Ethiopia: በእርቅ ማእድ እንዲህም አይነት ፍቅር አለ! ሁለተኛ ሚስትህ ሆኜ ልኑር? ለፍቅር የተከፈለ የህይወት ዋጋ

  Рет қаралды 57,516

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 315
@ሱሱሱሱ-ቐ5ሠ
@ሱሱሱሱ-ቐ5ሠ 4 жыл бұрын
አች በ3 ወር አመሽው እኔ ያ5አመት ባሌን አላምነውም ሴቶችዬ ወዶችን አትመኑ እኛ ያረብ አገር ሸቃሎች ብራችን ነው የሚያዋጣን እደት ሁነን እደምናመጣው እኛ እና እኛ ብቻነን እምናውቀው ተው አትበሉ አለህ ይጠብቀንአይዞሽ እህቴ ጠከር በይ
@ሔርሜላብቸኛዋ
@ሔርሜላብቸኛዋ 4 жыл бұрын
አሁን እኮ ሁሉም ፈራጅ ነው ነገ ግን ሁላችንም ላይ ሲደርስ መግቢያ ያሳጣናል አይዛሽ እህቴ እኔም እዳንቺ የተምታታ ሒወት ነው የምኖረው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@እየሩስያለው
@እየሩስያለው 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኚልኝ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥሽ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
በፍቅር መጎዳትን ያየ የደረሰበት ያውቀዋል ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኝ የተሻለ ቀን አለ መግፋት እጂ መገፋት ጥሩ ነው ለጊዜው ብትጎጂም ነገ ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ ይክስሻል
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
አረ ሴቶችዬ ለራሳችን ክብር ይኑረን ገንዘብሽን ይመልስልሽ ከዛ ባለፈ አትለማመጪው በእምነትሽ ፀሎት አድርጊ ራስሽን አጠንክሪ የተሻለ ስላገኘ አትበይ እግዚአብሔር ሁላችንንም በእኩል ፈጥሮናል ለግዜው ትንሽ ትግል ይፈልጋል እንጂ ቆራጥ ከሆንሽ ትችያለሽ ላንቺ ባልሆነ ነገር ላይ ተስፋ እያደረግሽ ራስሽን አትጉጂ ከእሱ የተሻለ ሊንከባከብ የሚችል መልካም ወንድ አምላክ ይሰጥሻል አትለማመጪው ውዴ ፍቅር በልምምጥ አያዋጣም
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 4 жыл бұрын
Edeminaweraw kelali ayidelem anichi bebotaw bitihogne edih atiferijim
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
@@senayitdamtew583 ውዴ ለመፍረድ አይደለም አልፈልግሽም እያለኝ በእውነት አልለምነውም በተለይ በስደት አሳልፈን ሀገር ቤት ስንገባ ብዙዎቻችን በራስ መተማመናችን ይቀንሳል ከቤተሰብ አስበልጣው ያጋጠማትን ሰምተናል በተለይ ምን እንደሚያናድደኝ ታውቂያለሽ ሀፍረት እንኳን ሳይሰማቸው ወንዶቹ የሚመልሱት መልስ ልጁ አጠገቤ ቢሆን በጥፊ የማጋየው ይመስለኛል ዞሮ ዞሮ 3/4ግዜ ተሰዳለች የአረብን ጭቅጭቅ የቻለ ትከሻ ለዚህ ነገር ጠንካራ መሆን ይችላል የሚል ሀሳብ አለኝ ወንዶቻችንን ልቦና ይስጣቸው ምን ይባላል
@mentwabgebru9088
@mentwabgebru9088 4 жыл бұрын
እርቅ ማእድ በሰማሁ ቁጥር የሴቶች እወደዋለሁ የሚለው አባባል የፍቅር ትርጉም ምን እንደሆነ ማወቅ እያቃተኝ ነው። እርቅ ማእድ ብርታቱን ይስጣችሁ ብዙ ነገሮች ያበሳጫሉ።
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እመኚኝ ብርቱ ሁኚ እርሺው አንቺ ተወዳጅ ሴት ነሽ አንቺ ማንም ሊወድሽ ሚችል ልበ ውብ ሴት ነሽ እመኚኝ እርሺው ካንቺ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለኝ ዛሬ ደስተኛ ነኝ የበደለኝም ይለምነኛል እግዚአብሔር የተሻለ ቀን በሂወቴ አምጥቷል በፍፁም ግን እሄን ሰው አትቅረቢው
@صوفياعلى-ش8ج
@صوفياعلى-ش8ج 4 жыл бұрын
እህቴ ኣይዞሽ ሁሉም ሰው ሴት ልጅ ራስዋን ስታከብር ነው ተወዳጅ ምትሆነው
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 4 жыл бұрын
የኔ እህት ከምትወጂው መለየት በጣም ከባድነው ግን ላንቺም ፈጣሪ የተሻለ ሂወት ይሰጥሻል👌ከብርም ከፍቅርሽም ባዶ ከምትሆኚ😓ሙሉ ብርሽን ጋዜጠኛ አለምሰገድ አስመልሱላትና ተመጣጣኝ ነገር ለመስራት ሞክሪ ጠንካራ ሴት ሁኚ🙄ደሞ ጠንካራ ስትሆኚነው ወንዶችም የሚወዱሽ🙄
@dollobadore3501
@dollobadore3501 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ይካብድል😢 አይዞሽ እህቴ አንዳዴ እዳዝ አይነት ናጋር ይጋጣማል ጣካር ባይ ባሱ ታስፋ አትቁራች ፈጣሪ ካሱ የታሽለ ላንቺ ያልሁን ይሳጣሽል
@mikletmikonnen6058
@mikletmikonnen6058 4 жыл бұрын
አይዞን እህቴ አንድ እርግጠኛ ሆኘ መናገር የምችለው ከተወሰነ ጊዚያት ቡሀላ ቤቲ አዲስ ሰው ትሆኛለሽ የአደረግሽው ነገር ሁሉ ለራስሽ እስኪገርምሽ ምን ሆኘ ሁለተኛ ሚስቱ ልሁን ያልኩት ትያለሽ ወንድ ልጅ ተወት ተወት ስታደርጊው ብቻ ነው የሚፈልግሽ........ ለሱ ያደረግሽው ከሚገባው በላይ ሁሉ ነገርሽን አብዝተሽ ነው የሰጠሽው ለዛም ነው የተሰበርሽው
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 4 жыл бұрын
ያገራችን ወዶች ባለቃችሁ ሊቦች ብቻ አፈር ብሉ
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
kntram
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
aranch pey...yshr mota .llg ..gmatam..trage
@gddgdd8767
@gddgdd8767 4 жыл бұрын
@@muderahmed6200 err ayebalem
@ወለተማርያምA
@ወለተማርያምA 4 жыл бұрын
እባካችሁ እኔም በጣም አሳዛኝ ታሪክ አለኝ እፍፍፍፍፍ!!!! አንድ ቀን ለሚያዳምጠኝ ሰው አውርቸው ቢወጣልኝሽ ካልሆነ ሰላም አላገኘሁም
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 አይዞሽ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ናው አንቺ ብቻ ጠንካራ ሁኝ እንጂ እግዚአብሔር ከእሱ የተሻለ ሰው ይሰጥሻል።
@sabamogessabi329
@sabamogessabi329 4 жыл бұрын
አይዞሽ አየወንዶች አሥመሣይ
@banchab2962
@banchab2962 4 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም እንደዘገየሁ አውቃለሁ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ እሱ በጭራሽ አይወድሽም ስለዚህ ከህይወትሽ አውጭው ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ያውቃል። አንች ግን ጠንካራ ሁኝ ሁለተኛ ሁኘ ልኑር ነው ያልሽው አረ በስማም እሱ ብቻ ነው እንዴ ወንድ ለምን ገደል አይገባም እግዚአብሔር ላንች ያለው የትም አይሄድም ጠብቂ ይሰጥሻል አይዞሽ እናት ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ወንድን ግን በጭራሽ አትመኝ ትጎጃለሽ ወንዶች ሚንከባከባቸውን አይወዱም እነሱን ጣል ጣል ማድረግ ነው ደግሞ ለወንድ ብር ትላኩ
@habeshawetube
@habeshawetube 4 жыл бұрын
የሴት ልጅ ግፍ የት እንደሚያደርስህ ታየዋለሁ፡፡እባክሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ጠንካራ ሁኝ then you can have every thing, እግዚአብሔር ላንች ያለውን የተሻለ ሠዉ ይሰጥሻል፡፡ እሱን ግን ከዛሬ ጀምሮ እንዳታገኝው፡፡ወንድም እህት ጔደኛ በቂ አለሽ እንዳታገኝዉ ፡እሱ ቢልሽ እንኳን እንዳታገኝዉ አደራ! እንደዛ ካደረግሽ እና ከጠነከርሽ ፡ነገ እንባሽ ይታበሳል።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
እይ ፍቅር ..... እህቴ ሁሉም አላፊ ነው ላንቺ የተፃፈልሽ ሌላ ነው የሚወድሽ ሰው በራሱ ጊዜ ይመጣል ብቻ ራስሽን አጠንክሪ 👌
@abiyot7517
@abiyot7517 4 жыл бұрын
አረ ጉድ ነዉ ቅድሚያ ራሰሸን አድኚ የበለጠ ታገኛለሸ ይሄን የተረገመ ሰዉ መለማመጥ በራሱ ያሳዝናል እንዲህ አይነት ወንድ አይጠቅምሽም ደግሞ አይሳካለትም
@melataorn7308
@melataorn7308 4 жыл бұрын
ትክክል ነሸ
@serawetserawet388
@serawetserawet388 4 жыл бұрын
በእውነት እልሻለሁ እንዴት በፈጣሪ አትመኪም ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል።
@zaratube608
@zaratube608 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ቢኖራት አይተዋትም ነበረ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
አሁንስ እኔ በሰው መጎዳት የልብ እመምተኛ ልሆን ነው የሰው ክፋቱ ከለት ለት እየጨመረ ነው እርቅ ማዶች እባካችሁ በዝች ልጅ ውስጥ የዋህነትዋን ነው ያየውት እራስዋን ዝቅ ማረግ እንደሌለባት ንገርዋት ለምንድነው ለሰው ምትንበረከከው ከኔ የተሻለ ምትለው ብናውቀው ማንም ከማንም አይሻልም ማንም ሙሉ ሰው የለም ቆንጆ የተባለው ብዙ የጎደለው ነገር አለ አያምርም ምንለው ጋ ብዙ ደስ ሚሉ ነገሮች አሉ ስለዚ ሂወት ትቀጥላለች ሰው ቢኤድ ሰው ይተካል እራሳችንን ዝቅ ብናረግ ብንጎዳ ማንም አይጎዳም ጠንካራ መሆን አለባት ለሂወትዋ እልኸኛ መሆን አለባት
@saramekonen6760
@saramekonen6760 4 жыл бұрын
በትክክል
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 4 жыл бұрын
ቃል እባክሽ ፅሁፍሽን ላክልኝ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
ሴቶች እባካችሁ ወንዶችን እንደ ኮሮና መፈራት አለባችሁ ወንዶች ከኮሮና የባሱ ገዳዬች ናቸዉ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
100% እውኑት
@Bethlehem777
@Bethlehem777 2 жыл бұрын
😄😂😂😂
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
💔
@ዜድ-ዠ8ሸ
@ዜድ-ዠ8ሸ 4 жыл бұрын
ወንዶችእንደዚቆራጥናቸዉ።እኛምቆራጥመሆንአለብን ደንደንያለልብይሰጠን
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የአባቶቻችን አይነት ወንዶች የትነው ያሉት ፈጣሪየ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው አንተ ከፊቴ ቅደም የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ስጠኝ እህቶቸ እባካችሁ እናስተውል ፍቅር በገንዘብ አይመሰረትም ማፍቅር ስንጀምር ከእምነታችን እንጀምር 💒
@kabbosh1264
@kabbosh1264 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@asterbelay540
@asterbelay540 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ብርታትን ይስጥሽ በመሰጠት ሰዉን መዉደ ድ እርሱ ተወዳጅ ስለሆነ መተዉ ቀለለዉ እረሷ ግን ራሷን ስለሰጠች የታሰረች ስለሆነ ነዉ ሁለተኛ ልሁን ያለችዉ መንም ይሁን ምን ፍቅር ገደብ ይኑረዉ እኔ ጌታን አግቼ እፎይ አድርጎ አሳረፈኝ ፍቅር ያለቦታዉ ከባድ ነዉ ማስዋልን ይጠይቃል መጭዉ ትዉልድ የተሻለ ሂወት እንዲኖረዉ ልጆችን በእንክብካቤ ኮትኩቶ በፍቅር ማሳደግ ማስተማር ወደ ፍቅር አለም ከመግባታቸዉ በፊት::ተባረኩ ለሰዉ ያላቹህ እርዳታ ይብዛላቹህ::
@frutelove9391
@frutelove9391 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ወይ ፍቅር አይዞን የህውነት ነው ያሳዘንሽነኝ አንዳንድ ሴቶች ግን ኮመቶች ማንም ሰው በሷ ጫማ ካልተራመደ የሷን ስሜት አልተረዳቿትም ስለዚ አትፍረዱ
@EtetuYimer
@EtetuYimer 4 жыл бұрын
እባክህ በትክክል አዳምጣት የተጎዳች ሴት ናት እባክሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ ወንድ ጥንቅር ብሎ ይቅርብሽ ጭራሽ ሌላ ሴት ያለዉ አግዚኣብሔር ይርዳሽ በጣም ያስጠላል !
@mesrert123
@mesrert123 4 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ማለት የዱር ድመት ማለት ነዉ ለወንድ ግን እንደዚ አትልፈጭፈጪ ቤተሠብሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ሂጂ ጠንከር በይ ያልፋል ጠንካራ ከሆንሽ ማንም ይፈልግሻል ለራስሽ ቦታ ስጭዉ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል ለወንድ ደሞ ብር አይሰጥም ከተቻለ ድንጋይ ነዉ መሥጠት ሌቦች ናቸዉ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 4 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ
@marthafikadu1034
@marthafikadu1034 4 жыл бұрын
ትክክል, ያሳደገቻት እናቷን ይቅርታ ጠይቃ ወደ ቤተሰቧ መመለስ አለባት፣
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ልክነሽ መጀመሪያውኑ ምንም ስለማታቅ ነው እንጂ ሰው ለወንድ ሲል ቤተሰቡን ይተዋል እሱ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ቀረ
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
tpg
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
ynfowsh
@marthafikadu1034
@marthafikadu1034 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ መሆን መቻል አለብሽ፣ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል። በችግር ያሳደገችሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሺ። በተረፈ ፀሎት አድርጊ በእምነትሽ፣ ላንቺ ያለውን እግዚአብሔር ይሰጥሻል።
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
እርቅ ማእድ እንኳን በደና መጣችሁ ፍቅር ማለት በጣም ከባድ ነው ሁሉተኛ ሚስት ሆኜ እኖራለሁ እኔ ቢሆን በጭራሽ አላደርግም
@asefukassa6470
@asefukassa6470 4 жыл бұрын
አትፈረጅ እህቴ ያልደረሰው ግልግል ያውቃል
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
ፍቅር ምን ማለት እደሆነ ከገባሽ ሌላም ውሳኔ ትወስኛለሽ እች ልጂ አደለም ሁለተኛ ሚስት ለመሆን ይቅር እና ለሱ ብላ ሂወትዋን መሰዋት እነት ልትከፍል ተዘጋጂታም ሞክራው ነበር አትፍረጂ ፍቅር እደሚወራው አደለም ገብተሽ ስታይው ከባድ ነው እናቱ
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
@@asefukassa6470 እሺ
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
@@ritagashaw7188 እሺ
@ዙዙሻዙዙሻ
@ዙዙሻዙዙሻ 4 жыл бұрын
እኔም አልልም ጥንቅር ብሎ ይቅር እንጂ😨
@TEWFIKANWARAHMED
@TEWFIKANWARAHMED 4 жыл бұрын
ውይ እኔ ለበሌ ኑፁ ፍቅር እሰጠወለው ይሰጠኛል አንድ ገንዘብ ልኬለት አለቅም ነገር ግን በጠም ስለምዮደኝ ምንም አይከተተለኝም ገንዘብም አይጠይቅም ብቻ የኔ ጤንናት የሰስበወል እኔ ሰለም እንድሆን ይመኛል
@የማሪያምየማሪያም
@የማሪያምየማሪያም 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ🥰
@abebechawoke1091
@abebechawoke1091 4 жыл бұрын
እያመቻቸሽ ነው ለአንድ ቀን አትመኚ
@TEWFIKANWARAHMED
@TEWFIKANWARAHMED 4 жыл бұрын
@@abebechawoke1091 ውይ ምን እየልሽ ነው
@ዙዙሻዙዙሻ
@ዙዙሻዙዙሻ 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
እስከ ጨረሻም ጥንቃቄ አድርጊ ገንዘብ አምጪ ካለ ላንቺ ሊሆንሽ አይችልም
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ሰው እንዴት የሰው ገንዘብ በግፍ በልቶ የሰው ሂወት አበላሽቶ እንዴት ተኝቶ ያድራል😭😭😭😭😭
@mashomadhana6748
@mashomadhana6748 4 жыл бұрын
Eko 😭
@juliusconrad1330
@juliusconrad1330 3 жыл бұрын
sorry to be offtopic but does anybody know of a trick to get back into an instagram account?? I stupidly forgot the account password. I would love any tricks you can offer me.
@kukutk8917
@kukutk8917 4 жыл бұрын
እህቴ የኔ ታሪክ መስለኛ አይዞሽ ወንዶች ሁሉም ባይባል ከአዲ ጨካኞች ናችው አይዞሽ ማማዬ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 4 жыл бұрын
አፈር ብላ አንተ ውሻ እሷ ደም ተፍታ ያመጣችሁን ገንዘብ በልተሕ አትቀራትም አይዞሽ እሕቴ እራስሽን ጠብቂ ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል 😭
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህተ እኔም ፍቅር እንዳንቺ ተጫውቶብኛል ግን ብረን አለበላሁትም ብቻ ትንሽ ትንሽ ሰጠሁት እሱንም ተጋብተን አብረን ስንኖር ነው
@zemzems2429
@zemzems2429 3 жыл бұрын
🙆‍♀️ትምህርት ቤት ነው ቴኪው🌹🤙እሄት አይዞሽ
@aseguabebe9140
@aseguabebe9140 4 жыл бұрын
ፍቅር በልመና አይሆንምና ይህን ተልካሻ ተይው ገንዘብሽን ነው የሚወደው አንቺን አይደለም እርሺው!!! አይሆንሽም!!'
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
እየወደድሽው ለጣልሽማ አታልቅሽ አትጨነቂ
@mimiyene547
@mimiyene547 4 жыл бұрын
እባካችሁ እህቶቼ አንዱ ከሌላው መማር አለብን ይህ ነገር እየተደጋገመ ነው ወይ ከገንዘባችሁ ሁኑ ወይ ከቤተስብ ሁኑ እስከመቼ።መጋዳት
@fozyaahmad289
@fozyaahmad289 4 жыл бұрын
gn men benadergachew new melekam yemihonut yeallh wendoch !!!!!!!!
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 4 жыл бұрын
,የፕሮግራም አቅራቢዎቹን በጣም አድናቂችሁነኘ ቤቱልኤም በርቺ ብርሽን ተቀበይ የተሻለ አፍቃሪ ታገኘለሽ ዋናዉ ራስን መጠበቅነው
@የአብስራ-ሐ4ቐ
@የአብስራ-ሐ4ቐ 4 жыл бұрын
ውነት ታናድዳለክ እሰዋ በየዋ ህይወትዋ ነው ያፈቀረችክ ሁሉንም ነገር አሳጥቶ በሙሉ አፍ ደግሞ አልፈልግም ይላል ውሻ ነገር ነው
@netsitube8346
@netsitube8346 4 жыл бұрын
ኡፍፍ እውነት አንጀቴን በላችኝ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@Slipy_blox
@Slipy_blox 3 жыл бұрын
Yhe leba afe chube new eswa yehagerbet lij nat meselegn ante kebt atwedatm wsha amarach tlaleh? Suri weym kemis leka kebt
@linaenuya9822
@linaenuya9822 4 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ለራሷ ያላት አመለካከት የወረደ ነው ፍቅርንም በገንዘብ ለመግዛት ነው ሀሳቧ እንዲመለስላትም ሆነ ሌላ ማፍቀር ከፈለገች መጀመሪያ ለራሷ ያላትን ግምት ከፍ ማድረግ አለባት ገንዘብ ደሞ ፍቅርን አይገዛም ቁስን እንጂ።
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 4 жыл бұрын
የእኔ እናት አይዞሾ። ወንድ ጠላው በአንቺ ህመም እውነት እፍፍፍ እነዚ አረመኔ ዎች በድምፅሽ እንዲ የሆነሽ በአካል ምን ትሆኚ እኔኔኔኔ እህትሽን እባካቹ እርዷ።
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
እሷ ግን ማውቅ ያለባት ነገር አለ ስትኖር ነውእኮ ማፍቅርም ሆነ ማግባት መውልድ የምችለው ለምን አትተውም እሱም የእሷን ድክመት አይቶ የሚጨወትባት እህቴ እግዛብሄር ስህለት ግቢ አልቅሳሽ ከልብሽ እዲወጣልሽ ስገጅና ለእግዛብሄር ከዛን እግዛብሄር የተበረከውን ያአንችን የልብሽን ይስጥሻል እውነቴነው እኔም አልፌበታለው በዚህ እይወት እሱ እግዛብሄር ይፈርድባታል
@ars-ol3sl
@ars-ol3sl 4 жыл бұрын
ማፍቀር ፀጋ ነው ያለቦታው ግን ይረክሳል
@mesol12345
@mesol12345 2 жыл бұрын
ፍቅር እጅግ ከባድ ነው እህቴ ልጅ ኖሮ ጥሎሽ ቢሄድ ይከብድ ነበር ፀልይ ፀልይ ፈጣሪ እንዴያረጋጋሽ አይዛሽ ይሄ ቀን ያልፋል በርግጠኝነት ነቃ በይ ብቻ ፈጣሪ ከልብሽ ውስጥ ያውጣልሽ የኔናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሻል
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 4 жыл бұрын
አይዞሺ ኢሒቴ አቲፊረዲ ይፈርዲቢሐሊ ነዊ ነገሩ
@official_Donk
@official_Donk 4 жыл бұрын
ወዶች የስራቹን ይስታቹ በሰው ሀገርደም ተፍታ አይቅናክ ብር ያልቃል።አይዞሽ
@herutherut2405
@herutherut2405 4 жыл бұрын
አይዞሽ እእቴ ይሄ አረብ አገር ያሉ ሴቶችን እያደኑ እይወታቸውን የሚያበላሹ ናቸው ፍቅር የማይገባቸው የስራቸውን ይስጣቸው አቦ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ መከዳት በጣም ያማል ከደዝህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን እህህህህህህህህ
@habtamualemualemuhabtamu7357
@habtamualemualemuhabtamu7357 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያዉቃል እናም እህቴ አትጨነቂ እሱ ያመጣዉን እሱነዉ የሚመልሰዉ እናም ወደፈጣሪ ጸልይ እሱ የዋሁን ይሰጥሻል አይዞሽ እህቴ
@አርሴማይወሴፍአርሴማ
@አርሴማይወሴፍአርሴማ 4 жыл бұрын
ምድነው ይህን ያህል ለወድ መዝርክርክ
@majidamajida2399
@majidamajida2399 4 жыл бұрын
Wande hulu ande aydaleme wanawe marshe lye nawe 😆😆😆😆
@mekdeseshetu4812
@mekdeseshetu4812 4 жыл бұрын
🐒
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 жыл бұрын
ፍቅር ሚባል በዚች ምድር ላይ የለም ።
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 4 жыл бұрын
Eko inem geremegn
@halahhala4253
@halahhala4253 4 жыл бұрын
መፍረድ ቀላል ነዉ መሆን ግን እጅግ ከባድ ነዉ እኔም የዚሁ ታሪክ ተመሳሳይ አሳልፌአለሁ አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ህይወቴን አስተካክየ እየኖርኩ ነዉ ያለማንም እርዳታ ከፈጣሪ ጋር ተወጥቸዋለሁ
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አትዘኝ የኛ ወንጾች አብዛኛው ከሀዲ ናቸው ብር ስላለቀብሽ ነው በቃኝ ያለው አሁን እንደማትጠቅሚው የገቢ ምንጩን ስላደለደለ የፈለገውን ስላገኘ ነው ።አረ ወዲያ ጠንከር በይ ነገ ሌላ ቀነ ነው ።እራስሽን አሸንፊ ተሽለሽ ተገኚ ወንድ ማመን ምናምን ተረት ነው ።ይዞ መገኘት ነው ዋናው ገደል ይግባ ለነገ ግን ተጠንቀቂ ደግመሽ አትሳቺ ።ስትወዳድቂማ ይንቅሻል ።ስትለምኚው ወንድ የበለጠ ይጠላሻል ።ዘመንሽን ነው የበላው ።የዚህ ሁሉ ጊዜ ብርሽስ ።ይሄ ሌባ ።የወንድ ጡረተኛ ።በርቺ በናትሽ ።
@alexdeneke9456
@alexdeneke9456 4 жыл бұрын
i like it this program guys
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 2 жыл бұрын
አይዞሽማማየእግዚአብሔርአለጠካራሁኝ
@samiralengemo5366
@samiralengemo5366 4 жыл бұрын
እባካቹ እህቶች አንዱ ከሌላ መማር አለብን ብር ለወንድ አትላኩ ውሸታም ነው የሚወዳት ቢሆን ኖሮ ስልክ መደወል አያጣላም ውሸታም
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
በትክክክል
@mamytarakin8197
@mamytarakin8197 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ያልፉል እኔም ካንች የበለጥ አሳልፌያለሆ ግን ዛሪ ላይ እግዛቤሔረ ይመስገን በሁለት እግሬ ቁሜያለሆ
@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ
@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ በእዉነት ተይዉ እህቴ ዋናዉ ጤናሽን ይስጥሽ ፈጣሪ ግን ተይዉ እግዚያብሄር ብቻ አይተዉሽ እረ ተይዉ በቃ ምነዉ ይህን ያህል እንዴ ሲሆን የተሻለ ይሰጥሻል እግዚያብሄር መልካም ነዉ ማንንም አትመፃደቂዉ ሰዉዬዉ ግን አክብሮቱ ደስ ይላል
@abebechmoges6718
@abebechmoges6718 4 жыл бұрын
እህት እግዚአብሔር ይሁንሽ ለግዜው በጣም ስለተጎዳሽ ሁለተኛ ሚስትም ልሁን አለሽ ግን እሱን ባታስቢው መልካም ነው ሁሉም ሰው ሲፈጠር አብሮ የሚፈጠር ነገር አለ እድል የሚባል አግኝቶ ማጣት አጥቶ ማግኘት ደግሞ መልካም ነው እናም እህቴ አንች የተፈተንሽው በልጂነትሽ ነው አሁን ሙሉ ሰው ነሽ ብታውቂበት ጠንካራ መሆን አለብሽ እግዚአብሔር ያንች ያለውን አስቀምጦልሻል የሄደው ስለማይጠቅምሽ ነው ፈጣሪ ደግሞ የማይጠቅመነን አይሰጥም እንዳውም ገና በስደት እያለች አልፈልግም ሲልሽ መቀጠል ነበረብሽ ስራሽን ምክንያቱም ለህክምናውም ከአገር ይሻላል ማለቴ ያመኛል ስለልሽ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ተይው
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ምንተስኖት እግዚአብሔር አይዚህ ይበልህ የእኔ መልካም የእርቅ ማእዶች ሁሉ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባረካቹሁ በጣም ቅኔ ናቹሁ ታርኩ በጣም ያሳዘናል አንድንድ ውንዶች የሰማይ አምላክ የስራቹሁን ይስጣቹሁ እኔም የገዛ ውንድሜን እንደዚህ አድምቶኛል መቼም አይቀናውም ብር ከመውስዱ አልፎ ንግግሩ አደማኛ አሁንም ቂመኛ ነኛ።
@sofisofi9583
@sofisofi9583 4 жыл бұрын
Wey wey wey😭😭 ye Ethiopiay wandoch fater edemichun yaseter Amen Amen balu🙆🙆😭😭😭😭😭
@dasemama6063
@dasemama6063 4 жыл бұрын
Ammen
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 4 жыл бұрын
Amen. they are so ignorant individual who destroyed so many girls life.
@emmaemma5982
@emmaemma5982 4 жыл бұрын
My sister be strong.It's happen sometimes. take lessen in the past . God Bless you all pies.
@lilytezare37
@lilytezare37 4 жыл бұрын
Alemseged you are doing a good Job.
@አበበችየአማራይቱልጅ
@አበበችየአማራይቱልጅ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እሕት ፍቅር እዉር ያደርጋል እኔ ካዳይሉ ሑለጊዜ ተበልቻለሑ ፍቅር ከባድ ነዉ
@lilytezare37
@lilytezare37 4 жыл бұрын
You really good.
@alijamemohamedomer8589
@alijamemohamedomer8589 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ እናም እኔ ራዲዮ እወዳለሁ
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 3 жыл бұрын
እረ ወይኔ ፍቅር በልመና ይኦናል ኤዴ አይፍረድ ከባድ ነው አይዞሽ ብርታቱን ይስጥሽ
@Martha_Takela
@Martha_Takela 4 жыл бұрын
ምስኪን ቅዱስ እግዚአብሔር መካሻ ይስጥሽ
@ameame7771
@ameame7771 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ የተሻለውን ይስጥሽ ፈጣሪ
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ርስት ካልሽ ክስሽውና ገንዘብሽን ተቀብይ ወንድ ልጅ ከጠላሽ ጠላሽ ነው ብርሽን ብትጠይቅው እሽ እንታርቅ ልልሽ ይችላል ግን እንዳትስሚው ካገባሽ በሀላ ምስት ስለሆነች ነው ብሎ ወይም አስርግዛሽ ድቃላ አሽክሞሽ ይተውሻል የማያልፍ ነገር የልም ለራስሽ ያልሽ አመለካከት የወድቀ ነው እስት በርታ በይ ጠንክር
@Sailsy-l2b
@Sailsy-l2b 4 жыл бұрын
Egziabher yemiasleks mekera yadrsibachihu wondochi bedayochi egziabher mekera yadrsibachihu
@እርጂኝእማምላክእዳልዝል
@እርጂኝእማምላክእዳልዝል 4 жыл бұрын
እህቴ ይሄ የሁላችንም ጉዳይ ነው አቺም ካለሽ ተሞክሮ ስላካፈልሽን እናመሠግና ለን
@mimigetuin9275
@mimigetuin9275 4 жыл бұрын
እህቴ ምነው እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ደካማ አትሁኝ ለራስሽ አስቢ ብትቺ ከቤተሰቦችሽ ጋር ተመልሰሽ ታረቂ♥♥
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 4 жыл бұрын
Hiji zirkrik inde anchi setochi betam newu yemidebrugn indee abezash anchim anchi agebteshuwal engi issu men agebash yetowagnal biye bir lakulat atafrim inde yitowegna lifaten degmo lewondi biyye lemn balageba kume alkerim birri kalseteshign kale
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 4 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ብቻ የዘራውን ያጭዳል ያንችም ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥሽን እኔም እንዳችው ተከድቻለሁ ግን ምንም ለተወሰነ ጊዜ ብጐዳም ከእነ ቤተሰቦቼ በአሁን ሰሀት ግን የበለጠ ጠክሪ አዲስ ሰው ሆኛለሁ ፍክር መሰዋትን ይጠይቃል መሰዋትን ከፍለሻል አይዞሽ በርች ራስሽን አጠንክሪ ቤተሰብንም ይቅርታ ጠይቂ
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 4 жыл бұрын
እህቲ. እያዙሽ. እግዚእብሄር. ያተሸል. ነገር. እልው. እይዙሽ. ንግ. ምልካም. ይሆናል. እሁሁንም. ቆርጥ. ሴት. ሁንሽ. ውድፍት. መረምድ. ነው. ያልብሽ ማልቅስ. ለውጥ. እይመጣም.
@lanadana7117
@lanadana7117 4 жыл бұрын
There is nothing confusing about her story. She was in love with him and he took advantage of her and manipulated her. When a girl is in love she gives herself fully. I think he didn't love her from the start but just wanted to use her. Women should learn to love themselves and focus on improving themselves first. You should never trust anyone to an extent you are willing to give all your money you earned from clearing people houses. She kept saying she wanted to commit suicide and it's wrong because she shouldn't love a guy more than herself.
@mehretsimegn2422
@mehretsimegn2422 4 жыл бұрын
Very interesting comment
@lalasingh4236
@lalasingh4236 4 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት አይዞሽ ቢያንስ ገንዘቡን አለመካዱ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
BAKEDEME AIMELSELATEM💔
@rahwahuluf9387
@rahwahuluf9387 4 жыл бұрын
ታሪኩ ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴፈጣሪ የሚወደዉን ነው የሚፈትነው .እኔ ግን ፍቅር ራስህን ከማፍቀር ይጀምራል የሚል እምነት ኣለኝ.ራሳችንን ስንወድ እና ስናከብር ሁሉም ያከብረናል ይበልጥ ተፈላጊም እንሆናለን እህቶቼ ማንም ብሆን ከህወታቹ የሚበልጣቹ ነገር ሊኖር ኣይገባም.
@asmakemale4701
@asmakemale4701 4 жыл бұрын
I follow you from STOK ON TRENT England. I like your show .
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 4 жыл бұрын
I like your show???? What a dummy
@Bitaniya12
@Bitaniya12 4 жыл бұрын
Ayzosh tenkry ende esu bcha new ende wend wend domo koster stl new mwedsh ayzosh ehte endom ene mlsh atdewylet balege new
@sada5961
@sada5961 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እድህም አለ እኔም አፍቅሬ አለሁ ግን በተሰብን እሚለውጥ ወድ አይገባኝም እኔ አሁንም በስደት ነው ለሱም ለበተሰብም ነው እምደውለው እና አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ
@አስማዩቲብ
@አስማዩቲብ 4 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ የእርቅ ማዶች ይህ ኮረ እና ከመጣ ወዲህ አልከታተልም እድሜ ለመዳም በጣም ነበር የምወዳችሁ
@t.tabebe377
@t.tabebe377 4 жыл бұрын
እባካችሁ ይቺን ሴት ከቻላቹሁ ስለ ገንዘባ ከህግ ባለሞያ አገናኟት ለቀረ ሂወቷ ግል የስነልቦና ከማካረ ያስፈልጋታል አሁን ነገሮች ገደል ሆኖባታል እናተ ግን ነገ ሌላ ቀን እዳለ አሳውቃት እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን
@Sailsy-l2b
@Sailsy-l2b 4 жыл бұрын
Wuy chikane yasazinal.yichiliji erdata yasfeligatal.
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 жыл бұрын
Setoch plsssss mejemeriya erasachuhun ashashlu andu kelelaw memar alebet 🙏
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 4 жыл бұрын
I know it's hard but you can do it because it's your God is he have something for you new so don't be cry be strong!
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 4 жыл бұрын
ችግሩ ከመጅመሪያው ነው . የሶስት ወር ግንኙነት በቂ አይደለም . በደንብ አልተዋወቁም . እሶ ስለ ፍቅር ያላት አስተሳሰብ ትክክል አልነበረም . አረብ አገር ብቸኝነትም ስላለ ሰው ይናፍቃታል . አይዞሽ ይሄ እራስ ወዳድ ነው እንኮን ቀረብሽ .ላንቺ ያለውን እግዜአብሔር ይሰጥሻል
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር የውቃል
@trueloveshewa3964
@trueloveshewa3964 4 жыл бұрын
Tankyousomuch
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 жыл бұрын
ይች ልጅ በድህነቷ ምክንያት ትምህርት ቤት ሒዳ አታውቅም የህይወት ተሞክሮ እጅ የቀለም እውቀት ከለለ ደግሞ ሰው ወድቆ ሲነሳ እጅ ከሰው አይማርም በቀላሉ ያምናሉ በቀላሉም ይጠላሉ ታዲያ ይች ምስኪን እህቴ ያች እንባ ይደፋዋል አይዞሽ መጻፍ ሁሉ አቃተኝ
@abetytube2252
@abetytube2252 4 жыл бұрын
ፍቅር በልመነ ይሆነል እዴ ወይ እሴቶችየ እባካችሁ ልብ ግዙ ሁላችንም አታሰድቡን ትዳር ከፈጣሪ ሲመጣ ነው ያሁን ወንዶች ብር እጅ ፍቅር አያውቁም እዳርግማችሁ አባቴን በጣም ነው የምወደው
@kooketdadhii1145
@kooketdadhii1145 4 жыл бұрын
ብር ፍቅር አይገዛም አትሸወዱ ብር አትላኩ
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
arpaksh ..gnzpppppppppp.....prrrrrrrrrrrrrrr........mneeeeeeeeeee
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 4 жыл бұрын
ANDANDE YHEN LEMESMAT YASTELAL DEMO ERASEN LATEFA NEW GUD EKONEW KALE WEND MENOR AYCHALM WEY ETEWA ARE LB ENGZA BEFETARI
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
ትክክል
@hareguamengitesara2556
@hareguamengitesara2556 4 жыл бұрын
እንኮ ማፍቀሪያ ፓርቴን በኦፕሬሽን ካስወጣው ቆየው ፍቅር በወሬ እንጂ በተግባር ማየት ይሰቀጠኛል ወንድ ልጅ ማለት ካንሰር ማለት እንደሆነ ነው ሚገባኝ ምድረ አረመኔ 👊 አንቺ ግን ጠንከር በይ አትልፈስፈሺ አቦ መለማመጥ አስፈላጊ አደለም ድንጋይ ይብላ ቲሽ😡
@halahhala4253
@halahhala4253 4 жыл бұрын
ወንዶች አህዮች አፈር ይብላ አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነዉ በርታ በይ ሁሉም ናቸዉ በሚባል ደረጃ ነዉ እየገፈፉን ያሉት መቸም አይጠቀሙም
@danm1829
@danm1829 4 жыл бұрын
አንቺኑ ያስበላሽ ነፈዝ
@hirutchala3398
@hirutchala3398 4 жыл бұрын
yiha rasun betam naw yemewedaw mejameryawunm mist asekemto naw yetebekat
@halahhala4253
@halahhala4253 4 жыл бұрын
@@danm1829 መቸም ደህና ነን አትልም እናንተ ጥሩ ከሆናችሁ በጣም እስቃለሁ ደግሞ የሀበሻ ወንዶች እናንተ ብር ብቻና ብቻ ነዉ ደግሞ ተሳደብ አሉ አላህ በላዉን ያዉርድባቸዉ በዳዮችን ኢንሻ አላህ
@halahhala4253
@halahhala4253 4 жыл бұрын
@@hirutchala3398 አሚን ዉደ
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
እሷ ፍቅር አሳወራት!እሱ የምትሰጠው ፍቅር በጣም በዝቶበት አቅለሸለሸው !!!ደግሞም ከንግግሩ የተረዳሁት ሲጀምር እሱ ለጊዜአዊ ስሜቱ ፈልጓት ነው እንጂ እውነተኛ ፍቅር ኖሮት አልቀረባትም።
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ የኢትዮጵያ ወንዶች እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባችሁ እናተ የተረገማችሁ
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 жыл бұрын
ዊዬ ዋንድ
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
GIZE LEKULU PART 18 | ግዜ ለኩሉ ክፋል 18
43:07
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 8 М.
Ethiopian:- መሳጭ የፍቅር ታሪክ Yefikir Tarike |Amazing Love story
11:48
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 109 М.