KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
43:13
ጄኔራሉ ታገዱ፣ ባለስልጣኑ ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ልደቱ ስለትራምፕና ኢትዮጵያ፣ 40 ፍንዳታዎች በባህርዳር፣ ብልፅግናና መምህራን፣ 6ቱ የማሰሪያ ማዕከላት| EF
20:57
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:31
Это было очень близко...
00:10
እሱ ባያምንም ዘፈኑ ለኔ ነው...ሌላ ጥያቄ … ይሄን አልመልስም ብዙ መጥፎ ነገሮችን አሳልፌለሁ …ስጋ አልበላም ተወዳጁ ድምፃዊ ልጅ ሚካኤልSeifu on EBS
Рет қаралды 588,803
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
Ай бұрын
ልጅ ዘሚካኤል ይህን የተቀደሰ ስም እግዚአብሔር የሚከብርበት አንደበትህን ወደ መዝሙር ይቀይርልህ
@habibabdu3995
Ай бұрын
በጣም ነው ምወደው አራዳ ከአራዳም አራዳ ከክፉት ተንኮል መንፈሱ የፀዳ i respect u bro👌👌
@Milky-sr3mv
Ай бұрын
@yonasabebe5156I knew this man personally he is real swagger did you know that he dated ambassador family before he got fame the man is fire
@መሬው
Ай бұрын
@yonasabebe5156አራዳ ማለት ጨዋታ የሚያውቅ ልቡም ከክፋት የፀዳ ማለት ነው።
@netsanethAndinet
Ай бұрын
ልቡ ከክፋት የፀዳ ስለመሆኑ እንዴት አወቃችሁ ?
@hikingfan3665
Ай бұрын
@yonasabebe5156 ለእንዳንተ አይነቱ ፋራ እርድና ድጋሚ ካልተወለድክ አይገባህም ፍልጥ ሰገጤ
@ማሕሌት
Ай бұрын
ስወደው ልጅሚካኤል ጨዋንግግር አዋቂ አሪፍ ድምፃዊ ሲበዛ አራዳ💚💛❤😘ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ማነው እንደኔ በነዋይ ልጅ ሞት ከልቡ ያዘነ💔💔😭😭 ነፍሱን ይማር ፅናቱን ይስጣችሑ ቤተሰቦቹ🙏
@elshadaytesfagiorgis2867
Ай бұрын
አራዳ አይባልም አራዳ ማለት ዱርዬና ነጥቆ በላ! ጨዋታ አዋቂ በሚለዉ ተኪዉ።
@henokyosef8332
Ай бұрын
@@ማሕሌት 🤣🤣 meat riding
@tilahung3043
Ай бұрын
@@elshadaytesfagiorgis2867 እውነትሽን ነው ?
@tekleababoy5745
Ай бұрын
Seifu menew zare show beker ye neway lege moto wayes ke momotu befet yetkerxe nw
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
Ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ ❤❤❤❤❤
@genetghelatu4658
Ай бұрын
በእዉነት ልጅ ሚካኤል ጨዋታ አዋቂ ሰዉ ነው ! ቁም ነገረኛ ሰዉ አክባሪ ጨዋ በስራዉም ጎበዝ እናመሠግናለን የሀበሻ ውበት ቁንጅና ጥበብን ያካተተ ትዕይንትና ዜማ የተዋጣለት ስራ ነው ልጅ ሚካኤል አወድካለው 🥰
@worldethionews-z2v
Ай бұрын
@@genetghelatu4658 አልበዛም
@worldethionews-z2v
Ай бұрын
አልበዛል ለማንኛውም ከኔ አይበልጥም
@DesalgnKefle
Ай бұрын
ተያአላነሠም ሞገሣው ይመቸውግን ያራዲዬልጅ
@danielmuluneh3100
Ай бұрын
Over Comment
@lukasmedia19
Ай бұрын
ykrta argulgn ena sejemer zefagnin maberetat bechirash aygebam
@kingaklilu9665
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል አነጋገሩ እና ከነድምፁ ደስ ይለኛል በዛ ላይ ይመቸኛል
@dawkif
Ай бұрын
enie demo wefram hitsan lij new emimeslew
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@TruthEz
Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # ዳውኪፍ @@dawkif
@yededyalikeleh3175
Ай бұрын
ይልህ ልጅ ስሙ ተግባሩ ስማ ምር ሩቅነው ( ዘፈን የተለ ቤተ ዘንድ አዳልሞ ሚባል መንፈቃልቻ ሚባሉ ዘፈንሚወድ ዝ ድያጣ መንፍስ ለዛ ዘፈ ወዳ እያለ ቀስ ነጮ ጥልቁ መንፈ የተጠለፈ ያህ ማመንቀብሮ አጭበርብ ነውንቁቁቁ
@tigistgosheme5246
Ай бұрын
Enamel ya lej mic phuto yalte bala3eger Bajaj alachge
@yosephHenok0707
Ай бұрын
በእዉነት ልጅ ሚካኤል ጨዋታ አዋቂ ሰዉ ነው ! ቁም ነገረኛ ሰዉ አክባሪ ጨዋ በስራዉም ጎበዝ እናመሠግናለን !
@user_selagg
Ай бұрын
ኣነጋገር 100% ድምፅ 100% ኣቋም 100% ጀግናችን እንወደሃለን ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
Ай бұрын
በጣም ጨዋታ የሚያውቅ ጨዋ ልጅ ነው ኢሉሚናቲ የምትሉት ስዎች ጣት መጠቆማችሁን ተውት ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነው በግሌ የራፕ አድናቂ አይደለሁም የሱና የቴዲዮ ስራ ግን ሀገርኛ ስለሆነ ደስ ይለኛል የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምልህ❤
@tibebyiheyes
Ай бұрын
@@IsraelTadesse-tb1pd ስለዚ ምን ይጠበስ መብቱ ነው
@yededyalikeleh3175
Ай бұрын
ያህ ጥልቁ አባል ባያሆ ኖሮ በዘፈን ውስጥ አንድአያኑ እየሽፈነፎቶ ሙነሳት ቪዲ አያቀረፅም ነበ ኢትዮጵያ ልቁ ስል ያህ የተስጠው ቤት ቀስ ኦወጣቱ ማስተማ የያዘው ሙዚቃ አቀናባ ውጭ ስእዎች ያህ ካላ ኮንትራ አያስፈሩምትምና ብዙ አያከፍሉትም ምክንያቱ ኢትዮጵያ ወጣቱ መበከ ሚፈለ በራሳች ስዎችናቸው ንቁቁቁቁቁ
@ethioafr1600
Ай бұрын
😂😂😂 tew ataskgn
@hana-f2c
Ай бұрын
እውነት ነው ፈራጅ አንድ የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒ አለም ነው ግን ደሞ እፈረድንበት ሳይሁን እራሱንም ከሳተበት እንዲወጣ ህዝብንም እንዳያስት ነው እና ህዝቤ ንቃ ነው የምለው የአላማቸው ማስፈፀሚያ አትሁኑ ለሱም በፀሉት አትርሱት ወደ እራሱ እንዲመለስ 🙏🙏🙏
@chibogeneralbrocker3743
Ай бұрын
እዉነት ለመናገር ልጅ ማይክ ትልቅ አስተዋይ የአርት ሰዉ ነዉ ጎበዝ ነዉ
@milan8639
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል እንኳን ሲዘፍን ሲያወራም ያምራል ❤ the most cute guy with a good body, good personality and with a good sense of fashion ❤❤
@nuruawel4815
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል በጣም ደስ የሚል ስርዐት ያለው ልጅ ነው። በርታ ውንድማችን እንወድሃለን
@senaitgebresilase5318
Ай бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጅ ለሰው ያለው አክብሮት ንፁ ኢትዮጵያዊ❤❤❤💚💛❤ልጅ ሚካኤል❤❤
@eyeruskassa6302
Ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቁም ነገረኛ ሰው አክባሪ ሌሎች ድምፅያኖች ካንተ ብዙ መማር አለባቸው!
@user-sp6qb3ps2h
Ай бұрын
💚💛❤ልጅ ሚካኤል ስወድክ ዉዱ ወንድማችን እመ አምላክ በእድሜ በጤና ታኑርህ ትጠብቅህ🙏🙏🙏ሴፉሻ ሺይ አመት ኑርልን🙏🙏🙏💚💛❤
@merimaaragie346
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል መልስ አለመሰጣጣት አስቸዋዮች ጋር ብቻ ነው ያለው❤❤❤❤❤
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
Ай бұрын
የዘፈን አድናቂም ዘፈንም አዳማጭ አይደለሁም ግን መልክህ ቁመናህ ወንዳወንድ የሀባሽ ልጅ ስለሆንክ ደስ ትለኛለህ ❤❤❤ግን ዘፈኑ ስራህም ቢሆን ወንድሜ መንፈሳዊ ህይወትህንም ጠበቅ አርገው የኔ የግል አስተያየቴ ነው!!! ስምህም ሚካኤል ነው ሚካኤል ይርዳህ ወደ መንፈሳዊ ጉባኤም ሂድ❤❤❤
@KukuHasen
Ай бұрын
ካብዱ ኪያር ቀጥሎ ልጅ ሚካኤል ነው ያራዳ ልጅ ሰው አክባሪ❤❤❤❤
@karozimathestar929
Ай бұрын
ሰሜ ባላገሩስ?
@ህይወት-ህመም
Ай бұрын
የስ ❤ደስሚሉ ❤
@Jerusalemnegash-wp6mk
Ай бұрын
ስት ሙዚቀኛ አለ ከአብዱ ኪያር ቀጥሎ ትላለህ እዴ አለማፈርህ ምናልባት ላተ ይሆናል!!!!
@MatusalaLidetie
Ай бұрын
@@karozimathestar929 kkkkkkkkk
@tigistgosheme5246
Ай бұрын
Tekekel ena zafage bazike lek
@Makda_is_bae
Ай бұрын
እዉነት ለመናገር ልጅ ማይክ ትልቅ አስተዋይ ቁም ነገረኛ ሰዉ አክባሪ ጨዋ በስራዉም ጎበዝ ነው እናመሠግናለን.
@AlluarjunHero-nj7kh
Ай бұрын
አልበሙን ሁሌም ነው እንደ ብርቅ የምሰማው በጣም ነው ምወድህ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምህ ❤❤❤
@dabaroba1829
Ай бұрын
ልጅ ማይክ ስለ ውቢት የተናገርከዉ ሁሉ ትክክል ነው አልማዝ የውቢት ታላቅ እህት አሁንም USA ትኖራለች። ልጅ ብሆንም አስታውሳለሁ ከዉቢት ከረሜላ መቀበሌን ያኔ ቱሪዝም ኮሚሽን ትሰራ ነበር ሰላምታ ለመላው ቤተሰቦችዋ ይድረስ
@nunu7353
Ай бұрын
Can we interview her sister? You know her brother was on tv recently.
@dabaroba1829
Ай бұрын
Sorry አድራሻቸውን አላቅም
@birhanekidanegirmay
Ай бұрын
ልጅ ሚኪ ያራድዬ ልጅ ይመችህ አቦ ትመቸኛለህ:; አገርህ ላይ እየሰራህ እኛንም እየተዝናናን ነፍ አመት ኑርልን አሜሪካ የምትባል አገር እንዳትሄድ
@BreGaraj
Ай бұрын
ልጅ ሚካዬል በጣም በጣም ይለያል ሂፓፕን አተ ብቻ ዝፈናት በጣም ጎበዝ ታሪክ አዋቂ ግጥሞችህ በጣም ምርጥ በሳል እና ትርጉም ያላቸው ናቸው እኔ በጣም ይለዩብኛል ዘፈኖችህ ሁሉ 🙏
@veracity8968
Ай бұрын
ልጅ ለምን ተባለ? ማአረግ ነው ?? ስለማላውቅ ነው አስረዱ|ኝ አምታቁ
@JahAdam
Ай бұрын
ፋፋችን ይመችህ አባዬ ህይወት የገባህ የአራዳ ልጅ ነህ ጥሩ ስብእናህን ደግነትህን ብስለትህን እያበዛህ መጥተሃል በረከትህ ይብዛልን ከፍ በል
@ErdiTemesgen
26 күн бұрын
ሊጅ ማይክ በጣም ነው ምወድክ ዘፈንክ ሁሌ እንደወሰድኩን ነኚ ከ ኤርትራ ወዳጀ🎉❤
@Haregi849
Ай бұрын
ልጂ ሚካኤል ለተሳዳቢዎች መልስ አለመስጠት በራሱ መልስ ነው። ማንም ምንም ይበል አንተ ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@yededyalikeleh3175
Ай бұрын
ቢስደብ ያገባ ልጅ ሚካኤል ተብሎ እሱ ( የግብረስዶም ጥልቁ መህበር አባል ባይሆ ነጮ ዘፈ አለማወውውቀፍ ኢትዮጵያ ዘፈን ለማሳወቅ ሲባል ነጮ ጥልቁስጣ ምልክት አንዳ መሽፈ ( እጅ ስጣ ምልክ እያዳዳሳየ ትውልድ ሚያጭ ውስስሃ ውስጥ መርዝ ነእ ንቁቁቁ
@DanielAyu-h2h
Ай бұрын
Aye tru new gn min gizem masebe yalebet ke teddy yo gar bechrash aywedaderibghm
@Chisu734
Ай бұрын
Seifu ልጅ ማየክና እና ቴዲ ዮ አስታርቂ 🙏🙏🙏🙏
@OppoKalba
Ай бұрын
ፋፍየ ስርአትህን እንዴት እድምወድልህ❤❤
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@mogesgebreyes8766
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ስጡ ይሰጣችሁዋል ። እግዚህአብሄር በ እድሜ በጤና በበለጠ በረከት አብዝቶ ይስጥህ። 🤲✝️☪️🤲
@صالحالمطرفي-ق2و
Ай бұрын
Adeun mertee 2 bad ayhadem 💒💒💒💒💒💒👑👑👑👑
@asterbasaznew2694
Ай бұрын
አንቀየምም ልጅ ሚካኤል መዝሙር ትዘምራለህ ለዘላለም ትኖራለህ ንስሀ ትገባለህ እ /ር ይባርክሀል
@leleyimer8783
Ай бұрын
ልጅ ማይክ እዩኝ እዩኝ የማትል የተረጋጋህ ትሁት ኢትዮጵያዊ መልካምነትህን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤🙏🙏
@mimieska2802
Ай бұрын
እውነትም የአራዳ ልጂ ❤❤❤❤ሰይፍሻ አመሰግናለሁ ልጂ ሚካኤልን ስላሳወከኝ 🙏🙏🙏🙏
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ
Ай бұрын
ሚኪ የሰፌሬ ልጅ አብሮ አደጌ የሰው ደግ የኔ መልካም ኑርልኝ ❤
@lemlemwoldeselasse2909
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ሙዚቃዎችህን በጣም እወዳቸዋለሁ አሁን ደሞ በሳልነትህንና ለሰው ያለህ አክብሮት አይቼ አድንቄሀለሁ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ።
@zelalemmelkamu4832
Ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው።በርታ ብዙ ጥሩ ስራዎችን እንጠብቃለን
@Kg1223gx2kp
Ай бұрын
ምርጥ የአራዳ ልጅ አራድነት መልኩ አንተ ነህ:: በጣም ትችላለህ ልክ ነህ ቅዱስ መጽሀፉም ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ አይይ ይላል ኢትዮጵያ 💚💛❤️ አንተን የመሰሉ ልጆች ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@tinbuhabte8240
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል የአራዳ ልጅ ተባረክልኝ ጨዋ እግዚአብሔር መወጣትና መግባትህን ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ:: ❤❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BABR7826
Ай бұрын
ትልቅ ሰው ሚባለው ስልጣን ያለው ወይ ሀብት ያለው አይደለም ሰው አክባሪ ትልቅ ሰው ልጅ ሚካኤል ነው በርታ በዚሁ ቀጥል ልጅ ሚካኤል የአራዳ ልጅ ፖዘቲቭ ነው እኔ ፖዘቲቭ ሰው ይመቸኛል
@betregiyontube
Ай бұрын
በእዉነት ልጅ ሚካኤል ጨዋታ አዋቂ ሰዉ ነው ! ቁም ነገረኛ ሰዉ አክባሪ ጨዋ በስራዉም ጎበዝ እናመሠግናለን የሀበሻ ውበት ቁንጅና ጥበብን ያካተተ ትዕይንትና ዜማ የተዋጣለት ስራ ነው ልጅ ሚካኤል አወድካለው
@bellasabella3844
Ай бұрын
My favorite singer all the time ከንቲባው 😍
@mekedeswinter4454
Ай бұрын
ይመችህ የአራዳ ልጅ አራዳ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ስውድህ ሰይፉሻ እመሰግናለሁ ልጅ ሚካኤል የሰፈራችን ልጅ ያአራዳ ልጅ🙏❤
@KaluMulualem
Ай бұрын
እውነትም faf crazy 😂😂 ድምፅህ ፣ስርአትህ፣እርጋታህ፣ አቦ በፍቅር ነው እምወድህ ሁሌም ፈጣሪ ያኑርህ ❤
@maedotmengstu9182
Ай бұрын
መመላለስ አያስፈልክም አስተዋይነት እወደዋለው ስለዚህ አሁንም ታሪክ የሆነ ደረጃውን የጠበቀ ስራ ስራ❤❤❤❤
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@rahanarahana1077
Ай бұрын
ሚካኤል እኔ በጣም አድናቂ አንድ ቀን ባገኝክ ነው ዘፈኖች ሁላቸውም ትርጉም አላቸው በጣም ደስ እና ለሁሉም ትርጉም አለው በድጋሚ በመጽሐፍ በተለያየ መጽሐፍ የተውጣጡ ቃላቶች ናቸው 9 ጠና በመቶዋችን ለማንበብ ቡድኑ ዝግጁ አይደለም ስለ እንጋባ እንችላለን እኔ ተመችቶኛል❤❤❤❤
@zizi-y1f
Ай бұрын
አሁን ደግሞ. በወሎ. ይሰራልን ልጂ ሚካኤል አድናቂህ ነኝ ካለሁበት❤
@helentarkue2425
Ай бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጂ የሚስኪኖች አባት ነው እውነት ትለያለክ ከምር የትም ትውልድ አ'አ ደግ እግዚአብሔርን ይጨምርልክ
@esayasfenta-c5l
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል በራስ መተማመኑ ድስ ይላል
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@alain9082
Ай бұрын
የኔ ስው አክባሪ የኔ መልካም ስው ያራዳ ልጅ ኑሪልኝ ዝርያ❤💝✨
@NadewTibebu
Ай бұрын
የዉነት የአራዳ ምርጥ ልጃችን ነዉ እኮራበታለን በሡ ዉስጥ አ.አ እናያታለን
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@eskedartessema6318
Ай бұрын
ትትክክል እንከን የሌለው ስራህ ድንቅ ድንቅ ካልፈለገ አታስገድደው ሰትህ ዞረህ አትይ ይባላል ተባረክ ልክነህ እኔም እወዳታለሁ ትክክል
@Weed-s3e
Ай бұрын
የሳያትን በጣም ወድጄዋለሁ Please clip እንፈልጋለን ሳያት
@MeskeremGizaw-l1j
28 күн бұрын
ልጅ ዘሚካኤል መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምህ ❤❤❤
@yonasassefa8282
Ай бұрын
ልክ ብለሀል መጠሪያህ ሚካዔል ተግባርህ ሌላ ሊሆን አይችልም ....
@حنانمحمد-د1ث8ذ
Ай бұрын
በጣም ነው የምትመቼኝ❤❤❤❤
@MariaMaria-ez3vo
Ай бұрын
ሰይፉ ሰዉ ሲጣላ ደስ ይለዋል ልበል ነዉ ቢዝነስ ነዉ ብሎ ነዉ😢ሁለቱንም ኢንተርቢዉ አድርገህ ግን ሁለቱንም እልህ ታስገባቸዋለህ ጥሩ አደለም ልጅ ሚኪኤል እኔ እራፖ አልሰማም ማለቴ አይገባኝም😅ግን ጥሩ ልጅ ነህ የዋህ ነህ ሳይህ ሁሌም መልካም አስብ ሰዉ ጋ ስለተዘላለፍክ ክብር አታገኝም በእርግጥ እይታ ታገኛለህ ግን እራስህን ማዉረድ ነዉ በዝህዉ ቀጥልበት🎉
@MesirtMesirt
Ай бұрын
ምርጥ ቃለመጠይቅ ነው በእውነት እርጋታው ደስ ይላል ሳላስበው ነው ስዓቱ የሄደው
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia
Ай бұрын
ያራዳ ልጅ እንደዚህ ነው! ልጅ ማይክ ኢትዮጵያዊነት ጨዋነት መሆኑን አስመስክረሃል! መደጋገፍ እንጂ መነቋቆር ምንም ጥቅም የለውም።የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ!
@MesirtMesirt
Ай бұрын
በጣም ምርጥ ቃለመጠይቅ ነው በእውነት እርጋታው ያስቀናል
@meryambekelemery
Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ልጅ ሚካሄል ጉበዝ ጠንካራ ሥራዎቹ ደስ ይላል እዳይረሱ የቀድሙ ዘፋኙች ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉
@mggg8841
Ай бұрын
The most humble dude Lij Mike bless u my brother 🙌💚💛♥️
@WondimuMoja-x3d
Ай бұрын
ይመችክ ያራዳ ልጅ ልጅ ሚካኤል
@seada9327
Ай бұрын
ዋዉ በእዉነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በጣም በሳል እና አስተዋይ የተረጋጋህ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ❤
@mogesgebreyes8766
Ай бұрын
ንቀህ ተዋቸው ሚኪዬ አንተ ጨዋነትህ ያስከብርሃል ።
@semretwondimu5337
Ай бұрын
አረ ይባርክህ ልጄ። እኔም በህዕወት ዘመኔ የገባኝ ምርቃት ዘመን ያሻግራል። ተመረቁ።
@bamlakmulugeta275
Ай бұрын
ስረአትህ መልክክ ስራህ ሁሉ ነገርህ ሚያምር መታደል ነዉኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FanosEshetu-f1r
Ай бұрын
ልጂ ሚካኤል በዘፈንህ ትመቸኛለህ ዲምፆህ ይመቸኛን ሰለወሎ የሆነ ነገር ብትዘፍን ደስ ይለኛን ይህም ቀርቶ ወደ ዘላለም ሂወትህ በንስሀ ታጥበህ በዚህ ስምህ በዚህ ዲምፅህ ብትዘምር የጌታ እናት በለሀሰብን 78 ነፍስ በልቶ በመጨረሻም የጌታ እናት ዋስ ሁናዉ ወደ መግስተ ሰማያት ገባ የጌታ እናት እመቤቴ ትመልስህ አለሁ ትበልህ ❤❤❤
@ብርሽአለም
Ай бұрын
I never heard his music before 😮 but now thank you for Seifwoye show I am going to find in KZbin.
@azebwagaw5232
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ .
@Teddymihret
Ай бұрын
የነ ባህሩ ቃኘን ሙዚቃ እያዳመጠ አድጎ ባለ ቅኔ ባይሆን ነበር የሚገርመኝ❤ሙዚቃን ከልቡ የሚሰራ ድንቅ አርቲስት🙏
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@gersutadros5960
Ай бұрын
❤ሰይፈሻ እንኳን አደረሰን ከመላው ቤተሰብ ከሀገር ፍቅር ጋር እድሜ ጤናን እመኝልካለወ በጣም ደግ ሰው ነክ
@SantaMoka
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ምርጥዬ አራዳ❤❤❤
@alain9082
Ай бұрын
በጣም ነው እምወድህ ዝርያ ልጅ ሚካኤል😔💝❤
@ashitimegersa4185
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል በጣም ጨዋ እና ስርአ ያለው ሰው ነው። ወንድሜ በርታ ቴዲዮ የሚባለው ሰው ግን ለምን የራሱን ህይወት እንደማይኖር ይገርመኛል።
@hanyezedin817
Ай бұрын
@@ashitimegersa4185 tadi yoo complexam naw
@dinqtube3727
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ደስ ሲል!!! ጨዋታው ጨዋነቱ እርጋታው ደስ ይላል!!!
@LuxoloPaqula
Ай бұрын
ድምፅክ እራሱ የማርካለ ❤️❤️❤️❤️
@ermabel
Ай бұрын
የደከመ አልበም ነዉ። ላለ
@ማርያምፍቅር
Ай бұрын
ማርያምን ስወደው
@kalekidankalekidan8915
Ай бұрын
የልጅ ሚካኤል አድናቂ የሆናቹ እስኪ በላይ ግጩ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamselam699
Ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው ልጅ ሚካኤል ጎበዝ ❤💛💚
@freedomermi5190
Ай бұрын
Really is a gentleman 🔥🥰
@Addisugetachew-pb7fw
Ай бұрын
ይመችህ
@biniyamtalubenjah5271
Ай бұрын
ልጅ ማይክ ወንዳታ ያሉትን ይበሉ አንተ ወደ ፊት 💪💪💪
@salameskyes7240
Ай бұрын
እንደዚህ ደግና ምስኪን ነው❤❤❤❤❤ ዘፈን አልሰማም ❤❤ ተባረክ❤
@MINASLYRICS
Ай бұрын
faf ይላል የፋፍ አድናቂዎች የታላቹ ወለላን በግጥም ሰርቼላቹዋለው ገብታቹ ፈታ በሉ
@marthahidego7902
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ያራዳ ልጅ ቆንጆ ሰራ ነው በርታልን ለወጣቶች ለጀማሪዎች የሰጣሀቸው አሰተያየት አሪፍ ነው በጊዜያቸው ወደራሳቸው ይመለሳሉ እንወድሀለን
@emeyeayelelij1375
Ай бұрын
የድሬ ልጆች የሆናቹ እስቲ like👍 ልጅ ሚካኤል ስለ አድናቆትክ እናመሰግናለን የአራዳ ልጅ ይመችክ አቦ 🙏 ለድሬ ልጆች
@yededyalikeleh3175
Ай бұрын
ያህ ልጅ ሚካኤል ሚባለ ክፍሃይልጥልቁ ግብረስዶ ተጠልፍል ያህ ጥሩ ትውልድ ሚበክለውመርዝ ያለበት(ያህ የቤተክርስቲያን ልጅ አያደለም) ልጅ ኢልሙና ዘፈን ስጥ አንፋ እየሽፈነ እጅ ምልክት እያደ እያሳየ ኢልሙና አያደለአትመኑት ውሽታም ተጠልፋል በቃ ያህ ዘፈን ማዳመጥ ወጣቱ ወደጥልቁ ማህበር ምልክት እያስተማረነውንቁ ወጣቶች
@HanaHana-fp2yy
Ай бұрын
የኔ ጌታ እማምላክ ትጠብቅህ
@marthasolomon7295
Ай бұрын
I like your maturity Keep your respect and don't feel pushed. I hope you don't sing to respond. That way you get more respect. You did a good job for your album.
@MlulMlul-v1u
Ай бұрын
ይመችሕ ሚኪ
@HsksnsHaovs
Ай бұрын
ሴይፍሻ በናትህ ከ ቴዲዮ ጋር አስታርቃቸው ❤❤እስኪ በ አዲሱ ዓመት ይታረቁ 🙏🙏
@MuradNesru-n3m
Ай бұрын
@@HsksnsHaovs ከታረቁ አሪፍ አይሰሩም
@DastaBashir
Ай бұрын
አ😂😂😂😂 ተንከሲስ@@MuradNesru-n3m
@tigikal
Ай бұрын
በእንጀራው መጣሽ😂
@DesalgnKefle
Ай бұрын
ተያይሻላል ሽማግሌ ከሆንሽ ጥሩ
@tigi886
Ай бұрын
የዉበት ንግስቷን ኢትዮጵያዊት የወለጋዋን ቆንጆ🥰 የገለፅክበት አባባል👌👌👌
@mogestigab18
Ай бұрын
I watched him well, he's really a nice guy ! Gerum lij neh leka thanks!
@TruthEz
Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ሞገስቲጋብ
@SarahAyele1020
Ай бұрын
ምርጥ የሸገር እንቁ ጨዋ ነህ በጣም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
Ай бұрын
ዘፈን ገሃነመ እሳት ያስገባል ኦርቶዶክሳውያን የዘፈንን መንፈስ ብፀሎት ማሸነፍ ንችላለን እንፀልይ
@TruthEz
Ай бұрын
ነገር ግን ፥ - “በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … “ ይላል (ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔
@tigisit2534
Ай бұрын
ጥቅሱን ብቻ ከማምጣት ፍቺ እና ትርጉምም አምጣ @@TruthEz
@amengetsonjuses7598
Ай бұрын
Ewunet new
@henoshenos4503
Ай бұрын
@@TruthEzegziabhier yqr ybelh, don't compare God's word with non senses words
@Jesuk3et
Ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 150:4 (ሰማንያ አሀዱ) [4] በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣሪያና በእንዚራ አመስግኑት።
@kukukuku5502
Ай бұрын
Egzabher Aynehin yabralih, Ye motuutin zefaj guwadejochihin ayteh bitmar yishalihal, Le Egzabher zemireh bitmot yishalihal, eski ke tibebu werkiye temar Eyesus Kirstos Yadenal❤
@mahlte-kb9qf
Ай бұрын
ወድሜን ነው የምትመስለኞ❤❤❤❤❤
@እሙየልጃናፋቂ
Ай бұрын
ልጅ ሚካኤል ስወድህ ❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤ምርጥ የአራዳ ልጅ ኑሩልን❤❤❤❤
@MinaseBetiso
Ай бұрын
የሀዋሳ ልጅ የልጅ ሚካኤል አልበም የተመቸዉ❤
@SamanthaSigmoidfried-co5be
Ай бұрын
“ዕንዴት ናቹ” ድመፁ ደስ ይላል ❤️❤️
@SemraAhmed-d5g
Ай бұрын
እንዴት ናችሁ ነዉ የሚባለዉ
@RT-hw9lx
Ай бұрын
I love all your music. You are very gentleman
@HenokAdeme-u8l
Ай бұрын
አንቺ ትለያለሽ አባቴ ይመችሽ
@dawitg25
Ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ለዛ ያለው፣ በሳል እና አስተዋይ ነው። እኔ የሂፕኦፕ አድናቂ አይደለሁም። ሙዚቃም መስሎ አይሰማኝም። የልጅ ሚካኤልን ስራ ግን እሰማዋለሁ። እሱ እንዳለው እስካሁን ለአድናቂና አድማቂዎቹ ሰርቷል።
@TruthEz
Ай бұрын
የሰው ድምፅ ፡ በተለየ ቅላፄና የመሳሪያ ድምፅ ሲታጀብ ፡ ሙዚቃ ስለሚባል ፡ [ሂፕሆፕ]ም አንዱ ስልት ነው።
43:13
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በአዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ "ማን እንደሀገር" ሰው ለማስከፋት ብዬ ሰርቼ አላውቅም … ለተቀየማችሁኝ ይቅርታ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 463 М.
20:57
ጄኔራሉ ታገዱ፣ ባለስልጣኑ ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ልደቱ ስለትራምፕና ኢትዮጵያ፣ 40 ፍንዳታዎች በባህርዳር፣ ብልፅግናና መምህራን፣ 6ቱ የማሰሪያ ማዕከላት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 159 М.
00:29
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 19 МЛН
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 17 МЛН
00:31
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 42 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
20:46
Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 95-2| #tiktok #new
Semere Bariaw
Рет қаралды 28 М.
25:34
“ሰሞኑን አልበም እየዘነበ ነው በመጠለል ላይ ነኝ”😂 ጨዋታ አዋቂዉ ሙዚቀኛ ትንሳኤ ጎበና //ቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 69 М.
7:32
ዜና በጣም ነው የምወደው … እስካገኛት በጣም ትናፍቀኛለች
Lemanem ለማንም
Рет қаралды 7 М.
1:33:18
🔴 ታላላቅ ሥራን ለእኔ አድርጓልና || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 37 М.
31:53
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 614 М.
1:44:52
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 619 М.
23:16
ሩታዬ ዛሬም ልቤ አንቺ ጋር ነው .እባክሽ ተረጂኝ ❤️
Dani Royal
Рет қаралды 118 М.
27:20
"የትም ተወለድ የትም ሁን ሰው ብቻ ሁን..." ተወዳጁ ሙዚቀኛ አደም መሀመድ//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 101 М.
44:21
🛑 ሰላም ተስፋዬ ባል ሆኖ ወንድ የለም || የመንሱር ህልሞች || ካሙዙ ተይዟል
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 73 М.
3:38:44
ሳዳም ሁሴን ጋር ሳንደርስ ጦርነቱ አለቀ | Berhane Michael Kassa | ወቸውGOOD |
ወቸው GOOD
Рет қаралды 265 М.
00:29
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 19 МЛН