የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 October 2023

  Рет қаралды 37,911

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 28 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏አግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 አሜን በጸሎት እንድንበረተ ስለሚረዱን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏 አሜን🙏ይሁንልን ይደረግልን አሜን🙏ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ተመስገን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 2 ай бұрын
አቤቱ በአርያም ያለኸው እግዚአብሄር ሆይ ለዘላለም ክበር ተተመስገን አሜን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Ай бұрын
አባታችን ሆይ ይህ ቀን ከነሙላቱ ከነጉድለቱ መልካም ነውና ክበር ተመስገን አሜን
@tutukedahegn8621
@tutukedahegn8621 2 ай бұрын
አቤቱ የዳዊት አምላክ ስምህ ከፍ ይበልልኝ መጽናኛዬ ነህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ተመስገን አምላኬ ቀኑን በሰላም አውለህ በሰላም አድረን እንድንነቃ የምትጠብቀን እስከ አሁኑ ሰዓትም በሰላም ያዋልከን አምላክ ሆይ ተመስገን እንልሃለን ተመስገን❤🙏 ስለተደረገልንም ስላልተደረገልንም ሁሉ ተመስገን እንልሃለን❤🙏 የተደረገልን ካልተደረገልን እጅግ ብዙ ነውና❤🙏 ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 አምላካችን ሀገራችንንም ሰላም አርግልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@በስፋትደርሶ
@በስፋትደርሶ Ай бұрын
አቤቱ ተመስጌን እደ ስራችን ሳይሆን አቤቱ እዳተ ይቅር ባይነት ይቅር በለን አቤቱ ስቃይ እና ሰቆቃን በቃ በለን አቤቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ተመስገን አቤቱ እንባችንን አብስ እንደኛ ሐጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት አቤቱ አባ የአብርሃም የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ ማረን 🙏🙏🙏🙏
@AyalFikadu
@AyalFikadu Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን እደኔ ሀጣት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይሁን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 6 күн бұрын
አምላካችን ሆይ የምንለው ቢጠፋን የምንናገረው ሁሉ ቢታሰርብን አንተ ግን የዘወትር ምስጋናችን ስለሆንክ ጌታ ሆይ ተመስገን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ተመስገን🙏 አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ክበር ተመስገን ለዘላለሙ አሜን🙏እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ባይ አምላካችን አባታችን ሆይ ስለ መልካምነትህ ደግነትህ ዘወትር እናመሰግንሃለን ተመስገን❤🙏 አምላካችን ሆይ ተስፋችን መመኪያችን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልባችንንም ፊታችንንም አብራልን ❤🙏አሜን🙏 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@EthiopanMekonen-uh1ht
@EthiopanMekonen-uh1ht 4 ай бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስዎን ስለሰጠን ይህንን ፀጥ ያለ ፆለት ነብስን እማድስ በእድሜ በፀጋ ያኑረዎት ሲከፍኝ መፅናኛየ ✝️✝️✝️✝️✝️😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@ወለተማርያምየድግልጅ
@ወለተማርያምየድግልጅ 15 күн бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ ማረኝይቅርበለኝ እኔደካማልጅህን አስበኝ ለንስሀም አብቃኝ😢😢😢😢
@melessesergo
@melessesergo 3 ай бұрын
ይሔን ፀሎት ያሰማን ልዑል አምላ እግዘብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Ай бұрын
አቤቱ ሆይ አንተን በማመን እንድታጸናን እንማለዳለን አሜን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 ай бұрын
አሜን፫ አቤቱ ጌታሆ ለንስሀ አብቃን🙏🙏🙏🙏
@Muhammed-b9b
@Muhammed-b9b 3 ай бұрын
አቤቱ ሆይ የምናደርገውን አናውቅምና ይቅርበለን ስለሁሉም ነገር ተመሰጌን❤❤❤❤
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ስብራታቾንን ጠግን አሜን
@MahaderZegeye
@MahaderZegeye 2 ай бұрын
❤❤❤Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤Amen amen amen ❤❤❤❤❤Amen amen amen
@gfhjvhjj6248
@gfhjvhjj6248 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@alimazhani7471
@alimazhani7471 Ай бұрын
ድንግል ለልጅሽ ለምኝል ይቅር ይበልኝ ❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@zineyabresh2258
@zineyabresh2258 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ተመስገንን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@warkywaky6824
@warkywaky6824 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ ሆይእኔሀጣቱኛበደለኛነኝአቤቱይቅርበለኝማረ አድነኝ😢😢😢😢😢
@Away-op8xq
@Away-op8xq 18 күн бұрын
😢😢😢አሜን.አሜን.አሜን.👏👏👏
@tewabechkassahun6597
@tewabechkassahun6597 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ልብን የሚነካ የሕሌናን የሚነካ ፀሎት ሰለምነሰማ በቀጥታ ልብን ከአምላክ ጋር የሚያገናነኘ ፀሎት ነ ፀስለሚያሰ ለነምንሰማ አሁንም በድጋሚ ቃለ ሕይወት ያሰማል ን አሜን አሜን። ቨ
@tizitaadmasu7067
@tizitaadmasu7067 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አሜን አቤቱ ፈጣሪ 😢😢😢😢
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤🌼💐🌻🤲🤲🤲
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እዴበደላችን ሳይሆን እዴ ቸርነትህ ማረን ማስተዋሉን ስጠን 😢😢😢😢😢
@saroobelay3058
@saroobelay3058 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i Жыл бұрын
አሜን አቤቱ ፈጣሪ ስለ እናትህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ፣ ይቅር በለን ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ ቸሩ ፈጣሪያችን በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜን❤
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ አንደበተ ርቱ አድርጎሀል ተመስገን።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏አቤቱ ጌታ ሆይ ስላደረክልን ነገር ሁሉ እናመሰግንሃለን ተመስገን❤❤❤🙏 ቀረ የምንለውንም ሁሉ በጸጋህ እንደምታስተካክለው እንተማመንብሃለን አንተ ተስፋችን ነህና ሁሌም ከፊታችን ቅደምልን መንገዳችንን ሁሌም በብርሃንህ ሙላው ከሚያደናቅፉን ሁሉ አንተ ተከላከልልን አሜን❤🙏 ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@salealhosani1206
@salealhosani1206 Жыл бұрын
አሜንንአሜንንአሜንንንቃልህይዉትያስማል🙏🙏🙏🙏🙏
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ ስላረክልኝ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላኬ ሆይ እሚያሳስበኝን ነገር ወዴዴስታ ቀይርልኝ አቤቱ አምለመኬሆይየዉስጤን አተ ታቃለህና አተ ደስታዉን አቅርብልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይለዴጅህ አብቃኝ ለንረሀ ሞት አብቃኝ ኧረ አምላኬ ፀሎቴን ስማኝ ኧረ በናትህ በድንግል ማሪያም ስም ይዠሀለሁ ታሪኬን ለዉጠዉ ማንነቴን ለዉጠዉ ሰዉ አርገኝና ሰዉ ይግረመዉ አሜን አሜን አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tadelech-z9j
@Tadelech-z9j 29 күн бұрын
Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen
@usermb4vp5bx8d
@usermb4vp5bx8d Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 kalewt yasemalen Amen 🙏🙏🙏
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን 🙏🙏🙏በልዑል መጠግያ የሚኖር ሁሉንም በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል አባት ሆይ የእስራኤል ቅዱስ የእስራኤል አምላክ ማረን በድለናል አጥፍተናል ይቅር በለን ማረን 🙏🙏🙏አንተ መሐሪና ቸር አምላክ ነህና ማረን 🙏🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@aberashzewudeshumi3251
@aberashzewudeshumi3251 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!
@GJyy-cv9hk
@GJyy-cv9hk 2 ай бұрын
amen amen amen tamesgan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetdagnaw
@emebetdagnaw Жыл бұрын
እንደቼርነት ጌታሆይ አቤቱ ማረን
@sarkalamabey3239
@sarkalamabey3239 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲😭ቃል ሒወት ያሰማልን
@MayserMayser-w3m
@MayserMayser-w3m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በቃሉ ያኑረን አቤት ❤❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MsHanna-d4j
@MsHanna-d4j 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 😭😭🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪⛪☝️☝️
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤❤ Egzioo meharene Krestos 😢😢😢😢😢😢😢😢
@goodplaza8431
@goodplaza8431 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን ወዴ መምህራችን
@bethelihemgebrekristos3988
@bethelihemgebrekristos3988 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@serkalemqa6507
@serkalemqa6507 3 ай бұрын
Abat hoyAsbegn bemegstk ❤❤❤❤❤
@tinamarta5166
@tinamarta5166 3 ай бұрын
አቤቱ ማረን😢
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Жыл бұрын
አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እንደ ሃጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን😢😢😢😭😭😭 አባቱ ኢ.ያን አስባት
@eniyaabdulhyi5641
@eniyaabdulhyi5641 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የአባታችን ወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ እና የአባታችን ሐዋርያ ቅዱስ እንድርያስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌾🌷🥀🌿🙏🌿🥀🌷💐🌾🙏💐🌾🌷🥀🌿🙏
@markusschaefer9783
@markusschaefer9783 Жыл бұрын
Ammen Ammen. Ammen kalhywet ysmlen.
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@asnakuwoida
@asnakuwoida Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን...መምህር አንዳዴ ጸሎቶቹ በስለአድኖ ቢሰሩ ጥሩ ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር ስተት ከሆነ አርሙኝ መምህር
@SaraSara-f7s
@SaraSara-f7s Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heyewte yasmalne memher
@volumecare9918
@volumecare9918 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 😥😥😥🙏በእውነት ለመምህርችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረካት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@saroobelay3058
@saroobelay3058 Жыл бұрын
Qalehiwetin yasemalin Ameen 🤲
@tewabechkassahun6597
@tewabechkassahun6597 Жыл бұрын
በጣም ፀ ጥ ባለ የረቀቀ ፀሎት ስለሚያስተምሩ ን ይህ ፀጋ የተሰጠ ድምፀ ለአእግዚአብሔር ሰም አ ጠራር የተከ በረ በመሆኑ እኘም በበኩሊ በዚህ በር ሶ ፀሎተበልቤ በቀጥታ ገነት የገባሁ ነዉ የሚመስለነኘ እግዚአብሔር አ ምላኣክ ሰላም ጤና ይሰጥልን አ ሜን አሜን። ሶ ር ም ድ 9:14 ስለሆ ነ
@YemarwehatilahunYemarwehatilah
@YemarwehatilahunYemarwehatilah Жыл бұрын
አሜን አንተን እናመሰግናለን የልባችንን መሻት ስጠን
@AyshaAysah-ug6yc
@AyshaAysah-ug6yc 8 ай бұрын
Amen Amen ❤❤
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይውት ቃለ ያስማልን❤❤❤❤
@HabtamuWendemu-wn8hy
@HabtamuWendemu-wn8hy 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢 በምን አንድበተ ላመስግን አምላኬ እኔ ደካማ ነኝ በበትህ እንድኖር እርዳኝ 😢😢😢😢
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Жыл бұрын
አሜን(3)መምሬ ቃለ ህይወት ያስማልን
@SaraDsallh-fv7vc
@SaraDsallh-fv7vc 8 ай бұрын
AMaa❤❤
@HelenAbera-e5b
@HelenAbera-e5b 7 ай бұрын
Amen
@Kimam-xp5fj
@Kimam-xp5fj Жыл бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ቃለ ህይወት ቃለ ህይወትን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን ፈጣሪ
@meharigetahun7908
@meharigetahun7908 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን። አሜን
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lidgeli7398
@lidgeli7398 Жыл бұрын
❤❤❤
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ Жыл бұрын
😢😢😢
@MeryMery19-l1i
@MeryMery19-l1i 9 ай бұрын
❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@fantofanto4430
@fantofanto4430 Жыл бұрын
😢አሜንአሜን😢😢እግዚብሔርይመሰነገንአሜንአምላኬሆየኝ😢😢❤❤❤
@selfitelahune8704
@selfitelahune8704 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤❤❤❤
@hanahanatebeje7135
@hanahanatebeje7135 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ
@አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ Жыл бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@sarazerihun2750
@sarazerihun2750 2 ай бұрын
😂😂😂😂😢😢😢 yenseha emeba setnge gata hoye
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 20 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን🙏 እግዚአብሔር ሆይ ስለደገፍከን ቅዱስ ቃልሕንም ዘወትር እንድንሰማ ልባችንን ስለከፈትክልን ዘወትር በመንገድህ ስለምትመራን እናመሰግንሃለን ተመስገን ❤❤❤አሜን🙏 ሀገራችንን ሕዝቧን ጠብቅልን አሜን🙏 በዓለም ላይም የተፈጠረውን ችግር ሁሉ አቅልልን ሰላም ስጥልን አሜን🙏ዘወትር በጸሎት እንድንበረታ ስለሚያግዙን ከመላ ቤተሰባቸው ጋር በእድሜ በጸጋ ጠብቅልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 7 күн бұрын
አቤቱ ሆይ የራቀንን ተስፋ እንድታቀርብልን እንማጸንሃለን አሜን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 11 күн бұрын
አምላካችን ሆይ የበረታብንን ሁሉ እንደገለባ እያቀለልከው የዛሬ ሰው ስላልከን ተመስገን አሜን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 10 күн бұрын
እግዚአብሄሮ ሆይ በምናየውና በምንሰማው ከመሰበር ጠብቀን አሜን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ክብር በማደርያህ ላንተ ይሁን አሜን
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
አሜን አሜን አቤቱው አምላኬ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምህረትክህ ማረን ይቅር በለን
@እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ 5 ай бұрын
አቤቱ ቅድስ አባት ሆይ የምናርገውን አናውቅምና ይቅርበለን😢😢😢😢😢አምላኬሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Ай бұрын
አቤቱ ሆይ የሰላምን ቀን እዘዝልን አሜን
@mdet3152
@mdet3152 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 8 күн бұрын
አሜን
@tigiestlemlem5486
@tigiestlemlem5486 5 ай бұрын
አሜነን አሜን አሜን።ቃለ ቃለህይወት ያሰማል።
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 2 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ አሜን
@MaronMaro-kn8fw
@MaronMaro-kn8fw 2 ай бұрын
አቤቱ ማረን አምላኩ❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 2 ай бұрын
Amen.amen.amen🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kebedeshkahsay9534
@kebedeshkahsay9534 Ай бұрын
Amem Amen Amen ❤❤❤
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
29:06
masresham
Рет қаралды 356 М.
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 19 МЛН
♦️አጋንንት ማባረሪያ #ጸሎት 👉የመስቀል አጥር ጸሎት
31:51
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН