የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV

  Рет қаралды 552,229

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 12 000
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 3 ай бұрын
የDNA ዉጤቱ ይፋ ሆነ፣ ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ፣ ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ “ስታረግዝም ስትወልድም ያላየኋት ሚስቴ ያላየሁትን ልጅ ልጅህ ነዉ ብላ ይዛ መጣች” አወዛጋቢዉ ታሪክ ፍፃሜ አገኘ። ክፍል 2 የመጀመሪያዉን ክፍል ላላያችሁ kzbin.info/www/bejne/jJWxZn6uYsmjiJo
@AzizaHassen-b2n
@AzizaHassen-b2n 3 ай бұрын
Ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp
@Wudemake
@Wudemake 3 ай бұрын
ላይላ ፈጣሬ ገላገለሽ ከዜ ቤተሰብ ትግስትሽ የሜገርም ነዉ
@alainfef176
@alainfef176 3 ай бұрын
😂😂😂😂እረ. ባክህ. የካዳችሁት. ልጂ. አደልዴ. እኔጋ. ይሁን. አለኮ. ቀፋፊ. ቆሻሻ ልጂሽን. እዳትሰጭ. ምንም. ይፈጠር
@አአ-ዘ3በ
@አአ-ዘ3በ 3 ай бұрын
La ilaha ilelah
@tigesttigi328
@tigesttigi328 3 ай бұрын
በስመአም እንኳንም ቀሩብሽ እናትና ልጅ መጥፎ ስዎች ናቸው አምላክ መልካሙን ይስጥሽ ልጅሽ ይደግልሽ እንጂ ስዎቹ የመጨረሻ አስቀያሚዎች ናቸው
@Adme1244
@Adme1244 2 ай бұрын
ከእንዲህ አይነት ባል እና አማት አላህ ይጠብቀን የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ
@Ahmed-zz4wo
@Ahmed-zz4wo 2 ай бұрын
አሚን ያረብ ወላሂ
@EmanzinatEman
@EmanzinatEman 2 ай бұрын
Ameeeeen
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
ይበት ነው
@Iloveumama-vu5km
@Iloveumama-vu5km 2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 ай бұрын
Amen
@ManeWo
@ManeWo 3 ай бұрын
በዚህ አጭር ፕሮግራም እንኳን ሚስትህን እኛንም አንገበገብከን ።
@sophiaseid6508
@sophiaseid6508 3 ай бұрын
Walahi Lik nah
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 3 ай бұрын
ወላሂ 😂እኔ በጣም ተናደደኩ
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 3 ай бұрын
በጣም ባለየወች ሆሆሆ
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 3 ай бұрын
ከምር ጨጓራየ ተላጠ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 3 ай бұрын
@@wessenfisha3001 😭😭ልጀቱ ትግስት አላት አይደለም እንዴዚህ ዝም ብየ መንገድ የምሂደ ሆኖ ባያቸው በደንጋይ የምለው ነው የሚመሰለኝ አማት መጥፎ ናቸዉ በዚህ አየሁ ወላሂ አልሃምዱሊላህ ምረጥ ቤተሰብ አለኝ የወንደሜ ሚሰት አባቴ እና እናቴ በጣም ነው የሚወዱት አይደለም ወንደሜ እንደናገራት አይፈልጉም አልሃምዱሊላህ እኔም የባሌ ቢተሰቦች በጣም ጥሩ ስዎች ናቸዉ ልክ እንዴ ልጃቸው ነው የሚውኝ
@fadelu971
@fadelu971 2 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ትግስተኛ ተብላ መሸለም ኣለባት ላይክ አርጉት❤❤❤❤❤❤
@kedjaRechd
@kedjaRechd 2 ай бұрын
በጣም
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 2 ай бұрын
ልጇን እዳሰጣቸው
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube 2 ай бұрын
ጀግናናት
@ZZZ-xz9tp
@ZZZ-xz9tp 2 ай бұрын
ትክክል በጣምጀግናናት ማሻአላህ
@AlahWekil-e4c
@AlahWekil-e4c 2 ай бұрын
ውስጧን ለቄስ
@Maranatamesay-g7l
@Maranatamesay-g7l 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንቺ ጀግና ትግስተኛ ሴት ልጅሽን ከነዚህ ሰዎች ውጭ የምታሳድጊበት እርዝቅ አላህ ይስጥሽ🙏
@ZinetAhmed-hf4tq
@ZinetAhmed-hf4tq 2 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@liALLAH-x4c
@liALLAH-x4c 2 ай бұрын
Amin
@ggguughytgysuhhh2187
@ggguughytgysuhhh2187 2 ай бұрын
😊😊😢😢
@SalahKashif-y2e
@SalahKashif-y2e 2 ай бұрын
Ameen 🤲🏾
@nesriamude4186
@nesriamude4186 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉amennnnn
@ፈስተቂምከማኡሚርት
@ፈስተቂምከማኡሚርት 3 ай бұрын
የኛ ጀግና በኒቃብ ወስጥ ያለዉን ጀብድ አሳይተሽናል የአመቱ ንግስታችን ነሽ አላህየ ይጠብቅሽ የኛ አበባ🌸 ኮፊደስሽ ብቻ በቅቶናል 🎉
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 ай бұрын
ኮንፊደንስ ማለት ብልግና አይደለም:: ሴት ስለሆነች አታዳዪ ለሃቅ ነው መኖር ያለብሽ::
@alemmola6407
@alemmola6407 3 ай бұрын
ሌባ ናት እደዚህ እየተሸፋፈኑነው ተንኮል የሚሰሩት
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል
@አልሀምዱሊላህአልኢልምተል 3 ай бұрын
@saifulrana7691
@saifulrana7691 3 ай бұрын
❤👑
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@MylifiMylifi
@MylifiMylifi 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶደክስ ነኝ ግን በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ።
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
🥰
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
you mom very bad
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
You are You follow You mom
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
Mom you are Muslim but your bad person
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
​his guy bad
@LamrotLamrot-p6h
@LamrotLamrot-p6h 3 ай бұрын
ለይላ ትግስትሽ ማሻአላህ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
@YirgalmeMekurya
@YirgalmeMekurya 3 ай бұрын
እውነት ነው
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 3 ай бұрын
Leyila atitayim😢
@Hayat-uh8pw
@Hayat-uh8pw 3 ай бұрын
አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ያረብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚሩኝ እህቶቼ
@Aziza-k4v
@Aziza-k4v 3 ай бұрын
@@Hayat-uh8pw አሚን
@Alex-zz4rf
@Alex-zz4rf Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለሙስሊም ሴቶች ኩራት በአለባበስሽ በስርአትሽ አስመስክረሻል በጨዋነትሽ ደሞ የሴቶች ቁንጮ ብዬሻለሁ ሰለ ትልቋ እናት መናገር አልፈልግም ፈጣሪ ፍርዱን ፈርዷል ባል ተብየው ገና አላደገም እናቱ ጉያ ውስጥ ነው አሁንም ያለው ሴታሴት ነገር እሷ ግን ሀቅ አላት ፈጣሪ ይርዳሽ
@Sif-Mohammed
@Sif-Mohammed 2 ай бұрын
እንኳን ከነዚህ ገላገለሽ። እባካቹ ወንድም እህቶች ለዚች ልጅ መድረስ ምትፈልጉ እሷን ከነዚህ ሰዎች መገላገል ምትፈልጉ በወር 100 ብር ሲጠራቀም ብዙ ነው አዋጥተን እንደግፋት እስኪ።ድጋፋቹን በላይክ አሳዩኝ።
@sendroomabay
@sendroomabay 2 ай бұрын
eshi
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 3 ай бұрын
እማማ የአመቱ ምርጥ ነገረኛ ኖት
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 3 ай бұрын
በጣም 😂😂😂😂😂
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
ምንም ነገር የለባት ልጄ አልጠሉትም ግንማርግዝዋ ሳትናግር መውልድዋ ነግራ ብር ለልጅ ስጥ ስባል ምን ይላል
@ZainabZainab1-f4z
@ZainabZainab1-f4z 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@koketiii4830
@koketiii4830 3 ай бұрын
😂😂😂
@DinkeAbebe
@DinkeAbebe 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@DebrituBelete
@DebrituBelete 3 ай бұрын
በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ የአለባበሱን ከውጭ የሚታውን ሲኖር ደስ ይላል እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ እህቴ በ እምነት የሚመስሉሽን አኮራሻቸው እኛም በሴትነትሽ ኮራንብሽ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ሁላችንም ከአንች ተምረን በአለባበሳችን ሐይማኖታችንን የምናሰድብ ጠንቀቅ እንበል በፍፁም ልጅሽን::
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@BkfuMd
@BkfuMd 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@SeadaMelaku
@SeadaMelaku 3 ай бұрын
😘😘😘😘
@imubilal6947
@imubilal6947 3 ай бұрын
@Toybi274
@Toybi274 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mekaendris-j5u
@mekaendris-j5u 2 ай бұрын
የልጅቱ ክብርሣይሆን የተነካው የናተ ወራዳነትነው አይዞሽ እህቴ በዱአ እናግዝሻለን ልጅሽን ከጅሽ እዳታወጭየሠውአውሬናቸው
@BmvTy
@BmvTy 2 ай бұрын
እንኳን አላህ አላቀቀሽ ከዚህ ቤተሠብ ኒቃቢስቷ ቆንጆ
@saada5882
@saada5882 3 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛነብዩ ሙሀመድ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@suleymabdulhakim9844
@suleymabdulhakim9844 3 ай бұрын
Selelahu aelyhi weselegimm
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
@@saada5882 🌹🌹🌹🌹✌️✌️✌️
@ZizuAli-k9k
@ZizuAli-k9k 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ekruabdushkur843
@ekruabdushkur843 2 ай бұрын
Selelahu alayhi waselem
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@tigstwoldemaryam
@tigstwoldemaryam 3 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገርግን በጣም ያዘንኩት በእናትየው ነው ልክ ህግን በጣም እድል ያላት ትግስተኛ ናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ጨዋ የጨዋ መጨረሻ
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
በጣም ወላሂ ዝምታዋ ራሱ ውበት አለው
@hamziya-k8p
@hamziya-k8p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Lulubutajra
@Lulubutajra 2 ай бұрын
❤❤❤❤አሚን
@Fateya-e5k
@Fateya-e5k 2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamawitgetachew3274
@selamawitgetachew3274 Ай бұрын
የኔ ቇንጆ እንረዳሻለን ቲክ ቶክ ላይ ነይ ጎበዝ ታማኝ እናት
@AliMuhammad-oe6nk
@AliMuhammad-oe6nk 2 ай бұрын
እኔ በጣም ስላናደዱኝ እናትና ልጁ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ግን የምለው ብዙ በጣም ብዙ ነበረኝ ((( وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجًا )))
@bezaweetshiferaw7545
@bezaweetshiferaw7545 2 ай бұрын
Endi yetashegu setyo yenante wutet nachew
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 2 ай бұрын
👍ነአም ኢወላ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # በዛወእትሺፈራው፸፭፻፵፭​@@bezaweetshiferaw7545
@MeronTadese-ob6lk
@MeronTadese-ob6lk 3 ай бұрын
የወንድ አልጫ ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ወንድ ይጠብቃቹ ሴቶች
@ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ
@ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ 3 ай бұрын
አሚን
@atsedeayele6944
@atsedeayele6944 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@samrawitermi
@samrawitermi 3 ай бұрын
Amen alicha bicha engida lije nw enji
@Toybi274
@Toybi274 2 ай бұрын
አሚን ያረቢ 😢
@EdentesfayeEdu
@EdentesfayeEdu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiath
@hiath 3 ай бұрын
በእውነት ልጅቱ አቤት ትግስቷ በጣም ነው ምትደነቅ ጀግና ሴት ነሽ እህቴ በዚያ ላይ አለባበስሽ & እርጋታሽ አቤት እናት ና ልጅ የምድር ሲኦል ናችሁ በፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@fgthg1162
@fgthg1162 2 ай бұрын
😂😂😂
@zinabseed5612
@zinabseed5612 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@fgthg1162
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 2 ай бұрын
እኔ በነሱ መቅለብለብ ተናድጄ ሞትኩ የሷ ትግስት የሚገርም ነው
@jdhehdhg4849
@jdhehdhg4849 2 ай бұрын
እኔአማቴ ብትሆን እገላታለው
@hiath
@hiath 2 ай бұрын
@@jdhehdhg4849 እውነት ታናድዳለች አማት ተብየዋ 😂😂😂
@TsegayeLema-t5q
@TsegayeLema-t5q 10 күн бұрын
እናትየው ምን አገባቸው መሮጥ በየቦታው ትዳራቸውም ውስጥ ሚገቡት ልጁ አሁንም ጡጦ አልተወም ከናቱ ስር የማይወጣው እናት ምንግዜም እናት ነች ግን የናትነት ቦታ አለው
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 ай бұрын
ሐቅ ሐቅ ነው እህቴ ትክክለኛ ሴት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል ሙስሊም ሆናችሑ ክርስቲያን እቺ ልጅ ሐቀኛ ሴት ስለሆነች ልጆን እንድታሳድግ እርዳታ ያስፈልጋታል የዚ ሰው እርዳታ ቢቀር ይሻላል ልጁን ቢቀልብም የሐጥያት እንጀራ ነው የሚቀልበው
@Abeni
@Abeni 3 ай бұрын
ትክክ ልጅቱን እንርዳት ከዚህ ሰይጣን ሰውየ የሚመጣው ገዘብ ጠቅር በሎ ይቅር
@umuabdullah2783
@umuabdullah2783 2 ай бұрын
እኔም ወላሂ ልጇን እዳትሰጥ እኛ የመዳም ቅመሞች አለንላት እናግዛታል እያልኩ ነበር ወላሂ ተቃጠልኩ እኔማ
@abebaAhmad
@abebaAhmad 2 ай бұрын
አው አነወጣለት ብር የኛ ትግስታኛ ሀቢብቲ
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ. አልሀምዱሊላህ አልሀቁሙር. ሀቅ ብሎ ማለት መራራነው ብለውናል ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም. የኒቃቧ ንግስት አላህ እስከመጨረሻም ጠንካራ ያድርግሽ የኔ ልእልት. ወላሂ. አብሽሪ አላህ ካንቺ ጋ ይሁን. ኮሜን መፃፍ አልወድም ነገር ግን የኛ ጀግና እንስት ስለሆንሽ. ሳላመሰግንሽ አላልፍም በድጋሜ በኒቃብሽ በድንሽ በሀቅሽ ፅኒ እህቴ. ለኔም መፅናኛ ነሽ ወላሂ. አላህ ይጠብቅሽ
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p 2 ай бұрын
በትክክል. የሴት ልጂ. አስብ ሀያዕ ትለያለች ልክ እሷን ብሆን ብዬ ተመኘሁ አላህሽይጭምርላት መሰሎቿንም ያብዛልን ያርብ
@Kerimhabiby
@Kerimhabiby 2 ай бұрын
በ አላህ ልጅቷን አገናኙኝ ሽማግሌ ልኬ ላግባት አጂብ ሲበዛ ትዕግስቷ ገረመኝ ወላህ ድንጋይ ፈልጬ አስተዳድራታለሁ
@FjndgvEyjvdb
@FjndgvEyjvdb 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነክ ቁጥሩን ልላክልክ ኒካህ ታስራለክ
@Kerimhabiby
@Kerimhabiby 2 ай бұрын
@FjndgvEyjvdb አዎ ግን እኔ ስለፈለኩ ብቻ አይሆንም የሷንም ፈቃድ ማወቅ ያስፈልጋል
@NejatHassen-ug4nl
@NejatHassen-ug4nl 2 ай бұрын
Jegena wendma
@Kerimhabiby
@Kerimhabiby 2 ай бұрын
@@NejatHassen-ug4nl welahi jegnenet sayhon haqiqa sewawinet new miyasfelegew ehete
@NejatHassen-ug4nl
@NejatHassen-ug4nl 2 ай бұрын
@enatehiwte tekekel wendma
@seblebelay8573
@seblebelay8573 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም አድናቂሽ ነኝ የኔ ጨዋ ፈጣሪ እንኳን ገላገለሽ
@teybanegash
@teybanegash 2 ай бұрын
ኡፍፍ አንዳንድ አማች ግን😢
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 2 ай бұрын
ሀቅ ይውጣልሽ ወገናችን ሰብለ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
ትክክልል🎉
@YoyoYo-d2u
@YoyoYo-d2u 2 ай бұрын
በጣም የሚያስጠሉ ቤተሰቦች ናቸው ፈጣሪ እንኳን ገላገላት እሷን በሰመአብ
@መርየምየአባቷ
@መርየምየአባቷ 2 ай бұрын
የእውነት ጓደኞቼን አስታወችኝ ፈጣሪ ይባርክሽ😢
@AyeshaAli-v2k
@AyeshaAli-v2k 13 күн бұрын
የለይላን መጨረሻ አሳውቀን ምርጥ ባል አግብታ እንደምትኖር ተስፋ አለን
@bintabiy
@bintabiy 3 ай бұрын
የኒቃቧ ጀግና ንግስቷ አብሽሪ ሶብረኛ ነሽ አሏህ ይጨምርልሽ (እናትና ልጅ) ግን አኡዙቢሏህ አሏህ አደብ ይስጣቹህ ውዴ ልጅሽ አሏህ ያሳድግልሽ እንዳትሰጪ ብትቸገሪም ልጅሽ እራስሽን አሳድጊው ቀጣይ ህይወትሽ አሏህ ያማረ ያድርግልሽ🌹🌷
@Pnice-m4i
@Pnice-m4i 3 ай бұрын
ወላሂ ሶብሯ
@امينهبنتسعيد
@امينهبنتسعيد 3 ай бұрын
እኔ ስለሷ ቅጥል አልኩ
@امينهبنتسعيد
@امينهبنتسعيد 3 ай бұрын
ያከሪም
@Pnice-m4i
@Pnice-m4i 3 ай бұрын
@@bintabiy እኔ እራሱ ያደነኩት ሶብሯን ነው
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 2 ай бұрын
በጣም
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 3 ай бұрын
ኒቃቧንም ትለብሣለች ትምህርቷንም ትማራለች የኒቃቧ ጀግና አይዞሽ
@hayute
@hayute 2 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍💓
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 2 ай бұрын
እንደዚህ ተሸፍኖ ማንነትን ሰውሮ ት/ቤት አይዋልም። የሰው ልጅ ማንነቱ በገፁ ነው የሚለየው።
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 2 ай бұрын
@@amourgagnetoujours ኒቃቧንም ትለብሣለች ትምርቷንም ትማራለች ያገደን የለም ሂጃብ ዉበት ነዉ ሄይ
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 2 ай бұрын
@@ብትአብዱሠኢድ ትክክልልል ኒቃብኮ ፊትን እንጂ አእምሮን አይደለም እሚሸፍነው
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 2 ай бұрын
​@@amourgagnetoujoursንቃቧን ትለብሳለች ትምህርቷን ትማራለች
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 2 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ትዕግስተኛ ሴት ነሽ።ፀጋውን ያብዛልሽ።
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi 2 ай бұрын
አምልንንንን
@MunthaKemal
@MunthaKemal 2 ай бұрын
በጣም
@konjo4689
@konjo4689 2 ай бұрын
ምናይነት እናት ናት ነገረኛ አኡዙብላህ
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 Ай бұрын
የጨዋነት ጥግ ያሳየሽን ሴት ስለሆንሽ ፈጣሪ ክብርሽን ይመልስልሽና ይካስሽ እህቴ
@KelmuTemesgen
@KelmuTemesgen 2 ай бұрын
ምን አይነት እናት ልጅ ናቸው በስመአብ ሲያስጠሉ ለይላ ግን RESPECT !!
@FatimaAli-qn4rs
@FatimaAli-qn4rs 2 ай бұрын
ለምን ቡና እየጠጣችሁ አታሙም የሠውን ነውር ማውራት በእስልምና አይፈቀድም የምትሉ ላይክ
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 2 ай бұрын
በክርስትናውም አይፈቀድም በእስልምና ብቻ አይደለም😅
@فوزيفوزية-ض4ض
@فوزيفوزية-ض4ض 2 ай бұрын
ሁሉም አሉ እኮ እየሰሙ ነው የሚወራው ስለምን ሀሚት ነው እምታውሪው በማታውቂው አታውሪ
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
እነሱደህነኛይመስል የልጂቱንቤተሰብ የተቻሉ እሷማ ታስታውቃለችየጨዋቤተሰብነች
@hamziyawoldemichael9788
@hamziyawoldemichael9788 2 ай бұрын
በሁሉም ሃይማኖት አይፈቀድም እውነት ለመናገር 😢😢😢😢
@FaizaAhmed-g5n
@FaizaAhmed-g5n 2 ай бұрын
Kkkk bemuslim alalchim 😂
@MyIove-qr9fw
@MyIove-qr9fw 3 ай бұрын
ሱባሃን አላህ ለይላ ምን አይነት ትዕግስት ነው ያለሽ ልጂንሽን አላህ ያሳድግልሽ 😢❤❤❤
@yutube-u4r
@yutube-u4r 2 ай бұрын
@@MyIove-qr9fw ደምሪኝ እማ
@AyeleBeru
@AyeleBeru 2 ай бұрын
አር. ባከሽ.
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 2 ай бұрын
​@AyeleBeruእና እኳን ገላገላት
@AyeleBeru
@AyeleBeru 2 ай бұрын
@ሀብልተሻመ ቅርባት
@FatumaAli-m7g4n
@FatumaAli-m7g4n 11 күн бұрын
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል ።አይተሀት ወደሀት ያገባሀትን ሴት ማናናቅህ የሷን ክብርና የአንተን ትንሽነት ያሳያል። ባለ ባለኒቃቦ ትግስተኛዋ ። ሪዝቅሽን ያስፋልሽ።
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 2 ай бұрын
አቤት የወንድ ነገረኛ ወሬው አስጠላኝ የኒቃቧ ጀግና አላህ ይጨምርሽ የኔ ቆጆ
@SaniMohammed-o7c
@SaniMohammed-o7c 2 ай бұрын
አቤት ወሬው ሴት ይቀናበታል ወላሂ 😂
@TheQueen-ux7cd
@TheQueen-ux7cd 2 ай бұрын
​@@SaniMohammed-o7c እናቱ ግን ጡጦውን ረስተውበታል😂😂 በመሀል እየክፍው ነው ምን አይነት የወንድ አልጫ ነው እባካችሁ
@SaniMohammed-o7c
@SaniMohammed-o7c 2 ай бұрын
@TheQueen-ux7cd ተመታ ኮመንት 😂😂😂
@MenaMulugeta-l2r
@MenaMulugeta-l2r Ай бұрын
በጣም
@MenaMulugeta-l2r
@MenaMulugeta-l2r Ай бұрын
በጣም
@YasMd-f6f
@YasMd-f6f 3 ай бұрын
ወላሂ ምን አይነት ወንድ ነው አላህን የማይፈራ ስለ ሚስቱ እንደት እንደዚህ ያወራል የኔ ቆንጆ እንኳን ወጣሽ አቃጥለው ሳይደፉሽ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
በጣም ያናድዳሉ😢 እሷ ግን ደርባባ ትግስተኛ ናት❤
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 3 ай бұрын
ትክክል በእውነት
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 3 ай бұрын
​ትክክል
@HinduAbdulkadir
@HinduAbdulkadir 3 ай бұрын
Abatu,ga,ykmet
@hayat2890
@hayat2890 3 ай бұрын
ወላሂበጣምየሚሥጠላወዲነዉ🥺
@feruzaGetachew
@feruzaGetachew 2 ай бұрын
የኔ ልዩ እህት አሁንም ያንች ክብር። አልተነካም በጭራሽ የተዋረዱት እራሳቸው ናቸው
@RadiaTluhen
@RadiaTluhen 2 ай бұрын
የኔቆጃ ወላሂ ምንአይነት ትግስት ነዉ የይቃም ክበር ምንደሆነአሳይተሺናል አላህባለሺበት ይጠብቅሺ የኔእናት
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 3 ай бұрын
ለይላ ባጭሩ ፈጣሪ ገላግሎሻል ከዚ ቦኋላ የተሻለ ነገር ይስጥሽ ❤❤
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 3 ай бұрын
በጣም እንጂ ገላገላት
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 2 ай бұрын
የምር እነዚህ ጋር አንድ ቀን አላድርም እንኳንም ገላገለሽ ንግስታችን ❤❤❤❤
@sjhxmc559
@sjhxmc559 2 ай бұрын
ምን አይነት እናት አልጅናቸው ነገራኝ
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
ስታምር አለባበስ ኡፍፍፍ
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
ደሞ ይምላል አዑዙብላህ ማንም አያገባትም እያለ
@BiruKidus
@BiruKidus 2 ай бұрын
አቦ የልጅቷ ትዕግሥት እንዴት ያስደስታል ዋው!
@samira7462
@samira7462 2 ай бұрын
በጣምወላሂ
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 2 ай бұрын
በጣም ወላሂ❤
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
አረ በጣም ወላሂ ትለያለች በዚህ ልክ ትግሥት
@Albabureyan
@Albabureyan Ай бұрын
Betam enj
@Genetworku123
@Genetworku123 3 ай бұрын
እናትና ልጅ ጨጓራ በእጅ ያሲዛሉ ፈጣሪ ከዚህ ቤተሰብ ይሰውረን
@AsiaSeid-c2z
@AsiaSeid-c2z 3 ай бұрын
امين
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 3 ай бұрын
Amen
@Alahwaki
@Alahwaki 3 ай бұрын
Lijituwa tigistegna nat wellahi yagebegibalu
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ 😢
@Sitra-h8d
@Sitra-h8d 3 ай бұрын
በጣም
@BahrShemsu
@BahrShemsu 7 күн бұрын
ወላሂ ለለይላ በየወሩ 100 መቶብር የዲን ውበት ሆና ላሳየችን እህት በገሌ ከየካቲት 1 ጀምሮ ኢንሻ አላህ ገቢ አደርጋለሁ አካውንቷን ብትለቁልን ።ያጀመአ ከነዚ ሰዎች ብር እያለች ከምትጠይቅ እንታደጋት ለአሔራችንም ስንቅ ይሆነናል ኢንሻ አላህ ።ልጅቷ የዲናችን ዘብሆና አሳየች ተሳተፉ ።
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 3 ай бұрын
ሶስት ወር ከ15 ቀን እንደት ቆየሽ አላህ ትግሥትሽን ይጨምርልሽ ልጅሽን እንዳት ሰጭ 18 አመት እሰክሞላዉ ይቆጭሻል እህተ ሰትየዋን ፈራሁ
@tiz59905
@tiz59905 3 ай бұрын
በጭራሽ ከ እነዚ ሰው ጋር ማደግ የለበትም ምን አይነት ሰዎች ናቸው
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 3 ай бұрын
የተረገመ ቤተሰብ ጌታ እንኳን ገላገላቸው
@ferebayesa8455
@ferebayesa8455 3 ай бұрын
አረ ሴትየዋ አውሬ ናት
@mimizerom3158
@mimizerom3158 3 ай бұрын
Please don’t give to them.
@Aziza-k4v
@Aziza-k4v 3 ай бұрын
@@mimizerom3158 ሲጅመር ክነሱ ጋር ካደገ እንደ አባቱ ሞኝ ጅላጅል ነው የሚሆነው
@ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ
@ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ 2 ай бұрын
የልጅቷ ትግስት ግን ወላሂ ከአይምሮዬ በላይነው የሆነብኝ ያረብ እደዚን አይነት ፅናት ይስጠን ወላሂ👍👍🌹🌹
@HayatEbrahim-t6p
@HayatEbrahim-t6p 2 ай бұрын
አሚን
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 2 ай бұрын
በትክክል
@AszDa-z2z
@AszDa-z2z 2 ай бұрын
Ere endezi aynet tgest Allah ysten wellahi betam betam new yetegermkut Endezi aynet denez wend ayche alkm
@Zenetmo
@Zenetmo 2 ай бұрын
ገርመዋትነው እንኳን እሷእኔም ገረሙኝኮ😂😂😂
@MadinahIbrah
@MadinahIbrah 2 ай бұрын
አሚን ያርብ🎉🎉🎉
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 ай бұрын
😂ሰውየው ግን እናቱ ማህፀን ተመልሶ ቢገባ ይሻልውል ልጅቱ ግን ጀግና ናት❤
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 3 ай бұрын
😂😂😂
@makedlyoutube2103
@makedlyoutube2103 3 ай бұрын
በጣም ደግሞ ወላሂ ይላል ደፋር
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ነች ልጅቷ ሲለፈልፉ ዝም ብላ ነው የምታዳምጠው
@WoloBorena
@WoloBorena 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@טאיצואטאלו
@טאיצואטאלו 13 күн бұрын
እናትየዋ እጅግ በጣም የአመቱ ምርጥ ነገረኛ ብቻ ሳይሆኑ የምንጊዜም ምርጥ ነገረኛ ናቸው
@MobileShop-p8w
@MobileShop-p8w 2 ай бұрын
ቅዱስ ገብሬል ምን አይነት ሰዎች ናቸው ልጅት ታድለሽ ተግስትሽ ጀግና አማኝ ነሽ በረከትሽ ይድረሰን አቤት ጨዋነት ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድግሽ ነው ❤😘😘👏👏👏👏
@zainab65-v6q
@zainab65-v6q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MaymunaMaymuna-t2g
@MaymunaMaymuna-t2g 2 ай бұрын
አሚንን ወላሂ እኔ እርር አረጉኝ
@MobileShop-p8w
@MobileShop-p8w 2 ай бұрын
@MaymunaMaymuna-t2g አረ ህልም ነው የሆነችብኝ ለእኔ እንድህም አይነት ትግስት አለ ያውም ሴት ልጅ ተአምር ናት ወላጆቿ 👏👏👏😘😘
@عليعلي-ب5ص2ح
@عليعلي-ب5ص2ح 2 ай бұрын
ሚሥኪንየናት. ❤❤❤❤❤❤❤. አገብግበዋታል. አፍርይብሉና😢
@lidukonjo9310
@lidukonjo9310 2 ай бұрын
Kinkinam degimo gingnunet yelachewm tilalech defar
@yedideyagetahun5719
@yedideyagetahun5719 3 ай бұрын
እረ ይህ ሰውየ ሶስት ውር አብረሽ መኖርሽ እራሱ ጀግና ነሽ።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 ай бұрын
እሷን የት አየናት? እውነት እሱጋ አለ::
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
​@@ethiopianpoettsedidawit5738 አይን ካለህ ተመልከት
@Aziza-k4v
@Aziza-k4v 3 ай бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 እንዴ ምንው በዚ አጭር ጊዜ ለሁለት ሳንገበግቧት እያየን ግልፅ እኮ ነው የሰጡት ን ሰደቃ እንኳን የሚያውሩ ናቸው ለዚያውም በሚዲያ እራሳቸው የሚናገሩት ብቻ ስለነሱ ይመስክራል እ
@hanaa1558
@hanaa1558 3 ай бұрын
​zemdu nesh? seratja nat enaten mekadem gede new bezhe melku gen Nooooo
@assistanthome578
@assistanthome578 3 ай бұрын
​@@Aziza-k4v ትክክል ሰደቃ ይላሉ ደሞ
@Eruna1993
@Eruna1993 3 ай бұрын
እናትዮ ግን ዲያብሎስ ናት 🙄ለይላ እግዚኣቢሄር ትግስትሽ ይባርክልሽ የኔ ናት 🙏🏼😍
@SozanMd
@SozanMd 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂Harram
@እማ-እማ
@እማ-እማ 3 ай бұрын
​@@SozanMd ኮሜታቺሁ 😂😂😂😂😂
@LemlemAlemu-c6x
@LemlemAlemu-c6x 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@JamelReshid
@JamelReshid 3 ай бұрын
ክክክ
@imubilal6947
@imubilal6947 3 ай бұрын
እኔ ተቃጠልኩ እሷ እንደት ትሁን
@abdurazak6478
@abdurazak6478 2 ай бұрын
ልጅቷ እዉነተኛ ሙስሊም ናት
@FayzaBadawi
@FayzaBadawi 3 ай бұрын
ኒቃብዋንም ትለብሳለች ትምህርቶንም ትማራለች እህቴ❤❤❤
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari 2 ай бұрын
😂😂😂AHUN EKO SELA TEMIHIRT AYEDALAM
@HgmbGhab
@HgmbGhab 2 ай бұрын
Yewnet nikamist,meslash new aydelechm,kereta tijemer,yesew,tewsa lebsa new degmo meskelegn nksat alatna new gn yemidiyaw sew Hulu atakum ataleklku
@workineshamare5143
@workineshamare5143 2 ай бұрын
እናት እና ልጅ የአዕምሮ ህመምተኞች ናቸው መሰለኝ ይቅርታ ለንግግሬ ለይላ ትዕግስት ቤቷን የሰራቸችው አንቺ ላይ ነው ❤❤❤
@Mellak-hb2fd
@Mellak-hb2fd 2 ай бұрын
😂😂😂
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ZinashTesfaye-ww4iz
@ZinashTesfaye-ww4iz 3 ай бұрын
እናቴን አገልግያት ነው ያልከው የፈዘዝክስ አንተ ለናትህ ሰራተኝነት ነው ያመጣሀት ባለጌዎች
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 3 ай бұрын
ትክክል ሾካኮች ናቸው
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
በፍቅር ቢሆን እኮ ችግር አልነበረውም ከአማትየው😂😂😂የባልየው አሉባልታ
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
@ኡምፈሪሀYOUTUbe 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@firdwos
@firdwos 3 ай бұрын
አኡዙ ቢላህ አማቴ ስወዳቸው እኔ ጋር እንዲኖሩ እለምናቸዋለሁ እሺ አይሉኝም እየመጣሁ እሄዳለሁ ይላሉ ይቺ ሴትዮ ሳይ ፈራኋት አረ እምዬ ዬኔ አማት እናት ናችው
@KerimSeid-ye6pr
@KerimSeid-ye6pr 3 ай бұрын
ምን አይነት ደነዝ እናትና ልጅ
@ኢኩኩኩ
@ኢኩኩኩ 22 күн бұрын
ወይ ለይላ አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ትዳር በስልኬ አወዛገቡኝ ጭቀት ነው የሚፈጥሩት አሁንም ካች ያረቅልሽ ብትፋቻቸውም በረቀት የሚለቁሽ አይመስለኝም አላህ ይድረስልሽ ሆቢ
@kermilla
@kermilla 3 ай бұрын
በትዳር የቤተሠብ ጣልቃ ገብነት ጥሩ አይደለም እናትየዋ ከባድ ነች😊
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 3 ай бұрын
አኡዚሂላ አችየ ጉድየፈላበት
@zinetseid3300
@zinetseid3300 3 ай бұрын
እናቱቱስ እሽ የልጁስነገር አይገርምምም
@SemiraSusu-p6k
@SemiraSusu-p6k 3 ай бұрын
ነበልባል ኤጭ አትሻብኝ​@@Hayat-wz1bd
@SemiraSusu-p6k
@SemiraSusu-p6k 3 ай бұрын
​@zinetseid3300 አልጫ ነው ይሄ ከወድ ተራ አይመደብም
@zuzuየደሴዋ
@zuzuየደሴዋ 3 ай бұрын
እይዋ ታስታውቃለች ልጁማ መቸም ።።።
@ህልሜንናፍቂim-x9y
@ህልሜንናፍቂim-x9y 2 ай бұрын
ጥፍተኛው ማን እደሆነ ተመልካች ይመሰክራል የኒቃቢስቱዋ ጀግና አኩርተሽናል ትግስትሽ አላህ ይጨምርልሽ የኛ ጀግና ከአንች ብዙ ተምሪያለሁ ጀግና የኒቃቢስቱዋ እንስት
@mdshahanvaj5956
@mdshahanvaj5956 2 ай бұрын
ጥፋተኛ እማመ ናችሁ
@AhamedEmam
@AhamedEmam 2 ай бұрын
ለይሉ ልጁኮ ነገ ያድጋል ምን አይነት የተረገሙ አባትና ሀያት እዳለዉ ያዉቃል አቺ ማር ነሽ ለይላዬ አላህ ይወድሻል አስበሽዋ ከነዚጋ ብተሰቆይ ሞተሽ ነበር አላህን አመስግኝ ከነዚ ሰዉ በላ ከመራቅሽ
@SaraHoh-k3s
@SaraHoh-k3s 3 ай бұрын
ትግስትሽ ይገርማል ተባረኪ ልጅሽም እዳትሰጫቸው ራስሽ አሳድጊ ለምነሽም ቢሆን እናትዮው ናቹው ልጁ የመረዙት ያስታውቃል😢😢😢
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 3 ай бұрын
በጣም አየሸ ሰለንቅሳት አነሳ ሊሸማቅቃት እናቶቻቸን ይነቀሱ የለም እንደ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 ай бұрын
​@@FatimaAssefaእኮ በጣም ከባድ ናቸዉ እናትና ልጅ🤔🤔
@GenetTesem-v6p
@GenetTesem-v6p 3 ай бұрын
ልጁ ሲጀመር የናቱ ሰራተኛ እንድቶን ያገባው እንጂ ለሚስትነት አደለም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
በትክክል
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
እናት ከምንም በላይ ጀግና ነው
@BetelhemTadesse-p2v
@BetelhemTadesse-p2v 3 ай бұрын
በትክክል ለሰራተኝነትነበር ያገባት ልጅቶ ጀግና ናት እኔም ይሄነገር አጋጥሞኝ ነበር እጅ አልሰጠሁም
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 3 ай бұрын
​@@ተሽንፍአለው አራ እፋር
@kemeriyaemam
@kemeriyaemam 2 ай бұрын
ቅሌታም አሮጊት ኖት ሁሉንም የህዝብ comment ቢያነቡት ጥሩ ነበር ደደቦች ጀግና እህታችን ❤❤ አላህ ያፅናሽ
@sumnaihiyar3637
@sumnaihiyar3637 2 ай бұрын
እና ለሰራተኝነት ነበር ያገባሃት ቱ
@selinahagos3510
@selinahagos3510 2 ай бұрын
ኧረ የቅሌታም ፕሬዝዳንት ናቸው 😂😂
@tiz59905
@tiz59905 2 ай бұрын
እኔን ያሳቀኝ ልጄ ነክቷት አያውቅም ማለታቸው😂እና እንዴት አረገዘች😹😹
@KedirEndris-q9e
@KedirEndris-q9e 2 ай бұрын
ያነቡታል
@AlmazEphraim
@AlmazEphraim 2 ай бұрын
ዘባራቂ አሮጊት
@ahmedmataanmataan438
@ahmedmataanmataan438 2 ай бұрын
ያአላህ ልጄ ከሷ ጋር አልተኛም ብላ ስትሟገት አላህን አትፈራም ያ ረቢ ረህመተክ
@HaiatH
@HaiatH 3 ай бұрын
እውነትየልጅቱዋን ትግስቱዋን ሳላደቅ ማለፍ ንፍገት ነው ❤❤❤❤
@مدينه-س9م
@مدينه-س9م 2 ай бұрын
በጣም ጀግናነች
@zainat-s2o
@zainat-s2o 2 ай бұрын
ሳሕ ወላሒ አላሕ ይጨምርላት❤🎉
@KoshimHussen
@KoshimHussen 2 ай бұрын
አንተ የተረገምክ እሱ ህግ ነው የሚዳኘ ው
@EdomMekonen-n8m
@EdomMekonen-n8m 2 ай бұрын
በእውነት እንዲህ አይነት አስገራሚ ፣ አስተማሪ ፣አናዳጅ /ትዕግሥት አስጨራሽ /ታሪክ አይቼ የማውቅ አይመስለኝም ።
@MetaniaShewangzaw
@MetaniaShewangzaw 3 ай бұрын
እኔ ልቃጠልልሽ ሁለት እብድ አግብተሽ ልጅሽን እንዳትሰጪ ቀን ያልፋል እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
@muluayel-8387
@muluayel-8387 3 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ከበደ ቤተሰብ ናቸው
@zamzambashir349
@zamzambashir349 3 ай бұрын
Xalatish yene wud😢
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 3 ай бұрын
ወላይ አሳቅሽኝ
@SofiTube-h3c
@SofiTube-h3c 3 ай бұрын
😂😂😂 ያስብላል
@meyimunahesen
@meyimunahesen 3 ай бұрын
በጣም
@BahrShemsu
@BahrShemsu 7 күн бұрын
ለይላን አላህ ገላገላት በነዘኪ አፍሬአለሁ ምነው ብር ብር ብር ይላሉ ደሞ አላህ አላህ እያሉ ከአላህ መንገድ የወጣ ያፈነገጠ ንግግር እማማ ልጅቷን አላህ ገላገላት እንጂ አቃጥለው ይደፏት ነበር ።አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ።ያረቢ ለተናገርኩት ምህረትህን እጠይቃለሁ!!
@seaditesema5125
@seaditesema5125 3 ай бұрын
በዚህ እድሜያቸው ተኮለኛ ባልቴት እህቴ ኒቃብስቷ የኔ ጀግና ትለያለሽ ጀግና እርጋታሽም ይለያል
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it 2 ай бұрын
በትክክል
@Umiyusraabuki
@Umiyusraabuki 2 ай бұрын
ብቻ ሰረተኛ ልታራጋት ነበር አልታሰካለትም
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ኢትዮዽያዊ እህትሽ ኮራሁብሽ አለባበስ ስነስርአት ትእግስት የኔ ቆንጆ አንቺ አንደኛ ነሽ ❤❤❤ እግዛብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ኦ! አምላኬ ምን ጉድ ቤተሰብ ናቸዉ እማማ በስመአብ ምን ጉድ ኖት? 😡😡😡😡🤔🤔🤔🤔
@መርየምየአባቷ
@መርየምየአባቷ 2 ай бұрын
በጣም
@فاطمهادريس-ب5ل
@فاطمهادريس-ب5ل 2 ай бұрын
በጣም የሚገርሙ ነገረኛ አሮጊት​@@መርየምየአባቷ
@መዳኒት-ኈ3ገ
@መዳኒት-ኈ3ገ 2 ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ሙሽክላ ከቢር
@HawoMohamed-od8cz
@HawoMohamed-od8cz 2 ай бұрын
ከከከከ😂😂😂 እነዚክንማ አሰተሳስሮ መግረፍ ነበር እከካም
@GodFather-r4w
@GodFather-r4w 3 ай бұрын
ልጅሽን እንዳትሰጪ ማን በለፋው ማን ይወስዳል ከወሰዱት ደግሞ አያሳዩሽም በርቺ ያልፋል በጥርስሽ አንጠልጥለሽ አሳድጊ ❤❤❤❤❤
@Aberit
@Aberit 3 ай бұрын
ትክክል የልጇ ጠላት ነዉ ሚያደረጓት
@SeadaUmusitra
@SeadaUmusitra 2 ай бұрын
አው የወጭይ ያለመክፍል ልጅ ስጭን እላታል ግን እደሰጣች የልጅ ፍቅር እላውም እናቲዮ
@PilpifsgTyrfgh
@PilpifsgTyrfgh 2 ай бұрын
ልጅሽን እዳሰጭ እህት
@fatuma.Hassen
@fatuma.Hassen 2 ай бұрын
ትክክል ይች አሮጌት ሲቶዩ አታገናኛችዉም የሠዉ ጥግየላትም ያርቢ
@GodFather-r4w
@GodFather-r4w 2 ай бұрын
ሀሳቤን ስለተቀበላችሁኝ አመሠግናለሁ ሴትዮዋ በጣም ያስፈራሉ
@JemilaSeid-f2p
@JemilaSeid-f2p 9 күн бұрын
ለይላ ምርጥ ታጋሽ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@GodFather-r4w
@GodFather-r4w 3 ай бұрын
አቃጥለው ሳይደፉሽ ፈጣሪ ገላገለሽ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም አስብሻለሁ ❤❤❤❤❤ የኔ ጨዋ የኔ ትዕግሥተኛ
@hhgghhgggc8823
@hhgghhgggc8823 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yutube-u4r
@yutube-u4r 2 ай бұрын
በጣም
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei 2 ай бұрын
ኧረትገላት ነበርይች እናቲቱ😂😂
@yutube-u4r
@yutube-u4r 2 ай бұрын
@@MissZainab-oi5ei ደምሪኝ ሁቢ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 2 ай бұрын
በዚች ደቂቃ እንዴት እንዳቃጠሉን አንጨረጨራቼው😂
@mecheyhone2203
@mecheyhone2203 2 ай бұрын
የሚያሳዝኑ ቤተሰብ ናቸው ካሁን በኃላ አንተን የምታገባ ሴት አትኖርም ልጅቷ የምትመሰገን ልቦና ያላት ፈጣሪን እንደምትፈራ ከመልሷ ያስታውቃል ተባረኪ
@sabo8756
@sabo8756 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ልጅቱ በጣም ትግስቷ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ምን አይነት ሰወች ጋ ነው ያጋጠማት በስማም😢😢😢😢😢
@tube8181
@tube8181 2 ай бұрын
ደሞሸይጣንይላልእራሱሰይጣን
@tube8181
@tube8181 2 ай бұрын
አተእሰልምናንአትወክልምቱከቱ
@SefineshMurad-s6r
@SefineshMurad-s6r 7 күн бұрын
Mashaallh Allah ychemrlsh ehta sebr madreg yaga yasetal.
@fozinayeezakiroolijfufu538
@fozinayeezakiroolijfufu538 3 ай бұрын
ይህንን ቤተሰብ እንዳታሳየው እንዳታስተዋውቂ ከ18 ዓመት በኋላ ይህን ቪድዮ እንዲያይ ያደርገው ወላሂ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የተሻለ ህይወት የተሻለ ኑሮ ክብር የሚሰጥሽ ይስጥሽ🤲🏻🤲🏻🥲❤️
@hayatmuhammad64
@hayatmuhammad64 3 ай бұрын
Wolahi batame new yanadaduge 😢awzbaha meni ayenat sawochi nachow ena bihoni direshi alaragachowime bat new yamiyasetalut ekule new yamiyaworut Allha yediraselat 😢
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 3 ай бұрын
@@fozinayeezakiroolijfufu538 ትክክል ወላ
@sarafasika
@sarafasika 2 ай бұрын
እውነት ይሔን ሀሳብ ልፅፍ ነበር
@hayute
@hayute 2 ай бұрын
ኡነት ነዉ በጣም 😢
@kokobeworku
@kokobeworku 2 ай бұрын
ልጃቸውን መደበቅ መብት የላትም
@feven1919
@feven1919 3 ай бұрын
ይሄ ልጅ እናቱ ጋ የተገረዘበት አልጋላይ ነው መገረዝ የሚፈልገው የሚል በ like
@YoYo-cg6sk
@YoYo-cg6sk 3 ай бұрын
የተገረዘ ልጅ ድጋሚ ነው የሚገረዘው? ዱዝ ልጁ አባት ጋር ነው ማደግ ያለበት አበደን።
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 3 ай бұрын
😂😂😂😅
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 3 ай бұрын
እውነት ነው ልጁ በራስ መተማመን የለውም ደሞ እየማለ ይራገማል 😢
@rozamar8197
@rozamar8197 3 ай бұрын
​@@YoYo-cg6skእረ ወደዛ ይሄን ፀባይ ይዞ ለልጁም ምንም ትምህርት አያስተምረውም ለራሱ ልጅ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@marye9391
@marye9391 2 ай бұрын
ማርያምን ጀግና ነሸ በሀይማኖትሸ ያልሸ ክብር በጣም ደሰ ይላል እማማ ግን በዚህ እሚዋ ምናለ ወደፈጣሬሸ ብትጠጌ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ ላችም አሏህ ይስጥሽ
@simeyyassen7983
@simeyyassen7983 3 ай бұрын
ኧረ በነዚህ ሁለት እናትና ልጅ እኔም አብሬ ተቃጠልኩኝ ለይላ ትግስተኛ ነሽ የልጅሽን ነገር አደራ❤❤
@saifulrana7691
@saifulrana7691 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም እንዳትሰጪ ሌይላ ጥርሰሸን ነክሰሸ አሳዱጊ አይዞሸ ሴትየዋ ምን ጉድ ነች እዚያው ልጁን አፍና ይዛ መኖር ነው እንዴ የፍለገችው
@breakads7881
@breakads7881 3 ай бұрын
ባለጌ ናቸው እሳ ግን ጨዋ ናት የልብሳን ክብር እምነታን ያስገበረች ናቸው እነዚህ እብድ ናቸው ልጂታ ግን ጀግና ናት
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 ай бұрын
ሙሚያ መስላ ....ታሳዝናለች
@BurteAna
@BurteAna 3 ай бұрын
+++bewinet ewinet new EGIZEABIHER yaberitat +++
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 3 ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦ እናት ተብየዎት ምን ሸ ነዉ😅😅😅😅 እርሶ እግር ይዘዉ ነበር እንዴ አንድ ሁለት ቀን ግንኙነት ነበር አላሉም
@LemlemAlemu-c6x
@LemlemAlemu-c6x 3 ай бұрын
​@MdEt-ub8q🤣🤣🤣🤣m
@ኢተቂላህ-በ4ዘ
@ኢተቂላህ-በ4ዘ 3 ай бұрын
አቤት ዉርደት እማማ በዚህ እድሜ አኡዙቢላ
@AhmedHabesha
@AhmedHabesha 2 ай бұрын
እናንተን እንደቤተሰብ ማቅረብ አለመፈለጓ በጣም ትክክለኛ ውሳኔ ነው ምክንየቱም እናትና ልጅ እብዶች ናችሁና እህቴ የሴቶች የበላይ ነሽ በርቺ አላህ የተሻለውን ሁሉ ይስጥሽ
@makedlyoutube2103
@makedlyoutube2103 3 ай бұрын
ያረቢ ሴትዮዋ ምንጉድ ናት አጃኢብ ሰዉየዉ ደግሞ የወድ አልጫ በራሡ የማይተማመን እሪሳ ነዉ ልጂቶ ግን ጀግና ናት
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ🎉
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Anshatube-h7y
@Anshatube-h7y 3 ай бұрын
በጣም😂
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 3 ай бұрын
በጣም አጅብ ናቸው የሷ አደብ በአላህ ማሻአላህ ናት
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ካሜራ ላይ ላያችሁት አትፍረዱ ተበርቼ ሰላም በሉ አይመለከተንም።። ሁሉም የራሱ የሆነ ውነት አለው
@መሲናዝሬትመሲ
@መሲናዝሬትመሲ 3 ай бұрын
ሶስት ወር እራሱ መቀማጧ ጎበዝ ናት እኔ እስኪያልቅ ጨነቀኝ በተለይ እናትየው እሳት አደጋ ናቸው
@sumayasumaya8011
@sumayasumaya8011 3 ай бұрын
ሀሀሀሀኧስታግፊሩላህ ወይ ኮመት
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 3 ай бұрын
በጣም ከነዚህ ነበልባሎች አንድ ቀን አላድርም እሄ ባል ነዉ ሚባለዉ አሁን ቱ ምን አይነት ቱልቱላ ነዉ በፈጣሪ
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 3 ай бұрын
ክክክክክኮክክክ😅😅😅
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 ай бұрын
እሳት አደጋ ገደልሸኝ ትን አለኝ በተኛሁበት ሰቄ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fetiyahasen7465
@fetiyahasen7465 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 wow you find her name.hhhh
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ 2 ай бұрын
ወይ ለይላ ትግስቷ የኔ ተከናናቢ የኒቃቧ ንግስት ❤❤❤❤❤
@TenaAlmayo
@TenaAlmayo Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ከደዚ አይነት ባልና አማት እመቤቴ ጠብቂን 😢😢😢😢 ሚስትዮዋ አከብርሻለሁ ቀሪ ዘመንሽ ያማረ ይሁን
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 3 ай бұрын
አላህን ፍሩ እናት እና ልጅ
@ሀዩቲነኝስደታኛዋ
@ሀዩቲነኝስደታኛዋ 2 ай бұрын
አኮራሽኝ ያኔ ውብ ያኔ ባላ ሂጃብ አላህ ሙሉ ሂወትሽ የሰምርልሽ
@AbdiYeJesus
@AbdiYeJesus 2 ай бұрын
በቁርአን ሙሉ እምነት ነበረው ያመነውም ቁርአኑም ዘርጥጦ ጣለው😅😅😅😅
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 3 ай бұрын
ኢማን ያለህ ሙስሊም ወንድ ለይላን አግባት በአላህህህ ማንም አይፈልጋትም ይላል😭 ያረብ ባማረ ትዳር ወልደሽ በዚ ቀርበሽ ለማየት ያብቃኝ ያረብ አንጀቴ አረረ ከነዚ የገላገለሽ አላህ ይወድሻል ልጅሽን በጥርስሽ ይዘሽ ለምነሽ አሣድጊ ብራቸውን ይዘው ገደል ይግቡ ልጅሽን ታጭዋለሽ ራቂ ከነሡ አረ አኡዙቢላህህህህህ🙆‍♀️🙆‍♀️
@AbdulMejid-pb4vx
@AbdulMejid-pb4vx 2 ай бұрын
እኔ ላግባት ስልኳን የምታውቁ ጠቁሙኝ በአላህ
@ላዘ
@ላዘ 2 ай бұрын
ወለህ አግበትነ አሰየው​@@AbdulMejid-pb4vx
@Hnan-sg7iv
@Hnan-sg7iv 2 ай бұрын
❤😢😢👍👍👍
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q 2 ай бұрын
እውነተኛ ከሆንክ ከዩቱበሩ ስልክ ቅን ውሰድ ማንም አያገባት ብሎ ይምላል ትዳር ሪዚቅ ነው እርዚቅ ደሞ ከአሏህ ነው​@@AbdulMejid-pb4vx
@wicuvnjdvmmk2363
@wicuvnjdvmmk2363 2 ай бұрын
ከምር አግባት​@@AbdulMejid-pb4vx
@SarahFazer
@SarahFazer Ай бұрын
የአተም የከሰተምርችምአቀማመጥ ምድነዉአሰተካክለዉዉዉዉ
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 3 ай бұрын
ብዙ መልስ መመለስ እየቻለች የኝ ጀግና ባለኢቃሙዋ በዝምቱዋ ጨረሰችው የኔ ውድ ዝምታኮ መልስ ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤
@EnuReyan-w8g
@EnuReyan-w8g 3 ай бұрын
ኢነሊለሂ ወኢነ ኢለሂ ረጂዑን ለይላ አላህ በራህመቱ ይርዳሽ
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 3 ай бұрын
@@EnuReyan-w8g ወላሂ እኔ በስዋ ቦታ ብሆን እኔን አያርገኝ ግን ሰብረኝነትዋን አደነኩት
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 3 ай бұрын
ታድላ ዝምታ ወርቅ ነው
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 ай бұрын
እደት እዳደላት ትግስቷን አቤት ወላሂ እኔ ብሆን ማንም አያገባት ሲል እደት እደምሰድበው የለኚም ትግስት
@MihretZetigray
@MihretZetigray 3 ай бұрын
Zim bemaletwa bicha ashenefechachew.
@saraelias8912
@saraelias8912 2 ай бұрын
ለይላዬ የማያልፍ ነገር የለም ልጅሽን እንዳትሰጪ አንቺ ጀግና እናት ነሽ እንደዚህ በሚዲያ ፊት ያንገበገቡሽ ብቻሽን ሲያገኙሽ የሚያረጉሽን ማሰብ አይከብድም ብርቱ ሴት ፈጣሪ እምነትሽን ጥንካሬሽን ይጨምርልሽ
@zebutube99
@zebutube99 2 ай бұрын
እናትና ልጅ ግን ጤነኛ አይመስሉም የኒቃቧ ጀግና ወላሂ ኮራንብሽ ማሻአላህ
@TvifGhct
@TvifGhct 2 ай бұрын
እዉነቱንአላህነዉየሚያቀዉ አትfረዱ
@solomonterefe2779
@solomonterefe2779 Ай бұрын
ገራሚ እና ትእግስተኛ ልጅ ነች። ለዚህ የበቁት በእናቱ ጣልቃ ገብነት ነው።
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሚነሸይጧ ኒረጂም ካንተ ነው እናትና ልጅ አንድ እእ የኔ እናት አሏህ ስለሚወድሽ ከዚህ ቤተሰብ ገላገለሽ ሱብሀን አሏህ በአላህ ላይ ያለሽ እምነት ፅናቱ አድኖሻል አሏህ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት የኔ ጀግና ተምሳሌት ልጅሽን በጭራሽ አታሳይ ለዚህ ቤተሰብ
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 2 ай бұрын
በናታቹ ንገሮት እንዳትሰጥ
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 2 ай бұрын
@yordanosissac9408 ኢሻአላህ ሁቢ
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ 3 ай бұрын
ለይላዬ ማሻአላህ ከዚህ በላይ ትግስቱ ይስጥሽ ይሴቶች ተምሳሌ ነሽ በረቺ❤❤❤❤
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ
@WosilaKadir-mg6shቡታጀራ 3 ай бұрын
እናተ አላህ ሂዳ ይስጣቹሁ
@GdfHbv
@GdfHbv 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fetikedir
@fetikedir 3 ай бұрын
ሳያሳብዱሽ ቤታቸውን ለቀሽ ስለወጣሽ እንኳን ደስ ያለሽ አባትነት አይገባውም እራስሽን ጠንክረሽ ከነሱ የሚመጣውን ትተሽላቸው አሳድጊው እናትየው ግን አለም የተናወጠችው በሷ ምክንያት ነው መሰለኝ ከንደዚ አይነቱ ፈጣሪ ይጠብቀን።ባል ተብየው ያኛው የተንጠለጠለው አስቆርጠውና ቀሚስ ልበስ ለእናትህም ጥሩ ነው
@Aziza-k4v
@Aziza-k4v 3 ай бұрын
እው ነው ግን እሱ ክሴት ም ባስ አላህ እንዲ ያምጣ ባት እያ ለ ሲራገም አሮጊቷ እናቱን ያስንቃል ወን እንዲ ይራገማል ሲስጠላ
@meazamamo674
@meazamamo674 3 ай бұрын
ይህ ምን ዋንድ ነው 😭 ገና የ 5ዓመት ልጅኮ በራሱ ይውስናል መቼም ባል አይሆንም 😁😁😁 ሁሌም ለ አናቱ ልጅ ሆኖ ይኑር 😁😁😁😁😁
@lishanAli-c1l
@lishanAli-c1l 3 ай бұрын
Bal yetebalew yenatu tgegna new ligitu Abra menor alchilm stlew enatu ga simaker lezh beka ligitu Kenatu ga tesmamta lemenor ale mechalua yebeselechi slehone new galemota amat sywedm
@hanaa1558
@hanaa1558 3 ай бұрын
Balyw yefelgsh leseratjenet new😅😅😅 weygud teqatlku mulu qen
@Seadda
@Seadda 2 ай бұрын
አረወየው😂😂😂ከሰዎቸ ፊት እደት ጬሄእደሳኩ😂
@KidKem-xe5mx
@KidKem-xe5mx 2 ай бұрын
ሱብሀነላህ የሚገርም ነው አያትና አባት አላህን ፍሩ ከስሜታዊነት ዉጡ የቀልብ መረጋጋት አላህ ይስጣቹ ልጃቹ እናቱ ጋር ተረጋግቶ የሚያድግበትን ቀለቡን ማሙዋላት እስላማዊ ግዴታ አለባቹ ስለሆነም ወደ ቀልባቹ ተመለሱ ለይላም አባቱንና አያቱን እያየ እንድያድግ ለአላህ ብለሽ አመቻቺ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ወላሁ አእለም
@KemalAkmel
@KemalAkmel 13 күн бұрын
አህሠንተ
@LouLou-cj9hb
@LouLou-cj9hb 3 ай бұрын
ለይላ ሀቂቃ ከዚ ቤተሰብ እንኳን በወቅቱ ገላገለሽ አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቅሽ ❤❤❤❤❤
@AsAs-cz6bo
@AsAs-cz6bo 2 ай бұрын
ነገ አላህ ፊት ትጠየቃላቹህ እናትና ልጅ እህታችን አብሽሪ
@ZeedKassa
@ZeedKassa 2 ай бұрын
በጣም አላህ ይገዛት ማሻአላህ ትግስቶ
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 2 ай бұрын
በጣም
@GsHs-j5f
@GsHs-j5f 2 ай бұрын
የ አማት ጠማማ አይጣል ነው አላህዬ አደራህን በተለይ ስደት ያላችሁ እህቶቼ ስንመለስ ጥሩ ትዳር ይስጠን ከኔ ቤተሰቡ ያረብ ❤️❤️
@mesreteshome2632
@mesreteshome2632 27 күн бұрын
መጥፎ እናት እና ልጅ😢
@feven1919
@feven1919 3 ай бұрын
ሳሚ ጌታን በጣም ነው የምታናድደው ቁጭ አድርገህ ታሰድባታለህ በአግባቡ እንኳን እድል አትሰጣትም እንድታወራ ጭራሽ ፈገግ እያልክ ትሰማቸዋለህ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 ай бұрын
ባክሽ እሷስ ልታስመታቸው ጎረምሳ መጋበዝ ነው ጥሩ አይደለም ።
@nebyat
@nebyat 3 ай бұрын
እና እያለቀሰ ያዉራት?
@ነኢ
@ነኢ 3 ай бұрын
@@oneethoipan9565 መቸአየሽ
@ነኢ
@ነኢ 3 ай бұрын
@@oneethoipan9565 ያላየሽውንአታውር
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
​@@oneethoipan9565አትፍርዱ ሚድያ እንድህ የሆኑ ቤታቸውማ ምን እንዳደርጓት ጌታ ይወቅ😅
@meazasolomon90
@meazasolomon90 3 ай бұрын
ውይ ከእነዚህ ጋር እንዴት ነው 3ወር የቆየሽው እናቴ? በጣም ጀግና ሴት ነሽ፣ ፈጣሪ ይካስሽ። 😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@SofyaMohamed-oh1hc
@SofyaMohamed-oh1hc 3 ай бұрын
የኔ የገረመኝ ስለ ግንኙነታቸው አወራች እኮ እናትየው አስታክፉርላ
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН