KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እኔ አልቻልኩም !!
16:55
ምሳዎን ከፍልፍሉ ጋር | ፍልፍሉ ዛሬስ አልቻላትም
27:27
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ሳቅ ተራ SaqeTera : የፍልፍሉን ሚስት ያስደነገጣት የሴት ስም ንቅሳት
Рет қаралды 318,535
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 159 М.
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 305
@SaraSara-kc8lt
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ በጣምነው የማከብርህ የምወድህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ፀደይየቦሌዋ
2 жыл бұрын
በመጀመሪያ መልካም ልደት አርቲስቶቻችን ለልጆቻቹ ስትኖሩ ደስ ይላል ቤታቹንና ልጆቻቹን አክብሩ ፍልፍሉ ምርጥ የአባት ልኬት መልካም ልደት በድጋሚ🙏
@Matiastsegay8910
2 жыл бұрын
ፍልፍሉየ ስወድህ ባለቤትህ ፍልቅልቅ ናታ ታምራለች መልካም ልደት አብ ሳላት እግዚአብሔር በጸጋው ያሳድግሽ ሰላምታ ከኤርትራ አስመራ።
@bini27official
2 жыл бұрын
Dj Lee ለብዙ ሰው የንቅሳት አረያ ሆነች🤣🤣😉 መልካም ልደት አብሳላት🥰🥰
@emabetsisi6374
2 жыл бұрын
በጣም
@sebletube6489
2 жыл бұрын
ውይ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዘመንሽ ይባረክ🎂🍥🎂🍥🎂መሰሉ ብያታለሁ ልጅህን
@FrehiwotDilgasa-fe7bw
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አነሱ ለብዙ ስው የሳቅ ምንጭ ና ቸ ው ደሞ ለ ል ጆ ቻቸው እንደዚ ክብር ሲሰጡ በጣም ደስ ይላል 👍👍👍እማቲ ምልካም ልደ ት 🎉🎉
@JahAdam
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ለልጅህና ለሚስትህ ደስታ ያደረግከው ነገር በጣም ጥሩ ነው
@marthamog715
2 жыл бұрын
ጓደኞቹ በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ በዜህ ዘመን እንደዜህ አይነት ፍቅር ማየት በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኩ
@saaaasss2137
2 жыл бұрын
የፍልፍሉ ባለቤት በጣም ቅን ሰው ናት ሰወዳት❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@melkam9917
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ትህትና ከሚገርም ለዛ ጋር በአንድ የተስማሙበት ሰው ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተቦችህ ጋር!
@tesfaadane1152
2 жыл бұрын
ኩሩ የሆነች ልጂ ደስ ስትል አቤሰላት! መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ።
@kingcell9524
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ በትዳር ቁም ነገረኛ መሆኑ ጥሩ ነው 👍👍
@37west11
2 жыл бұрын
🤣😂😂😂😂🤣
@funtanishaalzjkm9740
2 жыл бұрын
መልካም ልዴት
@omsohum4000
2 жыл бұрын
Filfelu, I respect you; keep it up, your family bond. You are a role model for our artists. They have to learn how to bond as a family. Fathers play a significant role in their daughter's self-esteem. Happy Birthday to your lovely daughter.
@fatimakssa551
Жыл бұрын
የፍልፍሉ ልጅ ሁና ዝም የለች ልጅ የኔ ቆጆ ፈርታለይ 😂😂😂😂😂😂
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
መልካም ልደት አብሳላት እድግ በይ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@mtigistdemeke6975
2 жыл бұрын
የገርማል የፍልፍሉ ልጅ የምትስቀው በፕሮግራም ነው መልካም ልደት
@ayngedadessie7076
2 жыл бұрын
ፈልፍሎ እንዴት እንደምወድህ የኔ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ ባሌ ምን አባቱ አደረገ ሳትል ምን ሆ ነብኝ ብላ ስትደነግጥ በጣም አሳዘነችኝ አይዞሽ ለነገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየተሰራ እንደሚውል በተለይ አ አ ያለ ህዝብ ያውቀዋልና ፈጣሪ ሞትን ለገዳይ
@comecell4094
2 жыл бұрын
አሪፍ አባት ፍልፍሉ
@ezratessera6123
2 жыл бұрын
She is just like Filfiu. What a resemblance!
@haymanotaweke9248
2 жыл бұрын
ሰታምር ልጅህ እንኳን ተወለድሸ 😍😍😍😍😍😍😍😁😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@berryberry2124
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ትደግልህ ቤተሰብህንም ይባርክልህ 🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉
@meharitedros4196
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ህጻን ኣብሳላት ! ሰርፕራይዙ በእውነት ቀለል ያለ ደስ የሚል ውስጥክ የሚገባ ። እንኴን ተወለድሽ ።
@Aየመርሳዋቀበጥ
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ።አይለያችሁ።❤️❤️❤️👍👍👍
@አይኖቲዩብ
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆጆ
@ፍቅርተስላሴናታኔም
2 жыл бұрын
እንኳን ተወልድሺ ያብሴላት ምርጥየ
@tamramohamed563
2 жыл бұрын
ማሻአላህ. ልጁ ስታምር አላህ ያሳድግሽ ቆፍጠን ያለች ቆጅየ ልጅ ናት የኔውድ
@bezagirma9544
2 жыл бұрын
መልካም ልደት 🎂🎂🎂 ልጁቷ ግን ምንም ደስተኛ አደለችም እንደገና ይደገም ልደቱ በህፃት ተከባ
@abimatiyas6607
2 жыл бұрын
ፍልፈሉ አዝግ ምርጥ ሰው
@biniamelias1430
2 жыл бұрын
happy birthday for the little girl and congratulations to my favorite comedian flfulu
@kidspathmedia5759
2 жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@degentlerasnw2944
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ እዲሆን ምኞቴ ነው 🙏
@mihrettesfa7550
2 жыл бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግላቹው ❤️❤️❤️❤️
@soulinkg7542
2 жыл бұрын
Guadegna lemeche new....... Best friends forever 🤞🏾big up
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
እንኳንተወለድሽ አብሳላት መልካምልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂ቀሪ ዘመናቹን ይባርከው ሚጣ ቆንጅዬናት
@fitsumbulcha7927
2 жыл бұрын
A great respect for filfilu for treating his family like a king
@ሰብለሰብለ-ቈ6ቨ
2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲትሉ
@sinkeg6023
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ስታምሩ
@samdocho8195
2 жыл бұрын
betam tsede nw tinish gn demtse astekakulu love u all bewnet ke lijnet eske ewket
@muhidinabamech7435
Жыл бұрын
ፍልፍሉ ምርጥ አባት አድናቅህ ነኝ
@helanhelan50
2 жыл бұрын
መልካም ልደት የኔ ቆጆ ❤❤🌹🌹 እኔ ሆደ ቆሰለ በሳቅ አችግን ምንሆነሺነው ታድለሺ አንዳንድሰውኮ ያስችለዋል የኔ ሆድ ቆስሏል🤣🤣🤣🤣
@romanamulugeta2331
2 жыл бұрын
ጩጬዋ እንዲት ታምራለ። 🥰🥰🥰 ውፍረት በዘር ስለሚመጣ አደራ ሰውነቷን ጠብቁላት ባመጋገብ ሞዴል ነው የምትመስለው ስታድግ ።
@ethiopiawit5207
2 жыл бұрын
Felfelu fe ken melaw bateebeh yibarekeh enewedehalen💝
@bisrathailmariam3964
2 жыл бұрын
አረ ፍሌ ደረትሽን ደብተር አርግሽው 😂😂😂😂😂😂
@ዉቢትYouTube
2 жыл бұрын
ልጂቶ ደስ ስትል ደሞ ፍልፍሉን ትመስላለቺ
@tigyoutube2999
2 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ ልጅቱ ግን በኔ ወጣ ነው የሳቅ ፈገግታ የሌላት ደርቃ ቀረችኮ
@ruthw4378
2 жыл бұрын
እድግ በይ 😍😍😍
@cococake6803
2 жыл бұрын
Filfilu is great comedian
@yosephrn9279
2 жыл бұрын
ጓደኞቿ በሌሉበት አቤሳላትን አቀባጀራችኋት። መልካም ልደት አቤሳላት!
@AbdinMohammed-b7b
6 ай бұрын
HBD🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow des ylal
@tamirukidus811
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ደስታችሁ ይብዛ
@amentekela1877
2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ
@kerubelalmi7267
2 жыл бұрын
Happy birthday Abesalat 🎁👏🏼❤️
@aschebogala7673
2 жыл бұрын
መልካም ልደት አቢ ሳላት እንኳን ተወለድሽ
@Mandf-fikir4ever
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ደስ ሲል 🎂🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉
@nigatassefa4435
2 жыл бұрын
endezi atadirgu enatiyew betam dengitalech endezi desssss aylimmmmmmmmmmmm
@maheletethio1154
2 жыл бұрын
Flflu eraqutun yasfral that’s why the little one cry 😢🤣🤣🤣🤣happy birthday yabsalatyeee😍😍😍🎂
@zewduhailu4324
2 жыл бұрын
You guys, so funny, it's so awesome
@yaredmellise2737
2 жыл бұрын
መልኳም ልደት ደስየሚል ቤተሰብ
@tizuselam9944
2 жыл бұрын
She is very serous & cute😁 hapy birth day abisalat🎉
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
የሰይፉ ነጠላዜማ ሀፒሀፒ በረረዝድዬ😂😂
@oneofi8726
2 жыл бұрын
Yena konjo enkane tewldshe fetari yasdgshe Happy birthday 🎂🎂🎂🎂🎂
@ወላሳ
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ሚሴቴን ከመወፈሮ የተነሳ ገናዋን የማጥባት በሳይክል እየዞርኩ ነዉ ሲል ቀልዱን ሲመስለኝ ነበር ለካ እዉነቱን ነዉ😂🤣
@abibeyene8492
2 жыл бұрын
@ወላሳ🤣🤣🤣🤣🤣
@ርብቃተካ
2 жыл бұрын
ይሄ ህዝብ ኦኮ ካላየ አያምንም😜😂😂
@rehimamohammed120
2 жыл бұрын
ኪኪኪ
@enasshahen4103
2 жыл бұрын
😁😁
@melatasrat7030
2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@fahizafahiza6249
2 жыл бұрын
ስታምሩ መልካምልድት
@asnakech1destwi1
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ብለናል🎂🎂🎂 ግን ይሄ ንቅሳት ፋሽን ሆነ እዴ
@AaAa-gq7bv
2 жыл бұрын
መልካም ልደት አብሳላት 🌹🌹
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ይሁልሺ አብሳላት
@amenbereket116
Жыл бұрын
ወንድዉ ልጁ የታለ ማት ፈልጌ ነበር
@litzprotacio5708
2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅ ስታምር
@emebityaregale6193
2 жыл бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@memi443
2 жыл бұрын
Happy birthday yene wude melekame ledete 🎂🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊🎊🎂🎂
@Gerager853
2 жыл бұрын
እስኪ የልጄን ልደት አብረን እናክብር
@geni211
2 жыл бұрын
😂😁😂መልካም ልደት
@tube-kg2ss
2 жыл бұрын
Enkuwan teweledsh yabyeee 🎂🎂🎂🍭🍬🍬🍬🍾🍾
@reemreemnyn6don.659
2 жыл бұрын
Arif abate
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ🎂🎂🎂
@Hakmoni
2 жыл бұрын
sak tera betam arif channal new beretu...gobezoch
@beakelmamo3396
2 жыл бұрын
ወይ ፋልፊሉ ስወድህ ያኑሮቹ
@mifatmohammed4095
2 жыл бұрын
መልካም ልደት💗💗💗❤❤
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
2 жыл бұрын
መልካም ልደች እደጊ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@userenter2635
2 жыл бұрын
እንካን ተወለድሺ🎂🎂 የኔቆንጆ❤❤
@meditishu8014
2 жыл бұрын
ወይኔ የፉል ፉሉ ሚስት ቆንጆ ትመስለኝ ነበር ዛሬ አየኋት እሚገርምነው
@mesfinararsa5898
2 жыл бұрын
ምርጥ ሰርፕራይዝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😆😃😀😀😀😊😊😊
@wissamsy1488
2 жыл бұрын
lakume ngare ybekalhe ❤️❤️❤️❤️
@semirabiede9519
2 жыл бұрын
Happy birthday beautiful girl 👧
@bezayacop9534
2 жыл бұрын
Weye liguuu gen kustara natieeee sibeza
@kalidjemal3627
2 жыл бұрын
HBD filfilu kid wow wow wow
@tesfahungizaw5582
2 жыл бұрын
ልዴት ላይ ያሆ አይባልም😂😂😂
@beletshachewmelaku3189
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ለአብሳላት❤❤❤🍬🍎🍩
@babinenyyeabelfadia905
2 жыл бұрын
Wow bexam destilalachu HBD🎂🎂🎂🍰🍰
@SaraSara-kc8lt
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ🥰🥰🥰🥰🥰
@b_o_s_o_m
2 жыл бұрын
Filfilu betesebhin slayew dess blognal .. Melkam lidet absalat fikrachu ychemr
@zewduhailu4324
2 жыл бұрын
Happy Birthday to you sweet
@romiromina5003
2 жыл бұрын
ትሪሁን እኮ አጠበው እረ በቃ ምን ጉድ ነው 🤔😳😂😂
@ZenebuBedru
2 ай бұрын
መልካም ልደት 🎉🎉🎉
@ءمرحية
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ማማየ እዲግ በይይይ
@haymiyewerkuljigs1787
2 жыл бұрын
መልካም ልደት 🥰🥰🥰
@suminbaki
2 жыл бұрын
ህፃኗ ግራ ገብቷታል እድግ በይ
@birhanutube7723
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ለሳላት
@henyboy300
2 жыл бұрын
Editing አስተካክሉ ደምሴ ሲያወራና ሲያስል በጣም ድምጹ ይረብሻል
@zainabzainab2452
2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@tsionen5726
2 жыл бұрын
ኤጭ .አይባልም
@henyboy300
2 жыл бұрын
@@tsionen5726 ለምን አይባልም?
@misterekitata1298
2 жыл бұрын
Happy birthday little girl
16:55
እኔ አልቻልኩም !!
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 125 М.
27:27
ምሳዎን ከፍልፍሉ ጋር | ፍልፍሉ ዛሬስ አልቻላትም
Bogas Studio
Рет қаралды 69 М.
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
00:15
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 992 М.
20:21
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News December 15, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 17 М.
14:36
🔴ከእስር ቤት አልወጣም አልኩኝ……ከፍልፍሉ ጋር - ሰዎቹ ምን ይላሉ….
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 502 М.
19:39
ምሳ ማካሮኒ አዲስ አስቂኝ ድራማ ሸዋፈራው ገበያነሽ ውብ እርስት እና ደሳለኝ እንደተጫወቱት።
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 419 М.
14:14
ሳንቾ /Sancho / አዲስ አስቂኝ ጭውውት New Ethiopian short comedy movie 2022 ኮሜዲያን ፍልፍሉ
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 180 М.
26:04
ሳቅ ተራ saqetera | አንተዋወቅም ወይ? /እንተዋወቃለን ወይ?/#ebstv
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 200 М.
25:34
ፍልፍሉ በሳቅ ትን አስባለን ሊመለከቱት የሚገባ "ምሳዎን ከፍልፍሉ ጋር " ሳቅ አለ 😂😂
Bogas Studio
Рет қаралды 112 М.
18:18
“ተደብቀዋል” ብርሃኑ ጁላ፣ ፋኖን ትዋጋላችሁ የተባሉ ”ሸኔዎች"፣ ደብዛው የጠፋው 800 ሰራዊት፣ "ኢሳያስ አዋቂ ነው” አምባሳደሩ፣ ዐቢይና ስምምነቱ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 148 М.
9:52
አልቋጥርም /Alkwaterim / አዲስ አስቂኝ ጭውውት New Ethiopian short comedy movie 2022 ኮሜዲያን ፍልፍሉ እና መርዞ ፣ፍቅሩ
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 781 М.
19:35
የባቡጂ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 251 М.
8:57
Atakabid Show | አታካብድ ሾው ኮሜዲያን ቶማስ በቻይና ሬስቶራንት ውስጥ ያደርገው አዝናኝ ቆይታ
ሳቅ ሜዳ sak Meda
Рет қаралды 519 М.
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 7 МЛН