KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
מצלב קרס למגן דוד: העיירה הנאצית שהפכה לתומכת הכי גדולה של ישראל
14:41
"אותו צבא לבנון שלא הצליח לאכוף את ההסכם מ-2006 - לא מסוגל לעשות זאת גם היום"
5:31
“Don’t stop the chances.”
00:44
Каха и дочка
00:28
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
Рет қаралды 1,258,308
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 160 М.
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 792
@zekitube2212
2 жыл бұрын
ስለመጣችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ። በሳቅ እና በቀልድ ብቻ ሳይሆን አልፎ አልፎ የምታደርጉት የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴም ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም ። እግዚአብሔር አምላካችን እንደ እማማ ዝናሽ ያሉ እናቶቻችንን ከችግር እና ከመከራ ይጠብቅልን ።
@tirste2744
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@neimayesuf2653
2 жыл бұрын
ዘኪዬ የለህም ነበር አመለጠህ ክክክክ
@selamtube-2157
2 жыл бұрын
Bless you all
@godisgood2728
2 жыл бұрын
ዘኪ አማማ ዝናሽ አንዳንዴ ስው ያስደነግጣሉ አንተ ምከራቸው አሳቸውን ለማስደሰት ነው ስው እሚጥረው አና 🙏
@tadelchlemiwhaanaa7050
2 жыл бұрын
Amen amen amen
@wallawebrahim7401
2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስትያን እህት ወንድሞቻችን አከብራለሁ ለሳቅ ተራና ለእማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ መልካም ባአል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
2 жыл бұрын
እናመስግናለን ያገራችን ሰላም ያብዛልብ
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@danydan6662
2 жыл бұрын
Tebarek wendmachn eniam moslim wendmochachn enwedachuhalen
@ahlamfikre2664
4 ай бұрын
ካፊሮችን እህትና ወንድም አይባልም
@lishanhussen
20 күн бұрын
ካፊር እህት ወድም አይባልም እሺ
@ruthmime73
2 жыл бұрын
😂😂😂 ኧረ በሳቅ ሞትኩ ፍልፍሉ ከእማማ ዝናሽ ጋር ወይኔ የስራህን ይስጥህ ፍልፍሉ ሆዴን አሳመምከኝ ውይ😂😂😂😂😂😂😂
@birtukanfetene67
2 жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ 😂😂😂 ለማንኛውም እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን❤️❤️🙏🙏👍
@hamelmalkebed8598
2 жыл бұрын
Felfelu basake matkuge 😂😂😂😂😂
@lindatoms1102
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZpO3kmmjacegh6c
@jesusislord288
2 жыл бұрын
ምንም ሳይሰሩ ገንዘብን በአቋራጭ መንገድ ለማግኘት ለምደክሙ ላስተዋለ ትልቅ ምሳሌ ነው ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ለእማማ
@smdn13
2 жыл бұрын
ወይጉድ እሜማ ዝናአሽ እንዲህ ታአዋቂ ይሁኑ😍😍
@kenubicha2640
2 жыл бұрын
ሀቀኛ የእግዚአብሔር ሰው እባካችሁ ልባቸውን አታድርቁት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤️💛💚 🇧🇴
@psychology.fact-----777
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድም ብዙ ክብር አሳየሃቸው ሰው የዘራውን ያጭዳል
@etenesh.solomon
2 жыл бұрын
wde.s.b argegni demrugni.eski
@fogjhhjjhjjgigjh3981
2 жыл бұрын
የኔናት እግዚአብሄር እድሜዎትን ያርዝምልን ።
@ሽዋ
2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@mulugetakifle5782
2 жыл бұрын
😀😀😁😁 እማማ ዝናሽ ንግግሮት ይጣፍጣል እድሜና ጤና ይስጦት
@rabiya2020
2 жыл бұрын
ለማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለሷቸው የሰጠውን መባርክ ለኛም ይስጠን እኳን አደርሻችሁ
@ivana3219
2 жыл бұрын
🎉
@ivana3219
2 жыл бұрын
❤😢🎉
@ivana3219
2 жыл бұрын
😢🎉😢😢🎉😢😢😢😢
@ivana3219
2 жыл бұрын
😊😅😢😂
@ivana3219
2 жыл бұрын
😊🎉😢😊🎉❤😢😢😢😮😂
@zufannigtue7124
2 жыл бұрын
ወይይኔ አምላኬ መጨረሻየን አሳምርልኝ የሰዉ መዉድድ ስጠኝ መታደል ነዉ ማርያምን
@ድንግልማርያምእናቴናት
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ፌመስ ሆኑ እኮ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት😍
@zedraya8818
2 жыл бұрын
ወሎህን ገባ በመጣህበት እግር አሉ እማማ ዝናሽ ውይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😜
@honeymar140
2 жыл бұрын
በእውነት እማማዝናሽ እግዚአብሔር ይወዳታል። ምን ብለው ነው የፀለዬት ። የስጋ ልጅን ወስዳ የመንፈስ የልጂም በላይ አቅብጦ ታግሶ እኔጃ ቃላት ያጥረኝል 🇪🇹🇪🇷ዛሬ በእናት በአባት በአያቶቻችን የምናፍር አንጠፈም ። ⛪️እግዚአብሔር ከላይ ተመልክቶታል ። መልሱም የሚታይ ነው ።🇪🇷🇪🇹ሁሉም ቢቀር አስቆራቢ ማግኝት ትልቅ ነገር ነዉ። ይሆን ያላገኙ ነደያን ሳስብ 😭😭ማመኝል። ትልቅ ኘገር እግዚአብሔር በርሶ አደረገ ።የወላድ በኳን ናን እናት ሙሽራ አድርጎ አባባአባቴ መጨረሻዬን መጨረሻችንን አሳምርል ።ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረሀን አገራችን ወገኖቻችንን ታደጊ አሜን።
@muluwondemaghg3699
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስራ ፈጥረዋል
@mohammeduseman2386
2 жыл бұрын
BAGA AYYAANA MASQALAA GEESSAN! መልካም የደመራ እና የመስቀል በአል !
@rajrajuraj9858
2 жыл бұрын
Ameen baga walin nuu gahee አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ::❤❤❤❤😍
@meskeremelese6154
2 жыл бұрын
Amen baga waluman nu gahee🙏😍😍😍
@suzanbubu9978
2 жыл бұрын
የማማ ነገር ከአይምሮ በላይ ነው እግዛብሔር ያከበረሰው ከየት ወዴት እሳቸውን ለማየት ወረፋ እንደ ሰማችው ዝነኛ
@Hhh-lw9mb
2 жыл бұрын
ህልም ስታዩ ለስው ተማውራታችሁ በፊት ዱአ አድርጉ ክርስትያኖች ፀልዩ
@abyssiniabihonegn8707
2 жыл бұрын
ትክክል ህልም አይነገርም። ይሄ ግን ለቀልድ ነው
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፍልፍሉ ተኝቼ ልምጣ ክክክክክ 😀😀
@samyhabte2821
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም የሚገርሙ ናቸው በጣም ነው ፈታ ያደረጉን
@fikirtewoldemariam8092
2 жыл бұрын
የሁላችን እናት የሆኑትን እማማ ዝናሽን ስለምትጎበኝዋቸው እግዛብሄር ሁላችሁንም ይባርክ::
@madinamadina4406
2 жыл бұрын
ክክክክክ😅😅😅😅😅
@afeworkdesta127
Жыл бұрын
እማማ ዠናሽ አረጅብን
@maregmareg2190
2 жыл бұрын
ወየው ወደ ሀገርህ ግባ😀😀 አይ ፍልፍሉ በበአሉ ፍታ አርከን እማማ ዝናሺ ሺ አመት ኑሩልን
@godsbabies
2 жыл бұрын
ደደቦች ምስኪን ሰው ላይ መሊላጥ አያስቅም ያሳቅቃል ፍልፍሉ ሞተች as far as am concerned⚔️🔥⚔️🔥⚔️🔥 እናቱ ትበዳለት⚔️🔥
@abeethiopiaethiopia5800
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ የሁሉ እናት! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@GooklGookl-f2p
Ай бұрын
ማነው እደኔ ፍልፍሉን አይቶ የመጣ❤❤
@rahwaberhe7474
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን!! የዓመት ሰው ይበለን!!
@ሕይወትወለተሐና
2 жыл бұрын
እኳንም አብሮ አደረሰን♥ አታስልፍልፋት የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት
@እሙረካአንዎሎየዋ
2 жыл бұрын
እውነትም ሳቅ ተራ!😁😁😁
@wellotube2
2 жыл бұрын
ጦይባ እህቴ ደምሪኝ የኔ መልካም
@shitureshad9861
2 жыл бұрын
ወይኔ ፍልፍሉ ይሄ ህልምነው የሆረር ፊልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
2 жыл бұрын
ከጃንሆይ እና ከዛ በፊት የነበረው ትውልድ ሀቀኛነቱን በእማማ ዝናሽ አይተናል።
@hayati1840
2 жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ. ቁምነገር ስያዎራ እራሱ እየቀለደ ናዉ የሚመስለኝ 😄😄😄
@hannaemeshaw8725
2 жыл бұрын
ኧረ ሌላም ቀን ሂዱ በሳቅ ሆዴ ፈረሰ እኮ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሁለት ፍልፍሉ ሆናችሁ ክክክክ
@maryamaisa8198
2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😂😂😂 ህልሙ ልክ አይደለም ብራችሁን እንኩ አላሉም በመጨረሻም ወሎ ግባ አሉት ካካካካ ሀይ ፍልፍሉ
@aschebogala7673
2 жыл бұрын
እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችው ውድ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ለአገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድልልን
@asewolaita4538
2 жыл бұрын
እማማዬ እውነተኛ ሕልም ፍች ዕድሜ ጤና ይስጦት
@Demenamorke2146
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abesha0268
6 ай бұрын
ምንኛ እማማ ዝናሽ እድለኛ ናቸው !! የማታ እንጀራ ይስጠኝ የሚባለው በእኚህ እናታችን በትክክል ተፈቷል::
@malikatamn2589
2 жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ማማ ዝናሽየ ።ፍልፍሉ የሰራህን ይሰጥህ መደበረያ አደረግሀቸው አል
@tinsaemelse6392
2 жыл бұрын
Saa
@tinsaemelse6392
2 жыл бұрын
And see if àstaßtasa
@genet7059
2 жыл бұрын
L
@DagimZelalem-lj2ob
5 ай бұрын
😊😊 @@tinsaemelse6392
@liveinpeacewitheveryone6579
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ እማማ ዝናሽ ፍል ፍሉ ዬ
@tesfayberhanu5674
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም አስተዋይ ናቸው ጎበዝ ጋዜጠኛ ናቸው
@meseretwondimu9193
2 жыл бұрын
ውይ ዘኪዩ ለመልካምነትህ ሳለመሰግንህ አላልፍም እማማ ዝናሽ የቆረቡ ዕለት ቀረጻ ባይኖራቸው ጥሩነው ቁርባን እርጋታን ይፈልጋል
@selamneeri5546
2 жыл бұрын
You are right This is very wrong. What happened to zekaryas ?
@memett564
2 жыл бұрын
ውይ ፍልፍሉ እግዚብሔርይ ባረካችሁ ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ክክክክ
@sebleyoutube2825
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ውይ ፍልፍሉ ❤❤❤❤ክክክክክ ጉድህ ፈላ መንግስት ስላል መጥክ ነው😂😂😂😂
@hdherhrh6052
2 жыл бұрын
በእውነት ከፍቶኝ ሳለቅስ ነበር ያመሸወት እና እማማ ዝናሽ እና ፍልፍሉ አሳቃችሁኝ
@helendemissie9980
2 жыл бұрын
Lemin alekesh ayzosh Hulu yalfale
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
2 жыл бұрын
ጠላት ሴጣን ያልቅስ የኔ እህት በስጋ ኑሮ ባይሞላ አትከፊ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል ከምንም በላይ የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺ ጋር ነዉ ተደሰቺ ተጽናኚ ፀልዬ ለሚጠፋ ነገር አትጨነቂ የሚያስፈልግሽን እርሱ ይሰጥሻል
@atsedemihrete1346
2 жыл бұрын
Ayzosh ehta atalksh, lesu ngeriew, hulu besu yialfal,tsely
@ethiopia5644
2 жыл бұрын
ሳቅሽን ይመለስ እግዚአብሔር እንባሽ ይታበስ የኔ እህት
@getpation20
2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ሲያሳዝኑ she was very concerned when the guy told her he has no job.
@SH-js3xc
2 жыл бұрын
This is the 3rd time when I watch it this awesome video, we love you emam zenesh
@natiman3333
2 жыл бұрын
ተባረኩ ጥሩ እይታ ነው በጭዋታ መሀል ጥሩ ስራ ሰራቹው 🍀🌻🌹
@ALiALi-vd3rs
2 жыл бұрын
ወሎ ግባ አየ ፍልፍሉ ሰፍሳችሁ አይማርም 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂
@medimekonan4512
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ወሎ ቀስብለህ ግባ አሉ እይ እማማ ዝናሽሽሽ🤣🤣🤣
@asterhailu1954
2 жыл бұрын
ኧረ ውውው ገደላችሁን በሳቅ፣ እውይ እማማ ዝናሽ ኡፍፍፍፍፍ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
@metimeti5009
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።እንደ እርሶ በሀገራችን ሀቀኛ ሰው የብዛልን ።🙏🙏🙏
@weynatube21
2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tebabe
2 жыл бұрын
የናስ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን በሉ🌹 እማማ ዝናሽ ተጥለው እዛ ሁነው ዛሬ የማታጀራ ስጠኝ በሉ🌹
@sarabrara1262
2 жыл бұрын
አሜንውዴ
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
የፍልፍሉህልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሀይእናንተ እማማዝናሽዬ ሁሉቹንም ውድድ ኑሩልን
@maheasrat1077
2 жыл бұрын
ፍልፍልዬ የኔ ፍቅር ፈጣሪ ከነቤተሰብ ይጠብቅ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@geneteden4343
4 ай бұрын
ፍልፍሉ እና ማማ ዝናሽ 😄😄😄😄😄
@ethioabissenya6944
2 жыл бұрын
😂😂😂አይ ፊልፋሉ ምን አለበት የሚፈታ ህልም ቢነግራት
@የስልጤዋበሬዳ
2 жыл бұрын
ወሎ ግባ ቀስ ብላክ አለሉም😂😂💞
@wellotube2
2 жыл бұрын
H የኔ ውድ ደምሪኝ እህቴ
@የስልጤዋበሬዳ
2 жыл бұрын
@@wellotube2 እሺ💓
@abiramit7894
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@wublfmfkwt8693
2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ታላቅ ሰውን መጎብኘት ወግነው እኒህ የእድሜ ባለፀጋ መጎብኘት ደስ ይላል።
@sosenawondimu2572
2 жыл бұрын
What a amazing woman represented me to all women thank you Emma zen ash love you happy meskel 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@mariyamawit
2 жыл бұрын
"ወሎ ግባ በመጣህበት ግባ " አይ እማማ ዝናሽ lol ...የት ነው ሀገርህ ሲሉ ደስ ይሉኛል ...የመጣህበትን ማወቅ ይፈልጋሉ ያከብራሉ ደስ ይላል
@sabamengesha6463
2 жыл бұрын
God bless 🙏🙏🙏 Mama zinsh
@hanaabate2761
2 жыл бұрын
ክክክክክ እንዲህ ስቄ አላውቅም ውይ ፍልፍሉ በናትህ ሁሌ ሂድ እሳቸው ጋር ክክክክክክክክክ የሀገራችን እንቁ ፍልፍሉ
@geez2115
2 жыл бұрын
እንክዋን አደረሳቹ ለብርሀነ መስቀሉ ምርጥ የምንግዜም ቀልደኞች እማማ ዝኑ ግን ማንም አይሸውዳቸውም 24/7 እንደ ነቁ ናቸው ህልሙ ትክክል አይደለም ተብልዋል😊
@susumale7546
2 жыл бұрын
አሌክሰዬ እንኳን አደረሣቹ በመቀጠል ማእተብክን አድርገው
@eyasuasgedom197
2 жыл бұрын
የአክብሮት ማጣት ስሜት እንዲሰማኝ ነው ያደረገኝ በተለይ አንደኛው የሚጠቀማቸው ቃላት ደስ አይልም።
@linakebede5645
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ይፈል ፍልሕ
@Eri-m1v
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@brtukanabera8222
2 жыл бұрын
አይ እነ ፍልፍሉ ስወዳቹ እማማ ዝናሽዬ
@selmejons5098
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሸዬ እንኳን አደረሰዎት የኔ መልካም እናት አይ ፍልፍሉ ነፍሰክ አይማርም
@ሂያይቶብ
2 жыл бұрын
ውነትም ሳቅተራ😉😉😉😉😃😃😃😃😃😃😜😜😂😂😂😂😂😂🙏🙏
@eshetedagnew190
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ አንተ እራስሕ ሕልም ነሕ፡ አታድርቃቸው። Ha 🤠😜🤣🤣🤣🤣🤣
@leenlook8213
2 жыл бұрын
አገሬ ገብቼ እማማ ዝናሽን አይቼ የኔ ውድ እናት
@hewangudina7425
4 ай бұрын
እንዴ እማማ ዝናሽ የማታ የሳሚርልን አሜን በሉ በስደት የላችሁ እህቶቼ 🥰🥰
@mesrert123
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይጨምርሎት አሳቁኝ😀😄
@dhhdbzhx9763
2 жыл бұрын
ወይ ፍልፍሉ እንዴት እንዳሳከኝ😂😂😂
@userenter2635
2 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እማማ የማይጠገብ እናት ናችሁ
@ስሜነውኢትዬጵያ
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እና ፍልፍሉ አሁን ጨዋታ ጀመራችሁ
@Hasanhandsome
2 жыл бұрын
The King of Comedy
@billy6166
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይህን እያየ እንዴት ይታረቀን! ይህ አይነት በአረጋውያን ላይ መቀለድ በሁላችንም ቤት አለ፣አድገንበታልም። ስለዚህም ነው ፈጣሪ እንዲህ ላለ ዘመን አሳልፎ የሰጠን። ኧረ እባካችን የቀልድ ዘመን ይብቃ!
@sabethiopian4657
2 жыл бұрын
አየ የድሮ ሰዉ ደስ ይላል❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ለእማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው ❤
@TsiyeYewalaw
3 ай бұрын
ሀይ
@kelemualemayehu2189
2 жыл бұрын
ሀቅን የተማርንበት ኮሜዲ ነው። በርቱ
@ከረያባመታባዘራውtube
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እና ፍልፍሉ አድላይ ማስቀመጥ ነበር በሳቅ ይገላል ፍልፉሉ 🤣🤣🤣🤣🤣
@መታገዜዋጋአለው
2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀ወይ ወይወይ ወይወይፍልፍሉ💖💖💖💖
@ermiyasyehirut6054
2 жыл бұрын
This man is hilarious 😂😂😂😭 filfilu 🤣
@xs5yd4rhgw
2 жыл бұрын
ኧረ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂
@wellotube2
2 жыл бұрын
ወሎየዋ ነይ ደምሪኝ ወሎየዋ እህትሽን
@razanalzamil3479
2 жыл бұрын
ሰላም
@winniewinnie4575
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣አይ ፍልፍሉ ቀልድህም ወሬህም አንጨት አንጨት ነው የሚለው🤣🤣🤣🤣አታድርቃቸው
@mimi.9272
2 жыл бұрын
እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ 🙏🙏
@hailegebrielhirko4514
2 жыл бұрын
እልል እልል እግዚአብሔር ይባርክልን
@menberktawu3372
2 жыл бұрын
Wuyyy fetari ybarkachihu 💕💕
@ganettegigi6594
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወሎ ግባ ቀስ ብለህ በማጣህባት መንገድ
@ሰአዳብንትሁሴን
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@abiramit7894
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@mebratl.abraha5022
2 жыл бұрын
Abro adegu zinashaliko❤️
@yeurbhfof5703
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 👍😁 ሰብስክራይ አደረኩ
@alberteinstein9034
2 жыл бұрын
Yegomen zer , wello giba .... ewunetim hulum bekililu👍👍👍
@remamucker1086
6 ай бұрын
ዎይኔ ፍልፍሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tenad7309
2 жыл бұрын
ወሎ ግባ ቀጥ ብለህ😂😂😂😂😂😂😂😂
@lishanhussen
20 күн бұрын
ጉድ የሰማሁት ነገር አለ😂😂😂😂😂😂
@solyana1793
2 жыл бұрын
በመጣህበት ወሎ ግባ ተመልሰህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
14:41
מצלב קרס למגן דוד: העיירה הנאצית שהפכה לתומכת הכי גדולה של ישראל
כאן | חדשות - תאגיד השידור הישראלי
Рет қаралды 102 М.
5:31
"אותו צבא לבנון שלא הצליח לאכוף את ההסכם מ-2006 - לא מסוגל לעשות זאת גם היום"
עכשיו 14
Рет қаралды 1,9 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
17:34
እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ | Emama Zinash and Ancinalu | ዱላ ቀረሽ
Zeki Tube
Рет қаралды 919 М.
40:05
እማማ ዝናሸ ቀላጆቹ ላይ ቀለዱባቸው!|"ህልሙን በትክክል ነው የፈታሁት በቃ ሂድ!"| "እንቁላል አልበላም እታቀፈዋለው"ፍልፍሉ| እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 69 М.
15:36
የቀጮ እህት ተገኘች | ባለ123 ኪሎዋ የፍልፍሉ አድናቂ
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 353 М.
29:47
እማማ ዝናሽ አኩርፈዉኛል! #emama_zinash#ethiopianmovie#ethiopianmovie#ethiopianyoutubeshow
Maraki Weg
Рет қаралды 959 М.
11:14
እማማ ዝናሽ[አንቺናሉ ስትመጣ ኡኡታቸውን አቀለጡት😂😂😂@AWRA @abrelohd @abelbirhanu1 @WECHEWGOOD
አዱ /Adu Tube
Рет қаралды 971
24:01
🔺እማማ ዝናሽ ጥቁር ይፈራሉ 😂@ሠዓሊቅዱስኤፍሬም
SUDIK ART / ቅዱስ
Рет қаралды 119 М.
1:12:49
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 173 М.
9:05
Atakabid Show | አታካብድ ሾው - ፍልፍሉ በቻይና ሬስቶራንት?
ሳቅ ሜዳ sak Meda
Рет қаралды 178 М.
17:11
ስንቅ ክፍል 1“መላ” Senk Part 1 "Mela" አስቂኝ ድራማ, Ethiopian COMEDY Drama, Ethiopian movie, Munaye Menberu
Zewge Tube
Рет қаралды 2,9 МЛН
13:05
የ6 ዓመቱ አዋላጅ ዶክተር!! @ComedianEshetuOFFICIAL @comedianeshetu #ethiopia #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН