♦️ሐሳዊ መሲህ እና ኢትዮጵያ ♦️ ወጣት ብንያም ግርማ ከሰብለ ወንጌል ጋር

  Рет қаралды 33,431

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер
@derejewendafrie
@derejewendafrie 2 ай бұрын
አስተናጋጇ ጋዜጠኛም ተስተናጋጁ ሰውም ድንቆች ናችሁና ተባረኩ!!!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ምድሯ በእግዚአብሔር የተባረከች የእህል ዘር በሙሉ ማብቀያ መገኛ ልዩ ጣዕም በተፍጥሮ ያለወሰ እህል ነው የሚመረት እድሜቸው ይጠርና የዲብሎስ ልጆች ማዳበሪያ በሚል የሀገራችን መሬቱን አዝመራውን በከሉት ጭራሽ አሁንማ በዲቃላው አብይ ዘመን ሁሉም ምሮቶቻችን ከተፍጥሮ ይዘታቸው እንዲጠፏ ከፍጣሪ እንድንለይ እየተሰራ ነው ምግቡም ተበልቶ በሽታ እንዲሆን ነው የተሰራ የቅዱሳን የፃድቃን አምላክ ከዚህ አውሬ ስርዓት ሀገራችን ያላቅልን ረቂቅ የሆኑ እኛ የማናውቃቸው ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ የሚነጋገሩ ስለእኛ 7/24 የሚፀልዩልን የገዳም አባቶች አሉን የእነሱ አምላክ ይርዳን ብዙ ሴራ የከሸፍ በእነሱ ፆለት ነው እኛም እንፀልይ እንመለስ ፍጣሪ እንዲረዳን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳን😢😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
@abebaembiale3452 አሜን!
@Eyob797
@Eyob797 2 ай бұрын
ለይኩን። እውነት ነው። ከብቶ'ች'ን ዕና እግዚአብሔር የሰጠንን በሙሉ ከዓለም ላይ ማጥፋት ከሚፈልገው ከሰይጣኑ ቢል ጌትስ ጋር ዐብይ ዐህመድ የተባለው የምዕራባውያን/የዲያብሎስ ቅጥረ'ኛ' በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ዓብረው ታይተዋል። የዶሮ ስጋ ራሱ በፊት እንደነበረው ዓይደለም ዓዳቅለውታል ለውጠውታል።
@etenesha8672
@etenesha8672 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ሰብለወንጌል ፀጋ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ሁሉነገርሽ ያምራል❤በርችልን ወድማችን ተባረክ ይህንን ሠነፍ ትውልድ አቃው በርታ❤❤❤❤❤አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx Ай бұрын
👍አለባበሳችሁ ያምራል ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አለባበስ ነው
@Melkeqedek-vd8ws
@Melkeqedek-vd8ws 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።በርታ ፍሬ ታፈራለህ እግዚአብሔር ምትፈልገው ይፈጽምልህ
@berukdesta6597
@berukdesta6597 2 ай бұрын
ማርያምን ከኔ ሃሳቦች ጋር የሚስማማ ሰው አገኘሁ
@GenetAbera-ys9ez
@GenetAbera-ys9ez 2 ай бұрын
ሐሳቡ እኮ በብዙ ሰዎች ውስጥ አለ ነገር ግን ወጥቶ ለመሞገትና ገበሬውን አርብቶ አደሩን ነጋዴውን ለማስተማር ለማንቃት ግን እንፈራለን ወደ ተግባር አንለውጠውም በሚዲያ ብቻ ይነገራል ሁሉም የሚወስደውን ይወስዳል ከዚያ ዝም ጭጭ እኔም አንተም ሌላውም ዝም እስኪ የከተማ ልጆች እሺ የገበሬ ልጆች የአርብቶ አደር ልጆች አለን ከተሜውም ቢያንስ ዘመድ ከፍለሀገር ዘመድ አያጣም በዙሪያችን ላሉት እንኩዋን ተናገሮን????በቃ ወደ ተግባር አልገባንም ዝም ነው ታዲያ ፈረንጅ ያለንን ሊያስጥሉን ነው እባካችሁ ንቁ ማዳበሪያ ትታችሁ የከብቶቻችሁን ፍግ አበስብሳችሁ ተጠቀሙ ብለኖ መች ነገርናቸው።ሁልጊዜ በየ ዓመቱ ምርጥ ዘር እየተባሉ አዳዲስ ዘሮች ይመጣሉ የሚፈጁት የማዳበሪያ መጠን ይህ ነው የሚባል አይደለም ቀጣይ ደግሞ ሌላ አዲስ ያመጣሉ ከዚያ እንደዚህ እየተባለ በፊት የነበሩን ኦርጋኒኮች ጠፍተው በማዳበሪያ በሁለት ና በወር የሚደርሱ እፅዋት እና እንስሳት ያመጣሉ።እስኪ ትንሹን እንኳ አስቡት እንቁላልን ውሰዱ የመበሻ እንቁላል ጠፍቶ የማይረባ በነፋስ ተረግዞ የሚወለድ እንቁላል ቢያስታቅፉት የማይፈለፈል ቢበሉት የማይጥም ነገር ብቻ ሐሳባችንን አውጥተን ወደ ተግባር ለመለወጥ አዚም ተጥሎብናል የሚነገራቸውም አይሰሙም ታማሚ ነው ችግር ሊያመጣብን ነው ብለው አይሰሙም።ብቻ ፈጣሪ ተንኮላቸውን ከኢትዮጵያ ምድር ነቅሎ ይጣልልን።
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 2 ай бұрын
memerte new , good job። ሁለት የተዋህዶ ፈርጦች, ቃለ ህይወት ያሰማልን, ያጽናቹ።
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 3 күн бұрын
ዛሬ ጉድ ነው የተማርኩት ሳይንስና እምነት ምንም ግንኙነት አለመኖሩ ቢኖርም ላለማሳወቅ የሚያደርጉት ነገር ቀድሜ ባውቅም ግን የእግዚአብሔር ታአምር ግሩም ነው በርታልኝ ወንድሜ
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me 14 сағат бұрын
በጣም❤
@eden9876
@eden9876 2 ай бұрын
ድጋሜ ይቅረብልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው
@UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK
@UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK 2 ай бұрын
ሚገርም ትምርት ነው
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ሰማይ እና ምድርን ዘረጋ ነዉ የሚለዉ እንጅ " አድቦለቦለ አላለም ከብዙ አንግል የእኔ ግንዛቤ መሬት ጠፎጣፋ ናት
@ellenimamo7570
@ellenimamo7570 2 ай бұрын
ሰብለወንጌል በርቺ።
@Jos-ud2og
@Jos-ud2og 2 ай бұрын
ያለ እዉቀት ባረግነውም አዉቀን ደሞ በድፍረት በሰራነው ይቅር ይበለን ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ እንዲሁም ከዚበላይ ያብራልህ ይጨምርልህ
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Ай бұрын
I am really appreciate this brilliant guy .
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 2 ай бұрын
ኮሜንት አድራጊዎች እባካችሁ ሁልጊዜ ቀድማችሁ በኔጌቲቭ አይን ከማየት ይልቅ በተወሰነ መልኩ እንኳን ትክክል ነገር ልታገኙበት ስለምትችሉ ለይታችሁ በማውጣት በምክንያታዊነት ለመተራረም ሞከሩ አይከፋም ብዬ አምናለሁ❤❤❤
@DanialDaniel-on2xh
@DanialDaniel-on2xh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ የክብሩ መገለጫ ነች አዲስ መሪ ያመጣል በቅርቡ የአውሬው ስራት አይሰራም ብዙ ስዎች የሚተረፉበት ነው ወደኢትዮጵያ አራት ነጥብ
@Hab428
@Hab428 2 ай бұрын
እውነት ነው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
ያርግልን
@gech99f-a_n.o
@gech99f-a_n.o 2 ай бұрын
ኧረ ወገን የት ነው የምትኖሩት በጥቅል ሀገራችን ለአውሬው አገዛዝ ተዘጋጅታለች እኮ ዲጂታል ባንኪግ መታወቂያው ፋይዳ ኮሪደር ከተማ መቀየር ሁሉ የእውነት ለእኛ አገልግሎት ነው??? እረ ዞር ዞር እያላችሁ መርምሩ ተበልተናል
@Hab428
@Hab428 2 ай бұрын
@gech99f-a_n.o ቆየን ከተበላን እማ
@YitbarekNaizghi
@YitbarekNaizghi 5 күн бұрын
እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛልህ።
@meronb2665
@meronb2665 Ай бұрын
አሜን!! ነፃ ያርግልን ሀገራችንን እሱን ብቻ እንድንል ይርዳን
@Robel-e2k
@Robel-e2k 2 ай бұрын
Betam denek yehone leg wow egezabeher yebarekek
@dawitleulseged6604
@dawitleulseged6604 2 ай бұрын
Good guy & wise woman... it's just 2 weeks waiting professor FIKRE TOLOSA part 2, please interview the professor 10 times
@NaniYo-g1h
@NaniYo-g1h Ай бұрын
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ሚለውን መፅሀፍ አንብቡት እባካቹ
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow 6 күн бұрын
Excellent.
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 ай бұрын
በርታ ጎበዝ ! ነጮቹ ለራሳችው ለትርፍ ወይም ለመቆጣጠር እንዲያመች እያረጉ በተፈጥሮ ከእግዚያብሔር ያገኘነውን የምግብ አይነቶች ዘረመል እየከወኑ ጣሙንም ቁመናውንም እየቀየሩ ሳሉ ከልካይ የላቸውም ለምሳሌ ቡና በተፈጥሮ ምናቀው ከሰው ቁመት በላይ ሆኖ ሚያድግ ለጥላም የሚሆን ጣእሙም ለለመደው ያለ ስኳር የሚጠጣ ነበር አሁን በሳይንስ ትቅይሮ ድብልቅልቁ ይወጣ ቁመትና ጣእም አርገውታል በ2060 አ.ም የተፈጥሮ ቡናን ከአፍሪካ ለማጥፉትእቅዳችው ነው ቦቆሎም ስንዴም እንደዚሁ ስለዝህ ገበሬውን ማንቃት እንዲሁም ይህን የሚሰሩ " የምርምር" ተቋሞችን ከኢትዮጲያ ማሰናበት የመሳሰሉ እርምጃዎች ያስፈልጋሉ አለበለዝያ ወደፊት ከሚያመጣው በሽታ አልፎ ያለ ሳይንስ ( ያለ ነጮቹ) ዘርተን ማብቀል አንችልም
@eden9876
@eden9876 2 ай бұрын
አይሳካላቸውም በቅርቡ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይሆናል ኢትዮጵያ ለመግባት ጭንቅ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል
@Hab428
@Hab428 2 ай бұрын
ሚገርም ኮሜንት ነው
@Hab428
@Hab428 2 ай бұрын
እውነት ነው ግን ኢትዮጵያ ሁኖ እንኩዋን ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ አደለም ሊያምን ይቅር እና ሲወራ መስማት አይፈልግም ​@@eden9876
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
በትክክልልል
@solomonkassahun5456
@solomonkassahun5456 2 ай бұрын
ሠላም ቋቋየነሽ ሚድያ አባካችሁ ስለሐገር ከአባቶች እስከ ሽማግሊዎች ከአራቱም የኢትዮጵያ በሮች ፈልጉ እግዚአብሔር ይርዳን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
😢😢😢😢እውነትነው
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@TewoderosGezachaw
@TewoderosGezachaw 2 ай бұрын
He is brilliant 😮
@DanielGetu
@DanielGetu 2 ай бұрын
በርታኝ አንቺም ሰብሊ እንዴት ውብ ጠያቂ መረቅ ሰው ነሽ::
@CamelEric
@CamelEric Ай бұрын
Very nice Video. Thanks.
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጎበዝ ትውልዱ ካንተ ብዙ ይማራል❤️❤️❤️❤️
@Yoniadu
@Yoniadu Ай бұрын
❤❤❤ gobez fetari kante gar yhun
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ Ай бұрын
በጣም ግልፅ እግዚአብሔር ያክብርልን
@sabllass1239
@sabllass1239 2 ай бұрын
አቤቱ ምህረት ላክልን
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Ай бұрын
Min aynet zignagn program nw? ??
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ Ай бұрын
ተባረኩ
@GenetAbera-ys9ez
@GenetAbera-ys9ez 2 ай бұрын
ይህ አሰጨንቆ ገድሎ የተለየ ኬሚካል ያመነጭና ገድለው ይጠጣሉ ይታጠባሉ የተለየ ሀይል ያጠኛሉ የሚለውን ነገር እኛም ሀገር ያሉ ቫምፓየሮች ሰምተው እንዳይበሉን እባካችሁ ይህን ሐሳብ ደብቁት ያስፈራል።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ልጁ ያወራውን ሀገራችንም በጥቂቱ ከአፄ ሃይለስላሴ ጀምሮ የምናውቀው ነው:: ( አፈ ታሪክ ይሁን እውነት እግዚአብሔር ይመርምረው)
@Eyob797
@Eyob797 2 ай бұрын
@1:08 እግዚአብሔር የመ'ጀ'መሪያውን ሰው አዳምን የፈጠረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊውን አዳምን ሲፈጥረው ግዕዝን ቋንቋውን ፊደሉን ከነቁጥሩ አሟልቶ ነው የሰጠው። የሰው ዘር ከኢትዮጵያ ተነስቶ ወደ ዓለም ሄደ ዕን'ጂ' ተቃራኒው ዓሆነም። ሰይጣን ዓምላኪው ዒሉሚናቲ ስለ አገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት አገር ኢትዮጵያ ሆን ብሎ ብዙ ታሪክ ዓዛብቷል።
@Bertemyos
@Bertemyos 2 ай бұрын
❤❤ስሙን ግን ብትጽፉልን!
@meseyabateneh8325
@meseyabateneh8325 2 ай бұрын
Thank you!
@HelenBeyene-s5p
@HelenBeyene-s5p 2 ай бұрын
background lay yalewun video please atfut , yizegeninal eko
@YidnekachewSeleshi
@YidnekachewSeleshi 19 сағат бұрын
Ke gerba yekefetachewet yirebeshal
@elenibisrat763
@elenibisrat763 2 ай бұрын
አለም በመንፈሳዊ ዓይን😮 the background screen disturb my attention please remove it
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 2 ай бұрын
Same hier. Thank you for commenting.
@MeseretAyele-k2v
@MeseretAyele-k2v Ай бұрын
Me too
@ahadufirst3374
@ahadufirst3374 2 ай бұрын
ጆሮሽንም ብትሸፍኚ እንዴት ጥሩ ነበር መሰለሽ🙏
@AdamWahil
@AdamWahil 2 ай бұрын
መንፈሳዊ ሰው ሁሉን ይመረምራል፡ እርሱ ግን አይመረመርም፡
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 2 ай бұрын
ምድር ስትፈጠር የተስተካከለች ነበረች ለእኛ እንዲመቸን ከዛ እኛ ስንበድል ተበላሸች የሚል ትምህርት የት ተገኘ? እኛ የተፈጠርነው እኮ ገነት ውስጥ ነው፡፡ ገነት ምቹ ነበረች፡፡ ከዛ ስንበድል ከነገት ወጥተን ወደ ምድረ ፋይድ (ምድር) ተሰደድን፡፡ ምድር በራሷ የፋዳ ቦታ ናት፡፡ የሌለ ነገር አታውሩ፡፡
@fasiltsegayemekuria2922
@fasiltsegayemekuria2922 2 ай бұрын
አሁን እዚሁ እየተድረጉ ነው❤❤❤
@kucher1336
@kucher1336 2 ай бұрын
ጥሩ ነው። ይበልጥ ስለ ሀሳዊ መሲህ ማንበብ የሚፈልግ ሰው ካለ ''ኢትዮጵያኦርቶዶክስ.ኦርግ" ዌብ ሳይት ላይ {ሺህ ዓመትና ሀሳዊ መሲህ እንዲሁም አውሬው ማን ነው 666?} የሚሉ ፒዲኤፎች አሉለት።
@mkfeedel
@mkfeedel 2 ай бұрын
አለባበሳችሁ ይበቃል
@yemisida
@yemisida 2 ай бұрын
😢ይህ ሚዲያ በዚህ መጠን መውረድህን ሳይ በጣም አዝናለሁ ቅዠቱን፣ህልሙን፣ምኞቱን ፣ፍላጎቱ እየለፈለፈ ትንቢት ተናገርኩ እያሉ የሚመጡትን ማቅረብህ በጣም ያሳዝናል መናፍቅ ሚዲያ ላይ ከምናየው ውሸቶች አንተ ሚዲያ ላይ የምናየው በምን ተለየ ወደ ቀድሞህ ተመለስ ወንድሜ ወንጌልን ስበክ የሀሰት ምስክሮችን ይዘህ አትቅረብ።
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
ሴጣን ሁሌም እንደትቃጥል ነዉ
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Ай бұрын
ምንድነው ስህተቱ የቱ ነው ቅዠቱ የቱ ነው ህልሙ የቱ ነው ፍላጕቱ እስቲ የአንተን እውቀት አካፍለን ያነበብከውን ያነበብሽውን እባክሽ ለመተቸት ባንቼክል
@mahletcheru6009
@mahletcheru6009 Ай бұрын
ለመተቸት ከመሮጥ መርማሪ (መርምረው)
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 2 ай бұрын
ምንድነው ይህ ደግ አምላክ ለሰው ልጅ መዳን ወደ ምድር መጥቶ ያዳነን ጌታ ይህ እንዲሆን እንዴት ተፈጠሩ
@kassahunwoldetsedik7887
@kassahunwoldetsedik7887 2 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱሰን ሳታዉቂ ሰለመፅሐፍ ቅዱሰ ጠያቂ ሰብልዬ,,ልጁ ሰለጥንቆላ ነዉ የሚያወራዉ
@nuale23
@nuale23 2 ай бұрын
የሉተር ርዝራዥ ነጭ ካልሆነ አታምንም አይደል ይሄኔ ወልደህ ታደርሰዋለህ
@jujuayela2164
@jujuayela2164 2 ай бұрын
ጠንቁይ ነው ጠንቋይን የሚያውቀው እውነትህን ነው ደደብ ደንቆሮ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
መናፍቅ ቱ
@zeyinebtemam1270
@zeyinebtemam1270 2 ай бұрын
በአለም ላይ በአሁን ጊዜ የማን ደም እየፈሰሰ ነው !
@KibromErgetie-gc1lx
@KibromErgetie-gc1lx 2 ай бұрын
Stop donating your blood! ...
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 ай бұрын
Very hypothetical. He used tiktok platform without shame. At the same time, he criticizes science
@simrettekle4491
@simrettekle4491 2 ай бұрын
If he use it for good why he shame ?
@nzd6057
@nzd6057 2 ай бұрын
Does he have to believe blindly, like you do? Since some beliefs are false, do you believe that we came from monkeys? Just observe nature. Science has a lot of misinformation, whether you believe it or not. If you’re reading the Bible in a year, there are only 364 days. Those imagery lines are false; 23 and a half, latitude and longitude are not accurate. Please open your eyes.
@nzd6057
@nzd6057 2 ай бұрын
Does he have to believe blindly, like you do? Since some beliefs are false, do you believe that we came from monkeys? Just observe nature. Science has a lot of misinformation, whether you believe it or not. If you’re reading the Bible in a year, there are only 364 days. Those imagery lines are false; 23 and a half, latitude and longitude are not accurate. Please open your eyes.
@nzd6057
@nzd6057 2 ай бұрын
Does he have to believe blindly, like you do? Since some beliefs are false, do you believe that we came from monkeys? Just observe nature. Science has a lot of misinformation, whether you believe it or not. If you’re reading the Bible in a year, there are only 364 days. Those imagery lines are false; 23 and a half, latitude and longitude are not accurate. Please open your eyes.
@nzd6057
@nzd6057 2 ай бұрын
Does he have to believe blindly, like you do? Since some beliefs are false, do you believe that we came from monkeys? Just observe nature. Science has a lot of misinformation, whether you believe it or not. If you’re reading the Bible in a year, there are only 364 days. Those imagery lines are false; 23 and a half, latitude and longitude are not accurate. Please open your eyes.
@Fishale0415
@Fishale0415 2 ай бұрын
አንተ አርፈህ መጽሀፍ ቅዱስ አንብብ እባክህ ያልሆነ ታሪክ ዉስጥ ነዉ ያለኃዉ። ምስኪን
@selted2323
@selted2323 2 ай бұрын
ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስ እኮ ብዙ ታሪካችን ይዟል
@zeyinebtemam1270
@zeyinebtemam1270 2 ай бұрын
በአለም ላይ በዚህ ጊዜ የማን ደም እየፈሰሰ መሆኑን ታውቃለህ !
@MerkebuManaye
@MerkebuManaye 2 ай бұрын
ጰረንጤ ነህ አይደል 😂
@dr.woynshetsamuel9029
@dr.woynshetsamuel9029 2 ай бұрын
ምስኪንማ አንተ ነህ ከዕውቀት ነፃ የሆንክ
@derejewendafrie
@derejewendafrie 2 ай бұрын
አስተናጋጇ ጋዜጠኛም ተስተናጋጁ ሰውም ድንቆች ናችሁና ተባረኩ!!!
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 506 М.
♦️ሞቴን ብቻ ነበር የምመኘው ♦️ ቲክ ቶከር ይድነቅ ቃሲም♦️
1:12:52
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 193 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН