Рет қаралды 746,420
የለሽም አምሳያ
ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል
መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል
አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ
የትም ቦታ የለሽም አቻ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔቨ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
ግጥምና ዜማ _ ሳሚ-ዳን
ቅንብርና ሚክሲንግ _ ኤንዲ ቤተ ዜማ
ማስተሪንግ - SoundBetter ( Matty LA )