁ
@user-fd4sq2sd5q
@user-fd4sq2sd5q 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ሽመልስ አበራ ምርጥ ምርጥ አክተር ነህ እንወድሀለን
@LijBiniTube
@LijBiniTube 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሳልቃን ቲዩብ::
@user-nl2vq4uw8u
@user-nl2vq4uw8u 2 жыл бұрын
ቢኒ የራስ ፒጅ ከሆነ አንድ ነገር ልንገርህ በፊት እከተልህ ነበር አሁን ሳይህ ገረምከኝ ስለ ሀገርህ ካልቆምክ ለብር ብቻ ብለህ KZbin ላይ ወተህ መለፍለፍ ይደብራል ብቻ ሸገር ላይ እንገናኝ እኔ አንድ ወንድሜ ሞቶ አንዱ እየተዋጋ ነው ክብር ለ እግዚአብሔር በቅርቡ ያበቃል ግን የተደበቃቹ ሁላ .......😡
@user-ld7db7tt4w
@user-ld7db7tt4w 2 жыл бұрын
@@user-nl2vq4uw8u እህቴ እሱ ምንም አይሰራም እሽ ዋናው ፆለት ነው እሽ ለፈጣሪ እሱ ነው የሚጠብቀው ብቻ ፆልይ ወንድሜን አደራ እያልሽ🙏🙏🙏
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 2 жыл бұрын
ቢኒ ፍቅር ሠላሙን ያብዛልህ...
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 2 жыл бұрын
@@user-nl2vq4uw8u አንዳንድ ጊዜ የማይሆን ነገር ከማውራት ዝምታም መልሥ ነው
@user-ot1hx4ou4p
@user-ot1hx4ou4p 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ የማከብረው የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ ሰላምህ ይብዛ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።።።
@amiraawal942
@amiraawal942 Жыл бұрын
አአአአአሚሚሚሚንንን
@lubabalubaba2322
@lubabalubaba2322 11 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-mr1zu2zv4h
@user-mr1zu2zv4h 2 жыл бұрын
አባቴ አሁን ላይ ብትኖሮልኝ ምን ያሃል እድለኛ ነበርኩኝ
@Fozita
@Fozita 2 жыл бұрын
እውነትም የፍቅር ጥግ ልጅ ያለው ሰው ፍቅር አለው የታደለም ነው ላልወለዳችሁ አላህ ይስጣችሁ እውነተኛ ፍቅርን እንድታጣጥሙ
@Smsmsmsm7391
@Smsmsmsm7391 2 жыл бұрын
አሚን ሀቢብቲ
@mariamawitaleph377
@mariamawitaleph377 2 жыл бұрын
Amen
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@Smsmsmsm7391 ደምሪኝእሕትዎየ
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 2 жыл бұрын
አሚን
@abiygetachew6279
@abiygetachew6279 2 жыл бұрын
ሽመልስ አበራ ጆሮ አለምሰገድ በውነቱ ልብ የሚገዛ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሽሜ አለም እባካችሁ አትጥፉብን
@alemayehutekle527
@alemayehutekle527 2 жыл бұрын
Thank you very much it's a great movie
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
የኔ እናት ወላሂ ስትል እንደት ልቤ ድንግጥ አለ😥 ተባረኪልኝ እማ የረሱላችንም ታሪክ ተተረከ እማ አች ስላለሽበት ፊልሙ ደምቋል❤❤❤
@user-pb4od1le2i
@user-pb4od1le2i 2 жыл бұрын
🥺🥺😭
@user-ru3mp5hl5g
@user-ru3mp5hl5g 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ለራሱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ ግን ሱበሀን አላህ ማንም ሰለዋት ያወረደ ኮመንት አላየሁም
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
አላሁ አኩበር
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
@@user-ru3mp5hl5g 😢😢😢
@muluemebethunde1201
@muluemebethunde1201 Жыл бұрын
@@tipohosine6823 ojbq
@ss-vy8ws
@ss-vy8ws 2 жыл бұрын
የእውነት አማርኛ ፊልም ካየሁ አመት ሞልቶኛል ይሄን ፊልም ግን ስጠብቀው ነበር÷ አየሁት አልተፀፀትኩበትም 👏🙂 ደግሞ የየሺ 'soundtrack' ይባስ እንጂ 👌 "እውነትም የፍቅር ጥግ"
@Etagegn2124
@Etagegn2124 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የኢትዮጵያዊ ፊልም ነው በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@grmawiblata1242
@grmawiblata1242 2 жыл бұрын
Ohhh what amazing movie thank you after decision (wesane)which means before 9 years amharic movie today came back ....from ERITREA 🇪🇷
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 жыл бұрын
😍😍
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
በአማርኛ ፊልም እስከዛሬ ያለቀስኩት 1- በውሳኔ 👈 2- ስስት 👈 ከነዚ ሁለት ፊልሞች ቀጥሎ በሶስተኛነት በዚ ፊልም አለቀስኩኝ😥😥😥😥😥አለምሰገድ አንደኛ ነው ሽመልስ ደሞ በዚ ፊልም ላይ በመኖሩ በጣም ደስ ይላል
@fevelena
@fevelena 2 жыл бұрын
ገና ለእድሜ ያልደረሱ ልጆች ላይ ችግር እና ሀላፊነት ሲጫናቸው ማየት ከባድ ነዉ... ተሰፋ አለመቁርጥ እና ይቅር መባባል ሁልጊዜም ሂወታችንን ለጥሩ ደረጃ ያደርሰናል በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው🙏
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
ሆ ግን አይገርምም እችት ልጅ መታወረት ነገር 🤔🤔🤔😥😥😥
@anemndems1281
@anemndems1281 2 жыл бұрын
እውነትም የፍቅር ጥግ!!👌👌 ለየት ያለ ፊልም ..!👍👍
@user-fo6uz9qg2u
@user-fo6uz9qg2u 2 жыл бұрын
እ/ር ከረዳኝ ወደፊት ፊልም የመፃፍ ሀሳብ አለኝ ግን ልክ እንደዚህ በሲቃ በደስታ እና በስሜት የሰዉን ልብ የሚቆጣጠር ፊልም ነዉ መፃፍ ምፈልገዉ እ/ር መንገዴን ሁሉ ያስተካክል ለፊልሙ ተዋንያን ደራሲ እና ዳይሬክተሮች ክብር ይገባቸዋል ክበሩልኝ 🙏
@dagiandbiruk4864
@dagiandbiruk4864 2 жыл бұрын
👏👏👏 እናመሰግናለን የሁልጊዜም ምርጦች ሽሜ እና አለምሰገድ 🙌 የብርሀንን ገፀ ባህሪ ለተጫወተችው ታዳጊ 👏👏👏
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
😥😥😥😥 ያለም ሰገድ ፊልም 😁😁😁😁 ለቅሶ እና ሳቅን ያፈራርቃል ተመችቶኛል 👍👍👍 ጋሽ ሽሜ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
አረ ልክ ነዉ😂😂😂😂😂
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 жыл бұрын
ካየሁአቸው የኢትዮጵያ ፊልሞች ሁሉ ይልቅ በአንደኛ ደረጃ ባስቀምጠው የምሳሳት አይመስለኝም። ድንቅ ታሪክ ድንቅ ፍልሰት ድንቅ ክወና ድንቅ ድንቅ ድንቅ። ጨርሻለሁ።
@bahirdarbd8940
@bahirdarbd8940 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትውልድ አስተማሪ ሥራ ስርታችሁ አቅርቡ አልን የማንም ኮልኮሌያም መጫዎቻ ሆንን ከደራሲ እስከ ተዋንያን አጠቃላይ አባላቱን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሽሜ ሁሌም ከፍታህን አትልቀቅ ደስ የሚል ሥራ 🙏🙏🙏
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያገራችን ሰላም በመመለሱ የተደሰተ ይሄንን ፊልም በጉጉት ሲጠብቅ የነበዉ 👍 ሁላቹንም🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አገሬ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ 🇪🇹💞👌
@user-kt4mk2ny6t
@user-kt4mk2ny6t 2 жыл бұрын
😭😭ለምንድን እደሆነ አላቅ በድህነት እና በበሽታ ላይ የተደገፈ ፊልም ሳይ እያለቀስሁ ነው የምጨርሰው ድህነት ስላለብኝ ይመስለኛል እና ስለሚያመኝ መሠለኝ ሆድ የሚብስኝ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@burtakalaadugna9256
@burtakalaadugna9256 2 жыл бұрын
እኔምፈጣሪን
@KmkKnjg-xd4yh
@KmkKnjg-xd4yh Жыл бұрын
የኔ ው
@KmkKnjg-xd4yh
@KmkKnjg-xd4yh Жыл бұрын
ድህነት አገት ያስደፋል እኔ ልጅ ይዤ አመቴ አሁን እባመድ መገድ ላይ ነኝ እስቡት እኛ ስራ ስንፈታ እዴት እደምንቸገር ልጅ ዬተጨምሮበት
@SamSam-sc4rg
@SamSam-sc4rg 2 жыл бұрын
ሞት የነጠቀኝ ከጎረቤት መግብ እየሰረቀች የሚታበላንና አንድ ቀን ተይዛ የተደበደበች እህቴ እርግብዬ ነፍስሽን ይማርልኝ። ዛሬ ያ የችግር ግዜ አልፎ ሁሉ ነገር ቢኖረኝ አንቺ ግን ከጎኔ የለሽምና ደስም አላለኝ።
@mesita5581
@mesita5581 11 ай бұрын
አይዞን😢
@guledomer8370
@guledomer8370 2 жыл бұрын
Let it be the first movie I ever commented... there's no single word I can describe in this great movie 👌
@alexanderredda2003
@alexanderredda2003 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ከኪያ በኋላ ደህና ነገር አየን በዛ ላይ አስለቃሽ.....ደግሞ ሽመልስ አበራ በጣም ትለያለህ ምርጥ ተዋናይ!!!ምርጥ ድርሰት በቃ ልዩ ፊልም እናመሰግናለን።
@papitube5781
@papitube5781 2 жыл бұрын
የፍቅር ጥግ ዋው በጣም አሪፍ ፊልም የሌለ እደዚህ አፍዞ አደንዝዞ የሚታይ ፊልም ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን
@AD-fj8fx
@AD-fj8fx 2 жыл бұрын
I cried so hard in this movie...this is the first Amharic movie I watched intentionally...very impresive
@daviderko9221
@daviderko9221 2 жыл бұрын
Good acting, good story. Well worth the watch. Thanks for the download.
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና ምርጥ ፊልም ነው 😥😥😥😍😍😍 የኔ አባት ከአመታት ስደት በኋላ ላይህ ሃያ ቀን ቀረኝ አምላኬ ሁሉን ውብ አድርግልኝ 💚💛💛💖
@senaz.n.b3226
@senaz.n.b3226 2 жыл бұрын
Wow desyeml film new bamhl lbyeminek😍😍😍🥲🥲
@abrshman2367
@abrshman2367 Жыл бұрын
Hello
@bethlehemwudia2600
@bethlehemwudia2600 2 жыл бұрын
በስንት ጊዚያችን ትክክለኛ የአማርኛ ፊልም አየን እናመሰግናለን
@blackOpal845
@blackOpal845 2 жыл бұрын
Really amazing movie . Number one
@meseretnegash1984
@meseretnegash1984 2 жыл бұрын
The best amharic movie I watched recently and I like it a lot And there are a lot of great actors including shemeles which is my favorite
@user-eu3bt4ci8j
@user-eu3bt4ci8j 2 жыл бұрын
ፍቅርን በልጅ ማግኘት እንደሚቻል የምያስረዳ ፊልም ነው!!💪 አለምሰገድ ድህነት ታስጠላብሃለች ምስኪን ፊልም መሆኑ ተረስቶኝ በጣም አዘንኩ💔
@bezawetmulgeta5086
@bezawetmulgeta5086 2 жыл бұрын
ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ምርጥ ፊልም ሳይ የፍቅር ጥግ::
@abeltsegay875
@abeltsegay875 2 жыл бұрын
I don’t know why but I’ve cried a lot for this movie
@ibabab9664
@ibabab9664 2 жыл бұрын
ሁሉንም ሀይማኖት ያካተተ እንደዚ አይነት ፊልም ደስ ይላል❣️❣️❣️❣️
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 2 жыл бұрын
አለምየ አንተ ያለህበት ፊልም እኮ ልዩነዉ እረጅም እድሜ ለሁላችሁም ሁለቱ ጩጨወች አላህ ያሣድጋችሁ ቅመሞች ናችሁ በርቱ
@user-cx8ue7qe8q
@user-cx8ue7qe8q 2 жыл бұрын
ፊልም ሆኖ እያወኩ የማለቅሰወ ነገርስ የልጅቷ ትወና በጣም የሚገርም ነው👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-wl2pp8mw6c
@user-wl2pp8mw6c 2 жыл бұрын
አቤት ያሁን ጊዜ ልጆች በጣም አረዳ ናቸው እኮ ስልፍቅር በድንብ ጠንቅቀው ያውቃል ምክንያቱም እድሜ ለቃና ፊልም 😉
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
አረ ከዝህ በስመአም
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 Жыл бұрын
ወይይይይይ ኔ በጣም እሚገርም ፊልም ነበር በሰማም ያባትየዉ ነገር በጣም ይስለቅሳል😭😭😭ኳስአብሮት ሳጫወት ብች ይለያል ትምርት የወሰድኩበት ፊልም ነው ❤
@user-ld7db7tt4w
@user-ld7db7tt4w 2 жыл бұрын
ውዴችየ የሀገሬ ልጆች ኑ እንይ ሠላሙን ፍቅሩን ለሀገራችን ለውዲቶ ኢትዮጵያ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@senimikiru7376
@senimikiru7376 2 жыл бұрын
ሽሜ ብዙ ፊልም ስራ በናትክ ስትችል እኮ ዋው ብቀትክ ልዩ ነው ሁላችሁም ጎበዝናችሁ
የሰኔ ግርግር  - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022
1:44:08
Salkan Tube
Рет қаралды 2,7 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 182 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 29 МЛН
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 48 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 515 М.
ሃምሳ ሎሚ 50 Lomi full Ethiopian film 2017
1:39:58
Addis Films
Рет қаралды 100 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 3,7 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 15 МЛН
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,1 МЛН
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 4,6 МЛН
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 7 МЛН