SAMUEL NEGUSSIE ENDEGENA “እንደገና”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2020/2012 !!!

  Рет қаралды 2,568,914

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@officialsamuelnegussie9385
@officialsamuelnegussie9385 4 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ KZbin CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት KZbin CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mercyabeye6833
@mercyabeye6833 4 жыл бұрын
ሳሚዬ አንተም በብዙ እና በእጥፍ ተባረክ
@sambety6764
@sambety6764 4 жыл бұрын
Samiye tebarekilign betam teru neger aleh ke geta gar wedefit hiddd
@ዝናሽዳዊት
@ዝናሽዳዊት 4 жыл бұрын
Amen be bizu tebarek Sami inwodihalen
@abelgebreab2880
@abelgebreab2880 4 жыл бұрын
Ante gin min ishalihal begeta endet ende miwedihko samiye you're my blessed love you men i was surprised iyesus wana and know I'm amazed by this blessed song
@takelgnzewde639
@takelgnzewde639 4 жыл бұрын
ሰሚ ወዳጄ በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስም ተባረከ ቅር ዋው የተባረክህ ነህ ገና በብዙ ትበረካሌህ እኔ ብዬአለሁ በጌታስም ይሁንልህ ።
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ...ነፍስ አልቀረልኝም ሳየው እንደገና በእንባ የምሰማው አልመሰለኝም በጭራሽ፣ ለሊቴንም ወስዶታል። ይህ ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም እያንዳዱ የዝማሬው ቃላት ትላንትናዬን ያስታውሱኛል በምስጋና ሰረገላ የዘውኝ ነጉደዋል የምለው ጠፍቶኝ በጩኸት እና እንባ ነፍሴ የምስጋና መለከት አሰምታለች ይህን ከማድረግ ማቆም አልቻልኩም.... 🎹🎺🎸💎ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ... ....አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቢያለውና አመሰግናለው ደጋግሜ ምህረትህ ፍቅር ሰው አርጎኛል እኔን .... ኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን ..!! ነፍሴ በምስጋናው ሰረገላ ነጎደች .!! ሳሚዬ ተባረክልኝ ወድሀለው ወንድሜ ስላንተ አምላኬን እባርከዋለው 🙏❤️💎🎤🎹🎻🎸🎺🎺🎺🎺🥰👏👏👏👏💎💎💎❤️❤️🥰🥰🎹🎧💎💎
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ እንደአበደ ሰው ነው ያረገኝ እምባ አለቀብኝ..ሱርዬ በንገራችን ላይ አንተ ስታስመልክ ጀምረህ እስክትጨርስ በእንባ ነው ምጨርሰው ብዙ የተደረገለት በብዙ ያመልካል ይህ አምልኮህ ይጨምርልህ ተባረክልኝ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
@@hiwimimikidane1789 አሜን
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኡኡኡኡኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ ሱሬ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@dawitkidane4321
@dawitkidane4321 4 жыл бұрын
Amen amen 😭😭
@abigayltesfalidet5455
@abigayltesfalidet5455 4 жыл бұрын
Suruye the way u worship is so deep. When u worship is like u r out from this world and salasebew just by looking at you and listening to the song I found myself worshiping, crying,shouting and etc... tebarekelegn, you are a blessing to many people....
@melkamuelias3415
@melkamuelias3415 2 ай бұрын
ማን ነው እንደ እኔ በ2024/7/13 አሁንም እየሰማ ያለ?.......ተሰምቶ ማይጠገብ መዝሙር😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን ሳሚዬ❤❤❤❤እንወድሃለን
@HaregaweyenEshete
@HaregaweyenEshete Ай бұрын
Ane alew yawam leit 7:47 lay❤❤❤
@tehutTadesse
@tehutTadesse Ай бұрын
Me too
@melkamuelias3415
@melkamuelias3415 Ай бұрын
@@HaregaweyenEshete ምገርም ነው
@ሚዛንቱዩብ
@ሚዛንቱዩብ 4 жыл бұрын
በቃ ደግሞ እንደለመድከው በሬን አዘግተህ በጌታ ፊት ልታስለቅሰኝ ነው !!!! እንወድሀለን ብዙ ብዙ !!!
@rufaelwerie936
@rufaelwerie936 4 жыл бұрын
Egzabhir tsghn yabza wndmy
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 3 жыл бұрын
Weyy betam 🙈
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
Ewunet new sameye hulem wed helewunaw edenetega yaderegenal yaberetanal geta zemenun yebarekiw enodewalen❤🙏🙏🙏
@lhyoutubechannle3249
@lhyoutubechannle3249 3 жыл бұрын
@@mestawettubetube7132 rr
@mercytadiyos5601
@mercytadiyos5601 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ ኡኡኡፍፍፍፍ 🤦‍🤦
@mimitube7660
@mimitube7660 4 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ያንተን ይሄንን መዝሙር እንደገና የሱራፌልን ለምን እንደዘገየ እሚለውን መዝሙር ሳላዳምጥ መዋል ማደር አልችልም እረ አንደበታችሁ ይባረክ ተባረኩ።አመሰግናለሁ እንደገና አመሰግናለሁ ደጋግሜ አሜን ።
@ephremtotse3104
@ephremtotse3104 Жыл бұрын
God blessed You ❤❤❤
@abditesfa
@abditesfa 8 ай бұрын
Tebarek wendime❤❤❤❤
@samennaxy
@samennaxy 7 ай бұрын
find Jesus brother! Find the way, truth, and life. That's only in Jesus.
@happyfamily2091
@happyfamily2091 7 ай бұрын
@@samennaxyi am pente but i belive Jesus is not only in pente church .if doesnt find him How does he said he cant skip a day without listening this song 🤨
@disisaz
@disisaz 6 ай бұрын
እናንተ እኮ ምንም የሚያኮራ ነገር የላችሀም። ማርያምውያኖች ማፈሪያ የደብተራ መጫወችያ ከመሆን ያዳነኝ ጌታ ሲመሰገን ይቆይ።
@የእግዚአብሔርክብር-ኰ1ነ
@የእግዚአብሔርክብር-ኰ1ነ 4 жыл бұрын
ምነው አንት 24 ሰአት 30 ቀን 12 ወር ሳታቆርጥ በዘመርክ አንዳንዴ ምድር መኖሬን እራሱ እተራተራለሁ በህይወቴ ብዙ ትግል ያለብኝ ሰው ነኝ መዝሙርህ መደበቂያዬ ሁሉን መርሻዬ ነው ኡኡኡፍፍፍፍ በርክትልን
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
የልቤን ነው ያልሽው/ከው
@genetxyz3369
@genetxyz3369 4 жыл бұрын
እፍፍ እኔም እንዳንቺ😍😍
@ሚዛንቱዩብ
@ሚዛንቱዩብ 4 жыл бұрын
Anet akababe ye mewelu sewoche tadelew beka zeme blew new melemelemute I wish ....
@fitsumbalcha3159
@fitsumbalcha3159 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምል ከአፍህ በሚወጣው ቃል ፍጥረት ይማረክ እጥፍ በረከት ያግኝህ ኡኡኡፈፈፈፈይይይ!!!!!!! ውስጤን አረሰረሰው የማያልቀውን በረከት ያስወርስህ ሳሚዬ ተባረክ🙏🙏🙏
@henonhaji4552
@henonhaji4552 4 жыл бұрын
ዘርህ ይባረክ!!! አስጨናቂ ቀኖች ከእምነት የሚያጎሉ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም ሲሉኝ ሞኝነት ነው ባንተ መታመኑ አይረሳውም. . . . በጸጋህ ደግፈህ አፅንተህ እንዳቆምከኝ አይረሳውም. . . መልካምነትህን ብዙ እንዳሳየኸኝ አይረሳውም. . . ብዙ እንፀና ያበረታታኝ ቀኖቼን በፅናት በምስጋና የጌታዬን ውለታ ለሰኮንድ እንዳልረሳው remind የሚያደርገኝ መዝሙር ነው እውነት!!!! ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@muluken1476
@muluken1476 4 жыл бұрын
I’m orthodox, this song takes away my pride and gives me humble, and a time to look my self. ...የንስሀ ለቅሶን ከውስጤ ፈንቅሎ አወጣው! So, thank you!
@tumimarogit3784
@tumimarogit3784 4 жыл бұрын
💪💪😙😙😍🙌🙌😚😚💞
@YOSEPH138
@YOSEPH138 4 жыл бұрын
Praise God !
@suratusamuel8592
@suratusamuel8592 4 жыл бұрын
Wow 🙏🏻😇❤️
@boniid.476
@boniid.476 4 жыл бұрын
Wow praise God🙏🏾🙏🏾✝️♥️
@mulumebetgirma5842
@mulumebetgirma5842 4 жыл бұрын
Idme zemech yibark samye
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
ውስጤን ነው የሚነካኝ ስራ ቦታ ብሆን ወይም ቤት ብሆን አለቅሳለሁ ተባረክልኝ ያባቴ ልጅ
@UserUser-wj7mq
@UserUser-wj7mq 4 жыл бұрын
ወይይይይይይ አራ የኢየሱስ ምህረት ያቆመኝ ሰው አንዱ እኔ ናኝ እሄ መዝሙር ቀጥታ ለእኔ ነው ሰሚዬ ዘመንክ ይባሪክ በኢየሱስ ስም ታባረክህህህህህህህህህ ጸጋ ይጨመራልክ እነወደሌን
@samuelteklemariam5443
@samuelteklemariam5443 4 жыл бұрын
የመኖሬ ምክንያት..... የደስታዬ ጥጉ..... የበረከቴ ምንጭ ..... ሁሁሁሁሁሁሁ Glory to God
@melchizedekchrist2274
@melchizedekchrist2274 4 жыл бұрын
እንዴት እንዴት ይረሳል የዋልክልኛ እንዴት እንዴት ይረሳል ያረክልኛ የማይጠፋ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ የማይጠፋ ከልብ የማይወጣ ውለታ አለብኝ የማይጠፋ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ የማይጠፋ ከልብ የፍቅር እዳ እኔስ አለብኝ አመስግናልሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአልሁና አመስግናልሁ ደጋግሜ ምህርትህ ፍቅርህ ሰው አርጎኛል እኔን የመኖሬ ምክነያት የሕይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና የመቆሜ ምክንያት የሕይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና የድሌን ብርሃን ሲፈነጥቅ ሰማይ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ቀንዴ ከፍ ከፍ ሲል በጠላቶቼ ላይ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ምክንይቴ ነህ አንተህ ይህን አውቃለሁ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ለዚህ ያደረስከኝ ፍቅርህ እኮ ነው አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ኢየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ ትዝ ትዝ እያለኝ ሁሉም ያረክልኝ ኢየሱስ በገናን አነሳው ደግሞ ልቀኝልህ መዘመር ጀመርኩኝ ኢየሱስ የሕየወቴ ትርጉም የመኖሬ ዋና ባንተ ስለሆነ ኢየሱስ ክማመስገን በቀር ላንተ የምሰጥው ሌላማ ምን አለኝ አመስግናልሁ …> አስጨናቂ ቀኖች ከእምነት የሚያጎሉ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ሲሉኝ ሞኝንተ ነው ባንተ መታመኑ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም በፀጋ ደግፈህ አፅንተህ እንዳቆምከኝ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም መልካምነትህን ብዙ እንዳሳየኽኝ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ኢየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ ...> አመስግናልሁ ...>
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ኢየሱስ አመስግናለሁ እንድገና---💓🙇🙇እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል የኔ አባቴዬ ክብር ለዘላለም ይሁንልህ🙇🙏 ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ☝☝☝💓💓💓🙏 ኢየሱስዬ ምን እላለሁ እወድሃለሁ!! ሳሚዬ የአባቴ ውድ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ህይወትን ዘመንህን አገልግሎትን ይባርክ ተባረክ በብዙ📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖👏👏👏👏👏
@brukmark7675
@brukmark7675 4 жыл бұрын
Tebarek bro
@ethiopianqueen5854
@ethiopianqueen5854 4 жыл бұрын
Thank you for writing this beautiful lyrics God bless you 🙏
@yodita1009
@yodita1009 3 жыл бұрын
Thank you♥️🙂
@belachewdaniel5300
@belachewdaniel5300 3 жыл бұрын
Ok
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭አምላኬ አባቢዬ አመስግኜ እኮ አልጠግብ አልኩ ውዴ ማእረጌ ክብሬ ጌጤ ውበቴ መታያዬ ሞገሴ ጋሻዬ እውቀቴ ድምቀቴ ከፍታዬ ምንም ብልህ ምንም አይገልፅህም ዝም ብዬ ብቻ ማምለክ....👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏 አመሰግንሃለው
@sisayabate6539
@sisayabate6539 4 жыл бұрын
ውይ ጌታዬ ሆይ ሳሚን ለኛ በረከት አርገህ ስለሰጠከን ተባረክ ፡፡ አሁን አሁንእማ አንዱን ስሰማ ለሌላው መጎጎት ጀምሬለው ተባረክልኝ ሳሚሻዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@romanwelde5303
@romanwelde5303 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን ያባቴ ልጅ ኧረ ጌታ ምን ብዬ ለመስግንህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎧🎹🎸🎻🎷🎺💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ተባረክልኝ ወንድሜሜ በብዙ
@ውዴየጌታ
@ውዴየጌታ 4 жыл бұрын
ሰሚዬ ጌታ ይባርክህ ኦኦኦኦኦ በእውነት ደጋግሜ ደጋግሜ ስሰማው አለሳ ጠጊብ አለኝ !!
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እንዴት ይረስል ያንተ ውለታ ህይወትን የሚያስጥ ፈቅር ሌላ መናገርያ መግለጫ ቢኖር ማመስገኛ ባመስገንኩ ነበር ተባረክ ጌታይ በልጠግብም አሁንም ሌላ ስሌለኝ ደጋግሜ ተወደስ ተቀደስ ተስበክ ተዘመር ምስጋና ይድረስህ ሳሚም ተባረክ እብረንህ እድናመልክ ስለ አደረግህ
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 4 жыл бұрын
ZEMNH yebrak samiyeee
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ምነኛ መታደል ነዉ ኢየሡሥን ማምለክ ሣሚ በብዙ ተባረክልኝ ጌታን አብዝተን እንድናፈቅረዉ እኝድንጠጋዉ በቃ ምን ልበልሕ መዝሙሮችሕ በሙሉ ሕይወታችንን ሥርትርት ያደርጋል በብዙ ተባረክልኝ
@bethelzerihun118
@bethelzerihun118 4 жыл бұрын
የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የበረከቴ ምንጭ 💓 ኢየሱስ 💓 ላምልክህ እንደገና ተባርከሀል!!
@waltermwania
@waltermwania 4 жыл бұрын
Greetings from Nakuru, Kenya. May God richly bless you and anoint you more and more. Shalom
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 3 жыл бұрын
አባቴ ኢየሱስ ዘሮቼ ካመለኩት ዛር ነጻ ያወጣህኝ የሕይወቴ ዋልታ የመኖሬ ምክንያት አልረሳዉም አልዘነጋዉም ተባረክ
@mikedereje3633
@mikedereje3633 3 жыл бұрын
wow
@marthamule9997
@marthamule9997 4 жыл бұрын
ሳሜ እግዛብሔ ይባረክህ መዝውሮችህን ሁሌ ስሰማ ነብሴ ሀሲት ታረጋለት 'የመኖሬ ሁሉ ምክንያት" እየሱስ እውሀለሁ ጌታ ባንተላይ ስላለው ፀጋ አመሰግነዋለሁ ክብረ ሁሉ ለእግዛብሔ
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 4 жыл бұрын
ነፍስም አልቀረልኝም በዚ አምልኮ ነፍሴ ረሰረሰች በእንባ ማምለኬን ላቆም አልቻልኩኝም ዘመንህ ይለምልም ሳሚዬ 😍 ሰማይ ሰማይ ያስናፍቃል ዝማሬዎችህ ሁሉ "የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና "
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 2 ай бұрын
አንተ ወንድሜ ኢየሱስ የሚለው ስም ምን ያክል በጥልቀተ እንደገባህ ነው ከመዝሙሮችህ የምረዳው መገለጥህ ለእኛም ይጋባብን ተባረክ እናትህ ትፀልይልህ እንደነበር ስትናገር ሰምቼኻለሁ እድለኛ ነች ለእኔም ጥሩ ምሳሌ ሆናችሁኛል ከዛ በኋላ ለልጆች መፀለይን እንደ አንድ የህይወቴ ክፍል ይዤዋለሁ እንደዚህ በቤቱ ጌታን ሲያከብሩና ሲያስከብሩ እንደማይ በጌታ እርግጠኛ ነኝ ዘመንህ በምስጋና በፊቱ ይለቅ አሁንም ቅኔ በልብህ ይፍሰስልህ እኔና ልጆቼ በጣም እንወድሀለን !!!
@abigayltesfalidet5455
@abigayltesfalidet5455 4 жыл бұрын
እንዴት እንዴት ይረሳል የዋልክልኝ እንዴት እንዴት ይረሳል ያረክልኝ/2× የማይጠፋ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ የማይጠፋ ከልብ የፍቅር እዳ እኔስ አለብኝ/2× አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቢያለውና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምህረትህ ፍቅርህ ሰው አድርግኛል እኔን/2× የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና የመቆሜ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክ እንደገና/2× የድሌን ብርሀን ሰፈነጥቅ ሰማይ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አይዘነጋሁም ቀንዴም ከፍከፍ ሲል በጠላቶቼ ላይ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አይዘነጋሁም ምክንያቱ ነህ አንተ ይህንን አውቃለው አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አይዘነጋ ለዚ ያደረሰኝ ፍቅርህ እኮ ነው አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አይዘነጋ ኢየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ ትዝ ትዝ እያለኝ ሁሉም ያረክልኝ ኢየሱስ በገና አነሳው ደግሞ ልቀኝልህ መዘመር ጀመርኩኝ ኢየሱስ የህይወቴ ትርጉም የመኖሬ ዋና ባንተ ስለሆነ ኢየሱስ ከማመስገን በቀር ላንተ የምሰጠው ሌላማ ምን አለኝ አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቢያለውና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምህረትህ ፍቅርህ ሰው አድርግኛል እኔን የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የፍሳዬ ምንጭ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና የመቆሜ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክ እንደገና አስጨናቂ ቀኖች ከእምነት የሚያጎድሉ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አይዘነጋ ሲሉኝ ሞኝነት ነው ባንተ መታመኑ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አይዘነጋ በፀጋ ደግፈህ አፀንተ እንዳቆምከኝ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አይዘነጋ መልካምነትህን ብዙ እንዳሳየኸኝ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አይዘነጋ ኢየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ ትዝ ትዝ እያለኝ ሁሉም ያረክልኝ ኢየሱስ በገና አነሳው ደግሞ ልቀኝልህ መዘመር ጀመርኩኝ ኢየሱስ የህይወቴ ትርጉም የመኖሬ ዋና ባንተ ስለሆነ ኢየሱስ ከማመስገን በቀር ላንተ የምሰጠው ሌላማ ምን አለኝ አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቢያለውና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምህረትህ ፍቅርህ ሰው አድርግኛል እኔን አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቢያለውና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምህረትህ ፍቅርህ ሰው አድርግኛል እኔን የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የበረከቴ ምንጭ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና የመቆሜ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቢያለውና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምህረትህ ፍቅርህ ሰው አድርግኛል እኔን የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የደስታዬ ጥጉ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የበረከቴ ምንጭ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና ላምልክህ እንደገና ሀሀ ላምልክህ እንደገና ላምልክህ እንደገና አሄዬ ላምልክህ እንደገና ላምልክህ እንደገና ሀሀ ላምልክህ አባቴ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና ላአ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ .....
@selamnegassi4981
@selamnegassi4981 Жыл бұрын
@fitsumkelati7147
@fitsumkelati7147 Жыл бұрын
❤❤❤❤ amennnn thank you
@tahoh6658
@tahoh6658 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@freweiniwoldeghiorghis1414
@freweiniwoldeghiorghis1414 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ መንፈስ ቅዱስ የሚመራው አምልኮ..ጌታ ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ
@tamirathaile4999
@tamirathaile4999 4 жыл бұрын
I am watching from south Africa 🇿🇦
@salamerbeto4639
@salamerbeto4639 4 жыл бұрын
ተባረክ ሳሚ ዘመንክ ሁሉ የታባረከ ይውን
@LidHabeshaDesign
@LidHabeshaDesign 4 жыл бұрын
I don't know what to say. Literally tears on ma face remembering how God was and is awesome to me. ብርክርክ በልልኝ ሳሚ በጠዋቱ በምስጋና ስላስጀመርከኝ አመሰግናለው🙏
@حمدالمنصور-ص8ه
@حمدالمنصور-ص8ه Ай бұрын
አሜን ብሩክ ሆነ ቅርልኝ አመሳግናሎ ጌታ ሆይ እንዴ ገና ፀጋ ይብዛልክ ሳሚዬ
@yirgalemoqbe9115
@yirgalemoqbe9115 4 жыл бұрын
Wooooooo endet eresawalew abaye keyet endanesahegn 😭😭😭😭😭 Amaeseginalew degagime sew yehonku bante new eyususye Elililililililililililililili!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Samiye min libel bruk neh ante uuuff yichemirilih kifu aynkah wendime 🙏🙏🙏🙏🙏
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 жыл бұрын
samiye betam nw miwodeki geta tega yichemerele zemenki yibareke b😥😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖
@azmachkebede518
@azmachkebede518 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንደገና አመሰግናለሁ ደጋግሜ አሜን ለዘለአለም አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏 አልረሳውም ኢየሱስ ያረክልኝን 🙏🙏🙏✋👋✋👋✋👋✋👋
@bettybula6105
@bettybula6105 4 жыл бұрын
ሳሚ አንተ በትክክል የኢየሱስ ልጅ ነህ!!! ስለ ኢየሱስ ዘምረህ አትጠግብም ይህንን ተረድቻለው ካንተ:: ክርስቶስ አሁንም እሱን ምታንፀባርቅ እና ለሱ ምትኖርለት ሰው ያድርግህ!!! ደግሞ በመዝሙርህ እኔ ብቻ ሳልሆን ሙሉ ቤተሰቦቼም ተባርከዋል:: ተባረክ!!!!!
@hewth1879
@hewth1879 3 жыл бұрын
Bah minimum mlew negere selelgn bebezu tebarek weste new yetenkagn
@gidayhana9997
@gidayhana9997 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ይህንን ጸጋ ያበዛልክ የሰጠክ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ። ነብስን እርስርስ የሚያደርግ ተባረክ በብዙ ሳሙኤል ።
@rubenmarier856
@rubenmarier856 3 жыл бұрын
what a beautiful song even though I don't understand it but it give me a chill may god protect and bless Ethiopian people
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
He said:- how can I forget what God has done for me I give thanks again and again for you're (God's) love and protection. he is what he's because of all that God had done.
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Жыл бұрын
ድንቅ ዝመሬ ነው ዘመንህ የበረከት ይሁን።
@rebeccatamrat8742
@rebeccatamrat8742 4 жыл бұрын
This has been on replay for me! I thank Jesus for giving you this heavenly worship song. God bless you 🙏🏽. May you live long by the Grace of God!
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 4 жыл бұрын
ዎዉ አሜንአሜን የመኖሬ ምክንያት የህየወቴ ዋና እየሱስ ሳሚ ዘመን እንደወይራ ይለምልም
@mertemerte8484
@mertemerte8484 3 жыл бұрын
በሌሊት ይህን መዝሙር አባቴ በልቤ ሲሞላው ጣራ መንካት ነው የቀረኝ በደስታ ዘምሬው አልጠግብኩም ሳሚዬ ይህን መዝሙር ከአባታችን ስለተቀበልክ ዘመንክ ይባረክ
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 жыл бұрын
ኡኡ ኡኡኡ ኡኡ ኡኡኡ አባዪ አይረሳም ልብ አይረሳም ________ አመሰግናለሁ ደጋግሜ ኡኡ ብሰማ ብሰማ ሁለ አድስ ነው ለእኔ😢😢😢 ሳምዪ ዘላለምክ ይባረክ
@samimitiku9008
@samimitiku9008 4 жыл бұрын
Samiye tebarek beka yemilewn erasu alakim wisten nw yegebaw begeta git digami endalekis litadergegn nw tebarek sami zerik yibarek!!!!!!!!!!!!
@newcell2790
@newcell2790 3 жыл бұрын
ሣሚ ብዙ ተባረክ እረ የጌታ ስራ እንዴት ይረሳል
@እማእዎድሻለው
@እማእዎድሻለው Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቡርክ ነህ አባዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zekigetachew1078
@zekigetachew1078 4 жыл бұрын
What a blessing sami እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው !
@mesijesusislord6465
@mesijesusislord6465 4 жыл бұрын
አሜን ተባረክ አመሰግናለሁ እንደገና ያኔ ኢየሱስ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ሰሚ 🙏🙏 🥰🥰🥰
@haimanotliben3789
@haimanotliben3789 4 жыл бұрын
ምንልበልህ ሳሚዬ የተትረፈረፈ ፀጋ ይብዛልህ አትገደብ አትወሰን ከፍታህ በብዙ እጥፍ ይጨምር የጠላትህን ደጅ ያስወርስህ በእጥፍ ቅባት ተገለጥ ዝማሬ ከጓዳህ አምልኮ ከእልፍኝህ አይታጣ ለትውልድ መፍትሄ ያድርግህ በዝማሬህ ያልተፅና ያልተባረከ ማን አለ ነፍሴ ረሰረሰች በምድራችን ብዙዎችን ያብዛልን አሜን
@zinashtefera527
@zinashtefera527 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የአንተን ዝማሬ ከፍቼ ከማልቀስ ውጪ መፀለይ አልችልም
@salamadisou1204
@salamadisou1204 4 жыл бұрын
እውነት ነው ውለታ አለብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አመሠግናለሁ እየሱስ 🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🌺🌺🌺🌺🌺🌺💯💯💯💯🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 4 жыл бұрын
Amen.......
@lisantilahun4709
@lisantilahun4709 4 жыл бұрын
uffffffffffffffffff samiye tebarek mnfes yalebet eyalekesku yesemahut denk zemare .......እንኳንም የእየሱስ ሆንኩኝ
@bezawitkiros2313
@bezawitkiros2313 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you Samiyee stay blessed and blessed
@ethiopianqueen5854
@ethiopianqueen5854 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤያለው እና... Your song is very powerful God bless you
@elsagebremeskel3800
@elsagebremeskel3800 3 жыл бұрын
I am so in love with this beautiful worship song. God bless you Sami YeEyesus Leeg. Glory to Jesus
@ejigayewadinew3806
@ejigayewadinew3806 4 жыл бұрын
ውውውውው ውለታ አረስሁም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭 ጌታ ሆይ ምን እከፍላለሁ እውደሃለው አሜንንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሳሚዬ ዘማናክ ይላምልም ፀጋ ይብዘልክ ተበረክ
@Jaytheediter
@Jaytheediter 4 жыл бұрын
Amazing song as always God bless you more Sami bro.
@motihailu2648
@motihailu2648 3 жыл бұрын
Samiye zemenihe yibareki ..yemenora mikeniyat . .
@zionblessed7962
@zionblessed7962 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ሀሌ ሉያ 😭😭😭😭 ሀሌ ሉያ ያለ ምስጋና እንባ ማዳመጥ አልቻልኩም ይን ዝማሬ 😭😭😭 አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁ እና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምህረትህ ፍቅርህ ሰው አርጎኛል እኔ 🙌🙌ኡኡኡኡኡ ዘመንህ ይለምልም ሳሚ በብዙ አፍራ ብሩክ ነህ Thank you bro!
@eldanadebebe7516
@eldanadebebe7516 2 жыл бұрын
I love you same😊😊😊👍❤️❤️ መዝሙርህ በጣም በጣም ነው የምወደው
@peaceonearth293
@peaceonearth293 3 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው የኢየሱስ ውለታ እና ውለታውን ብቻ የሚያሳይ ዝማሬ ነው የተደረገልኝን ትላንትናዬን ወደ ኃላ አስቤ መዝሙሩን ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሳሚ ክብሩ ለወደደን ለእርሱ ይሁን!!!
@saradaniel543
@saradaniel543 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭🙇🙇ጌታ ይባረክ ❤❤
@bukucraft4547
@bukucraft4547 4 жыл бұрын
i can't feel normal when i hear this such an amazing song
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ተባረክ። እንዲህ ነው የሚያምርብህ
@tyobstasolomon4498
@tyobstasolomon4498 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ውድድድድ ነው እማረግ☺️☺️☺️
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ያደረክልንን እንዴት እንረሳለን? ጌታ ዘመንህን ይባርከው። ተባረክ ሳሚዬ።❤❤❤
@hiwotbezabh6788
@hiwotbezabh6788 3 жыл бұрын
What a blessed song may God give u many more
@mesi9673
@mesi9673 3 жыл бұрын
Ammamamnnnneeeeeee 🙏 gate abito yibarki tabrki ❤🤲🤲🤲🤲🤲
@ziondemisse6122
@ziondemisse6122 3 жыл бұрын
I can't stop my tears 😢 😭
@bereketmelkamu8762
@bereketmelkamu8762 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ተባረክ! ደጋግሜ ስሰማዉ ደጋግሜ እባረክበታለዉ!!!!!!!!
@birhanfeleke1629
@birhanfeleke1629 4 жыл бұрын
ሳሚሻ ብሩክ ነህ ይሄ የዝማሬ አልበም እንደወጣ ያለማቋረጥ ለረዥም ወራቶች ተባርኬበታለሁ አንዴ እየነዳሁ እንባየን መቆጣጠር እስከማልችል ድረስ ሆኛለሁ ፀጋይብዛልህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተሳሚዬ
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
Eyesussssss😭😭😭😭😭😭yemenore teregum geta hoy😭sele wedeme Same selebezalet sega semeh yebarek!!!!!!!........sameye egg enodehalen tebarek yebezaleh!!!!.......zare demo betewatu nebese egg tebarekech eseyyyyyyyyyyyyyyy!!!!....
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንደ ገና በአንተ ታስቤሃለው አመሰግናለሁ እንደ ገና ፍቅር ሰው አርጎኛል ታበራክልኝ አንተ ቡሩክ ነህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርከው
@selamzeray1436
@selamzeray1436 4 жыл бұрын
Wawwww kibr legeta yhun saim geta ybarkh
@belayayele4618
@belayayele4618 4 жыл бұрын
Amen Amen...Jesus words can't explan what you did and doing for me. Never forget it. What a song love it. Sami almighty God bless you more and more.
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ዘ
@helenmaru1497
@helenmaru1497 4 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ስትዘምር የእኔን ታሪክ ተፆፍ ምታነበው ነው ሚመስለው ኡኡኡኡኡኡኡ ቀኑን ሙሉ እየሰማሁት ሳለቅስ ውዬ ማታ ለመተኛት ሳሳሁ ከተኛሁ ላልሰማው ነው ብዬ ግን ተኝቼም አልቀረልኝም በህልሜ ስዘምረው ነው ማድረው ኡኡፍፍፍፍ አንተ ውሎ እና አዳርህ መንፈስ ቅዱስ ጋር እንደሆነ ያስታውቃል ጨረስከን እካ
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 жыл бұрын
Haleluyaaaaaaaaaaa,,,,, eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee,,,,,tebarekuligni,,,, bless you all 🙏 🙏🙏
@OfficialMesayBirhanu
@OfficialMesayBirhanu 4 жыл бұрын
I'm in tears listening to this song. God's love so amazing, true and unending. No one could love us any better only Him..God bless you brother sami..
@takelgnzewde639
@takelgnzewde639 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንደገና ምህረት ፍቅር ሰው አረጎኛልና አመሰግናለሁ ኢየሱስ
@tseyonmamo8236
@tseyonmamo8236 4 жыл бұрын
What a blessing song! GOD BLESS YOU!
@shalomtekeste8250
@shalomtekeste8250 4 жыл бұрын
Samiye geta abzto ybarkih u r annointed
@gualaman4006
@gualaman4006 4 жыл бұрын
What a blessed song you are blessed !!! you know what, I can't stop listening 🎧 this song . keep shinning Samuel you are the most blessed brother may Gbu abundant 🙏
@mereedabel3992
@mereedabel3992 3 жыл бұрын
Amennn Geta Jesus Semu Yebarek Goyeta Jesus Agelgleloteh Yesf Samuel Beruk. 🙏🙏🙏
@dinqunashiergogoo450
@dinqunashiergogoo450 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Get Get Get TABARKI❤
@charisa2910
@charisa2910 4 жыл бұрын
እንዴት ሊረሳ ይችላል? የጌታ ማዳን፣ቸርነት•••••• ብሩክ ሁን ሳሚ!
@gracegoodness3870
@gracegoodness3870 4 жыл бұрын
Amen hallelujah Praise God and God bless you aboundently!!! >>> JESUS IS LORD AND SAVIOR!!!
@wickkkkkk
@wickkkkkk 3 жыл бұрын
ተባረክ ሳሚ ዝማሬህ በጣም የሚያረሰርሰ ዝማሬ ነው
@astawashdires2270
@astawashdires2270 4 жыл бұрын
samiye stzemr stawera 😍luv n respect u😍
@fixsell1224
@fixsell1224 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen sameye tebareki geta yebarike Amen Hashuuuuuuuu haleluya
@benkassahun8557
@benkassahun8557 4 жыл бұрын
So Spirit filled. Keep stay in His presence and God bless you brother!
@yeshiemebettilahun8658
@yeshiemebettilahun8658 4 жыл бұрын
ዘመን ይባረክ
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቢያለውና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምህረትህ ፍቅርህ ሰው አርጎኛል እኔን😥😥
@idontknowwhyhetoucheditfro790
@idontknowwhyhetoucheditfro790 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ እንደገና በአንተ ታስቢያለውና ደጋግሜ ምህረት ፍቅርን ስው አድርጎኛል
@mercytadiyos5601
@mercytadiyos5601 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ በጣም ምወደው መዝሙር 🙈🙈🙈
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ሁለም በመዝሙሮችህ እንደባረከን ነው ዘላለምህ ይለምልም የመኖራችን ምክንያት ኢየሱስ ተባረክልን
@mekdessisay6560
@mekdessisay6560 4 жыл бұрын
Samiye geta abzeto yebarkeh 😇😇😇😇 nefsem aykerelegn yehen mezmur sesema hiweteh endayew yaregegnal
@HaboBt
@HaboBt 4 жыл бұрын
How many of you are hearing this blessing song from China? I can't stop hearing this song over and over. May God bless you Samisho, stay blessed and be safe.
@lhyoutubechannle3249
@lhyoutubechannle3249 3 жыл бұрын
Sami bebezu tebarke hulame menfesa yetadsale mezmurochehn sesema tebarke bebezuuuuuuu
@munitdereje2994
@munitdereje2994 4 жыл бұрын
I am blessed with this beautiful song filled with the presence of God.GBU Samisha
@sambety6764
@sambety6764 4 жыл бұрын
Wow lenem tegeltsolignal thank you
@waktolalamesa9475
@waktolalamesa9475 4 жыл бұрын
wow!!!!!!!!!!!! nice!!!!!! GBU with his love!!!!!! Galanni Waaqayyoof haa ta'u!!!!!!
@roberadebele161
@roberadebele161 4 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ🙌🙌🙌እንዴት ይረሳል ያደረክልን🙏🙏ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሳሚዬ እንወድሃለን
@abekamara9268
@abekamara9268 4 жыл бұрын
Abe Kamara, He is the Lord, God Almighty and He inhabits the praises of His people, we were created to worship Him and I am so thankful to all you Ethiopian singers for worshiping Him the way you do, I happen to be a very regular listener to your gospel songs, and even though I understand not a word in Amharic, but the Holy Spirit' power navigates me through it all, thank God for you all and may He continue to bless you all.
@tholoanaletuka7345
@tholoanaletuka7345 3 жыл бұрын
You and me experience the same thing i am a sesotho speaking Christian lady
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН