ለፍልፍሉ አዲስ ምግብ ተሰየመለት | ፍልፍሉ በእማማ ፊሽካ ቤት አዝናኝ ቆይታ

  Рет қаралды 183,972

Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ

Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ

Күн бұрын

This is the official KZbin Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
Our Contant
SaqTera Gust
SaqTera Comedy video
#SaqTera Funny Drama
#Comedy Music
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Пікірлер
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
ፉልፉሉ ❤️❤️❤️ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@bizunashgirma3276
@bizunashgirma3276 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው በስጋ መጥበሻ እየ ተከበበ የሚቀርብ ምግብ ስንት አይነት ባለሙያዎ ች አፈ ጮሌ ያልሆኑ እያሉ ምን ይደረግ ?
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ ይላል እማማ ፊሺካ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
እማማ ፊሽካ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ፍልፍሉ እንኩዋን ደስ አለህ 😀😀
@solomongibramanuel5789
@solomongibramanuel5789 Жыл бұрын
ጥልዬ very funny guy we love you very much.
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
እማማ ፉሽካ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ደስ ይላሉ ዪኒክ ናቸው ስው በፍቅር ያስተሳስራሉ ሌላ ታዋቂ ያከብራሉ ተገቢ ነው ይህ መረዳት ነው ሰው ያቃተው ይህ የህዝብ ሁሉ ምላሽ ሊሆን ይገባል
@fitsumgebreslassie8274
@fitsumgebreslassie8274 2 жыл бұрын
ምግቡ ግን ደን ኣበዙበት ጫካ ኣስመሰሉት😂😂 ኣምበሳ እንዳያገኛቹ ጠንቀቅ በሉ😂
@mulefaf8664
@mulefaf8664 2 жыл бұрын
ይሄ ምግብ ፈርማስ ነው መሸጥ ያለበት😂😂😂💪
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛💚💚💚🇪🇹🥰🇪🇹🥰🇪🇹🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰
@kasechkebede2664
@kasechkebede2664 2 жыл бұрын
Amen bro
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@kasechkebede2664 ሰብ አርጊኝ😍😍😍
@hayderfiker2930
@hayderfiker2930 2 жыл бұрын
ወእውነት ደስ ይላል እኛም አላህ ላሀገራችን ያብቃንና ምግቡን እንመገበዋለን
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ዛሬ ጥሩ እና ታሪካዊ ቦታ ነው የሄዳችሁት👍እማማ ፊሽካ? ጠንካራ ጎበዝ እናት ናቸው:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
Abiy ass atabiwoch ,geredoch
@አሐ
@አሐ 2 жыл бұрын
ተቀልዶ ተሙቷል ክክክክ እንዴት እንደሆነ ባይገባኝም አቀላለዳችሁ ይደብር ነበር ክክክክክ ትንሽ የቀናችሁ ይመስላል እማማ ፊሽካ ግን አገላለጻቸው ደስ ይላል ንቁ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን እማማ ንቁ*****
@armatube9305
@armatube9305 2 жыл бұрын
ሳቅ ተራ ታዝናኑናላችሁ አይገልፀውም ይመቻቹ በርቱ --- ወደ ጭንቅላትህ ነው እንዴ እሚሄደው 😂😂😂😂😂
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
ድስ የምትል እናት እማማማማማማ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mahamustafa6238
@mahamustafa6238 2 жыл бұрын
ፍልፍዬ ክክክክክክ ገና ሳይህ ነው በሳቅ ፍርፍር የምበላው
@samuelasnake7514
@samuelasnake7514 2 жыл бұрын
ፍልፍሉን መብላት እራሱ በሳቅ ፍርፍር ሚያረግ ይመስለኘል 😂 ይመቻቹ ✌
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
ወይ ፍልፍሉ ታድለህ
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 2 жыл бұрын
እማማ ፊሽካ ድምፃቸው ከፍልፍሉ ጋር ይመሳሰላል እዛው ኮሜዲ ቢሰሩ ይመቻል
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
😂👍
@fetiyatube6935
@fetiyatube6935 2 жыл бұрын
@@blentube3002 አንችም ነይ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
እውነትም ፍልፍሉ ራሱ ይሆን እንዴ?
@tgbulcha3381
@tgbulcha3381 2 жыл бұрын
😄😄😄
@tiktokbeautiess
@tiktokbeautiess 2 жыл бұрын
ትክክል
@tamratmekuria4800
@tamratmekuria4800 2 жыл бұрын
ይሄ ምግብ ፋርማሲ ነው መሸጥ ያለበት ያላት ተመቸችኝ። መድሃኒት ነው ፣ ያስቃል።
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 2 жыл бұрын
አይ ፍልፍሉዬ ስወድህ😘 ግን ገና ሳይህ እስቃለሁ😂😂😂😂😂😂
@yonisamson7708
@yonisamson7708 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 2 жыл бұрын
በጣም ማዲንጎዬ ለሁላችንም አስለቅሶናል አዝነናል ነብሱ ገነት ትዉረስ ነብስ ይማር😥😥
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 жыл бұрын
Why you talking about him naw 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️out of articles 🤭🤭 መዲንጎ is a better place naw leave him alone
@bintsied6276
@bintsied6276 2 жыл бұрын
ያዝ በኋላ ትደርሳለህ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃እረ ፍልፍሉ
@estifanoskebede5585
@estifanoskebede5585 2 жыл бұрын
ምነው የአንዳቸው አጎራረስ እንኳን ሥርአት ቢኖረው አርአያነት እኮ ብዙ መልክ አለው።
@sami25668
@sami25668 2 жыл бұрын
ህዝባችን ቢመቸው ሁልጊዜም ቢሆን አብሮ መብላት ይወዳል ፡፡ አብሮ መብላት ያቀራርባል ፀብን ይሽራል ፍቅርን ያመጣል...እስቲ እየበላችሁ ይጨመራል ....
@alemayatube
@alemayatube 2 жыл бұрын
ውይ ተባረኩ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Жыл бұрын
ሴትየዋ እውነትም ፊሽካ ነች 😂😂😂
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
እማማዬ ደስ ሲሉ በፍልፍሉ ስም የተሰራ ምግብ ማሰባቸው በጣም ገራሚ ናቸው
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 2 жыл бұрын
ክክክ ደስ ይላል
@binihouse4457
@binihouse4457 2 жыл бұрын
እማማ ፊይሽካ እድሜና ጤና ፍልፍሉ አቦ ይመችሕ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
❤️IGEBAHALE 👌💚💛❤️🕊🕊🤗🥰🥰🥰
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 2 жыл бұрын
የምር ደስ አለኝ
@ethiodiversity-1184
@ethiodiversity-1184 2 жыл бұрын
ፍሌፍሉ ይገባዋል ጎዳና ቢሰየምለት እንኳ ያንሰዋል።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ወይ እማማ ፊሽካ እቤቶት ሳልመጣ መመለሴ ቆጭቶኛል በሚቀጥለው ግን እግዚያብሄር እዛ ያድርሰን እንጂ እመጣለሁ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
እያደናቹ ብሉ😂😂😂😂 አዋዜው የቱ ጋ ነው አለ ጥሌ 🤣🤣💀💀 ደን ውስጥ ገብታቹ በሉ ፈልፍሉ
@shitureshad9861
@shitureshad9861 2 жыл бұрын
እሪባንም ተቆረጠ አይፍልፍሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ፍልፍሉን ገና ሳየው ነው ሳቄ የሚመጣው😂😂😂😂
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኔም ለሀገሬ ያብቃኝ🙏🏾እማማ ፊሽካ ቤት(ምግብ ቤት) ሄጄ ምሳ መብላት እፈልጋለሁ:: ፊሽካቸውን በቅርብ ለመስማት ያብቃኝ🙏🏾ሁላችሁም ሰላም ሁኑልኝ::
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 жыл бұрын
Amen
@eskobar1200
@eskobar1200 2 жыл бұрын
Ke jimma lememetat nw
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
@@eskobar1200 ከየትስ ቢሆን? ምን ችግር አለው???
@dasa4008
@dasa4008 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል አብጤን ስላየሁት ይመቻችሁ ። ከቻላችሁ አገናኙኝ ። አንደኞች
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ?😄ምንም ባይናገር ? ያስቃል😄የፀጉሩ ስታይል ራሱ አርት ነው::
@mitiafro963
@mitiafro963 2 жыл бұрын
Wowwww ene erasu sewadik filefelu yemechik des telalachu wowww yemechachu
@lovelove5235
@lovelove5235 Жыл бұрын
yegebawal❤
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 2 жыл бұрын
😂😂😂😂መናፈሻ አላለም
@shitureshad9861
@shitureshad9861 2 жыл бұрын
እረ ጥሌ😂😂😂😂😂😂😂😂
@agerenatlene3846
@agerenatlene3846 2 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@abelabera9889
@abelabera9889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛ
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 2 жыл бұрын
Felflu 👌❤️🤣🤣🤣🤣
@yketmawoselay5765
@yketmawoselay5765 2 жыл бұрын
በማስታወቂያው ቀላል አልሳኩም ደግሞ እኮ እማማፊሽካ ተከትለው የቄጤማ አላሉም
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
እረ ልጁ አስዘነኝ ክክክክ
@adm6182
@adm6182 2 жыл бұрын
Migbu garden meselesa?
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
Abiy yiwerdal atashikabitu erebakachihu
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 2 жыл бұрын
Hulachume ye abiye kite atabe hodame becha
@pass12
@pass12 2 жыл бұрын
8:50
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 2 жыл бұрын
ወይኔ ግፋቹ ልጁን ፓፓያ አስይዘውት 😂😂😂😁😁😁
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
ሳቅተራወች በርቱ መቼነው የምንበላው የሄን ምግብ አማማ አድሜ ይስጦት
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ምግቡ የቀመሱት እእል ውሃአይልም አሉ😂አቀራረቡ ራሱ ሲሰጋ
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 2 жыл бұрын
Masetawekiyagebeto nw ere besak motekuig 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@balaynesh2144
@balaynesh2144 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@للمنلابلت
@للمنلابلت 2 жыл бұрын
Wowwwwwww
@adaneasnakemamo6598
@adaneasnakemamo6598 2 жыл бұрын
ለሃገራችን ኮሜዲ ላበረከታችሁት እንዲሁም ለምታበረክቱት ታላቅ ክብር አለኝ
@habtamuadam-xk2lv
@habtamuadam-xk2lv Жыл бұрын
የፍልፍሉስ ጥሩ ነው በዛ ዲያቢሎቀስ የሰየመችውን ምግብ ግን ማን ይበላላታል።
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
እማማ ፊሽካ ደስ ሲሉ
@wondimgetachew7574
@wondimgetachew7574 2 жыл бұрын
አብጤ ተመችቶኛል!
@millionyohennes8550
@millionyohennes8550 2 жыл бұрын
ተመኝተ ሞተሀል አባቴ ማሽቃበጥ ብቻ ናቸው ሴትየዋ ምግባቸው ዜሮ ነው እውነቱን ከፈለክ። ኣይ ሀገራችን
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
ምስኪን አቡጤ አረጋዴ አሳቀፉሕ😂😂😂
@surafelgetachewmuleta5778
@surafelgetachewmuleta5778 2 жыл бұрын
sira fet
@yaasminmaxamuud4314
@yaasminmaxamuud4314 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🔥🔥🔥
@zerabachew2179
@zerabachew2179 2 жыл бұрын
Tele kobele meneserun atawelkewm ende hulem kenemenseru andande lelewt meneserun awtaw
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 жыл бұрын
Emama fishica she is not only the restaurant owner or a bissnes woman she can be a comedian & artist
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 2 жыл бұрын
😍😘😘
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@saraSARA-js8wc
@saraSARA-js8wc 2 жыл бұрын
የትአካቢነው
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂wow nice
@elminshe8659
@elminshe8659 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hailenestanet6654
@hailenestanet6654 2 жыл бұрын
menafesha kkkkk
@lollolilli3362
@lollolilli3362 2 жыл бұрын
Megebu Minem ayatfetem Sem becha new
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እማማ ፍሽካ? አንዳንዴ ሳያቸው? የስፖርት መምህር ይመስሉኛል:: ጎበዝ እናት ናቸው::
@fetiyatube6935
@fetiyatube6935 2 жыл бұрын
አጎዛ አላለም 😂😂😂አኔንም ደምሩኝ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
እማማ ፊሽካ
@HanaNegash-og3wm
@HanaNegash-og3wm Жыл бұрын
የአብይን አልበላም🤔🤔🤔🤔 የፍልፍሉን እንበላለን👌👌👌
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@Aisha-xh7ki
@Aisha-xh7ki 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@lumibasha8696
@lumibasha8696 2 жыл бұрын
Ho imama fishika😂😂😂😂😂😂😂👌🏻👌🏻👌🏻😍😍😍😍😍😂😂😂😀😀😀😄😄😄😁
@sewuzermedia2701
@sewuzermedia2701 2 жыл бұрын
ሰትየዋ ግን ፍልፍሉን በደንብ የሚያውቁ አይመስሉኝም። ሀገሪቷን ዳር እስከዳር አስጠብቆ ምናምን ለማነው?
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 2 жыл бұрын
ምድነው አልተገናኝም ነው🤣🤣🤣🤣 ፍልፍሉ ምን እደሠራ አልገባኝም ወይስ ሴትየዋ ተሳስስታለች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጭራሽ የሊለ ዋቴ
@habibawolyasisin3906
@habibawolyasisin3906 2 жыл бұрын
አረ ረብ ዲቢንአረገኝ😳
@adth14
@adth14 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅን ያዝ እያሉ እነሱ ጥርቅም አርገዉ በሉ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
ye telahun abelal altemechegnm
@ፍቅርርር
@ፍቅርርር 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
🤣😁😁😁🙏🙏👏👌👍
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
💚❤💛💚❤💛💚❤💛
@danielberhane5252
@danielberhane5252 4 ай бұрын
Ashkabach hula
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ..ለማየት..ጋጋሁ
@bab4476
@bab4476 2 жыл бұрын
ጥሌ መኪናሽን መለሱልሽ እንዴ?🤔🤔
@taganu4408
@taganu4408 2 жыл бұрын
መብላት እንደነ ፍልፍሉ የልካል እንዲ ነዉ ግን ዋጋዉ ስንት ነዉ
@saadaathiobi3206
@saadaathiobi3206 2 жыл бұрын
እኔም እመጣለሁ የአቢይ አህመደን ምግብ ለመብላት እናም ለማየት♡♡♡♡♡♤♤♤♤♤♤
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 2 жыл бұрын
Ere des setelu yazew alute kkkkkkk
@VanNguyen-fn9tx
@VanNguyen-fn9tx 2 жыл бұрын
telahune minew dr abeyi ashekabetek
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 2 жыл бұрын
ምደረ ለዛቢስ አንድ የሚጥም ወሬ የሌለበት ኮልኮሌ !ሴትዩን በናትነታቸውን እና በስራቸው አክብሮት አለኝ በተረፈ ተራ ወሬ !
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
አድራሻቸው የትጋነው ንገሩኚ
@beakelmamo3396
@beakelmamo3396 2 жыл бұрын
ፋልፊሉ ሀውልትም መደረግ አለበት
እኔ አልቻልኩም !!
16:55
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 126 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ሳቅ ተራ SaqeTera :  የፍልፍሉን ሚስት ያስደነገጣት የሴት ስም ንቅሳት
14:34
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 319 М.
SaqeTera | ለየት ሀገር ላቁም? / እጅግ አዝናኝ ቆይታ@QinLiboch
20:02
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 110 М.
SaqTera / ፍልፍሉን ለበዓ የተላከው ስጦታ | ያልተጠበቀ ክስተት #comedy #filfelu
18:27
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 106 М.
ሳቅ ተራ saqetera | አንተዋወቅም ወይ?   /እንተዋወቃለን ወይ?/#ebstv
26:04
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 200 М.
ፍልፍሉ ጥላሁን ዘውገን በሳቅ አስለቀሰው @TsedalMultimedia-1 @zewgetube
23:32
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 120 М.