KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የባቡጂ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
19:35
ለፍልፍሉ አዲስ ምግብ ተሰየመለት | ፍልፍሉ በእማማ ፊሽካ ቤት አዝናኝ ቆይታ
16:13
How Strong Is Tape?
00:24
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
የቀጮ እህት ተገኘች | ባለ123 ኪሎዋ የፍልፍሉ አድናቂ
Рет қаралды 353,299
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 160 М.
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 389
@TeshaleGiledida-o6e
10 ай бұрын
ፍልፍሉየ አንተእኮ ሳቃችን ምንጭ ነህ ኑሪልኝ ክፉ አይንካህ
@KPOP-kq1nr
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅 ሁሌም ከነፍልፍሉ ጋር ትሥራ የሚል ብቻ 👍👍
@bayeshFente-zc3gz
9 ай бұрын
ስትመችኝ እኮ ፍልፍሉ በጣም ነው የማጀደንቀው
@tenad7309
2 жыл бұрын
ይቺን ልጅ ለፕሮግራማችሁ ድምቀት አብራችሁ ብትሰራ ደስ ትላለች የእውነት ሳቅ ተራ ትሆኑ ነበር::😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፀሐይሐበሻዊት
2 жыл бұрын
ትክክል
@kiyatube3312
2 жыл бұрын
😂😂
@mekashawdessalegne1320
2 жыл бұрын
በትክክል
@SoreneSorene
2 жыл бұрын
ቅን ልብ ነው ያላት: ደስ ስትል 😍
@Abyotable
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ፀጉርህ የአይሁድ ቆብ መሰለ እኮ! ተላጨው እና ፊትህን እንልመደው
@endalkachewgenet6078
2 жыл бұрын
ፈረስኩኝኝኝ 😂😂😂 የአይሁድ ቆብ መሠለ።😁😁😂😂
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
2 жыл бұрын
😁😁😁😂😂
@milkygizaw1175
2 жыл бұрын
killed me😂😂😂😂😂
@azitiauh541
2 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ነው ደስ የምትለው ፕሮግራሙንም አሳመረችው
@Greennature2667
2 жыл бұрын
እንዲህ እየሳቅሽ ባታወፍሪ ነበር የሚገርመኝ 😀 በጣም አዝናንተሽናል ❤❤❤
@ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገራችንም እንደዚህ ትሳቅልን🙏🙏🙏 እንወዳችኃለን
@denekealembo840
2 жыл бұрын
ምታምርሴትነች ጌታ እድሜና ጤና ይስጣት
@yosephgeto1345
2 жыл бұрын
ሳቂልኝ ይመችሽ ፍልፍሉ ኑርልን አስለቃሽ በበዛበት ዘመን ሰውን ማሳቅ እድሜን ይጨምራል
@tesfanshiwdagenw7144
4 ай бұрын
እረ ሁድሽን እንዳያምሽ ብዙ ስትስቂ ሳቅሽ ያስቃል ተባረኩልኝ
@bab4476
2 жыл бұрын
የወፍራም ቆንጅዬ ናት 👌👌
@senichoseni3148
2 жыл бұрын
ገና ዛሬ ስሙን አገኘ 😂 ሳቅ ተራ😅😅😅 she is so cute ❤
@mafivlogs5144
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች ልጅትዋ የኔ ቆንጆ 🤣🤣🤣ሳቅዋ
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የሳቅ ንግስት ብየሻለው 😀😀😀 ደስ ስትል ኪሎዋ ግን በጣም በዛ ለመቀንስ ሞክሪ 😍
@Helihelenerkan
2 жыл бұрын
ቆንጂት ደስ ስትይ 😘 😃 በዚ ሰአት እደዚ የምሩን እምስቅ ሰው መገኝቱም አሪፍ ነው
@nanu144
2 жыл бұрын
እሷም ከ ኢትዮጵያ ውጪ ስለሆነች ነው ክክክክ
@tube-ms3iq
2 жыл бұрын
እውነትነው አሁንላይ ሁሎምየወሸት ሳቅነው እኔአሁን ፍገግ ብቻነው ያልኩት እጂአልሳኩም
@abebechtiget5965
2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትል 😄😄😄
@segedzeray9854
2 жыл бұрын
የሳቅ ተራ ተከታታይ ነኝ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም እናንተ መሐከል ኮሜድያን ጥላሁን ይበልጡን ደስ ይል ነበር።
@kalzedselam4179
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ከሰው አይን ያውጣሽ ሳቅሽን ያብዛልሽ እንዲ እየሳቅሽ ባቶፍሪ ነበር የሚገርመኝ ታድለሽ
@lemlemkassaye375
2 жыл бұрын
እንዴ ሆ እውነትም ሳቅ ተራ ነው ያለነው ደስተኛ ሰው ደስ ይለኛል ታድላ
@betitube1185
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@bini6677
2 жыл бұрын
ታድላ ምን አይነት ልጅነች ነፍ አመት ኑሪ
@betitube1185
2 жыл бұрын
ደምረኝ
@bini6677
2 жыл бұрын
ስትሰቅ አሳየን
@tayechefo6312
Жыл бұрын
ይህች ልጅ ታድላ። እኔ እነፍልፍሉንም ሳይ በፈገግታ እንጂ ስቄ አላውቅም፥ ደስ ይለኛል ግን አያስቀኝም። ይህች ልጅ ግን ሙሉውን ደቂቃ ከልቧ እንደሳቀች ነው ። በጣም ደስ ትላለች፤ እሷ ካለች የናንተን ዝግጅት ሁሌም እኩታተላለሁ።
@userenter2635
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ ፍልፍሉ የሥራክን ይስጥክ ኧረ ልጅቷ በሳቅ ፈረሰች ዋው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sarazeray3586
2 жыл бұрын
I like the way she laughed 😅 🤣
@tenad7309
2 жыл бұрын
የፍልፍሉ የፀጉር ስታይል በጣም ልዩ ነው🌺♥️
@dawittadesse2548
2 жыл бұрын
ደስ ስትል ልጅቷ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
2 жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ አተን የማያደንቅ ማን አለ ኑርልን
@kidanabera5960
2 жыл бұрын
ድንቡሽቡሽ የሆነች ልጅ ሳቋ ደስ ሲል😂😂😂
@እዉነትተናገሩ
2 жыл бұрын
ወይኔ ፍልፍሉ በሳቅ በሳቅ እኮ ነዉ ደስ የሚለኝ! ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@lifeat2401
2 жыл бұрын
በዚህ እድሜ ፈናዳ ነው የሚባለው
@ኤልሳሚኪያስ
2 жыл бұрын
ታድላ እኔ እንዲ የውነቴን ከሳኩ ቆየሁ
@Ramatube3
2 жыл бұрын
*የልጅቷ ሳቅ ግን 😁😂😁😂 የሚገርም ነው የእኔ ሳቅ ምን የሚሉት ነው 😂😁😁ወይ ፍልፍሉ 😁😂ግን ልጅቷ ኪሎዋ 😂🤭አይዞሽ እህታችን 😍🥰*
@elsahabtemariam3410
2 жыл бұрын
እንዴ እኔስ እሷን እያየው ደከምኩኝ እኮ በሳቅ ሆሆ
@tenad7309
2 жыл бұрын
ደስ የምትል ድንቡሽቡስ ሳቂታ ሴት ይዛችሁ ነው ዛሬ ከች ያላችሁት🙏🏾👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@elsahabtemariam3410
2 жыл бұрын
የኔ እሷን እያዩ መሳቅ ምን ይሉታል ደከምኩ እኮ ሆሆሆ😂😂😂😂😂
@freedomseeker9301
2 жыл бұрын
ሳቅ ይጋባል ይባላል እውነት ይሆን?
@fozeyaahemdetube7335
2 жыл бұрын
Kkkkkk
@misteryosef_2
2 жыл бұрын
በስደት ዓለም 🌏 ያላችሁ እህት እና ወንድሞቼ ፈጣሪ ከ ድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ።🇪🇹🇪🇹👍
@Tgtde-jk8mm
2 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም ይጠብቀን
@bereketbalcha7199
2 жыл бұрын
አገር ዉስጥ የሚኖሩስ ይድፋቸዉ??? በ ድንገተኛ አደጋ??
@simonofficial112
2 жыл бұрын
Amen
@መሲ-ዠ9የ
2 жыл бұрын
🥺🥺አሜን አሜን አሜን 🙏እመብርሀን ትጠብቀን
@kiyatube3312
2 жыл бұрын
Amen
@denekealembo840
2 жыл бұрын
ወይ ፍልፍሉ ፈኒ ሰው አመጣቹ ጎበዝናት አባላቹ አድርጒት
@tedytedy2435
2 жыл бұрын
የኔ ቆነጆ ሳቅሽ ደሰ ይላል 😂😂😂😂
@susubintseid1021
2 жыл бұрын
የኔ ከሷ ጋር አብሬ መተክተኬ ወይኔ አሳቅሽኝ
@ጮቄዩቲዩብ2119
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አለመሳቅ አልቻልኩም ደስ የምትሎ ልጅ
@awokeabu7644
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ እንኳን እችን ልጅ እኔንም ዛሬ አሰቀኝ 🤣
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ከሀሊማ ጋር ተገናኙ ሳቅሽ ደስ ይላል
@betitube1185
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kiyatube3312
2 жыл бұрын
@@betitube1185 እንደማመር
@tenad7309
2 жыл бұрын
የሳቅ ንጉስ በላቸውን ሳየው ሲስቅ የምስቀውን ያህል ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂Thankyou Aklesiya sweety♥️🌺😂😂😂😂
@elsaworkayehu382
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ የዶሮዋ ቀልድ በጣም ያስቀኛል ልጅቷ በጣም ደስ ስትል ከልቧ ነው ያሳቃት
@xgghi5031
2 жыл бұрын
ወይኔልጂቱምሰኪን እኔኮምግብ በልቸራሱሆደሲሞላ ተጨንቄነውእምሞተው ሳቃቸውግን😂😂😂
@husseinadem6233
2 жыл бұрын
በጣም አዝናንታችሁኛል ይመቻችሁ ..ፈንዲሻዋ/123/ በጣም ተመችታኛለች!! ክለሳ” ፈታ አድርጎኛል፡፡ 😂🤣😂
@መሲ-ዠ9የ
2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ሳቅ ተራ የሆነው 😄😄😄
@betitube1185
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@meronblen1926
2 жыл бұрын
የኔ ድቡሽ ስታምር
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
ፈገግታዋ ደስ ሲል🥰🥰🥰🥰
@maymrobi
2 жыл бұрын
ሰሚራዬ በአላህ❤️ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ እንሁን! የዕውነት ትጠቀሙበታላችሁ
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
@@maymrobi እሺ
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
2 жыл бұрын
እኔ በፍልፍሉ ሳይሁን ልጅቷ ናት ፍርስ ያረገችኝ😂😂😂😂
@tenad7309
2 жыл бұрын
እውነትዋን እኮ ነው ፍልፍሉ እኮ ለየት ያለ ተሰጥኦ ያለው ኮመድያን ነው😂😂😂😂
@Ramatube3
2 жыл бұрын
*123 ኪሎ ግራም ወይስ ኪሎ 😳😳😁😂😁ወይ እናንተ ሰዎች እናቴ የምታጠባኝ አረቂ ጠጥታ ስትሰክር ነው አላለም ኧረ ፎልፍሉ 😁😂😂የምር በሳቅ ወዳ አይደለም የምትስቅ 😂😁*
@azebgizaw8742
2 жыл бұрын
ወይ ፍልፍሉ ፊቱ ብቻ ሳየው ያስቀኛል
@salamontube
2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💚💚💚💛💛❤❤❤
@yodittesfasion1935
2 жыл бұрын
ሳቃ ሁሉ ነገራ ደስ የምትል ነች ብትቀጥራት ብዙ ተመልካች ይኖራችሀል::
@mitiku5068
Ай бұрын
ታድላ የኔቆንጆ ደግሞ ሰታምር
@destaleethiopia6992
2 жыл бұрын
ቆንጆዋ ቀጮ! የወንዶች ጉዳይዋ።
@ethiopialove2772
6 ай бұрын
እረ እሷ አይደለችም
@milliongebretsion1646
2 жыл бұрын
በጤም ታምሪያለሽ የእኔ ቆንጆ
@belayyoutub8785
2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅እኔ እራሱ ፍልፍሎን ገና ሳያዉ በሳቅ ነዉ ምጀምራዉ አድናቂዉ ነኝ
@aberaerimacho928
Жыл бұрын
😅😅😅
@dawitbezabih3009
2 жыл бұрын
የ እዉነት ደስ ትላለች፡፡ አቦ ሁሌም ሳቂ
@FEKADUWALE-b3t
4 ай бұрын
አይዞአችሁ ሳቁ ዘመኑም ያስቃል!
@philips5757
2 жыл бұрын
ከነንተ ጋር አብራ ትስራ ሳቋ በጣም ደስ ይላል
@yoditmulatuketema4940
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ መቼ እንደዚ እንደሳቅኩ አላስታዉሰዉም የኔ ቆንጆ ሳቂ እሺ
@tewodrostesfaye4153
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ጀግና ነክ የምር ትችላለክ እንዳተ የሚያስቀኝ የለም አንድ ቀን እኔም አይቼክ እንደዚ በታስቀኝ በዚህ ኑሮው እንዲ ነው መሳቅ
@feriwaneemeyenesh4973
2 жыл бұрын
የኔ ፈንደሻ ደስ ስትል፤ሳቅ ተራ ደስ የሚል ዩቱብ ፈታ ብየበታለሁ ይመቻችሁ
@eshetudinku3221
2 жыл бұрын
የምር ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ኮሜድያን ፍልፍሉና ነፃነት በጣም ነው ሚያዝናኑኝ እድሜን ያረዝሙታል ምስጋናዬን በዚሁ አቅርብልኝ
@ethiodiversity-1184
2 жыл бұрын
ፈገግታዋ ደስ ይላል
@HayatAdem-ty4lz
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ ነገር ነሽ🤣🤣🤣🤣
@danboy2425
2 жыл бұрын
እኔ ምኖረው south Africa ነው የሷን detais መጠየቅና ለተመልካቾች ማሳወቅ ነበረባችሁ I mean Any ልጅቷ funny ስለሆነች ኣሪፍ ነው ። ፍልፍሉ ግን ተምች ነገር ነህ ጥብቅ ኣልክሳ ፍልፍዬ ይመችህ
@ethiopialove2772
6 ай бұрын
ምናለ እንግሊዝኛው ቢቀርስ ወይ ደግሞ በደንብ መፃፍ ምንም ትርጉም የለውም
@Tsegayegtkue
3 ай бұрын
Sak besak new
@zegelilatube
Жыл бұрын
በሀገራችን ሳቅ 😂😂😂 ይብዛልን ሠላም ያርግል 💚💛❤️
@እሙረካአንዎሎየዋ
2 жыл бұрын
እውነትም ሳቅ ተራ!!😍😍😁😁😁😁
@awetahegnhailu1477
2 жыл бұрын
እውነትም ሳቅ ተራ በርቱ !!
@FikreZeleke-f3f
3 ай бұрын
ሳቃ ደስ ይላል
@techawatch
2 жыл бұрын
እኔ የፍልፍሉ አድናቂ ነኝ ሚሰራቸው ቀልዶች በጣም ነው ሚያስቁኝ።የልጅቱ ሳቅ ግን ሚገርም ነው የሷ ሳቅ አሳቀኝ።
@tesfaadane1152
2 жыл бұрын
የልጂቷ ሳቅ ያስቃል!
@betitube1185
2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@habtamebira9647
2 жыл бұрын
Yena weda selyawesa betame dase belgale my ferda
@Salam-sh2dv
2 жыл бұрын
dess sitilati 🤣🤣🤣🤣 zare befilifilu ayidelem yesakuti kkkk 🥰🥰🥰
@እመቤታችንታማልዳለች
2 жыл бұрын
በእውነት ሙትኩኝ በሳቅ ብቻዬን😁😁😁
@selomeyitbarek4465
2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ይመቻል
@eleniworku3153
2 жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ ገድላት ደስስትል እኔንም ገደለችኝ በሳቅ ፍልፍሉ ፍቱም ያስቃል።
@zuzuhabashawit2189
2 жыл бұрын
የወዶች ጉዳይን ተጫውታዋለች🤗🤗🤗🤗
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
2 жыл бұрын
ትክክለኛ ዛሬ ነው ሳቅ ተራ የሆነው 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@amanteki1066
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሳቋ ሲጥም ! 😄
@fatimayoutube6735
2 жыл бұрын
ሀሊማ አብድረህማን ትስቃለች ይባላል ያንች ደሞ የተለየነዉ ❤እኔ አብራ መሣቄ😂😂
@Amen-er1hy
2 жыл бұрын
She soooooo Beautiful Luxi I enjoy watching her. She is beautiful inside and outside.
@saraabebe5829
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እናት ማታ እና ጧት ጀንጀብል አድርገሽ ሙቅ ውሐ በየቀኑ ብጠጭ አሪፍ ነው 😀
@kiyatube3312
2 жыл бұрын
መቀነስ አትፈልግም😂😂😂
@tigistshbru3092
2 жыл бұрын
ልጅቷ እንዴት ደስ እንደምትል
@selamawitalemu977
2 жыл бұрын
ፍልቅልቅ ደስ ስትል
@milkilion696
2 жыл бұрын
Leke NW Fleflu kanesowal kilo 😂😂😂
@sofitv8470
2 жыл бұрын
ደስ ስትል ❤😂😂
@dagimalemayehu6452
2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ምርጥ
@Zዜድነኝወሎየዋ
2 жыл бұрын
ጅልስቁ ያሥቃል አለቸ እማዬ አታሥቄኝ ሞተቸ😂😂🤣🤣
@seyfkehantube2330
2 жыл бұрын
እረ ኢትዮጵያዊ ሳቂታ
@addisg4969
2 жыл бұрын
እኔም እኮ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ከካሜራ ውጪ😍🥰
@لينامحمد-ك4ف
2 жыл бұрын
እሷ,,አሳቀችኝ😍😍😍
@tesfugobena2344
2 жыл бұрын
ይእኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ
@zemzemzemzem3258
Жыл бұрын
ደሰ ሰትል ❤❤❤❤
@nidaleturky4170
Жыл бұрын
Des stle yena sakita❤❤❤stamr😂😂
@mominaabdula4614
2 жыл бұрын
ከድርሹ ጋ ዝምድና ሳይኖራት አይቀርም ሳቋ ያስቃል
@Adingn
Жыл бұрын
ወይ ሊትሲያ😁😁😁😁😁
@etiopia8398
2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትል ሳቁ ዉይ
19:35
የባቡጂ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 252 М.
16:13
ለፍልፍሉ አዲስ ምግብ ተሰየመለት | ፍልፍሉ በእማማ ፊሽካ ቤት አዝናኝ ቆይታ
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 183 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
21:30
🔴ኮሜዲያኖቹ በሳቅ ገደሉን - ፍለፍሉና ጥሌ
Selasa Media - ሠላሣ ሚዲያ
Рет қаралды 158 М.
12:06
🔴ሀብታሙ በገና ቀን ወይ ጉድ #shegerinfo #dallol_entertainment #seyfuonebs
Zigba Tube
Рет қаралды 49 М.
14:34
ሳቅ ተራ SaqeTera : የፍልፍሉን ሚስት ያስደነገጣት የሴት ስም ንቅሳት
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 319 М.
8:38
ፍልፍሉ ለቅምሻ 3 ኪሎ የበላበት የስጋቤት ምርጥ አዝናኝ ቪድዮ / Ethiopian Comedy Felefelu Funny Video
Beteseb Tube /ቤተሰብ ቲዩብ
Рет қаралды 91 М.
11:10
Ethiopia ሰበር የመርካቶ ነጋደዎች ከአስተዳደሩ ጋር ተወያዩ ebs tv
Ethio post news ኢትዮ ፖስት
Рет қаралды 113 М.
9:05
Atakabid Show | አታካብድ ሾው - ፍልፍሉ በቻይና ሬስቶራንት?
ሳቅ ሜዳ sak Meda
Рет қаралды 178 М.
9:14
ተናፋቂዋ ገጣሚ ሜሮን ጌትነት ከረጅም ቆይታ በኋላ በአሜሪካ መድረክ ላይ ህዝቡን አስደንቃለች!!# Ethiopian Entertainment# Meron Getnet!
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 225 М.
22:48
ያልተጠበቀ ንግግር ዮኒ ሰለነ አክሊል ተናገረ!ትዝታው እና አክሊል ተፋጠጡ !ድንግልናዎን ተጠራጥሬ አብረን ተኛን! አእላፋት ላይ ምን ተፈጠረ!ethiopia
Miko react
Рет қаралды 36 М.
19:42
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 844 М.
50:57
ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017 #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 134 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН