ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023

  Рет қаралды 441,972

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

11 ай бұрын

ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 577
@user-sw2cu6lk1g
@user-sw2cu6lk1g 11 ай бұрын
ማነው እዴኔ ከቲክቶክ መደር አይቶ የመጣ😅
@saifulrana5749
@saifulrana5749 11 ай бұрын
እኔ😂😂
@hayumuhammed6990
@hayumuhammed6990 11 ай бұрын
እኔ ገና መጣሁ😂
@DujOd
@DujOd 11 ай бұрын
እኔ ገነ መጣሁ😂😂😂
@HalimoOmar-dg1xp
@HalimoOmar-dg1xp 11 ай бұрын
እኔ
@user-pk9kg2ct3i
@user-pk9kg2ct3i 11 ай бұрын
እኔ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹትን ከፍ ያለ ህይወት ይስጣቹ🙏❤
@uyty3329
@uyty3329 10 ай бұрын
አሜን፫🙏🙏🙏
@user-yj1gi9tr7k
@user-yj1gi9tr7k 10 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 10 ай бұрын
Amiiiin
@tyhgdghh2481
@tyhgdghh2481 10 ай бұрын
amen amen amen 🙏🙏
@Tg-zx5kb
@Tg-zx5kb 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@aregashgabre824
@aregashgabre824 11 ай бұрын
የሄኖክን ችሎታ አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ የማንም ዘለፋ ትችት ያልበገረው ምርጥ አርቲስት❤❤👌🙌
@paulosmusie
@paulosmusie 10 ай бұрын
ስነ ልቦናው ጠንካራና ጎበዝም ነው
@fiametafilabela1584
@fiametafilabela1584 10 ай бұрын
እኔ ደግሞ የማይገባኝ ተመሳሳይ ገፀባህርይ የሚሰጠው ለምንድነው?
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 10 ай бұрын
በጣም❤
@atsede3733
@atsede3733 10 ай бұрын
​@@fiametafilabela1584ህይወቱም እንደዚህ ስለሆ ነነው😢😢😢
@bateablneha5887
@bateablneha5887 10 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 10 ай бұрын
ጥሩ ትምህርትነው ከሀበሻ መዳሞች ብር እየተከፈለኝ ከምሰራ ለአረቦች ነፃ ብሰራ ይሻል
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 9 ай бұрын
በጣምምምምም እሁሁሁሁሁሁ እዴት እደሚያስጠሉ የሀበሻ አሰሪዎች
@uaeuae9553
@uaeuae9553 9 ай бұрын
በትክክል100/%
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 7 ай бұрын
እውነት የሀበሻ ማደምን ያዬ ነው የሚያቅ ትክክል ብለሻል አረቦች በስንት ጣዒማቸው❤❤❤❤
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 7 ай бұрын
እውነት ነው እረ የ አርብ መዳም እንኳን ብራቸው ጭቅጭቃቸው ይጥማል 😂😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 5 ай бұрын
በጣም
@user-iq7zm6wu6t
@user-iq7zm6wu6t 11 ай бұрын
ውይ. ቤተክርስቲያን ተሳልመው ሲመለሱ እዴት. እደሚያምሩ በፈጣሪ❤❤❤❤❤
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c 10 ай бұрын
አቤት ወንዶች ማስመሰል አንደኞች ናቹህ
@dehabtibebe
@dehabtibebe 10 ай бұрын
የማይመስል ታሪክ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 11 ай бұрын
የአረብ መዳሞች በምን ጣአምአቸዉ የኢትዮጲያ መዳሞች በጣም አበዛችሁት ሴቶች አለባባሳችሁ ሲያስጠላ እርብቃ ሁኖ ከምትሰራዋ ተማሩ አለባበስ እሽ ሁሉም ቦታ ስትሰራ አለባበሶዋ አሪፍ ነዉ እርብቃ ሁነሽ እምትሰሪዉ ልጅ አለባበስሽን እንዳትቀይሪዉ እሽ
@tube-nw3og
@tube-nw3og 10 ай бұрын
በትክክል ሁሉም ቦታ አለባበሥዋ ሥትር ያለነው
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 11 ай бұрын
“ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” - መዝሙር 106፥1❤❤❤❤❤ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ❤❤❤
@HalimoOmar-dg1xp
@HalimoOmar-dg1xp 11 ай бұрын
ቲሽ በሄዳችሁበት እየሡሥ ይመጣል አወ ይመጣልእናቃለን ሆሆሆሆ
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 11 ай бұрын
@@HalimoOmar-dg1xp ምን ላርግ ስለ ኢየሱስ ማውራት ሱስ ሆኖብኝ እኮ ነው 💞💞💞
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 10 ай бұрын
​@@HalimoOmar-dg1xpእኛ ምን አቃጠለሽ እኔም እዳግመላው ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው፡፡
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 10 ай бұрын
​@@BinyamTamiratአባቴ እስከ ዘላለምም ሱሱ ይሁንልክ ኢየሱስን ሱስ መድርግ መታዳል እኮ ነው አይወሳድብክ❤❤❤❤
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 10 ай бұрын
@@betelehimababa6487 አሜን አሜን ተባረክልኝ ዘመንሽ ይባረክ እህት አለም 🥰💞👈
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z 10 ай бұрын
ሰራተኛ ሁና የምሰራዋልጅ አለባበሳ ማሻላህ❤❤❤❤
@user-ew2gk7ug8t
@user-ew2gk7ug8t 10 ай бұрын
አው እሚገርምሽ ሁሉም ፍልም ላይ አላባበሶ ድስ ይላል
@kaduti3235
@kaduti3235 9 ай бұрын
ሌሎች ፊልሞችም አሏትና እንደዚህ ናት ደስ የምትል ሴት 🥰🥰🥰🥰
@user-wk4bb2oe9g
@user-wk4bb2oe9g 9 ай бұрын
አው ስወዳት ረጋ ያለች ሴት❤❤❤
@fftt3985
@fftt3985 10 ай бұрын
ያረብ መዳሞች እኮ ማርርርርርርር ናቸው ከሀበሻ መዳም ሚሊየን እጥፍ ይበልጣሉ
@user-mq3ln4ku3o
@user-mq3ln4ku3o 10 ай бұрын
ትክክል የምር እውነትሽነው ማኛዋ♥️♥️♥️🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም እኮ 😢እንደኛ ሀበሾች ክፉ የለምኮ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
በምንም አይገናኙም ዉይይይ
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 7 ай бұрын
በጣም 😂
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 11 ай бұрын
መልካም ሰዎች ፈጣሪ አያሳጣን 🙏 ከሚበላው በላይ ምርጥ ፊልም❤👌 ነው እናመሰግናለን የለያችሁ እዩት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
እኔም
@mubarakkhagno9424
@mubarakkhagno9424 10 ай бұрын
እኔሚ
@mahiTeka
@mahiTeka 10 ай бұрын
እኔም
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 10 ай бұрын
እኔም❤
@asnaasna6404
@asnaasna6404 10 ай бұрын
እኔም ❤
@seasea3347
@seasea3347 11 ай бұрын
እርብቃ ከመልክ እሰከ አለባበሰ እርጋታሽ በቃ ማራኪ ነሽ ❤❤❤❤
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
ሁሉ ነገሮ 100%
@yeshiworkgetaye8246
@yeshiworkgetaye8246 11 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጲያ መዳሞች አደባቹህን ግዙ አቤት ክፋት እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በተረፈ አሪፍ ነው❤❤❤
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 11 ай бұрын
ዉይ የሀበሻ ማዳም ከመሆን ይሰዉረኝ መረገም እኮ ነው 😂😂😂😂😂
@user-lh8oe7lv1s
@user-lh8oe7lv1s 10 ай бұрын
😂😂ሁሉም አዲ አይደሉም
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rahelbinyam7683
@rahelbinyam7683 10 ай бұрын
😂
@fatumamohammed5531
@fatumamohammed5531 10 ай бұрын
Amiiiiiine Ye habesa madam. Kebedai Nachwue.
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 9 ай бұрын
🤭😂😂😂😂😂😂
@merongm5989
@merongm5989 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ ነው ትልቅ ትምህርት በተለይ ለኢትዮጺያ የቤት ደራተኛ ቀጣሪዎች
@user-dc5nw4ql1p
@user-dc5nw4ql1p 8 ай бұрын
በእውነት መጨረሻውን እስካይ ቸኩዬ ነበር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ዋውውው ብያለው😘😘👏👏👏
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 10 ай бұрын
የቤት ሰራተኛ ላላቹ በገንዘባቹ ተማምናቹ እንደ ሮባት ለምታያት የእግዚአብሔር ፍጡር እህታችን ወደ ቀልባቹ ተመለሱ ቢያጠፉ እንካን ትእግስት አርጋቹ እስተምራቸው እነሱም እንደ ሰው ስታያቸው ጥሩ ሰው ይሆናሉ ቤተክርስቲያን ከመሄዳቹ በፊት እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ከቤት ጀምሩት::
@jerrytube1
@jerrytube1 9 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው❤❤ግን በሰራተኛ አትምጡብን
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 11 ай бұрын
ወይኔ እርብቃ አልባበሳ ስታምር ሁሉ ፍሉሟ አደ ነዉ አልባበሳ አደ❤❤❤
@Kal-yk9sh
@Kal-yk9sh 10 ай бұрын
ሰራተኛዋ የኔን ህይወት አስታወሰችኝ😢😢😢😢😢😪😪😪😪😪
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 10 ай бұрын
አይዞሽ ውደ ሁሉም አላፊነው😢😢
@user-mg7zx4zl6m
@user-mg7zx4zl6m 10 ай бұрын
ይገርማል ይሄን ፊልም ከማየቴ በፊት እንዲህ አይነት ነገር ገጥሞኝ ግን ነቃው እንጂ የኔም እጣ ፋንታ ይሄ ነበር በሪዎተ አለም በግልፅ ያለ ነው በጣም ጥሩ ነው ዋው
@mulesenbe9076
@mulesenbe9076 10 ай бұрын
ሰራተኛ ሁና የምሰራዋልጅ አለባበሳ ማሻላህ❤❤
@bezawit2746
@bezawit2746 9 ай бұрын
Enenegn iko😂
@user-jx9lt1ux3q
@user-jx9lt1ux3q 11 ай бұрын
ሲጀመር ማንኛውም ሴት ሆነ ወንድ በማይሆን ሰአት ስልክ ሲደወል ተደብቀው ስልክ ያወራሉ እንጂ አልጋ ላይ ሆነው በምንም ተአምር እያወሩም ለምን ይዋሻል🤣🤣50 ሚልዮን እረ አታስቁኝ🤣🤣
@HayimFiker
@HayimFiker 10 ай бұрын
ወንድ ልጅ ወንድ አይደለህም የምትለውን ቃል በጣም ነው የሚጥሉት ሴቶችዬ እንዳትሏቸው
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 9 ай бұрын
@ ዋው አሥተማሪ ፊልም ነው ወይኔ የሀበሻ ማዳም ግን 😳@ ማዳሜ ይቅር በይኝ ከምር ደሞ ማማረሬ
@ghccc5684
@ghccc5684 9 ай бұрын
ለዝህነው እኮ ሀገራችን ሰላም እና ፍቅር ያጣነዉ በዛላይ ድህነት የማየለቃችሁ ገደል ግቡ የኢትዮብያ🤑🤧🤧 ማዳሞች ቆሻሻ ናችሁ ሁላችሁም እጠላችሁለሁ አክ ፈጣሪ ይመሰግን ያረብ ማዳሞችዬ❤❤❤❤❤❤
@birhanemengistu
@birhanemengistu 9 ай бұрын
Ewnet Naw Gifachew Eko Abet Sikay Ene Silayewut Naw
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባበሻ ሰወች አለመቀጠሬ
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 10 ай бұрын
ከሀበሻመዶሞችኮ ያረብአገር መዶሞች በምን ጣማቸው❤
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 10 ай бұрын
ከቲክቶክ አይቼ ነዉ የመጣሁት ግን የመዳም ቅመሞች ከሀበሻ መዳሞች ፈጣራ ሰላወጣን አመስግኑ አረቦች ግደሉን 😂😂😂😂
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 10 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም
@acar4607
@acar4607 10 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂😂
@ghccc5684
@ghccc5684 9 ай бұрын
በጣም የምር እፍፍፍ
@Ekiram24
@Ekiram24 8 ай бұрын
አይገለጠዉም
@mmadura1232
@mmadura1232 10 ай бұрын
ገረድ ትላለች እዴ ውይ አረቦች ይግደሉኝ እዳቺ አይነቶቹ ናቸው ሰውን አላስፈላጊ ነገር ውስጥ የሚገቡት
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ማዳሞች ደሞ ያበዛሉ! ክፋታቸው ጥግ ድረስ ነው በቦክስ ነበረ ማለት 😡
@BuzunashAdis-vg1sx
@BuzunashAdis-vg1sx 11 ай бұрын
😂😂👍
@Hayat23817
@Hayat23817 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ሞክሪያቸው
@user-sw5vr1qb3c
@user-sw5vr1qb3c 11 ай бұрын
😅😅😅😅አይቀርም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
🤣🤣አረቦች ይግደሉን እውነት የኔ ምርጦች 🤣
@mitikiemunye
@mitikiemunye 10 ай бұрын
አይ አይ የአበሻ መዳምኮ በጣም ብጥርቅ ናቸዉ የአርብ መዳም ይግደለኝ አይቶ የማይዉቅ ሰዉ ዳባ ፊርደዉ ነዉ ይባላል ሲሰጠሉ የአበሻ መዳም
@user-gf2vg4er1v
@user-gf2vg4er1v 10 ай бұрын
ማነው እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ በጣምአሪፍ ፋልምነው
@zekeriyaskebede7783
@zekeriyaskebede7783 10 ай бұрын
ልብ ላለው ሰው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ሰውን በሰውነቱ ልነካብራው ይገባል
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 10 ай бұрын
ትክክል
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
ሳህ በትህክል❤❤❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 11 ай бұрын
😢የኢ/ያ መዳሞችኮ በላናቸው😢😢😢😢
@selambuu6830
@selambuu6830 11 ай бұрын
እኔ ምለው ሄኑክ ድንቁ ምናይነት ችሎታ ነው ያለው በሁሉም ፊልም አለ ብቻ ገርሞኛል ወይስ ጨርሰው ነው ሚሰጡጥ አበሻበሸን እኮ
@betalihemdagnachew-zw3te
@betalihemdagnachew-zw3te 10 ай бұрын
እኔ በጣም ግርም የሚለኝ የሰራተኛዋ አለባበሶ ነው ደስ የሚለኝ
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 7 ай бұрын
ወይኔ እህቶቸ የማዳም ቅመሞች ለካ እንዲህ ተሰቃይታችሁ ነው ያላችሁ አቤቱ በቸርነቱ ይጠብቃችሁ እህቶቸ አይዟችሁ ያልፋል ሁሉም
@LinaYebrukeht
@LinaYebrukeht 10 ай бұрын
መዳምየ ይቅር ትበለኝ የኔ ውድ 😢😢 አይ የሀበሻ መዳም
@03cell87
@03cell87 10 ай бұрын
Betam maryamin😂😂😂
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 10 ай бұрын
ሔኒን ስወደው እሱ ያለበትን ፊልም በደንብ ነው የማየው ችሎታው ደግሞ ያስደምማል ጎበዝ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 10 ай бұрын
ኢቺ የተረገመች አሰሪ ኢሔ ምትለፈልፍበት ምላሷ በጥፊ ማደድ ነበር ሰራተኛዋ ትግስቷ
@zed9651
@zed9651 10 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ቲክቶክ መድር አይቶ የመጣ😂😂
@MekiTube3456
@MekiTube3456 10 ай бұрын
አረቦች እኮ ፈቅር ናቸው እደፈለግን ተናግረን❤
@yeabsirayabu1914
@yeabsirayabu1914 10 ай бұрын
መቼም ቋንቋሽን ስለማይችሉ ነዋ
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f 10 ай бұрын
​@@yeabsirayabu1914እኮ በትግርኛና በኣማርኛ እየሰደብናተዉ 😂😂😂😂በአረብኛ እኮ ኣንሳደብም😂😂😂😂😂
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 10 ай бұрын
አሰሪን መስደብ ሞያ አይደለም ከፎቅ መወርወረም አለ
@zooalbgoiii-fc1rz
@zooalbgoiii-fc1rz 10 ай бұрын
የኔ መዳም ይቅር በይኝ
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@haset9998
@haset9998 11 ай бұрын
😂መዳሜ ስላልመጣች ልያችሁ 19 ደቂቃ ቀረዉ ለማንኛውም ነፀብራቅ ምርጥ ቻናል ነው እናመሰግናለን ትዕግስታችንን አትፈታተኑት ልቀቁልን ሀሴት ከመዳም ቤት 😂
@seasea3347
@seasea3347 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@alnejoum7442
@alnejoum7442 10 ай бұрын
hasate kmdam bate 😅😅😅
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 11 ай бұрын
የህፃኗ እናት ሁና የምትሰራው ሴትዮ ይድፋሽ ደግሞ ገረድ ትላለች እንደ ዶማ
@mehretfenta5121
@mehretfenta5121 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ከዶማም ዶማ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 10 ай бұрын
አይ የኛሀገር መዳሞች መዳሚ ይቅርበይኝ
@ffttt8353
@ffttt8353 11 ай бұрын
የኢ/ቶ መዳሞች ክፉወች ኡፍፍፍ አረቤ የኔመልካም ለዛው በሀገሯላይ 😢😢😢😢
@user-xt6dp6px5z
@user-xt6dp6px5z 10 ай бұрын
yene konjo hulum kufu aydelum siketl ahulay kufu yehonut serategnochu nachewu sewu kemegdel belay kfat yelem ahunseat amno ljun tlo yemikedbet serategna yelem bekrb yemtakiyachewu beker
@Risondrg-yb3nv
@Risondrg-yb3nv 10 ай бұрын
ቱ ለሃበሻ በአድ ሚሊየን ከምሰራ ለሳዑዲ አረቦች በነፃ እድሜ ልኬን ልስራ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 10 ай бұрын
እኔም ሰው ቤት ሰርቻለሁ አይደለም ሲናገሩኝ መኝታ ክፍሌ ካልተመቸኝ ትቼ ነው ምወጣው ዛሬ ገብቻ ሲነጋ የወጣሁበት ቤት አለ😂😂😂😂😂😂
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 10 ай бұрын
😢😢😢😢❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 10 ай бұрын
@@user-pf3sl6gq6p 😥😥😥እድሜዬ በሰው ቤት አለቀ አሁን ሰው ቤት ሲሰሩ ሳይ ያሳዝኑኛል 😥😥😥
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 10 ай бұрын
#ቀን የሰጣችሁ አሰሪ ባለጊዜዎች (እማዎራዎች) #ማስተዋልና #ጥበብ ያድላችሁ ፣ የአስተዋዩ ባለቤት የወንዱ ምርቃትም ይድረሳችሁ ፣ #ልቦና #ይስጣችሁ ።
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 11 ай бұрын
የአረብ መዳም ይግደለኝ የኢትዮጵያ መዳሞች🤑🤑 ቅሩብኝ
@samera1201
@samera1201 10 ай бұрын
😂😂😂😂 በጣም ትግሰተኛ ነች እርብቃ😢 እኔ ብሆን ውይ አድምቀን አላድር በዚህ ነገሯ😂
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 5 ай бұрын
😂😂😂በትክክልል
@manarsoud4147
@manarsoud4147 10 ай бұрын
❤❤❤መቶ ላይክ ይገባዋል የማይሳሳት የለም ግን ይቅርታ ደግሞ ሁሉን ይሸፍናል❤❤❤
@samirasamira7080
@samirasamira7080 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂እናቴ ግን ያማታል እንደ ደስ ይላልል ሀሀሀሀሀ
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 10 ай бұрын
ምንድነው መሃል ላይ ተደጋገመብኝ ወይስ መስሎኝ ነው 😳በተረፈ አስተማሪ ነው
@klovemys7062
@klovemys7062 8 ай бұрын
❤😅
@Afex_Tube2089
@Afex_Tube2089 7 ай бұрын
twustaw new @@klovemys7062
@SaraSara-dz2kh
@SaraSara-dz2kh 10 ай бұрын
የሸቃላ ሂወት ሲኦል እኮነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 11 ай бұрын
A big lesson for married couple. Very nice movie. I like it 👌
@user-fp8cg7tx4p
@user-fp8cg7tx4p 10 ай бұрын
ሄኒ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 10 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቸ ነው የመጣሁ አይ የኢትዮ መዳሞች😂😂😂😂 በላ እኮናቸው
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው በርቱ ❤❤
@user-yi7vk1sd7j
@user-yi7vk1sd7j 10 ай бұрын
ሀበሻ እኮ መዳም አይሁን😢
@seasea3347
@seasea3347 11 ай бұрын
ያምራል❤❤❤❤❤
@user-vs1gp7jq6u
@user-vs1gp7jq6u 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ቆሻሾች ሠወችን የስተምራል በተለይ በቤት ሰራተኛ የሚቀኑ ሴቶችን በጣም ያስተምራል
@fetiyazeynefewzan172
@fetiyazeynefewzan172 10 ай бұрын
የቤት የሰራተኛ ኮመንት
@user-ke9vv9bn4d
@user-ke9vv9bn4d 10 ай бұрын
ሰራተኛ መሆን የነበረባት አሰሪ ሁናለች ቢገለበጥ አሪፍ ነበር🤕
@lemlemgerma3231
@lemlemgerma3231 10 ай бұрын
😂
@acar4607
@acar4607 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@user-cr8oo7vb9z
@user-cr8oo7vb9z 10 ай бұрын
Wow በጣም አርፍ ፊልም ነው 😊❤❤❤❤❤በርቱልኝ
@raheltiebebe9911
@raheltiebebe9911 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ እና አሰተማሪ ነው እናመሰግናለን
@sadasada306
@sadasada306 11 ай бұрын
😢አቤት ማዳም ይቅር በይን ሆሆሆ እረ የአረቧ ማዳም ሺ ግዜ ይቅር ትበለን ምን አይነት አሰሪ ነች በአላህ እፍፍፍፍፍፍ ለካስ እንደዚህ ሲሆኑ ባቸው ነው ያልተገባ ነበር እሚፈፅሙት የማዳም ቅመሞች😅😅
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z 10 ай бұрын
ሲጀመሪ እደሀበሻ መጥፎ አሰሪ በዚህ ምድርላይ የለም አረቦችኮ በነሱ አይነት እናትናቸው እደፈለግን እየሆን እላያቸውላይ ስልክ እየለፈለፍን ስንሰራ እራሱ ማሼላናቸው በሆዳችን ጣጣየላቸውም ሰውን አይገምቱም በምግብ እኳን አሁን አሁን ትንሽ ኑሮ ተወደደባቸው እጅ
@acar4607
@acar4607 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
@yesufmohammed3901
@yesufmohammed3901 10 ай бұрын
እሚገርማና እሚደነቅ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@hyme7165
@hyme7165 10 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም❤❤❤❤
@rahmetali2463
@rahmetali2463 10 ай бұрын
ያሲን እውነት ያሲን ትግስትህ ደስ. ይይላል ማሻ. አላህ።
@Rehmat-sh3pt
@Rehmat-sh3pt 9 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም🥰🥰🥰ደስይላል በጣም🥰🥰
@user-tv3pp3ld3y
@user-tv3pp3ld3y 10 ай бұрын
እርብቃ ስዎደት አለበበሷ ሁሉም ነገርዎ ረገ የለች ሴት ኡፉፉፉ ምን አሌ ሁሉነም አንደች ብሆን ❤❤❤❤❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 8 ай бұрын
አይ ሴቶች የሚወዳችሁን ወንድ ትታችሁ ማይወዳችሁ ወንድ ጋ በገዛ እጃችሁ ስቃይ ውስጥ ተገባላችሁ ይበላችሁ ደሞ ለገንዘብ ብላችሁ እረ ተዉ ተዉ በሚወዳችሁ ወንድ ላይ ግፍ አትስሩ ።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 ай бұрын
አስተማሪ ነው ስው በስውነቱ መከበር አለበት😢😢
@fatum164
@fatum164 10 ай бұрын
ወይኔ መዳም ተብየዋ ስታናድድ😒 ግርፍጥ በል😮
@fayaz3598
@fayaz3598 7 ай бұрын
ከሃበሻ የቤት ስራ ኣሰሪ ይጠብቀን ይጠብቃቹ😮🙏
@sosotete425
@sosotete425 10 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@Tigist21
@Tigist21 10 ай бұрын
ወይ ቲክቶክ እዛ አይቼ ነው የመጣዉት የኢትዮ ማዳሞችን ለማየት
@shsh1715
@shsh1715 10 ай бұрын
አሚንያረብ
@LelisaMulatu
@LelisaMulatu 10 ай бұрын
አንዳንዴ ከ ቲክቶክ መንደር እንደዚህ ጥሩ ነገርም ይገኛል
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ❤❤❤❤
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci 11 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ቅመሞችየ እዩት
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec 11 ай бұрын
ያሲን ቃሲም ትንሽ ከመስመር የወጣህ አይመስልህም? የሌላውን እምነትና ሃይማኖት ፕሮሞት ማድረግ ምን የሚሉት ነው !በሰው ሃይማኖት አትቀልዱ የራሳችሁን አጥብቁ
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 10 ай бұрын
Endew sew serto ayebla nw hoooooo
@user-su6bo8in1d
@user-su6bo8in1d 10 ай бұрын
Wowow desyelal thank you baxem astemare drama new 🙏🙏❤️❤️❤️❣️❣️♥️♥️😍😍
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 10 ай бұрын
ሄኖክ የሴቶች አለቀ😂😂❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው❤❤
@saadhaadem8114
@saadhaadem8114 10 ай бұрын
ካረቦቹበላይ የኢቱቢወቹ መዳሞች ከበዱ😢
@03cell87
@03cell87 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-mj3fp7zl2m
@user-mj3fp7zl2m 10 ай бұрын
አሜን
@YishakMathewos
@YishakMathewos 11 ай бұрын
Pretty movie ❤
@ahmedchufa7837
@ahmedchufa7837 10 ай бұрын
wow nice movie thanks for the help❤❤❤❤
@RozeRozee-tq5px
@RozeRozee-tq5px 10 ай бұрын
ይሁን ከጥፋቱ የማይማር እራሱ ጥፋት ነው
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 10 ай бұрын
ትግስቷን አለማድነቅ አልችልም እኔ ብሆን ደፍቻት ነበር
@H............
@H............ 10 ай бұрын
አንችም ብትሆኝ ትዛዝ ከሆነብሽ ትታገሻለሽ ክክክ
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 10 ай бұрын
ተቲክቶክስበርነበርየመጣሁት,አይቻቸዉ👍👍👍👍👍👍
@H............
@H............ 10 ай бұрын
አይይአሰሪ ተብየዋ ትንሽ ሳትቀጣ ይቅር ተባለች ይች ግፈኛ 😂😂
@ameen2111
@ameen2111 10 ай бұрын
Oh i like it❤❤❤
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም አስተማሪ
@zinash1
@zinash1 10 ай бұрын
ያምራል
@sumayasumaya1658
@sumayasumaya1658 10 ай бұрын
ያረብማሻአላህ
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz 9 ай бұрын
እኔ የመጣሁት እርብቃን አይቸ ነዉ
@gfj5233
@gfj5233 10 ай бұрын
ዋው አሥተማሪነው
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 10 ай бұрын
Wow 1gha naew hulacheunem wededeeeeee beretulegh heni beteley bereta
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
መጨረሻው አሪፍ ነው መሃል ላይ ግራ ያጋባል
@aloniab6037
@aloniab6037 11 ай бұрын
❤❤❤ good 👍 👌 👏
ውሸታም   - Ethiopian Movie Weshetam 2022 Full Length Ethiopian Film Wushetam 2022
1:37:55
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 432 М.
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 19 МЛН
ቅድስቴ አዲስ ሙሉ ፊልም #amharicmovie# Ethiopian New movies
1:36:29
Dink 24 Media ድንቅ ሚድያ
Рет қаралды 186 М.
#በመጠጥ ዳስታ …!!#
10:03
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 3,4 М.
አቦሰም ሙሉ ፊልም :  abosem- New Amharic movie - addis film
1:28:56
የልጅ ቁማር  - Ethiopian Movie Yelij Qumar 2023 Full Length Ethiopian FilmYelij Kumar 2023
1:35:24
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 369 М.
Winta Tigrinya Full Movie
2:09:27
Zemen2020
Рет қаралды 2 МЛН
Прости пап 🤣🤣❤️
0:16
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 785 М.
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 3,7 МЛН