ይሄን ታሪክ ባላወራዉ ይሻለኝ ነበር || ሁሉ ነገር ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ላወራዉ ተገደድኩ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 37,166

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@TeaLabor-bj2ot
@TeaLabor-bj2ot Жыл бұрын
ልጅሽ ምንም ጥፋት የለባትም አንደኛ በስልክ እንኳን ለማውራት አልጣርሽም አውን እራሱ ልጅቷ እያልሽ ስታወሪ ምን ያህል ነው ቅስሟን የምሰብሪው አልፈርድም በልጅቷ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ደምፅ ደስ ይላል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በጣም
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
ያንቺ ነገር ያልገባኝ ለባልሽ አባት ጥለሻት ሄደሽ ለምንድነው ወዲያው ሄደሽ ያልጠየቅሻት ?? ገንዘብስ ትልኪላት ነበር ?? በቴሌፎን ታዋሪያት ነበር ?? አንቺ ያው ቤተሰቦችሽን ብቻ ነው ስትጠይቂ የነበረው ያንን ሁሉ አላረግሽም እንደውም እሷው ናት ፈልጋ ያገኘችሽ : እና አሁን በልቤ ጥቁር ይዤባታለሁ ስትይ አታፍሪም : አንቺ እንደውም እራስወዳድ ነሽ አንቺ ነበርሽ ልትረጃት የሚገባሽ ምክንያቱም እንዳልሽው ከሆነ አንቺም በእናት አላደግሽም : ሚዲያ ላይ ላልሽው ሚዲያ ላይ እናትና ልጅ ምንም ችግር የለም እያሉ ተገናኝተዋል ምትይው ሁሉም አንድ አይደሉም : አንቺ የራስሽን ችግር ብቻ ነው ማውራት የፈለግሽው : አንቺ ያለፍሽበት ህይወት ብዙሀኑ ኢትዮጵያዊ ሚኖርበት ህይወት ነው እና ልጅሽን በትእግስት እንድትቀርብሽ አድርጊ : ቢቻልሽ ፀልይ ህይወቷን አትረብሻት እሷ ፈልጋ እስክትመጣ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ : አንዳንዴ ያልዘራነውን ቶሎ ማጨድ እንፈልጋለን የትኛውም ጥፋት ዋጋ ያስከፍላል ስለዚህ ታግሰሽ ጠብቂ : ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ብዙዎች ሚያስቡት እናትነት መውለድ ብቻ ይመስላችዋል : እናትን እናት ሚያሰኛት ተንከባክባ በፍቅር ማሳደጏ ነው : ክፉ አረጉኝ ያልሻቸውን ቤተሰብብ ትተሽ ልጅሽን አሳድገሽ ቢሆን ኖሮ ዛሬ እንዲህ አትሆኚም ነበር : ታሪክሽ በጣም ነው ሚያስጠላው ሚያናድደው ወረኛ ነሽ
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 6 ай бұрын
leba nech seteyewa
@fannygebre8061
@fannygebre8061 Жыл бұрын
❤❤❤ Alem seged kiber le Family endezi aderegew selasadeguk your family very proud of you am sure
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ሰላም , ዓለም ሰገድ , ዘመንህን ይባረከው 🙏🏿
@almazberhe6280
@almazberhe6280 Жыл бұрын
Bless you you are so brave 🙏
@fannygebre8061
@fannygebre8061 Жыл бұрын
Alem seged yemibal wendm awkalew betam tiru sew new Antem endezaw zemenek yebarek wendem
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
አለምሠገድ አድናቂህ ነኝ👍👍👍👍👍👍
@almazberhe6280
@almazberhe6280 Жыл бұрын
The interviewer you so understanding and professionally mentally emotionally bless you 🙏
@tsehaynesgebretnsae3029
@tsehaynesgebretnsae3029 Жыл бұрын
Ade Ylijiwana Yesuwa Wdi Adelim Beasi Akoani Lijowani Selijinato Lemni Yenatiwani Chigor Atiredatim Achi CHEKAGNE Mechi Seti Liji Akoati
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
good job God Bless you
@rahew
@rahew Жыл бұрын
የዘንድሮ እህቶች ልብ ይስጣቸው ሌላ ምንም አልልም
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
*የሁላቸውም ሂወት አንድ. አይነት. አንድ. ቀን ሲገባት ትመጣለች ወዶንች ባለችበት ደህና መሆኖ ነው ዋናው እሳም ወዳአይደለም አስተዳደግ ነው አብራሽ አልኖረችም ስለዚህ ጊዜ ያስፍልጋታል*
@almazberhe6280
@almazberhe6280 Жыл бұрын
God's with you 🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ
@meronabera5082
@meronabera5082 Жыл бұрын
Alemsegeb yegermal yemteredabet teg yegermal betam egzabher zemenken yebarkew
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አሌክሶ ልክ ብለሀል ማንም ልጅ ለእናቷ ጥላቻ አይኖራትም ያለ ምክኒያት ምክኒያት ይኖራታል ይቺም ልጅ አስተዳደጓ ተበላሽቶ ይሆናል የኔ ታሪክ ለምሳሌ ላስቀምጥ እናቴና አባቴ በ6 አመቴ ነበር ስደት የወጡት ያደኩት አክስት አጎቶቼጋ ነበር በወቅቱ የቤት ስልክና ደብዳቤ ነበር የምንገናኘዉ እናም አሳዳጊዎቼ አክስቶቼ ሁሌም ስለ እናቴ መልካም ነገር ስለ አባቴ ደግነት ነበር እየነገሩ ያሳደጉኝ ሁሌም ሳላያቸዉ ሳላገኛቸዉ በወላጆቼ ታሪክ እቀና እኮራ ነበር እናም እድሜዬ ደርሶ ከረጂም አመታት ቡሀላ ወደነሱ መጣሁ አሁን አራት አመቴ ከእናት አባቴጋር እናም ምን ልልሽ ነዉ እናትን አተን ኑረናል አድገናል ነገር ግን መሰረቶቹ ዋናዎቹ አሳዳጊዎቻችን ናቸዉ አሌክሶ ልጂቷንም ብታገኛት ችግሯን ብጠይቃት መልካም ነዉ እናቴ አይዞሽልኝ ሁሉም መልካም ይሆናል አይዞሽልኝ❤❤
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
እሷኮ ልጇን ምንም አትጠይቃትም ነበር : ይሄ በራሱ በቂ ምክንያት እኮ ነው : የባሏ ዘመዶች ምንም እንደሌላቸው ታውቃለች የፈለገ ያርጏት ብላ ነው ትታ የሄደችው : እሷኮ አረብ ሀገር ሆና እናቴን እረዳሁ እህቴን አገዝኩ ምናምን ትላለች ኧረ በጣም ነው ምታናድደው
@hanalegese137
@hanalegese137 Жыл бұрын
Sat mehone betam kebed new abso metfo wend kgtmachew
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ Жыл бұрын
እንኳንበሰላም መጣችሁልኝ ውዶችየ
@amsalekebede8179
@amsalekebede8179 Жыл бұрын
አንዳንዶች አባታቸው ክፉ ከሆነ የሱ ደም በልጆቹ ይተርፋል ማለትም ክፉ ሰለሆነ አታሎ ህጻኗን አታሎ ሰለደፈራት የችም የሱ ልጅ ሰለሆነች ነው ክፉ የሆነችው ።
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
ፀበል ተጠመቂ የተሰራብሽ መፍቴ ታገኛለሽ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እንዴ ያስደነግጣል !!! ቆይ ምን ማለት ነው የ9 ኝ አመት ልጅ ፍቅረኛ ይዛለች ብሎ ማስወጣት ?በዘጠኝ አመት ትባልጋለች ብሎ ለምፅ እስክታወጣ መግረፍ ?? ዘጠኝ አመት ገና ልጅ ነች እኮ !🤔🤔🤔🤔 አሁን የልጅሽ ጉዳይም ግልፅ አይደለም ከሱአ ጋር ያለሽን ግንኙነት መልካም እንዲሆን አድርጊ ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህትሽም ፍላጎቱአ ካልሆነ እንግዲህ ህግ ይፍታው አንቺ የልጅሽን አስተካክለሽ እሱአን እየሄድሽ እየጠየቅሽ ባቅምሽ እየሰራሽ ሀይምሮሽን አሳርፊ በዚህ ሁኔታ ከቀጠልሽ እንዳትታመሚ እራስሽን ጠብቂ። እናመሰግናለን ሳሚ ፣አብዲ፣ አለምሰገድ ።የሬዲዬ ፕሮግራማችሁ ቀዘቀዘ ምንም ሪፓርት አንሰማም, የ DNA, ውጤቶች አልተነገሩም ፣እንደበፊቱ ውይይት የለም እርቅ ማእድ ተበታተነ በዛው እንዳልሆነ ሆነ እንዳልክ ተገነጠለ እናንተም ተቀዛቀዛችሁ የሠላም ገበታ፣ እርቅ ማእድ ፣ አስታራቂ ፣ አንድ ላይ ሁናችሁ በጋራ ስሩ በሳምንት ፫ቀን በርቱ ።ዬቱብ ሳይሆን ብዙ የኢትዮጵያ ቦታ የሚደርስ ሬዲዬ ነው ። 👏
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 Жыл бұрын
የሆነ ችግር አለ ?? ግን እንዴት ሁሉም እህቶችሽ መጥፎ ይሆናሉ??
@mehretbahta4658
@mehretbahta4658 Жыл бұрын
Dikala word is painful. You will carry it the rest of your life. She did the same mistake like her mother and now she is blaming her daughter, it is not fair. She is denying the reality.
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
እህቶችሽን ስትረጂ ለልጅሽ ምን አደረግሽላት??
@selamawitkende3090
@selamawitkende3090 Жыл бұрын
እኔም የገረመኝ እሱ ነው ከተወለደ በኋላ ስራ ቢሰራም ለልጅ ሲባል ይመስለኛል ወታ ሰው ቤት እየሰራችም ቢሆን ባገኘችው እሷን መደገፍ ነው የነበረባት በሰአቱ ከልጅቷ መገላገሏን ነው ያሰበችው ዛሬ ልጅቷ ካደገች በኋላ ነው እናትነቷ የተሰማት
@سوسوعبده-ي2ظ
@سوسوعبده-ي2ظ Жыл бұрын
Thanks for the interview. Very informative! Luckily I was not affected by the collapse of cryptocurrency prices, because I use Crypton to make money
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
አርፈሽ ለምን ህይወትሽን አትኖሪም በቃ እህትሽ ካልፈለገችሽ : እግዚአብሔር ሁሉን መሆን ይችል የለ እንዴ : ሌላው ደሞ ፀልይ በፀሎት ሁሉ ይመለሳል : ሁላችንም ብዙ ቁስል አለብን : አሁን አንቺ ውርስ ፈልገሽ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምንም ማለት ነው : የራስሽን ኑሮ ኑሪ
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
የምን ውርስ? ከልጅ ይወረሳል እንዴ?
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
@@Holylove260 @ ታሪኩን አዳምጥ ከዛ ይገባኸል ምን ማለቴ እንደሆነ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ
@liyayosef
@liyayosef Жыл бұрын
ለልጅሽ ምንም ብር አላክሽላትም ነበር ልጂሽ ምንም ጥፍት የለባትም
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Yegrmal yanch Tarik eysmaw yenan endenat hona yasadgih en Australian asetawshn tam ena belgentea tayat teyat temut atetkmem setewnal eswa gn lena bzu mesewat kfla ye 9 seat mngd enan teshkma hakm felga tenkerta yehew zarea sew honalew yena wed haunt nfsihn bgnt yanurln
@BaxterWheatleyD
@BaxterWheatleyD 4 ай бұрын
Perez Brian Thompson Carol Lee Steven
@evelynflannagan1344
@evelynflannagan1344 3 ай бұрын
Moore Patricia Davis Linda Brown Donna
@tolyaulyanov
@tolyaulyanov 3 ай бұрын
Hernandez Anthony Robinson Elizabeth Walker Sarah
@saroneyedenekachew1745
@saroneyedenekachew1745 Жыл бұрын
እድሜ መቀነስ ለምን አስፈለገ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
አይ እን እንትና ተሰራብሽ ሰራብሽ ሰራሩብሽ እያሉ ስንቱን አጃጃሉት ወደዛ ሂዱ አላምንበትም እራሱ የሚያደርግ ሰው ነው ተደረገብሽ የሚለው ከፈራሽው ሰይጣን ሰላም ዋልሽ እያለ ይመጣ ተቃወሚው አይቀርብሽም መልካሙን ያድርግልሽ
@JackMaxwell-y6t
@JackMaxwell-y6t 3 ай бұрын
Martinez Brian Lopez John Brown Kevin
@OliverMarian-p9w
@OliverMarian-p9w 4 ай бұрын
Gonzalez Michelle Harris Laura Anderson Daniel
@TamaraBurke-z4r
@TamaraBurke-z4r 4 ай бұрын
Gonzalez Charles Wilson Paul Lee Sandra
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
በእርግጥ ታሪኩ ያሳዝናል ነገርግን ነገርግን ማነው ከቤተሰብሸም ከእህትሽም እንዳትስማሚ ህይወትሽ እንዳይስተካከል ተሰርቶብሻል ተደርጎብሻል ብሎ የነገረሽ ?????????????????????
@sawatube
@sawatube Жыл бұрын
እህቴ ይህ ነገር ግን አውነት ነው የሚደረግ ነገር አለ ግነ??
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 Жыл бұрын
እኔም ስለ እውነት በዚህ ነገር አላምንም ሆም ፈጣሪ ይርዳት 🙏
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት አባባል ተረት ተረት ነው
@elsarakela
@elsarakela Жыл бұрын
​@@sawatube ጨ ጨቐቐቋቋቘቘ
@elsarakela
@elsarakela Жыл бұрын
@DeanWilson-i8c
@DeanWilson-i8c 3 ай бұрын
Martinez Laura Johnson Jason Harris Richard
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦  የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
1:47:42
ኩሊው//የመጀመሪያ ፍቅር ታሪክ //ልብ የሚነካ ታሪክ ያለው ትረካ
38:07
በረንዳ እያደርኩ ፣ምግብ ሳልበላ እማር ነበር
57:01
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 67 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН