KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
سوریه قبل و بعد از فروپاشی - ۲۰ آذر ۱۴۰۳
1:21:45
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Support each other🤝
00:31
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
አሳሳቢ መልዕክት አረብ ሀገር ላላችሁ ሳታዬ እዳታልፉት ሼርር በማድረግ ለጓደኛወ ያጋሩ🙏part 4
Рет қаралды 17,036
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 125 М.
Abdi Wollo Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 596
@ادماادمالخىي
2 ай бұрын
ይገረማልአብድንለምንላይክአታረጉትም
@abdiwollotube
4 жыл бұрын
የገባው ማነው😂መኪና ግዙልኝ
@sofitube6115
4 жыл бұрын
እኔ ጬሊላሊዋ
@Zed645
4 жыл бұрын
ሀሀሀ የሰሞኑ ጉድ። መኪና ግዙልኝ አለኮ አንዱ. እኛ ንግድ ባንክ ነን ወይስ ዌስተር ዩኒየን ነን ወይስ እንዳው ምን መሰልነው? ኧሯ
@ABDUSINVENTION
4 жыл бұрын
እኔ ገብቶኛል ክክክ
@hadi6258
4 жыл бұрын
በጣምነው፣የገባን፣የገጠርዘይቤ፣ያምርብሀል
@gondriwagondriwa6430
4 жыл бұрын
እኔም ገብቱኝል
@abdiwollotube
4 жыл бұрын
በቀልድም መልኩ ቢሆን መልዕክቱ መልካም ነው ባይ ነኝ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር አድርጉት በተረፈ የትላንቱ ያመለጣችሁ እሄው👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/nJnLqnyEa7uSjbs የዛሬው challenge መኪና ግዙልኝ ነው😂😂
@montahamontaha7340
4 жыл бұрын
እረበሳቅጦሺ፣ሳዱላሁሉ፣ይመችህያራዳልሺ፣ወላሂ፣በደረሳመልክ፣ብዙነገረመሰራትትችላለህ፣ቀጥልበት፣አይዞህ፣ከከከከከ
@hadi6258
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-umukewesar
4 жыл бұрын
ወላሂ ወግህ ዉሥጤነዉ ክክክ ልክ ወሎ ያለሁ መሠለኝ አቦ እድሜህ ይርዘም ሣዱላዉ ሁላ ለእናንተነዉ መልእክቱ 👂👂👂👈🤩🤩🤩
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክይገዛለወታላ ያሸህ
@tube4900
4 жыл бұрын
ምችት ይበልህ ወድሜ ሳህ
@Mametube
4 жыл бұрын
ደረሳው አብሽሩ መኪናዋን እንገዛለን ባይሆን ሀለኛውን ወነበር ኪታብ ደርድሩበት አደራ በሳቅ ገደልከኝ ክክክ አላህ ይጠብቅክ
@abdiwollotube
4 жыл бұрын
አሚንን ሀቢቢ
@foziyaadem1637
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@radiyam967
4 жыл бұрын
Kkkkkk
@meremtlahun3034
4 жыл бұрын
ማሜ ተመቸህኝ ክክክክክ
@RomanaAlRomana
4 ай бұрын
ማሜ😂
@official-kz4on
4 жыл бұрын
ፍትህ ለሸቃሊት የምትሉ ሰብሰክራይብ አረጉኝ 😂
@Hibutub
4 жыл бұрын
እሽ ውዴ እኔንም ደምሪኝ ደመርኩሽ
@meremtlahun3034
4 жыл бұрын
ይንሻአላህ ውደ
@ABDUSINVENTION
4 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ #ሰብስክራይብ አርጉኝ 🙏
@semutitube5377
4 жыл бұрын
አርጌሻለሁ ማር አችም አርጊኝ
@Ramitube66
4 жыл бұрын
ወአለይኩም አስላም ወርህመቱላህ ወብረከቱ በትክክል ነው የገለፅከው ማሻአላህ
@tubetikursewtube7253
4 жыл бұрын
እባክሽ ብቅ በይ
@semutitube5377
4 жыл бұрын
@@tubetikursewtube7253 እኔ አረኩሽ አርጊኝ
@umuslahdn.r1937
4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እኒ ልገዛለት እንድ ደርሲ ከከከከከከከከከ ሀያቲን ኡምሪን ሰርች አላገኝውም
@seadi7825
4 жыл бұрын
አብዲሻ ምርጥ መልእክት ነው ልብ ያለው ብል ይበል 😂😂😂😂
@ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ
4 жыл бұрын
ክክክክ ፈገግ እየሉ ቁም ነገር መማር ደስ ይላል ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም 👌👌☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@ሹኩሪያዩቱብ
4 жыл бұрын
ዋአለይኩሙ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወይ ተረካ ተመቸኸኝ 🤣🤣 ጉድ ኧኮ ነው ጤነኛውም ሰው መለመን ጀመረ ትክክል አብዲዬ 🥰
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ደረሳው አብዲ ትክክል ይመችህ👍👍
@ሑረልዒይንልዩመድርሳየ
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ ምርጥ ምክር ነው አላህ ማስተዋልን ይስጠን
@ስለሁሉምነገረተወከልቱአላ
4 жыл бұрын
ጠአብዱየ መልካም ሠው በጣም አስተማሪነው በረታ
@zeynibmuhammed7605
4 жыл бұрын
አህሌን ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሩ ያሸህ ይገዛለዎታል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ማሻአላህ ወድም አብዲ አላህ ይጨምርልህ አሪፍ አስተማሪነው ጠክር ወድም ጀዛኩም አላህ 🌹🌹🌹-🌹🌹🌹 በደብ ገብቶናል ወላሂ እውነትህን ነው እኛ የዋህነን አላህ ልብ ይስጠን
@fatihafatiha5198
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ አስተዋይ😍 ጀዛከላህ ከይር ወንድም አብዱ ሹክረን🙏
@T.bint.mehamed12127
4 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው ወንድም አብዲ ወይም ደረሳው በርታ
@EmanEman-bp9pl
4 жыл бұрын
እውነትን ነው አብዲየ እናመስግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
4 жыл бұрын
አይይይይ የኛ ነገር አላህ ሆን አንተ የበላይ ነህ እና በራህመትህ የበላይ አድርገን የአረብ ሀገር ሴት እያሉ ልባችንን ሰበሩት ።ትክክል ደረሴ መገር በምሳሌ ጠጂ በብርሌ አሉ""
@Hፈፊእናቴንናፋቂ
4 жыл бұрын
ክክክክክክ ይገዛለወታል ያሸህ 😃😃😃😃😃😃 ወይ ዘንድሮ መኪና የሚለው በዛ 😃😃😃
@MD-yj9el
4 жыл бұрын
አጃኢብ ሽኩረን ጀዚለን ለምክርህ የገባዉ ይገባዋል አሏህ ልብ የሥጠን ጌትዮዉ ሸእኑ አያሥገባም ነብሥ አሏህ ያሳዉቀን ቲራመዱ በየ ዴቂቃዎቹ እቅፋት እየመታቸዉ ዱኒያ ፊትና ነዉና በ ብዙ ነገርን አተዉ የሚኖሩ እዳሉ ሁላችንም መቸም ይገባናል ጌታቸዉጋ የሚሟገቱ ሀያል ሠዎችአሉ ሥንራመድ አይናቸን እያየ እራሳችንን ደብረን ለምንኖረዉ ታዳ ለምን አሥፈለገ መሥጠቱ
@almaAlshammri
2 ай бұрын
ጉድእኮነው.እኔ.ብርከመውደዴ.የተነሳ.ካርድም.አልሞላ..❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zaintube2568
4 жыл бұрын
በዚህ ቨድወ ምክንያት ሰብስክራይብ አደረኩህ አብዲ
@SELUTUBE
4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 😂 እንገዛልሀለን ኢንሻአላህ አብሽር😍
@Aa-ip1km
4 жыл бұрын
ክክክክ
@zahara122w8
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ለምክርህ ወድም በዛውም ፈገግ አስባልከኝ ደክሞኝ ነበር
@مریممریم-ض4ل9ز
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም። ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻአላህ ይገዛለውታል ሸህአብዱ ክክክክክክ
@meremtlahun3034
4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀንንን አላህ ክክክክክክክክክክክክ አቡዲየ ውነክን ነው
@የጊራናዋእማዬንናፋቂ
4 жыл бұрын
ክክክክክክ ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እረ በሳቅ ቀልድ የተሞላበት ቁም ነገር በርታልኝ ወንድሜ 😍😍
@tubetikursewtube7253
4 жыл бұрын
ብቅ በሉ እኔም ጋር
@የጊራናዋእማዬንናፋቂ
4 жыл бұрын
@@tubetikursewtube7253 ቤተሰብ አደረኩሽ አድርጊኝ
@sumeyadiltataslitewa5357
4 жыл бұрын
አይይይ አረ እንደው ያረብ ሀገር ሴት መቀለጃ ሆነች አላህ ብርተቱን ይስጥሽ አረብ ሀገር ያለሽዋ ያስደት እህቴ አብዲ በርታ ትምርቱ ምቹ ነው👍
@rudgh5448
4 жыл бұрын
ወይኔ ብዙ ትምርት አምልጦኛል ማለት ነው እንደው የሼህ አለህ ይጠብቆት
@zeintzeint6562
4 жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ክክክክክ ውሎየን ሥቃጠልውየነበር በመዳምልጆች ዘናአደረከኝ
@ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
4 жыл бұрын
እኳን ላንቱ ለስንቱ ጎረምሳ ሁሉ አይደል እንደ እምንገዛዉ ታዳ ምናሻወት ብር እደቅጠል ነዉ እኛጋ ይገዛለወታል ደሬሴ
@abdihabeshawi3683
4 жыл бұрын
መልክቱ ሀሪፍ ነው ወንድም አብዲ በርታ
@فاطمهيوسف-ث3و
4 жыл бұрын
እኔ እገዛለወታለሁ መንጃ ፍቃድ አለወት ተነሹፌሩ
@safeh2633
4 жыл бұрын
የምሪልክነው ቁምነሪአቦደሪሳው የምሪትምህሪትህ የላቀነው ግዜንምገዘቢንምባግባቢመጠቀምግዲነው የሪዳታ ባታ አለው
@rahemtadem9837
4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጋለው መኪነውን ከሙሉ ጤነጋ አላህ ይረዝቅህ
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል
4 жыл бұрын
እኔ በጣም የምታስቀኝ ነገር ሳዱላ ሁላ የምትለው ነገር ነው በሳቅ ይመችህ አቦ
@tubetikursewtube7253
4 жыл бұрын
ብቅ በሉ እኔ ጋርም በታማኝነት
@ፈዲላዩቱብ
4 жыл бұрын
አጎቴ ደህና ነህ እእእ አብሽ ይላክልሃል አካውንቱን ሳትሳሳት አስቀምጥልን ክክኲ በነገራችን ላይ እኔንም እርዱኝ በቃ አንድ ቪላ ቤት ግዙልኝና ልግባ ሃገሬ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ይባል ዬለ ያላ የማዳም ኸዳሞች ግቡ አካውን እለቃለሁ እእ ልጅቱ የምርዋን ነው እንዴ የሚል አይጠፋም እኮ
@ሰአዲወሎሎሎ
4 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ዘና አርጉን እስኪ በፊልምና በሙዚቃ ከመጠመድ እኔ በጣም ተመቸኝ ወላሂ ቀጥሉበት
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
4 жыл бұрын
ውይይይ የመዳም ቅመሞች ዘና እኮ ነው የምታደርጉኝ ኑሩልኝ ሳዱላው ሁላ ክክክክ 😄😄😅😅 በሉ ለደረሳው ሽርርርር መበያ መኪና እንግዛ ሆሆ ለማንኛሁም ገና ሰብ አድርጌህ መጣልህ በሳቅ ነው ፍርስ ያልኩት😂😂😂
@foziyaadem1637
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ከኮሮና ቀጥሎሠሞኑን አለምን ያነጋገረ የበርየ 🚕👈እንደትነሽ ደህናነሽ
@khalidApp1
4 жыл бұрын
*ወላሂ አሁንስ በጣም እማሳዝን ጊዜ ሁናን ያረብ ሀገር ሴት ሸቃሊት እያሉ ሲሰድባቸው ይውላሉ አዙረው እርዱን ይላሉ እባካቹህ ራሳቹህን ጠብቁ*
@ንፁህህሊናምቹትራሰነው
4 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@ሳምሪአባቴንናፋቂአባእወድ
4 жыл бұрын
እዉነክነዉ ሀሊድ
@joubert1217
4 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@ሚሪውሎየዋ
4 жыл бұрын
እውነት አየፈሩም
@hadeyaahmed4641
4 жыл бұрын
ሳህወላሂ
@bvhussenyimam1366
4 жыл бұрын
ኧረ ለኔም የጀመርኩት ቤት አለና አጫርሱኝ መሂና ይገዛን ምን ችግር አለው ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ዘድሮ
@ራዘቅቱዩብ
4 жыл бұрын
kkk
@umlman3540
4 жыл бұрын
ወላሂ ፈታ አረጋችሁኝ🤣🤣
@lulu39
4 жыл бұрын
ሀሀሀ እኔም ተበድሬ ቤት ገዝቼ መክፈል አቅቶኛል እርዱኝኝ
@rahmalove4458
4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ኢክሩነኝየማሚናፊቂ
4 жыл бұрын
አረወይኔክክክክ
@alhamdulillah3178
4 жыл бұрын
ደረሳው አቡዳሽሽ ውይይ ገዛልኝ እረ ሸም ነው ያላ ላንተ የገዛልህለ ሼርር ለሀገር ሚሰኪንች እህቱችችን ክክክክ። ።።ኪኪኪኪክክክክክክክክክ
@abdiwollotube
4 жыл бұрын
😂
@DiSA471
7 ай бұрын
አብዱ የኛ መልካም ወንድም ሀሪፍ ቆይታ ነበር
@ሀገሬሰላምሽንያብዛው
4 жыл бұрын
ትክክል 👍👍👍👍👍👍
@fatimah6837
4 жыл бұрын
ክክ አንድ ስው ሲያስተባብር ይባባሉ መስለኝ ስንት ለለት ጉርስየለለውን ብንስጥነው አጂርያለው ሳህ
@ቤሊYouTube-j4i
4 жыл бұрын
ሙድ መያዝህ ነው በብሬክስ ከሱጋ አትገናኙም በምንም ይሁን በምን እሽ ወንድም
@ራህማያራህማንባሬያነኝ
4 жыл бұрын
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀቢቢ አላህ ደስታን ይርጭብክ አቦ ክክክክ ልክ ብለሀል
@samsamsung1911
4 жыл бұрын
ክክክክልጁሁላክክክክ እገዛልሀለን አረወይኔ አሣከኝ ልክነህ የጫወታመልክ ምክርደሥይላል ላለንሁላመበተን
@ውሎዬዋ
4 ай бұрын
የኛ መካሬ እኔ ከወሎ ይቱቨሮች አንተ አህመድ ወሎ ሙሀጅሩ ማሜ ይቱብ እኮራባችኋለሁ በሉ ዘረኛ እዳትሉኝ ዘረኝነት ጥንብ ናት አሉ ያኛ ውዱ ነቢዩ ሙሀመድ❤
@bhstube2772
4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወላህ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ሙድ ያዝክበት እኮ
@ዜድመካነሠላምቱዩብ
4 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ባለህበት ቦታ ማነው እደኔ ደሥ ያለው ላይከ
@ሴቴነኝየዞብሏ
4 жыл бұрын
የኔ ውድ አብዱየ በርታልኝ
@toybamohamed2983
4 жыл бұрын
ሱበሀነላህ ሰው መርዳትም እንደነውር ተቆጠረ ወይ አረብ አገር ደግሞ ምን ትሉ ይሆን
@stube1983
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም አብዲዋ ማሻአላህ ዘና ታደርገኛለህ
@madenah8940
4 жыл бұрын
አህለንወንድም አብዱ ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በዚህም አለህ እንዴ ያሽህ ጥሩ መልክትነው ሀቂቃ እኛንማ እንዳው በሀርብ ሀገር ሊያስርጁንነው እርዱን በሚል ጥሪ እንመኛለን አሁንስ በዛ አር ማንም አይሠማቸውም እናቴን አባቴን አርዳም ለነሱ ከምርዳ
@abdiwollotube
4 жыл бұрын
አለሁ እዚህም
@ልኑርለእናቴ
4 жыл бұрын
ክክክክይሆዉ እኔ ገዛሁልህ ዋልኩምሰላም ወርህመቱላህ🚘🚘🚘🚘
@ሁስናነኝጉራጌዋ
4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ክክክክ ትክክል በለሃል ወንድም ለምን እንደ ሚስጥ ምይውቅ አለ
@Steyrock1
4 жыл бұрын
ደስይላል ብሮ በርታ
@ሐሥቢየሏህወኒእመልወኪል
4 жыл бұрын
አተ ደረሣ ምርጥ ሠው ነህ ደረሣ መቸም ቀልድ ይቺላል
@bbnji5637
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ይገዛልሃል ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ደረሲ መልክቱ ጡሩነው ብረታ
@toybahussin3123
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድም አብዲ
@asna9396
4 жыл бұрын
አብዲ በኮመንት ነው ማውቅህ ግን ዛሬ ነው ሰብስክራብ ያረኩሁ ወላሂ ምርጥ ልጅ ነህ
@abdiwollotube
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት
4 жыл бұрын
አብዱበጣነውእኮ የምታስተላልፋቸው👍👍👍ናቸው
@ABDUSINVENTION
4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ማነው የአብዱ ቀልድ የናፈቀው እንደኔ 🤣❤️ ደሞ ቤተሰብ አርጉኝ ጎራ በሉ ውዶቸ
@zeintzeint6562
4 жыл бұрын
እኔ
@user-umukewesar
4 жыл бұрын
እኔ ክክክ
@sofitube6115
4 жыл бұрын
እኔ አመለጠኝ ሽንቴ
@zeintzeint6562
4 жыл бұрын
@@sofitube6115 ክክክክ
@ሰላምጎንደሬዋYoutube
4 жыл бұрын
HAYU & ABDU TUBE እንደማመር ጋይስ
@asna9396
4 жыл бұрын
አብድዬ ማንም አይገዛለት እንዳውም ሰብስክራቡም እናነሳለን
@رَبيزِدنيعِلم
4 жыл бұрын
ክክክክክ ወላሂ በሳቅ ፈታ አረከኝ 😁😁😁 ይመችህ በርታ
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሠባት አመቴ ጥሩ ደመወዝ ይከፈለኛል ግን እሥካሁን ሠደቃ እንኳን መሥጠት ከፈለኩ ለዘመዶቸ ነዉ የምሠጠዉ እህቶች ተመከሩ መጀመሪያ ለዘመዶቻችሁ ኸይረኛ ሁኑ ሁለት አጅር ታገኛላችሁ የአላህን ፊት በመፈለግና ዝምድናን በመቀጠል ማለቴ ከእናትና ከአባት ዉጭ ላለዉ ይበቃል
@አለምአሊየአላህባሪያ
4 жыл бұрын
ክክክክክ አብድየ ጎበዝ በርታ
@ss-qp1vy
4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜዋየ 💘💘💞💖
@qalbeyetmaan9422
4 жыл бұрын
አቦ ይመችክ አድስ ነኝ ገና ዛሪ ነው ቤትህን ያየሁት ማሻ፣አላህ
@user-umukewesar
4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاةه አህለን ወላሂ በትክክል አላህ ይሠትርበስ ክክክክ አላህ ይጨምርልህ ወንድም አብድ በርታ ቅድም በfbላይ ወይዘሮ ሥንዱን ለቀህ አሥቀኸኝነበር ሴቶችዬ ንቁ የናቃ አያሥወሥድም እቃ 😅😅😅🤣🤣🤣
@hanantube9951
4 жыл бұрын
ክክክክክክ አበዱሻ ጥሩ ትምርትነው ሹክረን
@መልከምሰውሁ
4 жыл бұрын
ሹክራን ወንድሜ ጀዘካ አለሁ ኩለ ኸይር በጠም ነው የሰከኝ
@ayshaalketbi1745
4 жыл бұрын
ሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱባሀን አላህ አጂብ ወሎ ገረገሩ እረጂም እዲሜ ይስጥልን
@ነጭአዝሙድ
4 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው ጎበዝ እኔ ከብር መውደዴ የተነሳ ካርድ አልሞላም ብየ ብሬን ይዣለሁ አዳሜ አፈርድሜ እየበላች ለማንም መርጨት
@rozinatube4613
4 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት እንዴት አመሸቹ 😀😀 ያመችህ ደርሳዉ
@ሀናንመሀናንመ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ በጣም የሚገርም ነው አድ ብርም አናወጣም እናዚህ ወበዴ ወች
@ሀናንመሀናንመ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወላሂ በጣም ይገርማል ቤታቸውን ሰሩብን እኮ
@ሀቢባነኝH
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አህለን ደረሤ ምን ይሻለወታል መኪና ወይሥ ጥያራ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@qtrqtr1086
4 жыл бұрын
በጣምጠቃሚትምህርትነዉወላ ስሙእህቶቸ እናስብ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
4 жыл бұрын
ደረሴ፣ቀልድያዘለች፣ቁምነገርእኮነውየምትመክሩን፣እረጅምእድሜይስጠወት፣ክክክክ
@hudaahmed6360
4 жыл бұрын
ክክክ ወይኔ ዛሬ እስኪ ስሙት ዝምብሎ መሳቅ አይደለም ትምህርት አለው
@ABDUSINVENTION
4 жыл бұрын
ቆይማ ደግሜ ልስማው አላሠማኝ አሉ አጠገቤ እየተጫጩ ክክክክክክ
@sofitube6115
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ🏃🏃🏃🏃🏃😃😃😃😃🏌
@nesiha2967
4 жыл бұрын
ተመቸኸኝ ኪኪኪ በርታልን ወድማችን
@አሚቲየማሚናፍቂ
4 жыл бұрын
ይገዛል አብዲዬ ሼርርር ለሸቃሊት🙈🙈
@hayatseyid8665
4 жыл бұрын
ክክክ አቦ አላህ ያስቃህ እንዳው ምኑንህ አንትየ
@ዜድአምሓራዋ
4 жыл бұрын
አትስጡ እዉነት አሳከኝ😂 ዘ ይገርማል እንዲሜ አቺን እያለቀ ለማን ብር
@raya4308
4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ እውይ ደረሳው አይዞህ እንገዛልሃለን ልኩፕተር ከፈልግክም
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
4 жыл бұрын
እረ ሼክ አብዲ እንዴት ነዎት አቦ እኛ አልሀምዱሊላህ አብድዬ ቁርጥ ወሎዬዎች ናፍቆኝ ነበር ያሀገሬ ወግ ታስቀኛለክ እኮ ክክክክክክክክ በርታ ስወድህ
@aminommm2650
4 жыл бұрын
እኔ አድቀን ሰችቸ ለነዛ ሰወች ሳይሰጡ ሲበሉ አይቸ ከዛ ወድህ አድን ቀን በጉሩብ ሰትቸ አላቅም እኔ ስት ሁኔ የምሰራውን ለናቴ አዱርስ መግዛ ብሰጥ ይሻለናክ
@zabeba5936
4 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ደረስው ለሪሶ ያልሆና ብር ምን ይስረል አይዞት ይገዛሎታል
@ዜድነኝየደሴዋየድንተማሪ
4 жыл бұрын
ወሊኩሞሠላሞወራሀመቱላሂወበረካቱ እእላተ አየር አይሻለህሞ 😂😂
@fafiyoutube3492
4 жыл бұрын
አብዱየ። ገደልከኝ። ወንድሜ😂😂😂😂😂
@ውሎዬዋ
4 ай бұрын
ደረሴ አለህልኝ እኔ ልመጣ ነው እና ኮቻ ስራ እጀምራለሁ ማስታወቂያ መቸም አታሳስበኝም አደል ወንም አለም😊
@cherutube3064
4 жыл бұрын
ካካካካካካካ አይ አብዲ!!!
@sofitube6115
4 жыл бұрын
*ማነው እንደኔ ሽንቱን የጨርስው ላይክ😃😃👍*
@kuwait1441
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ተነጂሰሻል ማለት ነው 😂😂😂😂😂
@sofitube6115
4 жыл бұрын
@@kuwait1441 ሻውር ውስድኩኝ እድሜ ለመዳም ቤት 😜
@tesnim3639
4 жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ ምን ጉዲ ነዉ አያፍርምንደ ግን አጂብ እረ ዉዲ እህቶቸ እባካችሁን ብራችሁን ለምን እንደምታዉሉት እያስተዋላችሁ 🌷 እኔስ ስራም አላጥሁ ስንት አሳብ አለብኝ 😄
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
4 жыл бұрын
አረ ጨርሰሽ ሳታዳምጪ ግዙልኚ ሳይሆን ምክር ነው
@الحمدللهالحمدلله-س4د
4 жыл бұрын
በብሬክስ አትምጡ ሲቀጥል እስከመጨረሻው አድምጡት ማለቱን ለማረጋገጥ ያክል
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:21:45
سوریه قبل و بعد از فروپاشی - ۲۰ آذر ۱۴۰۳
استاد علی اکبر رائفی پور (کانال رسمی موسسه مصاف)
Рет қаралды 182 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
18:14
“ተወረናል ስምምነቱ ተጥሷል” ሶማሊያ፣ የመቀለና ደብረ ብርሃን ተቃውሞዎች፣ የአዲስ አበባና ካይሮ መልዕክተኞች፣ ዉጊያውና መከላከያው “እጅ ሰጡኝ”| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 10 М.
18:41
Ethiopia - የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ቀረበ |የኤርትራ ጦር በት/ቤቶች ሰፍሯል | የጌታቸው ርምጃ ወሳጅ ሃይል |ጠቅላዩ በቀይ ባህር ድጋፍ አገኙ
Feta Daily News
Рет қаралды 117 М.
12:45
Arson epidemic in Russia / YouTube blocked in Russia
NEXTA Live
Рет қаралды 263 М.
25:08
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 39)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 128 М.
37:06
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 23 December 2024
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 9 М.
3:08
🛑#Adis mezuma አብዲ ደረሳው በቩመይሲ አድስ መዙማ አወጣ ኢድ ሙባረክ
mame&ZED Tube ማሜ &ዜድ
Рет қаралды 18 М.
3:05:07
ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!
Yonas Moh
Рет қаралды 1,2 МЛН
19:49
🛑የኔ ሚስት መሆኗ ተረጋገጠ ሙቤን አባረርኩት መታሁት
Abdi Wollo Tube
Рет қаралды 41 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 922 М.
1:21:58
Арестович: Двойная игра Путина. @holovanov
Alexey Arestovych
Рет қаралды 389 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН