Samon ሣሞን - LELIT ለሊት (Visualizer)

  Рет қаралды 30,593

Samon Zemas

Samon Zemas

Күн бұрын

Пікірлер
@farreteck7069
@farreteck7069 14 күн бұрын
True story about my life in wachemo university " lelit" tells all about hossaena city night life. Thanks samon ❤
@jonathanesknder8596
@jonathanesknder8596 Жыл бұрын
Samon And kassmasa i don't have word for you i said only❤❤❤
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 2 жыл бұрын
በጣም እንደምትችል በሌሎች ስራዎችህ ነግሬህ አለሁ። ጥሩ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም። በርታታ
@MahletMer
@MahletMer 4 күн бұрын
ትችላለህ
@vaatavaran7274
@vaatavaran7274 2 жыл бұрын
VIVID STORYTELLING 😍😍😍
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO Жыл бұрын
💯💯
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
I digging it. True story about our life in Addis Ababa. I feel no Administration to see what we are seeing.... drug, prostitution and poverty.... Great message and observations. Thank you
@tesfayegebregzipromobaby1360
@tesfayegebregzipromobaby1360 2 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ስራ
@Yahwehzs
@Yahwehzs 2 жыл бұрын
Bro some quality 2 z nations music industry quality.
@tadgbke8138
@tadgbke8138 2 жыл бұрын
Next video 📽️
@abbysanimation4113
@abbysanimation4113 2 жыл бұрын
Wow bro. You are number 1
@moneer2369
@moneer2369 4 ай бұрын
ደስትላለህ❤❤❤❤❤
@hanaamha3335
@hanaamha3335 2 жыл бұрын
ትችላለህ👏🏻
@engineergebisam
@engineergebisam 2 жыл бұрын
incredible 😜
@kiratube
@kiratube 2 жыл бұрын
yehone beka menager alchalkum kalat ateregni hulum musicawochn betam ne mimechugni abate bertalgni
@kirubelbacha
@kirubelbacha 2 жыл бұрын
ለሊት ለመጀመር አዲስ ስራ ሆኜ ስቱዲዮ አዲስ ቀንን የሚከተል የሚገኘው በልጦ አወርዳለው አወጣለው ከየት እንደምጀምር ግራ ገብቶኝ ማወቅ ውስጥ ያለውን ነገር በሃሳብ ተወጥሮ አይምሮ ከመሸ በህዋላ ሰርዤ ቀጠሮ ተነስቼ ወጣው ላስብ ምን እንደጎደለ ካገኘው ልፈልግ በከተማው ጥበብ የተሳለ የሚተኩስ የሚያነሳ ህይወት የኔ ምላጭ እውነት የሚያፅፈኝ የሚያረገኝ ቀራጭ በዚ ሰዓት ትዝ ይለኛል ከጓደኞቼ ጋር ያበድንበት ያ ጊዜ ለኔ አይዘነጋ ይሄ ለሊት አለው ሚስጥር እንዳትጥራጠር አለው የተለየ ነገር ልዩ የህወት ቀመር ለአንዳዱ እረፍት ለአንዳንዱ ሀፍረት ለአንዱ ስራ ልቤ ለሊት ሲያይ የ አንድ ቀን ስህተት ለተመቸው ለመምረጫ ለተራበው አደን መውጫ የቂም በቀል ፍትህ መስጫ የፍርድ ቀን መቀጣጫ ለአደለው ደስታ ብቻ ስትሆን ይቺ ምሽት መርሻ ነች ለተከፋው ላለው በብስጭት ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም) ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም) ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም) ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም) በዚህ ምሽት እየተጓዝኩ በአካልም ሃሳብ በጨረቃ እየፈለኩ ጥበብ የሚሆነኝ እርካብ የመንገዱ መብራት ግማሹ በርቶ ግማሹ የጠፋው መስሏል የኛን ህይወት ለአንዱ ጎድሎ ለአንዱ እንደሚሞላው ሳይ የወደቁት በየጥጉ በእድሜ የገፉት ምስኪን ህፃናት ወጣቱ በመከራ የሚኖሩት በብርድ በ ሃሩሩ ይቀየራል ያስተዋለ ለነሱ የህይወት መነፅሩ ጠርቶ ስማዩ ኮኮቦች ተወርውረው ልዩ ስሜት አለው ጨረቃዋ ስታየኝ እያየው በነፋሻው አየር እየሄድኩኝ በዝግታ አስተዋልኩኝ ሌላ የዉብ ገፅታ መኪናዋ ተውጣለች በጫጫታ እየሳቁ ነው ጥንዶቹ ተመስጠው ያስታውቃል እንደሆነ እየተደሰቱ ከጠርሙሱ ተቀባብለው እየተጎነጩ ደስታቸው እንዳይጨልም ባይነዱ ተመኘው በእንባ እንዳይሸኝ የደስታ ቀናቸው አይታወቅ አጋጣሚው ስንቱ ቀርቷል ወቶ ፍም በሚሳምባት በዚች ለሊት ለደስታ ጠጥቶ ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም) ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም) ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም) ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም) ከተማዋ ቃል አላት እኔ እየሰማሁት እየተጓዝኩ የሷን ሚስጥር በአይኔ አየሁት ይገርመኛል ይሄ ቦታ አሁን ያለሁበት ነው የሚመስለው ግርግሩ ጊዜ የሌለበት በግራ እና በቀኝ የምሽት ቤቶቹ ተደርድረው በመብራትም ሰፈሩን አድምቀው ተሰልፈው አውራ እንስቶች በየበሩ ጦርነት ይመስላል በአጭሩ ደንበኛ ሲስቡ ይሄ ሁሉ አስገርሞኝ ልቤን የደነቀው መገኘታቸው ነው አዎ ትምህርት ቤት ከበው ተፅኖውን እያሰበኩት ነገን ለሚያስቡት በአንድ ቀን ስህተት በዚች ምሽት ሁሉንም ለሚያጡት በዚህ ስህተት በአጋጣሚ ወድቃ ከሃዘን ስካር የምትኖረው ነፍስ እየቆረጠች እየሸጠች ትዳር አዳር እጣፋንታ ገፍታ ከቤትዋ ያስወጣቻት ከዚ አዙሪት እንድትወጣ አምላክ ሌላ እድል ቢሰጣት ሲሸጥ የውሸት ፍቅር ሲሸጥ የውሸት ሳቅ አይቻለው ስትበላ እውነት በዚች አለም ጭራቅ ብዙ አሳየቺኝ እንዳልረሳት አልፋ ጉድ አበቃችኝ የኔንም ለሊት ታሪኳን አፅፋ ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ… የለም) ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም) ፍቅር የለም በከተማዋ ልብ (አዎ…የለም) ፈረሰ ብርሃን የጊዜ ግንብ (አዎ …የለም)
@NjVip-ck3qf
@NjVip-ck3qf 4 ай бұрын
ስወድህ❤❤❤
@amanuelmeseretu9815
@amanuelmeseretu9815 2 жыл бұрын
Samua yemechesh
@pandalyrics5252
@pandalyrics5252 2 жыл бұрын
Under rated legend
@zewddesta6953
@zewddesta6953 2 жыл бұрын
Fkr yelem beketemawa dibrt 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@ethabesha
@ethabesha 2 жыл бұрын
Gerum sira nw 👍
@leulgetnet5510
@leulgetnet5510 2 жыл бұрын
nice👁️👀
@bettymesele
@bettymesele 2 жыл бұрын
🔥🔥👏👏
@kirubelbacha
@kirubelbacha 2 жыл бұрын
❤️
@khalidmuhammed7358
@khalidmuhammed7358 2 жыл бұрын
gerami
@abenihenok9599
@abenihenok9599 2 жыл бұрын
1000
@Berket-y4k
@Berket-y4k 3 ай бұрын
Wow
@behayluhenok
@behayluhenok 2 жыл бұрын
🤩🤩🤩 it's fire man
@biniamare1089
@biniamare1089 2 жыл бұрын
Amazing proud my bro
@pomritadaily456
@pomritadaily456 2 жыл бұрын
🦁 አንበሳ
@birukengidawork6975
@birukengidawork6975 2 жыл бұрын
I swear to god people they don't know what is music 👏👏👏👏👏👏👏
@mikiysmekbb3940
@mikiysmekbb3940 2 жыл бұрын
Ewnt berta
@Negasyy
@Negasyy 2 жыл бұрын
Tlyalshe
@amenadane2096
@amenadane2096 2 жыл бұрын
💯💯💯
@tiopiaz7187
@tiopiaz7187 2 жыл бұрын
😍😍😍👌👏👏👏👏
@hailebee
@hailebee 2 жыл бұрын
🔥
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
This is beautiful! Music with a deep lyrics.
@ZedoVlogs
@ZedoVlogs 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥
@mdivofagoat9095
@mdivofagoat9095 2 жыл бұрын
Awesome music
@mullermata3670
@mullermata3670 2 жыл бұрын
Gerami sra
@hiwachane3407
@hiwachane3407 2 жыл бұрын
nice
@mekdesmelakudigafe359
@mekdesmelakudigafe359 2 жыл бұрын
👏👏👏
@balckman7570
@balckman7570 2 жыл бұрын
dope
@soliyanatesfagergish1005
@soliyanatesfagergish1005 2 жыл бұрын
😮❤
@nati-zb6yg
@nati-zb6yg 2 жыл бұрын
Good job
@omakyab
@omakyab 2 жыл бұрын
Thats what we call talent 👏
@NjVip-ck3qf
@NjVip-ck3qf 4 ай бұрын
@❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasbaye743
@yonasbaye743 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@natnaelhailu8577
@natnaelhailu8577 2 жыл бұрын
bro ላይፈን አስታወስከኝ ።🙏🙏🙏
@NatiBajo
@NatiBajo Жыл бұрын
Don't loss your unique color
@fekirtehaile9226
@fekirtehaile9226 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 2 жыл бұрын
እኔንም ገብታችሁ አይታችሁ ብትደግፉኝ ትልቅ እሆናለሁ ማየት ማመን ነው ሳሚየ እወድሀለሁ
@zewddesta6953
@zewddesta6953 2 жыл бұрын
Ma nigga
@moneer2369
@moneer2369 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hibistgossaye6181
@hibistgossaye6181 2 жыл бұрын
🔥
@amenadane2096
@amenadane2096 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥
@tsedeniyabirhanu5751
@tsedeniyabirhanu5751 Жыл бұрын
♥️♥️
Samon ሣሞን - LELIT ለሊት
4:25
Samon Zemas
Рет қаралды 21 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
zemas fikir yetalesh lyrics by Teddy Hm
3:40
Teddy jegna
Рет қаралды 148 М.
zemas ዜማስ - አዲስ ቀን New Ethiopian Music 2019
4:01
Yesew Qine
4:40
Rophnan - Topic
Рет қаралды 767 М.
Aman Kiyamo -  Telemenen Music Video
4:25
Aman Kiyamo አማን ኪያሞ
Рет қаралды 530 М.
Samon  ሣሞን - LIDRES ልድረስ
3:09
Samon Zemas
Рет қаралды 63 М.
ዮሐና - በማን - Yohana - Beman
3:32
Yohana ዮሐና
Рет қаралды 413 М.
Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)
6:01
Samon Zemas
Рет қаралды 2,8 МЛН
Samon ሣሞን - TESASATEN ተሳሳትን (Visualizer)
4:28
Samon Zemas
Рет қаралды 20 М.