No video

ሳንዱች በዶሮ ለእራት የሚሆን( ዲያይ ሳንዱች ከዱባ ሾርባ ጋር children sandwich

  Рет қаралды 21,878

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Created by InShot:inshotapp.com/...
500g children Chopped into small cubes
The seasoning
1 table spoon crushed garlic and ginger
1 table spoon sweat soy sauce
1 table spoon ketchup
1 table spoon vinegar
1/2 juiced lemon A pepper and salt
2 table Spoons oil
Rest of the ingredients
Onion Chopped into small cubes
2rumi pepper Chopped unto small pieces
For coating
Kudo samoli bread
Mayonnaie
Cucumber pickles Chopped into small pieces
ዶሮ አጥንት የሊለው ግማሽ ኬሎ
አንድ የሾርባ ማንኪያ ካቻፕ
ሦያ ሶስ
ጨው
ቆንዶ በርበሬ
ነጭ ሽንኩርት
ዝንጅብል
ቆንዶ በርበሬ
ሎሜ ጁስ
ከል(ቪንገር(አቼቶ
ማይኒዮዝ

Пікірлер: 75
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 3 ай бұрын
ዋውውውው👍👍👍
@hanameseki2004
@hanameseki2004 2 жыл бұрын
ቲጂ የኔ ባለሞያ ከነ ትህትናሽ ቅንነትን ጨምሮ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን።ተባረኪ ደስ ብሎኛል።
@DubaiMina-jo8jz
@DubaiMina-jo8jz 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@birukgoitom1387
@birukgoitom1387 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ ስራሽን በጣም ነው የምከታተለው ካንች ብዙ ነው የተማርኩት ደስ የምትይው ደሞ በጣም ከልብሽ ነው የምታስተምሪው እግዝአብሔር ከመላቤተሰቦችስ ጋር እድሜና ጤና ያስጥሽ እግዝአብሔር የልብሽን ሃሳብ ይፍፀመርልሽ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 ай бұрын
አሜን አሜን እእቴ ተባረኬልኝ
@tsiyonshaewangizaw8475
@tsiyonshaewangizaw8475 2 жыл бұрын
ቅልል ያለ ደስ ይላል
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@hasnakoo2145
@hasnakoo2145 3 жыл бұрын
በጣም እ ድሜ ለቲጂ ሞያ ትምራለሁ
@aliami3143
@aliami3143 4 ай бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷
@jemeladechasa1907
@jemeladechasa1907 9 ай бұрын
ማሻአለህ
@user-xp4hu6ox3p
@user-xp4hu6ox3p Жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነወ
@mesimealovemekonen1927
@mesimealovemekonen1927 3 жыл бұрын
Wow seriche mirt new ejish yebarek
@meremali6157
@meremali6157 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች እህቴ ጉበዝ ስላም ለሀገራችን ያርብ ያአላህ
@kunjuk1242
@kunjuk1242 8 ай бұрын
እጂሺ ይባረክ ውደ❤❤❤❤
@asasasas3309
@asasasas3309 7 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘
@saulahaa-214
@saulahaa-214 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@dtfg9043
@dtfg9043 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@jamilajoujo7531
@jamilajoujo7531 2 жыл бұрын
በዉነት በጣም ጎበዝ ነዉ ሁሌ እከታተልሽ አለሁ
@saadaysn5024
@saadaysn5024 3 жыл бұрын
በርች ጠንክሪ
@sabatsherif9264
@sabatsherif9264 3 жыл бұрын
wow Mashallah very nice thanks for sharing 👍 👍👌
@clarkimmanuel2626
@clarkimmanuel2626 3 жыл бұрын
instaBlaster...
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 3 жыл бұрын
Terw nw yamral berch👌👌👌
@saadaysn5024
@saadaysn5024 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ቲጂየ
@user-vq9fg6zd5g
@user-vq9fg6zd5g 3 жыл бұрын
Wow
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 3 жыл бұрын
ወኔ ታጂዬ የዛሬው ደግሞ ማሻአላህ ነው እጅግ ይባረክ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ውዴ
@f.s1204
@f.s1204 3 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 መጀመሪያ ላይ ምንድነው የጨምርሽው ማር
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን በደላም መጣሽልን ቲጂ ናፍቀሽኝ ነበር
@gelilamimi-tu7xs
@gelilamimi-tu7xs 10 ай бұрын
እዴት ነሽ እህቴ ስራሽ በጣም ደስ ይላል እኔ የአረብ ምግብ በጣም ነበር የምሰራው አሁን ግን ሀገር ቤት ከገባው ጀምሮ ሰረቼ አላውቅ ም እና አሁን ለመሄድ ፈልጌ ምግቦቹን እረሳዋቸው ያችን አሰራር ሳይ ትዝ አለኝ
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 3 жыл бұрын
ቲጂዬ አትጥፊ ደህና የለመደልሽ ዩቲዩብ እንዳይቋረጥ
@merymobet7348
@merymobet7348 3 жыл бұрын
Wowwwwwwwwww
@musemamilove4519
@musemamilove4519 Жыл бұрын
ሳብስክራይብ አደረጉልሽ❤ጎበዝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
የኔ ውድ ተባረኬ
@user-sn6lk7xi2t
@user-sn6lk7xi2t 11 ай бұрын
ላእራት የሚሆን ሰንደዊች አጥንት የሊለው ዶሮ በስላይስ መቁረጥ ጨው ቁንዶ በርበሬ ማይኖኒዝ ሎሚ ነጭ ሽኩርት እና ዝንጅብል ሶያ ሶስ ከቸብ ዘይት ማደባለቅ ከስጋው ጋር ማደባለቅ አንድ ስአት ፌሪጅ ማስቀመጥ ዶሮውን ለመጥበስ ጋለ መጥበሻ ላይ ዘይት ጨምሮ ሽኩርት በስላይስ ከትፎ መጥበስ የዶሮውን ስጋ መጥበስ ከልወይም አቸቶ መጨመር የማያቃጥል ቃርያ ጨምሮ መጥበስ
@user-gi4jo6qm9l
@user-gi4jo6qm9l Жыл бұрын
ከከተፍሽ ቡሀላ እጥብ አደረገው እኔ እሰራዌነበር በጣምይጣፍጣል
@seadayasin7362
@seadayasin7362 Жыл бұрын
❤❤
@khdjgdku6413
@khdjgdku6413 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 3 жыл бұрын
መሸአላህ በጣም ያምራል
@geziwork9488
@geziwork9488 3 жыл бұрын
👍💞
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 2 жыл бұрын
ጎበዝበርችእማ ምግብ ፀዳት ልጅመያዝ ለብቻመስራትይከብዳሎሙያልልመድአይከፋም ያየሁትከሰራሁማ አታስቀምጠኞም አልሰራምግልልሹፍሽ🙈
@DubaiMina-jo8jz
@DubaiMina-jo8jz 4 ай бұрын
እኔምሰርቸውበጣምነውየሚጣፍጠውአለችኝመዳሜአመሰግናለሁበርችልኝእሸ❤❤❤❤🙏🙏🙏😘😍👌👌👌👌👌
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 ай бұрын
የኔ ውድ ቪድዮቼን ለጎደኞችሽ ሼር አድርጌልኝ
@jamilajoujo7531
@jamilajoujo7531 2 жыл бұрын
ነሽ
@user-ni8vv1hq7e
@user-ni8vv1hq7e 3 жыл бұрын
👍👍🌷👈
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
አድስ አባባ የምርጡ ገበታ ፍሮግራም ላይ ትወዳደሪ በቤት እመቤት( በአርብሀገር ምግብ ስራ
@talztalzabi1771
@talztalzabi1771 3 жыл бұрын
ቲጂ መጣሺ እንዴ ወይሰ ኢትዬጰያ ነሺ የትነሺ የኔ ቆንጃ ሳይሺ ደሰ አለኝ እህት ምረጥ ቆንጃ ልጂ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 жыл бұрын
ምርጥ እራት ሾርባዉን ያለ ገራ/ያለ ዱባ መስራት ይቻላል ወይ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንካን በሰላም በጤና መጣሽ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እኔም ለመስራት እፈልጋለሁ ልክ እንዳንቺ ግን ቤት ዉስጥ የተሞላ ነገር የለም ኦማን ደንበር ነው ያለሁት የድሀ ሰፈር ነው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
ማአማዬ ሁሉ ቦታ መብላት እንጂ እቃ መግዛት አይወዱም ኡፍፍፍ ይሰለቻል
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 ክክክ የኔ ዉድ
@MesrakeMesrake
@MesrakeMesrake 3 жыл бұрын
አላማሽ ምድነው ምንስ አደረግሽ እስካሁን ሠው አገር ቆይተሽ ቲጅዬ አደቅሻለሁ❤️🌷🌷❤️❤️🌷🌷
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
አመሠግናለው ውዴ
@user-fy6cv1te6j
@user-fy6cv1te6j 3 жыл бұрын
በርቺ ውድ ስራሺ ዚድት ያለ ነው ግን ጥያቄ ነበርኚ ጥያቄየም ቁንዶ በርበሬ ማለት ፍልፍል አስዋት የሚሉት ነው መልሺልኚ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 3 жыл бұрын
አዎ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
አዎ ማማዬ
@user-xp4hu6ox3p
@user-xp4hu6ox3p Жыл бұрын
ቢተሰብ አረጊኚ
@anshaansha5545
@anshaansha5545 3 жыл бұрын
የኔ የገረመኝ የት ነው የለምድሸው ምግብ ስራ
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 3 жыл бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው በውነት በጣም እኮ ነው የምትገርመኝ፣ ማሻአላህ ብያለሁ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
አረቦቹጋ አስራ አምስት አመቴ ጥርሴን ነቀልኩ ኢትዮጵያ ደሞ ምግብ ዝግጅት ተምርያለው ሙያ ብዙም ባይጠቅምም ግን እጅ ማፍታቻ ሆኖኛል ማማዬ
@salmaamir5644
@salmaamir5644 3 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 gobazi
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 በናትሸ አችን በይሞ ዋትሰ አፓ ማግኝት እፈልጋለሁ ሰልክ ሸጭኝ
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 жыл бұрын
እኛ ቤት ሠድር በገፍ ነው ቲጂዬ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
እኔ ቤት ደሞ ሰውዬው አያመጣም የወንድ አስቤዛ ገዥ እንዲው ዝም ጭጭ ነው ብቻ ስደት ክፉ ስንቱን አሳለፍኩኝ
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 жыл бұрын
ሁሉን ማየት በሳል ያረጋል ያጀግናል ጀግናዬ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 አንቺ ገበያ ይዞሽ ቢሄድ ቆንጆ ነበር ለምን የቤትሽን አስቤዛ ስለምታውቂ
@saadaysn5024
@saadaysn5024 3 жыл бұрын
ትልቁ ቃሪያ የለኝም ለጊዜውትንሽቱ አለችኝ እናችግር የለዉም መልሽልኝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
የማያቃጥለው ከሆነ ችግር የለም
@saadaysn5024
@saadaysn5024 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ቲጂ
@zanbcahmd5598
@zanbcahmd5598 3 жыл бұрын
ወፈርሽ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
እውነትን ነው ማታ ማታ ሙዝ በወተት እየጠጣው ነው ለዛ ነው እቀንሳለው
@mindayethe1691
@mindayethe1691 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@user-vp1gf7df4i
@user-vp1gf7df4i 8 ай бұрын
ይቅርታ ግን በሞየሽ ገባሁ ዶሮ ስታጥቢሁ አላሳየሽንም የቆረጥሽሁ ዶሮ ሙሉ ዶሮ ነኝ እና ለቅ ለቅ ማድረግ የለብሽም
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 8 ай бұрын
መቼም ሳይታጠብ አይሠራም ሳጥብ ምንምን ቪድዮ ይረዝማል ሲቀጠል ይህ ምግቡን የምስራት ቪድዮ ትምህርት እንጄ ዶሮ የማጠብ ወይም ዶሮ የመበለት ወይም ዶሮ የመገነጣጠል ትምህርት አይደለም ማጠብ ምንምን ሊላላ ቪድዮች ላይ ታገኛለሽ ይህ ዋናው አላማው አሠራሩን ነው
@jemeladechasa1907
@jemeladechasa1907 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@saidamohammad2153
@saidamohammad2153 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
ሸወርማ  በጣጥ  ለእራት ምርጥ እራት ነው
20:08
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 57 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,3 МЛН
የቱና ሳንድዊች/ tuna sandwich. Ethiopian food/habeshacook
8:55
Ethiopian Club Sandwich ቱና ክለብ ሳንዱች
4:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
አሪፍ የ ዶሮ ሳንዱች አሰራር
4:58
ye beruk nafaki
Рет қаралды 3,6 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН