Ethiopia: በእርቅ ማእድ አዉሮፓ በስደት ሄጄ ጋናዊ ዜግነት ያለዉን ባል አግብቼ ስኖር ጉድ ሰርቶኝ አሜሪካ ገብቶ ተሰወረ

  Рет қаралды 69,627

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 397
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
በሕይወታችን ውስጥ ለእግዚአብሔር ስፍራ በህይወታችን እንድሰራ ልባችንን ከፍተን ብንፈቅድለት በየትም ብንሆን የምያጽናናን የምባርከን እሱ ነው እግዚአብሔር ይሁንሽ ሁሉም ያልፍል
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
@@hugojumbo6658 አሜን
@jowharaissq9771
@jowharaissq9771 5 жыл бұрын
እንኳን ለሃገርሸ አበቃሽ አላህ ይርዳሽ ልጆችሸን በአይነ ቁራኛ መጠበቅና ማስተማር ከግብረ ሰዶማዊ ከሆኑ ሰይጣኖች ተጠንቀቁ ሁላችሁም ልጆቻችሁን አደራ
@genihun4562
@genihun4562 5 жыл бұрын
ጥሩ ህሊና ያለው ይስጠን በትዳርም ወለድክ ያለ ትዳርም ወለድክ ወንድ ልጅ ባዳ ነው መሄድ ካለበት ይሄዳል
@ABee-dz2fp
@ABee-dz2fp 5 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ባዳ ነው እያልሽ ትዳር ፍለጋ ይቅርብሽ::ሲጀምር ስህተት ነው::የምልሽ ነገር ቢኖር አስተውለሽ አግቢ::
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 5 жыл бұрын
የኛ ህዝብ ደሞ ሾካካ ናቹ ማስቲካ ምታኝክበት የራሷ የሆነ ችግር ይኖርባታል እንጂ ጋዜጠኞቹ ይነግሯት ነበር አታሽቃብጡ እድሜ ልክ ስህተት ስትለቅሙ ትኖራላቹ ከዚ ሁሉ በተናገረችው ችግር ለናተ ሚጠቅመውን ትምህርት ወስዳቹ አትወጡም ቲሽ 😡የኔ እናት አይዞሽ ሚገርም ነው ስንቶች ይሆኑ እንደዚ ችግር ያለባቸው ለሁሉም ጥሩ ጥምህርት ነው አንቺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ሡሢሡሢአያሌው
@ሡሢሡሢአያሌው 5 жыл бұрын
በትክክል የሆነ ምክንያት ይኖራታል
@betyig7996
@betyig7996 5 жыл бұрын
ልክ
@kiebronalem
@kiebronalem 5 жыл бұрын
አንቺ ልክስክስ ታፋሽን ከፍተሽ ስታበቂ አትለፍልፊ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 7 ай бұрын
በትክክል ሀበሻኮ ሾካካ ነን😋😂
@የምኖረውለራሴነዉ
@የምኖረውለራሴነዉ 5 жыл бұрын
እኔ ግን የውጭ ዜጋ ባል ይሆነኛል ብዬ አላገባም አይጣል ነዉ አይዞሽ እህቴ
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል
@አዝኜሳኩብክሂዎትይቀጥላል 5 жыл бұрын
አወለእኛትምህርትይሆናልእሱዋማአንደገብታበታለችግንለመክዳትየኢትዩወንድምያውነው
@zedtube4827
@zedtube4827 4 жыл бұрын
እውነት ነው ያገሬ ጅብ ይብላኝ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
ልጆቹ.በጣም.ያሳዝናሉ.አይዞሽ.በርቺ.አምላክ.ይርዳሽ.
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 5 жыл бұрын
እኔም ሴት ነኝ ግን ያንቺ ታሪግ ግን በጣም ግርም ድንቅ ይላል ። ታሪክሽ ቂጥ ገልቦ ክንብንብ ሆነብኝ ለራስሽ እየወደቅሽ እየተነሳሽ ምንም ተስፋ ሳይኖርሽ ልጅ መውለድሽና ማንከራተትሽ በጣም እራስ ወዳድ ነሽ ።
@marukebede4433
@marukebede4433 5 жыл бұрын
ጊዜያዊ ስሜት ብቻ
@መልካምምኞት
@መልካምምኞት 5 жыл бұрын
ማስቲካ ምናናም የምትሉ ግን እንዴት አወቃችሁ ምላሶ ችግር ቢኖርባትስ ???
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ኤልሱ ይሄ መኮላተፍ አይደለም እኔም እንደዛ ይሆን ብየ ነበር ግን እያላመጠች ነው በደንብ ስሚው
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 жыл бұрын
ክክክክክ ሀቢብቲ ምን አለ ሁሉም እንዳንቺ ቡጎ በጎውን ቢያስብ
@አህላምነኝየከለላልጅአህላ
@አህላምነኝየከለላልጅአህላ 5 жыл бұрын
የሥደት አምላክ አልጋላይ ድፍት ያድርግህ ሠው ናትና ወጣትነት ያሸንፍሀል ግን ወዶች አፈ ቅቤናችሁ አንድት ሤት ለማገኘት የማታደርጉት ጥረት የለም በምድር ላይ ያላችሁ ወዶች በሙሉ አላህ ይርዳሽ እህቴ ያጋጥማል ሤት ልጅ ለሥደት በጣም አሥቸጋሪናት አይዞሽ ለአጭር ህይወት ብዙ አትሠቢ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 5 жыл бұрын
ውይ እህቴን አይዞሽ ብቻ አትፍረድ ይፈረድብካል ነው
@hassennuru8024
@hassennuru8024 5 жыл бұрын
Dont wory just be single parent the men is gone so make a new life for yr kids dont look for him he is history be strong good luck sister. I know you are strong you can make it from Philadelphia
@woynshte3440
@woynshte3440 5 жыл бұрын
What i don't understand is the position of the journaliste " lib belu setoche" why only setoche what about wendoche,
@sabrinalafollesabrinalafol4961
@sabrinalafollesabrinalafol4961 5 жыл бұрын
እረ መስቲካውን ትፊ ዲስፕሊን የለም እረ ጋናዊ ለምን አገባሽ ለምትሉ እናንተ ኢትዮጵያኖች አሲድ እየደፋቹ እኮ ስላስቸገራቹ ሴቶች ስደትን መረጡ የእኛ ወንዶች በሴት እህቶች ላይ ጨክናቹ ምን ያድርጉ ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች ውጤት ነው
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 жыл бұрын
Sabrinalafolle sabrinalafolle 👏👏👏👍
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ለምን ጋናዊ አገባች ያለ ካለ ተሳስተዋል ጋናዊ ሠው አይደለም እንዴ ግን ባለ ታሪኳ ስንፍና ይታይባታል ከሲውዲን ልጆቿን ማስወጣት አልነበረባትም ነበር ሲቀጥል ትዳር ዝም ተብሎ መጋደም አይደለም
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ አትፍረዱ የሰው አገርን ያየ ያውቀዋል እንዴት ትመለሳለች ልጆች ይዛ እንካን እሳ ኖሮሀት ልጆች ሳይኖረንም መመለስ አንፈልግም እሳ ግን ወረቀት ስለሌላት መሰለኝ የመለሳት እንደሰማናት ኢትዮጵያዊነታ እንደታወቀ ነው የተናገረችው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችን🙏 እሳም እግዚአብሔር ይርዳት ለልጆቻ በጣም ከባድ ነው
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
@@emmaibelievegod9360 እኔ አልፈረድኩም እህት እኔም የምኖረው ሠው ሀገር ነው ይገባኛል ልጆቿን ሀገር ይዞ መግባት ምን ይሉታል ቆይ ቢያንስ ሲውዲን ጥሩ ይማሩላት ነበር በማያቁት ሀገር ባህል ይከብዳል የእኛ ሀገር ኑሮ
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ በደንብ ስላልተናገረች ነው እንጂ እንደመሰለኝ ወረቀት የላትም አልተቀበሉኝም ነው ያለችው እኮ ስለዚ ዲፖርት ባያደርጋት እርግጠኛ ነኝ ልጅ ይዛ አትገባም ነበር ምንም ነገር ሳይኖርሽ ኢትዮጵያ መኖር ይከብዳል ሰሀት አንሶሀቸዋል ብቻ እግዛብሄር ይርዳቸው ሌላ ምንም አይባልም ከባድ ነው የሰው ሀገር ኖሮሽም ወረቀት መረጋጋት የለም እና ለዛ ነው አንፍረድባት ያልኩት አመሰግናለው💚💛❤️ እግዛብሄር አገራችንን ይባርክልን 🙏🙏🙏
@ruthruth4623
@ruthruth4623 5 жыл бұрын
U are not from Addis Ababa u have accent
@leilee6960
@leilee6960 5 жыл бұрын
So what? ??????
@tarikhailemariam3843
@tarikhailemariam3843 5 жыл бұрын
@@leilee6960 no need to lie
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እርቅ ማዕዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው ሰላማችሁ ይብዛ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
ስወቸ አትፍርዱጂ ምን ሆናችሁ 😞እዚህም የቀርበችው አንዲም እንዲርዷት በሌላም በኩል እኛ እንማርበታል ዞሮ ዞሮ አንደ ሆኗል የምን ስዲብ ነው😒😒
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 5 жыл бұрын
ስላም ለእናት ሀገሬ ኢትዩጵያየ eko ehte hulu hiwotu bifetessh yaltesasatte yelem🙏🙏🙏
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
@@blackbeauty6306 ትክክል እህት በተለይ እኛ ሴቶች 😪
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ኦድይፍጀው የስደት. ትዳር. እና. ፍቅር. ዋና. በኢወት. መኖሩ. ነው. ሌላ. ሁሉም. ነገር. በፈጣሪ. መልካም. ፍቃድ. ይስተካከላል
@butluckily8830
@butluckily8830 5 жыл бұрын
Why yo ppl judge this lady she’s trying to tell what she’s been through .you can advise her or take a lesson from her life experience end of story.
@mercyebeyan4230
@mercyebeyan4230 5 жыл бұрын
H Mariam, I agree with you my Ethiopian sister
@tsionfsahaha5907
@tsionfsahaha5907 5 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ስህት ብኖርም ፈጣሪ አይጥልም ሁላችንም ስህተት እንሠራለን ግን ኮሜቶች ደርሶ ፃድቅ ይመስል ፈራጅ መሆናችሁ ኢትዮጽያ ለምን ገባሽ ምናምን ነገ የምንወድቅበት ሣታውቁ ፈራጅ ወይ ጊዜ ሠው በሠውነቱ አክብሩ ብሄር ሌላ እምነት ሌላ ፈጣሪ ይድረስልሽ ከሠው አጠብቂ
@danieltesema5098
@danieltesema5098 5 жыл бұрын
If you have his picture please share it so we can help.
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
ካሪታስ ማለት የሚረዳ ድርጅት ነው:: በተለያየ ዘርፍ የሚረዳ ድርጅት ነው :: እንጂ የምግብ ስም አይደለም ::
@ሚሚእናቴንናፍቂ
@ሚሚእናቴንናፍቂ 5 жыл бұрын
kkjkjkkk
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
betty ye geta lej @ 😅😅😅😅😂😂😂
@lulahailu7649
@lulahailu7649 5 жыл бұрын
😂😂😂
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 жыл бұрын
እኔምኮ ግራ ገባኝ የምግብ ስም ነው ስትል እንደየሀገሩ ይለያያልዴ ?ብዬ
@habesha9871
@habesha9871 5 жыл бұрын
Mejemeriya eskie bedeneb semut critic kemaregachehu befit yemegeb sem new alalechem megeb yemisetebot bota new be samet 1 gezie yesamenetun megeb yemenametabet bota new yalechew,
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 5 жыл бұрын
አዲስ አበባ ተወልዳ አዲስ አበባ ያደገች አይደለችም የአዲስ አበባ ተወላጅ እንዲህ አይነት አክሰንት የለውም ይመስለኛል አዲስ አበባ ትንሽ ተቀምጣለች እንጂ የደቡብ ልጅ ናት ከንባታ ወይም ወላይታ
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ 5 жыл бұрын
የውጭ ዜጋ ማለት እኮ ናት እንደውም ትደነቃለች ጎበዝ ናት ሳትቀላቅል ጥርት ያለ አማርኛ ማውሯቷ
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 жыл бұрын
What is the difference weather she is from Addis or woliata or kenbata??? ስትጠይቁ እንኳን ምንእደምትጠይቁ እታውቁም
@sabrinalafollesabrinalafol4961
@sabrinalafollesabrinalafol4961 5 жыл бұрын
ጋዜኛው በምን መልኩ ወደ ኢትዮጵያ ልትመለስ እንደቻለች ምክንያቱም ልጆች ስላላት ዲፖርት አያደርጉም ልጆቹ ትምህርት ይማራሉ ቢያንስ በየአመቱ የሚታደስ ይሰጥዋታል የልጆቹን ዕድል የራስዋንም አበላቨችው አባታቸውንም እነሱ ይፈልጉላታል ቀይ መስቀል ብታስመዘግብ
@b.t7056
@b.t7056 5 жыл бұрын
Tikikil eneam endeza new yemilew lijochun yeza memeles alineberebatim.Bizu Europe ageroch zeginet lelelachew Greek leteweledu lijoch zeginet setewal.Endemimesilegn Enatachew gar new chigeru yalew Egiziyabehair yeredat.
@wodihamassen29
@wodihamassen29 5 жыл бұрын
አብዛኛው የሀበሻ ሴት ዘልዛላና ሹርሙጦች ናችሁ። የናይጄሪያ ላይቤሪይ ጋና መጫወቻዎች ናችሁ።
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 5 жыл бұрын
Ante balge !!!!😳
@medinahmuhammad2191
@medinahmuhammad2191 5 жыл бұрын
ሌሎቻችሁ ተማሩ ምን ሲደረግ ስው ሌላ ዜጋ ያገባል? ለልጆች እንዴት አይታስብም?
@roudabrok694
@roudabrok694 5 жыл бұрын
አያድርስ ነው ዋናው
@ReemReem-rg7dm
@ReemReem-rg7dm 5 жыл бұрын
እህታችን በጣም ተሳስተሻል እንኳን ሁለት ልጅ አንድም ልጅ መዉለድ አይጠበቅብሽም ነበር።ያዉም ለሌላ ዘጋ ።ገና ለራስሽ በሁለት እግር ሳትቆም ለላ ጣጣ አመጣሽ።ለማንኛዉም ፈጣሪ ይርዳሽ።
@Wweወይጉ
@Wweወይጉ 5 жыл бұрын
ይገርማል
@marritube85
@marritube85 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያስተካክልልሽ ባንቺ ጫማ ውስጥ ማንም ስላልቆመ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 7 ай бұрын
ግን በጣም ጎበዝ ፈጣን ነች ምንም ኣትረሳም😂ስታወራ የትላንት ታሪክ ነዉ የሚመስለዉ😮
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
አቤት የሰው ሀገር ሰው ማግባት ድሮም ከባድ ነው ምንም ቢሆን የሀገር ልጅን የመሰለ ነገር የለም በእውነት በጣም ከባድ ነው አይ በእነዚህ ምስኪን ልጆች እንደው በጣም ያሳዝናሉ ከምር ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይፍረድላቸው
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 5 жыл бұрын
Alem yehagerachin wendoch sintun eyaslekesu new.....ayadirs new....
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 5 жыл бұрын
ምሥኪን ልጆችሽ አሣዘኑኝ አይዙሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 жыл бұрын
ከስውድን ለምን ወጣሽ
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 5 жыл бұрын
ታሪኩን ከሁለቱም በኩል ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ከአነጋገርዋ ሰውየው መጥፎ ሰው አይመስለኝም፤ የሆነ ስምምነት በሁለቱ መካከል የተደርገ ይመስላል፡ ልጆቹም አብረውት ከሌሉ ሚስቱም ከሌለች ለእሱ በጣም ተስፋ የሚያስቆርጥ እድሜውን በከንቱ መፍጀቱና፤ ዜግ ነት ከሌለው ደግሞ በማንኛውም ጊዜ አገሩ ሊወረወር ስለሚችል እሱ በስደት ለፍቶ ለፍቶ አልሳካ ያለው ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ይህን እያዳመጥኩ ፐብሊክ ሪኮርድ ላይ ስፈልግ በጣም በጣም ብዙ ሰዎች በዚህ ስም አሉ ፤ ለማንኛውም በትክክል በላቲን ፊደል ስሙንና የእድሜውን ግምት፤ ቢቻል ስልክም ወዘተ ዝርዝር እዚህ ላይ ቢገለጽ ፍለጋውን ያቀለዋል፡፡
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 5 жыл бұрын
I don't understand why she move to Ethiopia if she was allowed to stay in Sweden
@lilikashun7575
@lilikashun7575 5 жыл бұрын
if u send me his pic i can find him. i promise u
@leylaaman9573
@leylaaman9573 5 жыл бұрын
ይቅርታ ግን እኔ ምንም አልመሠጠኝም ታሪኳ ሲጀመር ትዳር አጀማመሩዋም ዝም ብላ ወንዱ አሥቦ ነው ጋብቻ የጠየቀው ሀይማኖቴ ትላለች ደሞ የትኛው ሀይማኖት ነው ያለጋብቻ ልጅ ውለዱ ሚለው ሥለሊጆቹም ብዙ ምትጨነቅ አትመስልም የውጭ ዜጋ ማግባቷ ስህተት አይደለም ግን እሡዋ ታሪኳንም ስታወራ ቢያንስ ሰው እንዲያዝንላት ነው እንጂ ማስቲካ እያላመጠች ምናምን እኔ ምን እንምል አላውቅም ግን ይቅርታ ይህን በማለቴ
@alexmambo3245
@alexmambo3245 5 жыл бұрын
የእርቅ ማዶች ይህን ትውልድ የመታደግ ስራችሁን ስራ ሳለደንቅ አላልፍ በርቱልን በተረፈ በኢትዮጵያ የቤተሰብ ህግ መሠረት በናታቸው ኢትዮጵያዊ ዜገነት ወስደው መማር አለባቸቸው።
@dannyhabtom5270
@dannyhabtom5270 5 жыл бұрын
እዛው አርፈሽ አትቀመጭም ነበር ሲውዲን ቢያንስ ልጆቹ ትምህርታቸውን ይማሩ ነበር አንች እሱን ብለሽ ነው ከስዊድን የወጣሽው የልጆቹን እድል አበላሸሽው
@4mood
@4mood 5 жыл бұрын
May be she was deported.
@dannyhabtom5270
@dannyhabtom5270 5 жыл бұрын
ዲፓርት አትሆንም እራሷ ኢትዮጵያዊ ነኝ አድርጉኝ እስካላለች ድረስ እንኳን ልጅ ይዛ ይቅርና ሲንግልም አይደረግም እሷ አድርጉኝ እስካላለች ድረስ እኛም እንደ እሷ ከግሪክ ልጅ ይዘን ነው የወጣነው እግዝአብሄር ይመስገን ልጆች ከተማሩ ሌላው ትርፍ ነው እንደ ልባቸው ተምረው እኩል ካገሩ ዜጋ ጋር ውለው ይገባሉ ኢትዮጵያ ሄደው ግን ምን ይሰራሉ ትምህርቱንም እንደ አዲስ መማር ይከብዳቸዋል ኑሮን በራሱ ችግር ነው ሴትየዋ መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ባሏን ፈልጋ ነው አሉ እንደ አይነት ሴቶች የልጆቻቸውን እድል የሚያበላሹ ከደህና አገር በራሳቸው ፍላጎት የሚመለሱ ኢሮፕ ለልጅ ለሴትና ለውሻ ክብር ያለበት አገር ነው በተለይ ለልጅ እኔ ልጄ ከግሪክ ይዤው ተሰድጄ ተንደላቆ እየተማረልኝ ነው ክብሩ ይስፋ ለመደሀኒአለም ዜግነት ለምትለው እዛው ሲውዲን ብትቆይ ዜጋ ይህን ነበር እግሩን ደደብ ናት መሀይም ልጆቿ በጣም ነው ያሳዘኑኝ እናት ስለሆንኩ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ሰላም የእርቅ ማእድ አድማጮች።
@hanageabril1302
@hanageabril1302 5 жыл бұрын
Lijochu betam yasaznalu Egziabhar yerdachew
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
ኧረ ይቺ ችግር አለባት ይቅርታ አርጉልኝ :: ልጆችዋ ናቸው ሚያሳዝኑት 😭😭😭 እግዚአብሔር ለህፃናቱ ሲል ይርዳሽ
@yordabelay9252
@yordabelay9252 5 жыл бұрын
Sorry to ask why she going back to ethiopea after 8 years? Is she been deport ?
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 жыл бұрын
Whatever the case is we should only trust GOD and our family if we have good family as a women’s we all should be self sufficient የትም ቦታ ሁኑ እባካቹን ሴቶች አደለም በስደት ላይ ትኩኖ የትም አገር ቤት ብንሆንም ውጭም ብንሆን ሴቶች በራሳችን እግር ሳንቆም ሌላ ሰው መፍጠር የለብንም ያን ሁሉ አመት ስትኖሪ አነጋገር ብቻ ነው ያወቅሽው እራዳ ትመስያለሽ ምንም አታውቂም ወንድ ልጅ ሴት ልጅ በራሷ ምንም ማድረግ ማትችል ከሆነ በቃ መረማመጃ ሚያደርጉት የትም እንሁን የትም እስኪ እራሳችንን እናሳድግ ስንት ታሪክ ነው ምንሰማው ስንት ሰቀቀን ነው ምንስማው በማንስ ነው ምንማረው ወንድ ልጅ 1000000% ማመን ማለት መሞት ነው ደሞ በሄድንበት ሀገር እንደአገሩ እራሳችንን እናሳድግ እባካቹን ሴቶች
@henokepr2871
@henokepr2871 5 жыл бұрын
እነዚህ ልጃች ግራካዊ ናቸው ነገር ግን 18 አመት ሲሞላቸው 3 ሀገር መርጠው ይወስዳሉ
@ያለውአይቀረም
@ያለውአይቀረም 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድርስላቸዉ ለልጆችሽ እኔ ለአንቼ አላዝንም አዉቀሽ ነዉ የገባሽዉ ግን እሰከ መቼ ነዉ በስደት ላይ በተለየ ቤሩት የምትመጡ አላማ ቢስ የምትሆኑት በእናተ ስንት ሴት ተሰደበ እናትነት ገና የገባቹም አይመስለኛም
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 5 жыл бұрын
ጋኖች ጉደኛ ናቸው። እዚህ አሜሪካም አንዲት "የማውቃት" ኢትዮጲያዊ ለ 15 አመት በትዳር አብራው የኖረችውና የሁለት ልጆች አባት "አንዴ እናቴን አይቸ ልምጣ" ብሎ ጋና እፍፍ ብሎ ከጠፋባት 4 አነት ሞላ። ቤቱን ሰርቶ ተደላድሎ ይኖራል። ልጅ እንካፈል የሚሉ ጉግ ማንጉጎች ጋር በየሄዳችሁበት እየተጋደማችሁ ልጆችን አታንገላቱ። እዚህም አሜሪካ ጉማሬ የሚመስሉ ጥቁሮች ጋር በኩራት መንፈስ ትልቅ ድል እንዳስመዘገበ ኩስ ኩስ ስትሉ ለማያችሁ ሞኝ ኢትዮጲያውያት እህቶች አትሞኙ! ካገታችሁ ልጅ ጋር ስንት ህይወት የምትገነቡበትን እድሜ በከንቱ አታባክኑ። ወንድ እንደሆነ በ 50 አመቱም ለማግባት ትቶሽ ሽው ነው የሚለው እድሜሽ ሲመርሽ።
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 5 жыл бұрын
Gumare yemesalu 🤣🤣🤣🤣🤣
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 5 жыл бұрын
Tekekel wegene
@kalebabey885
@kalebabey885 5 жыл бұрын
አታጋን ልጆቿ ኢትዮጵያዊ ናቸው💚💛❤️
@rawirawi1318
@rawirawi1318 5 жыл бұрын
Mastikawun behuwala talamechiwu?? Menden newu endezih
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
የውጭ ዜጋና ውጪ አገር የምኖሩ ወንዶችን ለምንድነው የምንማልልባቸው ? እናስተውል ወገኖቼ
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 5 жыл бұрын
የወጣሽበትን አላማ መርሳት አልነበረብሽም በሁለት እግርሽ ሳትቆሚ በግዴለሽነት እንዴት አስር አመት ትቆያለሽ በድምሩ 25 አመት ሙሉ በግዴለሽነት ነው ያንቺንም የልጆችሽንም ህይወት ያበላሽሽው ጠንካራ መሆን ነበረብሽ ማንም ስው ስደት ሲወጣ የመጀመሪያ አላማው ተምሮም ስርቶም ወረቀት ማግኝት ነው ያንቺ ስንፍና 25 አመት ሙሉ የራስሽን ንብረት እንኳን የለሽም አየሽ በመንግስት እርዳታ ቁጭ ተብሎ ልጅ ማሳደግ ብቻ ሴት ነኝ አልፈርድብሽም ፈጣሪ ይርዳሽ ጋዜጠኛው ደሞ ወደ አልጋ ስትሄዱ የሚለውን አማርኛ ዛሬ ነው የስማህው መስለኝ አንቺም ገራሚ ነሽ ማስቲካ ታኝክያለሽ እንደ ትንሽ ልጅ
@welafta-2137
@welafta-2137 5 жыл бұрын
ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠሽው እኔም ልጨምርበት ባንቺ ላይ በአሁኑ ሰአት በብዙ አለም ላይ ጋብቻ እንደ ንግድ ስምምነት ነው ምን አለው አላት ተብሎ ነው የሚካሄደው ; ፍቅር ያለው በፊልም ውስጥ ብቻ ነው ። ሌላው ምእራብ አፍሪካዋንን ማግባት ማለት ትልቅ ቁመራ ነው ብዙ ግዜ መጨረሻው ጣጣ ነው፣ ሀዘን ነው።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
እየገደፋችሁ መጥፎን ነገር በዛ ላይ ብልግናን መገደፍ😢
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 5 жыл бұрын
በጣም በኤባሲ ጉዳይ ላይ ብዙ ሰራመሰራት አለበት ወንበር ከማሞቅ ነው የተቀመጡት በተለይ ባአረብ አገር ያሉ ወገን የሚሸጡ አሉ አንዳንዶች ኦድ አደሮች መንግስት ይኤንን ስራ በደብ ማጥራት አለበት።
@edugirma4803
@edugirma4803 5 жыл бұрын
እርቅ የምወዳችሁ እረጅም ጌዜዬ ነው ስከታተላችሁ ግን አስተያየት ስጥቼ አላቅውቅም እንግዲህ እኔም 5ወሬን ይዥለሁ ትዳር ከያስኮ እባካችሁ ምክር ሆን እንፈልጋለን እንድታግዙን እንፈልጋለን እኔና ባለቤቴ ስልካችሁን አንሶልን እኔ ከዶባይ እሱ ካዲስ አበባ ነው
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁንሽ ::
@hanieh4374
@hanieh4374 2 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ጊዜ ደረስን በአሁኑ ዘመን የምንሰማቸዉ በአብዛኛዉን ሴቶች ጭንቅላታቸዉ ማሰብ የተሳነዉ ድንዝ ያሉ ናቸዉ አልጋ ላይ ለመዉጣት ይሮጣሉ ትኒሸ እንኳን ማፈር ፍርሐት የላቸዉም ቆም ብሎ ማሰብ ሁለት ሶስቴ አያቁሞ በራሳቸዉ ሰህተት መከራ ይጎትታሉ ደሞ የሚገርመዉ ቋንቋቸዉ አለማስተማርሸ .. በዉጪ የተወለድ ልጆች የሐገራቸዉን ቋንቋ ማስተማር በሐላቸዉን ማሳወቅ የወላጅ ሐላፊነት ነዉ በጣም አሳፋሪ እና ሰነፍ ነሸ የሚያሳዝነዉ በአንቺ ሰህተት ልጆቹ መቀጣታቸዉ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
የራሳችንም ወንዶች ሴቶች ላባቸዉን ጠቡ አርገዉ ሰርተዉ አምጥቶዋቸዉ ትተዋቸዉ ወደ ተሻለ አሀገር ትተዋቸዉ ሄደዉ ሰንቱ አቡዷል እና ከሌላዉ አሀገር ዜጋ ምን እንጠቡቅ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ
@ኢትዮጵያዊትኤፊማ 5 жыл бұрын
በትክክል
@demere6405
@demere6405 5 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ቀጣፊ ሀላፊነት የማይሰማት ደካማ የውሸት ሰው ናት! ከስዊድን ለምን ወጣች ልጆቿን ይዛ?ያቀረበችውን የስደተኛ ጥያቄ ስለአልተቀበሏት ነው?ለልጆቹስ ተመሳሳይ ነበር?ወይንስ ሌላ ጥፋት ፈጽማ ነው ከስዊድን የወጣችው? በእርግጠኛነት ህጻናት ከስዊድን በተለይም (ህጻናት) ፍቃድ ያለማግኘት እድልአቸው ያነሰ ነው ይህ ብቻ አይደለም በልጆቹ እናትየው ፍቃድ የማግኘት እድል ነበራት ፣አሁን ልጆቹ እና እሷ ከስዊድን ወጥተዋል እንዲት ወጡ?መመለስ የሚችሉበት ያልተቃጠለ የመኖርያ ፍቃድ አላት?ልጆቹስ አላቸው? በተረፈ በኢትዮጵያ የስዊድን ኤምባሲ ታነጋግር ተስፋ ካለው፣ባሏን ስሙን እስካወቀች ድረስ በሚኖርበት ከተማና ጕግል እርዳታ ታገኘዋለች !!ግን የሰው ትዳር እንዳትበጠብጥ ጥንቃቄ ታድርግ!! ከእንግዲህ ባላት ቀሪ ጉልበት ደክማ ልጆቿን ለማሳደግ መቀነቷን ጠበቅ ታርግ!
@enanayemengistu5537
@enanayemengistu5537 5 жыл бұрын
በናትሽ እሱውን የምታኝኪውን አውጭው ባለጌ ህዝብ ሙሉው ነው የሚሰማሽ ማስቲካ እያኘክሽ ታወሪአለሽ እዴ
@ሚሚእናቴንናፍቂ
@ሚሚእናቴንናፍቂ 5 жыл бұрын
እኔም ኮ ገርሞኛል ጀብድ እንደሰራ ሰው እያላመጠች ጆሮአችንን አጠበችው
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
አትግርምሽም😊
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 жыл бұрын
እባካችሁ አትፍረዱባት ዞዘሮባታል ሜኘዃንም የምታተውቅ አይመስለኝም ሀገር ለሐገር ስትንከራት ነበር
@sabaaregawi9653
@sabaaregawi9653 5 жыл бұрын
Enanaye Mengistu menew tagneka menalbat enbewan weym semetwn lemekotater eredewat yehonal andande sew chgerun seyawera tekuret aynorewm ene gen andande yegna setoch erekesewal tekur yawm bahl yelelachew egnan aywdum gen yegna setoch erekesewal
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ሌላ ሀገር ዜጋ አታግቡ በጣም ብዙ ሰወች ቸግር ተፈጠረብን እያሉ ነው ኸረ ምንም ይሁን ያገራችሁን ልጅ ፍቅርም ጥልም በአማረኛ የምራል አቦ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 5 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ውስጤ kkk ልክ ነው
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 жыл бұрын
ምን ልታደርጊ ኢትዮጵያ አመጣሻቸው? ነው ጥያቄ ይሆኑብኛል ቆንጽላውማ ተሰደጂ አላት አይደል እንዴ?
@meridsenbeta4787
@meridsenbeta4787 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቆንስላ ስልክ እንኳን አንስቶ በደንብ ባናገረ የሆኑ አቃጣይ ናቸው
@JKGedlu
@JKGedlu 5 жыл бұрын
እትዮጵያውያን እባካቹ ምንም ምንም ብትቸገሩ ከኢትዮጵያን ውጭ በተለይ አፍሪካውያንን አታግቡ። በጣም አታላዮች ናቸው። ብዙ ኢትዮጵያኖችን ጉድ ሰርተዋቸዋል። ምክንያቱም እነሱ ከሀገራችን ሳይወጡ በባሕላቸው በቤተሰቦቻቸው በኩል አግብተው ነው ከሀገራቸው የሚወጡት።
@etalemahuawelachew6616
@etalemahuawelachew6616 3 жыл бұрын
ዜግነት እኮ የሚሰጠው እዛው የወለደችበት ሆስፒታል ሰርተፊኬቱ ላይ ነው የሚፃፈው።
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 5 жыл бұрын
ወንድ ነሽ ከልጅ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም
@Eኔምለው
@Eኔምለው 5 жыл бұрын
ወይኔ አንዳልክ ቢሆን ኖሮ አበጥሮ ነበር የሚጠይቅሽ የ ሀበሻ ሴቶች የሌላ አገር ዜጋ ቁላ ውስጣቸው ነው.መቸም ከዛ ቂጧን ሲበዳት ቀጥ ብላ ከነ ችግር ኮተቷ አዚች አሳዛኝ አገር አምዬ ኢትዮጵያ ትገባለች ኤጭ ልጆችሽ ናቸው ያሳዘኑኝ አንችን ግን ይበልሽ ደነዝ
@youssef7918
@youssef7918 5 жыл бұрын
ነውር ነው እደዚህ አይባልም ማስተዋሉ ይስጠን
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 5 жыл бұрын
አንቺም በጣምአስተዋይና በሳል ሴት አይደለሽም ምክኒያቱም ኑሮን ለማሸነፍ ነዉ ካገርሽ የወጣሹ ሌላዉ ትልቁን ነገር ሰዉየዉ በደንብ ሳታቂዉ ያሳዝናል ሰዉየዉ በጣም ብልጥና ራስወዳኝ ነዉ ተጫወተብሽ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ከባድ ነዉ አንዳንድ ሴቶች ቶሎ እንታለላለን።
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ
@አንጀቴምስለእርሱታወከችነ 5 жыл бұрын
ልብ በሉ ሴቶች ይላል የኛ የኢትዮጵያ ወንዶች አይደሉም እንዴ አሲድ እሚደፉት አንተ ብሎ አለምሰገድ
@roudabrok694
@roudabrok694 5 жыл бұрын
ትክክል የሚቆራረጥ
@behailuazage3685
@behailuazage3685 5 жыл бұрын
Lamene etiopan gabashe?
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 5 жыл бұрын
ወይኔ ወድሜ ምክርህ ደስ ይላል ልናስብበት በመጀመሪያ ማሰብ።
@leylaaman9573
@leylaaman9573 5 жыл бұрын
ማስቲካ ምታላምጠው ነገር አልተመቸኝም ኤጭ
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 5 жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገርክ እኔ እራሴ ሴት ነኝ እና ሴት ልጅ ብዙ ችግር ያጋጥማታል :: ግን ይህ ሰውዬ በትክክልኛ መንገድ ነው የመጣው እና እራሱ ፈቅዳና ወድ ኮልረዳት በስተቀር ህግ ምንም ሊያደርገው አይችልም :: ምክንያቶም አግብቶ ሴመጣ አሜሪኮ ኤንቦሴ የሜያቀው በትክክለኛ መንገድ እንደመጣ ነውና :: ትንሽ ያስቸግራል even ህግ የተማሮም ሆነ የሜሰሬ ኢትዮጵያንይህንን አይነት መልስ ነው የሜነግሬሽ :: ግን እእግዚአብሄር አምላክ ይርዳሽ :: ስደት ላላይ ስንት ነገር አለ በተለይ ለሴቶች :: በርቼ ሁሎ ያልፍል ::
@tsedi898
@tsedi898 5 жыл бұрын
በሰው መፍረድ ከባድ ነው አጠፍሽ እንኳን የሰው ሀገር ባል ሊሆን አንድ አይነት ቀለም ያለን አስቸጋሪ በሆነበት ሰአት 😀😀
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
Tsedi የጋሽ ፀጋዬ እሸቱ አድናቂ 89 @ እኔ በሰው መፍረድ አልወድም እቺ ግን ምንም እቅድ የሚባል የሌላት ናት:: እስኪ አስቢው አብራው የኖረችው : ጥቅም ፈልጋ ነው እንዳይባል ሰውየው ከሷ አይሻል : በዛ ላይ በህግ ተጋብታ ቢሆን ኖሮ : ሳይፈታት ሌላ ማግባት ወንጀል ነው :: ዝም ብላ ምንም አታውቅም :: በህግ ስላላገባት ነው እሱም በቀላሉ ተነስቶ የሄደው:: እንደሷ ካሉ ከማይጠነቀቁ ሴቶች የሚወለዱ ልጆች ህይወታቸው ይበላሻል ::
@sewtsew1285
@sewtsew1285 5 жыл бұрын
ፎቶሽን ፎቶውን ደብቀሽ ምን ተብሎ ነው የሚፈለግልሽ።
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 5 жыл бұрын
Min nekah ended? Min yehun?
@hiruthkebede3839
@hiruthkebede3839 5 жыл бұрын
What I don’t understand is she is okay with having a baby but won’t marry him!!?!! You have baby that’s forever marriage can be broken anytime
@ዓባይኣበራ
@ዓባይኣበራ 5 жыл бұрын
አብዛኛዎቹ የጋና እና የናይጄሪያ ወንዶች በስደት ዓለም ላይ ያገኙትን አግብተው መጠቀሚያ አድርገው ወደሚቀጥለው አላማቸው መሸጋገሪያ የሚያደርጉት። ለዚህም ነው አሁን አሁን የሌላ አገር ሴቶች በተለይ ናይጄሪያዎችን የማያስጠጉት።
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Defare 💔newe yagrwe ffwe meselewe ede igermale masebwe ❤
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ከርታታ እህቴ እግዚአብሔር በልጅ ባርኮሻል ልጅን የመሰለ በረከት የለም
@genetbaraki200
@genetbaraki200 5 жыл бұрын
ለ እርቅ ማዕድ አዘጋጅ አለምሰገድ :- የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ የምኖረውም በ ስዊድን ሀገር ነው እና ከላይ የሰማሁት ፕሮግራም ስለ ዜግነት የግሪክን አላውቅም ስዊድን ግን ልጅ የወላጆቹን ዜግነት ነው የሚወስደው ስዊድን ስለተወለዱ ወይም ስላደጉ ብቻ ስዊድናዊ አይሆኑም እና የየሀገሩ ህግ ይለያያል ። አባታቸው የ አሜሪካን ዜግነት ከወሰደ እንኳን የሚሞሉት ፎርሞች ላይ ልጆቹን ካስመዘገባቸው ነው አሁን እንደሰማሁት ደግሞ አባትየው ስም ቀይሮዋል እና ትንሽ ይወሳሰባል ያው አባትነቱ በDNA ሊረጋገጥ ቢችልም ለዚህ ሁሉ የአባትየው ፍላጎት መካተት አለበት እንጂ የትም ሃገር ያለ የ ኢትዮጽያ ኤምባሲ በየትኛውም ሐገር immigration process ላይ ጣልቃ መግባት አይችልም ህጉም አይፈቅድላቸውም ። ላንተ ለግንዛቤ እንዲሆንህ ብዬ ነው ። ባለታሪኳ ስለጣረች(ስላልጣረች) የሚሆን ነገር አይደለም ። ሲመስለኝ አሜሪካን ሀገር እዛ ከተወለዱ ዜግነቱን ስለሚወስዱ ሁሉም ሀገር እንደሱ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው ግን እንደሱ አይደለም ለማጠቃለል ልጆቹ ጋናዊ እና ኢትዮጵያዊ ናቸው ለአቅመ አዳም ሲደርሱ ምርጫው ለነሱ ይተዋል ማለት ነው። የዘወትር ተከታታይህ ከስዊድን።
@4mood
@4mood 5 жыл бұрын
Well said... its true in every country in Europe.
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
ማስቲካውን አሰቃየሺው እኮ 🙄🙄
@አሐ
@አሐ 5 жыл бұрын
ለምንድነው ወደ ኢትዮጵያ የመጣችው????
@dawityonas8158
@dawityonas8158 5 жыл бұрын
በስደት ላይ ብዙ ችግር አለ ጋዜጠኛው የኢትዩጵያ ኤንባሲ ወይም ቆንስላ ለምን አይረዳም አለ ፤ እዚህ አውሮፓ ውሰጥ እንኩዋን ዜግነት የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት የአገሩ መንግስት እንጂ ሌላ ማንም አይወስንም አይ ስደትን ያላወቀ ሰው
@dawitwouldu5150
@dawitwouldu5150 5 жыл бұрын
You have Write to Swedish citzen cos applye ethiopian pass first then applye Swedish citzen i know about sweden cos i have citzen ok
@fifi9417
@fifi9417 5 жыл бұрын
ምን አለ ማስቲካውን ብትተፊው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንዴው ይቅርታ ይደረግልኝ እና የአነጋገር ስነምግባር ሚባል ነገር አለ ።ከሰወች ጋር አይደለም እያወራን አመጋገባችንም ስነምግባር የተሞላበት መሆን አለበት ስናወራ ማስቲካ ማላመጥ ፣ ስልካችንን መነካካት፣ ስልክ ማውራት ፣ፀጉር በጥቂቱ እነዚህን ባናደርግ ይመረጣል አንዳንዴ እኩል እያላመጥሽ ስለምታወሪ ትንፋሽሽ ሲአፍንሽ ይሰማል ።አይሽ ብዙ ሰውም ትኩረቱ ከታሪኩ ጋር ሳይሆን ምን ሁና ነው ?እያለ ነው መቼም ትልቅ ሰው ነሽ ፕሮግራም አዘጋጆች ማስቲካሽን አውጭ አይሉሽም ይቅርታ
@sebledebebe6790
@sebledebebe6790 5 жыл бұрын
ስወድሽ ኮሜንቶችሽ ሁሉ ቁምነገርና ትክክለኛ ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ ስም አይተሽ ወንድ እንዳልመስልሽ እህትሽ ነኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
@@sebledebebe6790 እግዚአብሔር ይውደድሽ አመሰግናለሁ የኔ እህት
@judy4244
@judy4244 5 жыл бұрын
Kelidegna America betam tilik hager new endet new mifeligut
@dagijimma240
@dagijimma240 5 жыл бұрын
Ethiopia men lemhon hedche??
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
እጭጭ በእናትሽ 19 አመት አሜሪካ ኖርሽ እሚጉልሽ ነገር አለ? እስኪ ቢሮ ቆጭ ብለሽ ማስቲካ ታኝኪአለሽ ትፊው እኔ ላንች አፈትኩ !!!
@friye01friye74
@friye01friye74 5 жыл бұрын
Masetika eyabalu mawarate newrenaw
@ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ
@ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ 5 жыл бұрын
እረ በፈጠረሽ ሚዲያ ላይ ማስቲካ ስታኝኪ ትንሽ ሼም የሚባል ነገር የለም በስመአብ ስራአተ ቢስ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 жыл бұрын
Yesua bicha meselesh. Balefew tilik ye mengisit yager wisit sibsela lay tilik sew tebiyewoch balesiltanoch bizuwichu siyalamitu betam adaferegn.
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 5 жыл бұрын
ብዙ ግራ የሚገባ ነገር አለው።አሜሪካን ዜግነት ቢኖረውም እሱና ፈቅዶ ፕሮስስ ካላረ ከባድ ነው።አሜሪካን ገባም አልገባምከልጆችሽ አባትም contact ማቋረጥ አልነበረብሽም።አላህሙዲን ይርዳሽ ለሁሉም
@bezahaile5557
@bezahaile5557 5 жыл бұрын
Women’s pls be careful... u are the one u got hurt . Nobody else
@a.z3078
@a.z3078 5 жыл бұрын
ለምንከSweden ተመለሰች?? እዛ አይሻላትምምነበር ? በተለይ ለልጆቹ
@burhansymon5152
@burhansymon5152 5 жыл бұрын
ግሪክ እኮ ሀበሻ ወንድ ነፍ ግን አንች ቸኩለሽ ነው እንጅ ልጅ ምንም ውለታ አልዋለለሽም ከኪሱ አውጥቶ ምንም ነገር የረዳሽ ነገር የለም ሲቀጥል ውለታ ወለልኝ ይልሽው ነገር የስደተኛ ቦታ አሳይቶሻል ሌላ ነገር የለውም እንኮን ከኪሱ አውጥቶ ሊረዳሽ የራስሽን ልብስ ወደ ሀገሩ ጋና የላከ መናጢ ዳሀ ነው
@cohallel.7
@cohallel.7 5 жыл бұрын
የምታወራውን ራሱ በአግባቡ የምታውቀው አይመስልም
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 жыл бұрын
ደግ አረገሺ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ሰላም ንሀግረይ ይመችሽ የአበሻ ሴት ውሾች ናቸው ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ
@ያለውአይቀረም
@ያለውአይቀረም 5 жыл бұрын
ጤንነታቹ አሳስቦኛል ስትገራሙ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 жыл бұрын
@@ያለውአይቀረም sile weys sile ante
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
Euro 💶 የጀመረው 01.01.2002 ነው :: አንቺ ግን ገና በ 1990 Euro ነበር ሚከፈለው ትያለሽ ? 🙊ውሸት ነው ምታወሪው :: እውቀት ያለው ሰውም ይሰማኛል አትይም እንዴ ???
@ahabte8948
@ahabte8948 5 жыл бұрын
Zim ateyatem 🤔 yehchi lemada leba nat 🙈
@itamarllemayhu7704
@itamarllemayhu7704 5 жыл бұрын
እንዳልክ ፕሮግራሚን ማቅረብህ ጥሩ ነው ለሌላው ትምህርት ይሆናል ልጅቷ ግን ከአነጋገሩዋ ጀምሮ ጭንቅላት እንደሌላት ታስታውቃለች የትም ይንቀለቀሉና መከራ ውስጥ ሲገቡ የናቁትን ኢትዩጵያዊ ድረሱልን ይላሉ ሲጀመር እነዚህ ከአፍሪካ የሚመጡት ወንዶች የሀበሻ ሴቶች ጭንቅላት እንደሌላቸውና በትንሹ ነገር እንደሚታለሉ ስለሚያውቊቸው ይጫወቱባቸዋል በደህናው ሰአት ስትመክራቸው ቀንተህባቸው ይመስላቸዋል እሶ ብቻ አይደለችም እኔ በምኖርበት በሀገር ስንቱ የሀበሻ ሴት መጫወቻ ሆነው ሆምለስ ሆነው የቀሩ አሉ ለስንቱ እንዘን
@sabrinalafollesabrinalafol4961
@sabrinalafollesabrinalafol4961 5 жыл бұрын
ሰላም አሌክስየጠየካት caritas ማለት ማንኛውም ስደተኛ ከአፍሪካ ከየትኛውም አለም ሲሄዱ የሚረዱበት የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው ካርድ ይሰጣሉ ካርዱ ምግብ ነክ አልኮል መግዛት አይቻልም ለትምህርትም ለሚመጡ ይሰጣል ግን ብዙ አይደለም ሃያ ዶላር ነው ምግብም ልብስን ጨምሮ ህዝብ ለቤተክርስቲያን ይሰጣሉ ከዛ ለችግርተኞች ይሰጣሉ ማለት ነው የሚሰጠው ግን በብዛት በፕሮቴስታንት ቤተክርስታያን የሚታደለው አንተም የማትፈልገው ነገር ካለህ ወስደህ ትሰጣለህ ልብስም ገንዘብም በቃ በጠቃላይየማትጠቀምበትን ወስደህ ትሰጣለህ እነሱ ለሌሎች ይሰጣሉ ይሄ ነው ካሪታአስ ማለት
@kleinemaus1442
@kleinemaus1442 5 жыл бұрын
Mskin ehtie, amlakie yagzsh, enie snt Ethiopian yagezkuachewu alu Eritrea blo yegebutn. Interview xfie tarik erasie yarekulachewu alu, yebeza 3 amet wereket tesetu, 2 sietoch Demo 1 amet wereket tesetu. Amlak agzuachewu. Endi aynet gn algetemenem ewnet. Amlakie yagzsh ehtie. Lemn temelesechu ahun ke Sweden wede Ethiopian?
@samnb4572
@samnb4572 5 жыл бұрын
Lejochu ethiopiawi mehon yemayechlubet meknyat mendenew? Weyes Ganaian mehon alebschew.
@b.t7056
@b.t7056 5 жыл бұрын
Zzz rrr eswa higun bedenib alawekechewim enji lijochu 18 amet simolachew ye Greek menigist zeginet yesetachwal.keza behiwala endemanigenawim ye Greek zega Europe west yefelegubet bota mertew menor yechelalu.Greek ahunim be European hiberet ser selehonech.ligetwa Gin beraswa guday tinish gera yetegabach temesilalech Egiziyabehair yeredat
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እርቅ ማዕዶች እንኳን ደህና መጣችሁ
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3 МЛН
Ghion TV /  Amhara News - Ethiopia - ዘመቻ 100 ተራሮች
36:26
Ghion TV Multimedia
Рет қаралды 12 М.
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 215 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН