ልሳን የሚታወቅ ቋንቋ ነው አይደለም ሀሌታው ፍጥጫ ሲመዘን

  Рет қаралды 33,519

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 171
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ !!! የፕርቴስታንት ወገኖቻችንን ልቦናቸውን አብራላቸው!! አማኙ በየዋህነት ነው የሚከተሉት
@mercy9108
@mercy9108 10 ай бұрын
" ዕውር ዕውርን ቢመራ ተያይዞ ገደል " ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን !!
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 10 ай бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም የናንተን የእንቁዎቻችንን ድምፅ ሰምቶ የነቃ ካለ እሱ አስተዋይ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንችውን ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 10 ай бұрын
መምሕሮቻችን እንኮን በሰላም መጣችሁ የእመቤታችን ሐይል ጉልበት ጤና በረከት ከእናንተጋ ይሁን እናመሠግናለን❤
@tigsttigst3234
@tigsttigst3234 10 ай бұрын
እንደምን ዋላችሁ አባታቶቻችን እንዲሁም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 10 ай бұрын
የተዋህዶ ❤እቁዎች❤እግዚያብሄር❤ያቆይልን❤🙏🙏🙏
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እናንተን ሰጠን መንገዶቻችን የቀና እንዲሆን የምትረዱን አሁንም ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ። 12 አማ - መክብብ 11: የጠቢባን ቃል እንደ በሬ መውጊያ ነው፥ የተሰበሰቡትም ከአንድ እረኛ የተሰጡት ቃላት እንደ ተቸነከሩ ችንካሮች ናቸው።
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 9 ай бұрын
የተዋህዶ ዉቦች ልዩ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AishaAlnuimi
@AishaAlnuimi 8 ай бұрын
አቤት ውበት ግን ተዋህዶ መሆን ❤❤መምህሮቻችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 10 ай бұрын
ግሩም በጣም ጥሩ አድርገው ገልጸዋል ስለ ልሳን ግራ ማጋቢያ ሳይሆ ግልፅ ማድረግ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Maryg05
@Maryg05 10 ай бұрын
እኔ ይችን ሴት በጣም ነው የምታሰጠላኝ ሁሉ ቦታ አለሁ ትላለች ምንም የማታውቅ መሐይም ናት
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud 10 ай бұрын
ስድብ ጥሩ አይደለም አስተያየቱን ካለስድብ መፀአፍ ይሽአላል እግዚአብሔር ስድብን ሀጥያት ነው ብሎ አስተምሮናል ምክንያቱም ኦርቶዶክስ እንዲህ እንዲይናት እያሉ አይስደብን ተሳድበን ለተሳዳቢ አንስጥአት እኔ ካንች የተሽአልኩ ነኝ ሳይሆን በሚድያ ላይ የምንፅፈውን እንጠንቀቅ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 10 ай бұрын
በትክክል ዘመኑ የኔ ነው አስመሰለችው ፓለቲካው ላይ ሀይማኖቱ ላይ በዛ ላይ ብዙ ግዜ ሰምቻታለሁ በአሽሙር እያደረገች ኦርቶዶክስን ስትሳደብ አፋ በቅቤ የተቀባ መርዝ ነው
@mashashamisrak5231
@mashashamisrak5231 9 ай бұрын
አስተሳሰቧ ያስጠላል አዋቂ ነኝ ባይ
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 9 ай бұрын
እናት እንደዚህ አይባልም እሱዋ በተማረቹነው ለማስተማር መጣርነው ከኛ ስድብ አያስፈልግም
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 9 ай бұрын
እህት አትሳደቢ ጥሩ አይደለም በአጠቃላይ ፈጣሪ አይወደውም
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 10 ай бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ሰለ እናንተ ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አረገን ጸንተን የምንኖር ያርገን 🤲
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj 6 ай бұрын
“በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2
@edengebreegziabher710
@edengebreegziabher710 10 ай бұрын
Kalehiwet yasemalin wendimoche. ❤❤❤ . 🇪🇷
@ElieKaram-sb7fs
@ElieKaram-sb7fs 10 ай бұрын
Ortodox bemehone edilegna negn egziabher yimesgen
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sasab2001
@sasab2001 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ኦሮቶዳክስ ስላረከኝ መምህራኖቼ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@etalembekele8831
@etalembekele8831 10 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ወንድሞች። ዓይነ ልቦናቸው ምን ያህል እንደታወረ እኮ ነው የሚያሳየው እንጂ መስማት መናገርና ማየት የማይችሉ ይበልጧቸዋል።
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 10 ай бұрын
መምህሮቻችን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ ፈጣሪ የጠፉትንም ነፍሶች የድንግል ማርያም ልጅ ይሰብስበልን እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን
@azutube6342
@azutube6342 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክሳውያን ለምንድነው ግን የመምህርን ይትዩብ የማናሳድገው በእውነት እኛ ኦርቶዶክሳውያን 58ሺ ብቻ ነን ተጋግዘን 100ሺ እናስገባቸው ስወዳችሁ❤❤❤🙏🙏
@debelemulugeta7229
@debelemulugeta7229 10 ай бұрын
Yewerq zeng media I love so much God with you@ bayyee siin Jaaladha waqayyoo siin waliin yaa ta,uu.
@rossross6520
@rossross6520 10 ай бұрын
😢😢😢 ewnet yesenetun heywet endmtadenu betaweku yemgiremine seleminet lemweyayet sengemer ende ebde new yemyadirgachew betame yegireminal
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 10 ай бұрын
በእውነት ግሩም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 መምህሬ ፈገግ ያስባለን ነገር ወደፊት ገድለ ጼጤን ይናገር ይሆና መችም የነሱ ጉድ አይጣል ነው😅
@AlemMimi-gg5nd
@AlemMimi-gg5nd 10 ай бұрын
በቅድሚያ እግዚአብሔር ይመስገን እልላለሁ እንኳን ቴክኖሎጂ መጣ እንደዚ ፊት ለፊት መተው በሙሉ እውቀት ለማስተማር እውነታውን ማሳወቅ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 10 ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
@user-md6go3fg7l
@user-md6go3fg7l 10 ай бұрын
Bertulin yetwahdo lijoch gena bizu tiwlde tadnalchu❤❤❤❤❤
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 10 ай бұрын
እግዚአብሔርይመሥገን በርቱልን መ ምህር❤❤❤❤
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@ferhiwotfre8665
@ferhiwotfre8665 10 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹ እውነት በጠፉበት ዘመን እኛን ለማዳን በመትጋታቹ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ
@user-vn4km4xu4n
@user-vn4km4xu4n 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: መምህሮች ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን!!!
@gulilatlemi4179
@gulilatlemi4179 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tigisttadesse1648
@tigisttadesse1648 10 ай бұрын
ቸሩ መድኃኒያለም ይጠብቃችሁ፤ ትክክለኛ ውይይት ተረጋግታችሁ ነው፤ እንደዚህ ነው ማስተማር፤ በመጮኸ አይደለም፤ በመሳደብ አይደለም፤ የቆይታችሁን ዘመን ይባርክልን፤
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 10 ай бұрын
ደፋሮች ናቸው እነሱ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ለንስሀ ያብቃቸው
@almazgrima2678
@almazgrima2678 10 ай бұрын
❤❤❤❤Amen❤❤❤❤❤
@user-cu2wj9ev8w
@user-cu2wj9ev8w 10 ай бұрын
Memihiranochachin tasarifalachihu.Yebelete tsegan Yadilachihu
@user-xp5bu9tt1s
@user-xp5bu9tt1s 10 ай бұрын
መምህራኖቻችን ልዑልእግዚአብሔር ይባርካችሁ መጨረሻችሑ ይመር ❤❤❤❤❤❤❤
@addisgirma6255
@addisgirma6255 10 ай бұрын
እግዚኣብሄር ሆይ ጠብቀን🙏መምዕሮቻችን ቃለ እይወትን ያስማልን🙏😘😘
@user-rj3dz6dz3b
@user-rj3dz6dz3b 10 ай бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ዘመናችሁ ይባረክ በርቱልን:: የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያኑራችሁ:: ዘመኑ እየቀረበ ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ከተኩላው ይጠብቀን:: በፀሎታችሁ አስብን:: ተዋህዶ ልዬ ናት:: ተዋህዶ ድንቅ ናት::🙌🏽💒🙏🏽😍😍💚💛❤️
@wubitethiopia1405
@wubitethiopia1405 10 ай бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@dersehleyew9196
@dersehleyew9196 10 ай бұрын
በርቱ እውነትን በተረጋጋ መንፈስ ያለስድብ ማስተማር ውጤታማ ነውና አገልግሎታችሁን ያስፋልን
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 10 ай бұрын
ውድ መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ
@dagnachewderesh4385
@dagnachewderesh4385 10 ай бұрын
tebareku
@meskelulambebo7524
@meskelulambebo7524 10 ай бұрын
Kale hiwotn yasemaln
@antenehderribew3561
@antenehderribew3561 10 ай бұрын
Kalehiwet yasemalin wendimochachin
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e Ай бұрын
❤❤❤
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 10 ай бұрын
ልባቸውን የደፈነው ሴጣን ነው የሚያስለፋልፋቸው
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 10 ай бұрын
እናንተ ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ልቤን ድስስስስስስ አሰኛችሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 10 ай бұрын
ነባሮቹ የተከሉት መርዝ ነው ልጆቻቸውን ዛር ያለበት አውሬ ያደረጓቸው መሸፋፈን የለም የድንግል ማሪያም ልጅ ልቦና ይስጣቸው
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
@edengebreegziabher710
@edengebreegziabher710 10 ай бұрын
Kalehiwet yasemalin. Yagelglot zemenachun ybark . 🇪🇷
@genetdubei9894
@genetdubei9894 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ባለማወቅ የጠፍትን ይመልስልን ቃለህይወት ያሰማን❤❤❤😂
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 10 ай бұрын
በሃሌታ ዩትዩብ የተደረገው ዓይነት ውይይት ቢቀጥል፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚመጡ ብዙ ፕሮቴስታንቶች ይኖራሉ፣ ምክኒያቱም የመጽሐፍ ቅዱስን እውነታ ለማወቅ የሚጠባበቁ ብዙ ጤናማ ጤናማ ፕሮቴስታንቶች እንዲሁም ሌሎችም አሉ። እግዚአብሔር ያክብራችሁ፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።☦️❤️🥰 ለወርቅ ዘንግ ዩትዩብ ትልቅ ክብር አለኝ፣ ተባረኩ።
@bea120
@bea120 10 ай бұрын
አንብብ !
@martasafa7325
@martasafa7325 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችዉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 10 ай бұрын
👍❤️🌹👌 👍❤️🌹👌 hi ቆንጆ
@kalkal5842
@kalkal5842 10 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ኑሩልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን እግዚያአብሔር ይባርክልን❤❤❤
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 10 ай бұрын
በርቱልን መምህራን የእዉነት ምረጥ ትምህርት ነዉ ለእኛም ሰሚ ጆሮ ይሰጥን አምላኬ ሆይ ለመናፍቃን ልቦና ሰጣቸዉ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር አቤት ደሰ ሲል ማህልቱ❤❤❤❤❤
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህሬቼ እውነትም ደፋሮችና ኩራታኞች √
@truthseeker4873
@truthseeker4873 10 ай бұрын
Thank you very much really! You taught me how far still I have to seek this gift as far as speaking in tongue is biblical!
@marcondejene2424
@marcondejene2424 10 ай бұрын
በርቱልን መምህሮቻችን በዝግጅቱ በጣም እየተማርንበት ነው❤❤❤
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 10 ай бұрын
በጉባሄ መሃል ብቻ ሳይሆን፡ ተናጋሪውስ የማይታነጽበት ከሆነ ጥቅም የለውም ማለት ነው፡፡
@ashenafihmaryam3821
@ashenafihmaryam3821 10 ай бұрын
በተለያዩ ርዕሶች ቀጠይናት ይኑረዉ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 10 ай бұрын
መምህራን ተበረኩልን ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ።
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 10 ай бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን የኛ እንቁመምህሮቻችን
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤
@MumbrahSer-th4ip
@MumbrahSer-th4ip 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንአችሁን ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 10 ай бұрын
ስልካችሁን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራኖቻችን❤😍😍🙏
@KidistGeremew-fg8on
@KidistGeremew-fg8on 10 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yosefbenti2869
@yosefbenti2869 10 ай бұрын
እባካችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ብዙ ሰው ሊያስት ስለሚችል ፡ ብዙ ሰውም እያደናገረ ስለሆነ ፡፡ የዛሬ 3 አመት ጀማነሽ በመድረክ ላይ ተመሳሳይ መግለጫ ሰጥታ፡፡ መምህር መስፍን በሚድያ ወቶ ፡፡ ባለማወቅ የስተት ትምርት እያስተማረች እንደሆነ ማቡራሪያ ሰቶ፡፡ በፈለገች ግዜ ፌት ለፌት መነጋገር እንደሚችል መልእክት አስቀምጧል፡፡ እና ጋዜጠኛዋ ወይም ሌላ ጋዜጠኞች በማመቻቸት ህዝበ ክርስትያን መልስ እንዲያገኝ አርጉ፡፡ መምህር መስፍን ማለት ፡ አሁን የወርቅ ዘንግ የሚባል ሚድያ መምህር ነው፡፡
@yosefbenti2869
@yosefbenti2869 10 ай бұрын
መምህር፡ የጀማነሽ በዬ ግዜው የምሰጣቸውን ትምርቶች ካየህ/ ከሰማህ ብዙ ሰው የሚያስቱ ናቸው፡፡ እባክህ መምህር ጋብዛትና እኛም እንማር ፡፡ ሰውም ከመሳት ይመለስ???
@AberaGebregiorgis
@AberaGebregiorgis 10 ай бұрын
መምህኖቼ እድሜ ይስጥልን
@admeaman1951
@admeaman1951 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@gudisoosebo6746
@gudisoosebo6746 9 ай бұрын
ተዋህዶ ቤቴክርስትያን እግዝአብሔር ይባርከችሁ ከእነንቴ ብዙ ለህውት ዬምሆን እውነት አስተምረቹዋል ተበረኩ
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bameame1779
@bameame1779 10 ай бұрын
Nice topic thanks
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haregteferi5645
@haregteferi5645 10 ай бұрын
Bertu memhirochachin❤ yagelgilot zemenachihun yarizemilen😊
@user-cp5hj4xr2s
@user-cp5hj4xr2s 10 ай бұрын
Zemenahu yebarek nuruline
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 10 ай бұрын
Memeheran egzabher tsegun yabzalachu. Behedkebachew ema amlak tetebekachu. Memeher lela ken betetera metsehaf kidus ezeh betehed melkam nw. Betam yakerta endeza mebale 🙏🙏🙏
@selamaraya8179
@selamaraya8179 10 ай бұрын
ግሩሜ ,,,በትክክል ብለሃል,,, የሌለ ነው,,, የሚሉት,, እነሱ,, ሁከት እንጂ,, ትምህርት እኮ የላቸውም ,,,,
@balager21
@balager21 10 ай бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
@user-fk6zd1cf3k
@user-fk6zd1cf3k 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@amsalenigussie5630
@amsalenigussie5630 10 ай бұрын
Degemewu belu bibalu gen ayedgemutem . Hezebun mrcaweca adergute
@sdgs6877
@sdgs6877 10 ай бұрын
Liju mine eye honw bete laye woxa😂😂🙆🙆🙆🙆🤔🤔🤔💁💁 eyenine ayimanotnw kamele yiqiribine woyo😭😭😭😭🙌🙏🙏🙏
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 10 ай бұрын
መምሮቸቹንእግዛቤሪሺህሺህአመትያኑሩቹውየአገልግሎትዘመነቹንይባርክላቹሁ❤❤🎉🎉
@user-ep7pj9sl7z
@user-ep7pj9sl7z 10 ай бұрын
ለዕውነት በርቱልን ቃላችሁ ወርቅ ነው
@tamrat-kifleabebe2054
@tamrat-kifleabebe2054 10 ай бұрын
የወርቅ ዘንጎች ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን። የስልክ ቁጥር ወይም የኢሜይል አድራሻ የላችሁም እንዴ?
@melesyiz4300
@melesyiz4300 10 ай бұрын
ይህ ነገር በደንብ ይታወቅ
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 10 ай бұрын
yewelitaw gebrys yekidan demest semeto kegebabet washa yayewen yesemawen be Amaregna tenagerual...
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 10 ай бұрын
Selam memihrochchin❤❤❤
@cuziabate9602
@cuziabate9602 10 ай бұрын
እነሱኮ ፈንድ አላቸው ያን ማጣጣት ስለማይፈልጉ ቢገባቸውም አይመለሱም
@assefataye2004
@assefataye2004 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የተዋህዶ መምህራነ ወንጌል! ይህ ልሳን ሲጀመር መግባቢያ ቋንቋ ለሐዋርያት በዕለተ በራቅሊጦስ የወረደ የተገለጠ መሆኑ እየታወቀ ሐዋርያት ከተገለጠላቸው ቋንቋ ልሳን ውጪ ይህ ልሳን ተብዬ በየአዳራሻቸው የሚንተከተኩበት የማይታወቅ ልሳን ራሳቸው ትርጉሙን ያውቁታል ወይ??? ለሰሚውስ ግራ ሆኖ መቅረት አለበት ወይ ወይስ አምላክ ከሰው ልጆች የደበቀው ያልገለጠው ሰው የማይረዳው ልሳን ቋንቋ አለ ወይ??? ይህ ቋንቋ አምላክንስ የሚሳደብ ቢሆን በምን ይታወቃል እንደምንስ ያንጸናል??? የፕሮቴሴታንት እምነት ተከታዮች ብሎም መሪዎች ሊያስቡበት ይገባል በልሳን አይዳንም በልሳን ማንም አይኮነንም የምንናገረውን ነገር ግን እናስተውል የክርስትና መሠረቱም ማዕከሉም ልሳን የዲያብሎስ ቋንቋ አይደለምና እናስተውል!!! በተለይ መምህር ግሩምን ሳላመሰግን የማላልፈው እንዲህ ዓይነቱ የቤተ እምነቶች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት ይበል የሚያሰኝና መቀጠለም ያለበት አኩሪ ተግባር ነውና መልካም ጅምር ነው ተምሬበታለሁ እስከ ልዮነታችንም ከመቆራቆስ ተቀራርቦ መነጋገር ተከባብሮ የመኖርና አንዱ የሥልጣኔ ምልክትም ነው! የአባቶቻችን አምላክ ከእናንተም ጋር ይሁንልን! የድንግል እናታችን ጸጋና ምልጃ አይለያችሁ አሜን!!!
@moktad6722
@moktad6722 10 ай бұрын
ውይይታቹን ለመመልከት ሞክሪያለው ግን መምህር ለወንድም አቤል አጥጋቢ መልስ ሰጥተኸዋል ብዬ አላምንም ምክንያቱም እሱ በተደጋጋሚ """ለአንዱ በልዩ አይነት ልሳን መናገር ፤ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም """ 1ቆ12፥10 በልሳን ሳመሰግን መንፈሴ ያመሰግናል ከንደበቴ ግን ያለ ቃል ነው ስለዚ ልሳን የተገለጠለት ቢያውቀው ለምን ይተረጎማል ላለህ ጥያቄ መልስ ሳትሰጥ ወደ የናንተ ልሳን ትክክል አደለም ወደሚለው ዘለልክ ግን እንዲ ብለህ መተርጎም ነበረብህ .... ልሳን የተገለጠለት ሰው ሳያውቀው ካመሰገነበት እንዴት ራሱስ ቢሆን አሜን ይላል 2 ሳያውቀው እሱ ካተረፈበት ለምን ሰሚዎቹስ እንደወረደ ለምን ያለተርጓሚ አይባረኩበትም ነበር ማለት ነበረብህ በተረፈ ሌሎቹ መልሶችህ ተመችተውኛል ።
@mashashamisrak5231
@mashashamisrak5231 9 ай бұрын
ሁሉም በጉባዔው ያሉ ሰዎች በተመሳሳይ ቋንቋ የሚግባቡ ከሆነ እኮ በልሳን መናገር አስፈላጊ አይደለም።ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈው እኮ የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ ስላሉ ነው
@afro90s78
@afro90s78 10 ай бұрын
betam Adenkiwalew wendemachenen
@demeayano
@demeayano 10 ай бұрын
በልሳን መናገር ከተናጋሪው ይልቅ ሰሚውን ካላነፀ ምን ዋጋ አለው?
@getubelay-ro3ue
@getubelay-ro3ue 10 ай бұрын
please Dr Rodas yet new lagegnewe mechelewe betam le teleke sera felegewe neber
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1 МЛН
የአፍሪካና የኢትዮጵያ ለሁለት መከፈል አዲሱ አህጉር
35:46
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 97 М.
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 24 М.
#ህግ ወይስ ጸጋ  በወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:50:06
Grace Life Community Church
Рет қаралды 22 М.
"ለወንጌላዊ" ያሬድ የስህተት ትምህርት የተሰጠ መልስ
47:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 29 М.
እርኩሳን መናፍስትን እንዲጋለጡ እንድያዙ እነዚህን ጸሎቶች መጠቀም
35:37
ቤተ ወንጌል ተዋህዶ ሚዲያ bate wengal tewahdo midiya
Рет қаралды 1,3 М.
የኢየሩሳሌም ለ 3 መከፈል የጋዛ መበርበር የትንቢቱ ፍፃሜ
39:14
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 93 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН