🛑የ ሠኢድ እና አዩ የሰርግ ዋዜማ 25 ድስት አስገዛችኝ ወጦቹ ሲሰሩ ድንኳን ሲተከል ሙሉ ዝግጅት ተጠናቋል👰👰👰👰💍💍💍

  Рет қаралды 16,169

SBA Babba

SBA Babba

Күн бұрын

Пікірлер: 605
@MaheletTizazu-e4j
@MaheletTizazu-e4j 18 сағат бұрын
በጣም ክፉ ነህ ለልጆችህ እናት ቅንጣት ታክል ክብር የሌለህ😢
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 20 сағат бұрын
በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ ኸይር ይናገር ወይም ዝም ይበል ረሱል ሱ አ ወ
@መኪያኡማርኡማር
@መኪያኡማርኡማር 12 сағат бұрын
ዉነትነው
@መኪያኡማርኡማር
@መኪያኡማርኡማር 12 сағат бұрын
ሰህ
@fatemaAl-g4d
@fatemaAl-g4d 12 сағат бұрын
s.a.w
@EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa
@EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa 21 сағат бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ እረሡል ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም😢
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 22 сағат бұрын
አላህ የተሻለውን ይምረጥላችሁ። ለሁላችንም ከንደዚህ አይነት አጋጣሚ አላህ ይጠብቀን።
@Gamila306
@Gamila306 2 сағат бұрын
አሚን
@RahmaDubai-um9ed
@RahmaDubai-um9ed 22 сағат бұрын
ወይ ጉድ ሱመያ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ባልሽ በቁሙ ሙቷል የሆክ አሞሌ እራስ
@mazaashtadese1786
@mazaashtadese1786 21 сағат бұрын
Awoo meen teewuun enee taaqaaxeeyee leemoot beeswa faanaantaa😂😂😢😢😢😢😢😢
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 15 сағат бұрын
አሞሌ ራሥ 😂😂😂😂
@መርያምወርቅቾ
@መርያምወርቅቾ 11 сағат бұрын
ሞቶወል እዴ አለህን ፍሩ ሙስሊም ከሆነቹ
@nawal5119
@nawal5119 15 сағат бұрын
እኔ አሁንም አላመንኩም የሰኢድ ሰርግ መሆኑን መጨርሻውን ሳላይ አላምንም ደሞ ላይክ የምታረጉ በሰላም ነው።
@raheelmag1628
@raheelmag1628 22 сағат бұрын
ወይኔ ሱመያዬ አላህ ይሰብርሽ የኔ ውድ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 22 сағат бұрын
እውነት ነውብለሽነው ድራማ እየሰሩብነው ብየነውየማስበው.
@FateHussein-g3v
@FateHussein-g3v 21 сағат бұрын
Miqenya
@Lubabakindu
@Lubabakindu 21 сағат бұрын
​@@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘየምን ድራማ😮😮😮እንድህአይነት ድራማአለእንዴ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 21 сағат бұрын
ሆነም አልሆነም ሰይድ ቢሄድ ሌላ ሰይድ ይመጣል። ሰርጉ የሌላ ሰው ይመስለኛል
@ktube8920
@ktube8920 21 сағат бұрын
ለራሷ እየሸቀለይማ ሌላ ለሌባ
@ተመስገንጌታየ-ቘ1ጀ
@ተመስገንጌታየ-ቘ1ጀ 21 сағат бұрын
ሱመያየ ፍጣሪ ያበርታሺ አተግን እደዚህ ወጪ ከማወጣትህ በፌት መጂመሪያ ስደት ያለችውን የልጆችህ እናት መጄመሪ አክብር ተመካክርህ መሆነው እሶን ስደት አስቀምጥ አተእደዚህ መሆን ፍጣሪህን አትፍራም ይቅር ይበልህ😢😢
@fgdg4382
@fgdg4382 20 сағат бұрын
Kuye midinewe yemitakabidute adise nege newe weye beguragena beoromo yale behile newe seyidu gena ahune newe sera mulitu yagebawe silesewe behile satawiku tagebalachu behala chigire tifetsiralachu😂😂
@zeynebendris
@zeynebendris 21 сағат бұрын
ይሄ ሁሉ ድግስ አረ ሰኢድ ምነካህ ለካ እውነት ነው እኔ አላመንኩም ነበር ዛሬ ግን አመንኩ😢ሱሜ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ
@youtub4690
@youtub4690 20 сағат бұрын
ዜዱዬ እዉነት ነዉ እዴ ዉሸት ምስሎኝ ነበር😢😢
@haytomer9818
@haytomer9818 20 сағат бұрын
ዜዶ ቆይ ባልየዉ ያ ጓደኛዉ ይሆናል መጨረሻዉን ማየት አለብን
@Ashaa-x8l
@Ashaa-x8l 20 сағат бұрын
@@haytomer9818 እኮ የሰያ አይደለም ክክክ
@tube7494
@tube7494 19 сағат бұрын
ዜድ ነይ ሰርጉን እንብላ
@youtub4690
@youtub4690 19 сағат бұрын
@@Ashaa-x8l ክክክክክ አዉ እዲህ እየልን እረሰቺንን እናጥነነ
@ሁዳሚዲያHUDAMEDIA
@ሁዳሚዲያHUDAMEDIA 21 сағат бұрын
ሱማዬዬም አብሽር ድነችን ሰለምፈቅደዉ ደስ ይበልሽ ዱንያ ቢሆን ቢለሽ እና ሀለፉነች አብሽር የበልሽን ሀቅ አሁንም ከድሮዉ በበለጠ ጠብቅ የሰዉ ወሬ አትስሚ
@klovemys7062
@klovemys7062 20 сағат бұрын
ሀቢት ዲናችን አንዷን አስለቅሶ አንዷን ማስደሰት አልፈቀደልንም የአላህን ትዛዝ ቢከተልማ ችግር የለውም ነበር ምን ይሰማታል ሱመያ 😢አላህ ሶብሩን ይስጣት
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 19 сағат бұрын
​@@klovemys7062አላስለቀሳትም በማግባቱ ካለቀስችና ካልተመቻት እሷም ፍች መጠይቅ መብት አላት ካልፍለገች እንጂ እሱ ምንም አላስለቀሳትም
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 16 сағат бұрын
Wollhe basumaya bota ena behona beya sasebiwa😢😢😢takitalikuga macharashachuna allha yasayeni suma abishere allha yabiratasha😢😢😢enami yache betaniga
@Gsgg-ub6ie
@Gsgg-ub6ie 22 сағат бұрын
እዲ ድራማ መስሎኝ አመረሩ እዴ😂❤❤❤ መልካም ጋብቻ ብለናል
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 19 сағат бұрын
😂😂😂Esu Nw Mishalewu Lalek Le Dekek Neger😂😂😂
@kukiyou6838
@kukiyou6838 21 сағат бұрын
ሱመያን በሰርግ ቢያገባ ኖሮ አሁን ሰርግ አያምረውም ነበር ለካ እኛ ሴቶች ብቻ አይደለንም ሰርግ የሚያምረን ወንዶችም ቢያራቸዋል በሰይድ አረጋገጥኩኝ 😢😢😢😢
@فضيله-ل4خ
@فضيله-ل4خ 20 сағат бұрын
Tkkle
@ቢትበሸረቢትበሸረ
@ቢትበሸረቢትበሸረ 21 сағат бұрын
ጉድ እዉነት ነዉ እኔ ወላሂ በእስልምናችን እንደሚፈቀድ አዉቃለሁ ግን አደራ አኬራህን እንዳታበላሽ ሁለቱንም በአንድ አይንህ እይ ብዙ ኡስታዞቻችን አሉባለሀብቶች ግንእንዳተ ደፋር አላየሁም እዱኒያ አላቂናት
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 21 сағат бұрын
ሱመያ የእኔማ አብሽሪ ጠንካራ ሴት ሁኚ ለልጆችሽ 😢😢
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 20 сағат бұрын
እኔ ስለሱመያ ተቃጠልኩ አላህ ያበርታሽ እህህህ😢😢😢😢😢
@Hayryah3
@Hayryah3 21 сағат бұрын
ላንተ የሠጠውን ዱን ለኔ በትንሹቢሠኝ ኡሚን እንዴት እንደማስደስትበት አንተ ተጨማለቅ
@haytomer9818
@haytomer9818 20 сағат бұрын
እህት መሻላ በይ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 21 сағат бұрын
ሱመያዬ ልጆችሽን ይዙሽ ይሄሰውዬእማያገኝሽቦታ ከተማቀይረሽ ኑሪ ውዴ አብሽሪ እድህአይነትሰውይቅርብሽ
@ብሩኬandሀይሚ
@ብሩኬandሀይሚ 21 сағат бұрын
እውነት ሆነ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 20 сағат бұрын
እ ለምን ሀራም አስመሰላችሁትኮ
@youtub4690
@youtub4690 20 сағат бұрын
​@@አለምነኝወለዮዋዉዴ ሀረም ሰዪሆን የነዲደል
@madinaendre1634
@madinaendre1634 20 сағат бұрын
እደዚህ እደሠውየ በሚስቱ የሚጨክን ለሚስቱ ስሜት የማያስብ ደነዝ ሠው አላየሁም ኤጭ ትንሺ ለልጆችህ እናት አታስብም አኡዚብላ😢
@temimatemima3730
@temimatemima3730 16 сағат бұрын
ይሄ ሰይጣን
@f-io7sj
@f-io7sj 19 сағат бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ
@ZeynebSeid-cj1hx
@ZeynebSeid-cj1hx 22 сағат бұрын
ሲላ ይሄ ነገር ኡነት ሆነዴ 😳😳🤕ወይኔ ሱማያ እንዴት ልትሆነው እኛ ሴቶች ሁልግዜ እንደተበደልን ነው😢
@yebabo
@yebabo 10 сағат бұрын
ግን እሄ ነገር ሸሪአውን አይፃረርም ግን ነው ወይስ በቃ ስለተፈቀደ ብቻ ሀቅ የሚባለው ነገርስ ?? ኧረ ተው ሰይድ ለልጆችህ እናት ክብር ይኑርህ ምንም ቢሆን ይሰማታል ‼ እናማ ቤተሰብ ደምሩኝ👈👈
@zemzemzemzem-u8v
@zemzemzemzem-u8v 12 сағат бұрын
ሱመያየ በረች እኔም እንድህ አይነት ታሪክ አሳልፌለሁ ግን አሁን አልሀምዱሊላ ሁሉም አለፈ አላህ ያበረታሺ ስብራትሺ ይሰማኛል 😢😢😢😢😢😢
@ሀይሚሻፉምሊ
@ሀይሚሻፉምሊ 22 сағат бұрын
እሱ በጣምዴስተኞነው ልጂ ያለው ሚስት ያለወ አይመስልም ምንአይነትሰገጤነህ ለሚስትህአታስብም አይግዜ እውነት የመጄመሪያዋካለቀሰቺ ትዳሩ ጃሀነብነው እወቅ
@حليمةمحمد-و6س
@حليمةمحمد-و6س 21 сағат бұрын
በጣም
@HayathHyath
@HayathHyath 13 сағат бұрын
ወድኮ ካሀድ ናቸው
@RahmetRahmet-q5d
@RahmetRahmet-q5d 17 сағат бұрын
ከአንተ አይነት ባል አላህ ይጠብቀኝ ብታገባት እኳን የቀድሞ ሚስትህን ስሜቷን በማይጎዳ መልኩ ቀለል አድርገህ ኒካህን ማድረግ ትችል ነበር ለነገሩ እኔ ሲመስለኝ በሰርማግባት ፈልገህ ነዉ መሰል
@ZainZain-oi8rh
@ZainZain-oi8rh 21 сағат бұрын
መጨረሻችሁን. አላህ. ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 21 сағат бұрын
ይሄኔ አንዱ ዘመዳችሁ ሲያገባ እዛ ሂዳቹ ቀርፃቹ ነው ኑ የአብርሽና የሩታ በጎች ተመልከቱ ማፈሪያ ትዳርን ለብር
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 19 сағат бұрын
ኢንሻአላ ነገ ሱመያ ምን ብላ ቪዲዮ እንደምሰራ እንጠብቃለን ፈጣሪ ሰብሩን ይስጥሽ አምነሽ በክብር ብድሪው ይሻልሽ ነበር😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልል ደስ ብሎኛል የምር😂😂😂😂
@ዚክራኡመር
@ዚክራኡመር 13 сағат бұрын
ግንኮ አቅም ካለው ያግባ መብትአለው
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 3 сағат бұрын
@ዚክራኡመር አዎ አቅም አለው ሱመያም ብላለች አደለም2ስምትም ማግባት ይችላል ብላለች እንዲው እኔ ምፈልገውን ነው ብላ ነው እንጂ
@milonbd9668
@milonbd9668 16 сағат бұрын
100000መብሩክ ሰይዶ እንኩን ደስ አለሀክ ኮመንታታሮች አለህ ልቦነ ይስጠቹ ምነ አገበቹ እስልምነው እክ 4 ነው የፈቀደለት አለህ በቁራአን ምን ህነችነው አራ አለህን ፍሩ ምነው ሁለት መግበት በሱ ታጀመራ አንዴ ሆ ሱመያዬ እንጊዲ ቻይው ገነ 2ት ይቀራወል የንቺ ብቻ አይደለም ሰይዶ ገነ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 21 сағат бұрын
እስካሁን ድረስ አላመንኩም ነበር ነገሩ አመረረ የእውነት ሊሆን ነው መሰል አይይይ ዱኒያ ያንዱ ደስታ ለሌላው ህመም ነው ላንተና ላዲሷ ደስታ ለልጆችህ እናት ደግሞ ሀዘን ነው 😢
@madinaendre1634
@madinaendre1634 19 сағат бұрын
ኡፍ ሱመያ አላህ ያጠክርሺ ወላሂ እደት እደሚያናድድ ደግሞ ንግግሩ ሀዩ ባለሞያ ትመሥለኛለች ስወፍር ታየኝ አላለም ሰበዝ አክለህ እናይሀለን ኤጭ ለካ ባድነገር ብቻ አይደለም ጭካኔነታችሁ በሁሉምነው
@BRTUKAN5TUBE
@BRTUKAN5TUBE 22 сағат бұрын
ማርያም እስካሁን አላመንኩም እዉነት የምታቁ ንገሩኝ🤔
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 20 сағат бұрын
Inem gin zare laminee new
@BRTUKAN5TUBE
@BRTUKAN5TUBE 20 сағат бұрын
@mashaallhsss3479 በስመአም ሱመያ 🤔🤔
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 20 сағат бұрын
@@BRTUKAN5TUBE iskiye betigest inelafu inje
@ekramtueb3720
@ekramtueb3720 21 сағат бұрын
እኔ የመጀመሪያ ኮመት ስፅፊ እዉነት ሁኖ አረፈ ያረቢ ሱመያየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እኔ ሰለሷ ልቤ ቀጥ አለ ወላህ ግን የተፈቀደ ነው የአላህ ስሜቱ ይከብዳል❤❤❤❤❤
@እፈይን-ቨ5ቀ
@እፈይን-ቨ5ቀ 20 сағат бұрын
አተን አቆነበር መግደል በሰው ስሚት ላይ ትረማመዳለህ ማግባቱንስ አግባ ምናለበት ስሜቶን ባትጎዳት ስርግ ወዜማ እያልክ ዝብለህ ኔካ ብታስር ምቺግር አለው በጣም ታሳፍራለህ እጭ አሁንስ አስጠላሀኝ
@andeseshechtemamsaji
@andeseshechtemamsaji 20 сағат бұрын
አንተ ብር ሞልቶሀል ሶስተኛም አግባ በቃ😂
@KiyakiyaWoliso
@KiyakiyaWoliso 19 сағат бұрын
❤❤
@AliBaba-c6k
@AliBaba-c6k 21 сағат бұрын
Wly hawiin kiyaa akasitii sargefachudhaa wan jedhee hin ta.uu malee😢😢😢😢❤❤❤❤
@hiuhu6358
@hiuhu6358 21 сағат бұрын
እመኑኝ ድራማ ነው በሰርጉ ቀን ፍራክ ነው ይላሉ ክክክክ
@MonaMohamed-dc3wh
@MonaMohamed-dc3wh 21 сағат бұрын
ይሆናል😂
@wugey-uc7fy
@wugey-uc7fy 21 сағат бұрын
😂😂😂😂😂ተስፋ አለን
@HafizaSid-z5o
@HafizaSid-z5o 20 сағат бұрын
አይመስለኝም እዳፍሽ ያርገው😢
@issamohammed-f4f
@issamohammed-f4f 19 сағат бұрын
የናፈቀኝ የመጨረሻዉ እዉነት ነዉ ሰደቃ ነዉ በለኝ
@DgDg-yf1dw
@DgDg-yf1dw 19 сағат бұрын
Mashalla bagga gammadde kaa ittalla oromo fudhu ketti gammadde dhuga rabbi ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ikonikon3138
@ikonikon3138 16 сағат бұрын
❤❤❤
@HalimaSeid-wm4sz
@HalimaSeid-wm4sz 20 сағат бұрын
ብሩን ተጫወክበት ስው ስደቃ ይስድቃል አንተደሞ ያልታደልክ በሉጆችህ እናት የማታስብ አላህ ይዳይስጥህ አይወንድ
@هنامحمر
@هنامحمر 18 сағат бұрын
ሱማያ እግዚአብሔር ያበረታሽ ምኑ የተረገመ ነው የሲኦል ትዳር ይሁንብህ 😢😢
@Haww1992
@Haww1992 20 сағат бұрын
ይህ ነገር የምር ሆነ እደ አሏህ የአይኒኪ ኡም ጀሚላ ቻይዉ ነዉ የሌላ ሰር ነዉ
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 14 сағат бұрын
እኔ የሚመስለኝ በእርግጠኝነት አዩን የሚያገባት ሌላ ወንድ ነው እናሲዝ😂😂😂
@ቲያቲውብ
@ቲያቲውብ 21 сағат бұрын
እኔሚገርመኝ ወደሱማያ እመለሳለሑ እምትለው ሱማያ ባጣቆይነችዴ ሐዩ ታዋጣኛለይ ብለሕ አደልዴ የሔድከው ወዶይግን እኛሴቶይን እዴትነው እምታስቡን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሱማያ ኮትበቃሕ ነበር በፍቅር ብይዛት😮😮😮😮😮😅😅😅
@IntactIntact
@IntactIntact 16 сағат бұрын
እኔ ግን ሠርጉ እዉነት ሁኖ ባልየዉ ሌላ ይመሥለኛል ማለቴ ሠይድ አይደለም ሌላባል ልታገባ ይሆናል
@HdVb-mw9zo
@HdVb-mw9zo 21 сағат бұрын
እ እውነት ሆነ እንዴ እኔደሞ ድራማ መስሎኝ ነበር ሶብሩን ይስጥሽ ሱመያ
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 11 сағат бұрын
አልፍ መብሩክ አላህ 4ሚሰት ፈቅዷል ለመጀመሪያዋ ሚሰት ቢከብድም አላህ የደነገገዉን መቃወም አይቻልም😊 📖
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 20 сағат бұрын
ሠይድ ግን የውነትህን ነው እንዴ የምታገባው ወላሂ እስካሁን አላመንኩም አላህ ሆይ ከዴዚህ አይነት ባተ እጠበቃለሁ ያረብ
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ 19 сағат бұрын
አውቆ ነው
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ 19 сағат бұрын
የህቱ ወይም የወንድሙ ኢሆናል
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 19 сағат бұрын
@@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ መሆን አለበት እኔም ሲመስለኝ ለህቱ ወይም ለወንድሙ ነው የሚመስለኝ
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ 19 сағат бұрын
@ZeharASSEN እኮ
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 21 сағат бұрын
Dhugaa baga futee ❤❤oromo koo infaa dhisaa baga ittin sii gaaha jedhaani sayidoo kenyaa baga gamadee❤❤❤❤❤❤wly naani gamadee ❤❤❤❤❤❤❤❤sii waalin jiraa abashiri waani barbadee godhii
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 18 сағат бұрын
እኔ ውሽት መስሎን ነበር ዛሬ ግን አምነኩኝ ስሙያ ትግስቱን ይስጥሽ
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج 21 сағат бұрын
እውነት ከሆነ እኮ በብራክ ምክኒያት የተሰረገ ሊመስል እድሜ ልክህን ሀዩን እንደዚህ ደግሼ አገባታለሁ ብለህ ያሰብክ ነው የምትመስል ሶመያ አይዞን ውዴ የማያልፍ የለም ሶብሪ ወላሂ እመስገጃሽ ለይ ቁጪ ብለሽ ዱአ አርጊ የማይሳሳት ልብ ስጠኝ በይ 😢😢😢😢😢
@ማማ-ጀ6ፈ
@ማማ-ጀ6ፈ 21 сағат бұрын
ዛራና ቻንዲራ በቃ ሊጋቡ ነው😂😂😂
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 20 сағат бұрын
አልወዳትም ሲል አልነበረምደ የማይወዱትን ሰው በዚህ ልክ መደገስ ለምን አስፈለገ ሱመያ የኔ ሴት ገደል ይግቡ ተያቸው
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t 36 минут бұрын
ይሄ ነገር እውነት ሆነ እንደ ሱምያየ አይዞሽ❤❤
@Tybatube
@Tybatube 22 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😂❤
@ShHhd-x1r
@ShHhd-x1r 19 сағат бұрын
እርግጠኛ ነኝ የወዲሙ ወይም የህቱ ሰርግ ነው ከሆነ ግን የሰርግህ ቀን ሞትህን ያሰማን😅😅
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 19 сағат бұрын
😂😂😂Kisrtiyan Tesfa Aykortim Yilal…😂😂😂😂
@Hsjsjkd
@Hsjsjkd 15 сағат бұрын
😂😂😂😂ሞት ሰይሆን የሆን አደገ ይግጠመው
@medina.myoutube
@medina.myoutube 14 сағат бұрын
ክክክክክክ ኮመት ላነብ ነው የመጣሁት
@Haymi-g2m
@Haymi-g2m 14 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@meremamuhammed-kd7rh
@meremamuhammed-kd7rh 14 сағат бұрын
አሚን😅
@hayathayat7349
@hayathayat7349 14 сағат бұрын
ሱሱየ ፈጣሪ ልብሺን ያጠክረው የኔ እህት ጠክሪ አይዞሺ
@zanazana3211
@zanazana3211 20 сағат бұрын
ምናለ እሄኔ ያህል ሀብትካለህ ለአኪራህ ብተከስብበት ስትእሚበሉትያጡሚስኪኖችአሉ
@hanna-pn9ex
@hanna-pn9ex 15 сағат бұрын
ኢን ፣የምሰድቡት፣ሰዎች፣ግንምንአነትናቹ፣እሔሰዉ፣አድስህግ፣አዎጣ፣የሌለነዉ፣እናተግን፣በዎፊት፣ዎሀ፣ቀድታቹ፣ትቀራላቹ፡❤❤❤የአለምይሁንላቹ❤❤❤❤❤❤
@GggHjggg-l9g
@GggHjggg-l9g 21 сағат бұрын
እኔም ፕራክ እሚያረገኝ ባገኘሁ ሙጭጭ ነበር😂😂😂😂😂😂
@SaeedImam-l5j
@SaeedImam-l5j 20 сағат бұрын
እርፍ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🤫
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 42 минут бұрын
ያልተባረከ ሰርግ ይሁንልህ ምክንያቱም ለልጆችህ እናት ለማብሸቅ የምታደርገው ጥረትህ በጣም ያሳዝናል ከአንድ ሐይማኖተኛ አይጠበቅም😂😂😂😂😂
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 28 минут бұрын
ሱመያ መልስ እንዳትሰጪ ለነዚህ ለልጆችሸ አባት ሆን ብሎ አነቺ ለማናደድ የተዘጋጀ መልዕክት ነው አንተ ግን ለልጆች እናት ክብር የሌለህ በሐይማኖት ቢፈቅድም ለመጀመሪያ ሚሰት በማብሸቅ በማናድድ ለምትፈፅመው ትዳር መጨረሻው አያምርም ይህንን ሁሉ በቪዲዮ ለማውጣት ምን አሰፈለገ ሱመያ የምታምኙ አምላክ ይጠብቅሸ
@mekiya-u4c
@mekiya-u4c Сағат бұрын
ዛሬ ቪድዮ ትሰራለች ሱመያዬ 😂አላህ ያሶብርሽ እንግዲህ
@lubabayyimer
@lubabayyimer 18 сағат бұрын
ማሻአላህ ሀሪፍነው እኛሴቶች ሀላሊቱ ብትገብደንም አላህ ስለሆነ የፈቀደላችሁ ከቻላችሁ ሳስትም አራትም አረጉ
@AmeenaBezi
@AmeenaBezi 21 сағат бұрын
ወንድን ያመነ ጎም የዘገነ ወንድ እሚባል ያስጠላኝ 😏😏😏😏
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 14 сағат бұрын
ኢሔማ ሠርግ የብልፅግና እጅ አለበት
@GalaxyA-ys8pc
@GalaxyA-ys8pc 19 сағат бұрын
ወይኔ ሱመያ አላህ ሶብሩንይስጥሽ የአላህ ባል ሲያገባ ከማየት አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አተግን አትረባም ማግባቱንም አግባ ግን ይቪድይ ቢቀር ባፖስት ለሱመያ ሞራል አታስብም የልጆችህ እናት እኮናት ሁለተኛ ማግባት ቢፈቀድም በዚህ አይነት አይደለም የዚያችዋን ሞራል ተጠብቆ በአደብ ነው
@ZinaZina-k5p
@ZinaZina-k5p 20 сағат бұрын
ውይ ወንዶች በቃ ወደሌላ ሴት ሲራመዱ እንዳድስ ይህ ሁሉወጭ ለምን አስፈለገ ሱመያ ትግስቱን ይስጥሽ❤❤❤❤
@EjurTt
@EjurTt 12 сағат бұрын
ሌላም ፕራክ ስታረግ አግባቸው ግን የዋህ ነህ ልበል ወይስ ሞኝ ነህ ለምን ቆም ብለህ አታብም ሰኢድ? ብዙ ጊዜ ኮመት አልፅፍም ግን ለመፃፍ የተገደድኩት እምከድበት አካሄድ ስላላመረኝ ነው የብዙ ህይወት የሚመሰቃቀለው ባልሆነ ሰው ነው ሀዩ ያልተረጋጋች ሴት ናት ለህይወትህ የምታሰጋ ሴት ናት ሶመያን ደግሞ ልቧን ሰብረሀታል አረጋጋትአለሁ ትላለህ ? ምን አልባት እድል ሰጥታህ ብትቀጥሉ እንኳን እደበፊቱ ልትሆንልህ አትችልም በፍፁም ፍቅራችሁን አሻክረህዋል በገዛ እጅህ ለማንኛም መብሩክ ብለናል አሏህ ግን ከተበዳወች ጎን ነው ፅኑ የሆነን ትግስት ለሱመያዬ እመኛለሁ ❤❤❤
@zenebua
@zenebua 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zenebua
@zenebua 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hsjsjkd
@Hsjsjkd 15 сағат бұрын
አለህ በነትክ ይትከልክ አንታ መለጠ ወለሂ ኢኔ በጠም ኢያታነደድኩነው በኔ ለይ ኢያመሰለኝ ነው ኢውነት ከሆነ የሰርጉን ቀን ትልቅ አደገ ይግጠም ኢሱወን የሚሰመት ስሜት ኢንድሰመክ 😢
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 19 сағат бұрын
እኔ ሱመያን ብሆን የሰረግህን ቀን መጥቼ የሳውዲ ሪያል ለጋርደድ ከፍዬ አስበጠብጠው ነበር አፈር ብላ ለመጀመሪያ ሚስትህ ያልደገስከው ለዚህች አይጥ እሄ ሁሉ ለምን አሰፈለገ ያርብ ሰርጋቹሁን የእስራኤልና የፍልስጢን ጦርነት ያድርገው ምን አለ በዚህ ወጪ የልጆችህን እናት ከልጆችዋ ሀገር ገብታቹሁ አብራቹሁ ብትኖሩ
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 21 сағат бұрын
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ 🙏የሰው ልጅ ሚስት እያለው እንደ አዲስ ሌላ ሴት ለማግባት ሰርግ ብርቅ..💔 ሱመያ እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይሁንሽ 😢😢💔
@seadamohammed-y4k
@seadamohammed-y4k 20 сағат бұрын
አተማሰብያ የለህም እደት ሱመያን ለማናደድ ነው የምቀረፅው ቪድወ የምሰራው የጂህን ታገኝአለህ ኢስራፍ ነው ገንዘቡ
@Fouziya-pu6mt
@Fouziya-pu6mt 19 сағат бұрын
በቃ ልትጋቡ ነዉ ሱሚ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ❤❤❤
@mohameedjamal2893
@mohameedjamal2893 21 сағат бұрын
ሊጁ አመረረ በቃ ወድ ልጂ ሲበል ወሻ ነዉ ሱመያ አጊቢ
@hawwa831
@hawwa831 14 сағат бұрын
እመኑን ለትቂጥ ጊዜ ነዉ እደዚህ አይነት ትዳረ ጊዜ የለዉም ተፈተናል እያላችሁ እደምትመጡ እረግጠኛ ነኝ
@tb463
@tb463 19 сағат бұрын
ግሽጣ እራሥ ኤጭ ልጆቹን ጥሎ ይሔን ያክል ሠርግ ምን ይሉታል
@meram123
@meram123 20 сағат бұрын
ምግብ ቤት ክፈቱ😂😂😂26 ድስት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 14 сағат бұрын
እኔ ግን ምንም የእውነት አልመስል ብሎኛል በጣም እረጅም ጊዜ ሆኖኛል ድራማቸውን ካየው አሁን እንደዚህ መሆኑን ለማመን ከብዶኛል
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ
@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ 19 сағат бұрын
እርግጠኛ ነኝ ለሰይድ አይደለም ሰይድ አያደርገውም.
@fyyu3909
@fyyu3909 17 сағат бұрын
አንዳንዴ ዱኒያ አሏህ ሢሠጠን ለፈተና ኘው እና ወንድሜ አሏህን ፍራ 4ማግባት ይፈቀዳል ግን በዚህ መልክ አይደለም ማለትም ሥንት የተፈናቀለ ለጂብ ራት የሆነ አለ ሣር የበሉ ወገኖች አሉን እነዚያን አንድ ቀን ምሳ ራት ቁርሥ ብታበላቸው ምን ያክል አጂር ብታገኝ አሏህን ፍራ አሏህን ፍራ ኢሥራፉን ምን አመጣው ባለ ትዳር ሆነህ ለሥሜቷ አትጨነቅምዴ ትንሽኳ
@ZainZain-oi8rh
@ZainZain-oi8rh 21 сағат бұрын
ከቻለ. ማስተዳደር ምነችግር. አለዉ. ባያገባ. ሸሪአዉ. ይፈቅዳል. በጣም. አካበዳችሁት
@ዜድሠኢድአባቷንመሣይ
@ዜድሠኢድአባቷንመሣይ 10 сағат бұрын
ማግባቱእኮ አደለም ጥፋቱሊያገባ የመጣበትምገድነዉእኮ የሚያናድደዉ የልጆቹንእናት ሣያናድድ በስነስረአት ሸሪአዉ በፈቀደዉመልኩእኮ ቢሆን አራትምማግባትይችላል አቅሙከቻለ
@HalimaOthman-ry6hn
@HalimaOthman-ry6hn 19 сағат бұрын
ሠይድ በደሥታ መላጣህ ብቻ ሣይሆን ፊቲህም አበራአ የተረገምክ ነህ ወላሂ አላህ ይላንህ ልል ነበር አላህ ይቆጣኛል 😢
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 Сағат бұрын
ماشاه الله🌺🌺🌺
@asyt-w7q
@asyt-w7q 17 сағат бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሠምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samikhan6260
@samikhan6260 20 сағат бұрын
አንተ ማላጣ ሰውዬ ባሌቤትህ ሳታስፈቅድ ታገባለህ ድንጋይ ራስ ያችን የመሰለች ደርባባ ሴት ላይ እችን ቀዠቃዣ ወጤጤ አመጣህባት እግዛብሔር አቀዠቅዦ ያስቀራቹ አይዞሸ ሱመያ ፈጣር ያጠክርሸ ❤❤❤
@haytomer9818
@haytomer9818 20 сағат бұрын
ፈቅዳለች እኮ ቆየች ከፈቀደችለት
@user-umukewesar
@user-umukewesar 19 сағат бұрын
ሚስትህን አስፈቅድ የሚል መረጃ አለሺ ወይ
@haytomer9818
@haytomer9818 12 сағат бұрын
@@user-umukewesar እኔ ፈትዋ አልቀበልም አንዱ ሌላ ይላል አንዱ አሰፈቅድ ይላል
@Roziitube
@Roziitube 18 сағат бұрын
Sumayaa obsii kaa😂😂😂😂😂
@ikonikon3138
@ikonikon3138 16 сағат бұрын
Kkkk
@assistanthome578
@assistanthome578 18 сағат бұрын
ተከከልመሆኑንአሁን አዉቀሁ ስሜራ ሰብሩን ይሰጠሹ😂
@SuudeeMamad
@SuudeeMamad 20 сағат бұрын
wallahi onne dhirra oromoo kuni baay'ee nama dhiba osoo jartii duraatti akkatti sargii hin godhini jartii 2ffaa godhuu baay'ee hamilaa jartii dura tuqa taha gaaruu ilmaan offi laaluun barbachisaa ture haayiiiii isiin dura ifaajee tuni be'e qullaa dhuftee itti galuu caalaa maaltuu nama gadisisaa wallahi dubartii bultee fettu bultini hin taatuu naa amanaa🙄🙄💔💔💔💔 sumaaya abshir giftii koo attin daimaan keetti jiruun sii barbaachisa dhira jala hafaani daimaa yoo qabataan caal jedhaani daimaa offi guddifaachuun barbachisaa waani dhiraa oromoo kuni baay'ee nama dhiba
@RabiaAlrabia-l8q
@RabiaAlrabia-l8q 13 сағат бұрын
ሰርጋችሁ መቀበሪያችሁድግስ አላህ ያርግባችሁ ክፍ ነህ ቢያስ ደበቅ ብትሉ መላጣ ጉቶ
@SadeeaSa
@SadeeaSa 3 сағат бұрын
ወይ ጉድ ምስትህ ና ልጆችህ በሰዉ አገር አስቀምጠህ. ሰርግ ሰርግ ትላለህ እህቴ ሱመያ ትግሣቱ ይስጥሽ
@Aktar-k6f
@Aktar-k6f 20 сағат бұрын
Baga geessan waliin horaa bulaa waliin dulloomaa❤
@AyathAyath-x7t
@AyathAyath-x7t 19 сағат бұрын
Wly billahi akan sitti gamade mo saido ko wly rabbin gammachu bode isa rifatun injire sif hagodhu miskinako broye H &S love you so much 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@kalyawedu
@kalyawedu 15 сағат бұрын
ምን ሱምያ ሱምያ ትላላችሁ አላህ ለወድልጅ 4ሴት ይፈቅዳል ብላችሁላል ምን ያጨረጭሪችሇል ከቻለ ማስተዳደር ገና 2ሚስት ይቀረዋል ገባችሁ 😂
@Sheshorob10
@Sheshorob10 20 сағат бұрын
ስንት ምስግን እያለ እሄን ሁሉ ሳርግ ማትራባ 😂😂😂😂😂😂
@FetihaFetiha-f4s
@FetihaFetiha-f4s 9 сағат бұрын
ቢስሚላህ እውነት ነው እንደ ይህነገር ቢስሚላህ 😢
@youtub4690
@youtub4690 20 сағат бұрын
እ እዉነት ነዉ እዴ እኔ እኮ ዲረመ ምስሎኝ ነበር😢
@seadamohammed-y4k
@seadamohammed-y4k 20 сағат бұрын
በአሁኑሰአት ሙሥሊም የሆነሰው እድህ አይደግስም ለጉራነው አላህ የጂህይሰጥሀል አድድሀብትረዳበት ለአሄራህ ይጠቅምህአል ሀዪእደሆነች እብድናት አመትአይቆይም ደሥታህ የአሄራህ ይጠቅምህነበር ግን ወሀከፈሰሰአይታፈስም ደልካገገመ አይታረምም
@tebaa4177
@tebaa4177 13 сағат бұрын
እውነት ክፉ ነህ ሰኢድ ለሱመያ ትንሺኮን ቦታየለህም😢
@ZeinabZeinab-w1x
@ZeinabZeinab-w1x 19 сағат бұрын
የኔ መቃጠልስ አይዞሽ እህቴ ሱመያ
Hi Live❤❤
NoorchannelTube
Рет қаралды 284
October 17, 2024
3:52
Essi music
Рет қаралды 7 М.
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 6 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 71 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,7 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 1,4 МЛН
የወንድሙዋን ሚስት የምታሰቃየው ሴት
17:20
♦በህግ አምላክ ውጡልኝ 😅 እናቴ በዱላ አባረረችን 😱😱
27:08
በፍቅር ሰገጤ ነኝ !
25:56
Zebiba Girma
Рет қаралды 358 М.
የፍቅር ቅጣት (ክፍል 1)
30:12
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 33 М.
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 6 МЛН