አሳዛኝ መልእክት!! ነብይ ጆሲ በእንባ ያስተላለፈው መልእክት @Shalom_Tube 15 October 2024

  Рет қаралды 30,823

Shalom Tube

Shalom Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 427
@abebagenetu
@abebagenetu 4 күн бұрын
አይዞህ ወንድሚ ጌታን ከማንም ጋር አታወዳድር ሰው ሊጎዳህ ይችላል ሰዉ ነዉና የመረጠህ እና ለራሱ አላማ የጠራህ ጌታ ይወድሀል በማበሉ ዉስጥ ጌታ አብሮቸው ስለነበረ ሀዋርይት አልሰጠሙም ብቻህን አይደለህም ለሰይጣን እጅ አትስጥ አታልቅስ ጌታ ሩቅ አይደለም ካጠገብህ ነው ጠላትህን አትስማው የምትወደውን ጌታ አዳምጠዉ ካጠገብህነዉ አይዞህ ወንድሜ ከጌታ ወዴት ይከዳል
@saminap460
@saminap460 Ай бұрын
አይዞ ጌታ እየሱስ ይቅር ባይ መሀሬ ነው በሱ ተሸሸግ ተደበቅ የጌታ ፊት ፈልግ ቅርብነው ሁሉ በሁሉነው ነው ጌታ ይለውጣል ጌታ ይርዳ ተባረክ
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 2 ай бұрын
እንደውም ብጣም ደስ የሚል ጊዜ ከጌታ ጋር የምታሳልፍበት ግዜ ይሁንል ብቻህን ከጌታ ጋር መሆን ድንቅ ግዜ ነው
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 Ай бұрын
አይዞ የደከመ ይበረታል የጠራህ ቲማነ ነወ ፀጋዉ ያበረታሀል ሁሉነም ሰዉ አቲራቅ ሊረድህ የሚፈልጉ አሎ ስልክህን አስቀምጥልነ እኔ ወመጌላዉ ነ ን አሁነ ያለዉት ከሀገሪ ዉጪ ነ ን አይዞህ
@aminami6753
@aminami6753 6 күн бұрын
bless you more than ever in JESUS precious name
@AmanuelAbebe-ll3oc
@AmanuelAbebe-ll3oc 14 күн бұрын
ውድ ወንድሜ በከበደህና በጨነቀህ ነገር ላይ እግዚአብሔር ይደግህ
@EskinderBurje-f6d
@EskinderBurje-f6d 11 күн бұрын
እንደ ጳውሎስ ጸጋውን ያብዛልህ (2 ቆሮ 11 16-33 በተለይም (2ቆሮ 12:1)አንብብ
@DestaGeb-r3u
@DestaGeb-r3u Ай бұрын
ንሰሃ ገብተክ እግዚአብሔር በሰጠክ ጸጋ የእወነት የእግዚአብሔር ባርያ ሆነክ በሌላ ክብር ተመለስ
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx Ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብኤር መልካም አባት ነዉ እርሱ ይርዳህ ተባረክ🙏
@yosefgetachew2341
@yosefgetachew2341 2 ай бұрын
ጥሩ መተወን ትችላለህ ፥አገልጋይ ሳይሆን መሆን ያለብህ ተዋንያን ነበር መሆን ያለብህ እሱ ነው ፀጋክ ።እኔ ያንተ እንዲህ መተወን ሳይሆን ፥የእግዚያአብሔር ቸርነትና ፥ምህረት ነው የሚገርመኝ ።ክርስትና እንዲህ የእናንተ መቀለጃ ሲሆን ማየት ያሳዝናል ።
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i 2 ай бұрын
ትክክል
@samibroker9985
@samibroker9985 Ай бұрын
Very true!
@JosephJesus-w5c
@JosephJesus-w5c Ай бұрын
Well said.
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew Ай бұрын
ተሳስተሀል/ሽ​@@JosephJesus-w5c
@tigistgmariam1135
@tigistgmariam1135 Ай бұрын
Eyesus gen yewedewal mnm alek mnm
@sazew3907
@sazew3907 Ай бұрын
አይዞህ ማንም ይከፋዋል ማንም ይደክማል ማንም ያጠፋል እግዚአብሄር ግን ብርቱ ነው ከእርሱ ጋር ተስማማ ሌሎቹን ተዋቸው በርታ ፅና ከአምላክህ ጋር ጊዜ ውሰድ ደግሞ እንባህ ታብሶ እናያለን ወንድማችን አይክፋህ አይዞህ
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 Ай бұрын
አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
@KalachoKassa
@KalachoKassa Ай бұрын
ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ ተብሎ በፊልጵስዩስ መልእክት እንደተጻፈ እርሱን አገልግሎ መሄድ ክብር ከክብርም በላይ ክብር ነው
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f Ай бұрын
ጆሲ ለዚ ያበቃው ሳይጠነቀቅ ማህበራዊ ሚዲያ በመጠቀሙ ነው ጌታ ከክፉ ይሰውረው 😢😢 በጣም አዝናለው የምር እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ መሆን መልካም ነው ብልህነት የሌለው የዋህነቱ ነው ለዚ ያበቃው😢 እንደገና መታጠቅ ይሁንልህ በቃ ቃላት አነሰኝ ጌታ ሰው ይስጠው😢
@mariyammoka-ol3lg
@mariyammoka-ol3lg 14 күн бұрын
ልልልልልልልልል 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@bizuDewo
@bizuDewo Ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ
@TiruTiru-g8i
@TiruTiru-g8i Ай бұрын
ጆሲ ወንድሜ ለመሄድም ለመምጣትም የእግዚአብሔር ፈቃድ መጠየቅ ማወቅ ያስፈልጋል ስለዚህ እስክ ከአባት ጋር ብቻ ተሰወርና አውራው ተነጋገር ነገ የራሱ የሆነ ንፁህ ፀሐይ ጨረቃ ዓየር በቃ ያልተነካካ ቀን አለው ተረጋጋ እኛም እንፀልያለን ጌታ እንደረዳህ ዕድሜ ተቀጥሎልህ መኖር እንደቻልክም አስብ ተባረክ አሜን
@AmharicBibleStories777
@AmharicBibleStories777 Ай бұрын
አይዞህ እኔ እጸልይልሀለው ጌታ በጣም ይወድሀል ጊዜ መውሰድ መቆም እና አካሄድን መመልከት ሁልጊዜ መልካም ነው
@zewudirussom5083
@zewudirussom5083 Ай бұрын
እግዚአቢሔር ከጉንህ ነዉ አዞ 12:12 ህ ጅስዮ ተባረክልኝ❤
@achurud
@achurud 2 ай бұрын
አይዞይ ወንድም ሁሉም ነገር የለፈል እና አንቴ የእግዚአብሄር ሰዉ ነህ ሰለዝህ ለአንቴ የሚየስፈልጊ ነገር ሁሉን አግዚአብሄር ይሳጣል እና እኔም እራደለው ወንድም አይዞይ ህመምህ ህመሜ ነዉ አይዞይ በርታ ሁሌም እንዎደሌን ጆይ.
@LemmaTafese
@LemmaTafese Ай бұрын
❤❤❤ጌታ ዛሬም ይወድሀል እኔም እወድሀለሁ ተባረክ ። ወንድሜ ኢየሱስ በመስቀላይ ሆኖ አትተወኝ ያለበት ያግዜ ላይ አብ አብሮት ነበረ አለ ። ሰዉ ሁሉ እንደ አንተ መታደስ ራሱን ማዋረድ እዉነተኛ ንስሀ ቢለምድ እንዴት መልካም ነዉ ተባረክ ተባረክ ። በጎዉን መርጠሀል አይወሰድብህም !!❤
@TashaleTolera
@TashaleTolera Ай бұрын
ከሰው ምንም አይገኝም ከሰው ምንም አትጠብቅ ሰው ክሪስቶስን የሰቀለ ነው ከሰው ምን ይገኛል ሁሉን የዘገጃ እግዝሐብሔር ኘው❤❤❤
@MillionGebeyehu-nc9rj
@MillionGebeyehu-nc9rj Ай бұрын
አይዞህ እግዘብሄር አለ ፀጋው ይርዳክ
@TeketelMarkosMitore
@TeketelMarkosMitore Ай бұрын
አይዞ, እግ/ር ከአንተ ገር ስለሌ ምንም አትሆንም # ❤ ጌታ እኮ ቸር ነው ምህረቱም ለዘለዓለም ነው!!!
@DogCat-vt3xz
@DogCat-vt3xz Ай бұрын
I pray in Jesus name holly spirit control our brother where evere he is I cover you by the blood of Jesus Christ all evil thoughts and plans be broken in Jesus name be strong and stand still and wait for God’s voice and guidance in Jesus name I pray
@diborab7820
@diborab7820 2 ай бұрын
አገልግሎቱ ይደርሳል መጀመሪያ አንተ ደና ሁን ጌታም አስቀድሞ አንተን ይፈልግሃል !!!
@asnakeasres388
@asnakeasres388 Ай бұрын
ከዚህ በላይ መልካም ዜና ምን አለ?!
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 Ай бұрын
እግዚአብሄር፡መልካም፡ነው።ባንተ፡ላይ፡ባለስልጣን፡አዛዡ፡እግዚአብሄር፡ብቻ፡ነው።ነገ፡ሌላ፡ቀን፡ነው፡አይዞህ፡ወንድሜ፡እግዚአብሄር፡አይጥልህም፡አይተውህም።
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o Ай бұрын
እልፍኝህ ገብተህ ጸልይ ኘተአገልጋይ አይደለህ ከመንፈሰ ቁዱሰ አትራቅ ጀገና አገልጋይ ትመሰለኝ ነበር ደክመሀል መፈሰ እዳይገባብህ ተጠቀቅ
@genetm7576
@genetm7576 2 ай бұрын
እይዛሕ ጌታ እጽናኙን መንፈስ ይላክልሕ
@abebamelessie7818
@abebamelessie7818 Ай бұрын
አረ ጆሲ የጌታ ልብ ሰፊ ነው ከጌታ ጋር ጊዜ ይኑርህ እሱ ሰፊ ልብ አለው እንዲህ ተስፋ አትቁረጥ እንደገና መታደስ አለና እሱ የእንደገና አምላክ ነው
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie Ай бұрын
ነብዩ የነፈሰበት የሚቀዳውም መልእክት ከጨለማው ነው። እግዚአብሔር ከቃሉ ውጪ አይሰራም! ለኢትዮጵያ መልካም ቀንን ከፊቷ አዘጋጅቷል፤ የመከራዋን ዘመን አሳልፋለች ቅዱሳኑ በእንባ በጸሎት በየጓዳቸው ተግተው ጌታን ፈልገዋል እርሱም ዘንበል ብሏል። ጨካኝ አምላክ የለንም ፍቅር ባለ ብዙ ምህረት እንጂ፤ ጌታ ለዘላለም ይክበር።
@ElsabetAlemu-t2k
@ElsabetAlemu-t2k Ай бұрын
Ergtegna hono menager kegta kesmu becha new lemfred anchkul
@medaneyoutbe5227
@medaneyoutbe5227 Ай бұрын
Gode plies rise thise brathier you are good you are wisher you are strong God plies rise and wishe my brather siny plies halpy your server you are not forget your sirver plies rise this son bro Gode alwese near to you
@ggghhh9965
@ggghhh9965 Ай бұрын
Min tefxro new😢😢😢
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 Ай бұрын
የወደቀ አይነሳምን የሳተስ አይመለስምን ሰለሚል ወንድሜ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መቼም ቢሆን አብረንህ ነን
@almazwoldgaber4331
@almazwoldgaber4331 Ай бұрын
Don't give up Jesus is always with you forget all friends Jesus is with you I pray for you 🙏 ❤️ we miss you
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 2 ай бұрын
ሰው የተባለ ፍጡር በሙሉ ደካማ ነው አንተም ከሰው የተለይህ አይደለህም መውደቅ መነሳት ያለ ነው እንደልቤ የተባለው ዳዊትም ወድቆ በንስሐ ተነስታል አንተም በጌታ እግር ስር ውደቅና ጊዜ ውሰድ እግዚአብሔር ማንሳትና ማፅናናት ይችልበታል ስለዚህ በርታ እየሱሴ ያድናል ይታደጋል ወንድማችን ለጌታ ውድ ልጁ ነህ በርታ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@SolomonDenbesh
@SolomonDenbesh Ай бұрын
ዳዊት ሞላልኝ ሳይሆን ነብይ ታምራት ደምስስ እኔ ጃሱ ሁሌ ግራ ያጋባኝል የዛሬው ከልቡ ከሆነ ግን እውነቱን ነው ሰው ይርባል ጋታ ሀለንም ለበጎ ቀይሮእንደምንገነኝተስፋ አረጋለሁ ተባረክ አቁምህ ምርጥ ነው ፁናቱን ይስጥህ
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 Ай бұрын
እይዞህ ጌታ ኢየሱስ ይረዳሀል አጸናኛ መንፈስቅዱስ ይልክልሀል
@genetachisew132
@genetachisew132 Ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ልቡን ታውቃለህ እርዳው።
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Ай бұрын
Brother, don't worry. Life is a lot of temptation. Be strong. God is always with us, so remember
@NewayKebede-r4c
@NewayKebede-r4c Ай бұрын
ጌታ ይርዳህ ወንድሜ
@MesaiEthopia
@MesaiEthopia Ай бұрын
ከልብህ ከተለወጥክ እግ/ር እንደ እያሱ እድፋሙን አስወልቆ የክት ልብስ ያስለብስሃ ወንዴሜ ❤
@genetmareta6572
@genetmareta6572 Ай бұрын
ወንድሜ ጆሲዮ ከአባትህ ጋር ጊዜ ውሰድ የምናመልከው አምላክ ህያው አምላክ ነው ተደበቅ የአባትህን ፊት ፈልጌ ተባረክልኝ ተከናወን
@HaniJoma
@HaniJoma Ай бұрын
ወንድም ጆሴዬ ብርታት እግዚያብሄር ብቻ ነው ወደ ጌታ መሄድ ደሞ መታደል ነው ለማንኛውም ጌታ ዬርዳክ ስውን ኣትመልከት የተስቀለልክን ጌታ ብቻ እዬው እሱን ብቻ ስታዬ ሁሉም ዬለወጣል
@almazwoldgaber4331
@almazwoldgaber4331 Ай бұрын
Amen Amen God be with you always my dear brother 🙏
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx Ай бұрын
ንሰሃ ግባና ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ ተመለስ ተመለስ ተመለስ
@ሰማያዊትዜጋ
@ሰማያዊትዜጋ Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እየሱስ ክርስቶስ እንደሰዉ አይደለም ጌታ ደግ ነው ነገ አዲስ ቀን ነው ጌታ እየሱስ ይርዳህ ❤
@derejeteshome5269
@derejeteshome5269 Ай бұрын
ብዙ ማለት ይቻላል። አለመናገር ግን ፡ ጥበብ ነው። ዝምታ ፣ ከብዙ ጉዳት ይጠብቃል... ተገልጋይ መሆን መታደል ነው። የግድ ፦ "ነብይ" እና ፡ ወይም ደግሞ ፣ ሌላ ተቀጣይ ስም ለራስ ካላወጡ በ'ቀር ፤ የጌታ መሆን የማይቻል አስመሰሉት'ኮ! 🤔
@selam8546
@selam8546 2 ай бұрын
አይዘህ አንተ ወንድም የሱስ ኮ ድንቅ ነው ። ትንሸ ዕረፍት ውሰድ። እኔ አለሁ ከጎንህ አዞህ አዎ ሰው ይርባልልል ግን የሱስ ኮ ሰውን ይተካል የሱስ ኮ ሰውም ነው። አንተ አይዞህ ❤❤
@EthiopiaAlemante
@EthiopiaAlemante Ай бұрын
Eyesuse enge ysuse aybalme
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k Ай бұрын
Egezabehare wada tekekelaghawo manegade yemerake wandema
@fikaduzawde-tj3ty
@fikaduzawde-tj3ty 2 ай бұрын
እግዚሐብሄር ከምንችለው በላይ በፈተና አያሳልፍም አትነፋረቅ
@tewodrosyacob1522
@tewodrosyacob1522 2 ай бұрын
Hede hede wede amlaku... Hede wedabatuuu... Ciao Jessy c u in heaven
@yishakdeledetsa1101
@yishakdeledetsa1101 Ай бұрын
አይዞ እግዚአብሔር ይርዳህል
@martaassefa4401
@martaassefa4401 2 ай бұрын
“በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና፤” - ፊልጵስዩስ 1፥23
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ይመሊሰኒ❤❤❤❤❤🙌🙌
@blessing7936
@blessing7936 Ай бұрын
በጣም ጥሩ መረዳት ነው ግዜ መውሰድ በጣምጥሩ ነው ወደ እውነት መመለስም ዋናው ነገር ነው :: እግዚአብሄር አይዘበትበትም ወደ አባትህ መሄድ እኮ ትልቅ እድል ነው ምኑ ነው መጥፎ ዜና ? ለምን ሰው እንዲያዝንልህ አደባባይ ወጣህ ? መልካም የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልህ ይርዳህ ደግሞ በሌላ ድራማ ደግመህ መምጣት አይጠበቅብህም እባካችሁ ሰላም ለእግዚአብሔር ህዝብ ስጡ አሁን የቀልድ ጊዜ እይደለም a lot of drama is not necessary anymore
@PeterGorge-tu7ov
@PeterGorge-tu7ov Ай бұрын
JESUS IS LORD BLESS IN JESUS NAME Prophet Josi
@LidiyaWeldemichael
@LidiyaWeldemichael Ай бұрын
❤❤❤wendme ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤Jesus's kane gar yihun❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrehetshishaytesfu9026
@abrehetshishaytesfu9026 Ай бұрын
አይዞህ ወንድም ጌታ የሱስ ይመጥል ፡ የሮሜ ምዕራፍ 5፣ 1-21 ያንብብ ጌታ ካንተ ነው
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 Ай бұрын
Ke enezyhy hasetegnoch pastoroch tonkayoch Memenanu atamtatu
@MasrateGebre
@MasrateGebre Ай бұрын
Yeshati macharsha sygalati tgalatt eylchu hayaymi ylgne ka gebi alitalal
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p Ай бұрын
በጣም ቀልደኛ ነህ መቼም አንተ ላይ ያለ የእግዚአብሔር መንፈስ ሣይሆን የአጋንንት መንፈስ እንደሆነ አውቀናል እባክህ በእግዚአብሔር ሥም አታወናብድ ጥንቆላህ አልሰራም አይሰራምም
@almazHailu-b2m
@almazHailu-b2m Ай бұрын
አይዞህ ጌታ ከአንተጋር ነዉ ጸጋህ ይመለሳል ጸልይ በርታ ጌታ ታማይ ነዉ ተስፋ አትቁረጥ እንጸል ይህ አለሁ
@tigistgmariam1135
@tigistgmariam1135 Ай бұрын
Ayezoh wendemye geta yehendegena amelak new kesuga becha hune lelawen tewew esu yeleb yeguada wedajachin new ayezone❤❤❤
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Ай бұрын
ሒድበቃአግኝተህነው፣አትሔድምእንጂ፣እዛውጠብቀንበቃእኛምንመጣለን፣ብርቅአይደለም፣መሔዴህፃናቶቹምእየሔዱነውቅደመን፣ብቻአንተቻው
@RobelJETRO
@RobelJETRO Ай бұрын
👀👂
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx Ай бұрын
አይዞህ በቃ ዝም ብለህ ወደ ኦርቶዶክስ አትመለስም ሰላምህን ታገኛለህ
@Shewit-i7o
@Shewit-i7o Ай бұрын
ተው ጌታጨካኝ አይደለም ያገለገልከው ጌታ አይተውህም ጌታ ወረተኛ አይደለም ተጠቅሞብህ አይጥልህም አይተውህም ብቻ በፊቱ ሁን አዳምጠው ጌታ አውርቶህ እስኪጨርስ ጠብቀው ጌታ ሰው አይረሳም
@Hareg-fu8yl
@Hareg-fu8yl 2 ай бұрын
ከሁሉ በላይ የምትወደው የሚወድህ እ/ር አለህ እሱ አይተውም
@rutaethiopian911
@rutaethiopian911 2 ай бұрын
አየዞ😢 ጌታ አለህ😢😢😢
@TarikAbebe-e1x
@TarikAbebe-e1x Ай бұрын
Ayzoh bakeh aykfah befelgen seat wedabatachen mehed benchel man meder lay yenor neber
@MenaAbebe-f8x
@MenaAbebe-f8x Ай бұрын
እኛ አንፅልየልሃለን በጣም ታበየህ ቸገሩ እሱ ነዉ ተፅፅት የወጣለህ
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 2 ай бұрын
ጌታ ይረዳሀል ሆደ ባሻ አትሁን ስሜታዊም አትሁን የተሰማህን ሁሉ በሚዲያ አትናገር ከጌታ ጋር ብቻ ተስማማ አይዞህ ተለዋዋጭ ስሜት ጤናህንም ይጎዳዋል ተባረክ
@tehaylove4918
@tehaylove4918 2 ай бұрын
Josi ayizoh egziabher kate ga yihun yelibhin meshat amilakih yistih yatsinanah .kabTih ga gize yinurh melkam edemihonilih aminLew
@habtamubasha5545
@habtamubasha5545 Ай бұрын
Tekekelgha wesane wendeme eregetegha negn ahun mefelegewn meteshawen eyesusn tageghwalh yeah ye tekekelgha ye man of God wesane tebarekilign I pray for you
@Ashenafi-ek7hu
@Ashenafi-ek7hu Ай бұрын
Lesew alaweram chigire yemilew ye ephi mezmur gabezkuk
@Miriamkk
@Miriamkk 2 ай бұрын
Great ! It is good to take some time off to yourself ! Take time and spend time with God! You will be ok!
@AwekeTariku
@AwekeTariku Ай бұрын
ለቅሶ ማታ ብሆን ጠዋት ደስታ ይሆናል
@KidistAbihamKiddo
@KidistAbihamKiddo Ай бұрын
Uuuuuuffe igzabheri yelibihn mishati yist ayizo😭
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Ай бұрын
የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልግሀል ወንድም
@WedeFeleke
@WedeFeleke Ай бұрын
😅❤እንዴት ምን ማለትህ ነው ያባቴ ብሩክ ጌታ ካንተ ጋር ነው እኮ ዛሬም ካንተ ጋር ነው እኮ❤🎉
@dehabberhe3293
@dehabberhe3293 Ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ,አሁንም ወንድማችን ነህ ።ይቅር ብለናል ❤❤የህን ቀን ይናፍቀኝ ነበር ,ሁሉም ያንተ አይነት አይን መከፈት ይሁንላቸው ።መንግሰት ይሄዳል መንግሰት ይመጣል ።አሁንም እንወደሀለን እሰከበኋላኛው ።❤❤❤አይዞህ ጌታ ቅርብ ነው ይቅር ብለናል ተባረክ አምላክ ይሀግዝካ ሀውና ❤❤❤❤
@AbemOumer
@AbemOumer 2 ай бұрын
ወደ ጌታ መሔድህን ካረጋገጥክ መደሰት ነው ማልቀስህ ግራ ያጋባል ሲዖል እስካልገባህ በርታ ለማለት ነው።
@lukasabebedeneke8541
@lukasabebedeneke8541 Ай бұрын
menfes kidus kante gar yihun!!
@theeditoraddis5780
@theeditoraddis5780 2 ай бұрын
Ayzoh jossiye geta yiredahal hulunim lemenifes kidus lesu talew esu hulem atsenagn menifes nw
@HayotHayot-gn1un
@HayotHayot-gn1un Ай бұрын
በጌታ ታባረክ
@AbigyaSolomon-ks4ir
@AbigyaSolomon-ks4ir Ай бұрын
መጥፎ ዜና ብለህ ፣ውደ ጌታ ብለህ ማልቀስ ምን ማለት ነው
@almazwoldgaber4331
@almazwoldgaber4331 Ай бұрын
My lovely brother I pray for you Jesus is lord of lords God bless you please 🙏 why worry you wehen you can pray don't give up my dear brother 🙏
@AbdiAli-l6t
@AbdiAli-l6t 2 ай бұрын
እግዝአብሄሪ ይበሬታ ወንድመ አይዞህ
@SegiTekletsion
@SegiTekletsion 2 ай бұрын
ወንድሜ ጆሲ አሁን ይህ ጊዜ ለአንተ የእ/ርን ድምፅ የምትሰማበት ነው ከሰው መፍትሄ የለም ወሬ እንጂ ሁሉም አልፎ ጌታ እንደገና በክብር ያቆምሀል ፊቱን ፈልግ ይህን ቃል ሰጠሁህ በርታ Lamentations 3 አማ - ሰቆ ኤርምያስ 26: ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። 27: ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው። 28: ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። 29: ተስፋ የሆነው እንደ ሆነ አፉን በአፈር ውስጥ ያኑር።
@GeteTameru
@GeteTameru 2 ай бұрын
ዛሬም ጌታ ካንተ ጋራ ነው በርታ ወድሜ
@shamityakob3865
@shamityakob3865 2 ай бұрын
Ayzo wendmachin gieta yredhel brta seytan des ayblewu breta Gita ale kantegrnrwu 🙏🙏♥️
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e 2 ай бұрын
አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ!!!
@EmebetMekasha-z6l
@EmebetMekasha-z6l Ай бұрын
Tikikl endlhonk keteredah tesheshgh beswr lalew abathi fit meho alibhi wendme geta degmo ende sew aydelem kelb yhun enji
@AnointedmanTeddy
@AnointedmanTeddy Ай бұрын
Ayizok ante hayal ye geta saw barta
@MuluneshWake-rn2nj
@MuluneshWake-rn2nj Ай бұрын
ጌታ ይርዳህ
@GdjfYdjn
@GdjfYdjn 2 ай бұрын
Abatachini jagina naw ye jagiana liji tasifa ayiqoriximi minaw Josie Ara towi iniji ara towi iniji ye yesusi liji
@NethanetHailemariam
@NethanetHailemariam 2 ай бұрын
አንተ ብቻ አየደለህም ሁላችንም ፈተናውስጥ እናልፋለን ከገታ ወደት እንሄዳለን
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k Ай бұрын
Wede Geta mehef ayaslekisim eko. Geta gar endemited irgitegna kehonki
@Mekdestafesse
@Mekdestafesse 2 ай бұрын
ለምን ጌታ ኢየሱስ የወደደህ በዘላለማዊ ፍቅር ነው ከአየወደደህ የፖውሎስ ህይወት ተመልከት ተመልከት ጌታ መንፈስ ቅዱሰ ሁሌም ከአንተ ጋር አይለወጥም ዛሬም አለ ከጎንህ በርታ።
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 36 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 33 )
41:19
ዮአዳንYoadan
Рет қаралды 106 М.
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 818 М.