የሚስቴ አክስት - New Ethiopian Full Movie 2023 Yemesty Akeste | New Ethiopia movie የሚስቴ አክስት 2023

  Рет қаралды 554,102

Tiru Films - ጥሩ ፊልሞች

Tiru Films - ጥሩ ፊልሞች

Күн бұрын

Пікірлер: 622
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
እደኔ የስደት ህይወት ሰልችት ያላችሁ ተውግዜ ለኔምና
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@hayetyimer6659
@hayetyimer6659 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@TizitaloveTIZTALOVE
@TizitaloveTIZTALOVE Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢 betm
@endalefikadu9426
@endalefikadu9426 Жыл бұрын
ፈጣሪን መጠየቅ ነዋ
@att1155
@att1155 Жыл бұрын
እህህህህ እንደኔ ነፃነት የናፈቀዉ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢
@ሰደተኛዋሀላሌንናፍቂ
@ሰደተኛዋሀላሌንናፍቂ Жыл бұрын
የመዳም ክመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ስደት በቃ ይበለን ያርብ
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 Жыл бұрын
አሚን
@hadye-lx5fb
@hadye-lx5fb Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg Жыл бұрын
አሚንእህአሁንስ
@HubetenGimite-uk7me
@HubetenGimite-uk7me Жыл бұрын
Ameeen tebrklgn yenkonjo
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 Жыл бұрын
አሜን3🎉🎉
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 Жыл бұрын
ሴቶችየ ልብ በሉ ወንድ ልጅ ብዙ ሴትጋር ሊዞር ይችላል ከልቡ ሚወዳት ግን አንዲት ናት ስለዚህ ገንዘባችሁ ጊዜችሁ ምን ላይ እንደምታባክኑ አስተውሉ አትቸኩሉ ።
@meriyemmeriyem1156
@meriyemmeriyem1156 Жыл бұрын
እውነት ነው
@SaadaS-s7i
@SaadaS-s7i 8 ай бұрын
😢😢😢❤❤
@GenetGeni-l8p
@GenetGeni-l8p Ай бұрын
እሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaUae-w2w
@LubabaUae-w2w 11 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው አማራ😢
@AsAs-r3m1j
@AsAs-r3m1j Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ አማራ ህዝብ😢😢😢😢😢
@g.d2239
@g.d2239 10 ай бұрын
ፍትህ መጠየቅ ከእግዚአብሔር ነው እጅ አሰው አይደለም
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችሁ ልብ በሉ ያስረምራል እንማርበታለን😢😢😢
@fatumatube4305
@fatumatube4305 10 ай бұрын
ከዚህ ፊልም የተማርኩት ቢኖር ዳስፖራና ከአረብ ሀገር የገባች ለፍቶ መና መሆኑን ነው ከነሱ የሚፈልጉት ጥቅም ብቻ ነው እህቶቼ እንቃ ለትዳር አንቼኩል ማነህ ምንድነህ ሳንል ዘልን ዘው አንበል ስለቸኮልን ጥሩ ትዳር ማግኜት የለም ስለዘገየን ባል ማጣት የለም ድስጥ ክዳኑን አያጣም አይደል ዋናው ጤናነው እና ሳልህ የሆነውን ትዳር ይስጠን እደዚህ ሀለሌ የሆነውን ሳይሆን ቁጥቡን ፈጣሪውን የሚፈራ ይወፍቀን በተረፈ ተመችቶኛል ጥሩ የሚባል ትምህርት አለው እናመስግናለን ቅመሟነኝ ከመዳም ጎጆ 😂😂😂የራሴ እስኪኖረኝ ማለት ነው ተህያ ለራሴ ለማልጀናጀነው ወላሂ ብጀናጀን ኖሮ በዚህ ፊልም አብድ ነበረሰ😂😂😂😂😂😂😂
@EliasGurmu-r8k
@EliasGurmu-r8k 2 ай бұрын
Tru asab nw wde
@zaynebmohammed4091
@zaynebmohammed4091 Жыл бұрын
እንዴው የመዳም ቅመሞች እንዲህ ለፍተን የሰራንበትን ገዘብ እድሚያችን ጉልበታችን የተበላበት በስደት ኑሮ ብር መበተን ይቅእብን ውዶቸ ሰላማቹህ ይብዛ
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz Жыл бұрын
ቅመሞችየ ተአሉ የሚገርም ነዉ ያለናተ አይመቸኝም❤❤❤❤
@asdaassd6265
@asdaassd6265 Жыл бұрын
ጠይብ❤
@Vfjf-i6t
@Vfjf-i6t Жыл бұрын
መጣን ❤❤
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
መታናል ጓዳችን
@MihretFeysa
@MihretFeysa Жыл бұрын
በሰመ አብ የኔን ታሪክ ነው የሰሩት አሁን ላይ እያለፍኩበት ያለውት ሕይወት 😢😢😢እመም ብቻ እኮ ነው
@ኤዱነኝየደሙፍሬ
@ኤዱነኝየደሙፍሬ 11 ай бұрын
አስተማሪ ነው😢ሴት ልጅ እኮ ካፈቀረች አፈቀረች ነው ጌታን 😮😮
@fatleh
@fatleh 5 ай бұрын
የሚገርም ፊልም ነዉ በደብ እዩት የመዳም ቅመሞቺ ❤❤❤❤
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ Жыл бұрын
ኧረ ኬናዬ እኔባተ ፍቅር መሞቴነው ይባሥ ብሎ በህልሜ እያየሁህ ነው 😢😢😢 እባካችሁ ሸር አርጉልኝ ሀገር ስገባ እዳገኘው😊😊😅😢😢
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
@molo3215
@molo3215 Жыл бұрын
ስታገኘኘው እስከኔ ሳሚልኘ❤❤❤❤
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
@ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ Жыл бұрын
@@molo3215 🤭🤭😃ለኔ ራሡ የማገኝበት ርቋል
@teybaseid7024
@teybaseid7024 Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ምኞትኮ አይጣል ነዉ😂
@shsh1715
@shsh1715 Жыл бұрын
እኔብቻ ይመስለኝነበር 😥😥😥የምወደው
@zebibagetatube9215
@zebibagetatube9215 8 ай бұрын
የማዳምቅመሞች ታማኝ ባል አላህይስጠን❤❤❤❤
@hayathussein6919
@hayathussein6919 8 ай бұрын
አሚን
@EeEe-ef5yf
@EeEe-ef5yf 4 ай бұрын
አሚን ያረብ ❤
@bithonbithkon1068
@bithonbithkon1068 Жыл бұрын
ልብ ከስት ድካም ይጠገናል አንዳንድ ደግሞ ተሰብሮ ይቀራል😢😢😢😢😢😢 ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት❤
@MerawitKiros
@MerawitKiros Жыл бұрын
በጣም ነው የሚስለቅሰው😢😢 አስተማሪ ፊልም ነዉ እውነትም የሚስቴ አክስት
@MdMid-xd3ee
@MdMid-xd3ee Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Жыл бұрын
ላየው ነበር ካስለቀሰ ይቅርብኝ ትክክለኛ ሂወቴ በራሱ እያስለቀሰኝ ነው😢😢
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
ምኑ ነው የሚያስለቅሰው 😅😅😅😅
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 7 ай бұрын
​@@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየእኜ እነድዉ ሆድ ብሶነል በሆነዉ በሎነዉ ይለቀስና
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ 7 ай бұрын
@@hamdkhan2777 እኮ
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 9 ай бұрын
ወንድ መደብደብን አስተማሯችሁ፣ በጣም ሰልጥናችኋል ርካሽ ዘልዛሎች።
@Howto-en7oz
@Howto-en7oz Жыл бұрын
ቴክ ቶክ ላይ አይታችሁ የመጣችሁ ላይክ አርጉ😂😂😂😂
@asdaassd6265
@asdaassd6265 Жыл бұрын
😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
እሮቤልን አይቸ ነው የመጠሆት
@mitatube1004
@mitatube1004 Жыл бұрын
የሚስቴ አክስት የሚገርም ፊልም ነው 🎉🎉🎉 እዩት ታተርፋላችሁ❤❤
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
ክክክክ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች የናቺሁ ኑ ያለናተ አይደምቅም
@Tijiyoutube
@Tijiyoutube Жыл бұрын
ያለኛ አይሆንላቸዉም ኑ እየው እኔም ኮመንት ከሌለ ማየት ደስ አይለኝም
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
​@@Tijiyoutube😂😂😂ቀላል ሞቅ ወዳለበት ነው የምናመነዝለው
@rchimnjarewatubechannel
@rchimnjarewatubechannel Жыл бұрын
ደምሩኝ የመዳም ቅመም ነኝ
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh Жыл бұрын
አለንልሽ እማ
@ቃልዬ
@ቃልዬ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አለንልሽ ማሬ❤❤❤
@SalamSalam-ex1fr
@SalamSalam-ex1fr Жыл бұрын
ኬናዬ ላንተ ቢየ የምያየው ነገርስ❤
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 Жыл бұрын
ፊልሙበጣም ደስ ይላል። ትንሽ አስተያየት ልስጥ የመፃፍ ቃል ልጁ ከተናገራት ትንሽ ስተት አይቼ ነው ልጁ ያለው ሰባት ሳይሆን ሰባ ጊዜ ይቅር በለው ነው ያለው መፃፉ ግን የሚለው ሰባት ጊዜ አልልህም ሰባት ጌዜ ሰባ እንእጂ ነው የሚለው ይሄ ማለት 7×70
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Жыл бұрын
አይ ወንድሜ በዚህ ሰዓት 7 ጊዜም ይቅር የሚል የለም አረ አንዴም የለም የይቅርታ ልብ ቢኖረን ኖሮማ ሀገራችን እንደዚህ ባልሆነች ነበር።
@ጦይባአህመድ-ዐ1ቀ
@ጦይባአህመድ-ዐ1ቀ Жыл бұрын
ወላሂ ደስ የሚል ፊልም ደጋግመው ባዩት የማይሰለች ገና ምርጥ ፊልም ሰራችሁ ዋው መጨረሻው ላይ ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰🌹
@Serwat-qp1wo
@Serwat-qp1wo Жыл бұрын
አቺን አምኜ ልየው
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
​@@Serwat-qp1wo😂😂😂😂😂 ግማሹን አይተሽ ከተመቸሺ እይው
@teyibaahmed
@teyibaahmed Жыл бұрын
Yanchin comment anbibe new filmun mayet yejemerkut
@ጦይባአህመድ-ዐ1ቀ
@ጦይባአህመድ-ዐ1ቀ Жыл бұрын
@@teyibaahmed እስከ መጨረሻው እይው በጣም ነው ደስ የሚለው ትልቅም ትምህርት አለው
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Жыл бұрын
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላምለሐገሬ
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Жыл бұрын
ይኽ ለማዳም ቅመሞች ነው ብር ብቻውን ምንም አይሰራም እራስ ሕመም ነው፡፡እኔስ በሀዘንም አገር ገብች 1ልጅ ወልጅ መጣሁ ያሳድግልሽ በሉኝ
@WerWer-c5t
@WerWer-c5t Жыл бұрын
ያሳድግልሺማራ
@SikuSg
@SikuSg Жыл бұрын
ፓ የምር አጨራረስ የሌለ ነው አስለቀሰኝ😢 ሴቶችየ እባካቹ በስሜት ሆናቹ ለመወሰን አትቸኩሉ😢 ምንም ያህል እውነት የሆነ ችግር ብታዩ በስሜት በችኮላ አትወስኑ!!
@saramorka845
@saramorka845 Жыл бұрын
ውለታን በውለታ ፍቅርን በፍቅር ነው የሚመለሰው ዋው 😍😍😍
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Жыл бұрын
መጀመሪያው አስጠልቶኝ ነበር አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 2 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የትናቹህ ጌታን እባካቹህ ተማሩ ከፊልሙ ለማነም አደለም የሚሰራው የኛውነው 😢😢
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
የማዳም አንፑላንሶች የት ናቹ ኑ አዲስ ፊልም ተለቆል❤❤❤
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg Жыл бұрын
🎉😢😢😢
@samiras9447
@samiras9447 Жыл бұрын
አለን❤
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 7 ай бұрын
አለን በአይን እያዉ በሁድ አይገበ ሮቤልን ወድድነዉ የመደርገዉ🎉🎉
@BettyLove-m8k
@BettyLove-m8k Жыл бұрын
ዉለታ በዉለታ እጂ በፍቅር አይከፈልም የሚስቴ አክስት ልዩ ፊልም ነው👌❤❤
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
ምረጥ ፈልም
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ላላ አለችኮ አሪፍ ነዉ ያኡምሪ😂 ያገልቢ ብለህ ጨምር 😂😂 ትልቅ ትምህርት አለዉ
@የሀይቋነኝያችአይናማዋ
@የሀይቋነኝያችአይናማዋ Жыл бұрын
ክክክክክ
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
@@የሀይቋነኝያችአይናማዋ ያኡምሪ😂😂
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
@@AyisheMohammed እነ እሁብሽ😂በሳቅ ልሞት
@ዮርዳኖስየመካነሠላሟዩቱብ
@ዮርዳኖስየመካነሠላሟዩቱብ Жыл бұрын
አነ አለብሽ ያኡምሪ አላለም😂😂😂 አረበኛ በግሩ ሄደ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
ዉለታ በዉለታ ፍቅርን በፍቅር እዉነት ነዉ😍😍😍
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Жыл бұрын
ለእኔህይወትያደረሰኝነዉ ይቅረታንበማሰረፈዴ የምወደዉንሰዉአጥቻለሁ ግንከልሊጠፋአልቻ ለምትዝታዉን ፍቅሩንብቻ እያሰታወሰኩ መልካምጓድኛ እንደዝ ህመልካምዉጤትያገኛል የሮቤልንጓድኛወደድኩት ብዙወቸበማህልገብተዉ ያጣለሉ ብዙዎቹያሰታረቃሉ ይይቅርታል ቸሩእግዚአብሔር ያድለን
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ Жыл бұрын
ወይኔ እኔ ኮ ለየውሃንስ ኬና ለማየት ኮ ነው የመጣሁት ፍቅር ይዞኛል መሰለኝ😢😢😢
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
😂🤣መሰለኝ
@massaretkiya4130
@massaretkiya4130 11 ай бұрын
በእውነት መጨረሻው በጣም ነው የሚያስደስተው ለሁላችንም ፈጣሪ የእቅርታ ልብ ያድለን❤
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Жыл бұрын
መጨረሻው በጣም ነው የሚያምረው 🎉😊
@rabyasayadomar6001
@rabyasayadomar6001 10 ай бұрын
ምረጥ ጎደኛ የሂወት ዋሥትናነዉ😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 11 ай бұрын
Really I am from happy and excited when I see the movie .you play well. All actor's. Good job keep it.
@LusiMola
@LusiMola 10 ай бұрын
እዉነት በጣም አስተማር ፊልም ነው ፍቅር ያሸንፋል ካሁሉም ባለይ ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@IkramIkram-o8o3v
@IkramIkram-o8o3v 11 ай бұрын
እሮቤልን ስለምወደው ነበር ያየሁት በጣም እሚያምር ፊልም ነው
@የምኖሬሚስትርክርሰቶስነው
@የምኖሬሚስትርክርሰቶስነው 10 ай бұрын
የዛልጀ ኣይነገር ማርቲ ግን በጣም ነው የወደደኩሸ በተለይይይይ ወዴት ነው የምትሄደውውውው የሚል ንግግርሸ በስመኣመ እንግዚኣቢሆር ይጠበቃቹ ሁላቸም እወዳቹኣለውውውውው❤❤❤
@زينات-س9د
@زينات-س9د Жыл бұрын
ኬናዬ ሰወድህ ሙቸነው ኡፍፍፍፍ እሱ ያለበት ፊልም በጭራሽ አላልፈውም❤❤❤❤
@ጦይባአህመድ-ዐ1ቀ
@ጦይባአህመድ-ዐ1ቀ Жыл бұрын
ትክክለኛ ስም ዩሀኒስ ነው
@lijsusuyerayawa
@lijsusuyerayawa Жыл бұрын
እኔም🙂😌
@lijsusuyerayawa
@lijsusuyerayawa Жыл бұрын
እኔም🙂😌
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 10 ай бұрын
እንደው አፉን አጣጥሞ ቀረ 😂ይችን ቆጆ አገባለሁ ብሎ😅😅😅
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 10 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@aaas205
@aaas205 Жыл бұрын
አረ ታዉ የመዳም ቅመ ሞችን ጨርሳቺሁ እንደሞኝ አትዩን ይኸን ያክል😆😆😆😆
@arongebreamlak7458
@arongebreamlak7458 9 ай бұрын
😂
@BuzeYeMikaeleLij
@BuzeYeMikaeleLij 9 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም❤🎉
@eremet
@eremet Жыл бұрын
አንዳንድ ፊልሞች የኔ የሂወት ታሪክ የሚደግሙልኝ የሚመሰልኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን 😢😢😂😂😂😂😂😊😊
@HayatAhmed-wu9bh
@HayatAhmed-wu9bh Жыл бұрын
ልክ የማረታን ሂወትይመሥልነበረ የኔምሂወት 😢😢 ግን ፈጣሪ እደምንምብሎ አወጣኘ አሁን ተመሥገን አድሥሂወትጀመረኩ ያው ሠዉ አይደለሁ
@AmatthullaAmathullah
@AmatthullaAmathullah 2 ай бұрын
እንደት እደወጣሽ ብነግሪኝ እባክሽ
@AmatthullaAmathullah
@AmatthullaAmathullah 2 ай бұрын
እባክሽ እደት እወጣሽ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ሮቤልን ስዎደው ነበር ዛሬ ግን ጠላሁት ከስንቱ ሴት ጋር ተጣበሰ ውይይ 😂😂😂😂
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 Жыл бұрын
😂😂ara
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
😂😂🤣
@የልቤሀኪምአንተውነህ
@የልቤሀኪምአንተውነህ Жыл бұрын
ኮሜንት ላንብብና ልየው እሰኪ ደብሮኛል ደሰ የሚል ከሆነ 👈
@HiwotHaile-b6x
@HiwotHaile-b6x 9 ай бұрын
ቅመሞቸ ለኛ ትምርት ነው ለማንም ብራቹሁን እንዳሰጡ😂😂😂😂
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Жыл бұрын
ወይኔ መጨረሻው በጣም ነው ይሚያሥዝነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
የፊልሙን ሙዚቃዉን Sound Track ለብቻ ልቀቁት😘
@ይዲዲያ
@ይዲዲያ Жыл бұрын
ሮቤልን በጣም ነዉ ምወደዉ እና እሱ ካለበት አየዋለሁ🥺😊
@RozeRozee-tq5px
@RozeRozee-tq5px Жыл бұрын
ይደክማል አዎን ጉልበት ያጣ ሰው😢😢😢😢😢 አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤❤
@tehunget3830
@tehunget3830 Жыл бұрын
ምርጥዬ ፊልም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ኬናዬ ያለበት ፊልም ሁሌም አንደኛ ነው 👌👍👍
@HanaAbate-ry1jv
@HanaAbate-ry1jv Жыл бұрын
Kenan enem betam new yemiwedew
@uaevip472
@uaevip472 Жыл бұрын
ኬነዬ ስለለበት አዮወለዉ ምንም አይልም
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 Жыл бұрын
Friend is forever and you family’s always there for you and your family’s happiness in life you will be there it was beautiful
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ ድረማ ነው ቀጥሉበት❤❤❤
@بنتالي-ح6ب
@بنتالي-ح6ب Жыл бұрын
የኬናኮ ወዳጆች የት ናችሁ
@ፍልቅልቋነኝየራያዋ
@ፍልቅልቋነኝየራያዋ Жыл бұрын
አለን❤
@irikrir538
@irikrir538 Жыл бұрын
አለን
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg Жыл бұрын
አለንስወደው❤❤❤❤❤❤
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 7 ай бұрын
አለን❤❤
@shiwaye1
@shiwaye1 Жыл бұрын
እኔ ኮሜንት ማንበብ በጣም እወዳለሁ። ግን የሚገርመኝ ነገር ስደት በቃን የሚሉት ሰዎች ናቸው😂 በሞቴ እባካችሁ ከሀገር ውጡልኝ ያላቸው ሰው ያለ ይመስል።😢 ስደት ሰለቸኝ ምናምን🤔 አምላኬ ሆይ እንደው ስደት ካለች ሴት ጋር ፍቅር እንዳይዘኝ አደራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣👍👍
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 Жыл бұрын
ህይወት ፊልም አይደለችም ይህ የሚኖር ህይወት ነው
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 9 ай бұрын
ይህ ፊልም ነው😊
@fekerii332
@fekerii332 Жыл бұрын
ከቲክታ አይቶ የመጣ እጅ ወደላይ ፊልሙ አስተማሪ ነው
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew Жыл бұрын
አቤል የሚሉት ልጂ በሳቅ ገደለኝ😅❤
@mariouset142
@mariouset142 10 ай бұрын
ሮቤል በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትወና ነው ያነባሁበት ምርጥ ፊልም ትችላላችሁ 🥰✌️👍🥰
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 10 ай бұрын
ደስ ሲል😘😘😘i love it
@barehbaresh735
@barehbaresh735 Жыл бұрын
Broya baratalagha ❤ God DID ❤ @Danibrasco Good luck 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
@irikrir538
@irikrir538 Жыл бұрын
ኬናዬ አተን አይቸነዉ የመጣሁት🥰🥰🥰
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 11 ай бұрын
ፍትህ ለራብኛችን እኛ የመዳም ቅመሞች😢
@እግዚአብሔርፍቅርነውለሁሉ
@እግዚአብሔርፍቅርነውለሁሉ Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 4 ай бұрын
እናተም ፊልም ትሰራላቹ እም ማየታችንን አናቆምም ምንአለበት እኛን በፍቀረኛም አይደለም ሚስትነትም አይደለም የቤት ሰራተኛ አድርጋቹን ይሄን የፊልም አለምውስጥ ብታስገቡን አናሳዝኔቹም በአገራችን ስራ አተን በየሰው አገር ከምንሰደድ 😢😢😢አሁንስ ዘጋኝ ኑሮ መረረኝ 😢😢
@tirufilms
@tirufilms 4 ай бұрын
በውስጥ ኤሚል እናውራ
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 4 ай бұрын
😍😍
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 4 ай бұрын
@@tirufilms ደስ ይለኛል
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q Жыл бұрын
ዋው ደስይላል ብቻ አይገልፀውም ዋውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 ай бұрын
መጨረሻው፡ዋው፡
@SumayKedir-bj4xr
@SumayKedir-bj4xr 8 ай бұрын
ደሲ ይላል
@እረድኤትየኔልዩ
@እረድኤትየኔልዩ Жыл бұрын
ተው ጊዜ ለኔም ና?💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@Kalkidan5244
@Kalkidan5244 Жыл бұрын
ዋውው👌
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Жыл бұрын
❤❤❤❤ዋዉ ቀጣምአሪፉነዉ መጨረሸዉ
@ethoiethopi3902
@ethoiethopi3902 Жыл бұрын
Wow 😍በጣም አስታመር ፊልሚ ነው👍👌
@salamkbro6942
@salamkbro6942 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 7 ай бұрын
ሮቤል አትልቅስ እኔ ላልቅስል💖💖💖💖
@ganzabe1632
@ganzabe1632 Жыл бұрын
ወይኔ አንድ ወንድ ለዚ ሁሉ ሴት በጣም ያሳዝናል ቤ ፈጣሪ ስም 😭🥺🥺🥺😪😪
@AaDd-ob1we
@AaDd-ob1we Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@naqawanawaea
@naqawanawaea 7 ай бұрын
ኡፍ አስለቀሰኝ በስደት ያለነዉን ግን አይቻለነ ይላን ስራዉ ጋር ተቃጥሎ መሞት ነዉ ኡፍ 😢😢😢
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 16 күн бұрын
አነዳንድ ሴቶች በተለይ ዳስኮራ ገንዘባቸውን ተማምነው አዘቅዝቀው ያለቢጤ ሲጠለጠሉ አያፍሩም በእውነትም አሉ እሱዋ👉40አመት ሆኖት👉 19 20 አመት ወጠጤ ታላቀፍኩ የምትል ርካሽ ወንዶችኮ ብር ያላት አይተው አይምሩም አንዳድ በላቡ የሚድር ጀግኖችም አሉ
@tirufilms
@tirufilms 15 күн бұрын
@@HgTy-hp3dq ልክ ነሽ
@abentmarkos4088
@abentmarkos4088 Жыл бұрын
ዋውውው
@KamalHasanMohammed-hk5fm
@KamalHasanMohammed-hk5fm Жыл бұрын
Betama arif film new waw waw
@emeraldvfxtube945
@emeraldvfxtube945 Жыл бұрын
Good 👍
@የማልደግመውስተትቢኖርሰው
@የማልደግመውስተትቢኖርሰው Жыл бұрын
ዋው ደስይላል
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
አሪፍ ፍልም ነዉ❤
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 16 күн бұрын
ዋውው አስተማሪ ነው❤❤❤❤🎉🎉
@ZumuraZumura-yx6kt
@ZumuraZumura-yx6kt 11 ай бұрын
በስደት ቲዝታ በቻ ምሪጥ ፈልም ሳለቅሱ ግን እኔ እራሱ ደከመኚ❤❤
@tasnimorotube8871
@tasnimorotube8871 11 ай бұрын
I don't know am crying 😭😭😭😭😭 same my history 😢 😭😭😭😭
@HalimaSeid-dz7gm
@HalimaSeid-dz7gm Жыл бұрын
አለንልሽ
@HubetenGimite-uk7me
@HubetenGimite-uk7me Жыл бұрын
❤❤❤❤woooooow mirx filma
@Alexa_negn
@Alexa_negn 11 ай бұрын
አረ ጋይስ ማጀቢያ ሙዚቃዉን ኬት ላግኘው የምታውቁ ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ
@andupa2534
@andupa2534 11 ай бұрын
በቅርብ ቀን ሙዚቃው ይለቀቃል ወንድም
@sannaisshsb8015
@sannaisshsb8015 Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Жыл бұрын
ዋው ዋው መጭረሽው ያምራል❤❤❤❤❤
@user-rt5ft5tk2n
@user-rt5ft5tk2n 11 ай бұрын
መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል🥰🥰🥰
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@مدينه-ف2س
@مدينه-ف2س Ай бұрын
ጉድ ኮሜቶች አረ መለሥ መለሥ በሉ ኬና ኬና ብላችሁ ሞታችሁ 😂😂😂😂😂😂እኔግን ማሪያምን አፍቅሬዋለሁ ኬናን 😢😢😢😢
ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
1:33:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 437 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 65 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 10 МЛН
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ባለቀሚስ ሙሉ ፊልም BaleKemis full Ethiopian film 2020
1:46:41
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
ማክቤል  Ethiopian Movie - Makbel Full 2015
1:49:37
Arada Movies
Рет қаралды 2,5 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 65 МЛН