ማርያምን! እንዲህ አይነት ታሪክ በፍፁም ሰምቼ አላዉቅም! የዛሬዉን ለምታዉቁት ሁሉ ንገሯቸዉ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 50,951

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 2 жыл бұрын
👉 የዛሬዉን ለምታዉቁት ሁሉ እንዲሰሙት ንገሯቸዉ! 😥በሆዴ ዉስጥ ያለዉ ልጅ, ባለቤቴ, እናቴ እና 2 እህቶቼን በአንዴ የነጠቀኝ ለጠላቴም የማልመኘዉ ዉርጅብኝ ገጥሞኝ ሁሉ ነገር ጨለመብኝ። | የእርቅ ማእድ
@emyahmed8804
@emyahmed8804 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የአላሂ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ፈጣር ያፅነሽ እህቴ አይዞሽ
@emyahmed8804
@emyahmed8804 2 жыл бұрын
በአላህ አድራሸቹኝ ዬት ላግኝ ስልክ ቁጡረቹን
@marthasiyoum3748
@marthasiyoum3748 2 жыл бұрын
ወይኔ ለኔ ትልቅ መፅናኛ ሆነሽኛል
@mainhhh2221
@mainhhh2221 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሱ የራሱ ምክንያት አለው ወደፊት ሁሉም የተሻለ ነገር ታሪክ ይቀየራል በርቺ ።
@mariayaaymen4273
@mariayaaymen4273 2 жыл бұрын
የማፅናኛ ቃላት ሁሉ የለውም ብቻግን ፅናቱንና ጥንካሬ የሰጠሽ አላህ ይደቀኛል ኢንሻአላህ ሂወትሽ ሁሉ ይለወጣል ጠንካሬሽ ለሰውልጆች ብርታትነሽ እኔን እህቴን ዛሬነው የሰማሁት አላሁ አክበር
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እሄ ክፉ መንፈስ ነዉ ንስሐ ገብተሽ በስጋ ወደሙ መኖር አለብሽ እኛ ከእግዚአብሔር እርቀን እንዴት እርሱ ወደኛ ይቀርባል በአሁን ሰአት በእምነት መፅናት ብቻ ነዉ የምሻለን💒🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ማርያምን ስትል እንዴት ደስ እንደምትል ወንድማለም::
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Жыл бұрын
የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ስማ ይጣፍጣል
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
እርቅ ማእዶች በጣም ነዉ ምወዳቹ ሳልሰማ ነዉ ላይክ ማረጋቹ በርቱ ጥሩ ት ት ነዉ ምታስተላልፍት ባለታሪካች አይዞሽ እመቤቴ ታፅናሽ ከባድ ነዉ ሂወትሽ ግን ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተዬ ይሄ የዛር መንፈስ ስራ ነዉ ይበልጥ ገጠመኝ ስሚ በተረፈ በርቺ አይዞሽ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ጠዋት ተነስቼ የእናቴን ድምፅ የወንድሞቼን እና የእህቶችን ድምፅ ካልሰማው የእለት ተእለት ክንውኖቼን መከወን አልችልም በተለይ የእናቴን አስባቹታል የእህቴን ሐዘን ምን ያህል ከባድ እደሆነ ማሰብ አይከብድም እህቴ አንቺ ጠንካራ ነሽ ጌታ ግን በልጆች በትዳር በመልካም ቤተሰቦች ይባርክሻል ለብዙዎች መፅናኛ ትሆኛለሽ አይዞሽ የኔ ውድ
@mekdiwolde490
@mekdiwolde490 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይክብዳል እኔ 3ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እህቴን እና አባቴን አጥቻለው ህመሙ ከባድ ነው ይህ ከሆነ በጣም ቅርብ ጊዜ ነው 4ወር ያንቺን ታሪክ ደግሞ እራሴን እንድመለከት ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን አይዞኝ እህቴ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሺ ጠካራ ሁኝ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@rozapik9544
@rozapik9544 2 жыл бұрын
😥🥺😥እግዚህያቤሄ ያፅናሽ የእኔ እናት
@genetbekele7044
@genetbekele7044 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከባድ ነው የማፅናናት አምላክ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ
@gjhtdgtu5131
@gjhtdgtu5131 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ግን እግዚአብሔር እንዴት አደርጎ ነው እንደዚህ ጠንካራ ያረገሽ የእኔ እህት አሁንም እግዚአብሔር ሀይሉን ይጨምረልሽ የእኔ ጠንካራ ጀግና ሴት ለካስ እንደዚህም አለ እፍፍፍፍ
@sagabeAB
@sagabeAB 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህቴ ምናልባት እግዚአብሔር ለበጎይሆናል ያደርገዉ ግን እኔ በራሴ ግምት የቤት ጣጣ የምባል ነገር ካል እሱን ማስወገደ አልብሽ ግን ጣንካራነትሽን አድናቀንኝ ጎበዝ በርች ሳምዬ ማርያም ትጠብቅህ 😘🙏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም የሚገርም ነው ዛሬ ያቀረበካት እንግዳ የኔ እህት በጣም ጠንካራና አሰተማሪ ታሪክ ነው ያሳለፈሸው የኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሸ የኔ እናት ያሸገረሸ እግዚአብሔር ከነእናቱ ይድረሰልሽ አምላክ ካረዳ ይሄንን መሸከም አይቻለም እና በርቺ የኔ እህት መምክር ቀላል ነው ግን እናቴ ድንግል ታበረታሸ !!!
@freedom320
@freedom320 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጥሽ ውዴ! እግዚአብሄር በአሰሪሩ አይሳሳትም!
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጥናሽ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ ግን አንች እድለኛ ነሽ ባይሆን አፈር አልብሰሻል በስደት ያለን ግን በተስፍ እየኖርን ሁሉንም ቤተሰቦቻችን አጥተናል
@solmanhaile8089
@solmanhaile8089 2 жыл бұрын
እስከሕይወታችን መጨረሻ ድረስ "በእግዚአብሔር" ተስፋ ማድረግ እና መጽናናት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ፣ መሆን ያለበትም ነገር ይህ ብቻ እና ብቻ ስለሆነ በዘወትር ጸሎት ቆመሽ ሕይወትሽን ጠንከር ብለሽ ቀጥዪ !!!! ሁሉን ለፈጠረ አምላካችን ምንም የሚሳነው ነገር የለም እና ውስጥሽን ለራስሽ በማሳመን ቀሪው ቀጣይ ሕይወትሽን በሙሉ ተስፋ መሆን ያለብሽን እና ማድረግ የሚገባሽን ፍላጎቶችሽንና ነገሮችሽን በአቅምሽ እያካሄድሽ ፣ ባለሽ ሁኔታ ራስሽን በማስገደድ ጭምር ደስ እያለሽ ለመኖር ጥረት ማድረግ የግድ ነው እህቴ ሆይ ፣ በርቺ !!!! አይዞሽ ፣ ለራስሽ ራስሽ ነሽ ዋናዋ ለራስሽ ውስጣዊ ወሳኝ ግንዛቤ አድርገሽ ፣ ራስሽን በተስፋ እና በእግዚአብሔር ኃይል ሞልተሽ መኖርን ተለማመጂ ፣ እህቴ ሆይ ውጤቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው !!!! ከመልካም ሰዎች ጋር መነጋገሩም ጥሩ ነው !!!!! መልካም ጓደኛም/ጓደኞች ጋር መነጋገሩም ጥሩ !!!! ነው !!!! ትልቁ ነገር ውስጣዊ ስሜትን ለማበርታት ፣ ራስን በራስ ማጽጽናናት የመጀመሪያው ጠንካራ እርምጃ ነው ፣ ቀጥሎ መልካም ሰዎች ጋር መገናኘት ፣ ደስ የሚልሽን ነገር በጥንቃቄ በማድረግ ሕይወትሽን ቀጥዪ !!!! እህቴ ሆይ እግዚአብሔር እኛን ልጆቹን በከንቱ አይረሳንም እና በጊዜው ያለሽን ሕይወት በተስፋ እና በደስታ ለመኖር እራስሽን አለማምጂው ፣ አስገድጂው !!!! አይዞሽ !!!!!"" እግዚአብሔር በሙሉ ኃይል ፣ በቡራኬ ፣ በጸጋ እና በበረከቱ ሕይወትሽን ይሙላልሽ !!!!
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ሀዘን ነው ቃላት የለኝም ስለህውነት በጣም አሳዘንሽኝ እግዚአብሔር ያበርታሽ እንደው ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ፀበል ሂዱ እግዚአብሔር ይሚሳነው ነገር የለምና በቃሽ ይበልሽ ከእንደዚህ አይነት ሀዘን ይሰውረን ፈጣሪ
@EyaelMideksa
@EyaelMideksa 2 жыл бұрын
የኔ እናት እጅግ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ ለቀረዉ ቤተሰብሸ መፅናኛ ሁኚ እግዚያቤረ በቃ እሚለዉን ቃል ይሰጥሸ የኔ እናት እግዚያቤረ ለምን አረክ ማለት አንችልም አይዞሸ መደሀንያለም ቀሪዉ ዘመንሸን ሁሉን የሚያሰረሳ ጊዜ ያረግልሸ እስከሕይወታችን መጨረሻ ድረስ "በእግዚአብሔር" ተስፋ ማድረግ እና መጽናናት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ፣ መሆን ያለበትም ነገር ይህ ብቻ እና ብቻ ነው ሁላችንም ወደዛው ነን እግዚአብሔር አምላክ አንችን ይመልከት ታሪክሽ ይቀየር
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እውነትም የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ ሕይወት አስቸጋሪ ናት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥልን ሌላ ምንም አልልም እኔ ቃላትም ያጥራል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ለማፅናናት እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ኸረ በፈጣሪ እዬ የሰይጣን ስራ ነው የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ትስማ አሁንም እስዋም ቤተሰብዋም አደጋላይ ናቸው እመኑኝ በቤተሰብ ጣጣ አለ ወይም የተደረገባት ነገር አለ ፀበል ስጋው ደሙን ትቀበል።እኛ ሰፈር አሉ የነሱ ዘር ውስጥ እንዳለ ከልጅ እስከ ጎልማሳ በሞት ሚነጠቁት ያሉትም ታማሚ ናቸው ብር አላቸው ግን ጤና የላቸውም ሚገርመው ጠንቋይ ቤት ይኤዳሉ
@rozapik9544
@rozapik9544 2 жыл бұрын
😢😭ኡፉ በጣም ይከብዳል
@eyerusalemjiru
@eyerusalemjiru 2 жыл бұрын
የኔ እናት ምንም የሚያፅናና. ቃል አጣዉ በጣም ይከብዳል ግን አግዚያቤረ ለብዙ ሰወች መዳን ልትሆኚ ፈቅዶነዉ እጅ አትሰጪ ለቀረዉ ቤተሰብሸ መፅናኛ ሁኚ እግዚያቤረ በቃ እሚለዉን ቃል ይሰጥሸ የኔ እናት እግዚያቤረ ለምን አረክ ማለት አንችልም አይዞሸ ልቤ በጣም ተነካ ምንም በህይወታችን ሳይደረሰ ለምን ነጋ ለምን መሸ ብለን እናማርራለን መደሀንያለም ቀሪዉ ዘመንሸን ሁሉን የሚያሰረሳ ጊዜ ያረግልሸ መፀሀፈ ቅድሰ እዬብን አሰቢ አይዞሸ::
@good8574
@good8574 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ በጣም ከባድ ግዜ ኣሳልፍሻል ኣምላክ መጽናናቱን ይስጥሽ ኣምላክ ሁሉን ጥሩ ያረግልሻል ኣይዞሽ ኣይዞሽ ኣምላክ ሁሉ በጎ ያረግልሻል
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 2 жыл бұрын
ሁሉም የሱ ፍቃድ የኛ የምንለው ነገር የለም ሀዘንን የደረሰበት ያውቀዋል ወንድሜን አጥቼዋለው እኔ ራሴ የሞትኩኝ አይነት ሰሜት ነው የሚሰማኝ ሀሳቤ ሁሉ እርሱ ነው አይምሮዬን ሊቀየር ሲል እፀልያለው አሁን እራሱ እንባዬ እየፈሰሰ ነው በጣም ከባድ ነው ፅናቱን ይሰጥሽ የኔ ውድ
@AbolNews525
@AbolNews525 Жыл бұрын
ዛሬ ይሄን ታሪክ ስሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ መፅናናት ተሠማኝ።የኔ ታሪክ ምንም እንደሆነ ነዉ የተሠማኝ።ከአንዴም 3 ጊዜ ልጄን አጥቻለሁ።።አመሠግናለሁ😢😢
@alexmario1097
@alexmario1097 2 жыл бұрын
አቤትትትት ሳሚ ሁሌም በሥራህ በመገድህ በትደርህ አስቀድም እዴት ደስይለል ማርያምንስትል
@rahelalemu
@rahelalemu 2 жыл бұрын
አረ ተው ለኢትዮጵያውያን ኢሄ ኖርማል millions Orthodox alen
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 2 жыл бұрын
ሳሚ አይደለም አለምሰገድ ነው
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሺ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር እየፈተንሺ ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰጦ ማስቻል ያውቅበታል ይህን ሁሉ መከራ ላንች የሰጠሽ እንዴት እንደምትችይው ጥንካሬሽን እግዚአብሔር ስላወቀ ነው። ከባድ ነው አንዳንዴ ሀዘን ሀዘንን ይጠራል እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር ስለፈለጋቸው ነው በጊዜ የጠራቸው ። እህቴ ስግደት ፣ፃም ፣ፀሎት ፣ያስፈልጋል በተለይ የሦስቱ ሞት ከመንፈስ ጋር ሊየያዝ ይችላል ዘመናዊ ህክምናው እንዳለ ሁሉ ግን ሡባኤ ገብተሽ ፀልይ እህቴ ።በህልምሽ ለሚመጡት በክርስትና ስማቸው ለነዳንያን አምስትም አስርም ፣አንድ ዳቦም ቢሆን በመፀወት ነፍስ ይማር አስብይላቸው ።አይዞሽ እህቴ በየቤቱ አለ ይህ ነገር እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገኝሻለሁ 👏👏 እናመሰግናለን አለምሰገድ ፣ሰኒ፣ ሣሚ 👏
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 2 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ እህቴን በእዉነት ፈጣሪ እጅግ በጣም ፅናቱን አድሎሻል አሁንም ከዚህ በላይ አብዝቶ ያድልሽ እህቴ ስነ ልቦናም ሳይሆን በመጨነቅ ብዙ በማስብ የዉስጥ ህክምና አይደለም እሷ የቀሩት ቤተስቦቿ ቢስጣቸዉ ቢታዮ ጥሩ ነዉ እህቴ እኛም ወደዛዉ ነን ሀዘን ሲበዛ ጥሩ አይደለም ያሉትን ያሳጣናል ይላሉ እናት አባቶቻችን እና ምንም ስለማንጨምር ስለማንቀንስ ተመስገን ለበጎ ነዉ ብሎ ማለፍ ነዉ ከባድ ቢሆንም እህቴ እስካሉት ቤተስቦችሽ ጭምር አምላክ አፅናንቶ ሙሉ ጤናን ያድላችሁ እላለሁ
@ሎዛ
@ሎዛ 2 жыл бұрын
የኔ እህት ድምጵሽ እራሱ ምን ያህል እንደተሰበርሽ ይናገራል እባክሽን ቆም ብለሽ አስቢ የተሰጠሽን ጊዜ ተጠቀሚበት! እርግጥ ነው ሀዘኑ ጥልቅ ነው ግን እኞም እኮ ወረፋ ላይ ነው ተራችን መቼ እንደሆነ አናውቀውም እናትሽ ቢያንስ እናንተን ወልደው ነው የሄዱት እህቶችሽን አትመልሻቸውም የተሻለ ያማረ ቦታ ነው ያሉት ማግባት ትችያለሽ ያማሩ ልጆች ፈጣሪ ይሰጥሻል ብቻ ከፈጣሪ እንዳትጣይ ተጠንቀቂ ጸሎት አና ስግደት ፈተናን ያርቃል ! ፈጣሪ ነገሮችን ይቀይራል !አይዞሽ
@liya7521
@liya7521 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ግን እህቶቼ ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እባካችሁ ስትታተሙ ሄነ ሳትታመሙም ፀበል ቅዱስ ቁርባን መቀበል እንልመድ ይሆ እኮ የምቀኛ መንፈስ ምልክት ነው!!!
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ትክክል
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
በትክክል የኔ እናት ገጠመኝ አዳምጭ እሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ዩቱብ ሰርቺ አድርጊ እሄ የዲያቢሎስ ስራ ነዉ 100%
@liya7521
@liya7521 2 жыл бұрын
@@hanagerma9528 አመሰግናለሁ ቅንነትሽ ደስ ይላል እኔም ከመምህር ተስፋዬ አበራ ነው የተማርኩት እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጠው እንጂ እኔም ዛሬ መቃብር ነበርኩ ልጆቼን ጥዬ ነቃሁበት እንጂ በመምህራችን
@ሰኒይቱብYoutube
@ሰኒይቱብYoutube 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም እያልኩ ነበር
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
@@liya7521 የኔ እህት እንኩዋንም እመቤቴ ከነልጇ እረዳችሽ ዉዴ መምህር እድሜዉ ይረዘም ስንቱን ከጥፋት መለሰዉ ከኔም ጨምሮ በእወነት አሁንም እመቤቴ ከነ ልጆችሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ እማ
@ablakatdagim7776
@ablakatdagim7776 Ай бұрын
እርኩስ መንፈስ አለ ማለት ነው በቤታቹ ፀበል ፆም ፀሎት ላይ በርቺ እመብርሀን ታፅናሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ጥናቱን ይስጥሽ
@Etu2312
@Etu2312 2 жыл бұрын
እንዲህም አለ እንዴ በጣም ከባድ ነው በጣም ጠንካራ ነሽ ይሄን ሁሉ ቆመሽ ማሳለፍሽ የጥንካሬሽን ጥግ ነው የሚያሳዬው
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m Жыл бұрын
ሁል ጊዜ ቤተክርስቲያን የሚነገረው የእዮብ ታሪክ ትዝ አለኝ እህቴ መድሀኒአለም የእዮብን ትእግስት ይስጥሽ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 жыл бұрын
ያረቢ፣አላህ፣ያፅናችሁ፣ሀዘንን፣የቀመሠውያውቀዋል፣እረመጡን፣እሳት፣አውቀዋለሁ፣በቁም፣መቃጠል
@berrybrook4180
@berrybrook4180 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እለ ቅድስ ቁርዓን ተቀበይ እና እግዚአብሔር ብሁሉ ትክክል ነህ በይው ! እግዚአብሔር ደሞ ትክክልነህ ካልሽው ያጣሽውን
@alemwonodayehu2815
@alemwonodayehu2815 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለምክንያት ያጠነከራት ሰው ናት እንጅ የሰው ልጅ ሊቋቋመው የማይችል ታሪክ ነው እኔም ስሰማት እንባየን መቆጣጠር እያቅተኝ ነው። የብዙዎችን ሕይወት እንዳተረፍሽ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ። መድሐኒአለም ጽናቱን ይስጥሽ እነሱንም ነፍሳቸውን ይማርልን እንኳንም ደግሞ እለምሰገድጋ መጣሽ ታለቅ ሰው ነው እሱ እሁ......
@hiwotalemsged
@hiwotalemsged Жыл бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው በፈጣሪ በጣም ጠንካራ ነሽ እኛ ሰዎችኮ ትንሽ ነገር ሲያጋጥመን ፈጣሪን እናማርራለን አንችና ቃል የናዝሪቱ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ🙏
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
የእውነት ቃል ያጥራል ፈጣሪ በብዙ ይካስሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ 🥰
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 2 жыл бұрын
ማርያምን እንድህ አይነት ታሪክ በፍፁም ሰምቸ አላውቅም ፓስተር ዮናታንን እግር መንገድህን የሸነቆጥክበት ቃል ነው የተዋጣለት ምርጥ እርስ ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እግዚኦ ወይ አንዳንድ ሰዎች 🤔🤔
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 жыл бұрын
ፓስተር ዮናታ አባትሽ ነዉ አይዞሽ ገላቴ እሱ ዮናታ ትዝም አይለሁም መሃይም ሰው ትዝ ይላል እንዴ እሱ የውሸት አባትሽ ነዉ ክክክክክክ
@maluuhussein815
@maluuhussein815 2 жыл бұрын
Sakaremi 😭🤣🤣
@azebafework9127
@azebafework9127 2 жыл бұрын
meshaf kdus anbb yonata ewuneten newu yenegereh
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 2 жыл бұрын
አይ የመሃይም ነገር ሁሌም ለተጠየቀው መልስ ሳይሆን በምድር ላይ የሌለ ነገር ነው የሚያወራው ። ዮናታልሽን እዛው አዳራሽሽ ፈልጊ ገልቱ ገሉቱኛ አስተያየት ነው የሰጠሽው
@kidanemeheret7502
@kidanemeheret7502 2 жыл бұрын
እኒ ከታሪኩ ይበለጥ ዉስጢ የገባዉ ማርያምን ሲል ዉስጢ ተላወሰ ለካ የኛ እናት አፅናኝ ነች ስሟ ብቻ በቂ ነዉ ቅድስት ግን ጠንካራ ነሽ በርቼ በፀሎት ያጋንት ስራ ነዉ
@tigistmengist319
@tigistmengist319 2 жыл бұрын
የአንች ታሪክ ሰሰማ ላይችል አይሰጥ የሚለዉን አባባል ትዝ አልኝ በምን ቃል አንች ማፅናናት ይችላል ከባድ ነው እግዚአብሔር ከአንች ቀሪ ጊዜሽ የደስታ ያድርግልሽ ሀዘን ያርቅልሽ ሌላው ደግም ወደ ዝህ ፕሮግራም መምጣትሽ አዲስ ሰው ያድርጎሻል ጋዜጠኛዉ እራሱ እንዴት እንደሚያዳምጥሽ ይገርማል አዘጋጆች ልትመሰገኑ ይገባል
@alexmario1097
@alexmario1097 2 жыл бұрын
ጌታሆይ እግዚአብሔር ሆይ አድነን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም ይከብዳም እውነት ነው ግን ስናስበው አስታሞ ቀብሮ እኮ ማህረግ ነው ሙሉ ቤተሰብ 24 ቤተሰብ እናት አባት ወንድም ልጅ ሕህት እኮ አልቆባቸው ሊያውም በቁጥር አይደለም በጅምላ ሳይቀብሩ ስንት አለ እግዚአብሔር ተስፋ አድርጎ ተጨምቶ የሚኖር ሀገራችንን እያየን እኮ ነው ሆድ ይፍጀው ፅናቱን ይስጥሽ ግን አመስግኝ እግዚ አብሔር በስራው አይሳሳትም
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይክሳል ነገር ግን የመጀመሪያው ችግር ሲደርስብን ከመጠን በላይ ማዘን መበሳጨትና ከመጠን በላይ ማልቀስ ጥሩ አይደለም ፈጣሪ ችግሮችን ሊደጋግብን ይችላል በተቻለ መጠን ሃዘን ቢኖርም መረጋጋትና መጥናናት ጥሩ ነው ከዚህ በሁዋላ ፈጣሪ ይክሳል
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው እህታችን ቅድስት እግዚአብሔር ያፅናሺ እግዚአብሔር የወደደውን ነው ያደረገው የጊዜ ጉዳይ እጂ ሁላችንም ወደዛው ነን ለሞቱት እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን ሂወት ይቀጥላል አይዞሺ እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ይስጥሺ
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር?
@almazmngestu9630
@almazmngestu9630 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ በጣም ጠካራ ነሽ ያሳለፊሹ ፈቴና ቀላል የምባል አይደልም የወደቁትን የምያነሳ የተረሱትን የምያስታዉስ ፈጣሪ በእቂፉ ያኑርሽ የራቅሽን ደስታ ይስጥሽ ከሚለዉ በላይ ከባዲ ነዉ ያሳለፉሹ😭
@peacelove5040
@peacelove5040 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ እናቴ
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Жыл бұрын
ሀዘን ማብዛት ይደጋገግማልአላህ የፈቀደውን የግድ መቀበል አለብሽባመጣው ነገር ማመስገንአለብሽ ችሎታውን ይስጥሽ
@belaberyy4907
@belaberyy4907 2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እመብርሃን ታፅናናሽ
@mitawiha316
@mitawiha316 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል ግን ይህ ነገር በቤታችሁ መንፈስ የገባ አይመስልም እባክሽ እህቴ አሁንም እራስሽን አትርፊ ገዳም ውስጥ ያለ ፀበል ሂጂ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን
@martiwold174
@martiwold174 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ ግን ካንቺ ባላቅም እግዚያብሔር አይሳሳትም አይዘገይም ማን አለኝ አትበይ ቀጥታ የእዮብ ታሪክ ያቺ ነው እግዝያብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል ያስተምራል እዮብ ያን ሁሉ መከራን ተቀብሎ ማቅ ለብሶ ፈጣሪውን ያመሰግን ነበር ምን ቀረኝ አላለም በሰባት እጥፍም ተመለሰለት አሁንም እዮብን ያየ አምላክ አንችን ይመልከት ታሪክሽ ይቀየር ወደ ፃም ፀሎት ምስጋና ሱባዬ ፀበል ግቢ እግዚያብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው
@genetasfa9994
@genetasfa9994 2 жыл бұрын
Betam kibde new ena bhiwte enat abte menm neger yalnm egzabhere yemsgne bey Alew men yedergle kifter kmte
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 жыл бұрын
@@genetasfa9994 አይዞሽ
@ኢትዮጵያዊትነኝ
@ኢትዮጵያዊትነኝ 2 жыл бұрын
ወንድማችን ማረያምን ስትል ዋውውው ደስስስ ስትል
@sarasandak1043
@sarasandak1043 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እፍ በጣም ከባድ ነው ልብ ይነካል
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ ሁሉ በእርሱ ፈቃድ የሆነ ስለሆነ አይዞሽ የሚለውን ይስጥሽ።🙏
@djgdic
@djgdic Жыл бұрын
ማሪያምን ስትል ደስ ስትል እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ
@jerryj969
@jerryj969 2 жыл бұрын
እግዚሀብሄር አምላክ የእዮብን ትዕግሥት ይስጥሽ
@eett1683
@eett1683 Жыл бұрын
በጣም አዘንኩ 😢😢😢😢 እፉፉፉፉፉ ፈጣሪ ፅናት ይስጥሽ😢😢😢
@meazawoubshet3178
@meazawoubshet3178 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኧረ ምን አይነት ጉድ ነው😭 እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ🙏🙏
@RichSami-xc9wd
@RichSami-xc9wd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ቆንጆ
@alexmario1097
@alexmario1097 2 жыл бұрын
አቤትትት ጌታ ሆይ በርቺ እግዚአብሔር ከቺጋርይሁን
@abrehethailselassie2691
@abrehethailselassie2691 Жыл бұрын
Egzabher kanchi gar yehun yena ehte ❤❤❤
@rozapik9544
@rozapik9544 2 жыл бұрын
ሳሚ እና ምቴ የህይዉቴ ትምህርት ቤቴ ናችሁ የእኔ እናት ፈጣሪ ያበርታሽ
@tigilove613
@tigilove613 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥሽ
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ 2 жыл бұрын
ምንጉድነውገናልሰማውነው መቸምየማንሰማውጉድየለ ልጨርስእናእኮምታለሁ ውዶችየ👍👍
@sabasaba2633
@sabasaba2633 Жыл бұрын
እግዚዮ መሃረነ ክርስቶስ እግዚዮ መሃረነ ክርስቶስ እግዚዮ መሃረነ ክርስቶስ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ 😥💔 እነሱን ደግሞ እግዚአብሔር በ ኣፀደ ገነቱ ያኑርልን 🙏💔 እግዚአብሔር ያበርታሽ ያፅናሽ ይጎብኚሽ 💔
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 жыл бұрын
ማርያምን እንኳን አንች እኔም ለስማሁት እንደት ልቤን አመመኝ በስመአብ እህቴ አይዞሽ እግዜአብሄር ያፅናሽ ወይኔ ጥንካሬሽ 😢😢😢😢🙏
@aynalembratu2765
@aynalembratu2765 2 жыл бұрын
ሰላም ያሰማን በተረፈ በርቱ
@djgdic
@djgdic Жыл бұрын
በጣም 😢ያሳዝናል😢😢😢 መፅናናትን ይስጥልን😢😢😢😢😢😢
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እኔ እንጃ ቃላት ያጥረኛል በቃ እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፀናሽ
@azebafework9127
@azebafework9127 2 жыл бұрын
geta eyesus yasnanash lbshn ytebk ehte asazenshgn
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 жыл бұрын
እኔ፣መጀመሪያ፣እናቴ፣ከዛ፣አባቴን፣ከዛደሞ፣ታናሽ፣ወንድሜን፣በስዴት፣ሳላስታምም፣ሳልቀብር፣ግን፣አለሁ፣መቸም፣መቅበርም፣መታደልነው፣እህቴ፣አላህ፣ሀዘንሽን፣ያበርታሽ፣ከባድነው
@rozapik9544
@rozapik9544 2 жыл бұрын
😭😭😭አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ የተዳፈነ እሳት ነዉ ሰደት ላይ ቤተስብ ማጣት
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 жыл бұрын
በጣም፣መቸም፣አይጠፋም፣ደስታ፣የለም፣ሁሌ፣ሀዘን፣ብቻ፣አልሀምድሊላሂ፣
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ 🙏 ከ ሂወትሽ መፃፍ ይወጣል አንድ ቀን👆
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 2 жыл бұрын
Uuufff yeny Enate betam kebade new egzyabher yerdasg
@yesheworket2670
@yesheworket2670 2 жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 2 жыл бұрын
Besmam Hakimotu gen menem Ayechlum bele Endatekeyemu
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 2 жыл бұрын
Allha yabertashe yabalata tankara sat nashe kanche bezu tamarku
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
እኔ እህትበጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ጥናቱን ይስጥሽ ያሳዝናል ከባድ ነው እኔ ታርኩን ላዳመጥኩት እራሱ በጣም ከበደኝ እፍፍፍፍፍ
@myhomeethio
@myhomeethio 2 жыл бұрын
የሀዘን መጨረሻ ያድርግላቻሁ በጣም አዛናለሁ።
@tutuz8920
@tutuz8920 2 жыл бұрын
በርቺ አይዞሽ
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 2 жыл бұрын
Ayzosh egziabher yewededewen arege hiwot yektelal fetary yabretash tenkara set nesh
@ChuChu-bd7zq
@ChuChu-bd7zq Жыл бұрын
Ebakachu silkachahun
@ganettafesse3089
@ganettafesse3089 Жыл бұрын
Besemame she have strong wow
@hanalishan9640
@hanalishan9640 2 жыл бұрын
Ef betam kebad new betesebn matat yemigoda neger new yenenat betam gobez lig neshe hulum lebego new ayzoshe berchi egzihaber birtatun ystishe
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
Egzabiher mene gezeyem ayisasatem Hullum Le beho new Egzabiher beretatun yisetesh
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m Жыл бұрын
ይሄ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው መምህር ተስፋዬን ብዙ ሊረዳሽ ይችላል ብታማክሪው ጥሩ ነበር
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 жыл бұрын
ውይ ውይ በebs ሰምቼው በጣምነው ያዘንኩት
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ን ጠይቂዉ እንዲህ ያጠነከረሽን እስቲ ወደቤተክርስቲያን ብታዘወትሪ ባትሸሺ ከእግዚያብሔር ያለ ነገር አልፈተነሽም
@jtebbty7286
@jtebbty7286 2 жыл бұрын
2 በጣም የምወዳቸው ወዲሞቸን 1 እህቴን አትቻለሁ ለምን እደተፈጠኩ እራሴን እተይቀዋለሁ ግን መልስ የለም
@sarahtesfay1088
@sarahtesfay1088 Жыл бұрын
Bewnat btam tnkara satnash
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 жыл бұрын
እህህህህ፣አዘተኛ፣በጣም፣ማውራ፣ይፈለጋል፣ሠዎች፣ግን፣ማዳመጥ፣ይሰቻሉ፣አውቀዋለሁ
@tutuz8920
@tutuz8920 2 жыл бұрын
መናገሯ ጥሩ ነው
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
It reminds me Eyob's story
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 2 жыл бұрын
ይሄማ እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአቢሄር ይገስፀው
@tutuz8920
@tutuz8920 2 жыл бұрын
ጐበዝ ትልቅ ትምህርት ነው
@jtebbty7286
@jtebbty7286 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ ቢያንስ በንቅልፍም ታሳልፌለሽ እኔ መተኛትም አልችልም እቅልፍም ከሸሸኝ ቆቆየ
@mershayeneshdagne3724
@mershayeneshdagne3724 2 жыл бұрын
ሳይኮለጅስቷ ግን ትምህርት መልካም ነው ግን አንዳንድ አማርኛ አሳመርን የሚሉ ፍንዳታዎች ያበላሹትን አባባል እንቺም ስትደግሚው ስንት ህዝብ እንደምታስተምሪ እንደሚያዳምጥሽ አስበሽ አስተካክፕው አይመጥንሽም ክ የምትባለውን ፊደል ያለቦታው የመጠቀም ስልጣኔ የሚመስላቸው አንች ላይ ትንሽ ስለሚከብድ ለነሱ ተይላሸው
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 2 жыл бұрын
Ke Ethiopia poletica Soderewoch 1000 gize tishalalachihu.
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
💔😭😭AIZWEHE UWELWEME LEBEGWE NEWE❤
@finfinneemultimedia
@finfinneemultimedia 2 жыл бұрын
What a sad story 😢
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 7 ай бұрын
You'r family medical history is important in treating high blood pressure. Also, high blood pressure is known to cause aneurism. (Burusting of veins in brain) Controld diet and exercise can help lowering high blood pressure.
@annanmuse7380
@annanmuse7380 2 жыл бұрын
ፈታሪ ከጎንሽ ስለነበረ እንድትጠነክሪ አድርጎሻል አገር,ሆኜ የወለደችኝ,ወላጄ,ጥላኝ ያሳደገችኝ,እናቴን,አጥቻለው,እኔ ሳይታወቀኝ ለ8አመት እያለቀስኩ የሞተላይመለስ እራሳችንን እንጎዳለን ሁሉ ነገር,ከፈታሪ የተሰጠ,ነው በተለይ አረብ አገር ሆኖ,አልቅሰሽ,እንኩዋን አይወጣልሽም ያችገአር ከዘመድ ጋር አልቅሰሽ,ይወጣልሻል
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
በሄድኩበት ቦታ ሁሉ በለ ትዳሮች ያስቸግሩኛል yefikir  ketero official
35:46
የፍቅር ቀጠሮ yefikir ketero official
Рет қаралды 76 М.