ሳሙና ከነፎርሙላው - በቀላል የገበያና የቤት ውስጥ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር / largo soap making business idea / ላርጎ

  Рет қаралды 38,012

ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube)

ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube)

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ ስለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሠግናለሁ! ይህ ፕሮግራም ለሌሎች እንዲዳረስ "ላይክ" ለናንተም በየቀኑ እንዲደርስ "ሰብስክራይብ" በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo Жыл бұрын
እስኪ ቁጥሪህን አሥቀምጥ ለባሌ የይህን ሥራ ልክፈትለት በአንተ በኩል
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
Bekrbu tebkghi
@VbhVgh-k7r
@VbhVgh-k7r 11 ай бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ
@fithanegestfithanegest
@fithanegestfithanegest 10 ай бұрын
አዲስ አበባ ውስጥነህ??
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 9 ай бұрын
ሰልክሸ አሰቀምጥል እሰኪ እና አዲሰአበባ ዙሪያ ነው??
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ግልፅ የሆነ የተብራራ ስራነው ያቀረብክልን እናመሠግናለን አንተንም አላህ የበለጠ ውጤታማ ያድርግህ
@Zerihuntadesse-g2o
@Zerihuntadesse-g2o Жыл бұрын
ወንድም በጣም ምርጥ ሰው ነክ ሀሳብህ ተመችቶኛል 👌👌
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
ትልቅ የደግነትና የመልካምነት ስራ እየሰራህ ነዉና እናመሰግናለን! አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ።
@TafesseTuma-o5x
@TafesseTuma-o5x 24 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እንሞክራለን ።
@weyumafufa9041
@weyumafufa9041 9 ай бұрын
ተባረክ !!! ቆንጆ ማብራሪያ ነው
@AmaruMelkamu27
@AmaruMelkamu27 6 ай бұрын
ካየኋቸው ገለፃዎች በጣም ሃሪፍ ነው። አንተ እጅግ መልካም ነህ ግን ከቻልክ አድራሻ ቢኖርህ!
@abatebayeh
@abatebayeh Жыл бұрын
It is very good advice. But how to prepare distilled water?
@serkalem4402
@serkalem4402 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ !!!!!!
@OusmanSeid-p1r
@OusmanSeid-p1r Ай бұрын
ስለገለፃህ በጣም እናመሠግናለን ነገር ግን የት ነው አሰራሩን የምንለምደው
@Betelhemb-g1x
@Betelhemb-g1x 11 ай бұрын
ያቀረብከው አሳብ አሪፍ ነው የላርጎ ለመስራት ስልጠና ለማግኘት ፈልጌ ነበር
@zele-wasihu5867
@zele-wasihu5867 11 ай бұрын
አአ ከሆኑ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ ልጠቁምዎት
@Mahbuba-g6m
@Mahbuba-g6m 8 ай бұрын
እኔ አ አ ነኝ ጠቁሙኝ
@ENYEMESELU
@ENYEMESELU 4 ай бұрын
ስልጠና ወስጄ መስራት እፈልጋለሁ የት ነው ስልጠና ሚስጠው
@astutrsit3867
@astutrsit3867 Жыл бұрын
Wendeme egziabeher ybarkeh betam arif new betam amesegen alew... please slkeh askemtelgn
@mehiretihyimta104
@mehiretihyimta104 11 ай бұрын
ጥሩ ነዉ። ወጪ ላይ የቤት ኪራይ አልጨመርክም።
@abatebayeh
@abatebayeh Жыл бұрын
Very good advice.
@ZedYing
@ZedYing 5 күн бұрын
ሰላም ነው ወንድሜ ለፈሳሽ ሳሙና መበጥበጫ ምን አይነት ሚክሰር እንድገዛ ትመክረኛለክ
@rakebabebe898
@rakebabebe898 6 ай бұрын
አንተ እጆግ በጣም ቅን ወንድሜ ተባረክልኝ ቅን ልብህን እንዴት እንደወደድኩት ሀሳብን እንደዚህ ዘርዝሮ በነፃ መሸጥ ቀላል አይደለም አስተዋፅኦው እስቲ እኔም የማማክርህ ጉዳይ አለኝ በዚህ ጉዳይ ስልክህን ላክልኝ
@ruzsayid
@ruzsayid 11 ай бұрын
እንመስግናለን ወድሜ
@mimojemal256
@mimojemal256 Жыл бұрын
ወደሀገር ስመለስ ኢንሻ አላህ
@Zelejuel
@Zelejuel 3 ай бұрын
Ye hawasa chemical meshecha adrasha kaleh please
@eyobfitihbekele6342
@eyobfitihbekele6342 10 ай бұрын
Roto heat gun & Jerry can addis ababa yet akababi enagegnalen pls?
@cooc-bt7tg
@cooc-bt7tg 9 ай бұрын
ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው ያሳየሀ ን
@weldemariammarshet
@weldemariammarshet 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@Mohammad-q4j
@Mohammad-q4j 6 ай бұрын
ይመችህ'ወድሜ'እዴዚህአይነት'ሀሳብሰጭ'ነው'እምፈልገው'ኢሻአላህ
@lelimelis5144
@lelimelis5144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@toybawoll4645
@toybawoll4645 Жыл бұрын
ባገኝክ ዴስ ይለኛል
@alemayhuwmikael6928
@alemayhuwmikael6928 Жыл бұрын
ኬሚካል ከየት አገኛለሁ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Жыл бұрын
merekato ale belewal
@DeregeRufe
@DeregeRufe 4 ай бұрын
በተጨባጭ ከምካሎቹን ከየት አገኛለው
@EbrahimGashu-f9u
@EbrahimGashu-f9u Жыл бұрын
ሰልጠናዉንየትነዉእምናገ
@MelkamuGetiye
@MelkamuGetiye Жыл бұрын
Melkamu Ibalalew Asabik Temchitognal Gin Silki Lakilgni
@saratesfaye373
@saratesfaye373 Жыл бұрын
Thank you brother.
@Adenaw.AbebaAbeba
@Adenaw.AbebaAbeba Жыл бұрын
በጣምአሪፍነዉ ግንስልጠናእፈልግነበር
@kenuandu4834
@kenuandu4834 2 ай бұрын
እየሰራሀ አሳየን አሊያ ያላታሞ መዝፈን ነው
@keymesmer
@keymesmer Жыл бұрын
ኬሚካሉ አዲስ አበባ ጎጀም በረንዳ ነው ምናገኝው
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
አወ እንደዛ ነው ያለው
@fithanegestfithanegest
@fithanegestfithanegest 10 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ የት ነው አድራሻህ?? የተነሳሳሁበት ስራ ነው ቀጥታ ወደተግባር ልለውጠው ቦታህን ወይም ስልክህን
@GulilatDebebe-f4h
@GulilatDebebe-f4h 8 ай бұрын
ሐሳብህእናምክርህንአሪፍነውአመሰግናለሁ
@mohammedkamil4544
@mohammedkamil4544 4 ай бұрын
ጎጃም በረንዳ ያሉት አድራሻውችን ላክልኝ
@mimojemal256
@mimojemal256 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zahramoh-sk2pf
@zahramoh-sk2pf 4 ай бұрын
ከ csopuna ke wanaw kemikal yetu yeshalal
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 7 ай бұрын
እባክክ ስልክ አስቀምጥልን ማሽኑን ፈልጋለው ቦታውይ እድትነግረኝ
@AsechalewGelaw
@AsechalewGelaw 7 ай бұрын
ስልካችሁን ከየት እናገኛለን
@GuchelaTesfaye
@GuchelaTesfaye 6 ай бұрын
selam wendime tiliku mashin min yahili newu fesashim deki samuna lemamirti felgalewu nigern
@shimelisgezu3804
@shimelisgezu3804 Жыл бұрын
ከአዲስ አበባ ውጪ በሰፊው ልሰራ ሀሳብ አለኝ pls አድራሻህን ባውቅ or ስልክ
@ENYEMESELU
@ENYEMESELU 4 ай бұрын
አባክህ ወንድሜ ስልጣናው ወስጄ መስራት እፈልጋለሁ እባክህ ስልክ ከየት አገኛለሁ
@LinaBilal-zi5tl
@LinaBilal-zi5tl Жыл бұрын
Eshi aserarun eko anegerkenm enam degmo slk kutrhn btaskemt arif nber srah arif new
@user-shalli212
@user-shalli212 Жыл бұрын
አስራሩን ካላየነው ምን ዋጋ አለው
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የት ነው ስልጠናውን ማግኘት የምችለው?
@ameledemssew
@ameledemssew Жыл бұрын
Enamesegenalen
@jibrilibrahim809
@jibrilibrahim809 6 ай бұрын
አዲስ ጄሪካን ከሀዋሳ የምናገኝበት ስ.ቁ ካለ ተባበረን
@Mohammad-q4j
@Mohammad-q4j 6 ай бұрын
ስልክህን'ያስፈልገኛል'ላክልኝ'ቀጥታ'ማውራት'ስለምፈልግነው
@PeterJesus-z6n
@PeterJesus-z6n 6 ай бұрын
ሰላም አቡነት ስለ ስራ አንዳንድ ኮርሶችን ብወስድ ደስ ይለኛል እንደ እንደት ማግኘት እችላለው አንተን እርግጠኛነኝ ሀዋሳ ነክ አይደ ? በአካል ማግኘት እፈልጋለው
@ZinashTesfaye-ww4iz
@ZinashTesfaye-ww4iz 7 ай бұрын
ወንድሜ ሰላም ስለሁሉም አመሰግናለሁ ሚክሰሩን የት እንደማገኝ ልትነግረኝ ትችላለህ እባክህ ላስቸግርህ
@Selamtube-kt1or
@Selamtube-kt1or 4 ай бұрын
ወፈር ለማድረግ ምንድነው ምንጨምረው?
@meskimeski5419
@meskimeski5419 Жыл бұрын
Enamesegnalen eski selk betseten ebakeh wondem
@gebeyaneshendalkachew5849
@gebeyaneshendalkachew5849 Жыл бұрын
Agzegn benath hawasa begn
@yashikonju8805
@yashikonju8805 6 ай бұрын
ሰብስክራይብ አደረኩህ አቦ ተባረክ 🙏🙏🙏
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
ወንድሜ በአክስዮን መልክ አብሬህ ብሰራ እኔና ልጆቼ ዉለታህን አንረሳም ነበር። ታድያ የሚቻል ከሆነ ብቻ ነዉ!
@FhHj-r8p
@FhHj-r8p 5 ай бұрын
enchilalen
@AmaneKedirDale
@AmaneKedirDale 4 ай бұрын
Adarsh yet nw masltn felgnw
@yibeadoni
@yibeadoni Жыл бұрын
ዛሬ እኮ SLS 1 ኪሎ 240 ብር ነው ጨው እንኳን ኪሎ 25 ብር ነው CMC ኪሎ 400 ብር ነው ኬሚካሉ ሰማይ ደርሷል
@kidistyitbarek1212
@kidistyitbarek1212 7 ай бұрын
Formali lmen yetkmal
@mengistuabebe5428
@mengistuabebe5428 8 ай бұрын
ስልክህን አስቀምጥልን
@MubarekSultan-j2q
@MubarekSultan-j2q 3 ай бұрын
አሰራሩና ፎርሙላ ዉ ስልካቹ ብናገኝ
@christenayalew9960
@christenayalew9960 11 ай бұрын
ስልክህን እባክህን ላክልኝ
@TUBE-od9ye
@TUBE-od9ye Жыл бұрын
ስልክህን ላክልኝ please🙏እጅግ ኣመሰግናለው
@TemesgenWorku-w3n
@TemesgenWorku-w3n 2 ай бұрын
ኬሚካል የት ነው የም ናገኘው
@TizibtuBelachew
@TizibtuBelachew Жыл бұрын
Largo masrat falagalw gin Chemical alaganyim
@zele-wasihu5867
@zele-wasihu5867 11 ай бұрын
አአ ከሆኑ ኬሚካል የሚገኝበትን ቦታ ልጠቁምዎት?
@MuluKonjo-h4p
@MuluKonjo-h4p 7 ай бұрын
እቃው ሙሉው ፓኬጁ ስንት ነው
@DanielBirhanu-cc7jl
@DanielBirhanu-cc7jl 7 ай бұрын
Arif 😊
@TeferaYayehrad-vf4yy
@TeferaYayehrad-vf4yy 9 ай бұрын
ለልብስና ለገላ ንጽህና ተብሎ የተለየ ፎረሙላ አለ ወይ?
@mihrabrelaxationmedetation2399
@mihrabrelaxationmedetation2399 3 ай бұрын
ጀሪካን የት አገኛለሁ ?
@yashikonju8805
@yashikonju8805 6 ай бұрын
እባክህ ስሊክ ቁጥርህን አስቀምጥሊን
@HelenGk-c6k
@HelenGk-c6k Жыл бұрын
ሠላም ነህ፣እኔ፣በፈሳሸ፣ሳሙና፣ዘርፍ፣መሥራት፣እፈልጋለውእና፣ስልክህ፣ብታስቀምጥልኘ፣አመሰግንሃለሁ
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
@ubuntu_tube be tele awrughi
@DeregeRufe
@DeregeRufe 4 ай бұрын
ከምካሎቹ ምኑጋ ነው
@SolomonAbawa
@SolomonAbawa 6 ай бұрын
Egnaga abzagnawn emitekmut 555 nw mamert yechalal
@merekekalaka7821
@merekekalaka7821 9 ай бұрын
hawassa yetuga new materialu yalew
@MebriBirhanu
@MebriBirhanu 4 ай бұрын
ስልጠና አሰጥም
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
enamesegenalen kuterehen betasekemetelen
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
ትንሽ ጊዜ ስጡኝ እረፍት ላይ ስለሆንኩና ማንንም እያወራው ስላልሆነ ነው
@abebebekele7200
@abebebekele7200 Жыл бұрын
ግብአቶች ከዬት ይገኛሉ።
@Kadijah-e3p
@Kadijah-e3p 5 ай бұрын
ቁጥርክንአሥቀምጥ
@MussaMuha-b5e
@MussaMuha-b5e 4 ай бұрын
ታከፋፈላህ
@Mohammad-q4j
@Mohammad-q4j 6 ай бұрын
በጣም'ተከታትዬሀለሁ'እኔዝግጁነኝ
@gemachisdugasa8945
@gemachisdugasa8945 Жыл бұрын
አባክህን አንተን የማገኝበት አድራሻ ስጠኝ... ስልክም ቢሆን
@birhanbirhan6756
@birhanbirhan6756 Жыл бұрын
ወንድሜ እንዴት ነው አንተን በግል ማግኘት ምችለው?
@gull4738
@gull4738 6 ай бұрын
i will embark on lerge business.please let us meet
@HusenIbraim
@HusenIbraim Жыл бұрын
ስልክን ለስራ ፈልጌው ነበር
@silenatlencha8944
@silenatlencha8944 Жыл бұрын
ስልክህን ማግኘት ይቻላል?
@demewoztesfaye5959
@demewoztesfaye5959 Жыл бұрын
I am interesting ,thank you bro. how can I get your address
@Mohammad-q4j
@Mohammad-q4j 6 ай бұрын
እኔመስራት'እፈልጋለሁ'አሁን'ያለሁት'ሳውድነው'በድብ'አስረዳኝ'ስትብር'ይበቃል'በትክክል'ሀሳብህን'ስጠኝ'ስዴት'መሮኛል
@KalkidanTaye-cs6nb
@KalkidanTaye-cs6nb 8 ай бұрын
Mamariya bota yte nwe
@لوام
@لوام Жыл бұрын
Namesgnale abate ketechale astemhrini
@BasinasAbebe
@BasinasAbebe 6 ай бұрын
ሰላም ዬሴፍ እባክህ አንተ በለቀቅከው መሰረት ተነሳስቼ ቢዝነሱን መጀመር ፈልጌአለው እባክህ እስክቋቋም ድረስ በሀሳብ ከጎኔ ሁን የ4ልጆች እናት ነኝ ልስራና ቤተሰቤን ልለውጥ ተቀጣሪነት ሰለቸኝ inbox access ቢኖርህ ደሞ ለመርዳት ፍቃደኛ ስለሆንክ ሰው ሀሳቡን ያጋራህ ነበር ወይ አድራሻህ የት ነው ያንተን ልጎብኘውና ሀሳቤን ላጋራህ አመሰግናለው
@DawitHagos-lr5fp
@DawitHagos-lr5fp 9 ай бұрын
እባክህ ስልክህን ላክልኝ
@Sarina2015mar
@Sarina2015mar 5 ай бұрын
እንደዚ ሰርቼ ቀጥኖብኛል ለምንድነው
@seadaeth4898
@seadaeth4898 Жыл бұрын
Enamsgnalan.💚💛❤🧠🙏🙏🙏
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
እኔ አሁን ሌላ ሀገር ነኝ ይቅርታ
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ
@ወሄነትየገጉዩቲዩብ Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እናመሰግናን
@ayneasnake3325
@ayneasnake3325 9 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ላኪልኝ
@foziya7925
@foziya7925 Жыл бұрын
ሰልክ ቁጥር የለው የበለጠ ለመጠየቅ
@GenetweldaGenetwelda
@GenetweldaGenetwelda Жыл бұрын
ኬሚካል የት እንደሚገኝ ንገርን
@nuryeyimam-j7v
@nuryeyimam-j7v 8 ай бұрын
adis abeba moltual business new yetefaw
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 Жыл бұрын
ደረቅ ሣሙናዉን ዝም አልከን እየጠበቅን ነው
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
Bekrbe ken tebkghi
@AsterMenegsha
@AsterMenegsha 7 ай бұрын
በናትህ ስልክህ አስቀምጥልን በናትህ
@eyasuẅerash
@eyasuẅerash 11 ай бұрын
Betam mirt geletsa new thank you so much bro❤
@asterbekele4770
@asterbekele4770 Жыл бұрын
በዉስጥ መስመር ላናግርክ ስልክ ቁጥርክን።
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
በጣም ስራ ስለሚበዛብኝ ለጊዜው የእርሶን ብወስድ
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
liquid  Close Soap ፈሳሽ የልብስ ሳሙና አሰራር
17:55
Menhal Tube መንሃል
Рет қаралды 1,5 М.
liquid  Close Soap 1 ፈሳሽ  የልብስ ሳሙና 1
29:06
Menhal Tube መንሃል
Рет қаралды 820
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН