የነዳጅ መኪና እየቀነሰ ነው | የኤሌክትሪክ መኪና አስደሳች መረጃ | 70/30 ግንባታ ተጀመረ | ኖርዌይ ኢትዮጵያዊያንን ውጡ አለች | Ethio Business

  Рет қаралды 5,964

Sayi Tube

Sayi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@sabadesalegn6567
@sabadesalegn6567 10 күн бұрын
የደላላ ወሬ ነው የነዳጅ መኪና ወቼም አይቀንሰም
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 9 күн бұрын
መንግስት ሰይጣናዊ አሰራር ነው የሚሰራው የነዳጅ መኪና ያላቸውን ሰዎችን ነዳጅን አይቀመሴ በማድረግ በገዛ ፍቃዳቸው እንዲያስወግዱ ለማድረግ ነው ያሰበው ችግሩ የነዳጅ ዋጋ በየወሩ መጨመሩ ነው
@Addistoday
@Addistoday 8 күн бұрын
አትሸወዱ የነዳጅ መኪናችሁን ያዙ በዛ ላይ የኤሌትሪክ መኪና ውድ ነው እንደተገመተው ቅናሽ አይደለም። በጥቂት የኤሌትሪክ መዋዠቅ እንኳን ጉድ ሊመጣ ይችላል። አትቸኩሉ። የኛ ህዝብ ቸኩሎ ይጎዳል በሪልስቴቱም እንዲሁ ሲበላ ከረመ አሁን በኤሌትሪክ መኪና ግርግር ይፈጥራል ። ይህን አይተው ነጋዴዎችጰ ዋጋ እየጨመሩ ነው። ስሜታዊ አንሁን ።
@hassenmohammedOsman
@hassenmohammedOsman 10 күн бұрын
መብራትሄዶ ሲመጣ ቻርጅላይ ስለነበረ መኪናየ ፓወርጨምሮ ስለመጣነው ተብየ እስካሁን ጋራጅ ናት
@hassenmohammedOsman
@hassenmohammedOsman 10 күн бұрын
አዳሜ ከ5አመት በኋላ ታገኝዋለሽ
@derejeadu6454
@derejeadu6454 10 күн бұрын
የቤት መኪኖችን በኤሌትሪክ መኪኖች መተካት ማለት እኮ 10% የነዳጅ ፍጆታን እንኳን አያክልም ። ነገር ግን ትልቁ የነዳጅ ፍጆታ ያለው የስራ መኪናወች ናቸው ። እነዚህን መኪኖች በነጃጅ መኪኖች መተካት ይቻላል ወይ ነው ጥያቄው ። ቪትዝ ፕላትዝ ኮሮላ .... እነዚህን መተካት የመንግስትን ወጭ አይቀንሰውም ። ወሬ ብቻ
@channelllll13
@channelllll13 10 күн бұрын
ke 2 amet bewala desire ena yaris 500,000 birr rasu wed yehonal
@HabtamuAfrica
@HabtamuAfrica 10 күн бұрын
😂😅😂
@hassenmohammedOsman
@hassenmohammedOsman 10 күн бұрын
የኤሌክትሪክ መኪና እኔንያየ ይቀጣ አስመጪ ለደላላ ከፍሎ የሚያስወራውን ወሬ ሰምቸ ተበላሁ ቻይና ለኢትዮጵያ እያቀበለች ለራሷ የነዳጅ መኪና ትነዳለች አበሻ ግን ኮሽታም ስለሆነ
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 9 күн бұрын
ከምር የኤሌትሪክ መኪና ምን ችግር አይተህበት ነው እኔ እንደሰማሁት ጉልበታቸው ከነዳጅ መኪናዎች እንደሚበልጡ ነው የኤሌትሪክ መኪና ትልቁና ዋናው ችግር ተብሎ እንደሰማነው ባትሪው ካለቀስ የሚል ነው?
@hassenmohammedOsman
@hassenmohammedOsman 9 күн бұрын
@EshakYusuf-ht8xf ካፓስተርነው የተቃጠለው ብለው ይሄውጋራጅ 2ወርአለፈው ከቻይናታዞ መብራት ሄዶሲመጣ ፓወርጨምሮነው ምክንያቱ ተባለ
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 9 күн бұрын
@@hassenmohammedOsman ገራጅ እኮ የኤሌትሪክ መኪና ብልሽትን ማስተካከል የሚችሉ አይመስለኝም ባይሆን የገዛህበትን ድርጅት ዋስትና አልተቀበልክም ወይ ንገራቸው እነሱ ቢያሰሩልህ ባይ ነኝ
@hassenmohammedOsman
@hassenmohammedOsman 9 күн бұрын
@EshakYusuf-ht8xf አወ እቃውንም እነሱናቸው የሚያስመጡልኝ ጠብቅ ተብየነው
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 26 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
11:46
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 4,7 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 338 М.
የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Car Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
22:29