KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
አንድሮሜዳ: ድንጋይ የሚያቀልጥ አስደናቂ ማዕድን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ
21:19
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
የአፍሪካና የኢትዮጵያ ለሁለት መከፈል አዲሱ አህጉር
Рет қаралды 130,415
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 72 М.
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Күн бұрын
Пікірлер: 293
@Asfawyenatulij
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!። መከራውን እግዚአብሔር በፀጋው በምህረቱ ብዛት ያሳልፍልን ። ልቦናችንን ይመልስልን ። መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን።!
@MerewMrewe
Жыл бұрын
መምህር መስፍን የዕውነት ሰው ትክክለኛነና ዕውቀት ያለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልህ ሰው ነህ አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን አሜንንን!!!🙏💚💛❤
@woinshetgenene3542
Жыл бұрын
በጣም የምንወዳችሁና የምናከብራችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በርቱ ዘመናችሁ ይበልፅግ ድንግል ማርያም ከልጅዎ በፀሎቷ ትርዳን
@seble.......160
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ልቦና ይስጠን ለምህረት ያብቃን እግዚአብሔር የወደደውን ያርግ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
2 ай бұрын
መምህር ሰለሞን እዳንተ አይነት አንደበተ ዕርቱዎችን ያብዛልን በጣም የምወድህና የማከብርህ መምህር ነህና የግራኝ እመቤት ትጠብቅህ።
@atalelechhailu3166
Жыл бұрын
እንዴት ያጽናናል የምትናገሩት ቃል፣አሜን አሜን አሜን
@GezawGe
8 ай бұрын
በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነውና ፈጣሪ ይባረክችሁ የጥበብ የፍቅር የእውቀት ሚዲያ ነውና በእውነት ስለእውነት የቆመ ነውና ፈጣሪ ያኑርልን አያሳጣን ::
@romanaragaw2968
Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ግዜውን አጭር ያድርገው እኛንም በቃሉ ያጽናናን:: ተስፋችንን ያለምልምልን እምነት ይጨምርልን አሜን
@FikirteAsres-ng6bp
Жыл бұрын
🙏🤲🙏
@halfoumg5062
Жыл бұрын
እግዚዎ መሃረነ ክርስቶስ !!!!
@almazmekonnen1297
Жыл бұрын
መምህር መስፍን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆልን 🙏🏽 አገራችንን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኝልን 🤲በፀሎት እንበርታ 🙏🏽
@fakertaalali1396
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenagnanegagrie
Жыл бұрын
ተዋህዶነት ግን መመረጥ ነው መምራኖቻችን ረጅም የጤና ዘመን ይስጥልን
@eyob9654
Жыл бұрын
አይ መመረጥ ሳይሆን መምረጥ ነዉ ለሁሉም እኩል እድል ተሰጥቶታል ግን መርምሮ መምረጥ የባለቤቱ ምርጫ ነዉ
@fikirtekassa2609
Жыл бұрын
አሜን።እንድናየዉ እመቤቴ ትፍቀድ
@samrawittadess1235
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክሳዊ ኢትዮጵያዊ እውቀት የምንቀስምመት አዉደምህረት ይዛቹ ስለመጣቹልን እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ይክበር ይመስገን እናንተም ፈጣሪ ይጠብቃቹ እመአምላክ ትከልላቹ🙏🙏🙏
@MaryMary-xp2lb
3 күн бұрын
አሜን❤❤
@Sara-wi8on
Жыл бұрын
አቤቱ እምላካችን ሆይ ስላም ስጠን ሀይማኖትንም ጠብቅልን እከመጨርሻው እድንበርታ ፍቃድህ ይሆን ኢትዮጵያውያዬ ስላምሽ ይምለስ 💚💛❤️መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን
@edenkinfe6323
Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ሕይወቱን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ለኞም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@selomeaklilu2189
Жыл бұрын
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ይስጣት መከራዋን ያሳልፍልን
@KerstoseAimlaky
4 ай бұрын
ጠፋን ስቦል አለን የምንልበትን ህይወት ይዛራል ነገሩ እኛአለእኛ መሆኑን ጎዳን እጂ በቅዱሳን አባቶቻችን ዘለን አሻግረው ወገነ የምል ቡቃያ ቃሉ አለ ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እግዚአብኤር የተመሰገነ ይሁን አሜን በሃይማኖት ያቁመን
@ElasNegash-yi7tb
2 ай бұрын
በህይወቴ የመጀመሪያው ጨርሼ ያዳመጥኩት ቢዲዬ ዋውውውው ቃለህይወት ያሰማልን
@sarasolomon2002
Жыл бұрын
ተስፋ አለን በፈጣሪ ያንን ጊዜ አይኖቻችን ሳያዩ አይከደኑ ፈጣሪ ይርዳን መምህር አናመሰግናለን አድሜ ከጤና ይስጥልን
@ትትናመጎስ
Жыл бұрын
እውነት ነው!!!
@enateyene365
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን!!
@mulukenkebede9928
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር
@HelenBezabeh-qv3iq
3 ай бұрын
እመቤቴ ቅድሰት ደንግል ማርያም በረከቱን ታብዛልህ መ ምህር
@zenaasfaw9751
Жыл бұрын
እስይ ተመስገን እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን የእናቴን ኢትዮጵያ ደስታ ትንሳኤ ያሳየን የድንግል ማርያም ልጂ ቃለህይወት ያስማልን መምህር በዚህ ጊዜ እንዲህ የሚል የተስፋ ቃል መስማት እንዴት ደስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@AhmedRabih-s9m
Жыл бұрын
መምህራችን እድሜይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክ።❤❤❤😢😢😢
@saarayoutube4253
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማምራችን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ተከበራ ትኑር ❤️❤️❤️
@hanatsegey2769
Жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገራችን ከዚ ጭንቅና መከራ እግዚአብሔር ይታደግልን
@tadelatube4375
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀያል ነው አስራሩም እጅግ ግሩም ድንቅ ነው የእኔ አባት አው ክርስቶስ እግዚአብሔር ይምጣል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@fishiktaameley2645
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያስማልን በእውነት በጣም የሚፈለገ ትምህርት ነው አዎ ሁላችን ፊታችን ወደ እግዚአብሔር ወደ እመቤታችን ድንግል ማርያም እናዙር ።ተግተን እንፀሊ ተፋቅረን ተዋደን ሁላችን ምስጋና እናቅርብ ወደ ፈጣሪያችን መድሃኒተ አለም💕🙏💕🙏💕🙏💕
@sunnights6561
Жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶስ እምዬ ኢትዬጵያ❤❤❤❤
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ከልጇ ታሥታርቀን ልኡል እግዝያብሄር በምህረት ይጎብኘን፡፡
@selammamo4166
Жыл бұрын
Memihirochachini KAL Howie yasemalini
@tiruyeyilma8482
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@hanatekile4755
Жыл бұрын
አቤቱ ሆይ የምትጨምርልን እድሜ የንሰሐ እድሜ ይሁንልን 🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎
@zertihundesse1656
Жыл бұрын
እግዚአብሔርይሥጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህርራችን❤❤❤❤
@amsalgebreegziabher5584
Жыл бұрын
ወንድሜ መስፍን ሰለሞን ቃለሂወት ያሰማልን💚💛❤🙏❗የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝሟሕ💚💛❤
@fitawahferom7577
Жыл бұрын
❤❤❤ እሰይ መምህር መስፍን እምወድህ እንኳን ደህና መጣህ አክባሪህ ነኝ ዩቲባቹን ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል ኑሩልን
@Memyou-oy8hb
Күн бұрын
100% ይፈፀማል ሁሉንም በዓይናችን እያየነው ነዉ ።
@enataiemwondimunatali9390
Жыл бұрын
አቤቱ በምህረት አይን ተመልከተን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው በዘመናችን ሁሉንም ነገር አይተነዋል 😢😢😢
@HirutAH
2 ай бұрын
እኔ እናተንም ፕሮግራማችሁንም በጣመ ነዉ ምወዳቹ ምክንያቱም የአገሬን ታርክ ሰምቼ አልጠግብም የናተ አገላለፅ ደሞ በቃ ኩልልል ብሎ ኢትዮጵያዊነቴንና እምነቴን ይበልጥ እንድወድ ና እንዳከብረዉ እንድመካበት እንድኮራበት ያደርገኛልና አመሠግናለሁ መምህርዬ በርቹ ሁሉም ለበጎ ነዉ❤❤
@Ethiopiahgerahgera-ey7ni
Жыл бұрын
አለን ከጎናችሁ ነን እግዚአብሔር ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ፅኑ ስሏማ ይብዛል
@united6563
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለሁለት የምትከፈልበት ትክክለኛ ቦታ ባውቀው ደስ ይለኛል። ለማንኛውም ሰላም እናገኛለን
@birtukanzeleke7992
Жыл бұрын
ብርሃኑ ወይንም ፀሐዩ የአብርሃሙ ሥላሴ ናቸው ይህን ልንጠራጠር አይገባንም ጥፋታችንን አምነን ንሰሃ መግባትና በፀሎት በስግደት በጾም መትጋት ነው ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማሪያም ይህንን አምናለሁ የሀይማኖት እረኞቻችንም ለዚህ ግንባር ቀደም መሆን እውነቱን መመስከር በብዙ መትጋት ይጠበቃል እግዚአብሔር ይርዳን ::
@tayefrew2534
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ።እጅግ ደስ ይላል ።
@shimelisekelile5067
Жыл бұрын
የመጻሕፍቱን እርዕስና እንዴት እንደምናግኝ ቢገለፅ ስለዝግጅታችሁ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን
@tigaethio
Жыл бұрын
መመህራችን የእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ጸጋው ያብዛልህ
@AsdAsd-tb5fo
Жыл бұрын
መምህራኖቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእድሜ በፀጋ በእዉቀት እሱ ያጎናፅፋችሁ ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰቶን አድማጭ ብቻ ሳንሆን የተግባር ሰዉ ያድርገን ተባረኩልን 👏👏👏
@Zdሀሰንአምሀራዊት
Жыл бұрын
የቂያማ መቃረብን የሚየሳይ ምልክቶች ናቸው አሁን የምትገልጻቸው እኛም ነብዩሙሀመድ ሱለላህ አለይሒ ወሰለም ከትንሽ እስከ ትልቁ ብትን አድርገው( አብራርተው )አስተላልፈውልናል በእኛ ዘመን ቀያማ እንዳይቆምብን አላህ ይጠብቀን በዚህ ሚዲያ የሚቀርቡ ሰዎች ስነስርአታቸው ልዩ ነው👍
@frehiwot27
Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ከጭንቅ ከመከራ ሀገራችን ሕዝቦቾን ይጋርድልን
@nigussietadesse8153
Жыл бұрын
እ/ር ይስጥልኝ በርቱልን
@woinshttiruneh967
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@saragashaw8879
Жыл бұрын
የሚደንቁ አባቶች ስላሉኝ ኮራሁ❤️
@erbkafeker
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@meskeremnisrane5515
Жыл бұрын
መምህሮችቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@abebabereket7468
Жыл бұрын
ሰለምትሰጡን ትምህርት እግዚአብሔር ዪሰጥልን።🙏🙏🙏
@sabalule7915
Жыл бұрын
ውድ መምህር መስፍን ስለ እናንተ ስለ ወዳጆቹ ብሎ ንጉሱ እግዚአብሔር በንስሃ አጥቦ ያዘጋጀን ሙሽራው እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ጧፍ አብርተው ከሚቀበሉት መሃከል ያድርገን
@getachewasamenew1741
Жыл бұрын
🌲🌲🌲🍂🍂🍂🌺🌺🌺
@tsehaisorbara4934
Жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ያስፈራል💚💛❤️🙏😭
@SolomonVA
Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ይህን ጊዜ በተስፋ የምንጠብቀው ነው፡ እነሆ ቀርቧል ከፊታችን ይመጣል። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Kiya-b5m
2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@mamemelese3054
4 ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመኖን የስረዝምል🙏🙏🙏🙏
@tsionwistienat4604
Жыл бұрын
እንደቃልዎ ይሁንልን:: ንስሐና ሥጋወደሙ ያስፈልገናል:: እግዚአብሔር ይርዳን!!! ያንን የፍቅር ጊዜ ያቅርብልን!!!
@ቲጂዎለየዋ
Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@kokobetadesse9446
Жыл бұрын
መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት አንደበተ ብርቱ እግዚአብሔር ይባርካቹ።
@Berhanekiflu3065
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ኩልና ይሁን ኣዎ ፈተናው በዝተዋል ነገር ግን የድንግል ማርያም ልጅ ዝተኣማመነ ለሁሉ ይቀይራል ኣሜን
@abateteffera6794
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለንስሀ ያብቃልን አሜን::
@genetteferi9552
Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@rahelfesseha2833
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያከብርልን ደንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏❤❤❤
@benyamgirma2688
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@GEBR1919
Жыл бұрын
አዋቂ መስላም ስህተቷን መማሯ አንድ ነገርነው🙏 መላኩ ሚካኤል አይነ ልቦናዊን ያብርላት በምህረቱ ስለተሳሳተች ትችት ወይም ነቀፋ ይቅር ያስብለት🙏🙏🙏
@tedamy1698
Жыл бұрын
በርቱልን
@genetaredo7255
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@tigosteshete2111
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ጋር ያድልልን❤ የትኛው መፅሐፍ እንደሆነም ይጠቁሙን።
@getachewwoldegiyorgis8128
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@pearls1626
Жыл бұрын
“እናንተ ቅዱሳኑ፤ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ቅዱስ ስሙንም አወድሱ። ቍጣው ለዐጭር ጊዜ ነው፤ ቸርነቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ ነውና፤ ሌሊቱን በልቅሶ ቢታደርም፣ በማለዳ ደስታ ይመጣል።” መዝሙር 30:4-5
@tiruyeyilma8482
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም የሆነ ትምህርት❤❤
@shewayeayele5751
Жыл бұрын
አሜን ቸሩ አምላካችን ይሕን ጨላማ አንጋልን
@yohannestessema1488
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምሕርት ነዉ እናግዛችሇለን በርቱ
@atalelechhailu3166
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ስቱዲዮአችሁ እጅግ ይመስጣል
@asratiemekete6516
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የብርሀኑን ጊዜ ያሳየን 💚💛❤️
@emugela-tube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fasikamuluneh4724
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን መልካም ቀን ይመጣል
@fasikamuluneh4724
Жыл бұрын
አማን እግዚአብሔር በመልካም ቀን ይመጣል ለምናምን ለኛ
@እውነትበጊዜዋውብናት
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሚመጣው መቅሰፍት ይጠብቀን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@SenaitTeferi-dm2bq
Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመስግን. አንትን. የወለደች. መሀፀን. የተባረከች. ትሁን. ወይ. መታደል. መፈጥር. ካልቀረማ. እንዲህ. ሆኖ. መፈጠር. እግዚአብሔር. ሺ አመት. ያኖርህ. እንዲህ. የሚያረጋጋ. ትምህርት. እግዚአብሔር. ይጠብቅህ. ሺ አመት. ያኖርህ
@yordanostesfaye-g3w
Жыл бұрын
በርቱ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
@sabagebrehiwot4433
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን መፅናኛችን ናችሁና❤
@zewditubekele8288
Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን እግዚያቡሔር ምሕረቱን ይላክልን መምሕር እድሜና ጤና ይስጥልን
@tadesseberhane6104
Жыл бұрын
እግዚአብሄር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር።
@assayehegngebremichael3911
Жыл бұрын
ተባረኩ አቦ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@እውነትበጊዜዋውብናት
Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ እድማሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@TadesseBirhane-r4x
Жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሠማልን።
@mintiwabbekele8410
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ለንስሃ ለሥጋ ወደሙ ያብቃን
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿❤
@hiwotmesfin2284
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቀደመችዋን ኢትዮጵያ ይመልስልን
@ayshaalshamsi3283
Жыл бұрын
ቃለህ እይወትይሰማልን
@KebedeHabtegebriel-ot7jp
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክልን አሜን !!!!!!!!!
@biskut6932
Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ማረን ማረን
@Girmay-g9r
Ай бұрын
የመገዳደልና የራሀብ አገረ
@mulukenkebede9928
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርካችሁ
@novelethio9891
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰውረን 🙏
@abebe7532
Жыл бұрын
Tebarek !!! QHY .
@TenagneKasahun
3 ай бұрын
Emebirihan tsegawun tabzalo memihir ❤❤❤
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
48:48
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 160 М.
21:19
አንድሮሜዳ: ድንጋይ የሚያቀልጥ አስደናቂ ማዕድን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ
DireTube
Рет қаралды 130 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
27:11
ሕዝብ የናቀ ንጉስ ይዋረዳል ፊቱ ወደኋላ ኋላው ወደፊት ሆኖ ይወድቃልከዛሬ 700 ዓመት በፊት ስለ ኢትዮጵያ የተነገረ ትንቢት
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 37 М.
33:33
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech
AmharicTube
Рет қаралды 151 М.
48:53
የፀሐይ መጥቆር የጨረቃ ደም የመልበስ ዘመን እየመጣ ነው
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 48 М.
51:03
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 184 М.
12:37
ስለ ዳንኤል ክብረት ማውራት አልፈልግም! ግራኝ አህመድ ሊያጠፋ አልመጣም?... | መምህር ፋንታሁን ዋቄ Memeher Fantahun Wake
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 26 М.
1:12:39
🔴ቲክቶከሮች ስሙ‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
53:13
ሀኪም አበበች እና የአፋሩ እሳተ ገሞራ ?
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 11 М.
30:58
ከመምህር መስፍን ለአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የተሰጠ መልስ | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 189 М.
34:22
ፈንቅል - 4ይ ክፋል - ስርሒት ኣሶሳ | Fenkil (Part 4) - ERi-TV Documentary
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 18 М.
1:47:42
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН