No video

"ሳር ሸጬ ልጆቼን አስተምሬ አስመርቄያለሁ" ውሎ ከጠንካራዋ እናት ጋር/ በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 81,955

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 152
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ መመስገን አለባት በሌሊት በዝናብ ቄጤማ ተሸክማ በጣም ትደነቃለች ሁለቱም ጀግኖች ናቸው 👏👏👏💚💛❤
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 жыл бұрын
Enjerawa new esuam
@folefollow9751
@folefollow9751 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይገባታል
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 3 жыл бұрын
ግን ኢቢኤሶች ሴቶቹ እግራችሁን መቆለፍ ነው ስራችሁ ከራኬብ ጀምሮ መቅድም ይችም
@mosala7747
@mosala7747 3 жыл бұрын
ዣንጥላውን ደሞ ለሴትየዋ ብተሰጣት አሪፍ ነበር
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኢትዮጵያ እናቶች ልፋታቸው ድካማቸው 😢😢 ይ ይህ ነው አይባልም አለም ላይ ካሉ እናቶች ሁሉ ይበልጣሉ ክብር ይገባቸዋል ማዘርዬ ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት ጋዜጠኛዋንም በጣም አደነኳት በሌሊ በዝናብ ቄጤማ ተሸክማ ስትሄድ 👍👍👍👍
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ጐበዝ ሶትየዋ ጀግና 🙌👌👌👌👌 እድሜ ይስጥልኝ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም ዋዜማ ወገኖች
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁላችንንም ቤተሰቦቻችን እንደዚህ ተሰቃይተዉ ነዉ ያሳደጉን መቼም ኢትዮጵያ በጣም ጥቂት ሰዉ ነዉ ደልቶት የኖረ ክብር ለእናቶች 👌👌👌
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ሊያዬዬዬዬ ስውድሽ እኮ የኢትዮጵያ እናቶች ጀግና ናችው
@folefollow9751
@folefollow9751 3 жыл бұрын
EBS እና ጋዜጠኛዋን እናመሰግናለን! ሳሩን ጎዝጉዘን ስንረጋግጠው ቀላል ነው ከበስተጀርባው ያለው መስዋትነት ግን ብዙም አይታሰበንም
@zeemak462
@zeemak462 3 жыл бұрын
ሊያ ሳአሙኤል በጣም አድናቁሽ ነኝ እንደ እነሱ ወርደሽ የእናቶቾቻችን ልፋት፣ድካም እና ስቃይ እነሱን መስለሽ ስላሳየሽን እናከብርሻለን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
በየሳምንቱ የምንጠብቀው program! እናመሰግናለን ሊያ በጣም ጎበዝ ነሽ!
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ሲታይ ቀላል ይመስላል እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናቹ ማዘርዬ ጋዜጠኛዋ ጎበዝ
@tsfatsfa2859
@tsfatsfa2859 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ትደነቃለች በእውነት እግዚአብሔር ያክብርሽ እማ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ፣እናታችንም ጎበዝ ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ እማ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 жыл бұрын
ጓዜጣኛዋ (ሊይ)መጭው አመት የጥና የሰላም ጥሩ የስራ ዘመን ይሁንልሽ ሴትይውሕም ጀግና ሴት ፣👍
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
እሚገር ነው እኔ እራሱ 8.00 ሳዓት ከሌሊት እንደሚወጡ አላቅም ከባድ ስራ ነው ሁሉም የሚሰረው ስራ መናቅ ብቻ እንደሌለበት ነው የተረዳውት
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
እናትዬ ጠንካራ ሴት ነች አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልክ እንደቄጤማሽ እርጥብ እድሜ በረከት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ደስ ስትይ ጎበዝ እናት !!!
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛዋ ቃል አጣው የማድነቂያ 🙏🙏🙏 እናት በርቺ ጎበዝ 👍👍👍
@mhamadbeb6289
@mhamadbeb6289 3 жыл бұрын
Bedatam kerooo
@hiwetethiopia7973
@hiwetethiopia7973 2 жыл бұрын
@@mhamadbeb6289 balege
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ሊያዬ በጣም ነው የምዎድሽ አድናቂሽ ነኝ ልጅቷም የምትደናቅ ጀግና እናት ልልጆቿ እረጅም እድሜ ይስጣት 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏
@jsjsjshsjsjs3312
@jsjsjshsjsjs3312 3 жыл бұрын
Firye lijochishn endazi dekmesh astmrsh lekum neger mabkatish betam yemtidneki enat nesh ketma tewldesh lezawm yetwledshbet yadegshibet sefr lay endazi demsh yasadgshachew lijochisne lidatiye efoy yemtiybacew targilish ayzon fetari belijochish yiksishale mirt enat nesh 😘👍
@zerihunteznanu8146
@zerihunteznanu8146 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሊያ በእውነት አከበርኩሽ ! ጀግና በርቺ !
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ዘሪሁን በቅንነት ደምሮኝ ብሮ
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 3 жыл бұрын
ጋዜጨያዋ በጣም ነው።ማመስግንሸ ትህትናሸ በተለዬ በለ ሌት መውጣቶ ግዴታ ዘመንሸን። ይባርክልሸ።ለነገሮ ኣሆን ኣሆን ፕሮግራማቹ። በጣም ነው።ደስ ሜለው ትምህሮት ሜሰጥ ነው።
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ሳያት አስካለ ትዝ ትለኛለች ውሎ አዳር የኔ እናት ተሽሏት ይሆን
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
በጣም አትንቅም ሰውን
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
በጣም አደንቃቸዋለሁ!ፈጣሪ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ!!
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
ወይኔ የሳር ደበኛየ ነበርች ልደታ በጣም ይገርማል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
አንድ ነገር ለማሳካት እሞክራለሁ የሚባል ነገር የለም፤ አደርገዋለው ማለት አለብህ! እሞክራለሁ ማለት ካልተሳካ አቆመዋለው ማለት ነው። አሁን ቁጭ ባልክበት ከኋላ አንድ ሰው መጥቶ አፍና አፍንጫህን እፍን ቢያደርግህ "ፈጣሪዬ ሆይ ነብሴን ተቀበላት ብለህ" ተስፋ ቆርጠህ ትቀመጣለህ? ወይስ ራስህን ለማዳን እስከምትችለው ድርስ ትንፈራገጣለህ? እርግጠኛ ነኝ ትንፋሽህን ለመመለስ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ትከፍላለህ። አየህ አንተም ማሳካት የምትፈልገውን ነገር እንደ አየሩ ያስፈልገኛል ካልክ ልፋትና ጥረትህን መቼም አታቆምም። ሰናይ እለተ ሰነብት🙏
@vipqatar7973
@vipqatar7973 3 жыл бұрын
የናት,ጥንካሪ,ጀግናናት,ጋዜጠኛዋም,ጎበዝ,,በርቺ🙏
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
ሊያ በጣም ጠንካራ ጋዜጠኛ ነሽ
@fikrtetesfaye3169
@fikrtetesfaye3169 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እናቶቻችን ጀግናኮናቸው😢👏ጋዜጠኛዋም ጀግናነሽ❤❤❤
@tigraya4426
@tigraya4426 3 жыл бұрын
እናቶች ነጠላ ለብሰው ቤተክርስቲያን ሲሄዱ ሳይ በደስታ አለቀስኩ😭😭 እናቴ ናፍቃኝ አለች አምላኬሆይ እንደት ብለው ይሆን እርቦዋቸው ጠምቶዋቸው 😭😭😭
@mamisweet4327
@mamisweet4327 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigraya4426
@tigraya4426 3 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ ውደ😍😍😍
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይዞሽ የኔ እህት ስወድሽ ደምሪኝኝ
@senatyoutube1845
@senatyoutube1845 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጀግና ብዬሻለሁ ማሚዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን የስጦት ሰሀይ ትዝታዬ ባዓል ሲደር እነ ከጓደኞቼ ተራራ ያለበት ቦታ እየሄድን ጉዝጓዝ እንሰርቅ ነበር
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 3 жыл бұрын
መጪው አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር ያርግልን 🙏🏼
@tigistwase8024
@tigistwase8024 3 жыл бұрын
በፈጣሪ የእናትየዋ ጥንካሬ እንዳለ ሆኖ የ ጋዜጠኛዋ ጥንካሬ አክብሮት ትህትና አመስጋኝ መሆኗ ልዩ ነው በእውነቱ
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ያለ እናት አለም ብርሀን ናት እናት መተኪያ የሌላት ጀግና መልካም አዲሥ አመት ለሠው ዘር በሙሉ
@yalew6231
@yalew6231 3 жыл бұрын
ጨለማ ናት ለማለት ነው?
@derejeshifera9425
@derejeshifera9425 3 жыл бұрын
Brave jornalist!!You are number one heroine!!!
@fatumaaebdu5596
@fatumaaebdu5596 3 жыл бұрын
እውነት ጀግና ጋዜጤኛዋ
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ፋጡም ደምሪኝ ስወድሽ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ጀግና❤👌
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ👍👍👍👍
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
ዋውው ጋዜጠኛዋ ሊያዬ ጀግኒ ነሽ በጣም ጠንካራ እናት ናት መልካም አዲስ አመት የመተሳሰብ የሰላም የፍቅር ይሁንልን 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 3 жыл бұрын
ለሁሉም ለኢትዩጲያ እዝብ በሙሉ እንካን 2014አደረሳቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደኔ በአል የናፈቀው ሰላም የናፈቀው ላይክ ያድርግ
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 жыл бұрын
እናታችን በርቺልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ! ጋዜጠኛ ሊያ ሳሙኤል አንቺ ማለት እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ መልካም እና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ውብ❤ቆንጆ ሰው ነሽ እመቤቴ ማርያም ሑሌም ካንቺጋር_ትሁን ሊያዬ ከልብ እኖድሻለን የኔ ጣፋጭ❤
@hawi5630
@hawi5630 3 жыл бұрын
ቄጤማ በጣም ነዉ የምወደዉ ሀገሬ ሰላምሽን ይመለስልን ያረብ
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
አሜንንን አማራየ ደምሪኝ ደሜ
@hawi5630
@hawi5630 3 жыл бұрын
@@tube6676 መረሀባ
@user-np9ud7zh2h
@user-np9ud7zh2h 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ልዬ ናቸው እኮ ምርጥ እንቁ ናቸው እረጅምና እድሜና ጤና ይስጣቸው
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 3 жыл бұрын
በስመአብ 1100 ብር ለሳር ?!! እረ ጎበዝ በዚች ሶስት ና አራት አመት ውስጥ ወዴት እየሄደች ነው ሀገራችን ??? ይህ ደሀ ህዝብ ለሚተነፍሰው አየር ክፈል መባል እኮ ነው የቀረው እረ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የኢትዮጵያን ጓብኛት
@sabanali5045
@sabanali5045 3 жыл бұрын
Amazing story resilience facing advisory in full force. I also like to acknowledge the journalist great effort by participating on all the event she produced. I appreciate your involvement and manner. Keep up the great job.!!
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
EBS ጠንካራዋን ሰራተኛ እናታችንን ስቱዲዮ ድረስ ጋብዞ የማበረታቻ ሽልማት ሊሸልማት ይገባል
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የምትደነቅ ናት ሴትየዋም ጀግናናት
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@tyyy2099
@tyyy2099 3 жыл бұрын
ምትደነቅ እናት ናት ጤና ይስጣት
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
ሽልማት ያስፈልጋት ነበር
@hasantechasantec6455
@hasantechasantec6455 3 жыл бұрын
ሊያዬ የኔ መልኳም ሴት😘😘
@asadaasada5512
@asadaasada5512 2 жыл бұрын
አይይ የሀገሬ እናቶች ወርቆች ናቸው የኔ እናት ፈጣሪ ያብርታሽ
@ermias5266
@ermias5266 3 жыл бұрын
ሊያ አንበሳ
@emutyu7395
@emutyu7395 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርችህህ እናት
@molomolo5250
@molomolo5250 3 жыл бұрын
በጣምጎበዝነች
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
🍀🍀🍀🍀😍 የሚገልም ባህል መቅረት የሌለበት 💚💛❤🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀🌻🌻🍀🍀🌻🌻🍀🍀🌻🌻🍀🍀🌻🌻
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አድሱን ዘመን የሰላም ዬፍቅር የአንድነት ያድርግልን🙏💚💛♥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@lulittsigie1785
@lulittsigie1785 3 жыл бұрын
It looks like Ebs is forcing the journalist to rising her job. She looks strong In every situation .
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርቺ የሰራ ያልፍለታል የድንግል ልጅ ያበርታሽ. 😘😘🌻🌹🌻🌹🌻🍀🍀🙏🙏🙏
@mmcellmmcelll4368
@mmcellmmcelll4368 3 жыл бұрын
የእኔ እናት በጣም ከባድ ስራ ነው
@adeyabebe1081
@adeyabebe1081 2 жыл бұрын
My highest admiration to the resilient mother (who represents so many mothers) and EBS crew. My deepest appreciation to the journalist who brought us the information and equally impressive are the whole crew behind the camera. Those we don't see are likely to be forgotten, despite the fact that they serve as our eyes. Kudos to all!!!👏👏👏
@mesefanu3513
@mesefanu3513 3 жыл бұрын
Leya 👍🏻👍🏻👍🏻❤️❤️❤️
@hawa1247
@hawa1247 3 жыл бұрын
ጉብዝ ነት ጋዜጤኛይቱም እናቶቻችን ብዙ ሁነውልን ነው እዚህ ያደርሱት እንድህ ለፍተው አሳድግውን ግንዉሊታው ከባድ ነው።
@gelilaalemayehu7040
@gelilaalemayehu7040 3 жыл бұрын
Owooo huletachihum gobezoch egzeabher yibarkachihu jegna enat nesh
@makedaaserat8181
@makedaaserat8181 3 жыл бұрын
Liyaye gobeze Nate
@serawitwordofa8954
@serawitwordofa8954 3 жыл бұрын
እንዲሁም ሆነው ተሰቃይተው አፈር ግጠው አሳድገውን አስተምረውን ቤተሰቦቻችን በልጆቻቸው እንዳያርፉ እንኩዋን ሰላም ጠፍ ተምሮ የሚጦር ሳይሆን ተምሮ ተጡዋሪ ነው የበዛው
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 жыл бұрын
እኔ ከክፈላገር አምጥቼ አሰረክብሻለሁ ቁጥርሽን እንዴት ላግኝ ebcተባበሩኝ በተመጣጣኝ ዎጋ ሁለታችንም እንጠቀማለን
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 3 жыл бұрын
ልደታ ቤተክርስቲያን አከባቢ ሄደሽ አግኛት እዛ ነው ምትሰራው
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 жыл бұрын
@@user-ri7yz6cl4e እሺ እህቴ አመሰግናለሁ🌷
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 3 жыл бұрын
የት ነሽ አንቺ
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 жыл бұрын
@@user-ri7yz6cl4e ኳታር
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 3 жыл бұрын
ኦኬ አሪፍ ነው ስራ እንዴት ነው
@alem4310
@alem4310 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አይ የእናት ስቃይ የኔ እናት በልጆችኦት ለማርፍ ያብቃኦት እናት ስምሽ አጭር ዋጋ የማያልቅ
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ!!
@newassong7494
@newassong7494 3 жыл бұрын
Y.beg.lmde.lbseshe.telachan.yemtsbke.asmasye.junta
@aeth2591
@aeth2591 3 жыл бұрын
እንዴ ለምን አተዋትም አስተሳሰባቹሁን ቀይሩ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ደስ ሲል በሀላችን እኮ ቄጤማ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
ወይኔ በዚ ለሊት አይይይ እንጀራ እንደው ስንቱን ያንከራትታል
@itssassyguys
@itssassyguys 3 жыл бұрын
Amazing
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
ናፍቆት አትመለስምዴ አትመጣምዴ??
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ይቺ የናፍቆት እህት ሳትሆን አትቀርም
@almaz3109
@almaz3109 3 жыл бұрын
Egzabeher yebaerkeshe yemer
@toninboulo8738
@toninboulo8738 3 жыл бұрын
ደስይላል
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 жыл бұрын
እርሜናጤለናቶች በዝሰአት እዲህየሰሩ ከብርለእናቶች
@wondwossenabebe7582
@wondwossenabebe7582 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አዘጋጅ ግን አለባበስ ከስራው ጋር የሚሄድ ቢሆን ጥሩ ነው ።እራስን መጣል ሳይሆን ታኮ ጫማ አድርጎ ኮረኮንች መንገድ ላይ መሄድ የመሳሰሉትን። በተረፈ ቆንጆ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
ውይሂይውትከባድነው
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
አዲስ አመት ደራሳ መቼ ይሆን አልፎልኝ ከመዳም ኩሽና ምላቀቃው🤨🤨
@emutyu7395
@emutyu7395 3 жыл бұрын
ዋውውውው
@fozimuhammed1568
@fozimuhammed1568 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጉበዝ ናት የምር
@user-np9ud7zh2h
@user-np9ud7zh2h 3 жыл бұрын
ጀግኒት እናትዬ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 3 жыл бұрын
enata tenkareyaty bgeta🙏💚💛❤
@soligodislove4285
@soligodislove4285 3 жыл бұрын
አይ ሂወት 🦡🦡🦡😥🙏
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
🕊🌻💚💛❤ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤🌻
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Enkuwan.adersachewuuuuu🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💛❤
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 жыл бұрын
Gazetegna melati saladenkishi alalifime kojo sera new berchi
@user-lq9ro6xy6z
@user-lq9ro6xy6z 3 жыл бұрын
ለመኖር😥😥😥
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 3 жыл бұрын
እና ሳሸልሟት ምነዉ 🙄
@samerhsamer5418
@samerhsamer5418 2 жыл бұрын
Ayi ichi ijara😭😭😭
@eliasaberaabera8498
@eliasaberaabera8498 3 жыл бұрын
በወነት የነቶች እነት ነቺ በዝ ሲራ ልጁቺሺን አሰተምረ አሰመሪቀ ዎዎ ብዪለሁ
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
Jaginochii❤❤
@setra..3763
@setra..3763 3 жыл бұрын
Wow wow amzengi
@tedroskidane5249
@tedroskidane5249 3 жыл бұрын
Yene enat weferam shurab gezeche balebeskush
@yasminferehan4871
@yasminferehan4871 3 жыл бұрын
Leserawa yalate feqer bezehe mayete encelalen
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 3 жыл бұрын
Ayee inat Allah yakoyilin
@netsanetdubai6851
@netsanetdubai6851 3 жыл бұрын
የኢትዮጽያእናቶችዪለያሉ
@Josy-yx3kk
@Josy-yx3kk 3 жыл бұрын
#Ethiopia #Amhara: የፋኖ የምረቃ ስነ-ስርዓት በባህርዳር ክፍል 2; Sep 5, 2021
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 2 жыл бұрын
Hiii
@toybamohamed8618
@toybamohamed8618 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን ሳላደቅ አላልፍም
@chrisyap7075
@chrisyap7075 3 жыл бұрын
Jegena enat nat edemeshn yarezemew
@g.k.9004
@g.k.9004 3 жыл бұрын
ነብር እናት
@italemitalem189
@italemitalem189 3 жыл бұрын
😘😘😘💒💒🕊🕊🕊
@saamirasaamira5362
@saamirasaamira5362 3 жыл бұрын
💚💛❤🙏🙏🌻🌻🌻🌻
@cissaymeki5448
@cissaymeki5448 3 жыл бұрын
Er shelemewate
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 90 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
እማማ ዝናሽ በመስቀል በዓል
1:03:35
Zeki Tube
Рет қаралды 176 М.
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 281 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 90 МЛН