Samon ሣሞን - TESASATEN ተሳሳትን (Visualizer)

  Рет қаралды 20,767

Samon Zemas

Samon Zemas

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@fanimesfin9282
@fanimesfin9282 2 жыл бұрын
Ye ethiopian weeknd
@birhanebelachew6890
@birhanebelachew6890 Жыл бұрын
Waw samon ye ewnet teleyaleh betam geremkega samon wedegeahalew beteseban astaweskega❤❤🤔😩😩😩
@jonathank501
@jonathank501 Жыл бұрын
ሁሉንም ወድጄ አረፍኩት🤷‍♂️😊
@sofoniasmehari1837
@sofoniasmehari1837 Жыл бұрын
Who is the composer BTW? What a music !!!
@Standalone1511
@Standalone1511 8 ай бұрын
fewaz salah love this songs
@amanuelbelay8026
@amanuelbelay8026 6 күн бұрын
Tichilalehh man
@leulgetnet5510
@leulgetnet5510 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ስራ ነው። መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ። 😘
@Lil_Alazar
@Lil_Alazar 2 жыл бұрын
Brta
@squatmt
@squatmt 2 жыл бұрын
እ🔥🔥🔥🔥
@Уєтв
@Уєтв 2 жыл бұрын
Esuga tesasateku
@teddymac0451
@teddymac0451 2 жыл бұрын
Hooooooo it is first
@sofoniasmehari1837
@sofoniasmehari1837 Жыл бұрын
Man you are the best!!! Album of the year for me. WOW!!!
@Standalone1511
@Standalone1511 8 ай бұрын
mee 2 bro i like it the most
@Standalone1511
@Standalone1511 8 ай бұрын
mee 2 bro i like it the most
@abenezermitiku5570
@abenezermitiku5570 2 жыл бұрын
wow SAMON visualizeru rasu betam yabede new !!!!!! arif way, arif qelem!!!!!
@yaradalijentertainment
@yaradalijentertainment 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥
@jakies751
@jakies751 2 жыл бұрын
Wow the color on this song I’m just speechless this came from Ethiopian song
@aboutworldl7401
@aboutworldl7401 2 жыл бұрын
Zemas on 🔥🔥🔥
@Henokamare54
@Henokamare54 2 жыл бұрын
arif album nw gn bezuwechu ande ayent zam yalchwe nw yamimaselw gn arif sera nw man wedejawlew
@naodmulu1080
@naodmulu1080 2 жыл бұрын
Thank you for this. everything you do is from the heart, it shows.
@yabsirachombe8176
@yabsirachombe8176 2 жыл бұрын
Gerami muzika new Visual lay hagerawi neger bitasigebabet wobetu bezaw lik yichemiral
@Ruti439
@Ruti439 2 жыл бұрын
Man!!!! This song right here is, it’s a life time lesson ❤
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO 2 жыл бұрын
💯💯💯
@kig-07
@kig-07 2 жыл бұрын
ተባረኪ ፓፓ
@onelove-sl2wf
@onelove-sl2wf 2 жыл бұрын
Bro l love all of your music but bro I think you should promote your music you are so underated musician keep it up bro.
@dotphic
@dotphic 2 жыл бұрын
Awesome work... awesome visual 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@dagmlelul2840
@dagmlelul2840 2 жыл бұрын
Er view metayt yalbet sira new
@zerihunbekele4767
@zerihunbekele4767 2 жыл бұрын
Teleyalek man lanete kale yelegnem
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO 2 жыл бұрын
Let’s go #tesasatn
@senamelaku3589
@senamelaku3589 2 жыл бұрын
💙💙👍👍
@yonasbaye743
@yonasbaye743 2 жыл бұрын
Wow
@minasmusic9670
@minasmusic9670 2 жыл бұрын
omg
@Negasyy
@Negasyy 2 жыл бұрын
Great work ma homie
@zuzuamd2915
@zuzuamd2915 2 жыл бұрын
@fekirtehaile9226
@fekirtehaile9226 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@meyesaw8906
@meyesaw8906 2 жыл бұрын
ቡሮ የሚገርም መልክት ያለዉ work ነዉ የዘፈኑ ድምፁ በተለያየ Device ከፍ አርገን ሰንሰማዉ ድምፁ ተቀንሳል please loaded this music again ሌሎቹ የሰረሀቸዉ ስራወች The voice limit is perfect ነዉ እልሀለዉ ተገርመን ሰማንህ ተሰቡሰበን በርታ በርታ አንዴ ጀምረከዋል እጁ መሰጠት የለም የፈለገዉ ቢሆን ማለት ነዉ !!!!!
@jonathank501
@jonathank501 Жыл бұрын
@Meyesaw I am also a fun but May God bring more positive people like you!🙏
@davet3366
@davet3366 2 жыл бұрын
You dropped meaning full lyrics bro. This is the real hiphop mean bro....🙏
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO 2 жыл бұрын
ተሳሳትን ሳሞን ለታሪክ ዛሬ የተከሉት ፍሬ ነገ እንደሚያብበው የሰጠውን ነው ሰው የእጁን ነው የሚያገኘው አከብራለው ምርጫዋ ነው እሷ የፈቀደቺው ግን ተከትላ ነው ሄዋን መንገድ የሳተችው የጣልሽው ወርቅ ነው ፍቅር የሰው ቤት እያሽ መኞት አሸነፈሽ ጥቅም ከጎረቤት አድረሽ ማንነት ቀይረሽ ቀዠት የሰው ስታደምቂ ህልምሽን ገድለሽው ወድቀሻል ስትነቂ ግን አይቆይም ለዘላለም ዉቡ ወጣትነት ሳንገነባ ነጋችንን ትሄዳለች ድንገት ለማያይሽ ዞሮ ነገ ልሙትልሽ ያለሽ የበላሽው ገንዘብ ቁማር ህይወት አስከፈለሽ ሳታውቂበት መርጠሽ ይሆን አሳሳች ጓደኛ ትቆጥራለች እየጣለች አንቺን እያለች ስንተኛ የገባሽው ከክፉ አለም ዉሸት ከሚያዞራት ደስታ የለ ጭንቀት ብቻ ሀጣን ከሚመሯት ለብልጭልጭ ለቁስ ሁሉንም እያወቅሽ ክብርሽን ገለሽው ወዳጅሽን ገፍተሸ ንግድ ስታደርጊያት ፍቅርን ክብሯን ንቀሽ ላንቺ የነሩትን ጥለሽ ሲጠፋ ህሊናሽ እሱ ጋር ተሳሳትሽ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትሽ አኸ እሱ ጋር ተሳሳትሽ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትሽ አኸ እሱ ጋር ተሳሳትሽ(*4) ነፍሴን ስጠይቀው አለኝ ቃልህ ይሁን አውነት አልቅሶ ይውጣለት ቀለም ብዕሩን ፃፍበት አትሸነፍ በዚች አለም ዝም አትበል ስህተት አቅምህ ይሄ ነው ስራ ሀቅ ጥበብ መስጠት ያከበርነው የሚመስለው እኛ ያልነው ትልቁ የነበረው የደረሰው ዝም ያለው ሲሰርቁ የሙስና አለቃ ነበረው ቤተሰብ ቅሉ እየጣለ ፍቅር አምነት እነሱ እየሰጡ ክብር የለው ለምትወደው ለዛች ውድ ሚስቱ ልጆቿን እያለች ሆና ስንቱ ድካሟ ዋለ ከንቱ አሁንማ አይመለስ ሄዷል እሱ እርቆ በውሸት አዙሪት ገብቶ ለስሜቱ ወድቆ ህልሟን የገደልከው ያቺ ወጣት በደካማ ጎኗ ከጉዞ ያቆምካት በስሜት ተመርተህ በገንዘብ የጣልካት ልክ እንደ አንተው ሚጣ የአንድ አባት ልጅ ናት መልካሙንም መጥፎንም ምርጫህ ነው የሚያደርገው የነገም አበባ አሜኬላው ፍሬው በእጅህ ነው ያለው ዛሬ መርጠህ ፍቅር ወደ ቤትህ ካልዞርክ ለራስህ ምስኪን ልጅ ጥሩ አባት ካልሆንክ እሱ ጋር ተሳሳትክ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትክ አኸ እሱ ጋር ተሳሳትክ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትክ አኸ እሱ ጋር ተሳሳትክ(*4) ጊዜ ሲያልፍ ፀሎቴ ነው እኔ እንዳልቀየር እያወቅኩኝ ተሳስቼ በነብር እንዳልቀር እፈራለው ድንገት የሰው ልብ እንዳልሰብር ይጨነቃል ልቤ ሰው ማውራቱ ላይቀር ያስተምራል ብዙ ነገር በመከራ ማለፍ ይረሳል በጊዜ ህይወት ግን ስትል ከፍ የበረረም ያርፋል ማንም አይቀር ከጫፍ የወጣም የወርዳል በአዲስ ህይወት ምዕራፍ እንደ ትላንት አደለንም እኛ ሁላችንም አሳልፈን አይተነወል ወድቀን ተነስተንም አጥፍተናል ትላንት ሳናውቅ አውቀንም ለመመለስ ለይቅርታ ዛሬም አያረፍድም ግን ለራሴ ብቻ እያልኩ ያመኑኝን ክጄ የችግሬን የክፉ ቀን ወዳጆቼን ትቼ ጊዜ ሲያስረሳኝ መነሻዬን ክፋትን መርጬ ማንነቴን ከጣልኩ ፍቅርን ዘንግቼ ሰው ላረጉኝ ላበረቱኝ ልቤ ካጣ ቦታ ካስቀደምኩኝ ገንዘብ የእውነት ጥበብ ወድቃ ሌላውን አጠፋ ብዬ እኔ እየተሳሳትኩ ንፁ አድርጌ እራሴን ሁሉን አቃለው ከልኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትኩ አኸ እሱ ጋር ተሳሳትኩ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትኩ አኸ እሱ ጋር ተሳሳትኩ (*4)
@MubeMubeኪልኪል
@MubeMubeኪልኪል 5 ай бұрын
❤❤❤
@squatmt
@squatmt 2 жыл бұрын
እ🔥🔥🔥🔥
@squatmt
@squatmt 2 жыл бұрын
እ🔥🔥🔥🔥
Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)
6:01
Samon Zemas
Рет қаралды 2,8 МЛН
Samon ሣሞን - LELIT ለሊት (Visualizer)
4:25
Samon Zemas
Рет қаралды 30 М.
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
Samon ሣሞን - TESASATEN ተሳሳትን
4:34
Samon Zemas
Рет қаралды 43 М.
Samon ሣሞን - LELIT ለሊት
4:25
Samon Zemas
Рет қаралды 21 М.
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН